#Ethiopia

  Рет қаралды 101,977

Bilal Tv

Bilal Tv

Күн бұрын

#Ethiopia ወደ ጀነት መግቢያ መንገዶች | Ustaz Sadik Mohammed Abu Hayder

Пікірлер: 244
@OmarAhmed-e6t
@OmarAhmed-e6t Жыл бұрын
ማሻኣላህ ኣቡሃይደር በጣም ነው የምወድህ ኢንሻኣላህ ያንተ ጎረቤት እንድሆን ተመኘሁ
@LubabahMohammed
@LubabahMohammed 21 күн бұрын
ጀዛከላህ ኡስታዝ ሰምተን የምንጠቀም አላህ ያዲርገን የጀነት ሰዉ ይበለን አሚንንንን🎉🎉🎉🎉🎉
@3washalm
@3washalm Жыл бұрын
አላህ እድሜ እኗ ጤና ይስጥህ❤
@mamemome8341
@mamemome8341 10 ай бұрын
አላህ በእዝነቱ በእሰልምና ላይ አቆይቶን ከሰይጣን ተንኮል ጠብቆን ባዘዘን ተግባሮች ላይ አጽንቶን ጀነት እንድንገባ ያድርገን። እንሻ አላህ
@emuisa9540
@emuisa9540 10 ай бұрын
አላሁማ አሚን
@የአረህማንባሪያ
@የአረህማንባሪያ Жыл бұрын
ሡብነክ ረቢ ሠለሏሁ ዓለይሂ ወሠለም ጀዛኩሙሏህ ኸይረን ጣፋጭ ዳዕዋ ሁሉም በሠማዉ ብየ ተመኘሁ ጀነቱል ነዒምን አላህ ይወፍቀን የአላህን ፊት ከሚያዩት ባሮቹ ይመድበን
@zinatzinat-b4r
@zinatzinat-b4r Жыл бұрын
አሏሁመ አሚን
@z.e598
@z.e598 Жыл бұрын
አሏሁመኡሚንንን
@abdulhakimesmaeel
@abdulhakimesmaeel 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@rawdhaseid2368
@rawdhaseid2368 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ❤ማሻአላ እጂግ በጣም ዐዕምሮን ሰርፆ የሚገባ አስተምሮት ነው በሰማነው የምንጠቀም አላህ ያድርግልን እናንተም በተናገራችሁት አላህ አጀራችሁን ከፍ ያድርግላችሁ በዚህ አጋጣሚ ኡስታዝ አቡሀይደርን እጂግ በጣም ነው ከልብ የማመሰግነው በተለይም ንፅፅር ሲነሳ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና❤
@Afendi-Tube
@Afendi-Tube Жыл бұрын
Allahuma Amiin Amiin yaa Rabb allamin Yaa mujib yaa waduud yaa jabbar yaa Ghafuur 💖💖💖💖
@zebibaasani7131
@zebibaasani7131 Жыл бұрын
Amen
@ALAHU.AKBER.forever
@ALAHU.AKBER.forever Жыл бұрын
አላህ እድሜ እኗ ጤና ይስጥህ
@aminaassen8600
@aminaassen8600 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኢስታዝና እዳንተ አይነት ጀግና ወንድሞችን ያብዛልን ያረብ
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 11 ай бұрын
አላህይጠብቅህኢሰታነእዳንተአይነትጀግነ❤
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 11 ай бұрын
ወንድምችንያረብዛልንያረብ❤❤
@Rahma-cp1xr
@Rahma-cp1xr 10 ай бұрын
ኡሥታዜ ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያ ጋር ይሥጥልን አላህየ መጨረሻችንን አሣምርልን ጀነት ካዘጋጀህላቸዉ ባሮችህ አድርገን ሀገራችንንም ሠላም አድርግልን
@NamusaMusa
@NamusaMusa 4 күн бұрын
አሰለሚአለይኩም ኡስተዜ ዎዳሀለሁኝ ሁለችንም አለህ ለጀነት ያብቃን
@ሀያትየአላህባሪያሀያት
@ሀያትየአላህባሪያሀያት Жыл бұрын
አላህ ይወፍቀን ያረብ በዝነት በራህመቱ ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዝ
@biniyammehammed
@biniyammehammed 4 ай бұрын
መሻ አለህ ኡስታዝ አላህ ከቅጣቱ በቸርነቱ ይጠብቀን
@ronsmc3355
@ronsmc3355 Жыл бұрын
ያረብ የጀነት ሰዉ ያርገን ጀዛካሏህ ኸይርኢስታዝ
@emuisa9540
@emuisa9540 Жыл бұрын
ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ
@ወሄነትየገጉ-ኈ8የ Жыл бұрын
ኡሥታዛችን አላህ ይጠብቅህ እኛም በሠማነዉ ምንጠቀም ያድርገን ሁላችንም አላህ ጀነትን ከሚወፍቃቸዉ ይበለን
@naemahhawaa-uq2ss
@naemahhawaa-uq2ss Жыл бұрын
ጀዛከሏህሀይረንኡስታዝእድሜጤናይስጥልንያረብ
@Peace135-7
@Peace135-7 Жыл бұрын
አላህ በሙሉ አፊያ ይጠብቅህ ኡስታዜ
@HalimaMubarik-zp4cw
@HalimaMubarik-zp4cw 11 ай бұрын
አሰለሙ አላይኩም ወራህመቱላሂ ወባራከትሁ አዩሀል ኢኽዋ ወልኢኽዋት ኡስታዞች ጀዘካላሁ ኸይራን ዘሬ በጉርፕ የጋነኘን አላህ ነጋ በጃነት የጋነኘን የነቢዩን ሰ ዐ ወ ጎራቤት የድርገን የኣላህ ሰ ዐ ፊት የምንጋነኘዉ የድርገን 🌷🌷🌷
@AhmadAhmad-ny6dn
@AhmadAhmad-ny6dn 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ባለህበት ኡስጣዜ
@gtime4104
@gtime4104 Ай бұрын
ማሻ አላህ ኡታዛችን ጀዘከ አላህ ወይረ እዲሜና ጤና
@ElhamA-py2sn
@ElhamA-py2sn 11 ай бұрын
ያረብ የጀነት አድርገንየአረህማን አረሂም
@ElhamA-py2sn
@ElhamA-py2sn Жыл бұрын
አላሕ ከፈተናዉ ሁሉ ያዉጣንየአረህማን አረሂም
@Samira22Samira22-ul8fs
@Samira22Samira22-ul8fs Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ❤️❤️❤️
@ttww9470
@ttww9470 Жыл бұрын
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ🎉🎉
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 Жыл бұрын
ዋአለይኩምአሰላምወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
@madenayoutube5530
@madenayoutube5530 10 ай бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@suadjemal4689
@suadjemal4689 Жыл бұрын
ውስታዝ አቡ ሀይደር እሏህ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ እሏህ ሆይ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ጠብቅልን
@Peace135-7
@Peace135-7 Жыл бұрын
አላሁመ አሜን
@NefisaYimer-d9e
@NefisaYimer-d9e Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ይጠብቅህ ያረብ
@Rtsevvdy
@Rtsevvdy Жыл бұрын
ጀዛኪላህኸይር
@Amian328
@Amian328 Жыл бұрын
ኡስታዜ እኳንም መጣህ
@halimasalem612
@halimasalem612 6 ай бұрын
አላህጀዛህንይክፈለዉጀግናችን
@ElhamA-py2sn
@ElhamA-py2sn 10 ай бұрын
መሸአላህ አላህ ያረብ ወጀሌን ወጀላችን እበስልን የአረህማን አረሂም
@AdMob-hm9dv
@AdMob-hm9dv 7 ай бұрын
ወአሊኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱህ አሚን ያኡስታዝ ኑርልን ጀዛክ እልህ ኸይር
@ZahraHusen-nk8dv
@ZahraHusen-nk8dv Жыл бұрын
አላህይጠብቅህእኔምጠቃሚተጠቃሚያርገን
@kemalhamed8259
@kemalhamed8259 20 күн бұрын
ጀዛከላኽይር ኡስታስ ❤❤❤
@ElhamA-py2sn
@ElhamA-py2sn Жыл бұрын
ያረብ ኸይርን ስራ ስጠን
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 11 ай бұрын
ሱብሀን አላህ እንዴት ደስ ይላል ያረብ ጀነትን ወፍቀን🤲🤲🤲
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 11 ай бұрын
ሱብሀንአላህእንዴትደሰይላልያረብጀነትንወፋቀን❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤
@zenbmohammed6522
@zenbmohammed6522 Жыл бұрын
አላህመጨረሻችንንያሣምረውያረብ☝☝☝☝❤❤❤🌹🌹🌹❤
@Rነኝየአላህባሪያ-w2y
@Rነኝየአላህባሪያ-w2y 11 ай бұрын
አሚን ያረብ😢
@SrT-x5b
@SrT-x5b Жыл бұрын
ኡስታዜአላህይጠብቅህ ሀቢ ቢ
@olfatjamal9999
@olfatjamal9999 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ. እዲሜህን ያስረዝመው
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp
@Uyfnhjdjgy35uhm-qb9rp 10 ай бұрын
አላህ.ቀጥተኛውን ምገድ ይምራን❤❤❤❤
@SaloSiko-h5e
@SaloSiko-h5e 9 ай бұрын
መሻአላህ ተባረክ አሏህ ጀዛከ አሏሁ ሀይራን ኡስታዝ ሸይህ አተም በተናገረከው እኛም በሰመሰነው አላህ ይቀበለን ያረብ
@qwertqwery8599
@qwertqwery8599 Жыл бұрын
ያረብብመሰሎቻችሁንያብዛልን
@ElhamA-py2sn
@ElhamA-py2sn Жыл бұрын
መሸአላህ አላህ ይወፍቀን
@semirasmu1247
@semirasmu1247 Жыл бұрын
Ustazachin allha rejime edema ena tana yesite ❤❤❤
@AnwarShemse1
@AnwarShemse1 14 күн бұрын
እዩት እስኪ ጀግናዬን አላህ ይጠብቅህ
@UaeDuba-c8r
@UaeDuba-c8r 9 ай бұрын
አሰ ወረ ወበ አቡ ሀይደር አላህ ይጠብቅህ መጨረሻችን ይመር ያረብ
@wddhfe9228
@wddhfe9228 9 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብ 🥰🥰😥😥😥
@JchchfJcjkc
@JchchfJcjkc Жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@fardostube8682
@fardostube8682 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዜ❤
@hdjx4577
@hdjx4577 Жыл бұрын
መጨረሻችንን ያሰምረው ያረብ
@manager631
@manager631 Жыл бұрын
Amenn
@rehematmuhammed8167
@rehematmuhammed8167 11 ай бұрын
መጨረሻችንንያረሰምረዉያረብ❤❤❤
@قمرخالد-ق1ن
@قمرخالد-ق1ن Жыл бұрын
Allah ytbkln ustaze
@abuzareasehalaw3197
@abuzareasehalaw3197 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዜ❤❤❤
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z Жыл бұрын
አላህይጠብቅህኡዝታዝ❤❤
@اممعاذ-د4ع
@اممعاذ-د4ع Жыл бұрын
جزا ك الله خير💐💐💐👍👍
@bedrianesru6973
@bedrianesru6973 10 ай бұрын
ጄዛከላህ ውስታዝ
@nuredinmohamed674
@nuredinmohamed674 Жыл бұрын
ማሻላህ ኡስታዛችን ኣላህ ይባርህ እውቀቱን ይቸምርህ ኣሚን እኛም ሰምተን ምንተገብር ያደርገን ኣሚን
@fardosaseid4329
@fardosaseid4329 Жыл бұрын
Jezakallu keyran ustaz❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ArefaAbdulkadir
@ArefaAbdulkadir 8 ай бұрын
Mashaallah ustaze
@lubababusser614
@lubababusser614 Жыл бұрын
Alah yetebekeh
@ElhamA-py2sn
@ElhamA-py2sn Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
ማሸአላህ ጀዛኩምአላህኸይር
@hayuwellod2995
@hayuwellod2995 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይርን ኡስታዝ💐💐💐💐💐💐💐
@Hወለዬዋ
@Hወለዬዋ 11 ай бұрын
😢😢አላህ ሁላችንንም የጀነት ይበለን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hathat7509
@hathat7509 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅኳ
@Afendi-Tube
@Afendi-Tube Жыл бұрын
Subhanallah Allahu Akbar Allahu Akbar Allahu Akbar walhi lib yemiyretib dawa nw allah be aduniyam be akhiram tilk minda yemndak ustazuna 💖💖💖 Allah ye hulachnem khatima yasmreln Allah (S.W)💖 ye jenat sewochm yeblan inshallah
@ሱሱነኝየቡቴዋሥደትያደከመ
@ሱሱነኝየቡቴዋሥደትያደከመ Жыл бұрын
8000000000000
@husseinahmedtube7632
@husseinahmedtube7632 Жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዝ በጣም አሪፍ ዳዕዋ ነው
@abbirealiyi8942
@abbirealiyi8942 9 ай бұрын
Masha allah
@zehrajemal4159
@zehrajemal4159 10 ай бұрын
ጀዛከእላ ኸይረን❤❤❤❤❤
@تملنتما
@تملنتما 10 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሱብሀን አላህ
@3washalm
@3washalm Жыл бұрын
❤ጨርሼ ስምችልሁ አሚን ❤❤❤
@NeZa-e7t
@NeZa-e7t 6 ай бұрын
ሡለላሁ አለሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤
@Senbeletaharar
@Senbeletaharar 11 ай бұрын
Masha Allah yichmerelih ustaze❤❤❤🥰🥰
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
መሰጂዶቻችን ባዶ ናቸዉ ወጣቶች የት ናቹ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያ አላህ ኢላሂ እዘንልን ቀልባቸዉ ወደ መሰጂድ የተንጠለጠለ በአርሹ ጥላ ሰር እንደምታሰጠልለዉ ተናግረህ የኛ ዝንጋታ ግን ያሰፈራል። 😢😢😢😢😢😢 አላህ ሰምተዉ ከሚጠቀሙ ያድርገን።ጀዛኩሙ አላሁ ኸይር ።❤❤❤ የመሰጅድ አዛን በነጭ ሀገር እንዴት እንደሚርብ ብታቁ😢😢😢😢😢😢ቅርብ መሰጂድ ማግኘት በዱኒያ ላይ ጀነት ማለት ነዉ😢😢😢😢 አዉሰትራሊያ ምኖርበት ከተማ መሰጂድ በቁጥር ነዉ አዛን መሰጂድ ዉሰጥ ካልገባቹ አይሰማም ክልክል ነዉ ወደ ዉጭ ድምፁን ማሰማት😢😢😢😢 ብቻ ለሀገራችን ያብቃን ከሰደት ኑሮ😢😢😢
@aishakadir1607
@aishakadir1607 Жыл бұрын
ሀቅ ነው በእጅ ያለ ወርቅ እንደመዳብ ይቆጠራል
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og 10 ай бұрын
አላህ ያሳውቀን ያረቢ😭😭❤❤❤❤ ሰለላሁ አለይሂወሰሊም ❤❤❤❤❤ 🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋🕋
@MubarikHemid-c9c
@MubarikHemid-c9c Жыл бұрын
ማሻ አለህ አለህ ይጨሚርላች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meryamyoutube643
@meryamyoutube643 11 ай бұрын
amiiiiiiin
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 Жыл бұрын
jezakeallah ,, jezakeallah ,, ustaz sadik mohamed abu hayder ,,, konjo qutaibe ,,
@Mamush-qk5dx
@Mamush-qk5dx 11 ай бұрын
Alhamdulila
@zuleyikazuli4842
@zuleyikazuli4842 Жыл бұрын
አላህ ይውፍቅን ያራማን ኡስታዝ አላህ ያቆዩት❤❤❤❤አሚን
@MuharemMerjany
@MuharemMerjany 11 ай бұрын
Allah kallazenellin mesmat aylewetem.
@utfh2834
@utfh2834 11 ай бұрын
ማሻላ
@HadiyaMohamed-h9m
@HadiyaMohamed-h9m 11 ай бұрын
አላህ ከጃሀነብ እሳት ይጠብቀን
@fadumoscid
@fadumoscid Жыл бұрын
ማሻላህ ኡስታዝ
@FadylaEthiopia
@FadylaEthiopia Ай бұрын
ሱበን አለህ
@FathuFathu-hh8zi
@FathuFathu-hh8zi Жыл бұрын
መሸ አለ
@slimansliman9958
@slimansliman9958 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@fatumemariyam8174
@fatumemariyam8174 Жыл бұрын
S a w ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ElhamA-py2sn
@ElhamA-py2sn Жыл бұрын
ያረብ ይሩዝቀን አል ፊርደወስ አልአእለ ብዱዉን ሂሣብ ወላ ሣቢቅን አደብ ወይም ከሳት የአረህማን አረሃም
@kunfeyekun-wr5kv
@kunfeyekun-wr5kv Жыл бұрын
መብሩክ
@fatumaahmed9683
@fatumaahmed9683 Жыл бұрын
ጀዛክላህ ኽይር
@jemilasalih4252
@jemilasalih4252 Жыл бұрын
Jezekumulah ker ustaz
@Rtsevvdy
@Rtsevvdy Жыл бұрын
Mashaalah
@meryamyoutube643
@meryamyoutube643 11 ай бұрын
masha alla
@habibasaid9142
@habibasaid9142 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ እና ጣና ይስጣቹ
@CjhchFgh
@CjhchFgh 11 ай бұрын
@OumerTube-ux4ls
@OumerTube-ux4ls 10 ай бұрын
ያረብ☝☝☝☝☝
@zehrajemal4159
@zehrajemal4159 10 ай бұрын
ማሻአላ ❤❤❤❤❤❤
@bahratibahrati1274
@bahratibahrati1274 Жыл бұрын
መሽአለ❤❤❤❤❤
@FafiTubef
@FafiTubef Жыл бұрын
ማሻአላህ❤
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og 10 ай бұрын
አሚንንን አሚንን💔💔💔💔💔💔
@KOoooy
@KOoooy 9 ай бұрын
Masha allha 👍👍👍👍👍
@fatyakider4177
@fatyakider4177 Жыл бұрын
ሡብሃነላአልሀምዱሊላወላሁአክበረ
@AliAhmed-ks7ng
@AliAhmed-ks7ng 9 ай бұрын
ኢሻአላህ አላህ በዲናችን ጠንካራ ያዲሪገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤❤❤😢😢😢
@habibahabib1019
@habibahabib1019 Жыл бұрын
ወላህ አላህ ቀጥታዉ መንገድ ይምራን እንሸአላህ ያስፈራል
@meryamyoutube643
@meryamyoutube643 11 ай бұрын
ami
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 21 МЛН
She's very CREATIVE💡💦 #camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:26
#ethiopia አይኖቻችን ናቸው ...  | Ustaz Kamil Taha
56:14
አላህ ኸይር የሻለትን ይፈትነዋል
46:11
SUNNAH MULTIMEDIA
Рет қаралды 191 М.
Spongebob ate Patrick 😱 #meme #spongebob #gmod
00:15
Mr. LoLo
Рет қаралды 21 МЛН