በዲነል ኢስላም መፅናት || ኡስታዝ አቡ ሀይደር በወልዲያ ያቀረበው ዳአዋ

  Рет қаралды 16,277

Harun Media Network

Harun Media Network

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 3 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ሙስሊምን ለስጠን
@meremmersha1397
@meremmersha1397 23 күн бұрын
ጀዛክአላህ ኡስታዚ
@user-sj7ej1qr5l
@user-sj7ej1qr5l 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
@Saada98-zy5en
@Saada98-zy5en 2 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@user-gx1il7xu7s
@user-gx1il7xu7s 5 ай бұрын
ማሻአሏ ማሻአሏ ኡስታዝ አንተም በተናገርከው አሏህ ጄዛህን ይክፈልህ እኛም በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ በእስልምና ኖረው በእስልምና ከሚሞቱት ያድርገን ኢላሂ 🤲🤲🤲🤲
@user-kw6mz9qz4r
@user-kw6mz9qz4r 7 ай бұрын
ማሻኣላሀ እስታዛችን ኣላሀ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤ወላህ ዳእዋህ በጣምኖወ ምገባኝ
@user-st5ze3nz6q
@user-st5ze3nz6q 3 ай бұрын
ወኣይኩምሰለምወረህመቱላሂወበረካትቱሁ ሱለላሁአለይሂወሰለላምጀዛከለህኸየረንኡስታዝ
@user-nx6pf5hc3r
@user-nx6pf5hc3r 3 ай бұрын
ማሽአላህ❤❤ተባረከላህ❤አልሀምዱ❤ሊላህ❤
@fatumafatuma389
@fatumafatuma389 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ
@user-im7nz1he5x
@user-im7nz1he5x 2 ай бұрын
አልሀምዱልላሂ
@yoniamunu6204
@yoniamunu6204 Жыл бұрын
ወላይ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅልን
@user-mt1vt5no7n
@user-mt1vt5no7n 3 жыл бұрын
ላይክ የለምሳ ኧረተው ግን ላይክ ሸረ ማድረግ አይከፈልበትም ኢስላማዊ ሚድያችንን እናበረታታ
@zeynebawasu6208
@zeynebawasu6208 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡዝታዝ አላህ ያሀፍዝክ
@user-bc4rd5ng4r
@user-bc4rd5ng4r 8 ай бұрын
ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካትሁ አሜንንን ያረብ ኸይሩን መንገድ ምራንጀዛከአላህ ኸይር ኡሰታዝ አቡ ሀይደር አንተ በተናገርከው እኛ አበሰማንው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን የዱኒያን ሙሀባ አላህ ይቀንሰልኝ ያረብ እህት ወንድሞቸ በዱዐችሁ አትርሱኝ ልቤ ደረቀ
@zaharazahara2321
@zaharazahara2321 3 жыл бұрын
ወለይኩምሰላም
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g Жыл бұрын
አሚሚሚሚንንን
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 жыл бұрын
ኧረ የት ነን ይህን የመሠለ ትምህርት አለመከታተል
@AsAs-tf9gr
@AsAs-tf9gr 9 ай бұрын
ማሸለህ❤❤❤❤
@jamalseid9772
@jamalseid9772 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ኡስታዝ አቡ ሀየደር ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ የጀግኖች ጀግኖ የዳአዋው ሞተር የተውሂድ ገልት አላህ ያበርታህ።
@hhgghhgff5059
@hhgghhgff5059 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ
@rawanrawan8221
@rawanrawan8221 3 жыл бұрын
ማሸአለህ
@zabibakw4772
@zabibakw4772 3 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቹ
@NS-vr2ik
@NS-vr2ik Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@taibah1116
@taibah1116 7 ай бұрын
جزاك. الله خيرا
@rhamahamedyoutube795
@rhamahamedyoutube795 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር
@j2perimj213
@j2perimj213 3 жыл бұрын
جزاك الله خير جغنو ماشاءا الله اللله كبر👍👍👍👈👍👍👍👍👈👍☝☝☝☝☝☝📚📚📚🎓🎓🎓📚📚📚☘🍀🍇🌲🍁🌴🌵🌾🌴🌱🌲
@hayat.712
@hayat.712 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅልን ኡሥታዝና
@zahraman3278
@zahraman3278 Жыл бұрын
ጀዘኪለሁ ከይር ኡስተዝ በየሄድከበት አለህ ይጠብቅህ እድሜህን አለህ የርዝምልን የረብ መሰልህን የብዘልን እኛንም በሰመነው ተጠቀሚ የድርገን
@h.941
@h.941 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዛችን
@user-mq7rf3ho9v
@user-mq7rf3ho9v 3 жыл бұрын
መሻአላህ ኡስታ አቡ ሀይጀር አላህ ይጠብቅህ
@foziyakemal3759
@foziyakemal3759 3 жыл бұрын
Alhe yitebkeheee estazunaaa
@HibaHiba-te5hc
@HibaHiba-te5hc 3 жыл бұрын
Islam nawu hiwate janat nawu mignte
@mqwe2032
@mqwe2032 3 жыл бұрын
ጀዘከላህ ኸይር ኡስታዛችን ☝️☝️☝️☝️☝️ 👍👍👍👍👍
@user-kf3jo2sm1n
@user-kf3jo2sm1n 7 ай бұрын
ማሽለይ
@user-sb5lz4nm8o
@user-sb5lz4nm8o 3 жыл бұрын
አሚንንንንን ጀዛከላኸይር ኡስታዝ አላህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቅሆት
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 3 жыл бұрын
Jazakalahyer
@seadamohammedhaseen1191
@seadamohammedhaseen1191 3 жыл бұрын
Allah keyer jezahen yekefeleh yaaaaaaaarb
@konjo711
@konjo711 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ጀዛኩመላህ ኸይር ኡስታዝና አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ያረብብብ
@binthussein1936
@binthussein1936 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ አብዱ እረህም ጀዛህ አላህ ይክፈል
@SOFITUP
@SOFITUP 3 жыл бұрын
አላህይ ጠብቅህ ኡስታዝ
@aminama854
@aminama854 3 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 жыл бұрын
የትናችሁ የወንድማችን ሳዳት አድናቃወች👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ላይክ ሸርርር
@user-pz3oj4hs7t
@user-pz3oj4hs7t 3 жыл бұрын
አድናቂዎች ምትሉት ካስ አድናቂ ናችሁ ወይስ እስልምናው ነው ዝና ፈላጊዎች
@womenvip6145
@womenvip6145 3 жыл бұрын
ወኣለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበራካቱ ኣላሁማ ሰሊይወሰለም ወበራክ ዓላ ነብይና ሙሃመድ ወዓላዓሊ ነብይና መሃመድ ኣላህ ይጠብቅህ ኡስታዝና እንድኣንት አይነት ያብዛልን ኣላህ እንዳኣንተ ሳላህ ኣንደበ ሩጥብ ይስጠን. ንግግርህ ልብን ስንጥቆ ይገባል ወጀዛካላሁ ኸይር ኣላህ ይጨምርልህ ኣልሃምዱሊልህ ኣላንዓመተል እስላም
@user-gb7qd1sm5d
@user-gb7qd1sm5d 3 жыл бұрын
አላሕ ይጠብቅሕ ኡስታዝ
@nurotube9044
@nurotube9044 3 жыл бұрын
ጀዛካላህ
@user-cv6kh6gw4l
@user-cv6kh6gw4l 3 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረከቱ ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቃቹሁ እረጂም እድሜ ይሥጣቹሁ ከአፊያ ጋር አልሀምዱሊላህ ነኢመተል ኢስላም 💫ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም 💫 💫ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም 💫 💫ሠለሏሁ አለሂ ወሠለም 💫
@halimabahar8467
@halimabahar8467 3 жыл бұрын
አቡሀይደር አላህይጠብቅክ
@user-nl7rw6oy4c
@user-nl7rw6oy4c 3 жыл бұрын
አላህ ይጥብቅህ ኡስታዝ
@user-pj5mk3uh1h
@user-pj5mk3uh1h 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-xg5ls6kw2o
@user-xg5ls6kw2o 11 ай бұрын
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 3 жыл бұрын
አላህ እርዥም እድሜ ይስጥህ ኡ/ዝ አቡ ሀይድር እስኪ ሽር እናድርግ በተለይ በሙስሊም ዩቱበሮች ላይ ፒጂ እንላከው በቅርበትም የምታቋቸው ንገሮቸው ሽር እዳረጉ ቀልድ ብኛ ሲበዛ እኛም እየደነዘዝን ነው ተው እንቃ ወላሂ አላህ በራህመቱ በሁሉም ጆሮና ልብ ተደረሽነት ያድርገውጂ የአብዱሬና የሙሀጅሩ ቤት ቦዶ መሆኑ ያሳስበኛል
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ መሰሎችህን ያብዛልን
@rukuyaahmed5205
@rukuyaahmed5205 3 жыл бұрын
Jaziklhiyr westaz edam Tania ysthi 🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲
@ahmedtenaw1062
@ahmedtenaw1062 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@saso8943
@saso8943 9 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@adddsasddd5024
@adddsasddd5024 3 жыл бұрын
አላህ ያፈዘክ እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@sojoo3214
@sojoo3214 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@argadoargado5913
@argadoargado5913 3 жыл бұрын
👍👍👍👍😍😍
@MA-jk6fq
@MA-jk6fq 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ መሰሎቹን ያብዛልን ያረብ እና ፓናዶል የት ናችሁ? ዳእዋ ሲለቀቅ ድምፆችን ይጠፋል ግን ለምን ፖራክ ቦታ ወይም ጥቅም የለው ወሬ የበዛበት ቦታየ ኮመንት የላይክ ጋጋታ ወረፋ የለም ቀልባችንን ያርጥብልን
@sulamntoyba9990
@sulamntoyba9990 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሳዳት አላህ እርጅም እድሜ ከነቤተሠብክ ይስጥህ ያርብ መሠልክንም ያብዛልን
@user-mq7rf3ho9v
@user-mq7rf3ho9v 3 жыл бұрын
አሚን ግን ሰአዳት ሳይሆን አቡ ሀይደር ነው
@user-pz3oj4hs7t
@user-pz3oj4hs7t 3 жыл бұрын
ኺዳያ ይስጠው ብለክ ዱዓ አድርግለት ከቀናሃው ተዘፍቆዋል!!!!!!!!!
@user-nr9mu9co1m
@user-nr9mu9co1m 4 ай бұрын
Obbolleettiin too na jalaa kafarteettii du aayii naaf godhaa lnsha allaah
@umumuaztube9084
@umumuaztube9084 3 жыл бұрын
ውድ እህቶች ወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ በሰው ሀገር ጨቆኛል
@hidaya1212
@hidaya1212 3 жыл бұрын
Allah yefrjesh ukhti
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew 4 ай бұрын
አሰለምዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@Pnice-bx9ew
@Pnice-bx9ew 4 ай бұрын
ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው
@tube-jy2xu
@tube-jy2xu 3 жыл бұрын
አህለን
@kyoto499
@kyoto499 3 жыл бұрын
As wr wb ustaze Allah yetabkih
@bonjour3597
@bonjour3597 3 жыл бұрын
The background voice is too loud and it’s hard to listen
@user-nr9mu9co1m
@user-nr9mu9co1m 4 ай бұрын
😢😢😢😢
@fehdtube7981
@fehdtube7981 3 жыл бұрын
ወላሂ ይህ እድል እንደያመልጣቹ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ። ━════ ❁❁❁ ════━ ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ። ━════ ❁❁❁ ════━ 🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖 《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》
@mqwe2032
@mqwe2032 3 жыл бұрын
መቅራት ፈልገሽ ነዉ ወይስ ማስቀራት ፈልገሽ መቅራት ፈልገሽ ተህነ በተጂዊድ ፌስቡክ ላይ ገብተሽ የተጂዊድ ፔጂ ብለሽ ስትፅፊ ይወጣልሻል ግን ክፍያ አለዉ ሲሉ ሰምቻለሁ
@fehdtube7981
@fehdtube7981 3 жыл бұрын
@@mqwe2032 ማቅራት ወንድ ነኝ
@mqwe2032
@mqwe2032 3 жыл бұрын
@@fehdtube7981 ማቅራት ተሆነ እኔም በተጂዊድ መቅራት እፈልጋለሁ ተለለዉ ጀዘከላህ ኸይር ሴትም መቅራት ከቻለ ነዉ ባረከላሁፊኪ
@mqwe2032
@mqwe2032 3 жыл бұрын
@@fehdtube7981 ክፍያ ተለለዉ
@fehdtube7981
@fehdtube7981 3 жыл бұрын
@@mqwe2032 የምን ክፍያ ነው ፕሮፋይሉን ንኪው እና ግቢ ትምህርቱ ክፍል ሁለት ደርሷል
@zulfanada9899
@zulfanada9899 3 жыл бұрын
ثلملكورمتوبركت🙋🙋🙋🙋👍👍👍☝☝👌
@nurotube9044
@nurotube9044 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🇸🇦🇸🇦
@rhamahamedyoutube795
@rhamahamedyoutube795 3 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወበረካትሁ ውድ እህቶችና ወኔድሞቸ ኧረ የት ናችሁ ግቡ እባካችሀለ።
@user-ll8ex2ys3b
@user-ll8ex2ys3b 3 жыл бұрын
አህሌን።ዉዱ።ኡሥታዛችን
@aminama854
@aminama854 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭
@konjo711
@konjo711 3 жыл бұрын
ግን ተመልካች የለምሳ ያረብብብ ያአዩሀል ሙስሊሞች ሆይ የት ናችሁ ያረቢቢ
@rimyim3953
@rimyim3953 Жыл бұрын
አለን
@rimyim3953
@rimyim3953 Жыл бұрын
አለን
@ethioayushyoutube7834
@ethioayushyoutube7834 3 жыл бұрын
ላይክ አርጉ👍👍
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስገርም ነገር ልንገራችሁ በደንብ አንብቡት ************************************************** የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች ካውንስል የተቋቋመው ጠቅላይ ሚኒስትሩ በስልክ ጥሪ ሁሉንም የወንጌል ቸርቾችን በስልክ በመጥራት ነው:: የተለያየ አስተምህሮት የሚከተሉ የየራሳቸው ቸርች ቢኖራቸውም ልክ እንደ መጅሊስ እንኳን የጋራ የሆነ ተቋም አልነበራቸውም :: ካውንስሉ የተመሰረተው ራሱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሁሉንም ጠርቶ ካነጋገረ በሁላ ነው::የዚያኑ ጊዜ ተቋቋመ መጅሊሱ ጋር በአንድ ቀን በአዋጅ ፀደቀ :: በዚህ ሁለት አመት ተደራጅቶ ምን እየሰራ እንደሆነ በተወሰነ መልኩ ልግለፅላችሁ *በአዋጅ ከፀደቀ በሁላ በአዋጁ ተጠቃሚ ለመሆን የአዋጁ ማስፈፀሚያ ደንብ እና መመሪያ ማዘጋጀት ያስፈልጋል:: ካውንስሉ ይህንን ደንብ እና መመሪያ ካዘጋጀ በሁላ በአዋጁ ተጠቃሚ መሆን ጀምሯል :: በዚህም መሰረት የተለያዩ ድርጅቶች በፊት ለመደራጀት ሰላም ሚኒስትር ሂደው 500 አባላት እንዲሁም 1500 ከቀበሌ ምስክር ማሳፍ የነበረባቸው አሰራር ቀርቶ ካውንስሉ በቀጥታ በስሩ ለሚገኙ ፍቃድ ጠያቂዎች ምዝገባ በማድረግ ፍቃድ መስጠት ጀምሯል :: በዚህም በየቀኑ አዲስዘመን ጋዜጣ ላይ ማስታወቂያ በማውጣት ለብዙ የሚሽነሪ ድርጅቶች ፍቃድ እየሰጠ ይገኛል *በስሩ የሚገኙ ቸርቾችን ከውጭ ጭምር ልምድ ያላቸው ሚሽነሪዎችን በመጋበዝ "ተነስ ሂድ ስበክ " በሚል መሪ ቃል ጉባኤ አካሂዷል :: 3 ጥናታዊ ስራዎች ቀርበዋል :: ወንጌል ላልደረሰባቸው አካባቢዎች ሶማሌና አፋርን ጨምሮ እንዴት ማድረስ እንዳለባቸው ስልጠናና ምክክር አድርገዋል :: (በነገራችን ላይ ያለምንም ስራ ሶማሌና አፋር በዲን ጠንካራ ናቸው የሚለው ብቻውን ትርጉም አልባ ነው:: ትላንት የራሳቸው ሱልጣኔት የነበራቸው እነ ሀዲያ ዛሬ ምን ላይ ናቸው ? ብሎ መጠየቅ ብልህነት ነው ) በሌላ በኩል ካውንስሉ ከ3 የሀገር ውስጥ እና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራርሟል:; (በነገራችን ላይ አዋጁ ከሚያስገኛቸው ጥቅሞች ከዓለም አቀፍ ተቋማት ጋር በትብብር ለመስራት ሰፊ እድል ይሰጣል :: *ካውንስሉ የራሱን ሚዲያ አቋቁሟል *የወጣቶች ኤግዚብዥን እና ባዛር አከናውኗል *አንደኛ አመቱን በስቴዲዮም በድምቀት አከናውኗል *ጠቅላላ ጉባኤ አካሂዷል ሌሎችም ስራዎችን ሰርቷል :: ልብ በሉ ይሄን ሁሉ የሰራው እንደ መጅሊስ እንኳን ቢሮ ያልነበረው በጠቅላይ ሚኒስትሩ ተጠርተው የተቋቋመው ካውንስል ነው መጅሊሱስ -በአዋጁ ተጠቃሚ የሚያደርገው መመሪያና ደንብ አላዘጋጀም በዚህም በአዋጁ ተጠቃሚ አልሆነም :: በቅርቡ በስንት ትግል የተካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ካሳለፋቸው ውሳኔዎች አንዱ ለአዋጁ መተግበሪያ ደንብና መመሪያ አዘጋጅቶ መተግበር ነበር ይሄው የጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔን ተግባራዊ ማድረግ አልተቻለም :: -የተሰጠው የአፍሪካ ህብረት ቦታ ላይ በጎ አራጊዎች ጭምር እንስራላችሁ ብለው ቢለምኑም የመጅሊሱ አመራር ፍቃደኛ አልሆኑም ምንም የሰራው ስራ የለም :: የመጅሊሱ ስራ ወቅት እየጠበቁ ብቻ መግለጫ መስጠትና ለፖሊስ እና ደህንነት ደብዳቤ መፃፍ ብቻ ነው:: ህሊና ያለው ሰው ፍርዱን ይስጥ ! በመንግስትም በኩል ህጋዊ አካሄድን ተከትሎ ለሚሄዱ እንቅፋት በመሆን ስራ ለማይሰሩ ለሚያደናቅፉት ድጋፍ እያደረገ ይገኛል :: በአጭሩ ያለው እውነታ ይኼው ነው ! ከላይ ለገለፅኳቸው ነገሮች ማስረጃዎችን አያይዣለሁ (አብዱረሂም አህመድ)
@user-th1wk8lz9m
@user-th1wk8lz9m 7 ай бұрын
Sound tracku bikenes tru new
@rahmaali2435
@rahmaali2435 3 жыл бұрын
🕋🌞☝️☝️🤲👈👈👍
@rahmetsaid4770
@rahmetsaid4770 8 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ق
@seberzare
@seberzare 3 ай бұрын
አንድ ሰው ሲወለድ ሙስሊም ሆኖ ነው የሚወለደው የሚለውን ቁርዓን ውስጥ ካለ የሚጠቅስልኝ አለ ? እስልምና ከነቢዩ መሃመድ በፊት ነበር የሚለውን በማስረጃ የሚያረጋግጥልኝ ሙስሊም የሆነ አለ ? ምክኒያቱም አቡ ሃይደር በሌል ቪዲዮ ክርክር ሲያደርግ ከነቢዩ መሃመድ በፊት ጣዖት ይመለክ እንደነበር ሲናገር ስለሰማውት ነው እባካችሁ በትህትና መልሱልኝ ❤
@khalidmogesnuru3553
@khalidmogesnuru3553 3 жыл бұрын
ከስርያለው መንዙማ ይረብሻል
@nefisahassantube9759
@nefisahassantube9759 3 жыл бұрын
جزاك الله خيرا
@AaAa-lt6kl
@AaAa-lt6kl 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-hb5sh1iz3z
@user-hb5sh1iz3z 3 жыл бұрын
አህለን
@habibaside4571
@habibaside4571 3 жыл бұрын
አህለን
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 677 М.
Touching Act of Kindness Brings Hope to the Homeless #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 34 МЛН
🔴 Exclusive Bayan at Birmingham by Molana Tariq Jamil | 22 Feb 2023
2:42:17
allama siraj ul din siddique | Alama Siraj-ud Din Sidiqi | al haq sound
3:55:54
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 677 М.