ቲጂ ለመጀመሪያ ጊዜ ፍሬን ፕራንክ አደረገቻት | ፍሬን አስለቀስናት | የዛሬው እኛንም አስደንግጦናል

  Рет қаралды 147,758

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily 6 ай бұрын
7ኛ ዓመት የጋብቻ በዓላችን በፓሪስ ተከበረ | እኔና ትዜ ፍሬን ሰርፕራይዝ አደረግናት kzbin.info/www/bejne/q3e1nH2KqceGotU
@naimaahmed3300
@naimaahmed3300 6 ай бұрын
ጎበዝነሕየምር በጣምየምወዳችሑ ፈቅራችሑይጨምር ❤❤❤
@beletudebele5964
@beletudebele5964 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍 kkkkkkkkkkkkk ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@TobistaTariku
@TobistaTariku 6 ай бұрын
frie betam aschenkewishal gif nw
@TobistaTariku
@TobistaTariku 6 ай бұрын
❤❤❤frie ayzosh
@LamrotTamer
@LamrotTamer 6 ай бұрын
ፍሬ ታማኝነቷ ጌታን እመቤቴን ስትል ደግሞ❤
@mhdertesfa2563
@mhdertesfa2563 6 ай бұрын
ፍርዬ ሰውነትሽ አይቀይረው። መድኃኒት ሰዓታቸው ሲያንገበግብሽ ጥሩ ስሜት ተሰማኝ። ይሄ ልብ አይቀየር። መረዳትሽ የሰው ህመም ይገባሻል።❤❤❤
@hani6647
@hani6647 6 ай бұрын
ፍርዬ የኔ ምስኪን ሁሌ ለሰው እነደተጨነቅሽ ለሰው ደስታ የምትኖሪ ፈጣሪ ቤትሽ ሙሉ ያድርገው በደስታ ላይ ደስታ ይጨምርልሽ የልብሽን መሻት ይፈፅምልሽ
@samriissak1204
@samriissak1204 6 ай бұрын
Frie we love you god bless you with all your family ❤🎉🎉🎉🎉
@rheabera2983
@rheabera2983 6 ай бұрын
Amen Amen
@Tybatube
@Tybatube 6 ай бұрын
ይችን ፀሁፈ የሚታነቡ የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደሰታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣን ያርብ አማን እስቲ ቤትሰቢ አቢረታቱን በቂነናቲ ውዴች ❤❤
@kenzab1189
@kenzab1189 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
አሜን❤
@beza390
@beza390 6 ай бұрын
አሜን ደምሪኝ ውዴ
@ayenilama8889
@ayenilama8889 6 ай бұрын
Amennnnn 3🤲🤲🤲
@samira7639
@samira7639 6 ай бұрын
አሜን❤😢
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 6 ай бұрын
ማርያምን ቲጂ ጀግና ሴት ወይዘሮ ቅመም ነሽ ዘመንሽ ይለምልም ጉልበትሽ ይባረክ እነፍሬም ቶዴም ምርጥ ሰዎች ናቹ
@HanaWerku-x4n
@HanaWerku-x4n 6 ай бұрын
ውይይይይ ፍርዬ እንዴት እደምታሳዝኝ ሰባዊነትሽ ድንጋጤሽ ቲጂ ግን ደንግጣለች ትንሽ ብትቆዩ ትስቅ ነበር ቶንዴ ያው ፕራንክ የተካነበት ነው ለማንኛዉም ተሳክቶአል
@TuroDaggannee
@TuroDaggannee 6 ай бұрын
😢
@ብርቄገብረኤል
@ብርቄገብረኤል 6 ай бұрын
ግን ቲጅ የወሀና ገራገር ነገር ነች❤️❤️❤️❤️❤️
@SHOW-rm9xr
@SHOW-rm9xr 5 ай бұрын
❤በጣም
@kidinardos3076
@kidinardos3076 6 ай бұрын
ፍርዬ በጣም ነው ምወድሽ ዛሬ ደግሞ መውደዴ ባሰ የኔ ውድ የኔ ሰው አክባሪ የኔ ጌታ ዘመንሽን ይባርከው የኔ ሙሉ ሴት የኔ እመቤት በጣም እወድሻለው ለምልሚ ዘርሽ ይባረክ
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 6 ай бұрын
ወዬ ፍርዬ ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ ሁልግዜም ደስተኝ ሁኝ 🥰🥰
@abc12452
@abc12452 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ😂😂😂ሆዴ ቆሰለ ፍርዬ የሰዉ ልክ በራስሽ ያለዉ መተማመን ደስ ይላል ቲጂን ሂጂ አንድ እሷናት ህፃናቶች ስንት ናቸዉ አለች የኔ እናት😢😢😢
@marizatube5186
@marizatube5186 6 ай бұрын
ቶንደ እንኴን አጋጅ አግተህ እንደውም አልቻለችህም😢😢😢 የኔ ቆንጆ ፍርየ ሰው ነሽ ከልብሽ ወለሂ ሰው ብሎ ዝም ❤ ልጅሽን የአንችን ልብ ይስጣት
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 ай бұрын
ታማኛ አገልጋይነሽ ፍሬዬ😂😂😂❤❤በሳቅነውኪኪኪኪኪየመልስምቱ ስሪ
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 6 ай бұрын
ወይኔ ቲጂ እና ቶንዴ ግን ነብሳችሁ አይማርም ፍሪታዬ እኔ ልሳቀቅልሽ ውይ በስመአብ አደነጋገጥሽ ብድርሽንማ መልሺ የምር ሃሳብ አዋጣለሁ ቲጂ ግን የምር በጣም አሳዝነሻት ነበር ቶንዴ ስልጠና ሰጥቷት ነው 🤣🤣🤣🤣ፍሪታዬ ግን በንዴትሽ መሃል እራሱ እራስሽን የምትቆጣጠሪው ነገር ክፉ ቃል እንዳይወጣሽ የምትታገይው ነገርን ሳላደንቅ አላልፍም ማርያምን የምወድሽ በምክንያት ነው 👌👌👌
@f8863-z7k
@f8863-z7k 6 ай бұрын
😂😂😂😂ቶዲ እንኳን አጋዥ አጊተህ ተው አታናዳት ፍርዬ የኔ ታማኝ እሩርሩህ አዛኝ😢🎉
@BlrtukAndelll
@BlrtukAndelll 6 ай бұрын
አይ ፍሬ ለስንቱዉ ተጨነቀች ቶዴ ያልሆነ ቃላት እንዳይናገር ትጨነቃለች አስታዋይ ናት
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 6 ай бұрын
ቲጂ ድምፅዋ ቅንስ ያለነው የኔ ውድ በጣም ነውአጀትን ምትበላው. ፍሬ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡቤቱን ባድግሩ አቅምሽው 😂😂😂 ቶዴ ተሳክቶልካል ተኮለኛ 😂😂😂😂😂😂
@mekdestilahune9375
@mekdestilahune9375 6 ай бұрын
ፍሬ ሁላችንም በጣም ነው የምንወዳችው እንደራሴ ቤተሰብ ነው የምወዳችው አትጥፉ❤❤❤❤
@MeronDawit-lu4cm
@MeronDawit-lu4cm 6 ай бұрын
ፍርዬ እውነት የሰው ውሃልሽ❤❤ ልክ እግዚያብሄር ያልብሽን ይሙላ❤❤
@selamselam3065
@selamselam3065 6 ай бұрын
የኔ እናት ትጂ እርቦኛል እያለች እኮ ነው❤ የእባይን ልጅ ውሀ ጠማው አሉ❤
@yenemarGrace1
@yenemarGrace1 6 ай бұрын
ቲጂዬ የኔ ውድ በጣም ነው የምወድሽ ፕራንኩን ያለምንም መጨናነቅ አሳምረሽዋል ቶንዴ ጉድህ ለመልስ ምት🤔😂
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 6 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@SamsungSamsung-cq5pc
@SamsungSamsung-cq5pc 6 ай бұрын
S A w ❤❤❤❤❤❤❤❤
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 6 ай бұрын
ምንም አይከብድም😂😂 ነብዩ ለምን ይሆን ጀናዛ ላይ ወሲብ የሚፈፅሙ አረመኔ ናቸው። እድሜ ለሶሻል ሚዳያ ማሜን ተዘርዝሮ የማያልቅ ነውረኛ ነው!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!😂
@reyuyenu340
@reyuyenu340 6 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለመ ወባሪከ አላ ነቢይና ሙሀመድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hayattube345
@Hayattube345 6 ай бұрын
s a w
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 4 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@wedywedy3194
@wedywedy3194 6 ай бұрын
ሰው ግን ጥሩ ነገር ሲሆን ለምንድነው like የማያደርግ ይገርማል
@rishane9576
@rishane9576 6 ай бұрын
ኣይይ ድሮ ቀረ መልካን፡ማድረግ
@mekdesyohannis6989
@mekdesyohannis6989 6 ай бұрын
ፍሬ ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለሽ ፈጣሪ አይቀይርብሽ የኔ ሆደ ቡቡ 😍😍😍😍😍😍 ቶንዴ የተፈጠርከው ለፕራንክ ነው😂😂😂😂😂
@selamisare5466
@selamisare5466 6 ай бұрын
ወይኔ ጭካኔያችሁ በዚህ ትቀልዳላችሁ ውይ ፍርዬ እኔን አናደዶት እኮ 🤔 የኔ እናት ትጂ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣችሁ🙏❤❤❤
@azebgizaw3849
@azebgizaw3849 6 ай бұрын
የኔ ፍቅር ፍርዬ❤ ቶንዴና ቲጂ ግፋችሁ😂
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 6 ай бұрын
ቲጂን ሳያት ጋደኛዬ ትዝ ትለኛለች ልክ እነደሳ 😂😂😂😂
@kirubeltub8776
@kirubeltub8776 6 ай бұрын
😢በለው መጠጡ ታድላቹ😢የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ለኛም እፎይ ምንልበትይስጠን😢
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 6 ай бұрын
ሁሉ ነገራችን በሰዉ አገር አለቀ😢😢😢😢
@ZedWolde-i6q
@ZedWolde-i6q 5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን በእዉነት
@MekdlawitMekdi
@MekdlawitMekdi 6 ай бұрын
ውይ ተዋት አታናዷት ፍርዬ የኔ መልካም❤❤
@alemtadesse1697
@alemtadesse1697 6 ай бұрын
ፍሬ ምላሹን እንጠብቃለን ❤❤❤❤
@meuse69
@meuse69 6 ай бұрын
ወይኔ ጭካኔያችሁ በዚህ ትቀልዳላችሁ ውይ ፍርዬ እኔን አናደዶት እኮ❤❤❤❤❤
@NiniTata-bh4we
@NiniTata-bh4we 6 ай бұрын
አይ ቶንዴ 😂 እንካን አጋዠ አጊንተህ
@LeylaYimare
@LeylaYimare 5 ай бұрын
በጣም አናደዳት እኮ😂😂😂
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 6 ай бұрын
ቲጂ ፀጉርሽ ያምራል
@mimiAtena
@mimiAtena 6 ай бұрын
ትጂዬ ጀግኒት. ስወድሽ እኮ በቃ ጀግና ነሽ እህቴ
@salamerke5811
@salamerke5811 6 ай бұрын
ቤቱ ሲያምር❤
@memeaddis7928
@memeaddis7928 6 ай бұрын
ወይ ጉድ ቲጂ እና ቶንዴ ቆይ ጠብቁ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 6 ай бұрын
ፍርዪ የኔናት አሳዘነችኝ ❤ታየኝ ስታዝን ግን ብራክ ስለሆነ just for fun ቶዴና ቲቺ ይመቻችሁ እናመሰግናለን 🙏 ❤እንወዳቸዋለን!!
@abdibme4429
@abdibme4429 6 ай бұрын
ወይኔ ቶንዴ !!!እውነት ተዋናይ ብትሆን ያዋጣሀል በጣም ነው የምትችለው ፍሬ እኮ በጣም ነው የምትጨነቀው አንተን ኘራንክ ለማድረግ አትችልበትም በጣም ምስኪን ናት😂
@Jonny-z9n
@Jonny-z9n 6 ай бұрын
👍👍👍
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ፕራንክ በጣም አሪፍ 😂 ፍሬ ክው ነው ያለችው ቲጂ ድርቅ አልሰራሁም አላለችም😂😂😂
@BetiLiyu-il7yb
@BetiLiyu-il7yb 6 ай бұрын
የኔ ውድ አህት የኔ ኩራት ከፕራንኩ በላይ ሰዎች እንዲያዩት የምፈልገው ነገር ነው ዛሬ ያየሁት ይሄ ቅን ልብሽን የዋህነትሽን ንፁ ልብሽን ለሰው ምትኖሪውን ሰው አክባሪነትሽን በቃ ምን ልበልሽ አመሰግናለው ለፕራንኩ ጋሽ ቶንዴ የእህቴን ልብ ሰዎች የምር ምን አይነት ሰው እንደሆነች እንዲያውቁት ስላደረክ የኔ ምስኪን ❤😘😘😘😘ስላወኩሽ እድለኛ ነኝ
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 6 ай бұрын
የሰው አደራ ከባድ ነው ፈርየ ተጨነቀች😂😂😂 የኔ እናት❤
@JustNow-er8lp
@JustNow-er8lp 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 ай бұрын
ፍሬና ዳጊ በእውነተረ አከበርኳችሁ ከቲጂ ጋ ያላችሁ ቅርበት አክብሮት ውሸት የሌለበት ቅንነት የተሞላበት ነው።። ❤❤❤ቲጂ ወዳጆቿ በአቅምም በምክርም በቅንነትም የተሞሉ ናቸው ደስ ይላል🎉
@AmenHanok
@AmenHanok 4 ай бұрын
Weyyyy Tonda Gn Mrt Akatarint Yawatakal Yemchachu Sewodachu🎉🎉
@Tsedeniyabelachew
@Tsedeniyabelachew 6 ай бұрын
ቲጂዬ ምንደነው ጸጉርሽን Wash wash አርጊው
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 6 ай бұрын
ኡፍ ፍሪታ እማምላክን በቲጂ ያለሽ እምነት እንዴት እንዳስደሰተኝ ብርቱ ነሽ ሰላማቹ ብዝት ይበልልኝ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 6 ай бұрын
ቶንዴ ሁሌም አንደኛ
@seadaOumer-rp1sk
@seadaOumer-rp1sk 6 ай бұрын
ማሻ አላህ. ማማዬ. ብቅ. አላለችም. ሁለተኛው ያለም ጦርነት ሲካሄድ. አይ ስርአት. ❤❤❤❤❤
@ethiopawit3448
@ethiopawit3448 6 ай бұрын
ፍርዬ ለትግስትሽ❤❤❤❤
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 6 ай бұрын
ቶንዴ እንደዚህ አስቆኝ አያቅም ኡፍ ፍሬ እንዴት እንዴሳዘነችኝ በጣም ገራሚ ፕራንክ ቶንዴ ኡፍ😅😅😅❤
@jerusalemtessema
@jerusalemtessema 6 ай бұрын
ወይኔ ምነው ፍርዬ የኔ እህት የኔ ምስኪን
@merontsegey3837
@merontsegey3837 6 ай бұрын
ወይኔ ቶንዴ ግን ችግርማ አለ 😂 ፍሬ አይዞሽ 😘😘
@behaylwatefera
@behaylwatefera 6 ай бұрын
ወይኔ ቲጂ አልተቻለችም
@GalaxyM13-f9f
@GalaxyM13-f9f 6 ай бұрын
Waneee fireyee yen aszagne uffffff.😢😢😢 tijina tonde yeserachun yesxachuuu
@metituto
@metituto 6 ай бұрын
ስወዳችሁ፣ ደግሞ ለሰው ያላቸው ክብር፣ አንዴ CMC አካባቢ አግቻቸው ልጅቸው ሁላ ሳምያት ብለው ደሰ ነው ያለን.
@medi-f9y
@medi-f9y 6 ай бұрын
እኔ አልስቅም ዛሬ አለች ፍሬ ሚስክን እንድ እኔ ለስው ትጭነቃለች በጣም ነው እምጭነቀው እኔ የስው ነገር በጣም ነው እሚስስበኝ ግን ስው መልሶ ይጉዳኛል ለምንድነው ግን በአላህ
@Sameera-ug5jm
@Sameera-ug5jm 6 ай бұрын
እኔም
@marydemissie
@marydemissie 5 ай бұрын
me too!!!!!
@Aaa-xo5eu
@Aaa-xo5eu 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ፍርዬ ተጫወታቸው ክፉ ናችሁ ወላሂ
@emushfikadu-ec3hn
@emushfikadu-ec3hn 6 ай бұрын
ቲጂ የምትባል ልጅ ግን ሚስኪን ነት ዬኔ ማር😢❤
@melonimarkon1813
@melonimarkon1813 6 ай бұрын
❤❤❤❤ፍርዬ ስወድሽ ተው አታናዳት😢😢😢😢
@raniaayoubi5941
@raniaayoubi5941 6 ай бұрын
Ata takol egi atakm ferye yene yewaa serilat❤❤❤❤
@charbelcharara7397
@charbelcharara7397 6 ай бұрын
Tebarku
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 6 ай бұрын
እንዴ ፍርዬ ዛሬ የሼፍ ቶንዴ አልበቃ ብሎ ጭራሽ ቲጂን ይዘህብን መጣህ ፍርዬ እኛም እናግዝሻለን ቲጂን ሀይለኛ ፕራንክ ትደረጋለች የፍሬ ወዳጆች ሀሳብ አዋጡ ቲጂን ፕራንክ ለማድረግ 😂😂😂😂
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 6 ай бұрын
የተወዴ ተንኮል እኮ አያልቅብህ😂
@galayuser1127
@galayuser1127 6 ай бұрын
ቲጂዬ የዋኸ❤❤
@HeliHaile
@HeliHaile 6 ай бұрын
ታድላቹ ለነዳያን የምታረጉ ነገር እንዴት እንደሚያስቀናኝ ፈጣሪ ይባርካቹ
@arsema3125
@arsema3125 6 ай бұрын
ቲጅ ንፁ ልብ ያየውት
@muluatnafu4753
@muluatnafu4753 6 ай бұрын
በጣም ነው ያሳቃችሁኘ ተባረኩ❤❤🙏🙏
@MenbereGebremariam
@MenbereGebremariam 6 ай бұрын
ፍርዬ የኔ መልካም ❤
@meronmulugeta9272
@meronmulugeta9272 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ሆዴን ነው ያሳመማቹኝ prank nw prank nw😅😅😅😅
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 6 ай бұрын
ተሳክቶል🎉
@ETA-tf3pb
@ETA-tf3pb 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ሰራችሁላት የማርያም እናት አይዞሽ የኔ ደግ በርቱልኝ
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት
@ሀብታምዩቲብሀበሻዊት 6 ай бұрын
ፍርዬ እግዚአብሄር አምላክ የልብሽን ቅንነት መልካምነት አየቷ መታ መታውን ይስጥሽ አቦ ደሞ የሰጥሻል ❤❤❤
@yamheran4023
@yamheran4023 6 ай бұрын
የኔ ውድ ፍርየ ስወድሽ ❤ ቲጅና ቶንዴንም እንደዛው❤
@shewagirma5459
@shewagirma5459 6 ай бұрын
ቃለሽን ጠባቂ
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
😢ፍርዬ ምስኪን
@Beryaa
@Beryaa 6 ай бұрын
ውይይ ፍርዬ 😔😔አታስጨንቃት ተው ግን ቶንዴ😂😂
@Alemfarisfaris
@Alemfarisfaris 6 ай бұрын
ፈጣሪ ከፍ ያድርግላችሁ
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 6 ай бұрын
ቆንጆ ሩህሩህ ብልህ አማኝ ታማኝ የሆነችዋ ፍሬ ስታለቅስ ማየት አይመቸንም 💃🏻🙉ገንዘብሽን ውሰጂ ብትላት እንደ ቶንዴ ምክር👍በፕራንክ ምክንያት የምር ይጣሉ ነበር ጂጂና ፍሬ ምርጥ ጎደኛሞች 🙈
@helenberhanu5347
@helenberhanu5347 6 ай бұрын
ፍርዬ የኔ የዋህ ቆንጆ እንደው ምን ይሻልሻል የባልሽን ነገር ሁልግዜ አትነቂም
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni
@NagdgjbvCkccwuov-ef3ni 6 ай бұрын
ፍርዬ የኔዉድ እዴት እደተጨነቀች❤❤❤❤
@tegest2826
@tegest2826 6 ай бұрын
Beka yeneger yenger😅
@rahelalmsged794
@rahelalmsged794 6 ай бұрын
ብሞትስ 😃😃😃😃😃😃
@mahletgezu280
@mahletgezu280 6 ай бұрын
ርቦኛል😂😂አይ ቲጂዬ
@Nilush19
@Nilush19 6 ай бұрын
ኧረ ቲጂ ደስ ስትል😂
@ElisaElisa-hv9nj
@ElisaElisa-hv9nj 6 ай бұрын
ቲጂዬ
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው 6 ай бұрын
የእኔ ምስኪን ፍሬ 😁😁😁😁ያጨረጭሩሻል
@TsehayGetenet
@TsehayGetenet 6 ай бұрын
የኔዉድ ፍርዬ።
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 6 ай бұрын
ቲጂም❤😢
@natanem126
@natanem126 6 ай бұрын
ማርያምን ፕራንካቹ እኮ ደስ ስሲለኝ ፍሬ እኮ ስታምሪ ደሞ
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 6 ай бұрын
እግዚአብሔ ይይላችሁ አንተ ቶንዴ በምን አሰባችሁት ትገርማላችሁ
@fekr-t1x
@fekr-t1x 6 ай бұрын
Tg yene marr uuufff sewdshi ❤❤❤
@serkeeshete
@serkeeshete 6 ай бұрын
ቲጂ እየወፈርሽ ነዉ ትንሽ ሰዉነት መጨመር አለብሽ
@MeazaMeaza-bf1qk
@MeazaMeaza-bf1qk 6 ай бұрын
እኔ የገረመኝ የቶዴ ነገር ነው😂 ፋሬ ነበርች እንደዚህ መሆን የነበረባት ግን እሱ እራሱ እኮ አላስወራ አላቸው 😂❤❤❤ ውይይይ ፍርዬ ተጨነቀች ❤
@Barchitube6807
@Barchitube6807 6 ай бұрын
😂😂😂😂
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 6 ай бұрын
ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው ፍርዬ ልብሽ አይቀየር ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bztd6813
@bztd6813 6 ай бұрын
ሀይ ፍሬ በፊት እወዳቹ ነበር ስልክ ስደውል አታነሺም አሁን ደበረኝ
@munafetena4472
@munafetena4472 6 ай бұрын
ዋውውውው ቆጆ ፕራክ
@its-mahii9432
@its-mahii9432 6 ай бұрын
Yet nw fre ye lije lidet hamle nw eza lakberlat dear
@konjonesh
@konjonesh 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩንያብዛላችሁ ምርጥ ጥዶች❤❤❤
@ZaraReshed
@ZaraReshed 6 ай бұрын
የኔ ውድ ፍርየ እንደውቶወደ የተመታህያተሴራነው ፍርየብድርሽንመልሽወዷ❤❤❤❤
@ketty-x7t
@ketty-x7t 6 ай бұрын
friyeee yene konjooo😢
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 6 ай бұрын
ኧረ ተው አይ ፍርዬ❤❤❤❤❤
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
ልጅ አለኝ አልኩት...ለዛውም መንታ😯😱 @Kirasuratwins
21:09
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 28 М.