✅ በድምፃዊት ዚነት ሙሃባ የትውልድ መንደር ከገጠር አብሮ አደጎቿ ጋር የተደረገ ቆይታ |Tossa tube |Zinet Muhaba

  Рет қаралды 157,968

Tossa tube

Tossa tube

Жыл бұрын

✅ከድምፃዊት ዚነቱ ሙሃባ የገጠር አብሮ አደጎች ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ ❤
#tossatube #ድንቅልጆች #zinetmuhaba
zinet muhaba best music
አዳኙካሜራ
#addischewata
#dinklijoch
#ebstvworldwide
#abrelohd
#comedianeshetu
#seifuonebs
#newethiopianmusic
#lovestory
#በስንቱ
#live
የሀገራችን ኢትዮጵያ የገጠር አካባቢ አኗኗር ባህልና ወግ የሚቀርብበት ቻናል ነው። ቱባ የሆነውና ያልተበረዘው የአርሶ አደሩ የህይወት ዘይቤ ይቃኝበታል። ሀገራቸው የናፈቃቸውና በስደት ላይ የሚገኙ ያገር ልጆች ሁሉ በሀገር ቤት ቻናል ናፍቆታቸውን ይወጣሉ።ትዝታቸውን ይቃኛሉ። አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ።
Tossa tube is a new you tube channel which works on Ethiopian rural cultural values, farmers lifestyle and their beautiful personality. it presents traditional wedding, music, food and other amazing programs.
===
/ @tossatube.
if you want to contact us=
Facebook= profile.php?...
Tiktok= tiktok.com/@embosa_tube
Telegram= t.me/embosatube
Instagram= / embosa-tube
===============================================================
Our programs
=
የገጠር ልጆች
የአርሶ አደሮች ጥያቄና መልስ
የሙሃባ እፍታ
የገጠር ሰርግ
ጦሳና ቦርከና
እንጫወት ዛሬ
የከተሜ ወግ
እግር ጥሎኝ
የወሎ ዱኣና ምርዋን
የወሎ ገበያ
የገጠር ውሎ
=======================================================================
#blind
#games
#kids
#show
#family
#country
#ethiopia
#dinklejoch
#donkeytube
#baby
#ethiopiankids
#amazing
#amazingkids
#wonderful
#parents
#friends
#school
#education
#live
#life
#new
#ድንቅልጆች
#question
#comedianeshetu
#tossatube
#የገጠርልጆችወግ
#ኢቢኤስ #EBS #BESINTU_SITCOM #abrelohd #alexisalexii #alextube #ale #ksi #ብሩክታዊትሽመልስ #bruktawitshimelis #newyear #donkeytube #comedianeshetu #dinklejoch #dinklejoch #dinqlejoch #father #google #tiktokers #Blogging #Twitter #Ethiopiancomedy #ebstv #bbcnews #Ethiopian #ethiopianmusic #paralyzed #motivationalspeech #amharicmovies2022 #መድረክ #lovestory #lovestorymovie #official #comedian #drama #ድንቅልጆች #donkeytube #ebssundayshow #live #lovesacrifice #lovestory #abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #bereket #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg #Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #quatar #poland #worldcup #worldcup2
Werebabo,legehida,legambo,jama,wereilu,akesta,borena,mekaneselam,saynt,mekdela,masha,tenta,ajbar,majete,mekoy,kemise,shewarobit,mersa,wurgesa,weldiya,wuchale,haik,ambasel,marye,hara,logohayk,kalu,Dessie,kombolcha,harbu,gerba,degan,bati,tehuledere,kutaber,borumeda,alasha,ruga,delanta,wegdi,kelala,liguama,genete,tuluawliya,dessiezuriya,argoba,wello,geter,yegeterserg,yegeterlijoch
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,

Пікірлер: 660
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ውድ ቤተሰቦቼ= ቪዲዮውን ላይክና ሼር ማድረግን አትርሱ 🙏
@solomonhalefom1092
@solomonhalefom1092 Жыл бұрын
እናደርጋለን ለወዳጅ ዘመድም እንነግራለን
@selma5801
@selma5801 Жыл бұрын
ጦሳየ ❤
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 Жыл бұрын
ወንድምየዉ ዉበት አያዉቅም ለሱ ቆንጆ አፍንጫ ስልክክ ማለት ነዉ ዉበት በብዙ ይለካል
@ziondamoza3846
@ziondamoza3846 Жыл бұрын
​@@zewditunegatu761😮את 😊
@tinbiteethiopia4141
@tinbiteethiopia4141 Жыл бұрын
Mastawqiya qens
@AsdAsd-bc7ms
@AsdAsd-bc7ms Жыл бұрын
በእውነት አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ነህ ወንድም ጀማል እንወድሀልን ተባረክ ወንድማለም ❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
እህቴ አመሠግናለሁ። ሼር ይደረግ!
@user-uo5er8gb4c
@user-uo5er8gb4c Жыл бұрын
አገሪ ነውይህ
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 6 ай бұрын
Zeneten,zefen,sesema,eyazelech,yasadegchegne,yeagote,lej,Tez,telegalech,esewam,bhiwot,yelechem,betam,tewodat,nebere
@Lemishe
@Lemishe 9 ай бұрын
ኑሩልን ጨዋው የደሴ አማራ ህዝብ እናቶች❤
@fafatube2889
@fafatube2889 Жыл бұрын
እኔ ግን ደስ ያለኝ ስትሞት ሸሀዳ በመያዟ ነው
@lonymimi5154
@lonymimi5154 Жыл бұрын
ሙስሊም ነበርችደ
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@meditube4525
@meditube4525 Жыл бұрын
​@@lonymimi5154 አወ
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
በነፍሷ እምትጠየቅ ራሷ ምን አገባችሁ ኤጭ ሀይማኖት የግል መሆኑን እማታውቁ ከብቶች
@lonymimi5154
@lonymimi5154 Жыл бұрын
@@Tewabechwollo ስድብ ምን አመጣሀው አይ ካፊሮች አሁን ምኑን አይተሸ ነወ የተሳደብሸው
@maryama8557
@maryama8557 Жыл бұрын
ወላሂ ይሄልጅ ጎበዝነው ግንላይክ የለም ሰብፕስክራብየለውም ወገኖች ልጁን እናሣድገው👍👍
@ferhanyoutube2804
@ferhanyoutube2804 10 ай бұрын
እኔ እራሱ ደጋግሜ የማላደርገዉ ሁኖብኝ ነዉ
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
የእውነት ወንድማችን ጀግና ሰው ነህ ይችን ብርቅየ ሙዚቀኛ ታሪኮ ተቀብሮ እንዳይቀር በዘመንህ ለታሪክ የሚበቃ ስራ ነው ተባረክ የእውነት መብቶንም ማስከበር አለብን ወንድሞንም መርዳት አለብን ነፍሶን ይማርልን
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ከልብ። ሼር ይደረግ
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 6 ай бұрын
" የኔ ድብቅ ...የኔ ስዉር ...ገፀ ረቂቅ ...ልበ ነብር.....ና..ና..ና..ና...ና..ና ሽሽጌ የኔ ሚስጥር . " ዜኒትዬ የኔ ዘመን ዕንቁ ምንጊዜም እንወድሻለን . ነፎስሽን ይማረዉ .
@tarikubelay9643
@tarikubelay9643 11 ай бұрын
እጅግ አሳዛኝ የሆነ በአጭር መቀጨት!!! ነፍስሽን በገነት በፈጣሪ ያኑርልን!!! ድንቅ ችሎታ እና ብቃት ያለምንም የሙዚቃ መሳሪያ እገዛ!!!
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
አላህ ሆይ መጀመሪያየን ሳይሆን መጨርሻየን አሳምርልኝ አላህ ይራህማት በሰተመጨርሻ ሸሀዳ መያዝ በራሱ ትልቅ ኒዕማ ነው😥
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 Жыл бұрын
ገጠር መወለድ መታደል ነው ወሎየወች እሰኪ በሜኖ በልቶ ያደገ👈👍😅😅😅
@azizaassen2427
@azizaassen2427 Жыл бұрын
እኔ ከስደትም ስመለስ እሠፈለሁ
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
😂 ታናሽ እህቴን ሜኖ እያልኩ እሰድባት ነበር ከከከ
@seid7319
@seid7319 Жыл бұрын
እኔ kkkkkkkk
@emuseid3845
@emuseid3845 Жыл бұрын
እረስፌት ሠፋተሽ ስጨርሡ ቂጣ በቅቤ የበላአለውየ የመቁረጫ
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Жыл бұрын
አቤት ሽርክ የአላህ ልጅ የሚሰጠው ወሏሂ አላህ ብቻ ነው ሱባሃን አላህ አላህ ሆይ ከሽርክ አውጣቸው
@user-we3kb2jm5b
@user-we3kb2jm5b Жыл бұрын
ደሞ ጦሳ ቱዩብ ሲመክሩ አይወድም ይደልታል ለሀይማኖቱ ደንታ ያለዉ አይመሥለኝም በስ በስመ ሙሲሊም አላሁ ሙሥተዒይን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
አብዛሀኛው የገጠሩ ሙስሊም ህብረተሰብ የድን እውቀት የለውም ወሎ ብዙ አሊሞች ቢፈልቁበትም 😢 እንደለመታደል ሁኖ ሁሉም ከተማ ነው ያሉት ታዳ ማን ያሰተምረው ይህ በሸረክ የተጨማለቀ ህዝብ ያለው ወሎ በብዛት ድኑኑን አያውቁም #እኛም ስደት መተን ነው ያወቅነው
@werkgetahun630
@werkgetahun630 Жыл бұрын
ዝንብ
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Жыл бұрын
ኢወላህ
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Жыл бұрын
የስለት ልጅ ናት አላለም አሏህ ይዘንላት
@user-kc1xe7ub2e
@user-kc1xe7ub2e 6 ай бұрын
በሀቅ ለሚለፋላት የማትጠቅም አለም የሚገርም ታሪክ ከልብ እናመሰግናለን
@munadirar
@munadirar Жыл бұрын
ወንድ ልጅ ምን ቢከፋው እንባ አውጥቶ አያለቅስም የሀዘኑ ብዛት ፊቱ ላይ ይነበባል አይዞን ማለት የልብ ላያደርስ ልብህን ላይጠግን ሀዘንን ላያስረሳ ይችላል ምን ብዬ እንደማፅናናህ አላውቅም 😢 የልብን ስብራት ያዬ የደረሰበት ያውቀዋልና አላህ ስብራትህን ጥግኖ ወደነበርክበት ወደ ተፈጠርክበት ወደ ፈጠረጌታ አላህ ይመልስህ
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ዜኒት ለምን እንደሆነ አላውቅም ሁሌ ስለ እሷ ስሰማ እንባዬ ይቀድማል።
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራህው ወንድም እግዚአብሄር ይባርክህ ያለንን እጃችንን እንዘረጋለን ይችን ፈጣሪ የሁሉንም ልብ ያሳዝነው
@kadigahalyaher990
@kadigahalyaher990 Жыл бұрын
ወንድሜ ከቻልክ ተባበራቸው ቤተሰቦቹን ማለት ማንም እዬተነሳ አይዝፈንባቸው ቢንስ ለሞራናቸውይጨነቁ ፍቃዳቸውን ይጠይቁ በተረፈ በርታወድሜ😊❤
@user-eu6mk9zu2w
@user-eu6mk9zu2w 6 ай бұрын
የዚነት ሙሃባ ሞት በጣም አዝኛለሁ ምን ይደረግ በልጅነቷ መሞቷ በጣም አስለቅሶኛል ነብሷን ፈጣሪ በገነት ያኑርልን
@user-bo1jx8ol3z
@user-bo1jx8ol3z 6 ай бұрын
አፈሩ ይቅለልሽ የኔ እህት ዚነት ሙሃባው የኛ ድምፅ መልካም ድምፀ መራዋዋ እንኳን አሁን ድሮም በልጅነቴ እያለቀስኩ ነበር ምሰማሙ ሁሉንም ዘፈኖችሽን እየሰማሁሽ ነው ያደኩት የኔ ልዬ ንበስሽን በገነት ያኑረው ለዘላለም መቸም አረሳሽም😭😭💔💔
@fatumamengesha2417
@fatumamengesha2417 Жыл бұрын
ወድም ጀማል በጣም ነው እምናከብርህ እምንወድህ እንዲህ የተረሱትን እያስታወስክ ስለሆነ በጣም ነው ደስየሚለው🎉
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
እህቴ ፕሮግራሙን ስላየሽው አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@toyibaumer9005
@toyibaumer9005 Жыл бұрын
ግን በሂወት አለች
@maryama8557
@maryama8557 Жыл бұрын
@@toyibaumer9005 ሙታለች
@eshetetube8790
@eshetetube8790 5 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል መልክዓ ምድር ነው ጀማል እግዚአብሔር ይስጥልኝ ወሎ ቦርከናን ሥላስጎበኘኸኝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Feliyatube
@Feliyatube Жыл бұрын
እናመሰግናለን አዘጋጆቹንም አቅራቢውንም አገራችንን የሚወክሉ ምርጥ ሰዎችን ታሪክ ድለምታቀርብልን እናመሰግናለን በርታ
@meremamohammed1268
@meremamohammed1268 6 ай бұрын
ዚነት ለኛ እህታችነን ነበረች።ወነድሞቿ የት ሄደው ነው አሊ ሙሀባ፣ሰይድ፣ኢብራሂም 10 ወንድሞች ነበሯት መቸም ሁሉም አያልቁም ፈልገህ ጠይቅ።
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Жыл бұрын
ሰፖርት አርኩት ይቱበሮች ሸር በማረግ ምርጥ ዩቱበር ነው ደሴዎች እንድህ በርቱልን
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@user-xo2mq9ci4o
@user-xo2mq9ci4o 6 ай бұрын
እኔ በእውነት ነው የምለው ምን እነደሆነ ማወቅ ባልችልም የዚነትን ዘኖች ስሰማ በቃ ወደ ቀድሞ የልጅነት እይወት ይመልሰኛል በርግጥ የሚያኮራና ጣፋጭ የልጅነት ጊዜን ባላሣልፍም! እንደው አለ አይደል!!? አንዳንዴ እንደው ዝም ብሎ እልምምምምም ጭልልልልጥ የሚያድርግ ነገር!!በቃ ብቻ ስለ ሁሉም ነብሷን ይማርልን ያም ሆኖ ግን ዘፈኖቿን ስሰማ እንጃ ብቻ........❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@DegieMekashaw
@DegieMekashaw Жыл бұрын
ዚነት በልጅነት አእምሮየ የሰማሁሽ አሁን ሙዚቃዋን ስሰማ በጣም እረበሻለሁ ሞት የሚለው ን ቃል በእሷ ነው ሚገባኝ
@samirasamira7080
@samirasamira7080 Жыл бұрын
እኔ እንደዚነትና እንደ ማናለሙሺ ድቦ አንጀቴን የሚበላው የለም ቀጣይ ከማናለሙሺ ድቦ የትውልድ ሰፈር ብትሄድ ደስ ይለኛል
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 5 ай бұрын
ወንድማቺን ተባርክ ሰራዎችህ ድንቅ ናቸው አቀራረብህ በጣም ቆንጆ ነው አይሰለቺም በርታ
@user-ve8ge7bo4h
@user-ve8ge7bo4h 6 ай бұрын
አይ አንጀቴን አንሰፈሰፈኝ ብዙ ብዙ ትዝታ አለብኝ አባቴ ነብስሕን ይማረው ነፍስሽን ይማረው እህህህ❤❤🙏🙏🙏
@werkgetahun630
@werkgetahun630 Жыл бұрын
ጋዜጠኛው መደነቅ የሚገባው ነው በርታ መሸለም ይገባሀል አሳዛኝና መሳጭ ታሪክ ነው
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
አመሠግናለሁ ወንድሜ 🙏
@zebibamohammedmohammed8661
@zebibamohammedmohammed8661 Жыл бұрын
የልጅነት ትዝታዬ የማያረጅ የማይረሳ ድምፅ ❤❤❤❤❤
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 Жыл бұрын
ግን ወንድሜ ሙዚቃ አትጠቀም
@demalomedia
@demalomedia Жыл бұрын
የልጅነት ፡ ትዝታየ ፡ በደርግ ፡ ዘመን ፡ የሁለተኛ ፡ ክፍል ፡ ተማሪ ፡ እያልሁ ፡ እስከ ፡ ዛሬ ፡ ከአእምሮየ ፡ የማይጠፋ ፡ ትዝታ ፡ እባካችሁ ፡ ሰዎች ፡ ፡ ያን ፡ ልጅ ፡ አማልዱኝ።
@meazitube269
@meazitube269 Жыл бұрын
ዘመን የማይረሳት የሚአምር ድምፃ ስሰማት ሆድ ይብስኛል ኡፍፍግ አይ መት 😢እግዚአብሔር ነፍሳን ይማረው
@user-ye3ti9re1e
@user-ye3ti9re1e Жыл бұрын
ቶብቸ አረ ዘፈን ባይኖረው በጣም ድምፆ የሆነ ነገር ነው ያረብ ማረኝ እደው አገሩ ሸተረሩ አምሮኝ ገባሁ ሙዚቃውን ግን ባታቀናብሩት
@Keneni913
@Keneni913 5 ай бұрын
የልጅነት ጊዜ ትዝታ ውስጥ ይጨምራል 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@mrvip3641
@mrvip3641 Жыл бұрын
አላህ ይራኸማት አላህ ይዘንላት መሬቱን ያቅልላት😭😭😭😭😭
@zeynebe6065
@zeynebe6065 Жыл бұрын
አገሩ ሲያምር የኔ ወሎ
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@menutube7647
@menutube7647 Жыл бұрын
አሁን ላይ እንዳዲስ ዘፈኖቿ ይሰሩ ላዲሱ ትውልድ እና ለቤተሰቦቿ ገቢ ይሁን
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
አንጋፈዋ ዚነት ሙሀባ የሶን ዘፈን ስሰማ የናቴ ትዝታግጥም ይልብኛል እማሂወቴ ያላንቺመኖር ይከብዳል😢😢😢
@Kidste78
@Kidste78 Жыл бұрын
በጣም እኔም እናቴ ስታጎራጉር ትዝ ይለኛል😢😢 እናቴን ታስታውሰኛለች
@andinetbetre2
@andinetbetre2 8 ай бұрын
እውነት ነው የኔ እናት ጓደኛን ማን እግዜር ያጽናህ ይለዋል
@hawamolla9459
@hawamolla9459 Жыл бұрын
አቤት ቦታዉ ደስ ስል😮
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@hanam3589
@hanam3589 Жыл бұрын
This is what I call good journalist to find out the one where everyone ignored and never talked about artist who voiced go to the extreme going to discover that lovely history.
@Hiwi.4
@Hiwi.4 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እኔ የአንቺን ስራዎች ስሰማ በጣም ውስጤ ይረበሻል ያስለቅሰኛል እናቴ በጣም ትወዳት ነበር እኔም ሳድግ በደንብ ሳዳምጣት ከእናቴ በላይ ብዙ ትዝታ እንዳለበት ሰው ስራዎቿ 😭😭😭ብቻ አልጠግባቸውም የኔ ቆንጆ ነብስሽ በሰላም ትረፍ
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Жыл бұрын
ሳናውቃት በስስት ያለፈችው ተወዳዳሪ የሌላት ድምፃዊ ነፍስሽ በገነት ትኑር
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Жыл бұрын
ከእናቴጋር አንድ የኪነት ቡድን ነበሩ ዚነት ሙሃባ እናቴ ግን ሳቀጥልበት አቋረጠች ኑሮ መሰረተች እና ታሪካቼውን ስታወራ ይመስጣል🥰🥰🥰አላህ ይራህማት
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰የወሎልጅ መሆኔ በጣም ያስደስተኛል ኩረቴ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
@yesufseid5277
@yesufseid5277 Жыл бұрын
Thank you broye, sele zinegnawa muzikegna Zinet Muhaba yehiwot tarik baderekew zeleg yale koyita kelib ameseginekalew
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
ጎበዝ ሕ በእዉነት እንዲሕ የተረሡትን ማሥታወሥ ሊያዉም ከትዉልድ መንደር ሔደሕ እዉነት እግዚአብሔር ዘመንሕን ሑሉ ይባርከዉ ወንድምዬ
@mulatwaalemu7071
@mulatwaalemu7071 5 ай бұрын
ወለዬዎች ፣ማሮች ፣ንግግራቸእ ደስ ሲል
@tazebbisset253
@tazebbisset253 21 күн бұрын
I was not even born when she released her album. But I don't know why I miss her voice, it is like nostalgia for me! Thank of for the video
@ToyebaTube
@ToyebaTube 6 ай бұрын
ሱበሀናላህ አላህየካቲማችንን አሳምርልን
@yimamah4127
@yimamah4127 18 күн бұрын
ከልብ እናመሰግናለን እውነት ነው የምልህ የዚነት ሙሀባ ዘፈን ከኛ ቤት ታሪክ አለው
@user-xe9jv8wn5y
@user-xe9jv8wn5y Жыл бұрын
አላህ ይዘንላት እኔ በጣም ነበር የምወዳት😢😢
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d Жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን!!! ዚነት ሙሀባ...Love.....
@AliAhmed-zs9vh
@AliAhmed-zs9vh Ай бұрын
ጀማል ወላሂ ጎበዝ ሠውነህ አሥታዋይ ነህ እኖድህአለን እናከብርህ አለን አመት ይሆነዋል ይሄ ከተለቀቀ እኔግን ገና እየኮመትኩነው ክክክክክክ
@Tossatube.
@Tossatube. Ай бұрын
አመሠግናለሁ 🙏👍
@seadi536
@seadi536 Жыл бұрын
ዚነት ሙሃባ 😢 ቤተሰቦቼን ታስታዉሰኛለች አባቴ በጣም የሷን ዘፈን ያዳምጥ እሱም ሞተ አላህ ይዘንላቸዉ💔
@MekashaZewdu-nt3br
@MekashaZewdu-nt3br 6 ай бұрын
እስዋንና ስራዋን እንደምንወድ ሁሉ የከፋውን ወንድሟን ምናለ እንባውን ብናቤሰው ብዙጊዜ ኢንተርቢ ሲደረግ አንጀት ይበላል እሱስላለነው እሱዋን የምናስታውሳት አቅማችን የፈቀውን እንርዳው
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c Жыл бұрын
እህህህህ፣እናቴ ሁል ግዜ ትዘፍናለች የዚነቱን ዘፈን አሁን ስደት ነኝ ዘፈኗን ስሰማ እናቴ ትዝ አለችኝ ❤❤❤❤❤❤
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ይቺን የመሰለች የጥበብ ሰው ስላስታወስከን ወደልጅነት ትዝታችን ስለመለስከን ምስጋና ይድረስህ❤ ፋና ኢቲቪ ያልሰሩትን ይሄን የመሰለ ቪድዮ አምስት ሺ ቪው ብቻ ያሳዝናል እስኪ ላይክ ሼር አድርጉት
@user-ey3bk3qy2w
@user-ey3bk3qy2w 6 ай бұрын
አልሀምድ ሊላህ በጣም ዴስ ያለኝ ነገር ቢኖር ስትሟ ሸሀዳዋን ይዛ በመሞቷ ነው
@OkOk-q5x
@OkOk-q5x 17 күн бұрын
፡ዝነቲ ሙሃባ ኣላህ ጀነት ይወፊቃት ሁሉም ይወዳታል
@desalegnlama1243
@desalegnlama1243 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን
@zebibamohammedmohammed8661
@zebibamohammedmohammed8661 Жыл бұрын
ለማን ላዋየው ብሶቴን የልቤን ህመም ጉዳቴን😭😭😭😭😭😭😭
@samrawitbelete1804
@samrawitbelete1804 Жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳት ባጭር ቀረች ኑራ ቢሆን ኖሮ ከሷ ውጭ የማንንም አዝማሪ አላዳምጥም ነበረ
@user-ps2gm6kd5m
@user-ps2gm6kd5m Жыл бұрын
ግን ማፊ ፋይዳ ወላሂ አላህ ይዘንላት 😢አኼራ ነበር የሚበልጠው ይሄ ሁሉ አጃቢ ከቀብር ቅጣት አያድንም
@werkgetahun630
@werkgetahun630 Жыл бұрын
ማወቅ ለራስ ነው
@fhdtet1488
@fhdtet1488 Жыл бұрын
ያያለወይ እሶስተዉጣችው የኝስመጨረሻ ብናስብ ወይስው
@umselma2977
@umselma2977 Жыл бұрын
ትክክክል ለራስነውማውቅ አላህ መጨረሻንንያሳምረው
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ሸሀዳ ይዛ መሞቷ ደስ ይላል
@ayalkebetgirum9791
@ayalkebetgirum9791 6 ай бұрын
ጥሩ ጥዝታ ነው አቅራቢውን እናመሰግናለን፡፡
@HailemariamArega
@HailemariamArega 3 күн бұрын
ዚነትሙሀባ እንወዳት ነበር ነብሶንበገነት ያኑረው ታሪኴን ላስታወሳችሁ እናመሰግናችሁ አለን፡፡
@solomonhalefom1092
@solomonhalefom1092 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ትልቅ ውለታ ዋልክላት:: እህታችን ዚነት ነፍስ ይማር!!
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 10 ай бұрын
ሙታለችእደ
@Mohenura
@Mohenura Жыл бұрын
የሀገር ባህል ጨዋታን ያነገሰችየወርቃማው ዘመን ድንቅ
@genatdemalash1385
@genatdemalash1385 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን አንጀቴን ነው ምትቆርጠኝ ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያኑርሽ
@SamA-dc9sh
@SamA-dc9sh 7 ай бұрын
አልቅሰው አስለቀሱኝ ይህ ነው ጓደኛ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም የኔ ውድ አንጀቴን በላችው አይ ሞት አላህ ይርሀማት ይዘንላት በጀነተፊርዶስ ይሞሽራት😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
አላህ ይዘንላት ግን በስሞ መንግጃ ሆንች ታዋቂ ሰወች ለቤተሰቦቼ ጎን ቁማችሁ ሰሞን ማስመለስ አለባችሁ በተርፈ ጅግናው ወንድማችን በርታልን 🥰🥰
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ ! እህቴ 🙏
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Жыл бұрын
ለምንድን ነው ስለዜኒት ስሰማ እንባዬ የሚቀድመኝ!? ደሴ -ቦረና - አረብ ገንዳ - ሀረጎ .. ቦታዎች ስትጠራ አላውቃቸውም ግን ወደ ቤተሰቦቼ ና የልጅነት እድገቴ ትዝ ይለኛል።
@HalimaAragaw-ze2pk
@HalimaAragaw-ze2pk Жыл бұрын
ቦረናን እናሳይሻለን
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 4 ай бұрын
Giligelwa artist Zenet Muhaba we love you all the time.rest in peace Kibirt Ethiopian.
@tegegnekebede5896
@tegegnekebede5896 6 ай бұрын
betammm enamesegnalen betammmm kelib yemaytefa muzikawa hulem desss ylegnal, nefs ymar
@gdt_6726
@gdt_6726 5 ай бұрын
❤😢❤😢❤😢❤.....so lovely and thank you for highlighting #zinet's bibliography.
@user-uw8ny3qk4d
@user-uw8ny3qk4d 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እህታችንን ዚነት ነብሱን ይማር ሙዚቃዋ መቸም የማይርሱ ናቸው ገጠር ናፍቆቴ😢❤❤❤
@kamilseid4674
@kamilseid4674 Жыл бұрын
❤ ጦሳ ቲዊብ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን በርታ❤
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 10 ай бұрын
አባቴ በጣም ይወዳት ነበር ዘፈኖቿ እንዳአዲስ ናቸው
@aumuhikma6908
@aumuhikma6908 23 күн бұрын
በረታ ወንደሜ የተረሱ የሀገረ ባለ ዉለታወችን እንድህ ወደ ሚድያ አዉጣቸዉ አላህ ይረዳቸዉ ያሳዝናል የሞቱትን አላህ ይዘንላቸዉ ያሉትን አላህ ይረዳቸዉ
@user-qb7ux4mc7o
@user-qb7ux4mc7o Жыл бұрын
ዚነቱ ሙሀባ የድሮ ትዝታ በልጅነቴ ወንድሜ ተራራ ለተራራ ሲዳምጥ አስታዉሳለሁ ዚነትዬ የድሮዋ አቀቃኝ❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
ፕሮግራሙን ስላዩ አመሠግናለሁ 🙏 ለሌሎችም ሼር ይደረግ !
@tigi432
@tigi432 Жыл бұрын
በልጅነቴ በጣም እወዳት ነበር ስትሞት በጣም አልቅሻለው ነፍስሽን ፈጣሪ ይማረው::
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
አላህ ነዉ ሴት አርጎ የሰጣቸዉ አይ ጅህልነት
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Жыл бұрын
ዚነት ሙሃባ ምርጥ ሰው ... we LOVE you ... ነፍስ ይማር 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@teybenuriya3216
@teybenuriya3216 Жыл бұрын
ዚነት ሙሀባ የድሮ ሙዚቃ ይገደለኝ ትላለች እናቴ ወላሂ ታስታወሰኛለች አሁን ሳልሰማት አላድረም እማየ ናፈቆቴ እወነቶነው አትጣገብም እድሜና ጤና ለእናቶች
@birhanuendris6231
@birhanuendris6231 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ይቺን የመሰለች የጥበብ ሰው ስላስታወስከን ወደልጅነት ትዝታችን ስለመለስከን ምስጋና ይድረስህh
@aesaaa1616
@aesaaa1616 10 ай бұрын
ከሠውየው ነግግረ አንጀቴ የገባው ነግግረ ቢኖር ድሮ ቤትህን ለትግሬ ለኦረሞ ትትህው ነበር የምትሄደው እንደዝህ የለነገረ የለም ነበረ አለ የኔ አባት ። እውነቱን ነው እኮ አላህ ያንንን ወረቃማ ዘመን ይመልስልን እንደኛ ስራ ሳይሆን እንዳንተ እዝነት ያረብብ
@seidadem3940
@seidadem3940 5 ай бұрын
Ty Jemal...I was remembering kebede Abegaz music shop! Esp by zenetu song!
@ayatube9917
@ayatube9917 Жыл бұрын
ደማልየ ጢጣ ሂድና አሳየን በአላህ የኔ ጀግና መምህር❤❤❤❤❤❤
@Tossatube.
@Tossatube. Жыл бұрын
እሽ
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r Жыл бұрын
የዚነት ሙሀባ ዘፈን እናቴ ትዘፍነዉ ነበር እናቴ ትዝትለኛለች የሧን ሙዚቃ ሥሠማ
@user-xd1gv7mt2j
@user-xd1gv7mt2j 9 ай бұрын
እንደው ወንዲም የምሠራቸው ቪዲዮ ትዝታ ነው ደሥ ይላል
@eyujjsghg6880
@eyujjsghg6880 6 ай бұрын
ይገርማል
@abebetenaw243
@abebetenaw243 Жыл бұрын
Enatalem Zinet nefeseshin Yimarew !!! Enwodeshalen !!!
@t.m.5180
@t.m.5180 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነበር:: ነፍስ ይማር ፥ ለሷም ለወንድሞቿም ፥ መቼ አመተ ምህረት እንዳረፈች ግን የጠቀሳች ሁ አይመስለኝም:: የመጀመሪያ አልበሟ ባህርዳር እያለሁ በ1979 ሲወጣ እንደጉድ ነው የተሰማው ፥፥
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b Жыл бұрын
ወድሟ ስለም በለው እስልምናን ተቀብሎ እድሙት ንገረው ዱኒ አላፊነው
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ኢ ወላ እስልምና እኮ ህይወት ነው አላህ ላደለው አልሀምዱሊላህ አለኒእመል እስላም
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ምንአገባዉናነዉ ስለምእሚለዉ ምንአገባችሁ
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b Жыл бұрын
@@wellogondergojamshewaamahr570 ድሮም ክርስታን አይደለም ምነው አጠረጠረህ ድሮ የሙስሊም በተስብ ልጂ ስለሆነ ነው እደዛልል የቻልኩት ድሮም ክርስትያን ቢሆን እኔ እራሱ አያገባኝም ሰለመ አልስለመ የራሱጉዳይ ግን እድህ ጥላቻህን ተምትገልጥ እውቀት ይኑርህ እስልምና ምንድነው የራሴስ ሀይማኖት ምን ይላል ብለህ አብብ
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
@@user-ut5ot3vu4b እኔ ስለራሤ ሀይማኖት ጠንቅቄ አቃለሁ እነሡ ሙስሊም በተሠብ ክርስቲያን በተሠብ ዘመዶች አላቸው ይሄ መቸ ጠፋቸው በማያገባን መግባት አያስፈልግም እናንተ ከኛ ሀይማኖት በላይ የለም እምትሉትነገርስ 😂😂ሁሉም ሰው የፈለገውን ሀይማኖት መከተል ይችላል የዚነት ወንድም እሚፈልገውን ሀይማኖት ይዟል አለቀ
@user-ut5ot3vu4b
@user-ut5ot3vu4b Жыл бұрын
@@wellogondergojamshewaamahr570 አወሁሉም የሚፈልገውን ሀይማኖት እየተከተለነው ሺውች ሙስሊም ሁነዋል ክክክክ ምንም ጥርጥር የለውም እስላም ከሁሉበላይ ሀይማኖት በላጭነው ።
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
የማረሳት ምርጥ ነበረች የኛ ሰው ምቀኛ ነው ተበላች ምን ዋጋ አለው ፈጣሪ ነብሷን ይማረው በአድናቂዎቿ ልብ ምንጊዜም አትጠፋም እግዚአብሔር ይባርክህ አቅራቢው
@ZIZOCHNNEL
@ZIZOCHNNEL 5 ай бұрын
ምን ሁኔነዉ የሞተችዉ ግን
@Seid404
@Seid404 4 ай бұрын
ምን ሁና ነዉ የሞተችዉ
@berhanumelese10
@berhanumelese10 3 ай бұрын
የሞተችበት ምክንያት ምን ነበር
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 6 күн бұрын
አዲስ አበባ መጣ ታማ ነው አለ እኮ ወንድሟ እሬሳን ይዞት መጣ ወንድማችን አለ
@eshetetube8790
@eshetetube8790 5 ай бұрын
የዜኒት የህይወት ታሪክ እጅግ ነው አንጀት የሚባለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigasttjcv-rk4rv
@tigasttjcv-rk4rv Жыл бұрын
ነብሥዋን በአፀገነት ያሣርፍልን ፈጣሪ ለካሥ አልወለደችምዴ እኔን እንደዉ
@kochatube4513
@kochatube4513 Жыл бұрын
ኦሆሌሌ የሚለውን አብረህ ብትለቀው አሪፍ ነበረ ዩቱብ ላይ አለልህ
@halimaymer7226
@halimaymer7226 6 ай бұрын
ያአላህ ደስ ሲል ሸሀዳ መያዟ
@-arifentertainment3836
@-arifentertainment3836 Жыл бұрын
ዋውውው። ድንቅ ፕሮግራም 🙏
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 106 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 49 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,3 МЛН
Zinet Muhaba and Mohammed Yemer
4:06
yenevideo
Рет қаралды 257 М.
ተሰብራለች ግን ታምራለች!
44:22
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 97 М.
У Тебя Есть 3 Желания! 😌 @NutshellAnimations
0:46
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,8 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 2,1 МЛН
ТГК: ЛОГОВО FRIENDS #россия #чатрулетка
0:21
АлексДан
Рет қаралды 7 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 4,7 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 35 МЛН
ToRung short film: 🙏Let's help each other🤗
0:32
ToRung
Рет қаралды 17 МЛН