በዳንስ የደመቀዉ የሰከላ መድረክ ሸጋ ናት ኤሊያስ ተባበል ...Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 110,324

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

"በተለያዩ መስኮች ስኬታማ እና ዝነኛ የሆኑ ሰዎች የሚጋበዝቡት በሙዚቃ እና ቀልድ የታጀበ አዝናኝ ፕሮግራም!
እሁድ ምሽት ከ1:00 ጀምሮ በ ዓባይ አገልግል ይጠብቁን።
Sekala is a talk show hosted by artist Tigist Girma which features accomplished and well-known individuals from diverse disciplines and is accentuated by music and comedy every Sunday Evening 1፡00 (LT) on Abbay tv.
Follow us on:
Subscribe: bit.ly/abbay_tv
Facebook: / abbaytv
Instagram: bit.ly/abbayTv
TikTok: bit.ly/Abbaytv
Telegram: t.me/AbbayNews
Website: abbaytv.com/
#yetnayet #ethiopianmusic #samsonmamo
ዓባይ ቲቪ 'የኢትዮጵያ ምርጥ'"

Пікірлер: 89
@alsisay6837
@alsisay6837 5 ай бұрын
ኤልያስ ልዩኮ ነው። የሚያስገመግም ልዩ ድምጽ ያለው ዘፋኝ። የዘፈኖቹ ግጥሞች ደግሞ የሚያስገርሙ። ከሁሉም በላይ ደስ የሚለው ደግሞ ዘፈኑ እና የትናየት መገጣጠማቸው ነው። ልክ በልዩ ትዕዛዝ ለሷ ተዘጋጅቶ የቀረበ አዲስ ዘፈን መስሎ ቁጭ ! Clip ቢሰራበት viral ነው የሚሆነው።
@genetberhanu1797
@genetberhanu1797 5 ай бұрын
ኤልየ የልጅነት ትዝታችን እንኳን ለዚህ አበቃህ እኔ የካንሰር ህክምናየን ሳልፈልግ አቋርጨ ቁጭ ብያለው ፈጣሪ ይርዳኝ ዋናው እሱ ነው
@abse4305
@abse4305 5 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 5 ай бұрын
ጠበል ሂጅ በርግጠኝነት ትድኛለሽ 👆
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 5 ай бұрын
Ayzosh fetari yemaresh
@genetberhanu1797
@genetberhanu1797 5 ай бұрын
@@abse4305 አሜን
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 5 ай бұрын
ከሁሉም ጎንደሬዋ ማሃል ላይ ጎልታ ትታያለች ማሻአላህ❤❤❤❤
@tikikilgenna2609
@tikikilgenna2609 5 ай бұрын
የቲ በጣም ደስ ትያለሽ። ኤልያስ በድንቅ ብቃትህ ውስጥ ሆነህ በማየቴ ደስ ብሎኛል።
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 5 ай бұрын
ድምፅና ነፃነት ከለዛ ጋር= ኤልያስ ተባበል
@kduskdus3580
@kduskdus3580 5 ай бұрын
ኤልዬ በስመአብ ድምፅክ ሁሉም ነገርክ እንዳለ ነው ዘፈንከው ❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
ይለያል መቸም የማይለወጥ ❤ ድምፅ አለህ❤
@tekleababera1965
@tekleababera1965 5 ай бұрын
Waw😂😂😂 amazing music👍 Big respect to ኤ ል ያ ስ ተ ባ ባ ል 👍👍
@iloveessey
@iloveessey 5 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ዘፈን ነዉ የድሮዉን ጊዜ አስታወሰኝ ደስ ይላል
@Seble67
@Seble67 5 ай бұрын
ዘፈኑ በታውን አገኘ👑👍
@EthioSador2
@EthioSador2 Ай бұрын
A true Legend ❗❤
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 5 ай бұрын
የትዬ የኔወርቅ ስወድሺ ጀግኒት
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 5 ай бұрын
Yeteye yene konjo I love you so much ❤❤
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 5 ай бұрын
ኤሊ ማኛ
@mukubanti6778
@mukubanti6778 2 ай бұрын
Eliyeeeee ❤❤❤❤
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 5 ай бұрын
Eleyas enquan beselam lagereh abekah lejeneti tez alegne 🎉🎉
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 4 ай бұрын
ኤልያስ ተባባል ሁሉንም ወደ ዳንስ ወለል ብትጠራ ይደምቅ ነበር፤ እንዲያውም ቆንጆዎቹ ወጣት ሴቶቹ በደረጃ ወንበሮች ላይ ያሉት ሁሉም ናቸውና ፤ ምነው ብትጠራችው ማስታወሻ ደሥታ ይሆናቸው ነበር። ለዳንስ የጋበዝካት ኢትዮጵያዊ ባሕል አልለበሰችም፤ ለመድረክም ቁ አልነብረችም። ቆንጆዎቹን ወጣቶች መጋበዝ ነበረብህ
@cheerfulmobilebarberinlond8727
@cheerfulmobilebarberinlond8727 5 ай бұрын
What a lovely voice 💕❤️
@Naol-v2o
@Naol-v2o 5 ай бұрын
የሚገርም ድምፅ
@Andinet-f6b
@Andinet-f6b 5 ай бұрын
ትእግስት ስሚኝ ለዘፈኑም ለመዝሙሩም ተመስጠሽ ትችይዋለሽ የኛ ዘመን አውደ ምሕረት ታሳዝነኛለች ከሁለት አንዱ ላይ ተቆጠቢ እባክሽ ለሁለት ጌታ መገዛትን አይቸዋለሁ ሰላም የለውም ሳይደንሱ ሳይዘፍኑ ማዝናናት ቁምነገር ማስተላለፍ አይቻልም ለቤተክርስቲያን አንመጥናትም ባናስወቅሳት ይሻላል
@MekdesLove-sx5cp
@MekdesLove-sx5cp 5 ай бұрын
ምን አገባሽ የራሳችሁን ጉድፍ ዞር ብላቹ እዩ አይ አበሻ
@hirutworku3824
@hirutworku3824 5 ай бұрын
Everyone has wright her opinion.
@Aberamolla768
@Aberamolla768 4 ай бұрын
አይመለከታችሁም
@Senesa548
@Senesa548 Күн бұрын
አንተ ከዝህ ምን ትሰራለህ ታዲያ😂😂
@zewdushibeshi
@zewdushibeshi 5 ай бұрын
ስታምሩ የኔ ቆንጆ
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 5 ай бұрын
u are soo sweet
@konjorasta9799
@konjorasta9799 5 ай бұрын
ኤልየ ❤❤❤❤❤❤
@ZhiwcelltellZewdu
@ZhiwcelltellZewdu 3 ай бұрын
eli &yeti nice dmsek endale new
@simongraphics5663
@simongraphics5663 5 ай бұрын
wow men ayenet program new teleyalachehu
@Naol-v2o
@Naol-v2o 5 ай бұрын
የቱዬ ስወድሽ
@HawaAli-cu8kh
@HawaAli-cu8kh 5 ай бұрын
Ytenayet yene wed setameri enwedshalen gegnet berchelen.
@danielgetachew2513
@danielgetachew2513 5 ай бұрын
ዋው ኤሌ መድረኩ ለአንተ አይመጥነውም
@TerseyTersey
@TerseyTersey 4 ай бұрын
ስታምሮ ቴጅዬ አልተቻልሸም ሳተላዬ ዳስ ማስልጠን ከጀመረ እኔንም መዝግባይ ከመዳም ካሽና
@s0lomon150
@s0lomon150 5 ай бұрын
የ ቲ በጣም ስወድሽ❤❤❤❤ ቢዘፍንልሺ ይገባሻል love you እሟ
@shegagashaw4050
@shegagashaw4050 5 ай бұрын
Tgya yenie konjoooooooo
@HulsinHulsin
@HulsinHulsin 4 ай бұрын
Jagena sate nate sewadeshe kòràte❤❤❤❤
@hirutworku3824
@hirutworku3824 5 ай бұрын
Speak each other please.
@wantiya12tube
@wantiya12tube 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@YordanosAlazar-d4v
@YordanosAlazar-d4v 5 ай бұрын
እናትሽ ወለዱ ከምር ፍቅር ነሽ
@antenehmessele7564
@antenehmessele7564 4 ай бұрын
Elias Tebabal yichilal
@ladiesfrist7047
@ladiesfrist7047 5 ай бұрын
@tatekassefa6753
@tatekassefa6753 5 ай бұрын
Wow! ኤሊያስ! ጭራሽ ጎምርቶ የለም እንዴ⁉
@tsetsi469
@tsetsi469 4 ай бұрын
Tigi tseguresh 😂
@getabalewKebede
@getabalewKebede 5 ай бұрын
ኤልየ ረጅምእድሜ ይስጥክፈጣሪ
@hanabelete7719
@hanabelete7719 Ай бұрын
This song belongs to her😩🤌🏽💗
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 ай бұрын
Mertoch wudddddddd..........
@birham07
@birham07 Күн бұрын
Elias is a legend but, also a cringe one 😬 What’s that inviting a strange guest for a dance?! 🙄
@AdelFsha-ic7mu
@AdelFsha-ic7mu 5 ай бұрын
የሸርጣጥርቅምሁላ
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 5 ай бұрын
በጥላቻ የቶሞሉ ሰዎች የአይምሮ ችግር ያለባቸው ናቸው ይባላል !!
@AdelFsha-ic7mu
@AdelFsha-ic7mu 5 ай бұрын
@@mohammedtahaibrahim6003 ጥላቻአይደለምአተደቆሮበሞትእሚሣለቅሰውአልወድም
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 5 ай бұрын
አንተ የ7 ሸርሙጣ ልጅ😂
@hirutworku3824
@hirutworku3824 5 ай бұрын
True, we will pray for them.
@hirutworku3824
@hirutworku3824 5 ай бұрын
@@Sofi-ks3zo Life is short, please be a positive person.
@SharaEthiopia-lq4rs
@SharaEthiopia-lq4rs 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
አብርሽ እና ሩታ ታረቁ.ዛሬ የደስታችን ቀን ነው❤️💕
21:13
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 255 М.
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 132 М.
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН