ተሰብራለች ግን ታምራለች!

  Рет қаралды 99,228

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ይህ ቪዲዮ በአመት በዓል እንጨት ስለምትለቅመው ሴት ነው::በእንጅራ እናቷ ብዙ ስቃይ አይታ ስታድግ ቦይፍሬንዷ ከድቷት ይሄዳል::ልቧ ግን ፍቅርን አብዝቶ ይፈልጋል::የእናትነት ልቧ ልጅ አብዝቶ ይናፍቃል::መንደር ውስጥ የተጣለ ልጅ በጉድፈቻ ማሳደግ ይጀምራል::በዚህ ቪዲዮ ማንያዘዋል እና ቲሞቹ አፈላልገዋት በዓል ከእሷ ጋር ለማሳለፍ ይሻሉ::ሙሉውን ተመልከቱ::
ይህቺን እናት ለማግኘት በስልክ ቁጥር
0969812054 ይደውሉላት
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት አግዟት
1000438138262
Mekbib Mahe Male

Пікірлер: 305
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 4 ай бұрын
ይህቺን እናት ለማግኘት በስልክ ቁጥር 0969812054 ይደውሉላት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000438138262 Mekbib Mahe Male አግዟት
@edentekile3710
@edentekile3710 4 ай бұрын
እዚህ ላይ ባስቀመጥከው አካውንት $7615 አስገብቸላታለሁ ስደውልላት ግን አልደረሳትም እባክህ በጌታ ስም ዛሬ ወደ አካውንቷ አስገባላት . ጌታ ይባርክህ ተባረኲ
@elshadaydebebe737
@elshadaydebebe737 4 ай бұрын
አቤት እምነቶ ታድላ ምን መታደል ነው በእግዚአብሔር ያላት ነገር ፡ በላት ነገር ማመስገኖ በብዙ ተባረኪ ❤
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 4 ай бұрын
ሁሉም ዲያስፓራ ከህጻን እስከ አዋቂው በየወሩ ሁለት ዶላር ብንሰበስብ አገራችን ውስጥ ብዙ ነገር እንለውጥ ነበር ለምሳሌ የገጠር ንጹህ የመጠጥ ውሀ መንገድ በእንዲህ መልክ የተጎዱ የሙት ልጆች መማር እንዲችሉ እናም ባጠቃላይ የገጠሩን ኢትዮጵያ በርግጠኝነት ይለወጥ ነበር ብዬ እገምታለሁ ።ግን ይህን ማስተባበል የሚችል አካል ይፈለግ ባካችሁ እንደዚህ አይነት ሰዎች ብዙ አሉ በአገራችን።መልካም ፋሲጋ ።
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 4 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከች ሴት ናት...ምን አይነት እምነት ነው ያላት እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር አሜን ❤
@alemtewelde123
@alemtewelde123 4 ай бұрын
Amen❤
@jay-jay7567
@jay-jay7567 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@LeyuGirma
@LeyuGirma 4 ай бұрын
አሜን፫
@meseretmeseret6265
@meseretmeseret6265 4 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን ❤️❤️😭😭😭
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 4 ай бұрын
አቤት እምነት አንቺ ለብዙዎች ህይወት አስተማሪ ነሽ ተባረኪ። በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በእውነት ተባረኩ። በእንዲህ ሁኔታ ሆኖ እግዚአብሔርን ማመስገን ይለያል።
@Betselot12
@Betselot12 4 ай бұрын
አስታውሳለሁ ይህን ዳገት አቀበት ባዶእጄን መራመድ ከብዶኝ ይህች እህቴ ግን እንዲህ ተሸክማ ፈጣሪዋን እያመሰገነች ብዙ አተረፈች❤ማኔ እናመሰግናለን
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 4 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት የሞት ኑሮ አቤት ፈጣሪ፡እሄን፡ሁሉ፡እንጨት፡ተሸክማ፡ይሄን፡ደገት፡መውጣት፡መውረድ፡ከባድነው፡ማንያዘዋል ፈጣሪ፡ይስጥለን፡እግዚአብሔር፡መልካምነው፡ደሀ፡አመስጋኝኮነው፡
@tubeysikit
@tubeysikit 4 ай бұрын
የመዳም ቅመም እያላችሁ ሰአታችሁን ጊዜያችሁን መልካችሁን አትጨርሱ የራሳችሁ ቅመም ሁኑ ያ ማለት ሀገር ገብቶ የራሱን ሂወት መኖር የራስን ቤት ማሳመር ቤተሰብ አድርጉኝማ አይ እናት
@MartaM-ov8dr
@MartaM-ov8dr 4 ай бұрын
ትክክል ዝም ብለን ያለ ዋጋ እንለፋለን
@AskaleRegassa
@AskaleRegassa 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የእግዚአብሔርልጄነኝ
@የእግዚአብሔርልጄነኝ 4 ай бұрын
ልክ ነህ ❤🎉😢
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 4 ай бұрын
😊❤❤❤❤❤❤
@SablaSss
@SablaSss 4 ай бұрын
Tru gn eskemeche ehtochewa
@teddy777
@teddy777 4 ай бұрын
በልኡል እግዝቢሔረ ሰም እባካችሁ ይችን ሰው እንረዳት እኔ ዝግጁ ነኝ
@Lijeyassu
@Lijeyassu 4 ай бұрын
ማኔ ተባረክ ... በድካምና በፈተና ያልተነቃነቀ እምነት በክርስቶስ መፅናት ...ዋዉ ...ጌታ በመንገድሽ ይቅደም
@momiloveyou9881
@momiloveyou9881 4 ай бұрын
ፈጣሪ ለቅሶዋን አይቶ መጨረሻዎን ያሳምርላት❤❤❤😢😢😢
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 4 ай бұрын
የኔ እናት አፈር ልብላልሽ እኔ ያደኩት ገጠር ነው እንደዚህ ተሸክሜ አስታወስሺኝ ❤❤❤
@lovetube9672
@lovetube9672 4 ай бұрын
ጠላትሽ ይብላ 🥺🙏🏽
@haymi-Ju3Hz7
@haymi-Ju3Hz7 4 ай бұрын
ስለ እራስዋ ህይወት ስትናገር ምንም አላለቀሰችም ስለ ልጅዋ ወደፊት ስትጠየቅ ነው ያለቀሰችው ። ከአንቺ ብዙ ተምሪያለው እግዚአብሔር እራሴን እንዳይ አደረገኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ። ማንያዘዋል ተባረክ
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 4 ай бұрын
የኔ እህት ታሪክሽን ስሰማ እያለቀስኩኝ ነው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ስንቱ ልጅ መውለድ ተስኖት ቤተሰብ ያጣን ህፃን ማሳደግ ሳይፈልጉ ሀብቴን ይወዳል ብለው ያለልጅ ይቀራሉ በርች ከእየሱስ የተጠጋ ደስታ አይለየውም መሰንዬ እንኳን አደረሳችሁ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ፈጣሪ ሁሌም ሀገራችንን ይባረረክ ይጠብቅልን አሜን ሰላም ለሀገሬ ህዝብ❤️❤️❤️❤️
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 4 ай бұрын
ወላሂ ከልቤ ነው ያለቀስኩት😢😢😢😢😢😢ማንያዘዋል ፈጠሰሪ ጨምሮ ይስጠህ🎉🎉🎉🎉ሴትዬዋ እፍፍ😢😢😢😢😢😢አላህ ንብረት ይስጠኝጅ ዱኒያላይ ከኔ አስቸ ለተቸገረ የምስጥ አረገኝ 🤲🤲😭😭😭
@HanaMengesha-z5q
@HanaMengesha-z5q Ай бұрын
የኔ እናት እየሱስ ክርስቶስ ታሪክሽን ይቀይረው 😢😢😢😢 እኔም ከባድ የብቸኝነት ስሜት ውስጥ ነኝ ሰው ምልቶ ሰው ሰው ማጣት ሁኖብኝ ከባድ ጊዜ ሁኖብኛን ብቻ ተመስገኖ ተመስገን ተመስገን 🙏🙏🙏
@FygGuv
@FygGuv 4 ай бұрын
ተባረኩ እወነት ትልቅ ት .ት ነዉ የቀረለኝ 😢😢😢 መታደለሸ የተባረክሸ ነሸ ዘመነሸ የምሰጋና ይሁን❤❤
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 4 ай бұрын
ጌታ ይባርካችው የሜሰጡ እጁች ይባረኩ ድህነትን ክፋትን ከምድራችን ያጥፋልን በኢየሱስ ስም ተባረኩ
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ
@ሰላምኤፍሬምባለማህተቧ 3 ай бұрын
የምር ጀግና ነሽ ላንች ቃላት ቢደርደሩ አንችን ሊገልፅ አይችልም ሰው የራሱን ያብራኩን ክፋይ የሚክድበት ዘመን ላይ አንች የሰው ልጅ ለማሳደግ ያላሽ ቆራጥነት እጅግ ድንቅ ነሽ ማኔ የሳሚን ቁጥር ተባበርኝ የመጀመርያ ጊዜየ ነው ሳየው ልቤ ትር ትር አለ ❤❤
@takelederesa
@takelederesa 4 ай бұрын
ጠንኳራ ሴት ነሽ ፈጣሪ በልጅሽ ድካምሽን ይመልስ::ለማኔ ለመላው የስረ ባልደረባና ለኢትዮጵውያንእንኳን ለትሳኤ በአል አደረሳቹ❤❤❤
@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ
@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 4 ай бұрын
❤❤😊😢።
@Muna-bn7rx
@Muna-bn7rx 4 ай бұрын
ዋው❤😊😢።
@kidistadmasu2337
@kidistadmasu2337 4 ай бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤
@lemlemtazao8988
@lemlemtazao8988 4 ай бұрын
በጣም ራሴን እንዳይ አደረገች ምን አይነት ጥንካረ ምን አይነት የምስጋና ሕይወት ያለት ሴት ነች እግዚያብሔር ይባርክሽ። ደግሞ በዚህ ኑሮዋ ከመንገድ ልጅ አንስታ የምታሳድግ
@zufanmu3399
@zufanmu3399 4 ай бұрын
እሳማ ምንም አትሆንም የማይነቃነቅ እምነትና ተስፋ ፍቅር ከአምላክዋ ተሰጥቶአታል ምንኛ የተመረጥሽ ነሽ እግዚአብሔር እንዳንቺ አመስጋኝ ይርገን
@new-oj9ih
@new-oj9ih 4 ай бұрын
እግዚአብሄር በዚም በዛም ያስተምራል የኔ እናት ብዙ አስተማርሽኝ
@kidstasefa-c4l
@kidstasefa-c4l 4 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከች ሴት ናት...ምን አይነት እምነት ነው ያላት እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር አሜን
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 4 ай бұрын
መታደል ነዉ በማንኛዉም ችግር ዉስጥ ሆኖ ጌታ ማመስገን ነዉ:: እግዚአብሔር ይሠስገን ❤❤❤
@leleyimer8783
@leleyimer8783 4 ай бұрын
ማኔ እግዚአብሔር ይባርክህ የመክብብ ልብ ያሰቀናል ያመነችው ፈጣሪ ያሰበችው ቦታ ያድርሳት ለብዙ ሰው መማሪያ ትሆናለች ፈጣሪ መልካም ነገርሸን ያብዛልሸ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@danielkassa9802
@danielkassa9802 4 ай бұрын
Wow she’s so amazing. She’s a strong woman. God thank you so much 🙏💕🙏
@TeztaGebru
@TeztaGebru 4 ай бұрын
ከታገሱት ሁሉም ያልፋል
@user-pp7wk7lj2i
@user-pp7wk7lj2i 4 ай бұрын
ታአምርኮ ነው ምርጥ ዘርር ሽ አመት ኑሪ ልብሽን አለም እንዳወስድብሽ እመቤቴ ትርዳሽ❤❤
@SakiraSkira-rv8sr
@SakiraSkira-rv8sr 4 ай бұрын
ክብሩ ይስፋ የመደሐኒአለም ለታመነው ታማኝ የሆነ አምላክ ያማይጥል የሚያከብር ንጉስ ክርስቶስ ብቻ ነው መክብብዬ ደሀ ነሽ ግን ባለ ፀጋ ነሽ መታደል ነው ዋጋሽ ሁሌም ከሰማያዊዉ አምላክ ይሁን አሜን
@Lenafekr
@Lenafekr 4 ай бұрын
በእውነት በጣም የምትደንቅ ሴት ነችህ.ጤና ኖሮን ብር ኖሮን እንደ ፈልግን እየውጣን እየገባን እግዚአብሔርን እማናመስግን ብዙ አለን በጣም የሚደንቅ እምነት ያላት አመስጋኝ የሆነች ነችህ እግዚአብሔር ይሄን እምነት አይወስደብሽ ❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ አምላክህ ነው የታመንሽው ጌታ አይጥልሽም በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁላችሁም ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክህ
@kidstasefa-c4l
@kidstasefa-c4l 4 ай бұрын
አቤት እምነቶ ታድላ ምን መታደል ነው በእግዚአብሔር ያላት ነገር ፡ በላት ነገር ማመስገኖ በብዙ ተባረኪ
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 4 ай бұрын
ዋወ በጌታ ደስ ይበላችሁ ከንቱ ምዝጋናቹ ክንቱ አይደልም 😢😢😢😢ምንም ሳይኖር ለጌታ ክብሩ ይሁን ዋጋሺ በሰማይ የላቅናው በብዙ እረፍት ለዝመንሺ ይሁን እናት❤❤❤❤ ✝️👈🙋🙋🙋🙋🥰🥰🥰
@sisaylegess1917
@sisaylegess1917 4 ай бұрын
ማኔ ስለምታደርግላቸው እያደረክ ስላለው ነገር ወደፊትም ስለምታደርግላቸዉ በጣም አመሰግናለው።
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 4 ай бұрын
እኛም እዴዝህ ተሸገመን ነው ያደግነው ምክነያቱም የገጠር ልጅ ስትሆን መብራት የለም ሁሉን ለገር እጨት ሰብረህ ዳገት ቁልቁለቱን ወርደህ በዛለይ ስት ጫካ ገብተህ እጨት ለመልቀም ከጥዋቱ አስራሀድ ስሀት ወተህ ከቀኑ ምንም ሳበላ ያንን እጨት ተሸክመህ ስመት ስሀት ትገባለህ እቤትህ እኔም ስታደኩበት በጣም እረዳታለሁ 😢😢😢😢
@fasikabelte2396
@fasikabelte2396 4 ай бұрын
የእኔ እናት እግዚአብሔር ሐሳብሽን ይሙላልሽ ዘመንሽ ይባረክ አይዞሽ እናት😢😢
@All.don2024
@All.don2024 4 ай бұрын
እውነት የቅዱስ እግዚአብሔር አመስጋኞች ይህቺ ሴት እና መሰሎቿ ናቸው።❤❤❤❤❤
@yamchyamch-md9tx
@yamchyamch-md9tx 4 ай бұрын
ዋው የኔ ጅግነ እህት ጌታ አሁንም ካክፉ ሁሉ ይጣብቅሽ❤❤❤❤❤
@Sojoo-kn8oz
@Sojoo-kn8oz 4 ай бұрын
ተባረክ ኣስተማረችን እኔ ሁሉ እያለኝ እያማረርኩ ለባም ሴት ነሽ እግዚ አብሔር ህወትሽን ይባርክሽ የኔ እናት
@medihussein1279
@medihussein1279 4 ай бұрын
ሁሌሞ እግዚያብሄር ያለው ሰው ደስታው ጉልበቱ አቅሙ የሚጀምረው ከውስጡ ነው ጌታ ያለው ሰው ብዙ በማይመች ሁኔታ ውስጥ ማለፍ የሚችልበት አቅም አለው
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 4 ай бұрын
የኔ እናት በዚህ ልክ ምስጋና ስት ሞልቶን ተርፎንም አናመሰግነውም እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረዋል ለረዳችሁም በወጠው ይተካላችሁ
@altudz4055
@altudz4055 4 ай бұрын
ወይ መክብብ እግዚአብሔር ይባርክሽ ምን አይነት መሰጠት ነው🥺 በዚ ኑሮ ልጅ ለማሳደግ ማሰቧ ይበቃል የተመረጠች ልብ ታድላ እኔ አገሬ ስገባ ምኞቴ ማሳደግ በተለይ ደቡብ መኖር ከመሠለው አገሩ ደስ ይላል ለመኖር ለመስራት 🥰ለም ነው
@lawyerliyaterefe
@lawyerliyaterefe 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን!!! ተባረኩ ማኔ!!! በጣም አስተማሪ ነው!🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@shewanhager4940
@shewanhager4940 4 ай бұрын
ፊልም ነው ወይስ እወነተኛ ታሪክ በዪ እሰከጠራጠር ድረስ ታሪኳን ሳዳምጥ እንባዮ መጣ ሲበዛ የዋህና እሩሩ ሴት ናት እግዚህአብሔር ሰፊ እንጀራ ይስጥሽ
@abelfekadu6587
@abelfekadu6587 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ የምትሰራበትን እድሜ ይስጥህ የእግዚአብሔር ፍቅር የገባህ አንተ ልዩ ሰው ነህ። በእውነት እግዚአብሔር ሲመጣ የሚጠይቀን ይህንን ነውና መስጠት የምትችሉ ሁሉ በአምላካችሁ ስም እጃችሁን ዘርጉ የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን 🙏
@tsisami9841
@tsisami9841 4 ай бұрын
እኔ እራሴን ችዬ መውጣት አቅቶኝ ነበር እንኳን ተሸክሜ አቤት ብርታት ጥንካሬ እግዚአብሔር ይመስገን😢😢😢😢
@babaKidist
@babaKidist 4 ай бұрын
ምን አይነት የተባረከች ሴት ናት...ምን አይነት እምነት ነው ያላት እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር አሜን
@fekadumamo6950
@fekadumamo6950 4 ай бұрын
የእግዚአብሔር ፍቅር ልቧን የሞላት ድንቅ ሴት ናት። መጨረሻዋን እግዚአብሔር ያሳምረው።
@piadam2720
@piadam2720 4 ай бұрын
ማኔ እግዚአብሄር ዘመንህን ይባርከህ። እባክህ የደቡብ ተወላጆች በጣም በሞተ ስራ ወስጥ ህይወታቸውን ለመለወጥ ይጥራሉ። ግን እዛው ናቸው። በተለያዩ ተቋማት የሙያ ትር/ት ብታስተምሩ ጥሩ ነው።
@GetachewKirkos-f9s
@GetachewKirkos-f9s 4 ай бұрын
ተባረኩ መልካም ተግባርአድርጋችኋልና እወዳችኋለሁ❤❤❤ከሐረር
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 4 ай бұрын
ቀሪ ዘመንሽን እግዚአብሔር በበረከት ይሙላልሽ ልጅሽን ያሳድግልሽ በርቺ እወድሻለሁ❤❤❤
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 4 ай бұрын
ማኔ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ እዉነት ነዉ ባጋጣሚ አይደለም ይህችን የዋህ የእምነት ሴት ልታገኛት የቻልከዉ እግዚአብሄር ሊጎበኛት ፈልጎ ነዉ እባክህ ዝም አትበል ብዙ ደጋጎች አሉ።
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma 4 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም እጂግ ጠንካራ ሴት ነሺ አላህ የተሻለ ሂወት እደሚሰጥሺ አልጠራጠረም አመሥግኑ ይጨመረላችሇል ነዉ እናንተን እኔም እዚህ ሆኚ ባየሆት በሰማሆት ተደንቂያለሆ ተባረኩ❤❤❤❤
@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ
@ጎዶለያስ-ፈ3ጰ 4 ай бұрын
ማኔ አንኳን መጣህ መልከአም በአል በመላው አለም ለምትገኙ የተዋህዶ ልጆቺ❤
@danielbayissa7793
@danielbayissa7793 4 ай бұрын
Kind hearted woman and the example of all mankind. Let God Bless he and you also Mr.Manyazewal Ishetu!
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይረው ❤
@tigistnebro-in7lg
@tigistnebro-in7lg 4 ай бұрын
በጣም የምትደንቂ ሴት ነሸ እግዚሐብሔር በአንቼ እኛ ደካማወችን ሊያሰተምረ ነዉ እአመሰግንሻለሁ
@MahommedKedir
@MahommedKedir 4 ай бұрын
ማኔ እንካን ለትንሣኤ ባእል አደረሣችሁ መልካም ስራ ደስ ይላለሸ የክፉቀን ስንቅ ነው መልካም በአል እግዚያብሔር ያጽናሕ በርታልኝ
@MichaelSlamDunk
@MichaelSlamDunk 4 ай бұрын
ተባረክ ማኔ መንገድህ ሁሉ ይቅና ❤❤❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 4 ай бұрын
አንቺ ምርጥ ሰው ነሽ ልጀን ስትል ደስ ትላለይ
@habsha2529
@habsha2529 4 ай бұрын
*_በድጋሜ ባቡል ኸይር ሂድና አስጎብኘን መፈስን ያድሳል /ጭንቀትን ያስወግዳል_* 👍👍👍👍👍
@temesgenworku4400
@temesgenworku4400 4 ай бұрын
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሠላም አደረሰህ ማኒዬ እግዚአብሔር ይስጥ ያቀረብካት ሴት በጣም የምታሳዝን፣ ጠንካራ፣ ብርቱ፣ ቅን ሴት ናት ጥንካሬዋ ለእኛም ጭምር ሆኖናል እናመሰግናለን፡፡ በርታ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳህ
@elsakebede8634
@elsakebede8634 4 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ቅዱሳን እርዷት ትልቅ ልብ አላት ያለ ምክንያት ይህ ሸክም አልሰጣትም
@kaffedofaaka6525
@kaffedofaaka6525 4 ай бұрын
እኔ ቲርዕት ነው መሄድ የሚፈልገው የሚትሰሩትን ስራ እወዳለሁ
@destata7749
@destata7749 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከአቻ ጋር ነው አይዞሽ ነጌ መልካም ይሆነል
@MebrahteAse
@MebrahteAse 3 ай бұрын
እጽብ ድንቅ ነው ጌታ ሆይ በዚች ምስኪ ውስጥ አየሁህ😢😢
@Fateha-yj6ef
@Fateha-yj6ef 4 ай бұрын
አላህ የተሻለ ኖሮ ይስጥሽ አይዞሽ
@SinduBeharu
@SinduBeharu 4 ай бұрын
አቤት እምነትዋ አለት ነው ❤❤❤ ተገርምያለው እየሱስ ያለው ሰው አቤት ታድሎ
@abebayoutube7089
@abebayoutube7089 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ በእውነት የኔ እህት በጣም ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ከራስሽ አልፈሽ የየቲም ልጅ እያሳደግሽ ብድርሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ የኔም እናቴ እንደዚህ ለፍታ እንጨት ተሸክማ ያለ አባት እናትም አባትም ሆና ነው ያሳደገችኝ የኛን ታሪክ አስታወስሽኝ እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ❤❤❤ የአንችን ታሪክ እያየሁ አይኔ በእባ እራሰ እና በርች ጉበዝ ነሽ 😘😘👍💪👍👍👍👌❤🙏
@medihussein1279
@medihussein1279 4 ай бұрын
"ማን ያዘዋል _እግዚያብሄር የዘዋል" ጥሩ ስራ አየሰራህ ነው በርታ
@ትዱማር
@ትዱማር 4 ай бұрын
One oromo man has more than 30 children, which is why so many people struggle
@Sara-g4o2d
@Sara-g4o2d 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሌላ ምን ይከፈለሐል ሁሉም ነገር ያንተ ❤❤❤
@selamgh3379
@selamgh3379 4 ай бұрын
wow she is amazing mother god bless you and your son 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@AddisZegye
@AddisZegye 4 ай бұрын
በኪሎ ታርግልህ አመስጋኝም አምላኪም ነች ፈጣሪዋን ደሞ ስለ አምላኩዋ ትጠይቃለህ አምናበት እየኖረች ነው ። ስላረክላት ነገር ፈጣሪ ይክፈልህ
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 3 ай бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ያልታሰበ እርዚቅ ይስጥሽ ግን እኮ ገጠር እደዚህ ተሸክመን ነዉ ያደግነዉ የዉ ልንሸጥ ባይሆንም ለራሳችን እደዚህ ሰብረን ነዉ የምንጠቀመዉ
@behayilumeshesha3874
@behayilumeshesha3874 4 ай бұрын
እኔ በጣም ነው የተነካሁት ከጎኗም ለመቆም ወስኛለሁ እግዚአብሔር ይረዳኛል
@Anumma572
@Anumma572 4 ай бұрын
Chru Egziabeher Ymesgn
@sisay4318
@sisay4318 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንኳንም አቀረብካት እምነቷ ድንቅነው ❤
@yeti2828
@yeti2828 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 4 ай бұрын
ሁሉንም ነገር እደእምነትሽ ይሁንልሽ አይዞሺ እህቴ በዚ ልጅ ፈጣሪ ይቀይርሻል ማን ያዘዋል ስልክ ብትገዛላት ሁላችንም ያቅማችንን እንርዳት
@Senayit28
@Senayit28 4 ай бұрын
wowww betam jegina set fetari enebashin yabisilish manezolachin enemesgenalen ate melikam sew❤❤❤❤❤❤
@queenzuzu710
@queenzuzu710 4 ай бұрын
ማኔ በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@Tube-zu5ff
@Tube-zu5ff 4 ай бұрын
የምገረምነሽ በጣም ጀግና. የሰውልጂ ማሳደግ ወላሂ❤
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 Ай бұрын
አቶ ማንያዘዋል ከሁሉ ድካምህ ይህ ይልቃል። ለቅድስት መግደላዊት የተሰጠው ጸጋ አየሁበት።
@thomasmohammad-eg4hx
@thomasmohammad-eg4hx 4 ай бұрын
ሰው. ልርሳ. ይቻላል. ጌታ. አይርሳም
@melatcode4111
@melatcode4111 4 ай бұрын
ታድላ እምነትዋ ምን ያህል ደስ እንደሚል . ይችን ብላቴናን መርዳት ምን ያህል መታደል ነው
@tinayatinaya4485
@tinayatinaya4485 4 ай бұрын
ሰላም ማናዛል እሽ በጣም ነው ሚውድ ፈጣር ይጠብቅ የአባ ገብር ኪዳን መጽፍ እንደት ማገኝት እንድ ምችል አሳውቀኝ በሰኔ ወር ውስጥ ወደ ሀገር እገባሎ
@betelhem5464
@betelhem5464 4 ай бұрын
እምነትሽ ቅንነትሽ የዋህነትሽ ይረዳሻል አይዞሽ
@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ
@ዙዙነኝየነቢወዱጂመዉሊድዐ 4 ай бұрын
ድንቅ ነህ አባት በርታልን ሀቂቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MisgoodTube
@MisgoodTube 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ
@kidistadmasu2337
@kidistadmasu2337 4 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@almazfeleke3954
@almazfeleke3954 4 ай бұрын
ትልቅ ትምህርት አስተምራኛለች ተባረኪ የምታመሰገኚው ጌታ አያሳፍርሽም!!!!
@haregewnetu6985
@haregewnetu6985 4 ай бұрын
የእኔ ከርታታ እህቴ እግዚአብሔር ባንቺ ላይ ስራውን እየሰራ ነው እኔንም እንዳች አመስጋኝ ያርገኝ አምላክ
@muridashemsu3346
@muridashemsu3346 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ስታሳዝን በማርያም 😢😢😢😢😢😢😢😢
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 4 ай бұрын
ጀግናነሽእቴ ፈጣሪታሪክይቀይራል😢😢😢😢
@ላታህዘንኢነላሃማአና
@ላታህዘንኢነላሃማአና 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤አላህ ያልታሰበውን እርዝቅ ይስጥሽ
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን !!!!!
@fatemafatema1754
@fatemafatema1754 4 ай бұрын
የኔ ጀግና በርቺ ❤❤😢😢 ጀግና ነሺ
@hirutmulugeta7180
@hirutmulugeta7180 4 ай бұрын
Waweee betam gobez set neshe le egziyabhare yaleshe mesgan minim saynorishe egziyabharen mamesganishe betam tenkara set neshe yaleshe emnat ayewasadebishe lijisheinm anchinim egziyabhare yebarkachu betam gobez neshe❤❤❤❤
@የድግልእናቴ
@የድግልእናቴ 4 ай бұрын
የምር እረጂም እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣቹሁ❤❤❤እሆዳቹ አለን ❤❤❤❤❤❤
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 56 МЛН
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 35 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 3 Серия
30:50
Inter Production
Рет қаралды 956 М.
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 59 МЛН
🛑በጥያቄ አፋጠጥዃት ፍቅረኛ አለሽ ወይ🥰
19:14
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 13 М.
ጌታ ኢየሱስ ተአምር የሰራባት አስገራሚ ከተማ ገባሁ
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 59 М.
#zaramedia  -ዘተ መቐለ -09-21-2024
1:06:37
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 4,3 М.
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 56 МЛН