KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከሁሉም የተሻለችው እሱዋ ነች| Secure attachment style
23:23
እንዳትሰለቻት ይሄን አድርግ |How to keep a healthy relationship |
20:18
VIP ACCESS
00:47
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
00:18
የትኛው ይገልጽሻል?..ብትለየኝስ ብሎ ይሰጋል.... |Anxious attachment style|
Рет қаралды 38,552
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 105 М.
Ahadu podcast
Күн бұрын
Пікірлер: 277
@hanandawd5053
2 ай бұрын
ዳይ ወደ100k🏃🏃🏃
@takkoushcell4070
Ай бұрын
የዛሬ አመት በጣም ከምወደው ሰው ስንለያይ በደንብ የሚምክረኝን ሰው አንተን አገኝው ዛሬ ግን ከህመሜ አገግሜ እንደ ገና ቆሜለሁ ተመስገን እድሜ ለአንተ ት/ት Thanks kira
@betelhemgashaw4240
2 ай бұрын
እሱ እንዲወደኝ የጣርኩትን ያህል ፈጣሪየን ለማስደሰት አልሰራሁም እሱ ላይ ነው ስህተቴ 😢😢😢
@jfDh-yp8ip
Ай бұрын
እ
@aberashkassa3056
Ай бұрын
እኔም😢😢😢😢
@ፅጌማርያምTubeTekeda
Ай бұрын
😢😢😢
@ትግስተስፍይቅርባይነት
Ай бұрын
@@ፅጌማርያምTubeTekedaእኔም እደዛው ግን ትምህርት ሰቶኝ አልፏል
@HewanHewan-zo2ni
Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@MesiTube-cz2sr
Ай бұрын
ወይኔ እኔ ብቻ ነኝ ግን መቶ ግዜ ሰብስክራይብ እምደረግ ቢሆን በኔ ብቻ መቶ ገብቶ ነበረ ግን አሁንም አሪፍ እየሄድን ነዉ ቀጥሉበት የገሬ ልጆች❤❤❤❤🎉🎉
@richworku4390
Ай бұрын
ዋው ወንድም ያልካቸዉ በብዛት እኔ ላይ አሉ ። ከባድ ነዉ የቤተሰብ ፍቅር ማጣት በሂወታችን ላይ ትልቅ አስተዋፅኦ አለዉ100%❤
@KewsrMohamed
Ай бұрын
Awo ya abzanawee etiopawi hewat naw
@اللهكريم-ح3ز
Ай бұрын
እንደ ፍራት ቫይረስ የለምኮ ኡፍ እኔማ ቀስ ቀስ እያልኩ ተላቀቅኩ ትንሹም ትልቁም ነበር እሚስፈራኝ አሁን አንድ ነገር አልፈራም🎉ኪሩየ እናመሰግናለን❤
@MrMe-dn3jb
2 ай бұрын
የእውነት ግን ሁሉም ምክሮች ወሣኝ ናቸው ኪሩ ብቻ ችየ የም ገልፅበት ቃላት የለኝም ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤🎉
@abc12452
2 ай бұрын
ዋዉ ተመስገን 100k ልትገባ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክልህ
@mhk2342
Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ ሁሌ የማዳምን ስራ እየሰራሁ አደምጥሀለሁ በርታ።
@NasErr-gk1ww
2 ай бұрын
በጣም ብዙ እይታ የሚገባው video ነው የምትሰራው በጣም አስተማሪ points ታነሳለህ በርታልኝ ወንድሜ
@ZertihunButu
2 ай бұрын
ኪራዬ ሁሌም ብስል በሆኑ ምክሮችህ እደነቃለሁ እውነት እራሴን እንዴት እየቀየርከኝ እንዳለህ ብታውቅ ባለኝ ላይ የጎደለኝን ብዬ የማስበውን ምክርህ ሙልት ያደርገዋል ተባረክልኝ ወንድሜ
@FeraFerafera-m9l
25 күн бұрын
Wow👌👌👌👍👍👍አገላለፅህ በጣም ደስ ይላል
@Simegnnadew4081-l6z
2 ай бұрын
❤ብዙ ጊዜ አሰተያት ልፅፊ እልና እተዋለሁ ❤ግን የኔን ፍላጎት የምገልፅልኝ 🎉የኔ ምርጥ ሰውውው ነው ❤ምክንያቱም የምትሰጠው ምክር ወይም አሳብ እኔ ን ሰለ ጠቀመኝ አመሰግናለሁ ❤በተረጋጋ ድምፅ ደስ የምል ምክር ለእኔ የማዳም ስራ እና ጩወት ስያደክመኝ ያንተን ምክሮች ስሰማ ደስ ይለኛል ❤❤❤
@ŤĝQñù
18 күн бұрын
ጌታን እውነት ነው ያልከው ሁሉ እኔ እማቀው ልጅ አለ ሁሉም ነገር አለበት ግን በጣም ነው እሚያሳዝንኝ😢ምክንያቱም እናት እና አባቱ በልጂነቱ ነበር ያጣቸው እና ብዙ ህመም አሉበት እና ሁሌ እናወራለን እሚገርመው እኔጋ ሲያወራ በጣም ደስተኛ ሆኖ ነው እሚያወራ እናም አዋራው አለሁ ግን በመሀከል ተዋደድን እና ማውራታችነን ቀጠልን ግን የሆን ግዜ ላይ ታገባኝ አለክ ብየ ጠየቅኩት ገን ምላሹ በጣም ነበር የሰበረኝ በሰአቱ 😢 እንደዛም ሁኖ ሌላ ሰው ጋ እንደሆን አይፈልግም እና እኔ ምን ማድረግ አለብኝ በጣም ግራ ገብቶኝል ደግሞ የተሻለ ሰው ሆኖ ማየትም እፈልጋለሁ የሚያምር እና የሚያስደስት ኑሮ እንዲኖረው በጣም ነው እምጥር እና ምን ማድረግ አለብኝ ባለፈው ሂወቱ እስረኛ ሁኖ እንዲኖር አልፈልግም እኔ እና እሱ አብረን መሆን አንችልም ግን ሌላ ሂወት እንዲመሰረት በጣም ነው ምፈልገው ያማረ እና የተስተካከለ በደስታ የተሞላ ሂወት እንዲኖረው በጣም ነው እምፈልግ እና በጣም ነው እሚጨንቀኝ እንዴት ከስብራት እንደ ማወጣው ግራ ገባኝ እና በምን ምክንያት ካለፈው ጭንቀት እና ህመም ስብራት ልታደገው እችላለሁ በእርግጥም የህን ነገር ሊያስተካከልው እሚችል አንድ እግዚአብሔር ነው ግን ደግሞ ከእግዚአብሔር ተጨማሪ ሰው ነው እና በቻልከው ነገር ተባበረኝ brother 🙏
@zuzuebrahim5489
2 ай бұрын
ይገባሀል ኬራ ከዚህ በላይ ይገባሀል ያንተ ተከታዮች እድ ለማኞች ናቸው ብየ አስበለው በራሴ ስለ አየሁ በርታልን
@bateldamte
2 ай бұрын
በትክክል የኔ ባህሪ ነው በተደጋጋሚ እንደሚወደኝ ቢነግረኝም ግን ከዚህ አመሌ ምንም መላቀቅ አልቻልኩም አይይይ ወየው ለራሴ 😂😂😂😂
@lemlemtsegay-kz7ee
Ай бұрын
🎉🎉ዋው ኪራ 100% ትክክል ነህ እሚገርም ነው ዋው ከፍርሐት የተነሳ ወይም ከመስጋት ነው ባህርዬ የተቀየረው ኪራዬ እኔን ነው የገለፅከኝ ኪራዬ በርታ🎉🎉
@MliteGidey
Ай бұрын
አረ ያንተ ምክር ያንተ ትምርት ይለያል እመብርሃን አብዝታ ትጠብቅህ ኪሩየ
@HanaAdemasu
Ай бұрын
የኔ ሙሁር ሁሌም አንተ ተናገር ሁሌም በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ❤❤❤
@EyerusTeferi-ry4yv
2 ай бұрын
በጣም ምርጥ አይሰተያት ነው በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን ፍራቻ በጣም ነው የሚገዳው እስከ አሁን ሰአት ድረስ ሁሌም ፈርቼ ደግሞ በሁሉም ነገር ነው የምፈራው ተባረክልን ኪራዬ ወንድሜ ❤❤ እንወድሃለን እናከብርሃለን ክበርልን ገበዝ
@HayatjemalHayat
2 ай бұрын
❤❤❤ አመሰግናለሁ ኪራዬ የገለፅከውን ሁሉ ነኝ እኔ
@abebutesfaw233
Ай бұрын
ዛሬ የገለፅካት ሴት እኔ እራሴ ነኝ እና እየተገረምኩ ነው ያዳመጥኩህ ግን ከዚህ ባህሪ እንዴት መውጣትና ማስተካከል እንደሚቻል የሆነ ነገር ብትል ለራሴም ላጋሬም ጤና ያሳጣውበትና የሚያሳስበኝ ጉዳይ ነው ሁሌም ስለምትሰጠን መልካም ትምህርቶች እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን የልጅ አዋቂ ነህ አንተ
@Salam-gx2wn
2 ай бұрын
እውነትህ የተእናገርከው ከእኔ ህወት ጋር ይገናኛል ለሰጠኸን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለና እስካሁን ከቲክቶክ መንደር ነበር ማዳምጥህ❤🎉
@Mekdes-q4y
Ай бұрын
የኔ ምርጥ ኪራዬ እናመስግናለን ❤
@hikmahikma-ku6lg
Ай бұрын
እኛም እናመሠግናለን ለምክርህ 😘
@MariamawitDegif
2 ай бұрын
በጣም ነው የምንወድህ ወንድማችን እኛም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን❤❤❤❤😊😊😊
@marthayilma2349
Ай бұрын
ጎበዝ በደንብ ገብቶሀል ስለ trauma
@MsratHafiz
Ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን❤
@genitube5211
Ай бұрын
ኪራ ተባረክ ምርጥ ምክር እራሴን እንድመለከት ብዙ ረድተኸኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ahmadmohmad9425
Ай бұрын
😢የምርጦች ምርጥ ነህ በትክክል
@Yrgry-y1q
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ምክርህ በጣም ቀይራኛል ❤
@KsaneKebre
2 ай бұрын
ዋው ሁሉም የንየ ጠባይ ገለፅክልኝ ተባረክ 💞💞💞💞💞💚💚💚
@AmMuhamed-qx6yd
Ай бұрын
በጣም ምርጥ ምክርነው እናመሠግናል
@gnt4774
2 ай бұрын
ምክርህ በጣም ዴስ ይላን ❤❤❤
@Hayat-k7r
2 ай бұрын
አተን መከታተል ከጀመርኩ ጀምሬ በጣም ተጠቃሚ ሆኛለሁ take’s ❤❤
@فيفيسعود
Ай бұрын
ያነበብከውን ያለብንን ችግር ስለምትነግረን ከልብ እናመሰግናለን አብዛሀኛው ነገር ብዙዎቻችን ላይ አለ ግን መፍትሄውንም ንገረንንንንንን❤
@KalTubeቃልቲብ
Ай бұрын
ኪራየ በጣም እወድካለሁ ❤በርታልን
@selamselam8098
Ай бұрын
በጣም ነዉ ማመሰግንህ
@Amharawit21
Ай бұрын
በጣም ጀግና ነክ እኔ ብዙ ነገር ከአንተ ተማርኩ❤❤በዚህ ልክ ሰውን መለወጥ ምን ያክል ደስ ይላል ታድለክ😊😊😊thank you🎉🎉🎉ከምክርህ እስከ ንግግርህ እየሰማሁህ ነው አንደበትህ😊 በጣም ብዙ ነገሮች እያስተካከልኩ ነው🎉🎉🎉big respect bro❤❤❤❤
@SosiMelkamu-tv1sy
2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ በሰላም ነው የጠፋህው ኪራዪ❤paret/2 እናመሰገናለን❤❤
@ZxsDs-j2y
2 ай бұрын
ሶ በጣም ትመችቶናል ቀያሪ ትምህርት ኪሩዋ ❤ ስንወድህ
@hawletjemal-p1b
Ай бұрын
እንደው ምን ላርግህ የኔ መልካም ሰው ኡኡኡኡ ቢቻል 1mmmmmmm ባስገባህ ኑርልን ወንድማችን
@uaeuae4902
Ай бұрын
እንኩአን ደና መጣህ ወድማችን የያ መካርያችን ❤❤በርታ አተን መከታተል ከስማው ቀን ጀምሮ በጣም ጠካራ ሴት ሆነው ተመስገን
@አይሻየሹሜ
2 ай бұрын
ፈጣረ ያኑረህ አባቴ ደሰየምል ነገር የምትናገረው
@kidistSh
2 ай бұрын
ለምትሰጠን ምክር እናመሰግናለን ኪሩ🙏♥️
@ribkamelky6225
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራችን❤
@salwasalwa6826
2 ай бұрын
እናመሰግናለን!! ኪራ ምርጥ!!
@lulululu3892
2 ай бұрын
በመልካም ነፍስ አከብርሃለሁ 🙏
@MekedsKefeyalew-ck2mi
Ай бұрын
አይገርምም ስለኔ ነው ያወራህው 😊
@Fa2346ke
2 ай бұрын
እናመሰግናለን እዳተ አይነቶቹ ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AkezaKelali
2 ай бұрын
ምክርህ በጣምነው የምመችኝ ይመችህ አቦ 🎉
@nobelkassa6660
Ай бұрын
ብዙ ነገር እራሴን እንድመረምር አድርገህልኛል ክበር አመሠግናለሁ ኪራ የምር እኔ እራሴን buildup or self develop እንዳደረገው ረድተህኛል
@Genettesfaya
2 ай бұрын
ዘመንክ ይባረክ
@Abdurazaq9820
2 ай бұрын
Enamesegnalen kira berta
@Mūñãh4761
2 ай бұрын
ለቤትክ አድስ ነኝ ዴምሬሃለሁ በርታ ምክርህ በጣም ጠቃሚ ነው
@ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
Ай бұрын
ኪራቺን ውይ ስወድህኮ ወድሜ እግዚአብሔር ጥበቡን ይግለፅልህ እድሜ ይስጥህ አማኑኤል 🤲🥺❤😍😍😍
@sarayared1786
2 ай бұрын
እናመሰግናለን መካሪያችን 🙏😍
@AmenHyab
Ай бұрын
ኪራኮ ያንተን ቪዲዮ ደጋግሜ ነው ምሰማው❤
@desnetsolomon1780
2 ай бұрын
ፈጣሪ እንዳንተ ንቅሃተ ህሊና እንዲሰጠኝ ፀልያለው🙏 ሰላምህ ያብዛው💕
@AsSa-tg9bf
Ай бұрын
ኪራዬ በዛሬው ቪዲዮ ሙሉ ለሙሉ እኔን ነው የገለፅከኝ ባህሪዬን እንድረዳውና እራሴን እንዳይ አድርገኽኛል እውነት በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@ZINAHZ-o7j
2 ай бұрын
ምርጥ ውድማችን
@Sassy387
2 ай бұрын
Extreme control is the unmentioned threat of anxious attachment. Especially for men with anxious attachment style.
@seadabdu6135
2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም
@edomiyas_27
Ай бұрын
Having daily routine will slove anxious attachment
@ሠላምስደተኝዋአናቷንናፍቂ
2 ай бұрын
አንኳን ሠላም መጣህልን ምርጥ ሳይኮሎጂ መምህራችን አኔ ዬገለፁከኝ ሁሉ ነዉ ዬመሠለኝ ዬዛሬዉ ቪድዮ 😮😮😮 🙏🙏
@የልፋል
2 ай бұрын
ወው ጀግና ነህ እሄ ምክር ጥንካሬ ሆኖኛል❤❤❤
@woiynshettekile3401
Ай бұрын
እሺ 🥰🥰🥰🥰🥰
@HelpmeMyGod-k9c
2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን❤❤❤😊
@Simegnnadew4081-l6z
2 ай бұрын
የኔ ምርጥ ሰውውውውውውው❤go100k
@አሱየእማዉዬልጅ
2 ай бұрын
አንተ ብርታት የሆንክ ልጅ አመሰግናለሁ ❤
@RurEe-rz6tr
2 ай бұрын
ክላሲካሉ እንደኔ የረበሸው
@MelatMelat-r6e
2 ай бұрын
ውዴ ከዚህ በላይ ይገባህል በራታ❤❤❤❤❤❤❤
@LidsamYo
Ай бұрын
Thankyou kira
@BezaLesanu
Ай бұрын
በሁለት ቅልኬ አድርጌሀለሁ ሰብስክራይብ በርታ ወንድማችን
@bethelhembetsy7687
2 ай бұрын
መጀመሪያ ላመሰግንህ እወዳለሁ ካንተ ብዙ ተምሬያለሁ ።አብዛኛው የኔ ታሪክ ነው የተናገርከው
@MarletSisay
2 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ እናመሰግናለን💖💖💖
@RukiyaRukiya-i5b
2 ай бұрын
ወድሜ ያንተ ምክሮች በጣም ቀይረውኛል በረታልኝ እንወድህ አለን
@JamilaAlelege
2 ай бұрын
😘🕺🏃♂️ክበርልንጉዞወደ100k,,ኪራችን
@abc12452
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ያለዉበት የፍቅር ግንኙነት ቢተወኝስ የሚል ስጋት የለኝም ምቾት ሰቷኛል thanks ኪራ በርታ😘😘😘😘😘
@MetekuHussan
Ай бұрын
በርታ ወንድሜ ትችላለህ ገና ምን አይተህ ያንስሃል ጉዞ ወደ 100k💪👍 🎉❤❤❤
@EtsegentTilahun
Ай бұрын
Geta abizito yibarkh betam mameseginewu berita kezi belay mesirat tichlaleh 🙏🙏🙏🙏🙏
@istme4224
2 ай бұрын
ይገባሀል በጣምነው የምጥርው።ለኛ🎉🎉🎉
@Lifeisshort-p5k
2 ай бұрын
የዛሬመዉ የኔን ህይወት የሚመለከት ይመስለኛል እነዚህ ባህሪዎች በእኔ ዉስጥ አሉ ምክንያቱም እናትና አባቴ አይወዱኝም ነበር በተሐይ የአባቴ ይዘገንነኛል በአል መጥቶ እንኳ ለታናሼ እና ለታላቄ ልብስ ሲገዛ ለእኔ አይገዛልኝም ነበር እየሰማሁ እናቴን ይች ልጅ ልጄ አይደለችም ይላት ነበር አንድ ቀን አስታዉሳለሁ እድሜዬ 8 አካባቢ ይሆናል በእናቴ የምትወለደኝ የ3ታላቅ እህቴ ጋር አድሬ ጧት አባቴ ገና ከአልጋዉ አልወረደም ነበር እና ከሱ ጋር ልጫወት ፍቅር ፍለጋ ሄጄ ከሱ ጋር ገና ገደም ስሌ እፍ እች ልጅ ፀጉሯ ይሸታል ብሎ ቱቱቱ ሲል ስደነግጥ ታወቀኝ ብቻ ብዙ😢😢 እናቴ ያን ያክል እንደ እሱ ባትሆንም ግን ማታ አባቴ ሲመጣ በጣም እሰጋ ነበር ደግሞ ምን ተናግራ ታሰድበኝ ይሆን የሚል ስጋት ይይዘኝ ነበር ብቻ ልጅነቴ መከራ የበዛበት ነበር ገና በ12 አመቴ የቀን ስራ ሰርቼ ነበር ልብሴን የምገዛዉ አንዳንዴ የቀን ስራም ህፃን ስለሆንኩ እሺ አይሉኝም ነበር አሰሪዎች ስራ አጥቼ ወደ ቤት ተመልሸ ምግብ ስበላ አባቴ ይገላምጠኝ ነበር እና ምግቡን ከእንባየ ጋር ነበር የምበላዉ😥
@yenantw21
Ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ምንም አይሰማሽ አሁንም አባትሽን ይቅር በይው በንፁህ ልብሽ ውደጂው እሺ እዛ ያንን ነገር ሁሉ ትረሺዋልሽ እሺ እማ ።ከልጅነት ደግሞ እራስን መቻል ማለት ቀላል አይደለም እንኳንም አልተገዛልሽም የለበሰም ያለበሰም ይህው ይኖራል ለጊዜው ቢሰማሽም እሺ እማ አይዞሽ።🌺😘😍
@Lifeisshort-p5k
Ай бұрын
@@yenantw21 እህህህ ከባድ ነዉ 😥
@yenantw21
Ай бұрын
@@Lifeisshort-p5k እማዬ ምንም የሚከብድ ነገር የለም ይሄኔ እነሱ እረስተዌታል ስራቸውን አናቺ ነሽ የእነሱን መጥፎ ነገር እያሰብሽ ሁሌም ውስጥሽ ከሚጎዳ ከውስጥሽ ይቅርታ ጠይቀሽ መገላገል።🌺😘
@Lifeisshort-p5k
Ай бұрын
@@yenantw21 እሺ ዉዴ እሞክራለሁ🥰
@BayushSitaayew
Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ይቅር ባያቸው 🥀🥀
@hanandawd5053
2 ай бұрын
ኪራችን እንኳን ደና መጣህ
@SeadaSeada-i1h
Ай бұрын
ማሻ አላህ እናመሰግናለን ሰብስክራቡ ከጠቀመህ እናደርግሀለን
@HelenaHelo-l1v
2 ай бұрын
ኪራ እኔ ቤተሰቦቸን አላውቃቸውም እና ያደኩት የሠውቤት እየሠራሁ የማታ እየተማርኩ ነው ሁሉም እንደማልችል እንደማልጠቅም እየተነገረኝ ነው ያደኩት አሁን አረብ ሀገር ነኝ ጆርዳን ሠው ወደድኩሽ ሢለኝ እየቀለደብኘ ነው ሚመስለኝ በራሴ አልተማመንም ምላድርግ ወነድሜ
@yenantw21
Ай бұрын
የኔ ውድ ሰው ስለራስሽ መጥፎ ነገር ሲነግርሽ አትቀበይ ከአሰነሱ እንደምትሻይ ሲለሚያውቁ ነው ለምሳሌ የበሰበሰ እንጨት እኮ ለማገዶነትም አይፈለግም ጭሱ ይበዛል ይባላል እና አንቺ ደግሞ የአለም ጀገና ነኝ ብለሽ አስቢ ለሰው ቦታ አትስጪ ሰው ማኔነቱን ሳታውቂ ልብሽን አሳልፈሽ እንዳትሰጪ አይዞሽ ማንም ከቤተሰቡ ያደገ የለም እንዳይሰማሽ።🥰🕊
@فيفيسعود
Ай бұрын
ምርጥ እህት ልክ ነሽ❤@@yenantw21
@الكنجالكنج-ت1ل
Ай бұрын
አይዞሺ አንች ቸግና ቀንጆ ለራስሺ ጀግና ነሺ ተሰው አጠብቂ አጎት አክስት ያይጠፍም አጠያቂ ብርሺን በስነስረአት ያጂ ነገ አንችም እንደነሱ ቤተሰብ ታፈሪለሺ
@AmMuhamed-qx6yd
Ай бұрын
አይዙሺ ውደ የብዙሀኖቻችን ሂወት በሥደትነው ያደግነው በቤተሠብ ያደጉ ጥቂቶች ናቸው እራሥሺን አጠንክሪ የሠውን ማንነት ሣታቂ ሠው አትመኝ
@eeee5472
Ай бұрын
መጀመሪያ አፈላልጊቸዉ ወላጆችሽን እናደሞ አትረቢም ያሉሽናቸዉ እማይረቡት ፈጣሪሽ የፈጠረሽ ስለምትረቢነዉ ጠክረሽ ሰርተሽ ቁምነገር ድረሽ ያኔ እነሡ እደማይረቡ ይገባቸዋል
@TigiTigi-h3x
Ай бұрын
እያንዳንዱ አለብኝ እኔን ነው የገለፅከኝ ኪዱ ጌታን ሁሉም
@haniyetewahidoliji7419
2 ай бұрын
በስመአብ ገራሚ ነህ ኪራ ዛሬ አገኝህኝ እውነት ምክንያቱም እኔ እንደዚህ አይነት ስሜት በጣም ይሰማኛል 😢
@Mekideslakew
Ай бұрын
ታሪኬን የነገርኩህ ነው የመሰለኝ እሚገርም አምሮ ነው ያለክ😊
@RahelBezabh
Ай бұрын
ስወድ❤❤❤
@mahletmahari
Ай бұрын
አነስ ፈቱው እየ ዘብለካ ወለላይ❤
@TamruZinash
2 ай бұрын
ኩሩ የኔታ መምሬ
@FuffChhc
Ай бұрын
❤ኪራችን
@welotube395
2 ай бұрын
የኔ ህይወት ነው😢😢😢😢
@RoseKarbe
Ай бұрын
አተብቻ አስተምር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@LeilaShamil
2 ай бұрын
Absolutely true 🤙💯👌 Thank you Kera
@Tsig-d4w
2 ай бұрын
Gin selam balan majamriya ishi .wandimachin❤❤❤❤❤❤❤❤
@GYr-bh8he
2 ай бұрын
ኪራዬ የኔን ባህሪ ነው ያስቀመጥከው የምር
@ኮኬትmyworld119
2 ай бұрын
Welcome ወንድማችን ❤❤❤
@MotivationAHSahs
2 ай бұрын
ምን ጥያቄ ኣለው በጣም እንወድሃለን ❤️❤️
23:23
ከሁሉም የተሻለችው እሱዋ ነች| Secure attachment style
Ahadu podcast
Рет қаралды 20 М.
20:18
እንዳትሰለቻት ይሄን አድርግ |How to keep a healthy relationship |
Ahadu podcast
Рет қаралды 24 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:18
#JasonDeruloTV // Funny #GotPermissionToPost From @SofiManassyan #SlowLow
Jason Derulo
Рет қаралды 14 МЛН
21:29
የእዉነተኛ አፍቃሪ መገለጫዎች! አማካሪ አብነት አዩ / Gulicha Podcast / ጉልቻ ፓድካስት
Gulicha Podcast ጉልቻ ፖድካስት
Рет қаралды 36 М.
19:58
ከፈጣሪ ጋር አታርቅህም ፤ምንም አይገዛትም | Good Women|
Ahadu podcast
Рет қаралды 41 М.
6:58
መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ 5 በየቀኑ ለንጸልያቸው የሚገቡ ጸሎቶች... #እንማማር #evangelisteyu
Evangelist Eyu
Рет қаралды 959
20:33
መወደድ መከበር ያለበት ወንድ ባህርያት | ahadu podcast
Ahadu podcast
Рет қаралды 35 М.
15:25
ግራ ተጋብተው ግራ የሚያጋቡ ናቸው/ Fearful avoidant attachment
Ahadu podcast
Рет қаралды 13 М.
22:54
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
Ahadu podcast
Рет қаралды 74 М.
36:20
ካፈቀረሽ ነገ የተሻለ እንደሚሆን አይነግርሽም - ከፍሬዘር ጋር የነበረን ጥልቅ ውይይት - @frezerfkadu1 | Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
22:19
የውሳኔ ሰው እንዳኖን ያረገን 3 ዋና ምክንያቶች |Tips on how to cure Laziness|
Kirubel Ahadu
Рет қаралды 37 М.
2:18:45
መመኘት እራሱ ድፍረት ይጠይቃል | የሚገርም ቆይታ ከ ኪሩቤል ጋር
Yonas Moh
Рет қаралды 66 М.
26:15
ሰዋች በፍቅር እንዲወድቁላችሁ ማድረግ የምትችሉበት 5 በትክክል የሚሠሩ አካሄዶች!
Rawuel Endris
Рет қаралды 48 М.
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН