በደርግ ጊዜ ቢሮ ሲገባ መሳርያ አቀባብሎ ቁጭ ነው:: ገስጥ ተጫኔ ክፍል 6 | ጥቁር እንግዳ|

  Рет қаралды 33,052

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 27
@bisratgebremedhin3915
@bisratgebremedhin3915 2 жыл бұрын
ጥሩ አቀራረብ ነው ግን ገነነው ምን አለበት ለእንግዳህ እድል ብትሰጣቸው እሳቸው የሚያውቁትን ለመግለጽ ሲጀምሩ አንተ በመሀል እየገባህ አታቋርጣቸው ሀሳባቸውን ይጨርሱ።
@ejigueguale9709
@ejigueguale9709 Жыл бұрын
ገኔ ጨዋታህ መቼም አይጠገብም ወንድሜ! ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ!
@deribemengesha
@deribemengesha Жыл бұрын
Ene genenen betam adenkalehu hulun yastawysal
@nesredinmuhammed6000
@nesredinmuhammed6000 2 жыл бұрын
በጣም አዝናለሁ ያ ትውልድ መቼም በሽታችሁ አንድ አይነት ከዚህ ሁሉ በደላችሁ በኃላም ዛሬም ገስጥ ልክ እንደ ፍስሀ ደስታ ፍቅረስላሴ ሁሉ እውነቱን ለመናገር የማትፈልግ እና ደርግ እና መንግስቱ ሀይለማርያምን ጥፋት የለባቸውም ልትል ስትዳዳ ማየቴ ተስፋ ያስቆርጣል
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
አቶ ገስጥ እድሜያቸው ወደ ሰባ ዓመት ይሆናሉ። ነገር ግን ፀጉራቸው ምንም አልተነካችም፣ ቦርጭ የሚባል ነገር የለባቸውም፣ አሁንም እጅግ የሚማርኩ ሸበላ ናቸው። ግን ምን አይነት መታደል ነው! Very handsome man! እኔ አሁን በ50 ዓመቴ ከሳቸው ወጣት አልመስልም።
@GetahunAbebe-ri4iy
@GetahunAbebe-ri4iy Жыл бұрын
በናትህ የጠየከዉን ጥያቄ በአግባቡ እሰኪ መልሡ በአግባቡ አዳምጥ አታሰቸኩላቸዉ
@awaduasgedom4452
@awaduasgedom4452 Жыл бұрын
ገነነዉ አላስወራ አለ 😀 እንደ ባለጌ ልጅ
@EJ.7580
@EJ.7580 Жыл бұрын
What is terrifying about this interview is that ther eis no regret, no admission of wrong doing. Unfortunately, thus man testimony gives me chills knowing that millions of youths pursihed due to Fascit Mingistu HaileMariam
@feyselahmed4581
@feyselahmed4581 Жыл бұрын
Well the youths were not saints.
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 жыл бұрын
ምርጥ ቃለ መጠይቅ
@EJ.7580
@EJ.7580 Жыл бұрын
Thre history of political transition NEGEDDE was very interesting. I am so asd that it was aborted. Ethiopia Eritrea would have been federaed without bloodshed.
@danielbekele5666
@danielbekele5666 2 жыл бұрын
Ayyy gene lemeeson yaleh tilach yastelal. Ke 50 amet behuwalam. Meson atftwAL ENDIBAL YALEH GUGUT DES AYILM
@טסנה
@טסנה Жыл бұрын
እኒህ ስውየ ግን ጎበዝ ናቸው የደርግ አባል ነበሩ ወይ ????
@dandimen224
@dandimen224 5 ай бұрын
የደርግ አባል አልነበሩም(ከመስራቾች ውስጥ አልነበሩም) ግን ለደርግ ብዙ ስራ ሰርተዋል
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 жыл бұрын
Ato Geset ymatwkun atkbater Meshaf lmshet bleh
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 2 жыл бұрын
ይህ ጋዘጠኛ ነዉ ወይሰ? የሰማዉን አፈታሪክ ኦዉነት አርጎ የሚከራከረዉ: እደኛ በታዳምጥ ይሻላል።
@africamizan2508
@africamizan2508 2 жыл бұрын
የጋዜጠኛዉ አጠያየቅ እና ጥያቄዉ ራሱ እንዴት ያስጠላል: መስማት እኮ አይቻልም።
@mulatudessie7819
@mulatudessie7819 Жыл бұрын
It is surprising airforce fantom distroying the long convoy and caramera bombed the caramera high place over night 🌙then at the mornings 🌄done !!! At last before they used the new Americans weapon at kebriydahar surprised attack totally smashed them and ended !!! totaly 17 days they cleared off from the site !!! Because most of the fighters are Ethiopian somale and Oromo obo and sora and olf, one of them was Gen.Wako Gutu Bale, assosa, Kariya border, ogaden, upto awash arba, because in on district has 12 to 24 soldiers only we have no more but they're clearing out them thousand of replies attacking them elsewhere mostly midnight upto the morning just storming by the diracttion finally militant came just 17 days only clear them out upto the border quite and silent !!! Wsko two times get promotion and reward to back to peaceful life and the third promotion got from Pres.Ciad Bara as a General(he is not educated, he strangling to bring up sharia law, he's working with Sawod Arebia !!! This additional information from those participating practicality !!! Time will revealing what it is true meaning 👍true Storytelling!!! Ethiopia ✝️🇪🇹✝️🇪🇹✝️🇪🇹✝️🇪🇹✝️🇪🇹✝️🇪🇹✝️🇪🇹
@גטהכסמהגכהרין
@גטהכסמהגכהרין 2 жыл бұрын
ገሥጥ ተጫኔ እኒህ ስውየ በደርግ ውስጥ ምን ነበሩ?/ብዙ ነገር ያውቃሉ
@OneEthiopia71117
@OneEthiopia71117 Жыл бұрын
አታስወራቸው
@MesfinMes-n1g
@MesfinMes-n1g 10 ай бұрын
ኢንተርቪው አድራጊው፣ቀዝቃዣ፣ባለጌ፣ደንቆሮ፣ለቃቃሚ።
@thomashirpo5953
@thomashirpo5953 3 ай бұрын
የሞተ ሰው እንደዚህ መሳደብ ነውር ነው!
@ababut.tiruneh9504
@ababut.tiruneh9504 Жыл бұрын
Ehiapa anarchistu ye ziad bare somalia torrinet fethawi new bilo meglecha awtitual. Bullshits.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
EMS በጀነራሉ ጉዳይ የፋኖ ምላሽ Jan 2025
14:02
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 6 М.
ነበር | ገስጥ ተጫኔ | ሙሉ ትረካ
1:24:01
Semu Audiobooks and Podcasts
Рет қаралды 4,9 М.
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН