በድጋሚ የተሞሸረችው የንጉሱ ሴት ልጅ! በሞምባሳ የተካሄደው ደማቅ ሰርግ! online couples therapy

  Рет қаралды 103,795

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 268
@EyohaMedia
@EyohaMedia Жыл бұрын
ጎጆ አሶጡኝ የተሰኘውን የፌቨንን አዲስ challenge ለመቀላቀል በ+251-944-250-483 ላይ ይደውሉ!
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
ፈቭ እንኳንም ተሳካልሽ ።
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Жыл бұрын
አለምየ ትትናኸ ልዮ ነው ተባረክ
@danstas3841
@danstas3841 Жыл бұрын
​@@selamyehawasawkonjo729pppppl
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ከጥሩ ወንድ ጋር ትፈካለች 🌷🌷🌹🌹 ከመጥፎ ወንድ ጋር ትጠወልጋለች
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Жыл бұрын
ልክ ነው ኑሮዋን ነው ሴት ልጅ እምትመስለው
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
Betkkl
@jesusking3536
@jesusking3536 Жыл бұрын
@@kidistmandefro5873 tkkl
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 Жыл бұрын
Exactly
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
አቤት አባባልሽ ትክክል ነዉ
@eritrea7521
@eritrea7521 Жыл бұрын
ተባረኪ ተስፋ የቆረጥን single mom ተስፋ ነው የሰጠሽን በጎ ስራሽ ደሞ ግሩም ነው 🇪🇷🇪🇷🙏🇪🇷
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
ይህ ጋዘጠኝ እዳኔ የሚወዳው ላይክ ትህትናው ያሰላም
@meseretgirma3411
@meseretgirma3411 Жыл бұрын
Enam betam new yemewdewu
@tofkkadra20
@tofkkadra20 Жыл бұрын
እኔ
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q Жыл бұрын
አረ በስመአብ እኔማ ቁርጥ የወደፊት ባለቤቴን ይመስለኛል ስወደው😅
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m Жыл бұрын
@@user-ih3js8tf1q ክክክክክክ ያርገልሽ
@prix205
@prix205 Жыл бұрын
love him too but he looks tired all the time .
@sarawleyu-sm9qm
@sarawleyu-sm9qm Жыл бұрын
ያረቢ ስደት ያደከማቸው እህቶቼ ሁሉ የርፍት እጀራ ወፍቃቸው
@MimiMimi-cq1uc
@MimiMimi-cq1uc Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen
@genetkonjo
@genetkonjo Жыл бұрын
አሜን ውዴ
@mahiyimesgen8981
@mahiyimesgen8981 Жыл бұрын
Amen ልፋታችሁ ከንቱ አይሁን እግዚአብሔር ይከተላችሁ
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
አሚንንንን❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ፌቪ የንጉሱ ሴት እንካን ደስ አለሽ ❤️❤️አለም ሰገዲዬ ከጋዜጠኞች አንደኛ 💖💖
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ ትህትናው እርጋታው በጣም ደስ ሲል
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Жыл бұрын
ለኔ ነው እሄ መልክቱ አራ ታስፋ ቆርጬ ነበረ 😢 ፌብ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤❤❤
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
አይዞሽ እትአበባ💕💕💎 ፦ ለሁሉም ጊዜ አለው ይላል ጠቢቡ ሰለሞን።
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ታደሰ ትህትናህ የጋዜጠኝነት ስብዕናህ ይበል በርታ የሚስብል ነው። ፌቨንዬ 2 ግዜ መሞሸሩ ቀርቶብኝ 1ዱን የተባረከውን ትዳር ያድለን ላላገባነው።
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
አንዱን ባርኮ ይስጥ ልክ ብለሻል ! ሁለት ሶስት ዙር ያውም እኩያ ካልሆነ መልሰውም መፍታታቸው አይቀርም ምክንያቱም እኩያቸውን ፈልገው አያገቡም ያልወለደ ልጅ የሌለው ማግባት ከባድ ነው ኧረ ለልጅም ስጋት ነው ! ለማንኛውም ይህን አመለካከት ያደረብኝ በዙርያዬ ባሉ ሴቶች ምክንያት ነው !! ሴቶች በ ብዙ ነገር ከሚመስላቸው ወንድ ጋር ቢጋቡ መልካም ነው ብዬ አስባለሁ ።
@mesashanchemo9424
@mesashanchemo9424 8 ай бұрын
19:47
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
Very humble and decent Journalist
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 Жыл бұрын
መልካም ስብዕና የተላበስክ ምርጥ ጋዜጠኛ አላህ ይጠብቅህ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
የሴት ጀግኖችን ፈጣሪ ያብዛልን እህቴ ትዳራችውን ፈጣሪ ይባርክላችው
@mekdesmekdes5180
@mekdesmekdes5180 Жыл бұрын
አቅራቢው ወድማችን ግን የመጠየቅ ጥበብ ብቻ አይደለም ይበልጥ የማዳመጥ ነገርህ ዋው ነው በርታ በዚው ቀጥል🥰🥰🥰
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын
ዮናታን ጋር መማር ወጤቱ ይህ ነዉ ጀግና
@serkalemserkalem2182
@serkalemserkalem2182 Жыл бұрын
Kkkkkkk
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Жыл бұрын
እያጭበረበረ በዘረፈው ብር ዮናታን ነው ሰርጉን ስፖንሰር ያደረገው እያልከን ነው።
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
ድጋሚ ማግባት ነው የሚያስተምረው
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f Жыл бұрын
@@saraworkneh1620 ስሚያት እስቲ መጀመሪያ
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
@@user-rd6iy4pq3f ሰማኃት የኔ ውድ ምንድን ነው ያልሽው ዬናታን ጋር መማር ያለመንፈስ ቅዱስ ፀጋ ዬናታን ምን አረገ ሰው ሰው አትበይ እየሱስ እየሱስ ነው የዚህ ሁሉ ባለቤት
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Жыл бұрын
ጋዜጠኘው ትህትናህን ስወድልህ
@avg4628
@avg4628 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-py5qf8pk6u
@user-py5qf8pk6u Жыл бұрын
ባለ አደራው ብሩክ ሰው። እንዳንተ አቅሜ በፈቀደ ያለኝን ከደካሞች ጋ ለካፈል እንድችል ፈጣሪ ለሀገሬ በሰላም በጤና ያብቃኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ🙏 አንተንም አምላክ ይጠብቅህ በጤና🙏
@zerfekidanemariam3840
@zerfekidanemariam3840 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እንኳን ደስ አለሽ/አላችሁ። የሰርጉ ቦታ በጣም ደስ ይላል። እንኳን የምትመኚበት ቦታ አደረግሽው። ጥያቄ ሲጠይቅሽ ለምን በጎ አድራጎት አላደረግሽውም ላለሽ; በጎ አድራጎት ድርጅት ሁሌ አሉ። ይሄንን የሰርግ ወቅት ግን አንዴ እና የማይገኝ አጋጣሚ ነው። ደግ አደረግሽ።
@mihiretendeshaw6649
@mihiretendeshaw6649 Жыл бұрын
ፌቩዬ እንኳን ጌታ ረዳሽ መልካም ትዳር ይሁንልሽ በጣም ብዙ መልካም ሰዎችን ጌታ ያዘጋጃል ደስ ብሎኛል አምናለሁ ከጌታ ዘንድ መልካም ትዳር ይመጣል የራሴን ልንገርሽ የ15 አመት ወንድ ልጅ እያለኝ ያገባሁት ሰው የህይወቴ አንደኛው ሰው ነው በሰርጋችን ከትንሽ ቀን በኋላ ልጄ አብሮን እንዲተኛ መኝታ ቤት መጥቶ ጠይቆን ባለቤቴም ጌታ ይባርከው ፈቀደለትና ለ2 ሳምንት አካባቢ አብሮን ከተኛ በኋላ እኔም ለልጄ ያለኝ ፍቅር እንዳልቀነሰ ባለቤቴም እንደሚወደው አረጋገጠ መሰለኝ በቃ ከዚህ በኋላ ክፍሌ ነው የምተኛው ብሎ ወደክፍሉ ተመለሰ ጌታ ስሙ ይክበር ክብርን ሁሉ ጌታዬ ጠቅልሎ ይውሰድ አሁን ሁለት ተጨማሪ ልጆች ወልጄ ልጄም የ3 ኛ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆኖልኛል አሁን በጣም ደስተኛዋ ሴት ነኝ
@jesushg7581
@jesushg7581 Жыл бұрын
ፌቢ ጌታ እየሱስ እንኳን ረዳሽ ክብሩ ለ እግዚአብሔር ይሁን
@tsheayamen1084
@tsheayamen1084 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ሴት ነሽ ከዚህ በበለጠ እግዚአብሔር ያስፋሽ
@mesayasert6703
@mesayasert6703 Жыл бұрын
ሁሌም ብሰማውና ባየው የማልጠግበው ሰው ወድሜ አለምሰገድነው ምነው የናቴልጅ ብትሆኖሮ♥♥♥♥🇪🇹🌹🇪🇹🌹♥🇪🇹♥🇪🇹
@beroletesfaye4410
@beroletesfaye4410 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ትሁት ነው። ፌቭዬ እግዚአብሔር ዘመንሽ ይባረክ። በጣም ይገርማል የልጅሽ ብስለት
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Жыл бұрын
ኦኦኦኦ ተባረኪ እግዚአብሔር ያሰብሸውን ይሙላልሸ የንፅህና መጠበቅያውን ኬት መግዛት ይቻላል ባክሸ
@solomonkebede6217
@solomonkebede6217 Жыл бұрын
ተባረክ ፌቢ እንኳን ደስያለሽ
@tsheayamen1084
@tsheayamen1084 Жыл бұрын
በጣም ትሁት ጋዜጠኛ ነህ ምርጥ ሰው
@aynalemyirga9179
@aynalemyirga9179 Жыл бұрын
God bless you, my sister 🙏
@bethlehemnigussie1967
@bethlehemnigussie1967 Жыл бұрын
ሁሌ ነው በአንች ህይወት ምማረው ምፅናነው❤እውደሻለሁ!! አንች ትለያለሽ የኔን ታሪክ ቀድመሽ እየኖርሽው ነው !!
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 Жыл бұрын
የድሮ ባሏ ምንሆኖ ነው ካወቅሽው ታሪኳን ንገሪኝ
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Жыл бұрын
እኔም በጣም የማፈቅረው ልጅ የምፈልገው አይነት ወንድ ነው ግን ከሌላ ሴት ልጅ አለችው ቢሆንም ተቀብየዋለሁ ቢከብድም
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
ባይተዋሯ ስደተኛ ለምን ከበደሽ ? ልጅ በረከት ነው እኮ: ያደለው ከመሬት አንስቶ ያሳድጋል እንኳን የሚወድውን ሰው ልጅ
@emunebilnebil7509
@emunebilnebil7509 Жыл бұрын
​@@Holylove260 በጣም ትክክል
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ከከበደሽ እኮ መተው ነው ያለብሽ! የእጮኝነት ፍቅርና የትዳር ፍቅር አንድ አይደለም ገብቶ ከመውጣት ቆም ብሎ ማሰብ ጥሩ ነው
@hayat8754
@hayat8754 Жыл бұрын
ቢከብድም ነው ያልሽው ? አንቺንማ አላህ ይገልግላት እናቷን አላህ ይመልስላት የወደድሽውኮ አባቷን ነው ቢገባሽ ግደታ እሷንም መውደድ አለብሽ
@tube-yr1ir
@tube-yr1ir 9 ай бұрын
@@hayat8754 ክክክክ
@martafeleke1143
@martafeleke1143 Жыл бұрын
አስተዋይ ሴት በርቺ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
አለምሰገድ ትህትናህ ፈገግታህ አጠያየቅህ 👍
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Жыл бұрын
Congratulations! Sister ሰው የማያየውን ነገር ማየት እንድትችይ አይኖችሽን እግዚአብሔር ስለከፈተልሽ ጌታ ይባረክ አሁንም ራዕይሽን ያስፋው ተባረኪልን!
@genettesema8908
@genettesema8908 9 ай бұрын
አለም ሰገድ ምርጡ ጋዜጠኛ ሌሎችም ካንተ እርግማን ጥሩ አንደበትን ካንተ ይማሩ አይቀይርህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ።
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u Жыл бұрын
እኔ ግን በእውነት አልገባኝም የገባው ካለ ያስረዳኝ የመሰለኝ እኮ የመጀመሪያው ባለቤትዋን በሞት ያጣች መስሎኝ ነበር የልጅ አባትዋ በህይወት ካለ እንዴት ሁለተኛ ጋብቻ በእንደዚህ ሁኔታ ይካሄዳል መፀሀፍ ቅዱሳዊ ነወይ የፈታችውንምያገባ አመነዘረ ይል የለ መፀሀፍ ቅዱስ የመጀመሪያ ባሎን በምን ምክንያት ነው የፈታችው አልተናገረችም ለልጆቻችን ምን እያስተማርናቸው ነው የመጀመሪያው ባልሽ ጋር ያፍታሽ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ከሆነ ለሰው አይምሮ ግልፅ ብታደርጊው ጥሩ ነው በተረፈ ለብዙ አማኝ ሴቶች ትዳርን እየፈቱ ሌላ ባል ማግባትን እያደፍፈርሽ አይሆንም እንኮንም ዘንቦብሽ እንዲያውም ጤዛ ነሽ ይሉ ፍቺ በበዛበት እንዲህ የሚያበረታታ ነገር መስማቴ ማየቴ አስገርሞኛል ያውም የእግዚአብሔር ነገርና ትእዛዝ ከገባቸው ሰዎች የገባው የተረዳ ያስረዳኝ
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 Жыл бұрын
ይሄ የኔም ጥያቄ ነው ለሴቶች ምሳሌ መሆን እፈልጋለው አለች እሺ ይሁን ወድቆ ድጋሚ መነሳትን ታስተምር ግን ትዳርን ፈቶ ድጋሚ ማግባትን በየትኛው የመፅሀፍ ቅዱስ ጥቅስ ነው የተፈቀደላት ሚዲያ ተገኘ ተብሎ ዝም ብሎ ኢመፅሀፍ ቅዱሳዊ የሆነ መልእክት ማስተላለፍ አይገባትም ነበር ለዚያውም ትልቁን የእግዚአብሔር ተቋም የሆነ ትዳርን እህቴ ፌቨን እኔ እራሴን ቅዱስ እያረኩ ሳይሆን ቢያንስ የምንሰራውን ሀጥያት በአደባባይ በድፍረት ከማውራት በጓዳሽ ንስሀ ብትገቢ መልካም ነው እግዚአብሔር ፍቺን እጠላለሁ ይላል ።
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 Жыл бұрын
​@@amemiyakob2285 ሀጥያት መሆኑን ሳታውቅ ቀርታ ነው? የምን መንጨርጨር ነው? ተረጋጉ እናንተ ለመፍታት አፍራችሁ ከሆነ፣ ሁለት ምክንያቶች ናቸው እነሱ እስከሚከሰቱ ታገሱ ምድረ ፈራጅ
@genetbekele515
@genetbekele515 Жыл бұрын
ይሄንን አስተያየት በጥንቃቄ አስቀምጭው
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 Жыл бұрын
@@genetbekele515 ለምን
@genetbekele515
@genetbekele515 Жыл бұрын
@@yamalyamal6691 አያይ ይጠቅማል ብዬ ነው ሰውን ለመረዳት ግዴታ ሰው በሚያልፍበት ማለፍ የለብንም at least ባንፈር መልካም ነው ሙሉ ታሪኩን ስለማናውቅ ማለቴ ነው
@haymi5298
@haymi5298 Жыл бұрын
Thanks 🙏
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Жыл бұрын
እኔም ተሥፋ ቆርጨ እየኖርሁ ነበር ተሥፋ ሰጠሽኝ
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
Congratulations my dear again! 💐💐🍀🙏🏽Thanks to God for everything. please talk completely in Amharic, that all Ethiopian people cab understand you! thank you! this is the best thing, that the children after separation to see and meet there father! it should be allways like this!
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
SHE SHOULD NOT DO THE SAME THING LIKE EVERYONE! THE BEST ANSWER, THE WAY HOW SHE ANSWER! SHE IS DOING THE UNICE SUPPORT FOR A LOTS OF WOMEN!🏆💐
@ደሴ
@ደሴ Жыл бұрын
በጠም ምርጥ ልጂ ነሽ ፈጠር ይበርክሽ
@sunnight9419
@sunnight9419 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁብሱ ሆነ እረጅም እድሜ ጤና ይስጣችሁ ♥️🙏
@burtukanyesus2297
@burtukanyesus2297 Жыл бұрын
Yene jegna tebarekiling 🙏🏾🥰🥰🥰
@fenanemezmure528
@fenanemezmure528 Жыл бұрын
Eseyyyyyy yene konjo enkuan geta redadashi yena abat tamegne new❤❤❤❤❤❤❤❤
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 Жыл бұрын
ቡዙ ነጋር ነው የመርኩት ኤሄ ቭዶ ለኔ ነው መሰለኝ እነመሰግነለን
@selamtube7601
@selamtube7601 Жыл бұрын
በጣም ነወ የመወዳት ማርያምን ትሁት ነች facebook ላይ እከታተላታላሁ
@shalomtube6502
@shalomtube6502 Жыл бұрын
Fevu Eg/r zemenshn ybark sakshn hulem mayet new mfelgew yasebshu July geta yasakalsh tdarsh ybarek
@tamiruhame6333
@tamiruhame6333 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ቆጆ ጌታ ካንቺ ጋር ነው❤❤❤❤❤በርቺ በርቺ እንወድሻለን
@user-kf5iw7si3k
@user-kf5iw7si3k Жыл бұрын
ይሄ ያለንበት ዘመን የዘመን ሽርፍራፊ ይመስለኞል !!!
@martabegna7239
@martabegna7239 Жыл бұрын
Hhhhhh
@trunigussie7471
@trunigussie7471 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፌቭሻ በጣም ነው የምወድሽ
@mazagetahun2072
@mazagetahun2072 Жыл бұрын
የዘዊ እናት ልጄ ከልጂሽ ጋር አብሮ ተምሯል እንኳን ለዚህ አበቃሽ
@user-ec6xf3yx2v
@user-ec6xf3yx2v Жыл бұрын
ሰላምእንዴትናችሁልኝ በጣምአሪፊጊዜናበረንከልብእናመስግናለ
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Жыл бұрын
ፌቨንዬ የኔ ውድ እንኳን ደስህ አለች ❤❤
@messinezissofigia7562
@messinezissofigia7562 Жыл бұрын
Tebareku🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍💚💛❤
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 Жыл бұрын
ፊቡ የኔ እህት እኩን ያከበርሽው ጌታ አከበረሽ ድንቅልጅነሽ
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
ዎው በርች ደስስ ይላል😍😍😍😍😍😍👌👌👌👌👌👍👍👍👌👌👌
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
ፈጣረ እንጂ ንጉሱ ሰዉ አደለም
@abreha3
@abreha3 Жыл бұрын
የበሻሻው ዱርዬስ ?
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
​@@abreha3 ere lela yelekim
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 Жыл бұрын
@@abreha3 እንደ እናንተ አይነት ቆሻሻ የሞላባት አገሬ መሆኗ ያሳዝናል ተሳዳቢ ተቺ ትውልድ የወያኔ ዉጤት
@lulululu3892
@lulululu3892 Жыл бұрын
@@abreha3 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fenanemezmure528
@fenanemezmure528 Жыл бұрын
Negusem new baible yengusochi negus yilewal
@elsashume9747
@elsashume9747 11 ай бұрын
ትክክል አመሠግናለው ቤተሠባቼ ችግር እኔነኝ የተቀጣውት የኔን ህይወት ነገርሽ እናት አባቴ በመለያየታቸው እኔ ግን ክፍ ጠባሳ አትርፊ አደኩኝ አመኝኝ 😭😭😭😭
@tutuz8920
@tutuz8920 9 ай бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ተባረኪ❤
@tueb489
@tueb489 Жыл бұрын
🍃እህቴ ለሰዎች በምታደርጊያቸው መልካም ነገሮች ምላሽን አትጠብቂ! #አደረግኩም ብለሽ አትመፃደቂ! #መልካምነት ለራስ ነው! #በመልካምነት ውስጥ ብዙ ሰላምን ሚሰጡ ውብ ነገሮች አሉ! #በዚህቺ ዱኒያ ምትኖሪያት ጊዜ በጣም አጭር ጊዜያት ነች! #በመሆኑም መልካም አሻራን ጥለሽ ለመሄድ ፣ በመልካም ነገር ስትወሽ ለመኖር ዛሬ ላይ ያንቺ መልካም ድርጊቶች ወሳኝ ናቸውና ! መጥፎ ስብዕናን ፣ ሒስድናን ለሰዎች መጥፎ ሴራን ማሴርን ራቂ/ተጠጠንቀቂ አላህ በመልካም ስብዕና ስነ_ምግባር ያስውበን🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b Жыл бұрын
ትምህርት ይሆናል ብላ እንጂ መመፃደቅ አይደለም
@janathjanath1159
@janathjanath1159 Жыл бұрын
Wow 👌 👏 😍 👍 geta eyesus yebark hulu yamerali
@Holylove260
@Holylove260 Жыл бұрын
Congratulation
@senifekadu7595
@senifekadu7595 11 ай бұрын
ፌቭዬ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን እግዜር ረዳሽ እህቴ በጣም እወድሻለሁ
@yayahala615
@yayahala615 Жыл бұрын
ፌቢ መልካም ጋብቻ ይሁንልሸ ደሰ ይላል ።።ድባይ ከዪናታን ጋር መጥታ አይቻታለሁ ።።።ተግባቢ ሳቂታ ናት ።።።ተባረኪ በብዙ
@tsegahagos5293
@tsegahagos5293 Жыл бұрын
Congratulations Feven woman of God.God bless your marriage 🎉🎉🎉🎉.
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 Жыл бұрын
Abete sewedeshe geta noroshene yebarklshe
@riyakosnahom794
@riyakosnahom794 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ እኔም እማስበውን ጥያቄ ነው የጠየካት "ለምን ሠርግሽን በሀገራችን ካሉ በጎ አድራጎት አላደረግሽ???
@Peacefullife0404
@Peacefullife0404 Жыл бұрын
ስታምሪሪሪሪሪሪ
@myhomeethio
@myhomeethio Жыл бұрын
you are very creative 😊
@martyethio5278
@martyethio5278 Жыл бұрын
Wow you are amazing woman 👩
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
Very impressive ❤ And I like your daughter’s name! What’s the meaning?
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው ልዩ ነህ አጠያየቅ ትትና
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
👍
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
እህቴ ምነለ የትግራይ ህዝብ ሴቶቹ እንኳን ሞዴስነ ፓንት የሚበሉት የለ ትምህርት ቤቶች almost 3 years ተደፍኖባቸዋል ምንም የሚማሩበት ት/ቤትእስከነ መገልገያው ወድሟል የለም challenge ክሆነ ይህንንብታደርጊ ትፅድቂያለሽ ባታረጊውም I understand ቀን ይረዝማል እንጂ ይህንን ችግር ይወጡታል ነገር ግን ይህንን ሳልነገር ወይም በትንሹ ሀሳቤን ሳልገልፆ አላልፍም Ty
@Baconhair89
@Baconhair89 Жыл бұрын
Wow so Amazing ❤❤❤❤my God bless you more and more ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
አረ ንቁ ጊዜያችሁን እዩልኝ እወቁልኝ በማለት አታሳልፉ ሴቶች ልባሞች ሁኑ ፣ምንድነው ይሄ ሁሉ ወጪ ከየትስ ይመጣል ቀለል ያለ ሰርግ አርጎ የቀረውን ለደሀ ማካፈል ተበላ አለቀ ማንም ትዝ አይለውም የሰራነው መልካም ነገር ግን የፅፎ ይጠብቀናል ጉራ አቁሙ
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ለምን ተብሎ ለደሀ ደግ አረገች ጎበዝ
@saraetiopia7233
@saraetiopia7233 Жыл бұрын
Lk new
@user-be8lo5lb8n
@user-be8lo5lb8n Жыл бұрын
Anch tedrgalesh
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
የእኔ ድንቡሺ ስታምር
@tsedeyedossa1150
@tsedeyedossa1150 Жыл бұрын
እሰይ እልልልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልእንኳን ሆነልሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@martinendres5657
@martinendres5657 Жыл бұрын
I am so happy, THAT N ETHIOPIAN THE MENTALITY IS CHANGING IN THIS SENCE!
@btafe
@btafe Жыл бұрын
U mean divorce and remarrying?
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Eyoha Haymanot zere aylum desss telugnalachu
@lee-8500
@lee-8500 Жыл бұрын
Is it possible to remarried- genuine question and concerns me give becoming a common trend now a days
@tigistalemayehu5780
@tigistalemayehu5780 Жыл бұрын
Wawwwwwwww Feveye Conagra great Speech
@fretaasme5794
@fretaasme5794 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፌብየ በጣም ደስ ብሎናል ተባረኪ
@yeshiemebetmekonnen5597
@yeshiemebetmekonnen5597 Жыл бұрын
ፌቭዬ እንአክዋን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ስለአንቼ ጌታ ትዳርሽን እስከወዲያኛው ይባርክልሽ
@miheratmarkos2303
@miheratmarkos2303 Жыл бұрын
Gobaze nashe yanaa wudeeeeeeeeee ❤️❤️🙏🙏
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 Жыл бұрын
Tebarku enkwan geta redsh berci
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
አማኝ የሆነ ሴትም ሆነ ወንድ ድጋሚ ማግባት ይችላል? የኛን አቅም ለሌሎች ማሳየቱ ሳይሆን የእግዘአብሔር ቃልስ? ባሏ በሕይወት ያለ ሴት በባሏ የታሰረች ናት ወንዱም ቢሆን እንደዛው ጋብቻ ግን አንዴ ነው::
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Жыл бұрын
ያመነ ስላልሆነ መሔድ ይችላል እሷ ክርስቲያን ማግባት ትችላለች ይሔኛውን ግን ፈታ ማግባት አትችልም 1ኛ ቆሮ 7 13 ያላመነ ባል ያላት ሚስትም ብትኖር ይህ ከእርስዋ ጋር ሊቀመጥ ቢስማማ፥ አትተወው። 14 ያላመነ ባል በሚስቱ ተቀድሶአልና፥ ያላመነችም ሚስት በባልዋ ተቀድሳለች፤ አለዚያ ልጆቻችሁ ርኵሳን ናቸው፤ አሁን ግን የተቀደሱ ናቸው። 15 የማያምን ግን ቢለይ ይለይ፤ ወንድም ቢሆን ወይም እኅት እንዲህ በሚመስል ነገር አይገዙም፤ እግዚአብሔር ግን በሰላም ጠርቶናል።
@elamyosef243
@elamyosef243 Жыл бұрын
ከላይ ከፍ ብሎ ከቁጥር 10-11ያለውስ? ወይንስ የሚመቸንን ነው መውሰድ ያለብን?
@ruthsibhat8743
@ruthsibhat8743 Жыл бұрын
Yileyi alenji meliso yagiba yemili yetae….Leras mamechachet yilima😀
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Жыл бұрын
መልሶ ማግባት ክርስትያን ሆነው ለተጋቡ አይቻልም በጌታ ያልሆኑ ሰዎች አግብተው የነበሩ በኃላ ወደጌታ የተመለሱ ወይም ጌታን የተቀበሉት ያላመነው ባል ወይም ሚስት ቢሄዱ የዳኑት ወይም ጌታን የተቀበሉት በዚህ አይታሰሩም ኪዳን ባመኑት መካከል ነው የሚፀናው። እሷም እሱም በጌታ ሳይሆኑ ነዋ የተጋቡት። ግራ የገባችሁ ክርስትያን ሆነው የተጋቡትም እየፈቱ ስለሚጋቡ ነው የእነሱ ሐጢያት ነው።
@selamiyasu3475
@selamiyasu3475 Жыл бұрын
@@elamyosef243 እሱ ላመኑት የተፃፈ ነው ለዚህ ነው ለይቶ ያላመኑ ባል ወይም ሚስት ላላቸው እንዲህ በሚመስል ነገር አይገዙም ያለን። ሁለቱም አማኝ ከነበሩ ከላይ እንዳለው ኪዳኑ በሞት ነው የሚፈርሰው። ስለዚህ እህታችን ልታገባ ነፃ ናት!
@mesafintargaw6858
@mesafintargaw6858 Жыл бұрын
አይ ክርስትና በአጭር ቀሚስ: ጥፍር ማሳደግ እና የሰውነትን ገላ የሚያሳይ ልብስ መልበስ ይህ ሁሉ የሚቀርበው ሰማይና ምድርን ለፈጠረ አምላክ የሚቀርብ ስጦታ ነው ወይ?
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 8 ай бұрын
ጀግና ሤትነሺ እህቴ ❤❤❤
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 Жыл бұрын
Congratulations... የአብረሀም የሳራ ይሁን ጋብቻችሁ። 💞💞💞💎🌹🌿 🙏🙏🙏
@user-mf7ot9xi8r
@user-mf7ot9xi8r 4 ай бұрын
ጀግና ነሽ ፌቩ
@tgagegnagegn9661
@tgagegnagegn9661 9 ай бұрын
ዋው ተመስገን
@nigatus.6889
@nigatus.6889 Жыл бұрын
እዮሃም ሚዲያም ማቴያሪሊስትና ኮተት መስብስብና ማሳየት ጥሩ እንደሆነ እርኩስ ባህልም ለእዝቡ በማቅረብ ያልተገባ ባህልን ለወጣቶች እያሳየ ነው
@sebleengda7099
@sebleengda7099 Жыл бұрын
መፀሀፍሽን የት ነው ማግኝት የምችለው
@abay193
@abay193 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ : ለክፍለ ሀገር ልጅ ገንብ ብቻ ሳይሄን ትምህርቱ ራሱ ትልቅ ነገርነው: ምንምእንካ አሁን ስልጣኔ ቢስፍፍም እኔ ክፍለሃገር በምኖሮበት ግዜ ሞዴስ መጠቀምን አላውቅም ነበር ገንዘብ ቢኖኝም : እና ትልቅ እርዳታ እውቅት ስጭ ነው:
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 Жыл бұрын
Enem Andi ken hilme yifetal malet new???????????
@brtukan8684
@brtukan8684 8 ай бұрын
ወይ ስወድህ❤
@jesusmylord1597
@jesusmylord1597 Жыл бұрын
Febuye tileyalesh tebarekilign
@elizabethhaile9604
@elizabethhaile9604 Жыл бұрын
ይህቺ ሴት amazing ናት ።
@tujinawossene8657
@tujinawossene8657 Жыл бұрын
የነ እህት እንኳን ደስ አለሽ ❤❤❤❤
@Emu-zs4bm
@Emu-zs4bm Жыл бұрын
Congratulations wish you all the best my dear 🥂🍾🎊
@enanu-xv9dj
@enanu-xv9dj Жыл бұрын
እዴት እደማከብር ፣፣፣
@betykifle7512
@betykifle7512 Жыл бұрын
ፌብዬ እንካን ደሰ አለሽ አላችሁ 🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸🍀🌸💐💐💐💐💐💐💐
@dehabmustefa90
@dehabmustefa90 Жыл бұрын
Mashallah teru tamrebatalew bexam new enaferaw bexam yakebdal lej yazu
@freweynibulajehad9031
@freweynibulajehad9031 Жыл бұрын
Fevu geta yesus zemnesi yebarek Jegna wudd yabzalshi lebzewuchi astemary now tedareshi lijshen yebarkleshi
@freweynibulajehad9031
@freweynibulajehad9031 Жыл бұрын
❤❤❤❤
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 8 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 30 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 102 МЛН
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 8 МЛН