የኢትዮጵያ እናቶች ይፍረዱኝ! እጅግ ዘግ’ናኝ እና አ’ሰ’ቃ’ቂ እውነት! ‘ፍትህ’ ፍለጋ የተደረገ ከባድ ተጋድሎ! Eyoha Media |Ethiopia |

  Рет қаралды 1,466,545

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 8 300
@EyohaMedia
@EyohaMedia 2 ай бұрын
በለታሪካችንን ለማግኘት በ+251942707163 ይደውሉ!
@gdjgd9775
@gdjgd9775 2 ай бұрын
ደውለው የሆነ ነገር እዳያደርጓት ቀጥረው
@JannatAbbew
@JannatAbbew 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢❤
@AsiyaSharif-c8n
@AsiyaSharif-c8n 2 ай бұрын
😭😭😭😭
@NogsHsan
@NogsHsan 2 ай бұрын
ስልኳን አትስጡ😢😢😢
@segenetbantie3675
@segenetbantie3675 2 ай бұрын
Edme lik yetaser Edwa Addis aba tenur yekerbat eza mehad. Aye Ethiopia
@Dopeyube
@Dopeyube 2 ай бұрын
በአዲስ አበባ ለዚች ሴት ሰላማዊ ሰልፍ አንዉጣላት ሳይገላት በፊት ፍትህ እንተይቅ ሰላማዊ ሰልፍ የምትሉ 👍አርጉ
@Lebabachannel
@Lebabachannel 2 ай бұрын
ውጡላት ለሌላውምትምህርትይሆናልተይዞይገደል
@habtambitew953
@habtambitew953 2 ай бұрын
ግድ ነው መወጣት አለበት ለሌላውም ፍትህ ይሰፍናል
@tube-ry6ee
@tube-ry6ee 2 ай бұрын
be hasabu esemamalehu😢
@anahiyab7211
@anahiyab7211 2 ай бұрын
እሺ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 ай бұрын
ባህር ዳር እኮ ነው ድርጊቱ የትፈፀመ
@nasyatubetube5758
@nasyatubetube5758 2 ай бұрын
የደፈረ ይገደል የሚል✋✋በተለይ ህፃናትን የሚደፍሩ
@Bis-ow4hs
@Bis-ow4hs 2 ай бұрын
Ayi egzabhre yifradbacawu min higi ale bilshi naw
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ 2 ай бұрын
ሙስሊም ነሽ አይመለከትሽም ክርስትያን በመግደል አያምንም
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 ай бұрын
ይገደሉሉሉ
@ፈትያቲዩብ
@ፈትያቲዩብ 2 ай бұрын
አፈር ቢዪ ከብት ​@@ሰላም-ዐ1ሐ
@hananhana4944
@hananhana4944 2 ай бұрын
​@@ሰላም-ዐ1ሐ😂እውነትሽን ነው ሙስሊሞች አያገባንም ደፋሪውም ተዳፋሪዋም ክርስቲያኖች ናቸው።
@hayatjuhar7864
@hayatjuhar7864 2 ай бұрын
አርግዞ የወለደ ደክሞ ያሣደገ ሁሉ ለዚህች እናት ፍትህ ይጠይቅ።
@ኢምራንTouTube
@ኢምራንTouTube 2 ай бұрын
ፍትህ ለዚች እናት
@ninalove5477
@ninalove5477 2 ай бұрын
Aregzom yewerdebn enat nene 😢😢😢😢 yamal
@genettecere8937
@genettecere8937 2 ай бұрын
ፍትህ ወደማን ህግ የለ መንግስት የለ.
@eliaszeleke4634
@eliaszeleke4634 2 ай бұрын
This is exactly what we should do!!!!
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@Andebet-y4t
@Andebet-y4t 2 ай бұрын
የዚህ አዉሬ ሰዉ ተባባሪ የሆናቹህ አረመኔ ሰወች እግዚአብሔር ይፍረዳቹህ!!! አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ያጥናሽ
@mobilemarket-v7b
@mobilemarket-v7b 2 ай бұрын
ይሄንን ታሪክ በራሱ ጨርሶ መስማት ጥንካሬ ይፈልጋል ከምንም በላይ የገረመኝ የገዳዩ ጠበቃ ነዉ ፈጣሪ ያጽናሽ።ይገደል የምትሉ
@mekdesgeberdin1417
@mekdesgeberdin1417 2 ай бұрын
እውነት ነው
@SilsKar
@SilsKar 2 ай бұрын
ይገደል
@fevenbelay3362
@fevenbelay3362 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ እናቶች ኑ እንውጣ ኡኡኡኡኡኡ እንበል ዛሬ በገብርኤል ኑ እንውጣ እናልቅስ ወይኔ የራሴ ወይኔ ለኔ እንበል🙌🙌🙌😭😭😭😭
@AleshilegnGemechu
@AleshilegnGemechu 2 ай бұрын
እናቶች እህቶች ነግ ለኔ ነው እንዉጣ።
@Lula124tube
@Lula124tube 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@MazgC91N-us8zj
@MazgC91N-us8zj 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 ай бұрын
ያማል 😢😢😢
@GdHjkk
@GdHjkk 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@phonetasti1892
@phonetasti1892 2 ай бұрын
አቤት የናት መከራ ፅናቱን ይስጥሽ እህቴ ምን ብዬ እደማፅናናሽ ቃላት የለኝም እኳን የወለደ ያሎለደ ቁስልሽ ይገባኛል አምላክ ፍርዱን ይስጥሽ😢😢😢
@surafelabate4606
@surafelabate4606 2 ай бұрын
እናት ቆማ የልጆን ሰቆቃ ማውራት ያክል ከባድ ነገር የለም እህቴ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 2 ай бұрын
ፍትህ✋ፍትህ...ለዝች እናት😭በሞት ፍርድ ይቀጣ የምትሉ✋ እባካቹ እህት እና ወንድሞች የዚህን አዉሬ ሰዉ ፎቶ በተለያዩ ማህበረ ድረ ገፆ ላይ በመልቀቅ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ጋር እንዲደረስ የበኩላችንን እንወጣ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ትክክል አባባል ነው በሶሻል ሚድያ ከነቤተሰቡ ማውጣት ነው እባካችሁ!!!
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
@@ETHIOPIA7773 tikikil
@AgewKemant
@AgewKemant 2 ай бұрын
ምን ቤተስቡ ብቻ ፓሊሶቹም ፋኖዎች ናቸው👹🔨
@Eyubak
@Eyubak 2 ай бұрын
ኸረ ባክህ? የእምቧ ቀልድ አይጠገብም። ባህር ዳር አማራ ብቻ አይኖርም። ማነህ ስግጡ​@@AgewKemant
@HabtamuAwoke-q8x
@HabtamuAwoke-q8x 2 ай бұрын
ወንድሜ ወይም እህቴ አትፍረዱ ይፈረድባችኋን
@fatmatube8375
@fatmatube8375 2 ай бұрын
ይህ ሰውየ ይገደል የምትሉ እጂ ወደ ላይ
@RYAN-l2i
@RYAN-l2i 2 ай бұрын
አንገቱ ይቆርጥ
@Fatima-gr8jc
@Fatima-gr8jc 2 ай бұрын
ሲጀመር ምግስት እደዝህ ያሉትን እያበርታታ አይደለደ እኩዋን ሉገደሉ ፍትህ ለዝች እናት
@foziyahayati6372
@foziyahayati6372 2 ай бұрын
ከተገደለማ ተገላገለ መሞት የለበትም የምድር ሲኦል ነው ማየት ያለበት
@eyerusasefa7960
@eyerusasefa7960 2 ай бұрын
ይገደል
@7yahgg280
@7yahgg280 2 ай бұрын
ይገደል
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 2 ай бұрын
የኔ እናት ምን ቃል ነው ሚያፅናናሽ ፍትህ ለዚች ምስኪን ልጅ ይገደል መቀጣጫ ይሁን ለህዝቡ ይሄ የሰው አውሬ😢
@አስካለማሪያም
@አስካለማሪያም 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ የራሔል ለቅሷ የሰማ የኢትዮ እናቶች ለቅሷ ይስማ ያማል
@ytfhdzuzu
@ytfhdzuzu 2 ай бұрын
ኢላህ አደራህን የኔ ጌታ በልጀ በምወዳቸው ሠወች እዳፈትነኝ😢😢
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 2 ай бұрын
እህህህህህህህህህህህህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😂
@natanemu9304
@natanemu9304 2 ай бұрын
😮አሜን እኔንም ጌተዬ ልጆቻችንን ይጠብቅ የሁሉንም ልጆች ዉይይይ
@Metkeasfaw
@Metkeasfaw 2 ай бұрын
እኔሰ ልልጀ ፋራው እናቴ ጋ ነው ያለሸ እኔ ሰድት ላይ ነይ ፈጣሪ አድራህን😢
@NADC2024
@NADC2024 2 ай бұрын
Ameen Ameen, 😭😭😭😭😭😭😭 😢😢😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
አሜን እናቶች እለት እለት እንፀልይ እንስገድ አምላከችን አደራ እንበል አንዱን መልአክ አደራ ብለን ልጆቻችን እንዲዘክሩ እናድርግ ልባችን ይረፍ
@rahaldemis442
@rahaldemis442 2 ай бұрын
የኔ እናት ምን ቃል እንደ እሚያፅናናሽ አላውቅም እሱ ፈጣሪ ያበርታሽ😢😢
@Fyf-du5yf
@Fyf-du5yf 2 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭💔
@AaA-kb8zt
@AaA-kb8zt 2 ай бұрын
😢😢😢😢
@Sit-l2d
@Sit-l2d 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@SasddGaddd-bh2xk
@SasddGaddd-bh2xk 2 ай бұрын
😢😢😭😭
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ 2 ай бұрын
😢😢😢
@Asterdawit-mi2yz
@Asterdawit-mi2yz 2 ай бұрын
ይሄንን ታሪክ ስሰማ ሰው መሆኔ አስጠላኝ ሰውየው መገደል ነው ያለበት😔😔😔
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 2 ай бұрын
ማን የገለዋል
@hayatmuhammad64
@hayatmuhammad64 2 ай бұрын
Uuuuff ahunsi tasaqaqine wolahi mani new mitamanew yarabi lijochachinini tabikilebi 🤲😭😭 ena masemati erashu aqatage
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 ай бұрын
ይታዮታል እንዲህ ፖፕሊክ ላይ ማውጣት እያባዙ ሄዱ ደፋሪውን ማሳየት ህግ ያስፈልጋል DNA ቴስት አድርጎ መግደል ነው!!! ማውራት ማውራት ማውራት ብቻ!!!
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 2 ай бұрын
@@welansatesfaye5384 👍👍👍
@OplUppv
@OplUppv 2 ай бұрын
አይ እህቴ etyiopaውሰጥ ህግአለብለሸነው💔💔💔
@SalyaGesesse
@SalyaGesesse 2 ай бұрын
እህቴ ሁላችንም ከጎንሽ ነን እባካቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ትክክለኛ ፍርድ ይኑረን በጣም አውሬነት ነው ምንድነው ይሄ
@BdMs-ci3dp
@BdMs-ci3dp 2 ай бұрын
በእውነት በሰማይ ላይ ሆነህ የምትመለከት እውነተኛ አምላክ☝ እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ሆይ የራሄልን እንባ ያየህ የዚች መስኪን ሴት እንባዋን እየው ፍርድ ስጣት እኛም ስመተን ያለቀስን እንባችን ይፈርድበት😭😭😭😭
@Springspring2020
@Springspring2020 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይፍረድ
@TizezewTadese
@TizezewTadese 2 ай бұрын
አሜን
@onelove2401
@onelove2401 2 ай бұрын
Amen E/g Zarhun aybrkaw 😢
@miminigussie4971
@miminigussie4971 2 ай бұрын
አሜን!! ከሰዉ የተፈጠረ ለሰዉ ለዛዉም ለህፃን ይሄን ያህል ጭካኔ 😭😭😭😭
@AnnoyedBeetle-fu4hz
@AnnoyedBeetle-fu4hz 2 ай бұрын
Amen Amen Amen 😢😢😢
@MikiyasGebru-l2i
@MikiyasGebru-l2i 2 ай бұрын
በጣም ጠንካራ እናት ነሽ እግዚአብሔር ያፅናናሽ እንባሽን ያብሰው😢
@AregashAregash-vs4jm
@AregashAregash-vs4jm 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@classicphone5908
@classicphone5908 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ በጣም ያማል 💔💔😭😭😭☝
@ወባለምነኝተስፈኝው
@ወባለምነኝተስፈኝው 2 ай бұрын
ይሄንን ታሪክ ሰው መሆኔ አሰጠላኝ ሰውየው ሠገደል ነው ያለበት 😔😥😥😭
@_waifu-4548
@_waifu-4548 2 ай бұрын
ምን ያፅናናሽ ይሆን የኔ እናት የወላድ የህፃኖች አምላክ ይፍረድልሽ😢😢😢
@لينامحمد-ك4ف
@لينامحمد-ك4ف 2 ай бұрын
አለምዬ ልባችን ደማ😢😢😢ሕዝባችን ወደ አውሬ ተቀየረ ከኛ እሰሳ ይሻላል😢
@yenebecha7099
@yenebecha7099 2 ай бұрын
@@لينامحمد-ك4ف እንሰሳኮ እራሱን ለመከላከል ነው አብዛኛው የሚተናኮለው የኛ ይለያል
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
እሱ ከፈፀመው ግፍና የጭካኔ ጥግ በለይ እሱን ለመከላከል የቆሙት እግዚአብሔር ያያል ይፈርዳል ይቀጣልም!!!!😢😢😢😢
@jemo5716
@jemo5716 2 ай бұрын
አሜን የተገፋነ አለነ በሠዉ አገር ተመሣሣይ።እኔም እሡን ነዉ የምል
@HayatHayat-ud9go
@HayatHayat-ud9go 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ZaharaShumi-ty3li
@ZaharaShumi-ty3li 2 ай бұрын
እውነት ነሁ ሁሉም በራሡ ልጅላይ ደርሶ ይየው ሀሠት በነገሰባት ምድር እውነት ተደብቃ ፍትህ ፍትህ ትላለች ይሄንን በአደባባይ መስቀል ነበር
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
Betikikil
@rukiyadawood6999
@rukiyadawood6999 2 ай бұрын
ዝ😢😮ዝዝ😢😢😢😮ዥዥ🎉ዝ$ዝ😅😂😮ዝ😮😢😮😮😮😮😮😮😮😮😢😢😢😮😢😮😮😂😂😢😢😮😮😮😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😢😮😮😮😮😮😮😮😢😢😮😮😮ዜ​@@ZaharaShumi-ty3li
@FikremaryamAtalay
@FikremaryamAtalay 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ያማል፣አበቄ መምህሬ ነበረች የሰፈሬ ልጅ ናት ፣ከመምህርነት ወደ ጤናው ዘርፍ ቀየረች።እኔ አሁን የ ሜድስን ተማሪ ነኝ፣አበቅ በደረሰብሽ ነገር በጣም አዝኛለሁ፣እግዚአብሄር ያጽናሽ።😭😭😭😭😭
@belayneshaniley3023
@belayneshaniley3023 2 ай бұрын
ተባረክ ወድሜ ለሚዲያ ያበቃሀት
@Mahi-AG27
@Mahi-AG27 2 ай бұрын
እኔ አፈር ልብላልሽ የኔ ውሻ አንጀቴ ተንሰፈሰፈ ፈጣሪ የዱዳ አምላክ ሀቅሽን ያውጣልሽ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 ай бұрын
Jahanam yetezegajew lenezi aynet new yezelalem esat yitebikewal. Yemidir firid bezabam yesemayu yiferidal.
@jabirmukeen4055
@jabirmukeen4055 2 ай бұрын
የኔ እናት ምን ቃል ነው ሚያፅናናሽ ፍትህ ለዚች ምስኪን ልጅ ይገደል መቀጣጫ ይሁን ይሄ የሰው አውሬ 😢😢😢😢😢
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 ай бұрын
ይሔ በሀገር የመጣ ሀዘን ነው የእናትየዋ ብቻ አይደለም። በእውነት የጥንቱ የኢትዮጵያ ህዝብ ካለህ ለፍትሕ ሠልፍ እንውጣላት!!! ይሕ ካልሆነ ግን እንደ ሀገር በቁም ሞተናል።
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
ፍትህ መስጠት ያለበት ራሱ ህዝቡ ነዉ ዋጋዉን መስጠት ያለበት የምን ህግ ነዉ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 2 ай бұрын
@@Kidist-rn2xc በጣም እስማማለሁ
@SabinaSusu
@SabinaSusu 2 ай бұрын
ምስኪን እናት በልቧ ሰይፍ አለፈ ምን ቃል ያፅናናታል 😭😭 የመፅናናት አምላክ እራሱ ልብሸን ይደግፍ እንጂ :: ለኛ እንኳን ከብዶናል ያማል 😭😭😭
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 2 ай бұрын
እኛ እናዋጣለን የግል ጠበቃ ያዢ እሳት የላሰ ጎበዝ የፈለገ ይከፈል አይዞሽ አለን ከጎንሽ
@zenabAlmare
@zenabAlmare 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@meaza5566
@meaza5566 2 ай бұрын
me too lets do it please
@emebetworkinehmegersa1188
@emebetworkinehmegersa1188 2 ай бұрын
እኔም የ3 ልጆች እናት ነኝ። እናግዛትና ፍትህን ታግኝ
@ema2060
@ema2060 2 ай бұрын
የምን ጠበቃ በጥይት ግንባሩን ተብሎ መገደል አለበት
@liethiopawit3584
@liethiopawit3584 2 ай бұрын
እውነት ነው እዮሀ ሚዲያ ያስተባብር በጣም ያሳዝናል 😢😢😢
@RahelTsegaye-sl3jv
@RahelTsegaye-sl3jv 2 ай бұрын
እዚ ወንጀል ውስጥ የተሳተፋችሁ ቤተሰብ,ፖሊስ,የህክምና ባለሞያ በሙሉ ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣቹ 😭😭😭😭😭😭😭
@yeneMB
@yeneMB 2 ай бұрын
Amen
@UdhHdh-j1u
@UdhHdh-j1u 2 ай бұрын
አሚን አሚን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@Eeeeeeeee-c8t
@Eeeeeeeee-c8t 2 ай бұрын
አሚን
@AbireneHira
@AbireneHira 2 ай бұрын
አሚንን
@zenasheteshome2976
@zenasheteshome2976 2 ай бұрын
አሜን
@Feti-m7w
@Feti-m7w 2 ай бұрын
ምን አይነት ጠንካራ እናት ነሽ ግን በአላህ ይህን ሁሉ መቻልሽ
@emuyegedefawu8070
@emuyegedefawu8070 2 ай бұрын
ይህ ከቃል በላይ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ የኔ እናት እፍፍፍፍፍፍፍ የባህዳር ህዝብ የዚችን ህፃን ደም ካልመለሳቹህ እውነት ሙታቹሀል😭😭😭
@merhaba9036
@merhaba9036 2 ай бұрын
በልጅ አትፈተኑ አሜን በሉ😢😢😢
@AliaMohammad-t1q
@AliaMohammad-t1q 2 ай бұрын
አሜን
@makedstilahun5578
@makedstilahun5578 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 2 ай бұрын
አሜንንንግን መካንም ስደተኛምነይ ምኑይገበይብለሽ እናቶች ጥናቱንይስጣችሁ ያስፈራል ገና ርዕሱ እህህህህህህ
@ዘ-ታቦር
@ዘ-ታቦር 2 ай бұрын
ልጅ የለኝም ግን ለወደፊ እንደሚኖረኝ ተስፋ ስላለኝ አሜን ብያለው።
@Alem-p3b
@Alem-p3b 2 ай бұрын
አሜን
@LamlamWejra
@LamlamWejra 2 ай бұрын
ጀግና እናት ሀዘንሽ ሀዘናችን ነው እደሌላው ተሸፋፍኖ ስላልቀር እች እቡጥ ብላቴና ፍትህ ስላገኘች ከምንም በላይ ደስ ብሎናል ጌታ መፅናናቱን ይስጥሽ
@SddSaa-ig1nk
@SddSaa-ig1nk 2 ай бұрын
ከጎኑ ለቆሙት ዶክተሮቺም ፖሊሶቺም ህግ ካለ ለህግ ይቅረቡልን የምትሉ like ባደባባይ ይሰቀሉልን የኔናት ፈጣሪ ያፅናሽ
@NaniIscute
@NaniIscute 2 ай бұрын
በትክክል ህግ ካለ በተግባር ያሳየን 😢😢😢😢😢😢
@samuelgebregiorgis1021
@samuelgebregiorgis1021 2 ай бұрын
100%✅
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 ай бұрын
እኔ የምለው ግን ለሁሉም ነገር ላይክ ላይክ ይሄ ላይክ ግን ብር ይከፍላችሗል ወይንስ እንደባህ አድርጋችሁት አረፋችሁት እረ ይደብራል።ምንድን ነው ለሁሉም ነገር ላይክ ላይክ የምትሉን ።እንዴ አሁንስ ያስጠላል ኤጭ
@ThtenaLyew
@ThtenaLyew 2 ай бұрын
👍👍
@መዉደድንጉሴ
@መዉደድንጉሴ 2 ай бұрын
የኔ እናት ምን አይነት ቃል ያፅናናሽ ይሆን😢😢😢😢😢ኡፍፍፍፍ እግዚኦ ፈጣሬ ፍረድ😢😢😢😢😢
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 2 ай бұрын
ያለቀ ዘመን!!!የኔ እናት የድንግል ማርያም ልጅ ፅናቱን ይሰጥሸ😭😭😭😭😭😭
@seblewongelzeleke-f8l
@seblewongelzeleke-f8l 2 ай бұрын
ህግ ቢኖር ይሄን ያህል አይደነፋም ነበር ከመድፈሩ መግደሉ ከመግደሉ ይሄን ያህል ትኢቢት ማሳየቱ ዘሩ አይባረክ ።
@BizuyeTefera
@BizuyeTefera 2 ай бұрын
አሜን ዘሩ አይባረክ ያገኘዋል ከፈጣሪ
@yenebecha7099
@yenebecha7099 2 ай бұрын
@@seblewongelzeleke-f8l እርግማኑ ጥሩ አይደለም ዘሩ ምንም በማያውቀው መረገም የለበትም እይን ያጠፋ አይኑ ይጥፋ እያልን ሁሉን ዐይነሥውር እናደርጋለንና ለግፈኞች ፈጣሪ የጃቸውን አይከልክላቸው
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 2 ай бұрын
ኣሜንንንንንንንን ይገርም እግዚኣብሄር ይፍረድ እመ ኣምላክ ትፍረድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sawsanaraya
@sawsanaraya 2 ай бұрын
ዘሩ ምን አረገ ያባት እዳ ለልጅ እማ አይሁን የራሱን በራሱ ሀጥያት ይገደል በሉ እሱ መሬትላይም ሞቷል ህጻንዋን የደፈረ እለት አኪራላይም ሞቷል የጀሀነም ሰው ነውና
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 2 ай бұрын
@@yenebecha7099ጅል
@misirasef9699
@misirasef9699 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ እንባሽን ያብስልሽ አፅነኙን መንፈስ ይላክል ምን ቃል ያፅናናሽናል😢😢😢😢😢😢
@HelenHagos-st7tm
@HelenHagos-st7tm 2 ай бұрын
አይዞሽ እህታችን ፈጣሪ ብርታቱ እና ፅናቱን ይስጥሽ ደግሞም ጠንካራ ነሽ .ፍትህ ለህፃን ሄቨን ሁሌም የኢትዮጵያ ህዝብ ካንቺ ጋር ነው😢😢
@tayeabebe9971
@tayeabebe9971 2 ай бұрын
እጅግ ሰቅጣጭ የሆነ የልጅሽን ታሪክ በጣሙን አዝኛለሁ:: የጅቷ አባት ካለ: ወይም ወንድሞች ካሉሽ የልጅሽን ደም መበቀል አለባቸው:: ይህ ጨካኝ እረመኔ የእጁን ማግኘት አለበት:: ይህን ማግኘት ካልተቻለ ወደ ልፍስፍሱ ፍርድ ቤት ይወሰድ:: እስር ቤትም ቢሆን ውጋውን የሚከፍለው ወንድ አይጠፋም:: እግዚአብሄር የፍረድበት በርቺ እግዚአብሄር ያፅናሽ
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
እንደዚህ ስትፅፍ መስመርህን ለአንድ ወር ይዘጉታል ። እንዴት አይዘጉባችሁም ።?
@Tinchi9
@Tinchi9 2 ай бұрын
I can’t stop crying 😢😢😢😢😢 የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የሚያፅናና መላእክትን ይላክልሽ ምን ሊያናናት ይችላል 😢😢😢😢 እናንተ ፍርድ የምታጎድሉ የህግ አካላት: የዚች ህፃን አምላክ ይፍረድባችሁ 😢😢😢😢😢 አረመኔዎች የኔ ልጅ ብትሆንስ ብላችሁል አስባችኣል
@GirmaSerani
@GirmaSerani 2 ай бұрын
በዚ ዘመን ልጅ እንዳለው እናት እህቴ አንቺ ን የሚያዕናና ቃል አጣሁልሽ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አፅናኝ መላእክ ይላክልሽ በርቺ እህቴ
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 2 ай бұрын
በጣም አሳኝና አሳፋሪ ነገር ነው አንቺ እህቴ እግዚአብሄር ያጽናሽ
@SaraSara-xu8xz
@SaraSara-xu8xz 2 ай бұрын
እህቴ ምን ቃል ይሆን የሚያፅናናሽ ለመስማት የሚከብድ 😭😭😭😭😭አላህ ብርታቱንና ሰብሩን ይስጥሽ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
አቤቱ ምን እንላለን ከማን ጋር እንኑር ማንን እንመን 😢😢😢እግዚአብሔር ያፅናናሽ የኔ እናት ምን ጉድ ነው 😢😢😢 ጌታን ማንም በልጁ አይቀጣ እፍፍፍፍ😢😢
@Buzu-hn4pu
@Buzu-hn4pu 2 ай бұрын
የህፃኑዋ አምላክ ይፍረድበት እግዚሀብሄር እንባሽን ያብሰዉ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 ай бұрын
አይ ሀገሬ ያማል ፍትህ የለለበት አገር ሁሉም እደፈለገ ያረጋል የኔናት ነብስ ይማር አችም ፈጣሪ ያፂናሽ የኔውዲ ይገደል ይገደል ይገደል
@mimiamare6646
@mimiamare6646 2 ай бұрын
ኣለምሰገድ ዛሬስ.....የኣንተንም ፕሮግራም, ስልኬንም, ሰው መሆኔንም ጠላሁት እግዚአብሔር በእቅፉ ያኑርሽ የኔ መላክ!🙏🏿
@mmh4991
@mmh4991 2 ай бұрын
Ewnet new.
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ
@ወሔሜናያጀገረዘበርሸረቱ 2 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ አላህ ሶብሩን ይስጥሽ ምን ቃል ያፅናናሽ ይሁን የገደ የሚገደል ቢሆን ኖሮ የአድም ሰው ነብስ ያላግባብ አይገደሉም ነበር 😢😢😢😢😢😢😢
@lozamel8061
@lozamel8061 2 ай бұрын
አንጀቴ ተቃጠለ። ዛሬ በዘር ,በሀይማኖትም አንድ ነን ለፌቨን እንጩት በማርያም😭😭😭😭
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 2 ай бұрын
ወላሂ ለዚች ልጅ ግደይና ትገደያለሽ ብሉኝም ወደ ኃላ አልልም ነበር እፍፍፍ የኔ እናት ፀናቱን ይስጥሽ 😢😢😢😢
@TizetaTizeta-j3e
@TizetaTizeta-j3e 2 ай бұрын
ዛሬ ያለኝን ጥንካ አሰባስቤ አየሁ በጣም ያስጨንቃል ፈጣሪ ይፈርዳል የእውነት አምላክ ሰው የማይችለውን ፍርድ ይፈርዳል😭😭😭😭
@Yyghg-gd2sl
@Yyghg-gd2sl 2 ай бұрын
ምን ያፅናናሽ ቃል አጣሁ ምን ብዬ ልፃፍ ይሄን መግደል አደለም በደፈረበት ቆርጦ ይቁም በሽተኛ መሆን አለበት ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢
@MuluneshAyichew
@MuluneshAyichew 2 ай бұрын
ብልቱ ይቆረጥ ምንም ጥያቄ የለዉም ጨካኝ ሠይጣን።እህታችን አይዞሽ እመብርሃል ታፅናናች
@LilyBekele-u7f
@LilyBekele-u7f 2 ай бұрын
እኔ በደፋሪዎች አልፈርድም በህግ አካላት ነው የምፈርደው !ፍርዱ የአደባባይ ሞት ቢሆን ይሄ ይቀንስ ነበር በጣም ያሳዝናል
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 2 ай бұрын
ፍርድ ማለት እሱን ብቻ ሳይሆን ዘር ማንዘሩን ማጥፋት ነው 👹🔨
@Tta8yimm1ooo
@Tta8yimm1ooo 2 ай бұрын
እኔ የመንግስት ፍርድ አልጠብቅም እገለዋለሁ።
@Istarliinxaajijaadle
@Istarliinxaajijaadle 2 ай бұрын
@@Tta8yimm1ooo yes enem walhi egelewalw
@EdenEden-h9n
@EdenEden-h9n 2 ай бұрын
የኔ እህት እንዳንችና እንደዛች እንቁ ልጅሽ ያሳዘነኝ የለም እግዛብሄር ያጵናናሽ በርች እኔ እንዃንም አልወለድኩ ለልጅሽ ኑሪላት ጌታ በደሙ ይሸፋንሽ
@emutube345
@emutube345 2 ай бұрын
ይዘገንናል ሀገራችን ወደየት እየሄደች ነዉ 😢😢😢የደፈረዉ ይገደል የሚል በተለይ ህፃን ልጅ በላይክ አሳዩኝ ፍትህ ለህፃኗ 😢😢😢😢😢😢
@frehiwotgetachew9203
@frehiwotgetachew9203 2 ай бұрын
እግዚያብሔር መጽናናቱን ይስጥሽ የኔ ቆንጆ!!! አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ፍረድ ካንተ ነውና የዚችን እናት እንባ አብስላት😭
@bezawitnegussie3396
@bezawitnegussie3396 2 ай бұрын
አዝናለሁ መቼስ 😢 ጌታችንን እንጂ ሌላ ምንም የሚያፅናናሽ ቃል የለም እህቴ...
@natiayele-w8j
@natiayele-w8j 2 ай бұрын
ይገደል መሞት አለበት የምትሉ
@gowithyidu748
@gowithyidu748 2 ай бұрын
ሞትማ እረፍት ነው ለሱ 😭😭 በቁሙ እየተሠቃየ ነው መኖር ያለበት
@natiayele-w8j
@natiayele-w8j Ай бұрын
Akalu Yekorarx
@beersheba4316
@beersheba4316 2 ай бұрын
ደፈሪውን የተባበሩት ሀኪሞች ፖሊሶች እርግጠኛ ነኝ ይሄንን ቃለ መጠይቅ ትሰሙታላቹ እመኑኝ ይሄንን ወንጀል እያወቃቹ የአንድፍሬዋን ልጅ ሀቅዋን እያወቃቹ የደበቃቹ እመኑኝ እግዚያብሔር ይፈርዳል የዘራቹትን ይሄንኑ ታጭዳላቹ በልጃቹ ባይሆን በልጅ ልጆቻችሁ ይሄው ግፍ ይደርስባችዋል እመኑኝ እግዚያብሄር ይፈርዳል አይቶልም የሆነውን ሁላ።
@YohannesGirma-y6c
@YohannesGirma-y6c 2 ай бұрын
Ere beljachew ydres Dikala yedikala ljoch nachew
@tadeleachamyeleh6672
@tadeleachamyeleh6672 2 ай бұрын
አሞኛል ደብቶኛል እህታለሜ በምንቃል ምንብዬ ላፅናናሽ እንዴትስ አልቅሼ ይውጣልኝ ታመምኩብሽ እህትአለም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እሱ እምባሽን ያብሰው
@miliwoldekidan
@miliwoldekidan 2 ай бұрын
እህህህ😢😢😢😢😢
@mimitadesse9782
@mimitadesse9782 2 ай бұрын
እመብርሀን ታፅናናሽ ምን ቃል አለ ለዚህ ዘግናኝ ድርጊት አቤቱ የሆነውን ሁሉ አስብ ጌታ ሆይ
@cequa4067
@cequa4067 Ай бұрын
💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እዮሃ ሚድያ አለምሰገድ እግዚአብሔር ከፍ ያርጋችሁ ጤና ይስጥልኝ ሰላም እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@AdissAdissalemu
@AdissAdissalemu 2 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ እንኳን አሰፈረድሽበት የሰይጣን ቁራጭ
@meronb2665
@meronb2665 2 ай бұрын
ይህን ሰው የረዳችሁ ሁሉ እግዚያብሄር የእጃችሁን ይሰጣችኋል።ከበዳዩ የአጋዦቹ
@ajebushhabtewold6071
@ajebushhabtewold6071 2 ай бұрын
ይሄን የሚያክል ከባድ ጉዳይ የምታቃልሉ የህግ አካላት፣የጤና ባለሙያዎች፣ የወንጀለኛ ወዳጅ ዘመዶች እንዲህ አይነት ነገገር በቤታችሁ ይደጋገም ልባችሁ እየደማ እያለቀሳችሁ ወደመቃብር ውረዱ በአንዱ ፈንታ አምስት ክፈሉ። አሜን! እንደዚህ አይነት ነገርን ቀለል አድርጋ የምታይ ሀገር ውስጥ በመፈጠሬ በጣም አዝናለሁ😢😢😢 ሰው ሀገር እኮ ለአቅመሽሔዋን የደረሰችን ሴት በአግባቡ አላናገረም ተብሎ የሚፈረድበት ፍርድ ነው ጨቅላ ህፃን ደፍሮ ለገደለው የተሰጠው😢 ምን እንላለን በሁሉም ላይ ፍትህ ከሰማይ ይውጣ!😭😭😭
@hareghaile1889
@hareghaile1889 2 ай бұрын
እግዛቤር የስራውን ይስጠው እግዛቤር ያፅናሽ የኔ እህት
@ruthkas9268
@ruthkas9268 2 ай бұрын
what! እግዚኦ መሀረን ክርስቶስ ይገደል ይሄ እንሰሳ 😭😭😭 ለመስማት እንኳን አልቻልኩም የኔ እናት እንዴት ቻልሽው😭😭😭😭 አይ ሀገር ህግ ከሌለ ምን ሀገር አለ።
@HiwotGetu-nm6ms
@HiwotGetu-nm6ms 2 ай бұрын
ኧረ ምን ጉድ ነው? ጌታ ሆይ ለዚህች ህፃን ፍረድላት💔 😭እኛንም ከእንደዚህ አይነት ፈተና ጠብቀን ለዚህች ምስኪን በሀዘን ለተጎዳች ሴትም መፅናናትን ስጣት😭😭
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 2 ай бұрын
Amennnnnn
@HermonMaru
@HermonMaru 2 ай бұрын
ከምድር ፍርድ የሰማዩ ይበልጣል አይዞሽ እነሱ የሞት ፍርድ ባይፈርዱበት እራሱ እግዜብሔር ይቀጣዋል
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 2 ай бұрын
ይህን ሰውየው መምት አለበት ይፈረድበት አምላክ ይፍረድበት የህፃንዋንህይወት አደቀጨ የሞት ፍርድ ይገባዋል
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 2 ай бұрын
እግዚያብሔር ያፅናሽ አንቺን ምንም ቃላት የሚያፀና የለም መንፈስ ቅዱስ ያበርታሽ በርቺ እኔን በአንቺ ቦታ አድርጌ አየሁት የምድር ቅጣት ሳይሆን የሰማዩን ቅጣት ይስጠው እሱንም አንጀቱን እርር ያድርገው አንቺ በርቺ
@tigisttesfaye5442
@tigisttesfaye5442 2 ай бұрын
ማርያምን በእባ የጨረስኩት ቪዲዮ 😭😭😭 በፈጠራችሁ የስነ ልቦና ባለሙያወች ለዝች እናት አስፈላጊውን ድጋፍ አድርጉላት አጀቴን በላችው😢😢
@FekihashowFeki
@FekihashowFeki 2 ай бұрын
በጣምም ወላሂ ከባድ ነው
@FekihashowFeki
@FekihashowFeki 2 ай бұрын
በጣምም ወላሂ ከባድ ነው
@Tigist21
@Tigist21 2 ай бұрын
በጣም😭😭😭😭
@RimaRima-j9e
@RimaRima-j9e 2 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል😥😥😟😟😟
@meklityathehayelij1233
@meklityathehayelij1233 2 ай бұрын
በጣም ታሳዝነለች በቁምዋ ሞታለችኮ የግድ ነች ያማል ፈጣር ፅነቱን ይሰጣት በምህርቱ ይዳብሳት ያፅነት ተኀድታለች እንኩዋን እሰዋነ እኔ ውሰጤ ቆሰለ እሰከ መቸ እንደዚህ ሁነን እግዛብሄር ይፍርድ ይሄ ሰውዩ መወገድ ጂ መኖር የለበትም ሰንት ፌበን ተደፍርዋል 😢😢😢 አየ ይች ኢትዩዸያ ምነይነት በላ ነው የመጣባት ደም በዛባት 😢
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢እፉፉፉፉፉፉ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ፍርዱን ስጥ እግዚአብሔር ያጽናሽ የኔ እህት
@mookicha
@mookicha Ай бұрын
I wish there were subtitles so I can understand what they're saying. I've worked with some of the nicest Somalian and Ethiopian people in the states. They are very gentle in nature and always speak within the heart and show a lot of consideration, least that is what I've experienced. All that said, I pray that Heaven gets the justice she deserves. 🙏❤‍🩹
@mulugetadestaw3373
@mulugetadestaw3373 2 ай бұрын
የኔ እናት በልጅ የመጣ ሀዘንን የምታውቀው እመብርሃን ታጽናናሽ
@azebgeberegziabher500
@azebgeberegziabher500 2 ай бұрын
🙏
@beyenechmuluneh9934
@beyenechmuluneh9934 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ...ለዝች እናት!!! የኔ እናት ፅናቱን ይስጥሽ ሌላ ምን እላለው
@ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል
@ሀስቢአላህወኒኢመልወኪል 2 ай бұрын
ኢነሊላሂ ወኢነኢለይሂ ራጁዑን ያረቢ አላህ ፍትህ ይስጥሽ ምን አይነት ጭካኔ ነው የሰው ልጅ በዚ ልክ ለዛውም ህፃን ልጅ
@meryemsiraj5077
@meryemsiraj5077 2 ай бұрын
አይዞሽ የእኔ እናት አላህ ከተበዳይ ጎን ነው ቢዘገይም ፍርዱ ላንች ነው ያንች እንባ የሁሉም እናቶች እንባ ነው አብረን ነው ያነባነው
@yourdiyourdi5754
@yourdiyourdi5754 2 ай бұрын
ይሄን ጉዳይ ሁሌም እንጠይቃለን እዩሀ ሚዲያ ተባብራችሁ ፍትህ እንደምታሰጧት ተስፋ አለን
@Enku_Drama
@Enku_Drama 2 ай бұрын
ዛሬስ ህይወቴንም መፈጠሬንም ጠላሁ ምንም ለመፃፍ ቃላት አጠረኝ ግን አደባባይ ላይ መሰቀል አለበት እባካቹ የህግ አካላት በህፃናት ህይወት የሚቀልዱ መኖር የለባቸውም አደባባይ ላይ ይሰቀል
@BirtukanAddis
@BirtukanAddis 2 ай бұрын
Yesekel
@yalemtsehaybirhanie
@yalemtsehaybirhanie 2 ай бұрын
😢
@Selamawit79
@Selamawit79 2 ай бұрын
Yes he have too I’m agree
@MedinaBirhanu-qj4lu
@MedinaBirhanu-qj4lu 2 ай бұрын
Awo mesekel rasu yansewal
@yeshi2239
@yeshi2239 2 ай бұрын
ምን ቃላት ያፅናናሻል እናቴ ምን ብዬ ላፅናናሺ የእናት አንጀት እንዴት ይችለዋል እሔን ግፍ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
በጣም😢😢😢😢😢😢
@sulohorsingaround4220
@sulohorsingaround4220 Ай бұрын
I wish I could help somehow. Horrible man and horrible crime. I pray for justice for Heaven and heavens mother.
@BekiGmariyam
@BekiGmariyam 2 ай бұрын
ያሣዝናል አሁን እኔ የተሠማኝ እዚህ ያለቀ ዘመን ላይ ልጅ መውለድ እራሰ ወዳድ መሆን እየመሠለኝ ለማን አቤት እንበል ያቃጥላል በጣም የሠማይ አምላክ ይፍረድብክ
@ከራያመደር
@ከራያመደር 2 ай бұрын
እግዚኦ ምን ቃል ያፅናናሸ ይሆን ድንግል ማርያም ታፅናሸ የህፃኗ አማሟት አያሳዝንም ሰው አይደላቹሁም ለሱ ጠበቃ ቁማቹሁ ሃዘተኛዋ እናቷን ያከራተታቹሁ ሰወች አምላክ ይፍረድባቹሁ ሰው መሆኔን ጠላሁ😭😭😭😭😭😭
@ትእግስት-ዸ4ሰ
@ትእግስት-ዸ4ሰ 2 ай бұрын
ለዚህ ሰው ምንም ፍርድ ቢፈረድበት የዚችን ህጻን ስቃይም ሆነ ህይወት አይመልሰውም ያማል 😢😢😢 አይዞሽ እናትዬ እግዚአብሔር ጽናቱን ይስጥሽ ኡፍፍፍፍ
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 2 ай бұрын
እረ ቢገደልም አያዋጣም
@milahagos2807
@milahagos2807 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ምንድነው የምንጠብቀው?እንዴት ይኼን እየሰማን ውልና እናድራለን?
@DagmewWelataw
@DagmewWelataw 2 ай бұрын
ለዚች ሴት የሁለት አመት የቤት ኪራይ ከነቀለብዋ እችላለሁ ለምትከራከርበት ወጭ በእኒ ግን ቤትም ከፈለገች ቤት አለኝ ለ3አመት አላስከላትም ግን ቦታው የት እንዳለ አልጠቁምም ቦታው በሲኪሪቲ ካሜራ የሚጠበቅ ነው ፍትህ ለህፅንዋ
@genethail8906
@genethail8906 2 ай бұрын
God bless ur heart
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@salamaragu2889
@salamaragu2889 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን😢😢
@aishamohammed4459
@aishamohammed4459 2 ай бұрын
god bless you, bro 🙏
@TigyTigy-f8s
@TigyTigy-f8s 2 ай бұрын
እግዝያብሄር ይስጥልን
@אנייודעתשאתה
@אנייודעתשאתה 2 ай бұрын
የ7/አመት ህጻን ደፍሮ የገደለ የሞት ፍርድ መወሰን ነበረበት ግን አሁን የሟች እናት እራስሽን ጠብቂ ቢያንስ እንኳን ተፈረደበት
@imagoat5710
@imagoat5710 2 ай бұрын
ገና ምን አይተህ ታሪኩን ስትጨርስ እራስህን ትሰቅላለህ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 ай бұрын
😢😢eko cerase fanone liqelqele keza zer mazerane ygelale weyna batsbocane ena ygbuti ehtocase😢 min yewaxacewe asbesewale edati sewe yrasu zer lay yckinale ahune amara kilelele cger selale erasane mxbeqe albati😢 ylbalziya yxfatale😢 fexari yrdati😢
@housemaid5021
@housemaid5021 2 ай бұрын
አላሕ ይፍረዲበት
@SamsungSamsung-w6v
@SamsungSamsung-w6v 2 ай бұрын
25amet fired nw enide😢😢😢😢😅
@SusuSisay
@SusuSisay 2 ай бұрын
​@@imagoat5710 እኔ እሱዋን ብሆን ታርቄ ካሳ ተቀብዬ አገር ቀይሬ በራሱ በተቀበልኩት ካሳ ሽፍታ ገዝቼ አስደፋው ነበር የምን ፍትህ ፍትህ ሴት ማስፈራራት ጀግንነት አይደለም ወገን ቢኖራት ይሄኔ ተጫርሳቹ ነበር እናቃለን እኮ ብትሰማኝ ሰይጣን የሆነ ምክር እመክራት ነበር
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 ай бұрын
ቃል የለኝም ከዛች ምድር ስንት ቅዱሳን እንዳልውጡ ሃገሬን እንደዚህ የሚያርክሱ የደም የግፍ እጆች ይብዙ😢
@Belaykebrt-m1y
@Belaykebrt-m1y 2 ай бұрын
ኣገሩ የት ነው ግን😢
@sarabrara1262
@sarabrara1262 2 ай бұрын
ባህርዳር​@@Belaykebrt-m1y
@WdadaWdada-yh4qo
@WdadaWdada-yh4qo 2 ай бұрын
እግዛቢሔሬዪጽናሺ
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 2 ай бұрын
አቤቱ ፍትኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅኅ ወዴት አለሽ ይሆን .......... ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔና እህቴ አፈር ልብላልሽ ይሄም ቀን ያልፍ ይሆናል.
@makimaki4202
@makimaki4202 2 ай бұрын
ከጎንሽ ነን አይዞሽ የኔ እህት በሁሉም ነገር አለንልሽ😢ይብላኝ ከሰዉነት ለጎደላችሁ በተለይ የዚህ አዉሬ ተባባሪዎች ዘራችሁ ይምከን!!
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 2 ай бұрын
እንደው ምን ቃል ያጽናናሽ ይሆን እህቴ ሁሉንም ሀሳቤን በcomment ተገልጿል እግዚአብሔር አምላክ አጽናኝ መለዓክ ይላክልሽ
@aviya5907
@aviya5907 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ህፃናቶችን ሴት ልጆችን ከአውሬ ወንዶችን ጠብቅ 😢😢😢😢
@TsionGetachew-y5e
@TsionGetachew-y5e 2 ай бұрын
Amen
@Meskerem-oz5oh
@Meskerem-oz5oh 2 ай бұрын
Amen Amen Amen !!!!
@Amina-ik2ik
@Amina-ik2ik 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ እህቴ እግዚአብሔር ይፈርዳል
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 2 ай бұрын
ይህ ሰዉዬ ካልተገደለ መንግስት የለም የምትሉ ሰዎች እነደኔ 😢😢😢
@neimamohammed8158
@neimamohammed8158 2 ай бұрын
ያለበት ቦታ መንግስት የለም
@yohannes9958
@yohannes9958 2 ай бұрын
@@neimamohammed8158ያለበት ቦታ ሳይሆን ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት የለም
@naaaemaalln1191
@naaaemaalln1191 2 ай бұрын
ድሮስ ምን መንግስት አለ
@YssyhWuiwwu
@YssyhWuiwwu 2 ай бұрын
ሲጀመር መግስት አለደ??
@yalemworkbazezew289
@yalemworkbazezew289 2 ай бұрын
Awen mengeset ale
@mesiredu6173
@mesiredu6173 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃናት እና ለሴቶች በየትኛው ቃል ማፅናናት ይቻላል ፈጣሪይ ሆይ ፅናቱን ይስጥሽ እናቴ
@ConfusedArcticBirds-uf1gv
@ConfusedArcticBirds-uf1gv 2 ай бұрын
ወደፊት ግን ደፋሪዎችን እየተጠቆምኩ ሳልፈልግ በግድ ገዳይ እሆናለው አደርገዋለው ለሌሎች ትምርት ይሆናል እድሜያቹ ይጠር
@hannamulugeta2105
@hannamulugeta2105 2 ай бұрын
በቀል የእግዚአብሔር ነው እኛ የምንበቀለው ትንሽ ነው እግዚአብሔር ግን ሲበቀል universe ይንቀጠቀጣሉ!!!
@meronbewketu403
@meronbewketu403 2 ай бұрын
ይቅናህ/ሽ እኔም አለሁበት
@lensategene
@lensategene 2 ай бұрын
A​@@hannamulugeta2105
@mamusheshururu2944
@mamusheshururu2944 2 ай бұрын
Hagere simeles kuwami sera arge yemiyizew set defar hisanat defarin eyaneku kitun besanja eyezelezelu megdel nw . ..
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 4,4 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН