በDNA ምርመራ የልጃቸው አባት ማን እንደሆነ ታወቀ

  Рет қаралды 1,922

Melali HD

Melali HD

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 2 жыл бұрын
ሀንዬ የኔዋ ስላጋራሽን የፍርድ ቤት ቆይታ ታሪክ በጣም እናመሰግናለን ፣ የታሪኩን ዋና ዋና ክንውን ሂደቱን፣ ዋናውን ጉዳይ ብቻ በመሣጭ መልክ ስላቀረብሽልን በጣም ተመስጬና ጓጉቼ ነበር ስሰማሽ የነበረው። በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው። ከኛ ሀገር ጋር ያለውን የባህል ልዩነቱንም አጉልቶ ያሳያል፣ የኛ ሰው ቢሆን ስለማገጠች ልጁ የኔ አይደለም ብሎ እስከመጠፋፋት ይደርሳል። ነገሮችን ለየት ባለመልኩ እንድናይ አይናችንን እንፍንከፍ ስላደረግሽ እናመሰግናለን ። ላይክና ሼር እናድርግ🙏
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
Thank you my sis አስተያየቶችሽ ማርሽ እያስቀየሩኝ ነው ፍጥነቴን እንድጨምር😘😘😘
@benjatube
@benjatube 2 жыл бұрын
ሀኒቾ በጣም አስተማሪ እና አስገራሚ ታሪክ ነው ቀጣይ ስራሽን ናፈኩት
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
እሺ ቤንጃዬ ይቀጥላል
@kojokonjotreli812
@kojokonjotreli812 2 жыл бұрын
Like shere omg የምን ጉድ ነው ወዮኦ 🙄🙄🙄
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 жыл бұрын
ዋው ሀንቾ በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በርች ውዷ🙏
@negusafrica-o4y
@negusafrica-o4y 2 жыл бұрын
ሀንዬ አሁን ገና በረንብ አየሁት አቀራረብ በለው ትችያለሽ እኮ በጣም ጎበዝ እኔ ደሞ ታምብሌን አይቼ የመሰለኝ😂😂😂
@e-starmedia1623
@e-starmedia1623 2 жыл бұрын
ሀንዬ ውዴ ያልተለመደና ትምህርት የሚሰጥ ታሪክ ነው ያቀረብሽልን። በሚገባን መልኩ ተርጉመሽ እንድንማርበት ስላመጣሽ እናመሰግናለን። ላይክና ሼር💖🙏
@benjatube
@benjatube 2 жыл бұрын
በስካሬ ሊረዳኝ ሞከረ😂😂😂 ነው ወይንስ በስካሬ ሊበ....ወሰነ ማለትዋ ነው
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣ያራድዬ ልጅ
@hiruttube6804
@hiruttube6804 2 жыл бұрын
Hanni betam astemary melket 👌👍
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch 2 жыл бұрын
ሰላምእህታችንእንኬንደህናመጣሽሀያቲበጣምይገርማል ብራንካችሁአለአላለቀምስለነብሬክስ
@melatdemse5068
@melatdemse5068 2 жыл бұрын
Wow haniye betam arif temhert new thanks ❤
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
ገባሽበት😂😂የኔ ቅመም😘ሼር ጥሩ አቀራረብ👍👍👌
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
ከገሙ አይቀር ቡጭርቅ😂😂😂😂😂😂ቱቱካዬ አልተገናኝቶም😂😂😂😂😂😂
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
@@melalihd428 😂😂😂🙈🙈🙈እኛ እናገናኘዋለን😂😂😂😍👌
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
@@tutukatube7626 you all got pranked 🤪🤪🤪🤪
@negusafrica-o4y
@negusafrica-o4y 2 жыл бұрын
ወይ ጉድ በል 🙄🙄
@sweetnega8119
@sweetnega8119 2 жыл бұрын
Yene wede betam konjo asetmari program new 👍👌🙏❤️😍be Ethiopia behone gin Gude nber 🙈
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
ስዊትዬ የኔ ውድ ልክ ብለሻል የኛሰው የራሱንም አያምንም
@elsabeautynt
@elsabeautynt 2 жыл бұрын
you are so funny, do it. by the way you look beautiful.
@Yabseratube
@Yabseratube 2 жыл бұрын
ሀኒዬዬዬዬ ነገሩ እየከረረ መተዋል❤
@Sara2127
@Sara2127 2 жыл бұрын
የጉድ ሃገር ገንፎ አሉ ግን ግሩም ነው በርች አሪፍ ስራ ነው
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለው
@Sara2127
@Sara2127 2 жыл бұрын
@@melalihd428 ለየት ያለ ነው ጥሩ መንገድ ይዘሻል ቀጥይበት መመስገን ያለብሽ አንቺ ነሽ አዲስ ስራ ፈጠርሽ እኮ
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
@@Sara2127 አመሰግናለው ውዷ እህቴ
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 2 жыл бұрын
ሀኒቾዬ exactly 100% አእምሮን ሠፋ ባደረግን ቁጥር የጨፈነውት አይናችንን የገለጥን ያህል ወይም ማምለጫ የሌለው ከመሠለን ድቅድቅ ጨለማ ብርሃንን በማይታሠብ ቅፅበት እንደተጎናፀፍን ያህል ነው።እንዲህ አይነት ታሪኮች እጅግ አስተማሪ ናቸው እንዳልሽውም ለመረዳት ለማወቅ ለመንቃት ብሎም ሌላውን ለማንቃት ተነሳሽነት እስካለን ድረስ ማለት ነው።ዩቱዩብን ሰፋ አድርገን ካየነው የማያልቅ እውቀትን እንሸምታለን እናሸምታለን ችግሩ ግንን ማነው ይህን ለመሸመት ሠፋ ብሎ ለማሠብ የተዘጋጀው ተመልካች Audiance❓❓ ስለዚህም ሁሌ ፀሎቴ ይህ ነው ከሠመመን የነቃ ትውልድ የማወቅ ፍላጎት ያደረበት በተደላደለ ጨለማ ከመቀመጥ ባልተመቻቸ ሁኔታ የብርሀን ጭላንጭልን የሚፈልግ ማህበረሠብ የምናይበት ቀን ሁሌም የምደግመው አባባል 👉ጥቁር ድመትን በጨለማ መፈለግ እንዴት ይከብዳል ለዛውም ድመቷ በሌለችበት 👈 ነገ መልካም እንደሚሆን በመመኘት ይህን ድንቅ አስተማሪ ታሪክ ሼር ስላረግሽን አመሠግንሻለሁ😍😍👌👌🙏
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
ክብር በይልኝ ውዴ
@benjatube
@benjatube 2 жыл бұрын
ዳኛዋ ገደለችኝ እኮ😂😂
@benjatube
@benjatube 2 жыл бұрын
ግብረ ስጋ ምንድነው?
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
ብቃት አለሽ እኮ አሰሪም እንጂ😍😘😘
@asellaasella3431
@asellaasella3431 2 жыл бұрын
Ye fetare yalehe min gude nw ye wedochu tegset demo....
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
በጣም
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን የኔ ከንቱው ዛሬ ፕራንክ አረግሽን ቆይ ጠብቂ ታሪኩው ግን እሚገርም ነው
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
ሳምሪዬ የኔ ውድ ተበላሽ
@benjatube
@benjatube 2 жыл бұрын
ምንም የጠረጠረው ነገር አልነበረም እንከፍ
@lizaQueen-co6jt
@lizaQueen-co6jt 2 жыл бұрын
ሀኒዬ ወድ 💖💖😘
@melukongio5148
@melukongio5148 2 жыл бұрын
ፊልም ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ ወይ ጉድ
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ ነው
@getetadese2674
@getetadese2674 2 жыл бұрын
Waw brici
@saraatube2160
@saraatube2160 2 жыл бұрын
Tsegaa teslkelech😂
@ቢንትነኝየማየናፍቂ
@ቢንትነኝየማየናፍቂ 2 жыл бұрын
ዝም ብላችሁ አታዉሩዐወይይይ ሰዉን አታጣሉቱ
@melalihd428
@melalihd428 2 жыл бұрын
ቢንትዬ የኔ ውድ መጀመሪያ ግን ሙሉ ቪዲዮውን ማየት አይሻልም?
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
МишАня
Рет қаралды 3 МЛН
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
00:14
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН