'በ ደቂቃዎች ልዩነት እንዳልነበርክ ልትሆን ትችላለህ' - ቢታንያ አላዛር

  Рет қаралды 287,513

nebilnur

nebilnur

Күн бұрын

Пікірлер: 647
@nebilnur1
@nebilnur1 3 жыл бұрын
የ ቢታንያ KZbin Link 🙌 kzbin.info/door/zX1fazpUyeoLCYDRDBnWyQ
@etanutube
@etanutube 3 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን በደንብ ነው የምናበረታታት👍
@nathnaelephrem5120
@nathnaelephrem5120 3 жыл бұрын
Nebilo adnakish negn benatk selkekn lakilegn lehone sira felgegk NW u tube yemejemer Hasab alegn thanks
@abdulmalikmushag4028
@abdulmalikmushag4028 3 жыл бұрын
Nebilo Always best I like,your videos man Keep it up
@yafetmekonnen4712
@yafetmekonnen4712 3 жыл бұрын
Hi
@tgfille8165
@tgfille8165 3 жыл бұрын
BPD play its role 😅
@አዲስዜና-ቐ2ፈ
@አዲስዜና-ቐ2ፈ 3 жыл бұрын
ሹፌሩ ሁሌ ይምጣ የምትሉ🖐🖐 like አርጉ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
እኔ
@radetkasa1731
@radetkasa1731 3 жыл бұрын
ቢታኒያ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ሴቶች ጠንካራነትን ከ ቢቲኒያ ተማሩ❤
@zikra-q9v
@zikra-q9v 3 жыл бұрын
እንደማመር
@moslumohamad1400
@moslumohamad1400 3 жыл бұрын
Hhhhhhhhhh what appen bro
@FuyeFamie
@FuyeFamie 3 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት የምትሆን ልጅ ናት! ቢታንያ 👏👏
@samhabesha-fu8fg
@samhabesha-fu8fg 3 жыл бұрын
❤️
@tizukonjo8931
@tizukonjo8931 3 жыл бұрын
Driver boy was so amazing we need see him every time neblo good job
@ብሌን-ደ8ከ
@ብሌን-ደ8ከ 3 жыл бұрын
ሽፌሩ ተመችቶኛል ነብሎ ሁሌም ይቅረብልን ጨዋታው የሌለ ነው👌
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየየየ
@betelihemwolde8633
@betelihemwolde8633 3 жыл бұрын
ቢታንያ በጣም ነዉ የማመሰግነው እኔም ተመሳሳይ ነገር ገጥሞኝ ነበር ያጣሁት ነገር ለካ ከኔ አይበልጥም ካለሁበት ሁኔታ እኔ እንደምበልጥ አሳይተሽኛል በጣም አመሰግናለሁ
@amenshow2384
@amenshow2384 3 жыл бұрын
ቢታኒያ የኔ ጣፋጭ አሁንም ዉብ ነሽ የሴቶች ምሳሌ ጀግኒት
@eyutg8178
@eyutg8178 3 жыл бұрын
“አንተ ራስህ የራስህ አይደለህም” 🎯
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ 3 жыл бұрын
ቢታኒያ በጣም ጠካራ ልጅ ነሽ ጥንካሬሽ ለብዙወች ትምህርት ይሆናል🙏🙏🙏
@dagbre1272
@dagbre1272 3 жыл бұрын
እንደዚ አይነት ሹፌር ይስጣችሁ
@andromedia9649
@andromedia9649 3 жыл бұрын
amen
@hikmatube5356
@hikmatube5356 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ከኪናው ይሥጠኝ 😂😂
@rahemt7625
@rahemt7625 3 жыл бұрын
@@hikmatube5356 ክክክክክክክ ሳህ
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
ላያስችል አይሰጥም ይባላል እውነት ነው እኳንም ተረፍሽ እህታችን
@tigistmolla30
@tigistmolla30 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ያስተምራል! የእናቴ ልጅ መትረፍሽ በአንቺ ላይ አላማ ስላለዉ ነዉና አይዞሽ ከመዝለልም አድቢ
@alem_nuguse
@alem_nuguse 3 жыл бұрын
Tekkl ehte😢ahun lay ersu hona adeba batraga 😢
@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ
@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ 3 жыл бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ቸር አምላክ ነው ክብር ምስጋና ይግባው ልቦናችንን ይመልስልን
@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ
@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ 3 жыл бұрын
@@zion21163 አደረኩሽ ትላንትም በሌላ ስልክ አድርጌሽ ነበር
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 3 жыл бұрын
በጣም ነው ፈጣሪ ሊያስተምራት ነው አሁንም መቅበጥ ነው የምትፈልገው
@almazbati2519
@almazbati2519 3 жыл бұрын
እግዚሐብሄር ለሌላው ትምህርት እንዲሆንነው ይህንን ነገር የተፈጠረው ብዙዎቻችንን አስተምሮናል የእኔ ጉበዝ እይዞሽ በርቺ ጥንካሬሽ ብዙዎችን ይታደጋል🙏🏾❤️
@Nሰለምቴዋ
@Nሰለምቴዋ 3 жыл бұрын
ለብዙ ተስፋ ለቆረጡ ሰዎች ምሳሌ ነሽ በርች እች አለም እንዲህ ናት ሁሌም ሀብታም ሁሉም ቆንጆ ሁሌም ጤነኛ ሆነን አንኖርም ።አንድ ቀን የተሰጠንን እናጣዋለን
@amorthodox661
@amorthodox661 3 жыл бұрын
ጌታ አላማ አለው መንገድሽን በክርሥቶሥ ካቀናሽ ሁሉ መልካም ሁሉ ውብ ነው ሥለዚህ ዘፈኑን ትተሽ መንገድሽን በጌታ በክርሥቶሥ አቅኚ😘ጎበዝ ጠንካራ እና ውብ ሴት ነሽ፡፡
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ያድናል
@amorthodox661
@amorthodox661 3 жыл бұрын
@@eskdarekebrt9690 አውቃለው፡፡ሠማይ ዙፋኑ ምድር የእግሩ መረገጫ የሆነለት አባት ክርስቶስ መልካም ጌታ ነው ማዳን ለእሱ በጣም ጥቂቱአ ነገር ናት፡፡ሊያሥተምረን የፈለገውን ነገር መረዳት የኛ ድርሻ ነው!ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው!
@tsionkebebew2476
@tsionkebebew2476 3 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@kamiabyssinia5775
@kamiabyssinia5775 3 жыл бұрын
ነቢሎ ሹፌሩ ፈታ ያለ እብድ ነው ሁሌ ጋብዘው
@bana470
@bana470 3 жыл бұрын
Awo plz 🙏🏼
@onelove9347
@onelove9347 3 жыл бұрын
Hulam gabezew ሹፌሩን
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።
@jessicatohme7623
@jessicatohme7623 3 жыл бұрын
ዋው ጒደኛህ ደስ ይላል የልጅቱ ጥንካሬ በጣም ደስ ይላል ኩኪዬ እስኪ ኩኪን የሚወዳት እንያቹ
@desstadessta
@desstadessta 3 жыл бұрын
ሳንታዬ የኔ ኮሜዲ እውነት ከብዙ አመት በኋላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፡፡ ነቢሎ ሁሌ አንተን ሳይህ እሱን አስታውሰዋለው፡፡ ለፊልም ስራ ያለው ፍቅር እራሱ…..አትጥፉ አብራችሁ ሁሌ ባያችሁ ደስ ይለኛል፡፡
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየየ
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 3 жыл бұрын
በትክክል በምንም ነገር ላይ ስጣል ይለንም ስጣሉ ሁሉ ያአለማቱ ጋታ የሆነው የአሏህ ነው ጥራት ይገባው ማማዬ አይዞሽ ዋናው መዳንሽ ነው
@alemealeme8973
@alemealeme8973 3 жыл бұрын
የኔቆጆ አይዞሽ እዲም ሆነሽ በጣም ቆጆነሽ ዋናው ወናው ጤናሽነው በርቺ😢😢
@ልቤ02
@ልቤ02 3 жыл бұрын
ትክክል😢😢😘😘
@እንደጳውሎስታደሰ
@እንደጳውሎስታደሰ Жыл бұрын
በጣም አድናቂሽ ነኝ ቢታኒያ በጣም ጎበዝ አዝናኝ
@reenatube6617
@reenatube6617 3 жыл бұрын
ቢታንያ ጀግና ሴት ናት ወላሂ
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን
@ርብቃእጠራዋለሁስሙን 3 жыл бұрын
እኔ 1አመት ልጅ እያለሁ በእሳት ተቃጠልኩ እና ደረቴ ላይ ሰፊ ጠባሳ አለብኝ ደሬቴ ላይ የመዳፍ ያህል ነው ጠባሳ አለብኝ እና በጣም አፍር ነበር እስካፕ ከአገቴ ላይ አላወጣም ነበር ልብስ ስገዛ እስካፕ እገዛለሁ አገትስ ላይ ችግር ያብሽ ይመስላል ምንም አይደለም አውልቂ ስባል እሺ አልልም ነበር እና የሆነ ጊዜ እናቴን ሀልንም በስራት አሳድገሽ እኔን ግን አቃጠልሽ አልካት አለቀሰች አቺ ስታቃጠይ የኔን ስቃይ ታቃለሽ ብላ የተፈጠረው ሁሉ ነገረች ከኔ ጣባሳ የሷ ስቃይ በለጠብኝ አሁን ጉዳዬም አይደለም በራሴ እተማመናለሁ ስጠይቁን እሳት አቃጥሎኝ ነው እላለሁ አቺን ሳይ እኔም እደ ቀላል አየሁት ጠካራ ሴት ውስጤናት የኔ ጠካራ ውድድድድድድድ
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
የምር ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት እውነቱን ነው ልጁ እኛ እንኮን የኛ አይደለንም ፈጣሪ በሶ ልያስተምር ይሆናል እንደዚ ያደረገው 🙏😉
@judbeky
@judbeky 3 жыл бұрын
በትክክል እጅግ ድንቅ መረዳት ነዉ ነቢሎ ምንም ነገር ቋሚ የለም የዘላለም ህይወት ወይ የዘላለም ሞት ነዉ እሱም ከሞትን በዋላ ሚጠብቀን ነገር ነዉ ‼️ ስለዚ የዘላለም ህይወት ለነፍሳችን ዋስትና የመዳን መንገድ ኢየሱስ ብቻ ነዉ ‼️ኢየሱስ ያድናል ‼️‼️‼️
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየየየ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 жыл бұрын
ኑው ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።
@ኤዱጓልራያአላማጣ
@ኤዱጓልራያአላማጣ 3 жыл бұрын
መድህኒአለምን ስትል እንዴት ደስ እንደምትል ባለህበት መድሃኒአለም ይጠብቅክ
@meseretalemu5209
@meseretalemu5209 3 жыл бұрын
ስንታየሁ ይጫወተው የለ እንዴ 😀😀nebilo አንዳንዴ ላያስችል አይሰጥም
@lubithabeshawit5807
@lubithabeshawit5807 3 жыл бұрын
behmem ayikeledm
@boss5014
@boss5014 3 жыл бұрын
ከዚች ልጅ ጋ ተመሳሳይ ነገር አለን በህይወት ጉዞ ተመሳሳይ ነገር ገጥሞና
@adisuabraha7992
@adisuabraha7992 3 жыл бұрын
በጣም የምትገርም ልጅ ቢታንያ የፅናት ተምሳሌት ናት።
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 жыл бұрын
በእውነት ቢታንያ ትልቅ ጥንካሬን ተምሬብሻለሁ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን በርቺ ነቢል አስተማሪ እና አዝናኝ ፕሮግራም ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ኑርልን 🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ልጅ ነች የኔ ቆንጆ
@samerytube6555
@samerytube6555 3 жыл бұрын
አቤት ነቢል በቀል እዲህ ነው ተበቀልከው አይገልፀውም በእውነት እኔ ራሡ ልቤ ቀጥ ልትል ነበር ቢታኒያ ውድድድድድድ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እስኪ ሁላችንም ተመስገን እንበል ለካስ እኛ ፈራሺ እና ጠፊ ነን መልክ ቁመና ሀብት ምንም አይሰራ ዛሬ ደህና ነኝ ብሎ መኩራራት አያስፈልግም።።።።
@zemedkunworku7432
@zemedkunworku7432 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እኛም ካንቻ ብዙ ነገር ተምረናል እናመሰግናለን ነቢሎ ስላቀረብክልንም አንተንም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥ
@ልቤ02
@ልቤ02 3 жыл бұрын
ቢታኒያ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን😘😘😘😘
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ሹፊሩ ሁሌም ይምጣ ልጂቱን አድናቂዋነኝ የምር
@teshagebeyehu5936
@teshagebeyehu5936 3 жыл бұрын
ሁለተኛ እንዳይጮህ ነው ኣፉን ያዘጋሽው በነገራችን ላይ ካንቺ ብዙ ነው የተማርኩት የጥንካሬ ምሳሌ በጣም ነው ማከብርሽ
@amentekela1877
@amentekela1877 3 жыл бұрын
ቡዙ ነገር የማቅ ይመስለኝ ነበር ካንቺ ብዙ ተምሬያለው የኔ ቅመም ፈጣሪ ያሰብሽውን ያሳካልሽ
@Its_Me_Ebra
@Its_Me_Ebra 3 жыл бұрын
ሹፌሩ ፊልም መስራት አለበት👌👌👌👌👌
@beezabet7533
@beezabet7533 3 жыл бұрын
አር ሹፌሩ እስለቀሰኝ እንደዚ አይነት ሹፌር ይስጣቹ ፈታ የለ ልጅ ነው
@sejahdima1552
@sejahdima1552 3 жыл бұрын
😯😯😯oh wow bitaniya's acting was nice. 🖤🖤🖤🖤🖤💥💥💥💥💥💥
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 3 жыл бұрын
መጵሀፍ ቅዱስ ሲናገር በህይወታችን የሚሆኑ ነገሮች ሁሉ አምላኩን ለሚያምን ለበጎ ይለወጣሉ
@lloveethiopa7130
@lloveethiopa7130 2 жыл бұрын
በናትሽ ቤተሠብ ሑኝኝ እሕትየየየ
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራናት ጎበዝ ናት እኛም የኛ አይደለንም እንካን አላሕ አተረፈሽ የኔውድ❤🙏
@lelolelo1978
@lelolelo1978 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ስበዛ ጀግና ናት አቦ ከአንቺ ትልቅ ጥንካሬ እና ብርታትን አግንቻለሁ
@fjfdhd6702
@fjfdhd6702 3 жыл бұрын
እኔ ብዙጊዜ በተገዳገደ ላይፍ ውስጥ ያለሁ ይመስለኝ ነበር ለካ ደህና እየሮርኩነው ሡብሀናላህ አይዞሽ እህቴ የባሰ አለ
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 3 жыл бұрын
ምን,አይነት ማጵናናት ነዉ የባሰ አለ ከኔ የባሰ ችግር ዉስጥ ነሽ እያልሻት ነዉ ግን እሷ አሁንም ትበልጥሻለች እምታወራዉን ታቃለች እየተማረች ነዉ አሁንም ቆንጆ ናት አንቺ ግን ሸቃላ ነሽ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
@@eshetubeyene9557 እንደዚህ ይባላል ምን አይነት መርዝ ሴት ነሽ በአላህ የሷ አባባል የተረዳሽው አልመሰለኝም አይታወቅም ከዚህ በፊት ችግር ውስጥ የኖረች ትሆናለች ችግር ደርሶባት ያማረረች ትሆናለች እና ይቺን ልጅ ስታይ ደሞ አልሀምዱሊላህ ከኔ የባሰም አለ እያለች መሰለኝ ምክንያቱም ይቺ ወጣት ያሁን መዳኗን አትይ ጆሮሽ ከሰማ እራሴን ለማጥፋት ሁላ አስብ ነበር አለች ስለዚ ያቺም እህት እንደዚው ትሆን ይሆናል የገጠማት ነገር ካለ እንደዚች ልጅትማረር ነበር ማለት ነው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
እረ በፈጠረሽ ይሄ ጥፍር ምድነው ኤጭጭጭጭጭ
@لاشيءيدومعلىحال
@لاشيءيدومعلىحال 3 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 ተባረኪ ተረድተሻታል እሿ ያለችው ደህና እየኖረን እናማረራለን ነው ደግሞ እውነቷን ነው
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 3 жыл бұрын
@@لاشيءيدومعلىحال ወላሂ ገርማኛለች ንግግሯን ሳትረዳ ሌላ ቃል ትጠቀማለች ቢስሚላ ደሞ ሳታያት ካንቺ እሷ ትበልጥሻለች ትላታለች ጭራሽ እሺ ይቺንስ አይታት ነው በቪድዮ ያቺን መች አየቻትና ሆሆሆሆ በኮሜት ነው ሀሳቧን የሰጠችው እንጂ እንደዚች በቪድዮ አላየናት
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
ኩኪዬ እህት ነው እምትመስለው እኮ ገራገር እሚለውን ቃል ለመግለፅ ኩኪ በቂ ናት
@onelove9347
@onelove9347 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@munaatube8822
@munaatube8822 3 жыл бұрын
Eid Mubarak for all musilim nebilu yemawdahaw lij mashaa halla mashaa ❤️❤️💯💪🙏🙏
@itsyogurl-i7t
@itsyogurl-i7t 3 жыл бұрын
Eid Mubarak to u too
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 жыл бұрын
I just love Bitania … elegant beautiful and confident girl… keep shining beautiful!!!
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 3 жыл бұрын
ስልጣን የእግዚአብሔር ነው ያንችን ጥንካሬ ያለ ማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ
@ቃልትልቅ
@ቃልትልቅ 3 жыл бұрын
ወይኔ ልጁ በቀጣይ ይዘህ ና ነቢሎ ሹፌሩን
@ኢማንይቱብ
@ኢማንይቱብ 3 жыл бұрын
እህቴ አላህ ስላተረፈሽ እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ ፈጣሪያቸውን የሚያመሰግኑት አድ ነገር የደረሰባቸው ብቻ ናቸው
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ደ7ኘ 3 жыл бұрын
ቢታንዬ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ በርች እህቴ
@Lidiyana-yemariyam
@Lidiyana-yemariyam 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ይሄም ይድና አታስቢ የማቀው ልጅ ገዴል ገብቶ ድጋይ ተጭኖት ሊሞት ነው ብለን ስናስብ የተወሰነ ቀን ተፈተነ ሃኪም ቤት እየሄዴ እየተከታተለ አሁን ወዴ ቀድሞ ጤናው ተመልሷን አንድት ማቃት የሰፈር ልጅ የተሳኤ ብአል የስጋ ወጥ ስትመገብ አጥንት ጉሮሮዋን አነቃት ከዛ ስትፈራፈር እሳት ላይ ወዴቀች እሷቱ እግሯን በላት እሷም በእግዚአብሔር ፍቃድ ዳነች ብቻ እግዚአብሔር ላስተምረን ሲፈልግ ይቀጣናል ያች ቀላል ነገር ነው ቆዳሽ እያዴር ወዴ ቀድሞው ማንነቱ ይመለሳል እመኝኝ😘😘
@kidistadere5296
@kidistadere5296 3 жыл бұрын
Wooow betam arif asetemari Ena azinagn new. Bitan gene konjo fegegitash tinkareshin yasayal.....rejim amet nuri😘😘
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ይቺ ልጂ ጥንካሬዋ ጀግና ነች።።። የእዉነት።።።
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
እህቴ በጣም ሳላደንቅሽ አላልፍም ብርቱ ነሽ
@መድናመድና-አ1ወ
@መድናመድና-አ1ወ 3 жыл бұрын
ሹፌሩ ደስ ሲል ፈታ ያደርጋል
@amen7128
@amen7128 3 жыл бұрын
Wow the girl is sooooooo beautiful 🥰🥰🥰❤️
@nuratube8673
@nuratube8673 3 жыл бұрын
ልጅቷ ጎበዝ ናህ በቃ ሂወት እዲ ናት ያለ ነገር የኛ ይመስለናል ከደዚ አይነት ሙሲባ አሏህ ይጠብቀን
@hijazuusman2930
@hijazuusman2930 3 жыл бұрын
አሚን
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።
@rozaebrihym1595
@rozaebrihym1595 3 жыл бұрын
@@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ lmn tyu
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 3 жыл бұрын
ቢታንያ በጣም ጠንካራ ነሽ
@mert7865
@mert7865 3 жыл бұрын
yene konjo hulu negershe des sele .wow የ ህይወት ትርጉም የገባሽ.u are my hero
@Whuaaa
@Whuaaa 2 жыл бұрын
Dear Bitania,evethough ur confidence is worth-appreciating, I earnestly recommend wearing a pitless or scarf !
@chalakedirstudio4891
@chalakedirstudio4891 3 жыл бұрын
ed mubarek enkan adereseh
@derartuwoliyi1576
@derartuwoliyi1576 3 жыл бұрын
Enkan aderese😎
@geme_xll
@geme_xll 3 жыл бұрын
ed mubarek Enkan aderese😎
@thth9180
@thth9180 3 жыл бұрын
ሹፌሩ ደስ ሲል...
@ruthtewdrose4584
@ruthtewdrose4584 3 жыл бұрын
i really love the driver pls bring him on your next video
@alhamdulilah5354
@alhamdulilah5354 3 жыл бұрын
ምርጥ ሹፌር ተጨዋች ምርጥ ጓደኛ ምርጥ ሰዉ ነቢል
@thth9180
@thth9180 3 жыл бұрын
ሹፌሩ ሁሌም ይምጣልን
@maminura6959
@maminura6959 3 жыл бұрын
ደመላሽ ሁሌም ይምጣ
@itsyogurl-i7t
@itsyogurl-i7t 3 жыл бұрын
PLSSSS LET'S GET THIS BOY TO 200K PLSSSSS 😉😉😉
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
ቢታኒያ እዛቤሪ እንኳን አተረፈሽ አውነት የንች ጥንኳሪ ይገሪማል አይዞሽ ሁሉም ለበጎነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ananiel_yir4324
@ananiel_yir4324 3 жыл бұрын
ነቢል ግን መቼ ኖ መኪና ምትገዛው??😂
@Devatios
@Devatios 3 жыл бұрын
Zm blo yegezal ende gezu leta😅
@fatimagebrie7391
@fatimagebrie7391 3 жыл бұрын
gazto debiqonew ayichalew be hilme sigeza😍
@HalimaHalima-cl2lh
@HalimaHalima-cl2lh 3 жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነዉ😀😀😀 አዋተን እንግዛለት ?😀
@Devatios
@Devatios 3 жыл бұрын
Ye ashangulit nw 🤣😂😂
@healthysleep8508
@healthysleep8508 3 жыл бұрын
@@Devatios HAHAHA
@muazabasnur5895
@muazabasnur5895 3 жыл бұрын
ነቢሎ Eid Mubarak የኢድ video እየጠብቅን ነው ቢታንያ በርቺ አብሽር
@mitiafro963
@mitiafro963 3 жыл бұрын
Yene konjo betam meret lej nat wedddd
@EphraimLife
@EphraimLife 2 жыл бұрын
Enjoyed this.
@yaredmellise2737
@yaredmellise2737 3 жыл бұрын
ቢታኒያ ሁሉንም ነገር በመጠን አርጊው ደውዬ ሁሉን ነገር ነግሬሻለው አሁንም ወደጥፋት ነው ነው እንጂ አንድ ቀን የፈጣሪን ስራ ውለታ አላየሽም አሁንም ክለብ ጭፈራ ዳንስ ጥፋት ላይ ነው የተሰማራሺው እግዚአብሄር በአንድም በሌላም ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም ስለዚህ ሰለል በይ
@belayabera9097
@belayabera9097 3 жыл бұрын
Nebil betam new yemwedk gin hulakeld yastelal hagerahin Ethiopia endezih huna enant alemahihun tkehalahihu
@Tigestgagenu
@Tigestgagenu 3 жыл бұрын
She is so smart💋💋
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
ነቢሎ ሹፌሩ አድክም ነው በሳቅ ገደለኝ
@ስደተኛውልቤ
@ስደተኛውልቤ 3 жыл бұрын
ቆንጆ ነን እያላቺሁ ፌስቡክ ላይ አስሬ ፎቶ የምፖስቱ ከዚህ ተማሩ የላይ ነገር ጠፊ ነው።
@weyniyoutube3230
@weyniyoutube3230 3 жыл бұрын
kzbin.info/door/V6lV3AVHBlnBK1HW2DQIBQ
@ayutiiial8126
@ayutiiial8126 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምውድሽ የኔ ቆንጆ እህት
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቸ አሪፍ ነው ቢታንያ አክቲግ 1ኛ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛሀገሬ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ኢማንይቱብ
@ኢማንይቱብ 3 жыл бұрын
የነቢሎ ቤተሰቦች እኔም ለብዙ አመታት በዘይትና በሙቀት እየተቃጠልኩ ነው ዘድሮ በቃኛ ብዬ እናት ሀገሬ ልገባ ነው ኩላሊቴም እያመመኝ ነው ለአላህ ስትሉ ቻናሌን 1000 ሰብእስክራይብ እዲምላ ተባበሩኝ ጀዛኩምላህ ህይረ
@lemlemlemlem2338
@lemlemlemlem2338 3 жыл бұрын
በጣም ጠካራ ሴት ናት የምር በርቺልን
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈሽ ዉይ እኛ ግን የፈረኦን ልብ ነዉ ያለን ታማም ተኝታ ቶጨፋራለች
@menbremekuria3580
@menbremekuria3580 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ጠንካራ ሴት ነቢሎ አሪፋ ልጅ
@ያምባሰሏማርነኝ
@ያምባሰሏማርነኝ 3 жыл бұрын
ላሰተምረሸ ፈልጎነው ፈጣሪ መጨረሻችንን ያሳምረልን
@hasettewodros3974
@hasettewodros3974 3 жыл бұрын
Betam des yelal
@janetgebeyehu4260
@janetgebeyehu4260 3 жыл бұрын
I LIKE HER COFIDENCE..........strength.......will lead her to achievement..........anyways good job
@marthaethio3211
@marthaethio3211 3 жыл бұрын
ቢታንያዬ አሁንም ቆንጅዬ ነሽ ብዙ መስራት ትችያለሽ
@SaronBashir
@SaronBashir Жыл бұрын
❤❤
@kidu715
@kidu715 3 жыл бұрын
ቢቱዬ ቆንጆ በጣም አስተዋይ አዋቂ ልጅ ናት
@bmk-ethiopia_6085
@bmk-ethiopia_6085 3 жыл бұрын
#Nebilo Ahun Gena ምርጥ ሰው አገኘክ ፈጣሪ ይባርክህ አቦ ከምር በጣም ነው እምወዳት❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ
@ሳጂንነኝየህዝቤመከታ 3 жыл бұрын
አተም ወደ አላህ ተመለስ ፈጣሪ የረሳ ያው ነው
@birhanyemra4695
@birhanyemra4695 3 жыл бұрын
shuferu gin betam new miyanadedew min ayenet moode gedada new gin digami chohe huletegna endaymeta
@hayuahmede6291
@hayuahmede6291 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁይብዛ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።
@makbeldebero1940
@makbeldebero1940 3 жыл бұрын
ነቢሎ በውነት ዛሬ ገና ሰው አቀረብክ ለዛው ጀግና
@saada483
@saada483 3 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ በጣም ይገርማል ከባድነው
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 3 жыл бұрын
ነይ ቁራአን በተጂዊድ ኡሱል ሰላሳ ኪታቡ ተውሂድ መኻርጀል ሁሩፍ ሌሎቺ ኪታቦቺም በቅርቡ በላይቭ እናስተምራለን።።።።።።።።።።።።።።።
መክሊት አረጀች!!
14:50
nebilnur
Рет қаралды 368 М.
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,5 МЛН
Thank you Santa
00:13
Nadir Show
Рет қаралды 38 МЛН
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
መቅዲ ታመመች!
13:54
nebilnur
Рет қаралды 289 М.
ከ Jeoanna ጋር ታስረን ዋልን
14:56
nebilnur
Рет қаралды 367 М.
መክሊት በ ልደቷ ቀን ተሞሸረች
20:49
nebilnur
Рет қаралды 544 М.
መክሊት እና ናቲን ያጋጨው ጉዳይ
25:23
nebilnur
Рет қаралды 356 М.
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
Masomka
Рет қаралды 3,5 МЛН