KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እውነቱ ወጣ ተለያየን😭
26:32
Ethiopia - ኢሳያስ ጦርነት እከፍታለሁ አሉ | የአዲስ ጦርነት ዋዜማ | 15 ቀን የፈጀው የመንግስት ግምገማ | "ጌታቸው ስልጣን ለቋል" ህወሃት
16:15
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
00:28
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
00:16
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
00:16
One day.. 🙌
00:33
በ አዲስ አመት አባቴ በድጋም ቀለበት አሰረላት እናቴ እንደ ዛሬ ደስ ብልዋት አያቅም ❤🌻🌻
Рет қаралды 60,037
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 128 М.
Helu Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 300
@alahamalaham
2 ай бұрын
አላህ አባታችንን በግራቸዉ ሂደዉ ደሥታቸዉን ሙሉያርግላችሁ ያረብ
@HuluagershTeshale-hb6gc
2 ай бұрын
አሜን የኔ ማርርር😢😢😢❤❤❤❤
@osratgold7930
2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤
@osratgold7930
2 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇮🇱❤❤❤🙏🙏
@ብትአብዱሠኢድ
2 ай бұрын
አሚንንንን
@ብትአብዱሠኢድ
2 ай бұрын
@osratኢሥራኢል ባድራ ምድነዉ ሄይ gold7930
@hayuye
2 ай бұрын
ለነሄሉ አባት ግን አላህየ አይሳንህም ተሽሎት በእግሩ ቁሞ ሂዶ ፈጣሪውን ሲያመሰግን መቼም ተስፍ አልቆርጥም አባቴን ጉፍን እኳን ሲያመው እንዴት እንዴምሆን እኔ ነኝ የማቀው አባትኮ😥
@MayeIove
2 ай бұрын
የእኔ አባትዋ እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን በምሕረትህ ጎብኛቸው ቆመው ለማዬት አብቃን❤
@Menelik27
2 ай бұрын
ዕንባዬን አመጣችሁት ።አባትሽን ምሮልሽ በሰላም ለማየት ያብቃሽ ሄሉ እያለቀስኩ ነው ያየሁት። ጌታ ይዳብስልሽ አባትሽን በጣም ታምራላችሁ። እንዳንቺ ዓይነት ጎበዝ ልጅ ስላላቸው ታድለዋል። እናትሽም በጣም ደግና ብልህ እናት ነች። ምነው ባላየዋችሁ እያኩ ነው ያየኋችሁ። እግዜር ይርዳው ይሄን ዕንባውን አይቶ።
@MissBaiyus
2 ай бұрын
የኔ አባት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትማርዎት አይዞት😢 ፈጣሪ የምወደው ነው የምፈትነዉ አይዞን 🙏
@selamethiopia4056
2 ай бұрын
ሄሉዬ እናት እና አባትሽን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጤና ሰጥቷቸው ከዚህ በላይ ደግሞ የጋብቻ በዓላቸውን እንዲያከብሩ ያብቃቸው ለአባታችን መድሃኒት አለም ምንም አይሳነውም ጤናቸውን መልሶላቸው ዳግም በእግራቸው እንዲቆሙ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን 🙏❤
@ሀዪቲዩቱቢ
2 ай бұрын
ባባባን አይቼ ነው የመጣሁት ወላሂ ናፍቆን ነበር ረጅም እድሜ ከጤና ጋራ 😢🎉🎉🎉 አፋያው ፈጣሪ ይመልስለት
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደምረኝ🎉🎉በቅንነት
@vhhj9640
2 ай бұрын
ምርጥ አባት ምርጥእናት ስላሎሽ ደስተኛ ነሽ
@yedingilmeriyamlijnegn4442
2 ай бұрын
ኡፍፍፍ 😭😭😭😭🥰🥰🥰🥰የኔ አባት እግዚአብሔር ይማርክ እንን ዘሜን ያንቴ ያርግልክ አባቴ ባስግዳት ላይ ነው ያለሁት አባቴም ሲላ ናፈቀኝ ደግሞ ሁሌ አንቴን እማም ሳይ ደግሞ ይክ ፈኛል እግዚአብሔር ይመስገን እቺን ቃን ላዴረሰን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻መልካም አድዲሱ ዓመት 🙏🙏🙏የሰላም የፍቅር ዬ ደስታ የምራት የበርክት ያድርግልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@mahletube
2 ай бұрын
የእኔ ውድ እንዲህ አምረሽ ተውበሽ፣ ደምቀሽ በፈገግታ ስትመጭ በጣም እደሰታለሁ ሁልጊዜም ስትስቂ እና ስትደሰች እንድትኖሪ እግዚአብሔር አይለይሽ❤❤❤ ከዚህ በመቀጠል ለሁሉም ኢትዮጵያዊን በሙሉ እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ወደ ዘመነ ማቲዎስ አደረሳችሁ፣ ዘመኑ የፍቅር የሰላም ይሁን ፣ ሰላም ለሀገራችን እና ለሕዝባችን እወዳችኋለሁ
@tigistyiketu701
2 ай бұрын
ሄሉ እናትና አባትሽን በደስታ በጤና እየተንከባከም ምርቃት ተቀበይ ሌላው ነገር ትርፍ ነው ሁሉም ይደርሳል ጀግና እናትና አባት አለሽ አብሶ እናትሽ በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ሆና ቤተሰብን መንከባከቧ ይግርመኛል ጥንካሬዋ እምነቷ ጀግና ነች ልጆቿ እንዳይከፉ ችግሯን ዋጥ አድርጋ ቤተሰብን በደስታ ማኖር ቀላል አይደለም የደስታ የጤና ዘመን ይሁንላችሁ።
@zaerazaerazaerazaera
2 ай бұрын
እናቴ በርቺ ጀግና እናት ነሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@damoursarah6
2 ай бұрын
ሄልዬ ቀናሁብሽ ታድለሽ የናትና ያባት ምርቃት ያለመልምሻል ተባረኪ ብሩክ ሁኚ መድሀንያለም ሀሳብሽን ይሙላልሽ ❤❤❤
@tinagetachew8302
2 ай бұрын
በጣም ነው የምገርመው እናትና አባትሽን ለማስደሰት የምትጥርው ነገር ደስ ይላል ይሄ ነገርሽ ቡቻ ነው የምያስደስተኝ አባትሽን ፈጣራ ይማርለሽ አይዞኘ አሜላክ ይማርልሽ የናትሽ ነገር ቃል የለኝም GOD BLESS YOU ALL
@fatimaa9853
2 ай бұрын
የናሂየ እናት ጠካራነቴ ልታለቅስ ስትል ዋጥ ስታረገው ያስታውቃን አላህ አፊያውን ይመልስለት ያረብ
@BikiBiki-d7b
2 ай бұрын
Amen Amen niwu
@ትግራወይቲ
2 ай бұрын
እፍፍ የኔ ኣባት ሲያሳዝኑ እግዝኣብሄር ኣምላክ ምሉእ ምሕረቱ ምልኣከልካ ባባየ🙏🥺❤️
@yeznMamuye
2 ай бұрын
ሄሎዬ ለመስቀል ከዳጌ ጋር የሀበሻ ልብስ ለእናትሽ እና ለአባትሽስጦታ እንጠብቃለን አስቤበት 😍😍😍😍
@SqqeSww
2 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማሮት አባታችን ይህ ዘመን ለህርሶ የሚፈዉስ ያድርግልን እኳን አደረሳችሁ ሄሉዬ በናትሽ አዲሳባ ወይናባ ማርያም ፀበል አስገቢያቸው ይድናሉ
@Fatima-j6r5q
2 ай бұрын
.አይይይይ ያረቢ የሄሉ አባት ገና ከመጀመሪያው ሳየው ጀምሬ በለቅሶ ጨረስኩት የኔ አባት ያረብ አፊያህን ይመልስልህ አቺም ጠቃራ ሚስት ነሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
2 ай бұрын
የኔ አባት 😢😢😢😢😢😢😢እስኪ አባታችንን ፀበል ውሰዷቸው ምናልባት መተት ይሆናል እኮ😢😢😢😢😢😢የኔ አባት
@martashibeshi5819
2 ай бұрын
ጎበዝ ሄሉ አንቺ አስተዋይ ልጅ ነሽ ቤተሰብሽን በእድሜ በጤና ይጠብቅልሽ❤❤❤❤
@AliBallofyarn
2 ай бұрын
ሰታምሩ ፀበል ወሰዳቸው ሳስለቹ እር ይነሳሉ ሁሉም ይቀየራል።😊
@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹ የመዳም ቅሞሞችየ❤ እኔ ብቻነኝ ግን ጋሽየ የኣብራሃም ኣባትና ና የሄለን አባት አባቴ መስለው የሚታዩኝ ❤❤ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን
@dalyyaassefa2379
2 ай бұрын
ከዚህ በተረፈ ኤሎ በመሳደስ ብሎኛል እናትሽ ቤተሰቦች ሁሉ የተባረኩ ይሁን አሜን
@ZdBaba-sj2kp
2 ай бұрын
ሄሉዬ ሁሌ አስበው ነበር አባትሽ ስለ አየሁት ደስ አለኝ አይዞኝ ፈጣሪ ሙሉ አፍያው ይልቀቅለት
@dddd1717
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Laila-d3b
2 ай бұрын
ለምን ማች አለበሳቹም ሄሉዬ የኔየዋህ አባቴ አታልቅስ 😢😢❤❤
@seni7092
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሄሉዬ ቤተሰብ ማነው ማዘርዬን የምወድህ ❤️❤️❤️የኔ አባት አይዞት ሁሉ ነገር ያልፋል
@woderehordofa2440
2 ай бұрын
በጣም ነው የሚታምሩ የተወደዴ በተሰቤ ናችው እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@Mastuyoutube
2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን በጣም አምሮባችኋል ይህ አማት አባታችን ቆሞ የሚሄድበት አመት ያርግልን ለሱ የሚሳነው የለም ጨርሶ ይማረወት ሄሉየ እደዚህ ሆነሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል አንች ጠካራ ሴት ነሽ ሄሉየ ሁሌም ወደፉት ሄሉየ❤❤❤
@MissBaiyus
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የእኛ ምርጥ ቤተሰብ ዘመኑ የሰላም የደስታ የፍቅር የአንድነት የብልጽግና ዘመን ያድርግልን🙏 የኔ አባት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልን🙏😥😍😍😍😍😍😍😍
@hawwa301
2 ай бұрын
አሏህ በራህመቱ አባታችንንን ቆሞ ሲሄድ ከሙሉ ጤናጋ ያሳየን ያረብ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደምሪኝ,,በቅንነት🎉🎉🎉
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
2 ай бұрын
የእኔ ማልቀስስ😢😢 አባቴ አይዞህ አንድ ቀን ቁመህ ትሄዳለህ 🙏🙏🙏
@አለውያ
2 ай бұрын
አላህ ያሽረው ያረብ አላህ የሚወደውን ሰው ነው የሚፈትነው
@mariommariom4227
2 ай бұрын
የኔ አባት እመቤቴ ፈውስን ትላክልህ አባት የቤቱ ድምቀትነው 😢😢❤❤❤❤❤ሳየው ልቤ ይሰበራል❤❤❤
@MeryeM-js1us
2 ай бұрын
ፈጣሪ በዚ ኣዲስ ኣመት ኣባትሽን ሙሉጤናቸውን ይመልስላቸው❤ ደስ የምትሉ ቤተሰብ በደስታ ያንራቹ ፈጣሪ❤
@ብትአብዱሠኢድ
2 ай бұрын
አባት አባት አሉት ሥምን አሣንሠዉ ምድርና ሠማይ የሚያክለዉን ሠዉ አባየ ባይበላ ባይጠጣ ባይገባ ከቤት ከደጃፍ ቁጭ ሢል ደሥ ይላል አባት ሄሉየ አደራ ፋዘርን ተከባከቢዉ ሁሉም የአሏህ ዉሣኔ ነዉና ምንም ይሁን ምን ከመሀላችሁ ቁጭ ሢል ደሥ እደት እደሚል የምር
@לידור-ז9ב
2 ай бұрын
የእኔ አባት ሲያሳዝን የሰማቱ ቅዱሰ እጌውርጌሰ ፀበል ውሰዱት እንደማንም ብለሸ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
2 ай бұрын
እኮ ለምንድነው ፀበል የማይወስዷቸው 😢😢😢መተት ሊሆን ይችላል እኮ❤
@OiOl-f7j
2 ай бұрын
አላህ ያሽርህ በውነት አሳዛኝ አባት ❤❤❤❤❤❤❤ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ ሄሉየ ሙሉሴት❤❤
@SenyaNuru
2 ай бұрын
እኔ ላልቅስልክ የኔ አባት ወላሂ ባየሁት ቁጥር እባዬ ይመጣል አላአህ ምንም አይሳነውም ኢሻአላአህ አፊያ ትሆናለህ😢😢😢😢
@GhFd-v7w
2 ай бұрын
እኔም😢
@TabuTabuye
2 ай бұрын
የምር አንጀተን ነዉ የበላኝ አባቱዋ😢
@fasikabelte2396
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳቹህ የኔ አባት እግዚአብሔር በምህረቱ ይዳብስህ አባዪ መልካም በአል🎉🎉🎉🎉🎉
@nuritahmed8014
2 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ጨርሶ አፈያ ያርጋቸው 🎉🎉❤
@dstalove
2 ай бұрын
አይዞሽ እማ ዱአ አርጊ ፈጣሪ ቀልባቸው መልሶላቸው እንዲታርቁ
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
አሜን,,ደምሪኝ🎉🎉ቅንነት
@PpPp-iv8hq
2 ай бұрын
አባባ ስላይወት በጣም ደስ ብሎኛል ያንድዬ እናት ወላዲተ አምላክ ጤናወትን ትመልስሎት ሔሉ በርቺ ሴት ልጅ እኮ ለቤተሰቧ ሟች ናት
@zaerazaerazaerazaera
2 ай бұрын
አባቴ አንጀቴን ውስጤን ተረበሽኩ አይዞት ፈጣሪ አምላክ ይምሮታል ሰማይና ምድርን የዘረጋ አምላክ ይምሮታል 🤲☝️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@አማኑእኤ
2 ай бұрын
ደስ ሲሎ እግዛብሄር ጤናውትን ይመልስሎት አንድ ቀን ታሪክ ይቀየራል ቆመው እናዬታለን
@fatumaHassen-i9e
2 ай бұрын
ያአላህ እንህን አባት ሳይ በጣም ነው የሚሰማኝ አላህ ሙሉ አፊያቼውን መልሶላቼው የምናይ ያድርገን ያርብብብብ የኔአባት ሲያሳዝኑ
@arsamaabdi9538
2 ай бұрын
የኔ አባት እኔን 😭😭ፈትለ እና ማሞ እንኩዋን አደረሳችሁ ለአዲሱ አመት ከሚወዱአችሁ እና ከምትወዱዋቸው ቤተሰቦቻችሁ ጋ እንዲህ ነው የሚያምርብሽ ሄሉ ቤቱ እንዴት እንደደመቀ መጪው ዘመን ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ያማረ እና የተስተካከለ ያድርግላችሁ❤❤❤❤❤!!!!
@Eyerus-g7q
2 ай бұрын
የኔ አባት እመብርሃን ትዳብስት ታሪክ የሚቀይር አምላክ አለ ምጥ አባት ❤❤❤❤❤❤❤
@Slamkasaw8532
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሄሉ ቤተሰቦች ማነው የሄሉ አባት ትሽሉት ማየት የናፈቀው እግዚአብሔር ይማረልን 🙏😍🙏😍😍 መልካም አዲስ አመት 🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
2 ай бұрын
ኡፍፍ በህመምስ አይሰቃዩብን አባትሽንም አባቴንም አላህ ያሽርልን😢😢😢😢😢😢😢😢ኡፍፍፍ ወላሂ አብሬ አለቀስኩ
@Zufan-sc4qi
2 ай бұрын
በጣም ነው መውደቸው💕💕💕🙌
@seadi5
2 ай бұрын
አላህ ያሽረው እድሜና ጤናይስጣችሁ እደዚህሴትልጅከቤተሰቦቻጋርስትሆንነውእሚያምረው
@زهره-ع1ج
2 ай бұрын
ጀግና እናት እኮ ናት የእውነት
@yesharegdebeb8350
2 ай бұрын
በጣም አንበሳ በርች ሄሉ አንች ጠንካራ ልጅ ነሽ አሁን እንደዚህ ደረጃለይ እያሉልሽ በደንብ ተመረቂ እግዚአብሔር የናትና የአባትሽን እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@JanatJanat-gp2gq
2 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይማሮት አዲሱ አመት የሰላም በጤና ያርግሎት እኳን አደረሳችው
@madeenamadeena7413
2 ай бұрын
ማሻ አላህ የኔን እድሜ ያክል ከተጋቡ አይለያችሁ
@damoursarah6
2 ай бұрын
አዲስ አመት መድሀንያለም አባትሽን ጨርሶ ይማርልሽ ፈለ ማሞ መልካም አዲስ አመት ❤❤❤
@taleendarakjian1314
2 ай бұрын
😢ብቻ ድንግል ማርያም ትማሮት ጭራሽ ፍቅራችግሁ እጥፍ ድርብ ይድርግላችሁ የፍቅር የሆነ ቤተሰብ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@madenaabdulkader4026
2 ай бұрын
ሄሉየ አላህ የሚወደው ሰራ አባትሸ እና እናትሽ ለማሰደሰት የምታደርጊው ስራ በአላህ ፍቃድ ሐሳብሸ ያሳካልሸ
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
አላህ,,ይመልሰላቸው,,ጤናቸውን,ደምሪኝ,,በቅንነት🎉🎉
@EdenAbebe1969
2 ай бұрын
የኔአባት እመቤቴ ጨርሶ ይማሮት የኔ አባት ❤❤❤ወይዘሮ ፈትለ ደስ የምሉ ቤተሰቦች ናችው❤❤❤ሄሉ የቤታቸው ድምቀት ነሽ የኔ ቀውጢ🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@MharatMharat-cf3mf
2 ай бұрын
Enkani adrsachu abtachni begirachu komachu mayeti yabikani medanyalemi ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FirehiwotGetu-q7i
2 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ጀግና በርቺልኝ አባታችንን ይማርልን የኔ እናት እንኩዋን አደረሳችሁ የሰላም የፍቅር የስኬት ያድርግልን ያሰብሺዑን ያሳካልሽ የኔ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@መረከቤtube
2 ай бұрын
ለምን አባትሽ አበሻ ልብስ ያለበሱት ቅር ብሎኛል ኮመቶች ምን ትላላቹ አሳዩኝ በላይክ በተረፈ እንካን 2017🌻🌻🌻አደረሳቹ በዊጭም ባገርም ያላቹ ሁልግዘ ደስታን ብቻ የሚናይ አመት እሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@መዉደድንጉሴ
2 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን እግዚአብሔ ይማሮት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mita7976
2 ай бұрын
አባቴ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ 😭😭😭
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
2 ай бұрын
ፈትልየ 😭 የኔ ጀግና ልታለቅስ ስትል ተወችዉ ወደዉስጧ አልቅሳ ፋዘርየ አላህ ጤናህን ይመልስልህ
@gezashgnmekonnen-pl3ph
2 ай бұрын
እሰይ ደስ እምትሉ እንደኔ የምትወዷቸው ላይክ አድርጉ አባታችን ጤናወትን ይመልስለወት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@efsasse7559
2 ай бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ሄሉዬ ዛሬ ፈገግ ብለሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል
@zehara5198
2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔአባት አላህ ይማረወት ወላሂ እንባየንነው የጨረስኩት ሁሌም አንጀቴን ነው የሚበሉኝ የኔአባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
አላህ,አፊያ,,ይሰጣቸው,, ደምረኝ,በቅንነት🎉🎉
@asenakubelete51
2 ай бұрын
ውይ ሄሉዬ አሁን ነው የገባሁት ጋሽ ማሞ ስላየሆት ደስ ብሎኛል የኔ አባት ይህ ዘመን የምህረት ዘመን ቆመው የሚሄዱበት ዘመን ይሁንሎት የኔ አባት ጨርሶ ይማሮት❤ እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ❤
@RomanAliy
2 ай бұрын
ሄሉየ የኔ ጠካራ አባየ ጨርሶ አላህ ያሽሮት❤
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደምሪኝኝ,በቅንነት,,🎉🎉🎉
@Iyerusalem5433
2 ай бұрын
እመብርሀን ልመናዋ አይለያችሁ እግዚአብሔር መሀሪ ነው በርቱ የኔ አባት። መልካም አዲስ አመት ለመላው ቤተሰብ እመኝላችጏለሁ። ሄሉ ቆንጆ በርቺ። 🎉
@Meka123-m3k
2 ай бұрын
ያረብአላህያሺረህአባታችንወላሂያሣዝነኛል
@Netsi2023
2 ай бұрын
ሀሉየኤ እንደዝ ሲያምርብሽ አባታቺን ፈጣር ይማረው ደስ ስትሉ አስቀናቹኝ 💝💝💝❤️
@Fatima-hy7sm
2 ай бұрын
እናታችን አባታችን እድሜን ጤና❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sarasahay1
2 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህቴ በጣም አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራም ነበር እናመሰግናለን ክበሪልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚን❤❤❤❤❤
@የራያዋመሲ
2 ай бұрын
እኳን አደረሳችሁ የኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ ቁመህ ለመሂድ ያብቃህ መልካም ባአል ሄሉ ቆንጆ❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@መሪያም-ለ6ተ
2 ай бұрын
ጌታ ምህረት ይሰጣቸው ሄሉ መልካም ልጅ ነሸ በዚህ አዱስ ዘመን የምህረት የፈውሰ አመት ይሁንላቸው❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@haimanot2452
2 ай бұрын
የኔ አባት አንድቀን በግርህ እንደምትሄድ ተሰፋ አደርጋለሁ እግዚአቢሔር ይማርህ❤❤
@መሃመድሸሁ
2 ай бұрын
አባባየ🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼 ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ🌼🌼🌻🌼🌻
@Genetmamo-f7l
2 ай бұрын
አባቴ አያልቅበትምና መ/ም ጤናህን ይስጥክ ❤❤❤❤❤
@አሏህአድነው
2 ай бұрын
የእውነት አስለቀሰኝ ፋዘር አላህ ጤናክን ይመልስልህ
@AsterAstu-p1r
2 ай бұрын
ሄሉዬ እንኳን አደረሰሽ ከነመላው ቤተሰብሽ ፍቅር የሆነ ቤተሰብ አባትሽን 2017 ቆመው የሚሄድበት ዘመን የርግላቸው
@LeyuGirma
2 ай бұрын
አሜን፫
@gfrdgfds2259
2 ай бұрын
ጎበዝ በትክክል እህቴ አብሸሩ እናቴ አባት አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤🎉
@Elhem-kd1hg
2 ай бұрын
አላህያሽርልሽ ሄሉየ🎉🎉🎉አባትንያህልነገር ሚሥኪን😢😢😢😢
@hanaweldechannel5249
2 ай бұрын
ኤሉ እንኳን አደረሰሽ አባትሽን ፈጣሪ ጨርሶ ይማራቸዉግን እጣ አዉጪና አንድ ቦታ ፀበል ወሰጃቸዉ ይሻላቸዋል ❤❤❤
@MerinamerinaMerinamerina
2 ай бұрын
የኔ ኣባት እግዚአብሔር ኣምላክ ምሕረቱን ይስጥልን ኣሜን😢👏 መልካም በኣል 🥰🥰እኔ ግን ኣዲስ ኣመትም ኣልመሰለኝም 😌🥺
@dddd1717
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢
@tigistyiketu701
2 ай бұрын
ሴት ልጅ መለኛ ነች በአልን አድምቃ በዚህ መልኩ ቤተሰብን ማስደሰት ቀላል አይደለም ሄሉ ቀደም ሲል ከነበረው ስህተትሽ ተምረሽ ይህን ዘመን በተሻለ ለውጥ እንደምታሳልፊ ተስፋ አለኝ በርቺ።
@Lelobirqi
2 ай бұрын
Baraa haraan Kun baraa ati herumtuu sif yaa ta,u heluu Baarii haaraa kan abbaa kee ittii faayyuu isiinif yaa ta,u ❤❤❤ maatii jalalaa🎉❤❤
@ሰሎሜ-ኀ4ቐ
2 ай бұрын
የእኔውድ አባት አተንም እመብርሃን ትማርልን የጭንቅ አማላጇ ወደነበርክበት ትመልሰልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖😍😍😍😍😍😍😍
@aysakacmi-dz7sq
2 ай бұрын
የኔ አባት አላህ ጤናህ ይመልስልህ
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
ደምሪኝ,,በቅንነት🎉🎉🎉
@HalimaHalima-y1f
2 ай бұрын
የኔም፤አባት፤እንደዚሁ፤ከታመመ፤ስምንት፤አመቱ፤የኔ፤ውድአባት፤በጣም፤ነው፤የሚያሳዝነኝ፤እናቴሁሌም፤ከጎኑናት፤አላህይጨምርላት😢
@ዮወርድ
2 ай бұрын
@@HalimaHalima-y1fምድነዉ ግን ያመማቸዉ😢😢😢
@RimHubi
2 ай бұрын
ሄሎዬ እውይ አላህ ያቆይልሽ የኔ አባቶ የኔ እናት ሁሌም በደስታ ኑሩ ለአባታችንም ሙሉ ጤናቸውን ይመልስላቸው ❤
@خديجه-س6ف
2 ай бұрын
የኔ ባት አላህ አፍያ ይጥህ እደኔ ማነው ወላጂ ሲከፋው የሚያለቅስ ወላሂ አስለቀሰኝ ቁምህ ለሜሂድ ያብቃህ እሱ እይቸግረውም😢😢😢😢😢
@ጄሪፍቅር
2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ አባት ፋጣሪ ጫርሶ ይማሮት አይዞን 😢😢❤❤❤🥰🥰
@Sas-ly5gk
2 ай бұрын
አላህ አፊያውን ይመልስላችሁ ያባታችሁን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ለሁሉም እናት አባቶች
@meronberhanu4152
2 ай бұрын
Yene wudochi unkan aderasachuu ❤❤❤❤❤❤ best family Yene Abat igzabher yimariik
@Aynalove3382
2 ай бұрын
ለምንድነው ላባታችሁ ያበሻልብስ የማታለብሱት ፋዘርዬ እንኳን አደረሰዎት ጨርሶ ይማርዎት ❤❤❤
@mulu5
2 ай бұрын
አይባልም ተዉ ግን ሁሉንም እንወቅ አንበል
@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
2 ай бұрын
አረ ኣይባልም በፈጣሪ ስም😢 እነሱ ኣይደለም እኛ በጣም ነው ኣባየ ምንወደው ምን ያህል እንደሚጨነቁስ ኣታቅም ወይ ኣስቀምጠው ሌላ ለብሰው ቢሆኑን ጥልቅ ኣንበል
@Aynalove3382
2 ай бұрын
@@farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ ይባላል ክፉቃል አልተናገርኩም የበአል ልብስ ነው ያልኩት
@ብትአብዱሠኢድ
2 ай бұрын
አልፈለገ ሊሆን ይችላል
@KuWait-vc4qj
2 ай бұрын
@@Aynalove3382አሞታል ማሬዋ ቅሥሙ ተሠብሮ አጀብ አች ያልተያዘ ሰዉ ግል ግል ያቃል ከባድ ነዉ በሽቲቸዉ እመሙ❤❤ አላህ የጠበቀ ን ለቲመሙትም አላልየህ ምህረቱን ይሥጣችሁ❤❤
@Rahmna-h7w
2 ай бұрын
የኔዉድድድድድየሂሎየ አላህ ያባትሺንምጤናይመልሥለት
@የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ
2 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማሮዊት 🤲“በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።” - መዝሙር 65፥11 አንኳን ከዘመን ዮሐንስ ወደ ማቴዎስ አሸጋገረን አሸጋገራችሁ ዘመኑ የሰላም የአንድነት የፍቅር የመቻቻል ይሁን እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ☘️🌿☘️🌿 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊☘️🌿☘️🌿☘️🌹🌿🌹☘️🌿🌹☘️🌹🌹🌿☘️🌹🌿☘️🌹🌿 ➼"የወጥ ማጣፈጫው ምንድርነው? ጨውና ቅቤ፤ የሰውም ማጣፈጫ ሃይማኖትና ምግባር ነው፤ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ከማፍረስ እሬት መብላት ይሻላል። ምነው ቢሉ በውሃና በማር ይሟሻልና። የእግዚአብሔርን ትእዛዝ ግን ያፈረሰ ዘለዓለም እንደ መረረው ይኖራል።"[መጽሐፈ ጨዋታ መንፈሳዊ] ✍️ዕድሜ ለንስሓ ዘመን ለፍስሐ ያድለን። መልካም ዘመን ያድርግልን ☘️🌿☘️🌿☘️🌿☘️🙏
@dddd1717
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@HsjsOsp
2 ай бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይማር 💖
@የሴንደሬላ
2 ай бұрын
እኔ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል አባትና እናቴ ተለያይተውብ❤❤❤❤❤❤
@bitybity4949
2 ай бұрын
እግዚያብሔር አንድ ያድርጋቸው እህቴ የቤተሰብ አለመግባባት በጣም ከባድ ነው ብታይ ያስጨንቃል የኔም ተጣልተውብኝ ግን እግዚያብሔር ይመስገን አሁን ታረቁልኝ አንድ ላይ እንዲሆኑልሽ ፀሎቴ ነው የማንም ቤተሰብ አይለያይ ተስፋችን እነሱ አብረው ተደስተው ስናይ ነው❤❤❤❤
@የሴንደሬላ
2 ай бұрын
@@bitybity4949 አሜን አሜን አሜን ማሬ
26:32
እውነቱ ወጣ ተለያየን😭
Helu Tube
Рет қаралды 70 М.
16:15
Ethiopia - ኢሳያስ ጦርነት እከፍታለሁ አሉ | የአዲስ ጦርነት ዋዜማ | 15 ቀን የፈጀው የመንግስት ግምገማ | "ጌታቸው ስልጣን ለቋል" ህወሃት
Feta Daily News
Рет қаралды 36 М.
00:28
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН
00:16
😮 Прикол с динозавром пошёл не по плану! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 11 МЛН
00:16
СКОЛЬКО ПАЛЬЦЕВ ТУТ?
Masomka
Рет қаралды 3,5 МЛН
00:33
One day.. 🙌
Celine Dept
Рет қаралды 45 МЛН
46:23
በ‘DNA’ ምርመራ ውጤት ቀረፃ ላይ ፍፁም ያልጠበቅነው ነገር ገጠመን! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 697 М.
2:19:58
ብዛዕባ ኣይዳ እዚ'ዩ እቲ ሓቂ - this is the Truth abouth Aida Mebrahtu
zomay channel
Рет қаралды 69 М.
1:16:37
እራት እንስራ
Frie Dagi Family
Рет қаралды 13 М.
1:02:39
ተጠንቀቁ! “እንዳልክ ቲዩብ ብሬን አጭበርብሮኛል!” ለተነሱት ጥያቄዎች ሁሉ ምላሽ አለኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 323 М.
1:02:44
ነገ አየዋለሁ አትበሉ :አሁኑኑ እዩት : ! #2017 #SpinaBifida #ethiopiannewyear #swimming
Donkey Tube
Рет қаралды 1,6 МЛН
25:58
ሄሉን ወድጃታለው ከእኔ ጋር ትሁን ናቲ በቅናት አበደ😥
Helu Tube
Рет қаралды 123 М.
25:18
የቀድሞ አሰሪዋን የቤት ሰራተኛ አርጋ እቤት ያመጣቻት ሴት
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 221 М.
56:14
እንዲህ ተጠይቀን አናውቅም!#home#lifestyle#gizachewashagriegetnet
Maraki Weg
Рет қаралды 351 М.
24:40
ሄሉ Surprise 😲😲 ሆነች #endalktube #helutube #marktube
Endalk Tube
Рет қаралды 85 М.
22:05
ውብዬን ሄሉ ጭፈራ ቤት ወሰደቻት ናሂ አበደ
Nahi Tube
Рет қаралды 98 М.
00:28
What type of pedestrian are you?😄 #tiktok #elsarca
Elsa Arca
Рет қаралды 36 МЛН