በዶ/ር አብይ ላይ ተጠንስሶ ስዩም ያከሸፈው ሴራ | ጃዋር ከምርጫ ወደ ሜጫ የዞረበት ሚስጥር | "ዲፕሎማሲን የገደለው ዲሞክራሲ ሞቷል አለ" የገዱ ጉድ ሲገለጥ

  Рет қаралды 61,158

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

Күн бұрын

Пікірлер
@nuresaniብላታኢድማህ
@nuresaniብላታኢድማህ 5 сағат бұрын
የኢትዮጲያ ጠላት ይብላ አፈርድሜ እድሜና ጤንነት ይሁን ለሱዩሜ
@WnedmuAlamerw
@WnedmuAlamerw 2 күн бұрын
እንኳን በሰላም ገባችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች ❤❤❤
@AdinawDana-p1f
@AdinawDana-p1f 2 күн бұрын
ስዬ በጣም ጉሩም ቆይታ ነበር ያደረከው ❤በርተልን ብርቱ የእትዮጵያ ልጅ። ወደጆች እየሱስ ያድናል ከሞት ከስኦል ከኃጥያት ወዴ እየሱስ ኑና መደን ይሁንለቹ እየሱስ ጌታ ነው❤❤
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 2 күн бұрын
ሁሌም የእውነት አምላክ አለ። አንተ ህሊናህ ነፃ ነው በርታ👍👍👍❤️
@koala10ish
@koala10ish 2 күн бұрын
አቤት ደስ ሲል የጦቢያ ብሔረስቦች እርስ ባራሳቸው ሲብሉ፦ እኛ ህወሓቶች ሰረንላቸው ለነዚህ ከብት ጅሎች አህዮች፦ 😂🤣
@seait840
@seait840 2 күн бұрын
ስዬ የአብቹ አይንና ጆሮ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪 አብቹን የሾመውና የሚጠብቀው የሰማዩ አምላክ አይተኛም አያንቀላፋም 🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@REEealTV
@REEealTV 2 күн бұрын
ስዩመ😂
@koala10ish
@koala10ish 2 күн бұрын
አቤት ደስ ሲል የጦቢያ ብሔረስቦች እርስ ባራሳቸው ሲብሉ፦ እኛ ህወሓቶች ሰረንላቸው ለነዚህ ከብት ጅሎች አህዮች፦ 😂🤣
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 2 күн бұрын
ስዬዬዬዬ ና ወፉ ሰላም ናቹ። ስዬዬዬ ኢትዮጵያዊ ጀግናችን ለሀገሩ ሰላም የሚሰጠው የፖለቲካ ትንተና ኢትዮጵያዊነት ግዴታው ስለሆነ እናመሰግናለን።💚💛❤🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@TemamShifaAhimed
@TemamShifaAhimed 2 күн бұрын
ስዬ ለንታ ለምንድነው የቴሌቭሽን ጠብያ አናቃቅምም እሄን የተቀደሠ ሀሰብህን ሁሉም እንድሰመውና እንድየውቀው❤❤❤❤❤
@OndimuLambebo
@OndimuLambebo 2 күн бұрын
ስዬ አንተ ጀግና ነህ ወድሐለዉ ከነቤተሰቦቼ በርተልን ቀጥታ ዬምነገርህ ነገር ዬለም አንተ ጀግነ ነህ
@yesufahmed9154
@yesufahmed9154 Күн бұрын
ሱዩሜ ይህን ፕሮግራም ያየሁት ከአንድቀንበኃላ ነበር ቢሆንም ስለ ጀነራል ፍሬ ሰንበት ያነሳህው እና በቁንፅል ያካፈልከንን በጣም በጣም ወድጄአለሁኝ አንተም በታሪክ ትታወሳለህ ለተሳተፉምሁሉ እናመሰግናቸዋለን
@cherinetwordofa3260
@cherinetwordofa3260 2 күн бұрын
ስዩም እማውቅህ ይመስለኝ ነበር ለካ የማውቅህ የጤፍ ፍሬዋን ያህል መሆኑ አሁን ገባኝ። ሁሌም አከብርሃለው ተባረክልኝ ሁሌም ለሀቅ እና ለሀቅ ኑር።🎉❤🎉❤🎉❤
@SentayehuMeshesha-g6n
@SentayehuMeshesha-g6n 2 күн бұрын
ሥዩሜ ትንታኔህ እይታህ ግሩም ነው! በዚሁ መንገድ በርታልን !
@TadeleTamiru-y6q
@TadeleTamiru-y6q Күн бұрын
Yes
@AliyaseAbedlfeta
@AliyaseAbedlfeta 2 күн бұрын
ስዬ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ሀገር ወዳድ መሆንህ በጣም ነዉ ምንወድህ ሲቀጥል ያተ ትንተና ልክ እደቡና ሱስ ሆኖብኛል ባጠቃላይ በጣም አድናቂክ ነኝ ግን በሰሞኑ በትግራይ ክልል አኩሱምላይ ሴት ሙስሊም እህቶቻችን ላይ እየሆነ ያለዉ ነገር ማለት በሂጃብ ጉዳይ ከትምርት ገበታቸዉ የተገለሉት ወገኖቻችንን ጉዳይ ምነዉ ዝም አልክ አልሰማህም ብችል ድምፅ ብትሆናቸዉ ይህን ስል በቀናነት ነዉ ምክኛቱም አተም ምርጥ አስተማሪ እደነበርክም ሰለማቅ ነዉ ለተማሪ ጥሩ አመለካከትም እዳለክ አቃለዉና ሀሳብ ብሰጥበት ለማለት ነዉ በተረፈ በርታልን ፈጣሪ ካተጋ ይሁን❤❤❤
@Mami-op5my
@Mami-op5my Күн бұрын
ስስዩሜ እኔም ሲሳይ አጌና ፕሮግራም ላይ ያለፈውን የዶክትር አብይ ተቃዋሚ ሆነህ የተናገከን ስሰማ በጣም አዘንኩብህ ቹከላክ በሿሿ ተጠለፍክ ትግስትና ፅናት እውነትን ገልፆ ያስተምራል በፅናት አልፈው እውነታላይ የቆሙ ጥቂቶች ናቸው
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 күн бұрын
ስዩሜ❤❤❤❤❤❤❤ አብቹ❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@KL-zl9je
@KL-zl9je 2 күн бұрын
Seyoum Thank you again for another very informative program. Thank you for acknowledging the former Ethiopian Patriot and General Fresenbet’s contribution in preserving a part of Ethiopian history for Ethiopians and the world. አይዞህ በርታ እናከብርሃለን፡ እናደንቅሃለን
@foziatabit8428
@foziatabit8428 2 күн бұрын
ሠላም ስዩሜ ወፉ ልጆቼ በርቱልኝ አንተን የመሰለ ጎበዝ ሀገራችን አግኝታለ ች እንኮራብሀለን እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤❤
@084Dudududu
@084Dudududu 2 күн бұрын
እግዜር ይስጥህ ስዩሜ ለምድረ ፀረ ኢትዮጵያ መዳኒት ነህ እርቃናቸውን ነው እኮ ምታስቀርልኝ እንኳን እነሱን የሚልኳቸውን ነጮች ጭምር ነው ምታዋርድልን❤❤❤
@terrywoldemariam3679
@terrywoldemariam3679 2 күн бұрын
You are amazing. Thanks
@jgujfht8239
@jgujfht8239 2 күн бұрын
ስዬ እኛ ምን ፈልገው አደስ ነገር ነው ስለጀዌ መስማት ሰለቸን ስለሱማሌው ሰላም አስከባሪ መከላከያ ከሱማሌ ይውጣ ድለመባሉ አዲስ ነገር ጠብቀን ነበር
@ErgetieTilaye
@ErgetieTilaye 2 күн бұрын
ስዩሜ በጣም ትክክል ነህ ።
@084Dudududu
@084Dudududu 2 күн бұрын
እነዚ የተረገሙ የጉድ ጉዶች ናቸው! ፈጣሪ የእጃቸውን ይስጣቸው! በሰው ልጆች እንደዚ እንደቀለዱ😢😢😢😢
@sefanitfresenbet725
@sefanitfresenbet725 2 күн бұрын
Thank you Seyoum! I'm the daughter of Gen Fresenbet. I truly appreciate you for telling his story. May God bless you!🙏🏾
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 2 күн бұрын
❤ ውድ መሪያችን !!! 🇪🇹 ዶ/ር ዐቢይ አህማድ ( ዐቢቹ ) ኑሪልን ! ❤ አንተ ለህዝባችን አንድናት ለሀገራችን ታለቅናትና ከፍታ ቀን ከሌልት ትደክማለህ !!! ❤ ውለታህን ቢድራትን የማይራሰ እግዚአብሔር ይክፈል ። 🇪🇹 ይህም ዘመን ታልፎ እንድህ ነበር ተበሎ ይወራል ። ይህ ከመሆኑ በፊት ይሄንን እንደ ዕድል እግዚአብሔር የሰጣንን ዘመን በምሥጋና እንጠቀምበት እለለሁ ። ተረት ፦ ተረት ፦ ማውራቱ አይጠቅማንም ። 🇪🇹 እናዚህን መሪዎቻችንን ጎንበስ ፦ ቀና ፦ ብለን ፦ እንጠቀምበቸው ፦ ህልም ፦ ሰይሆኑብን ፦ የተሰጠን ቀን ዛሬ ነው ። ❤ ወጋኖቼ ፦ ወደ ቃልባችን እንማለስ ፦ እናዚህ መሪዎቻችን የእግዚብሔር የምህራት ስጦተዎችን ነቻው እንንቃ ፦እናስቢት ፦ አስቡት እለለሁ ። ❤ ወደ ንፁህ ልቦናችን ተማልሰን !!! 🇪🇹 ለትውልዶቻችን ማሰራት እንጣል እለለሁ ። ይህንን የተሰጣንን ዕድል ከአማለጠን ግን ~ በጨለማ ~ እንደ ተዋራዋራ ድንጋይ ማራፊያችን አይተዋቅም !!! አንንቃ ያለን ግዜ አሁን ነው ። 🇪🇹 ክብር ለውድ መሪያችን ! 🇪🇹 ክብር ክብር ክብር !!! ከታርካዊ ጣለቶቻችን የተደገን !!! ❤ ከእግዚአብሔር የተሰጣን ውድ ስጦተችን ነው 🇪🇹
@AstbhaYemane-n4p
@AstbhaYemane-n4p 2 күн бұрын
አጨብጭብ አጨብጫቢ
@ShumeteWeldeyes
@ShumeteWeldeyes 2 күн бұрын
የሽሌ ልጅ
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 Күн бұрын
ባለጌ ​@@ShumeteWeldeyes
@ReshidReshid-vt4hu
@ReshidReshid-vt4hu 2 күн бұрын
Honorable ,Seyoum ! *May God always be by your Side ❤
@reallight9644
@reallight9644 Күн бұрын
Thank you, our brother. You will be paid by our Homeland and real Ethiopians. Thank you.
@foadnasir216
@foadnasir216 2 күн бұрын
ሱዬ ጀግናው የሀገሬ ልጅ ኑርልን🎉🎉🎉
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 күн бұрын
ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመስግናችኋለን ሁሌም ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና ወፍዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
@tigisttsegaye1899
@tigisttsegaye1899 2 күн бұрын
ስዬ ያሳለፍከዉ ዉጣ ዉረድ በጣም ከባድ ነዉ ፡፡ እግዚአብሄር ይመስገን ሃቅን ስለያዝክ አሁንም እዉነትን በሃቅ እየመሰከርክ ነዉ ፡፡ ኢትዮጵያ ዉለታህን ትከፍልሃለች፡፡
@genettilahun2310
@genettilahun2310 2 күн бұрын
As always you’re a genius, also very interesting history telling about Hileslasse's comments 😊 We really appreciate you Syume!!
@solomonbelayneh1245
@solomonbelayneh1245 2 күн бұрын
Seyume አንተና አብቹ ለኢትዮጵያ የተሠጣችሁ ምርጥ በረከት ናችሁ እናንተን የሠጠን አምላክ የተመሠገነ ይሁን።🎉🎉🎉🙏🙏🙏🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉
@Rimass80
@Rimass80 2 күн бұрын
በህይወታችን የሚገጥሙን ፈተናዎች የመዳኛ ምክንያቶች ስለሚሆኑ ፈጣሪን አትፈትነኝ ከማለት ይልቅ ፈተናዎችን ተምሬ እንዳልፋቸው እርዳኝ ማለት ይበልጣል!! የኔ ውድ ዳይመንዶች የስደት እህቶቼ አሏህ ያልታሰበ ርዚቅ ለሁላችንም ይስጠንና እፎይ የምንልበት ዘመን ያድርገን🤲🤲🤲🤲🤲🤲 አህለን ወሳህለን ስዩ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@abdumohamed710
@abdumohamed710 2 күн бұрын
ይህች ኢትዮጵያ ነች ...ከቤተሠብ ከእምነት ከየሥራው መስክ እንዲህ ያሉ አባቶች ያፋራችው...አይ ያገሬ ሰው....ይሁና...ግን ተስፋ አለ አሁንም...አዱስ ቅን ቆራጥ ትውልድ ይመጣል..እየመጣም ይመስለኛል...እባክህ ስዬ ወደ ሬዲዮና ቲቪ...እንዲወጣ አድርገው...መቸም ኢቲቪና.... ታውቃቸዋለህ...ትርክት ከነጭብጥ ማለት ይህ ነበርኮ.አንተ የእሼ አባት በርታ...ሁሌም ጸልይልሃለሁ...ጀግና.
@danielmezemr309
@danielmezemr309 2 күн бұрын
ሥዩሜ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሥዩሜ ጀዌ ቀዌንማ ጥባጥቤ ጥባጥቤ የተጫወተችበት ጀግኒቷ ቤተልሔም ታፈሰ ነች የጀዌ ቀዌ ንግሥት ቤቲ !!!
@hanhn7623
@hanhn7623 2 күн бұрын
ስዬ.በሲሳይ.ላይ.ያወራኸውን.አይቼ.አኩርፌክ.ነበር.ግን.አሁን.ስላብራራክ.እናመሰግናለን
@Lemishe
@Lemishe Күн бұрын
ስዩም የኢትዮጵያ ህዝብ መሳቂያ መሳለቂያ የአርሲ ሜንጫ ነህ ክጅሃር የባስክ አራጅ ነህ ስዩም ይሰፊው እማራ ህዝብ ንፍጣም መንጎላም ጥላት ነህ ስዩም የአለም ደንቆሮ ባሪያ ነህ ባሪያ ነው ጌታውን ደጋግሞ የሚጮከው እማራው የጥንት የዛሬም ጋላቢህአስገባሪህ ነው የሰሜን ሸክም ካንሰር ጥላት ናችሁ በአፍጢማችሁ የምትተከሉት በቅርብ ነው ስዩም የት ምድር በሰላም ልትኖር ነው ትግሬ አማራ ይከታትፉሃል ግዜ ነው
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 2 күн бұрын
❤GOD BLESS ETHIOPIA 🇪🇹 , THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE, AND THE PEOPLE ❤
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 күн бұрын
ሰዬ ❤❤ ክብርና ምሰጋና የሚገባህ ልዩና ድንቅ አክቲቪስት 👍🙏👏👍
@miliyon938
@miliyon938 2 күн бұрын
ሰላም ስዩም ተሾመ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@samcon1984g
@samcon1984g Күн бұрын
ስዬ የኔ ጃዌ ሰይጣናዊ ስራኮ ነዉ። ያዉ ግን ሰይጣን እንደ ወደቀ ሁሉ ወደቁ እንጂ። ምንም አማራጭ የላቸዉም።
@KinfemichaelNahom
@KinfemichaelNahom Күн бұрын
ስለጂዋር መስማት ሰለቸኝ ::
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 2 күн бұрын
ሲዬ ምርጥ ሰው የሚዲያው እና የመረጃ ፈርጥ ኑርልን
@MohammedShamil-h6j
@MohammedShamil-h6j 19 сағат бұрын
ጀሌ ነህ ጭገራም ቤት ታገኛለህ በርታ ጀዝባባባ!!!
@Getahunmerga
@Getahunmerga 2 күн бұрын
ስዩሜ በጣም ቆንጆ ዝግጅት ! በተለይ የክቡር ጄኔራል ፍሬሰንበተ ታሪክ።እዚህ ላይ ግን በቅርቡ የቤተመንግሥት ወርቅ ተሰረቀ ሲሉ የነበሩትን ጉጠቶችንም አስታወስኩ ፣ በዚህ ላይ ግን ትንሽ ብትል ጥሩ ነበር ። እንዳለን እንኳ የማናውቀውን ወርቅ እነ ኩርፋድ መሳይ ተሰረቀ አሰረቀ ሲሉ መክረማቸው መዘንጋት የለበትም ለማለት ነው🎉🎉
@Brookbaba
@Brookbaba 11 сағат бұрын
ጄነራል ፍሬሰንበት❤❤❤
@084Dudududu
@084Dudududu 2 күн бұрын
አይ ስዩሜ።ወንድ ያራዳ የናቱ ልጅ እኮ ነህ! አንድ ሆነህ ይሄ ሁሉ ሰው አርበደበድክ እኮየ ይመችህ አቦ❤❤❤❤❤
@TilahunTaye-t7g
@TilahunTaye-t7g 2 күн бұрын
ኤሬ ስዬ ማኛው ቀጥልበት ፒሮግራሞችህ በጣም መሳጭ እና አስተማሪ ናቸው ። ግን እስኪ የሀገራችን መከታ እና ጀግናው ባለከዘራው ኮለነል እስኪ አሳውቀን አደራህን? ??????
@084Dudududu
@084Dudududu 2 күн бұрын
ምን ገዱ ነው ጉዱ ነው እንጂ! ዘንድሮ እኮ ተቸገርን ትልቁ ዳቦ ሊጥ እየሆነ የነዚ ደሞ ይገርማል ሰው በስተርጅና ለሀገሩ ይሰራል ይባላል የነዚህ ግን ይገርማል! ደርሰው ደርሰው የእንጨት ሽበት ሆነው አረፉት😢😢😢😢
@TesfahunSeyome
@TesfahunSeyome 2 күн бұрын
ስዩሜ ኢሉባቦር ላይ እያየው ነገርከኝ የኛ ጀግና።❤❤❤
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ስዬአችን ወፉሻም አንተንም አባዬ በጣም አሪፍ ደስ ይላል it was very interesting ተባረኩ ሁለታቹንም we love you.❤🙏🏿
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 күн бұрын
ስለጌዲዮ የተናገርከው ትክክል ነው የዲላ ልጅ ነኝ ሁሉንም አውቃለሁ
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 күн бұрын
ስየ ያራዳአ ልጂ አብቹ ከኢትዮጵያ ሀሳብ ነው የሚገኘው
@koala10ish
@koala10ish 2 күн бұрын
አቤት ደስ ሲል የጦቢያ ብሔረስቦች እርስ ባራሳቸው ሲብሉ፦ እኛ ህወሓቶች ሰረንላቸው ለነዚህ ከብት ጅሎች አህዮች፦ 😂🤣
@reemalmarri5476
@reemalmarri5476 Күн бұрын
ስዩሜ የእውነት ሀገርህን እነደምትወድ አምናለሁ ስለሙስሊም ሴት ተማሪዎች ምንም ያለማለትህ ምነው
@GetachewMulugeta-m1k
@GetachewMulugeta-m1k 2 күн бұрын
ስራዬ ሀገራችን ለአፍሪካ ሰላም ማስከበር መዉጣቷ አያሳስብህም ከአፍሪካ በሰላም ማስከበር 1ኛ የነበርን ሀገሮች
@senayyakob2283
@senayyakob2283 2 күн бұрын
ስዬ እንወድሀለን ሀሜት አታብዛ እዬዬው ሰለቸን ለማንኛውም ወፉና እሼን ሰላም በልልኝ ❤❤❤
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 2 күн бұрын
ስዬ 👏👏👏👏👏💐💐💐💐🇪🇹ታከብርሀለች❤️🙏
@osmanmohammed-q7o
@osmanmohammed-q7o 2 күн бұрын
ሶዩሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦ
@tiruworkgenna9326
@tiruworkgenna9326 2 күн бұрын
ጥሩ እየሰራህ ግን ስድብ አስወግድና። በውስጥህ ያለውን ድንቅ ነገር ግለጸው
@ShitaBelay-tl1hq
@ShitaBelay-tl1hq 2 күн бұрын
ከሜጫ ወደምርጫ ይገልፀዋል
@YonasTesfaye-b4s
@YonasTesfaye-b4s 2 күн бұрын
💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 күн бұрын
ስየ የገዱ አንዳርጋቸውን ቦታ ጌድ ተቀመጠ ጀግና
@koala10ish
@koala10ish 2 күн бұрын
አቤት ደስ ሲል የጦቢያ ብሔረስቦች እርስ ባራሳቸው ሲብሉ፦ እኛ ህወሓቶች ሰረንላቸው ለነዚህ ከብት ጅሎች አህዮች፦ 😂🤣
@Adesdje-s7b
@Adesdje-s7b 2 күн бұрын
Welcome💝🌷💖💖💖💕💕🙏🙏
@tolasisayhirpa7171
@tolasisayhirpa7171 2 күн бұрын
Today's program is really nice and reminds us the past 6 years thanks
@tesfayemulugeta-m7d
@tesfayemulugeta-m7d 2 күн бұрын
❤❤️❤️ስዬ የኛ ጀግናችን ነህ
@adisalemabdisa1691
@adisalemabdisa1691 2 күн бұрын
ስዬ ፋና ያቀረበውን ፕሮግራም እነዴት አየህው በኔበኩል አልተመቸኝም ።
@assefaseid6370
@assefaseid6370 2 күн бұрын
ሰዬዋ በርታልን
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 2 күн бұрын
Thank you Seyoume
@nazifamohammed1637
@nazifamohammed1637 2 күн бұрын
ስዪሜ አንተን በመከታተሌ አይቆጨኝም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlmayhuAyele
@AlmayhuAyele 2 күн бұрын
ስዩሜ ሲሳይ እንኳንም ነካካህ ።ይህ ባይሆን ንሮ እነዚህን ሚስጥሮች ማን ይነግረን ነበር ?።ጉድ እኮ ነበር ።
@Fairness-q8g
@Fairness-q8g 2 күн бұрын
Siyume aba tentin ❤❤❤❤❤
@munirali1436
@munirali1436 2 күн бұрын
YOU ARE SCARING ME. seye
@berhaneabera5743
@berhaneabera5743 2 күн бұрын
ስዬዋ ሁሉ አገሩን የሚወድ ኢትዬጺያዊ ሁሉ ወያኔን እንዳንተ ቢያውቀው በሚሸርበው ሴራ አይወናበድም ነበር። ጌታ ብድራቸውን በዘራቸው ይመልስባቸው ማለት ብቻ ነው። ደግሞ የዘሩትን ያጭዱታል። የጊዜ ጉዳይ ነው። ተባረክልኝ 🙏🥰
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 2 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@SeidHarage-bj8mn
@SeidHarage-bj8mn 2 күн бұрын
Thank you siyumie.
@ibrahimtahir8813
@ibrahimtahir8813 2 күн бұрын
Seya nurlen we proud of you brother
@Kiya1326
@Kiya1326 2 күн бұрын
ስዬዬዬ..ወፋ .. ገቡ ገቡ!!
@kedirMohammadikedirmMohamm-b7y
@kedirMohammadikedirmMohamm-b7y Күн бұрын
yesss there is no democrace in ethiopia
@geneneteklu4348
@geneneteklu4348 2 күн бұрын
ስዬ መርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እኳነህ
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 2 күн бұрын
ሰዬ ❤ ለአገር ባለህ የመውደድ ክብርና ፍቅር ለውጥን ለማምጣት የምታደርገውን ትግልን በየዋህነትህና ንፁህነትህ 🙏🙏 ከሰንቶች መርዝ እባቦችና ለግላዊ ጥቅምና የሌብነት ዝርፊያ 👤 አገር ከሃዲዎችና ወገንን አፈናቃይና አሸባሪዎች 👹👹👤🌚 የተንኮል ዕቅድ ሴራን ቀማሚዎች የቀን ጅቦች ባንዳና ተላላኪዎች 👹👹 እግዚአብሔር በጥበቡ ጠብቆህ 🙏ከ7ዓመት በኃላ ለህዝብ በአደባባይ እንድታጋልጣቸው አበቃህ 🙏🙏🙏
@sultannatlus-c8s
@sultannatlus-c8s 2 күн бұрын
ስዬ በፖለቲካ ጥገኝነት ነው ኬንየ የተቀመጠው (ለ3ዓመት) ከዛ የአሜሪካ ፓስፖርት የገኘል።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 2 күн бұрын
ጉጂ ሲዳማ ጌድዮ አንድ ነበሩ ከአርባምጭ ነጭ ሳር ጉጂ ከተራበ ከብቱ ነጭ ሳር ፖርክ ያበላል
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 күн бұрын
ስዩሜ ያንቺን እንግሊዘኛን የሚበልጥ የለም😂😂😂
@fikruworku2815
@fikruworku2815 2 күн бұрын
"ሜጫ" ያልከው ሜንጫ ለማለት ይሆን?
@israelchalaChala
@israelchalaChala 2 күн бұрын
ወፉ ቶሎ በጊዜ ሳይመሽ ቪዲዮችን ልቀቅልን። ድሮናችን
@GeneneOda
@GeneneOda 2 күн бұрын
😂😂😂😂😂ስዩሜ ማመን አቅቶኝ አማራ ክልል ያልከው🎉🎉🎉🎉
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 2 күн бұрын
Janhoy engilizgna yechilalu..video ale lelaw English hager 5 Amet norewal 🎉🎉
@fitsescollection
@fitsescollection Күн бұрын
ስዩሜ ከእነሱ ሴራ በላይ የገባልሽን ለማውጣት የተፍጨረጨርሽበት ርቀት እንደተበላሽ ያስታውቃል። እናማ በቃ ተበልተሻል። ያው መች ቀይ ካርድ እንደሚመዘዝብሽ አይታወቅም። እስከዚያማ ከነሲሳይ ጋር እየተናበብሽ ላይፍሽን ቅጪው። ነገም እንዲህ ብሎ ነበር ቢባል እንዲህ የሚያፍጨረጭር ሀሳብ ዛሬ ላይ ሆነህ አትሰንዝርም አታራምድ። ሁሌም በመርህ ተጓዝ፥ በራስ መተማመን የምትሞግተውን ሀሳብ ላይ አንሳ፤ በይበልጥ ጂኦፓለቲክስ።
@YaredYenew-f3s
@YaredYenew-f3s 2 күн бұрын
ያልገባኝ ይከራከሯ ዲሞክራሲ አደል እንዴ በንግግር አስካመንን ድረስ ከዛም ህዝቡ የሚያዋጣውን ይመርጣል
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 күн бұрын
❤ የቆረጥን ትውልዶች ነን! ጊዜው የመደመር ትውልድ ነው! ጊዜ እና እድል ተገጣጥመው ሀገርን ማልማትና ወደ ብልፅግና ማማ ላይ የሚደረገውን ጉዞ እዳን ሰርዞ ምንዳን በማስቀመጥ እንዲሰራ የትውልድ እጣ የተጣለበት ነው! ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ደግሞ የመደመር ትውልድ መሪ ሆኖ ትውልዱ ለሀገር እዳን ሳይሆን ምንዳን እንዲያስቀምጥ በጠለቀው ራእይና በገዘፈው ሀገርን የማሳደግ ፍቅሩና አስተሳሰቡ እየመራ ኢትዮጵያን ወደሚገባት ከፍታ ከትውልዱ ጋር በመሆን እየመራ ያለ መሪ ነው! ይህ የመደመር ትውልድ የቆረጠ ሀገርን ለማቅናት ተስፋዎቹን ተመልክቶ የሚሰራና በአሸናፊት እየተጓዘ የሚገኝ በድህነት ላይ የቆረጠ ትውልድ ነው!
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 күн бұрын
የፖለቲካ ሴራ በህዝብ ላይ ቁማር😢😢😢😢😢😢😢😢
@084Dudududu
@084Dudududu 2 күн бұрын
ቤቲ ማለት ለኔ ሴቷ ጀዋር ናት እሷን በሚያዋጣት ነው የምትሄደው! የራሷ አፍቃሪ ናት በነፈሰበት ነች ምንም አትታመንም አራት ነጥብ!
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 2 күн бұрын
አቶ ገዱ የፋኖ ውጭ ጉዳይ ሚኒስተር ነበሩ በስህተት ነዉ ኦፊስ ውስጥ የተገኙት የእርሳቸው ችሎታ የሚገባው ስለሌለ ነዉ ለቀው የወጡት።😂😂😂
@BetelehemSharew
@BetelehemSharew 2 күн бұрын
ጀዋር ኢትዮጵያዊ እኮ አይደለም::
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 2 күн бұрын
ስዩም ተሾመ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ !! ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ !
@-mf8eh
@-mf8eh 2 күн бұрын
ዛሬም ወይ እሱ ልበል ነው ወይ የሚያስበላው ስው አለ ቃሌን ያዙ
@Mentwab
@Mentwab 2 күн бұрын
በግብር ጉዳይ በፓርላማ የተነገረው በህዝብ ላይ የመጣ የተባለዉ እዉነት ነወይ ?
@Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej
@Ghhjhdhcsgydgehrutnfjgkwfej 2 күн бұрын
The war in moyale planned and excuted by Lema mergasa and Teyiba team ..this is true thanks Seyoume
@abebawzerihun3132
@abebawzerihun3132 2 күн бұрын
ቆሌህን ግን ምን ገፈፈው ወንድሜ? ያኔ እኮ grace ነበረህ።
@TadyEndo
@TadyEndo 2 күн бұрын
I always follow your analysis. I agree with you 95%. But currently you became extreme supporter of PM Abiy Ahimed. I think it will be better to show him also his faults. For example, I am not happy in the PM's explanations for every project. Pls advise him to leave for respective professionals and project managers. When he approaches in such way, he will get respects. Also indicate his weakness. This is true love.
@fitsummulugeta5078
@fitsummulugeta5078 2 күн бұрын
እኔ ግን ስገምት አምልጥ እያለህ ነው።
@OndimuLambebo
@OndimuLambebo 2 күн бұрын
ስዬ እኔ በለሑበት አገር ብልጽግና ወይም አብይ ብሎ ነዉ የምጠሩኝ ምን ይሸለል ወንድሜ ተናገርኩ አንድ በለኝ ዉድ ወንድሜ
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
EPISODE TWO - 'ETHIOPIA IN FOCUS' WITH DR. GEDION TIMOTHEWOS
54:01
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 18 М.
አዲሱ የፖለቲካ ትግል ሲዳሰስ...!#jawarmohamed #abiyahmed #oromo #ethiopia
Buffet of Ideas-የሀሳብ ገበታ
Рет қаралды 9 М.
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН