በአዲሱ ቤታችን አንድ አመት ሞላን | ፍሬ የጣለችው ጠጅ ፈነዳባት | አዲስ ዓመትን በደማቁ አከበርን | መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼.

  Рет қаралды 98,272

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 372
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ዛሬ ቤተሰቦቻችን በጣም ተደሰቱ |የቶንዴን ቤተሰቦችንና የፍሬን እህት ስጦታ ሰጥተን አስደሰትናቸው |መልካም በዓል kzbin.info/www/bejne/Y3vOdWqijM2gfrs
@rahmasuleman740
@rahmasuleman740 Жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@LEMLEMZeray
@LEMLEMZeray Жыл бұрын
​@@rahmasuleman740hape❤🎉😊
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if Жыл бұрын
አረ ጥበብሽ ከወዴት ናቸው ያምራሉ
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Жыл бұрын
እንኮን በሰላም አደረሳችሁ።
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 Жыл бұрын
ሁልጊዜም ሙሉ ሁኑ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ልጃችሁንም ያሳድግላችሁ በዚ ላይ ደግሞ በክቡር ስጋወ ደሙ ጋብቻችሁን ብታፀኑት ደስታየ ነዉ
@m.4582
@m.4582 Жыл бұрын
ውጭ ሀገር እኮ ነው የምትመስሉት ቤታችሁ እቃወቻችሁ ደስ ሲሉ❤
@እሙሂራ
@እሙሂራ Жыл бұрын
ብርካለሁሉምአለነዋሆ
@alemhabesha6511
@alemhabesha6511 Жыл бұрын
እናት ብሆን እንደፍሬ ነው መሆን የምፈልገው አቤት ስወድልሽ የቤት አያያዝሽን ከፅዳት እስከ አቀራረብ እኔ ልሙት እወድሻለሁ ❤😊
@yehsembetgegenayehsembet2438
@yehsembetgegenayehsembet2438 Жыл бұрын
እድሜ ለመዳሞ ቤት ሁሉን ነገር አስተምሮኛን አቀራረቡ የኔ መዳም ቤት ልክ እደዚህ ነዉ
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
@@yehsembetgegenayehsembet2438 እውነት ነው ተምረናል
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤🎉🎉🎉
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
Me too
@zebiba7563
@zebiba7563 Жыл бұрын
me to
@ብሌን-ቈ1ቸ
@ብሌን-ቈ1ቸ Жыл бұрын
በጣም ሁለ ነገርሽ እኔን ትመሲያለሽ ፍርዬ ፈጣሪ በመንታ ልጆች ይባርክሽ በአዲሱ አመት
@hikmahzeprago2484
@hikmahzeprago2484 Жыл бұрын
አቢይ ና ባል ደረቦቹ ቦታ ሚለቁበት ዘመን ያድርግልን ምንያቱም የኢትዮጵያ ሠላም አንስቶብናል ወዳጅ መስሎ ጠላት ሁኖብናል የሰው ልጅ እንደ እንሰሳ ታርዶ አለቀብን 😢😢😢😢 ያ የመሰለች ሀገር
@ediethio9827
@ediethio9827 Жыл бұрын
የማሚቶ ስነ ስርኣት በጌታ እንዴት ደስ ይላል ። ፍሬ ና ዳጊ ተባረኩ እንደ ሺ ትሁንላችሁ።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
ፈሬ ቆጆ ሰዉዳችሁ የአማራን ህዝብ አላህ ከመከራ ያወጣወ 2016😢
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@peacelove4778
@peacelove4778 Жыл бұрын
አሜን😢😢😢
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
​@@TubeTube-vf4ybደምሪኝ እደምርሻለሁ ❤❤❤🎉
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf Жыл бұрын
አሚንንን😢😢
@Saedamuhamed758
@Saedamuhamed758 Жыл бұрын
አሜን
@abayneshfekadu9091
@abayneshfekadu9091 Жыл бұрын
ፍሬ እኮ ውይ ትገርሚኛለሽ የኔ ባለሙያ ማርያምን ሁሌ ለበአል ቤትሽን ፍክት አድርገሽ በቃ በአል መሆኑ ቤትሽም ሙያሽም ይናገራል ነሩልን ውድድ አደርጋችኋለሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ
@ሀዪነኝገጠሬዎ
@ሀዪነኝገጠሬዎ Жыл бұрын
የምወዳችሁ የዛሬአመት በእናንተ ደስታ አልቅሼነበር በጣምነዉ የምታምሩት ደግሞየዛሬ አመት አላህ ወንድልጂ ይስጣችሁ ማሮችየ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@halimaseid5226
@halimaseid5226 Жыл бұрын
የአላህ ያረብ አላህየ ምንም አይቸግርህም ለዚህ ለፈንድሻ ቤተሰብ የሚገባቸውን ቆጅየ ልጅ ወፍቃቸው እስኪ ወላሂ ዱአ እናድርግላቸው የማንኛችን ተቀባይ እንዳለው አናውቅም ፍርየ ልጅሽን በስስት ስታያት ወላሂ አለቅሳለሁ አንድ ሁናብሽ የኔ ውድ አላህ ይስጣችሁ ያረብ
@hophad3783
@hophad3783 Жыл бұрын
አሜን በእዉነት ፈጣር የምሳነዉ ነገር የለም ሁሉ በእጁ ነዉ ይረዳቸዋል🙏😘
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሩኝ በቅንነት ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
የበአ ል ድባብ ስለሚናፍቀኝ እነፍሬ ቪዲዮ አልሰሩም እንዴ ብዬ ጌታ በጣም ስጠባበቅ ነበር ውዶች እንኳን አብሮ አደረሰን የሰላም የፍቅር ዘ መን ይሁንልን ሚጣዬ እድግ በይ 😘😘😘😘እልፍ ሁኚ ጌታ ለቁ ም ነገር ያብቃሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
@inatbizu9051
@inatbizu9051 11 ай бұрын
እንኳን አደረስን አደረሳቹ ደስስስ ይላል የማማይ እጀራ ፍርማዋን አስቀምጣለች እጅሽ ይባረክ እድግ በይ የኔ ማር ጎበዝ እናት ፍሬ ባህልን እያሳዮ ማሳደግ ልጅን ደስ ይላል ተባረኩልኝ ዳጊ የፍሬ ቤተስቦች የአውዳመቱ አምላካችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳኒዓለም ይባርካቹ ይባርከን ባላቹበት ባለንበት ለሁላችን አሜን ❤!!!
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Жыл бұрын
ፍሬና ዳጊ ከመካከል ማሚቶ ምርጥ ቤተሰብ እንኳን አደረሳችሁ አዲሱ አመት የንሰሃ አገራችን ኢትዮጵያ የሰላም የፍቅር የህብረት ይስጥልን 💚🌼💛🌼❤️🌼 ልብሳችሁ ያምራል በውሃ ይለቅ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤🎉🎉🎉
@abenetagune997
@abenetagune997 Жыл бұрын
ፍሬዬ የኛ ባለሙያ በጉጉት ሰጠብቅሸ ነበር❤❤
@tsehayworku6995
@tsehayworku6995 Жыл бұрын
ተወዳጆች አስተምሪዎች የምትሰሩት ሁሉ ያስደስታል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችው ልጃችውን ለቁም ነገር ያብቃላችው
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
ማሽ አላህ እዚህ ቤት የኑሮ ዉዷነት የለም ምግቡ ብዛቱ ሆሆሆሆ😂
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
የኔምሮጦች,አሜን,,እንኳን,,አብሮ,,አደረሠን,የኔፍቅር,,ማማዬ,,አይና,ከግራ,,ወደቀኝ,,የሚንከራተተው,,ነገርሥ,ማማዬ,,እመብርሐን,,ታሣድግሽ❤❤❤❤❤❤❤
@natefkedu3393
@natefkedu3393 Жыл бұрын
ደህና ናችሁ እንኳን አደረሳችሁ የዚ ቆንጅዬ አምላክ ለሷ ሲል ወንድም ይምጣ የዘወትር ልመናዬ ነው ሆኖም በፈቃዱዱ.. ይሁን
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ባዓል ሲመጣ የናተን ቪዶ ነው የምጠበቅ ፍሪ ደግሞ በቃ ሴት ነሽ ከልብሽ አቤት ሙያ ቤት አየያዝሽ ፅዳትሽ በጣም ነው ደስ የምትይኝ ጎበዝ ሴት ነሽ❤️😘
@tsedaletadese4232
@tsedaletadese4232 Жыл бұрын
ጎበዝ የባለሙያ ልጅ ባለሙያ ነው ትደግልሽ እንሰፍሰፋ ፍርዬ😊
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የምትሉ ቤተሰቦች ማሚቶ የኔ ባለሞያ እድግበይልኝ የኔምርጦች እንኳን አዲሰ አመት ይሁንላችው❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያን ሰላምሸን ያብዛልን
@adanche1001
@adanche1001 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እንኳን አደረሳችሁ ማማዬ የእኔ ማር እንደጋገርሽዉ እንጀራ እንጀራሽ ሙሉ ይሁንልሽ የእኔ ጣፍጭ ልጅ ፌሬ እና ዳጊ ማማዬን ሺ ያርግላችሁ ያሳድግላችሁ የእኔ ምርጦች መልካም ዘመን ይሁንላችሁ
@allemasnako5634
@allemasnako5634 Жыл бұрын
በማሪያም ፍሬየ የመስቀል ደሮወጥ ከሰራሽ አሳይን በቢዲወ እኔ ደሮወጥ መስራት ሰለማላውቅ ካንች መማርእፈልጋለሁ ውዴ በተረፈ በጣም ነው የምወዳቹሁ
@zahranihad6191
@zahranihad6191 Жыл бұрын
ማሚቱ ቁመቷአጥሩ ነው እኮ የኔ ማር እጅ ጉበዝ ነች እንኳን አብሮ አደረሠን የሀገራችነን ሠላም ያጣልን አዲሱ አመት
@aidabelay4749
@aidabelay4749 Жыл бұрын
አሜን አሜን thank you lord ተመስገን ደሳለኝ አሜን እልእልልልልል
@tigistbirara2094
@tigistbirara2094 Жыл бұрын
ፍርየ ብረትድስቶችሽ በጣም ነው የምወዳችሁ ።
@SemirHusan
@SemirHusan Жыл бұрын
ምርጥ ጥዶቺ ጠፍታቺኋል መልካምአድሥአመት❤❤❤❤
@selam7643
@selam7643 Жыл бұрын
ምጣዱ ከቁመቷ እኩል ሆኖ እኮ ነው ማዞር የከበዳት ማሚቶ😂😂
@GenetLegese-qt6ho
@GenetLegese-qt6ho Жыл бұрын
ማሚቶ ጣፍጭ እንኳን አብሮ አድርስን❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
​@@GenetLegese-qt6hoእነደማመር በቅንነት
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
ቅመም ስወዳት አሰል እድግበይ❤❤❤
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፍርየ ሙያሽ ተወዳዳሪ የለሽም በጣም ጎበዝነሽ አምሳያ የለሽም
@birukgidey8805
@birukgidey8805 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ መልካም ብአል ፍሬየ አዎ እንፈልጋለን የብአል ምግብ ሁልንም እየስራሽ አሳይን
@kezero1990
@kezero1990 Жыл бұрын
ሁሉም ነገር ያምራል በጣም ቆንጆ ነው የ ማሚቶ ምርቃት ግን አስለቀሰኝ የ ህፃናት ምኞት ሁልግዜም የቤተሰብ ፍቅር ነው
@zenabsaid4564
@zenabsaid4564 Жыл бұрын
አላህ አይሳነውም ልጅ ይወፍቅሽ የኔ ማር በጣም ነው የምወድሽ ልጅ አቅፈሽ ያሳየን
@imanhassan9617
@imanhassan9617 Жыл бұрын
ማሚቶ የኔ ጣፋጭ አላህ ያሳድግሽ❤❤❤❤💟
@leya3286
@leya3286 Жыл бұрын
ስውዳችሁ ተባረኩ ሁሌም ከቤታችሁ ደስታ አይጠፋ ሀገራችን ስላም ያድረግልን ፍቅር ጤና ከቤታችሁ አይጠፋ ማሚቶ እግዚአብሔር ያስድግሽ❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ማሚቶ የኔ ፍቅር ምጣዱ ከቁመቷ በላይ ሆኖባት ነው እንዴት ታዙር ወንበር ላይ ብታቆምያት 😂😂እንኩዋን አደረሳችሁ መልካም አዲስ ዓመት 🌻🌻🌻🌻🌻 ፍርዬ የኔ ባለሞያ ዕቃዎችሽ ሲያማምሩ ከለራቸው ባህላዊ ናቸው ፅድት ያለ ነው በታችሁ 👌👌👌👌❤❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@redietabebe3177
@redietabebe3177 Жыл бұрын
ፍርዬ ስታምሩ እንዳንቺ አይነት ትዳር ይስጠን አሜን
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 Жыл бұрын
ፍርዬ የኔ ባለሙያ ስወድሽ እኔንም ከስደት መልሶ ከባሌና ከልጄ ጋር በቤቴ ሽር ጉድ የምልበትን ቀን ያቅርብልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ❤❤
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ወርቅ ማማዬ ጣፋጯ ልመናሽን መድሐኒአለም ይቀበል መልካም በአል ለሁላችን❤
@madihena6343
@madihena6343 Жыл бұрын
ማማዬ ሺ ሁኒልኝ ያትረፍርፍሽ የኔ መለዓክ❤
@txhffyxh9171
@txhffyxh9171 Жыл бұрын
ወይይ ደስ ስትሉ በማሪያም
@yemisrachmengistu2451
@yemisrachmengistu2451 Жыл бұрын
በናንተ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ሺ ያድርጋችሁ በተለይ ፍሬ
@HanaWerku-x4n
@HanaWerku-x4n Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማሚቶዪ እድግ በይልኝ አንድ ቀን ባገኝሁሽ የኔ ውድ
@tsionebre6973
@tsionebre6973 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ እንኳን አደረሳቹ እንደ ፍርዬ ለባለቤቴ መልካም ሚስት ብሆን ደስ ይለኛል
@yanbelabebe557
@yanbelabebe557 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ በተለይ ልጃችሁ ያላት ስነስራት
@TgTg-i9j
@TgTg-i9j 3 ай бұрын
አይዞን ቅመሞችዬ እኛም አድቀን ያልፍልናል😢😢😢😢😢😢❤❤😂መልካም ብአል ብለናል
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ እንኳን አደረሳችሁ ፍርዬ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
እኔ የናተ ጥዶች የማማየ ፎቃ ይዞኞል ስወዳችሁ ነፍ አመት ኑሩ አላህ ርጅም እድሜ ይስጣችሁ ዉድድድ❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@Betsi_ethio
@Betsi_ethio Жыл бұрын
የኔ ቅመም አንችም እድገ በይልን ለቁምነገር ያብቃሽ እማየ እናትና አባቶችሽ ምታኮሪ ያድርግን ❤❤❤❤❤❤❤ቶንዴ ፍርየ እንኳን አደረሳችሁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@tube2686
@tube2686 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ፍሬ ምግብ ስራ አሳይን
@toubetube2703
@toubetube2703 Жыл бұрын
በሚቀጥለዉ 4 ያድርጋቹ ፈጣሪ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤❤❤❤
@mestawatgeda444
@mestawatgeda444 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው የኔ ውድ ቤተሰቦች ስወዳችው እኮ❤❤🥰🥰🥰🥰ዘመናችው ይባረክ
@merifataju1520
@merifataju1520 Жыл бұрын
የኔ ውዶች የበአል vlog በጣም ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ እንኳን አደረሳችሁ መጪው ዘመን ያሰባችሁት የሚሳካበት የተመኛችሁት የሚሆንበት የፍቅር የሰላም የደስታ ዘመን ያርግላችሁ እወዳችዋለው።
@madina3096
@madina3096 Жыл бұрын
ወላሂ ሞያኮ እኛ ብቻ በቃ የሌላዉን ዜጋ ማፊ ፋይዳ😂ስልክ ለመጎርጎርግን የኔማዳም ቢጤም የላት😂
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@hophad3783
@hophad3783 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@edengeremew51
@edengeremew51 Жыл бұрын
❤ እንኳን አደረሳችሁ ድግስ አንጠራ ልደት አንጠራ በአል አንጠራ እስቲ ባይሆን መስቀል ጥሩኝ በናታቹ ማማ ማማዬ ጥሪኝ እስከ ❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምረኝ 🎉🎉🎉🎉🎉
@aww6817
@aww6817 Жыл бұрын
ፍሬየ በጣም እወድሻለሁ
@zuriyashMulugeta
@zuriyashMulugeta Жыл бұрын
እንደው ታድላችሁ የጤና ዘመን ያድርግልን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን Жыл бұрын
ጥሩ ዘዴ የማሚቶ እንጀራ አገጋገር❤❤❤❤
@hiwot8723
@hiwot8723 Жыл бұрын
ዶሮዋን ከመጀመሪያ ጀምረሽ አሳይን ፍርዬ ስወድሽ
@ብሌን-ቈ1ቸ
@ብሌን-ቈ1ቸ Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹ እንደናተ ባይሆንም በሰዉ ሀገር ምክረናል ለማክበር የአመት ሰዉ ይበለን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን እናንተ እንቁዎች እግዚአብሔር በደሙ ይሽፍናችሁ
@birtukantube8571
@birtukantube8571 Жыл бұрын
ፍሬ ሙያአለሽ ንፅህናሽ ደሥይላል❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት እማ ❤❤❤❤
@zuzuahmde5318
@zuzuahmde5318 Жыл бұрын
ማማየ የጀራው ነገር 😂ግንአይፈረድባትም ጥፍቱ የናተነው የሆነወበርላይ መውጣት ነበረባት ከፍእድትል❤ እየሰራሽእምታሳየው ደስይላልቁጭከምትሉት ይበልጣል
@ሰናይትአዳለም
@ሰናይትአዳለም Жыл бұрын
አላህ እድሚና ጢና ይስጣችሁ ከነቤተሰብቻችሁ
@miteketeketel7145
@miteketeketel7145 Жыл бұрын
አንኮን አደረሳችሁ ስልክሽን ፈልጌ ነበር ለራስሽ የሚጠቅም ነገር እንድነግርሽ
@ሰናይትአዳለም
@ሰናይትአዳለም Жыл бұрын
ፍርየ ይሂን መጥበሻ ከየትነውየገዛሺው
@KalkidaKalkidan
@KalkidaKalkidan Жыл бұрын
መልካም አድስአመት ስወዳቹህ እግዚአብሔር ዪጠብቃቹህ
@zindzind3952
@zindzind3952 Жыл бұрын
ቅመምየ ማሻላህ አድጋለይ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@rahelpaulospaulos1349
@rahelpaulospaulos1349 Жыл бұрын
ፍርዬ ስቶችሽ በጣም ያምራሉ የት ነው የገዛሻቸው?
@tehonmama8764
@tehonmama8764 Жыл бұрын
ፍሬዬ የኔ ቆንጆ በጣም ታምራላችሁ መልካም በአል ይሁንላችሁ ለእናንተም ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@birtukanwelday1994
@birtukanwelday1994 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ… የፍቅር ቤተሰቦች… መልካም በዓል
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳች መልካም አድስ አመት መሚቶ እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ጣፍጭ
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ከመጀመሪያው ጀምሮ አሳይን እቃዎችሽ ደሞ ሲያምሩ
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ከ7ወር በፊት አሳይታለች ቢዶዎውን ወደኋላ ተመልሰሽ እይው ቤቷን ስታስመርቅ አሳይታለች
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 Жыл бұрын
ፍሬዬ ሙያሽን አሣይን በቪደወ ሰ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
እንካን አደረሳችሁ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@amira7372
@amira7372 Жыл бұрын
የጎመኑን አሰራር አሳይን plis
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 Жыл бұрын
ማሾአለህ ለጤና ❤❤❤❤❤❤❤
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
ማሚቶ ጣፍጭ አምሮ ብሻል❤
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው የኔ ምርጥ ጥንዶች ማርያምን ከልቤ ነው የምወዳችው አብሶ ማማቲን የኔ ቅመም ፍሬ የቡናዎቹ እቃዎች ሰንት ገዛሻቸው ለናቴ ልገዛላት ነበር እንዳታልፊኝ
@teklieyilma1300
@teklieyilma1300 Жыл бұрын
ወይኔ ሰወዳችሁሁ ዉድድድ ነወ የማረጋችሁ መልካም አዲሰ አመት
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን በሀፍት እድግ በይ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዸ2ቈ Жыл бұрын
በጉጉት ሰጠብቅሽ ነበር የኔ አደኛ ዋው ሙያ
@Love-if4qj
@Love-if4qj Жыл бұрын
ደምሪኝ በቅንነት ❤❤❤❤
@atsedaatseda8208
@atsedaatseda8208 Жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹ ለመላው ኢትዮጵያዊያን በሙሉ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
የኛ ባለሙያ ፉርየ
@ኢሥላምነውህይወቴ
@ኢሥላምነውህይወቴ Жыл бұрын
ምርጥቤተሠብማሻአላሕ
@dgmgmmgjg935
@dgmgmmgjg935 Жыл бұрын
ፍሪ ምራያምን እንዴት ደስ ስትይኝ ስራ ስሰሪ ቅልጥፍ ናሽ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ውድድድድድድ❤
@AdineDani-vn4me
@AdineDani-vn4me Жыл бұрын
እኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ይሁንልን ❤❤❤❤❤ፍት ለአማራ ህዝብ😢😢😢😢😢
@alhamdulilah-te7hf
@alhamdulilah-te7hf Жыл бұрын
ፍርየ የሴት በላይ ስወድሽ
@sintayehutube2871
@sintayehutube2871 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችው ብረድስቶችሽ ያምራሉ ከየት ነው የገዛሽው ይነገረኝ❤
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
እነደማመር በቅንነት
@mareta218
@mareta218 Жыл бұрын
ማማየ ጣፍጭ
@rahma6779
@rahma6779 Жыл бұрын
Fere enem ande ken geta yetebareki tedar setogn endanche beten fuwa arge akebralew ye muya cheger yelebegnm eseralew wexocheshi netsu endehone yastawkal tebareku tamralachu amet amet antachu selamachu yebza desta ayleyachu ❤❤❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 Жыл бұрын
የኔ ወድች አግዚአብሔር ይጠብቀች ሁ የኔ ምልካም ስወድች ሁ Tabarkiu❤️❤️❤️
@SelamSalama
@SelamSalama 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢 አይ ሰደት
@gelilateshome6646
@gelilateshome6646 Жыл бұрын
I can't wait to see ye mamayen 1st grade vlog ....love you guys happy new year
@seblegebreselasie
@seblegebreselasie Жыл бұрын
ተመችቶኛል
@sadakmal1865
@sadakmal1865 Жыл бұрын
እንደዚህ ለመላውህዝባችን ትርፍርፍ ያለዘመን ያረገው ሠላሙን ያምጣልን
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia Жыл бұрын
ፍርየ ቶንዴ ማሚቶ እንኳን አደረሳችሁ ❤🌼🌼 የሁል😂ህልሜ አገራችን ፍቅር ባላቸው ቤተሰቦች ተሞልታ ማየት ነው ከዚህ አንጻር ከቤተሰብ መጽናት በተመለከተ ጠንክራችሁ ስሩ እወዳችኋለሁ ❤️❤️
@edbethurera6835
@edbethurera6835 Жыл бұрын
ፍሬ ስወድሽ በማራም
@semiraali470
@semiraali470 Жыл бұрын
የኔ ማር ማሚቶ ❤❤❤❤❤❤❤
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
ገናን በእኛ ቤት በደማቁ አከበርን | ተመስገን
33:16
ፍሬ በጣም ደነገጠች | ምግቡ ተበላሸባት
29:12
Frie Dagi Family
Рет қаралды 69 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН