አብዱ ኪያር ስለኤርትራ የዘፈነው abdu kiar alteletatelnem

  Рет қаралды 337,767

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 335
@Eminetn
@Eminetn 3 жыл бұрын
አግዜአብሄር ታላቅ ነው የለያየን ተለየ እኛ ግን አንድ ሆን ኤርትራዊያን እናቶች አባቶች እህቶች ወንድሞች እንወዳችሆለን በተለይ በአማራ ክልል ለናንተ ልዮ ክብር እንዳለን ታውቃላችሁ ፍቅራችን የመለሰልን የዘላለም አምላክ ይመስገን 🙏❤️❤️
@mazaendale9312
@mazaendale9312 3 жыл бұрын
እንኳንም ተወገኖቻችን ተለያይተን ያልቀን ተመሥገን ኤርትራዊያን እንወዳችኋለን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ahmedzenebe9147
@ahmedzenebe9147 6 жыл бұрын
ለዘረኝነት እንቢ በል
@እማሁሌምእወድሻለውስደተኛ
@እማሁሌምእወድሻለውስደተኛ 6 жыл бұрын
እውነት ነው አልተለያየነም አንድ ነን ሰላም ለኢትዮ ኤትትራ ምስጋና ይገባው ይሄን ላሳየነ ጌታ
@jaarraaBilisumma
@jaarraaBilisumma 5 жыл бұрын
Good nice this music
@yeshijimma2210
@yeshijimma2210 3 жыл бұрын
Thanks god 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@abebamedia3794
@abebamedia3794 6 жыл бұрын
ተመስገን አያችሁ አንድ ሆነን እነደት እንደምናምር መለያየቱ ይብቃ አቦ
@ውባለምውባለም-ለ5ጀ
@ውባለምውባለም-ለ5ጀ 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የፍቅር አምላክ ለኢትዮጵያ እና ለኤርትራ ፍቅራችነን ብዚት ያርገኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 😘😘
@sertseteshome6464
@sertseteshome6464 6 жыл бұрын
ምስጋና ምንም ለማይሳነው አምልኬ ሁሉም በጊዜው ይሆናል ገና ብዙ እናያለን እረጅም እድሜ ኢትዮ ኤርትራ❤❤❤
@ሰው-ጘ1ፈ
@ሰው-ጘ1ፈ 6 жыл бұрын
አብዱ ኪያር ይህን ሙዚቃ ያቀነቀነው ከሁለት ዓመታት በፊት በለቀቀው "ጥቁር አንበሳ" በተሰኘው አልበሙ ውስጥ ነው። አዎ! አብዱ ኪያራችን በተባ የስነጽሁፍ ችሎታህ ለጋራ አላማ ና ሀገራዊ አጀንዳ የሚያነሳሱና የሚያንቀሳቅሱ ዜማዎችን ቀድመህ በመስጠትክ ክብር ይገባሃል። እንወድሃለን።
@kadobinittahaa9416
@kadobinittahaa9416 6 жыл бұрын
yonas wedajo ♦♣♥♠♦
@bembetkonjo2255
@bembetkonjo2255 4 жыл бұрын
በትክክል
@betynegouse1189
@betynegouse1189 6 жыл бұрын
ውይ አምላኬ እንባዬን መቆጣጠር አቅቶኛል ምን ያህል ደስ ይላል እግዚኣብሄር ይመስገን ለዚህ ያበቃን
@kbibinlnobo4887
@kbibinlnobo4887 6 жыл бұрын
Habduye filer nber 1 gaaaaa Helen nureleggg weddddddddddd
@kedestkdest4727
@kedestkdest4727 6 жыл бұрын
ይህንን ላርገ ለድግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ክብርምስጋና ይገባዋል
@እናቴእወድሻለሁከርታታዋል
@እናቴእወድሻለሁከርታታዋል 6 жыл бұрын
ዋውውውው እግዚአብሄር ይመስገን ለዚ ላበቃኸን ፈጣሪ ምን ይሳንሀል አንድነታችን ውበታችን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@eliasbrhane9800
@eliasbrhane9800 3 жыл бұрын
Abdu kiar. Thanks bro. I want all Ethiopians to sing this music and God Will bring us peace and prosperity to all of us Etitreans and Ethiopians. Peace to Ethiopia and Eritrea.
@ጸላኢካፊለጥአንታመንእሰይ
@ጸላኢካፊለጥአንታመንእሰይ 6 жыл бұрын
አብዱኪያር ይመቺህ
@abdurezakmohammednur3364
@abdurezakmohammednur3364 5 жыл бұрын
I loved this music on time
@eyorkafikr3188
@eyorkafikr3188 6 жыл бұрын
ተመስገን ለመቤቴ ለቅድስት ለድንግል ልጅ ፈቅርን ላስተማረን ፍቅር ያሸንፋል
@halashaaban8653
@halashaaban8653 5 жыл бұрын
🇭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚🌚
@rootpill
@rootpill 6 жыл бұрын
yes you are right one love Ethiopia and Eirtaean we love each other forever 😍😍😘😘
@ethiopiaebc2615
@ethiopiaebc2615 5 жыл бұрын
እትዮጵያ እና ኤርትራ ለዛላልም ይኑሩ
@minguzem9249
@minguzem9249 5 жыл бұрын
የከበረ ምስጋናዬ ለአቶ ሐ/ማሪያም ደሳለኝ*አንተ በቃኝ ባትል ይህንን አለም ማንያሳየን ነበር ግን እወቀው ምን ነፍጋችሁን እንደነበር ቢሆንም እኔ በጣም አመሰግናለሁ።መንገድ በመልቀቅህ።
@bembetkonjo2255
@bembetkonjo2255 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk በትክክል
@zoomazooma8136
@zoomazooma8136 6 жыл бұрын
اخوكم من السودان الف مبروك
@anshamohammed4651
@anshamohammed4651 2 жыл бұрын
شكران لك
@ትግስትከጎደር
@ትግስትከጎደር 6 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ምን ይሳነዋል ተመስገን ብቻነዉ አብያችን ሰላሙን ያብዛልን ኢትዮጲያ አገሬ ዘላለም ሰላም ይብዛልሽ ሁሌምምምምም
@hayatfaris6236
@hayatfaris6236 6 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ያረብ ላንተ ምን ይሳንሃል
@yasimyasim7426
@yasimyasim7426 3 жыл бұрын
🇪🇷❤🇪🇷🇪🇹❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷ማሻላ ደስሲሉ
@khalidbarak3507
@khalidbarak3507 6 жыл бұрын
ተመስገን አሁን ሀገሬ ልግባና ያኔ ተባሮ ኤርትራ የገባውን የእቃቃ ባሌን ልፈልግ እስኪ ይቅናሽ በሉኝ
@yayahayle1638
@yayahayle1638 6 жыл бұрын
Khalid Barak yekenashi enem leyed new ye ekaka maisten lefelg yekanah beyegn
@khalidbarak3507
@khalidbarak3507 6 жыл бұрын
Yaya Hayle menalebat yemfelgw lij anet tehone enda kalonekm yekenake beyalwe babay
@yayahayle1638
@yayahayle1638 6 жыл бұрын
Khalid Barak ewent new men yetawakal tefelalagihochu enenachim enonalen mamaye
@ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ
@ፍቅርእስከመቃብር-የ6በ 6 жыл бұрын
Khalid Barak አይዞሽ ታገኝው አለሽ ማማየ በርቺ
@ዶክተርአብይውስጤነው
@ዶክተርአብይውስጤነው 6 жыл бұрын
Khalid Barak kkkk የእቃቃ ጨዋታ ባልሽ ይሄኔ ሳያገባ አይቀርም
@awol8029
@awol8029 6 жыл бұрын
ለካ ዘፋኞች አዳድግዜ የምትዘፍኗት ዘፈን ግዜው እየጠበቀ እነት ይሆናል አብዱየ እንወድሀለን አድነን አሁንም አድነን
@eueu2643
@eueu2643 6 жыл бұрын
ልቤ በደስታ ተሞላች እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት እንዳለቀስኩ ግን ደስስስስ ብሎኝ ነው .። በቃ ደስስስስስስ አለኛ.። አብይ እድሜህን ያርዝመው ልቦናህን አቀይረው..ሰላም ጤና ትእግስታት ብርታት እግዚአብሔር ያድልህ። የፍቅር አባታችን። አብዱ ኪያር በጣም ደስ የሚል የሀገር አስታራቂ ሙዚቃ ነው እናመሰግንሀለን
@jowharkebede6315
@jowharkebede6315 6 жыл бұрын
ተመሰገነ አምላኪ 🙏🏾🙏🏾
@zebubuta2566
@zebubuta2566 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አንድነታችን ኢትዮጽያዊነታችን ነው አይለየን
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 жыл бұрын
Zebu Buta አሜን
@ህይወትለይኩን
@ህይወትለይኩን 6 жыл бұрын
ዋውውው ተመስጌን ለዚ ቀን ላደረስከን
@burtukanmeksberti3466
@burtukanmeksberti3466 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው ውድድድድድድድድድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@eueu2643
@eueu2643 6 жыл бұрын
እውነት እላችሆለሁ እንባዬን የጨረስኩት ይህን ሰላም ፍቅር ይቅርታን ሳይ ምን ይሳነዋል የፈጠረን አምላክ አንተን ያመነ አይወድቅም ቀኑ ይርዘም እንጂ አንድ ሆንን። አወ አንድ ሆነናል ተደምረና ደስ ይበለን የሀበሻ ልጆች
@youknoweritrea6289
@youknoweritrea6289 6 жыл бұрын
Eritrean never hate Ethiopian as people maybe weyane regime dr abiy you are hero of east Africa
@ABEL13ize
@ABEL13ize 5 жыл бұрын
Dr abiy hadegegna eyu mis gize tray reayo mis weyane kemey neru silitanu. Mejemeria kihizi kelo hiji kemey alo
@merhawinegasi9227
@merhawinegasi9227 4 жыл бұрын
@@ABEL13ize emo shabya aytfeltom nka malet yu kab hamema hakele dewxu eqayom leliu nsom ybelhu
@alizuti1640
@alizuti1640 3 жыл бұрын
የምር አልቅሻለሁ አብይ እድሜ ይስጥህ
@eskedargzaw9691
@eskedargzaw9691 3 жыл бұрын
ፍጹም:ቤተሰባዊነት:ክብር:ለመድሀንአለም፣
@ethiopiaebc2615
@ethiopiaebc2615 5 жыл бұрын
ገነ ብዙ እነይልን ስላም ለእትዮ እነ ኢራትር
@Eriywelela
@Eriywelela 3 жыл бұрын
Seb seb wez wez abdeyeee🇪🇷🇪🇷💚💛❤💚💛❤👌👌💪🙏temesgen
@abdadamajeddah8815
@abdadamajeddah8815 6 жыл бұрын
Thank you abdu kiyar amezing song 😥😥😥❤️❤️❤️
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 6 жыл бұрын
ዋው እንደት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አንድ ያድርግን ፈጣር በእውነት እንደት እንዳስለቀስን ዛሬስ የስታ ለቅሶ ነው ወይ አብይ እግዚአብሔር እንደው እድሜህን ያርዝምልን ።ስነምግባርህና ፍቅር አዘል ትህትናህ እንኳን ከሰው ከእንስሳ ጋር ያኛኑራል ልዩ ስጦታችን ነህ። እግዚአብሔር አሁንም ሰላሙን ያወርድልን ለእናት ሀገራችንኝ ኢትዮጵያ ።
@jemeaborame6509
@jemeaborame6509 6 жыл бұрын
تحياتي لك أخى الغالى عبدو نتمنى لك دوام التوفيق اوغنيةفى قمة الابداع جيمي من هولندا
@erisweet1532
@erisweet1532 6 жыл бұрын
Sorry we are not one we are two country....but we need love and peace with our neighbours....love for this two nighboures❤🇪🇷❤🇪🇷
@samsonteshome7696
@samsonteshome7696 5 жыл бұрын
who need sick poor people like u?...
@birukyitau4887
@birukyitau4887 4 жыл бұрын
Like your species before they were born
@ayeshaseaad1424
@ayeshaseaad1424 6 жыл бұрын
ስማይ እና መረቱን የፍጥርክው ጌታየ አልይን አህመድ ጥብቅልንእ እኔ ሳአሳሁ ወላሂ
@bab8645
@bab8645 6 жыл бұрын
ተመስገን ለዝህ ያብቃህን አምላክ ክብርህ ይስፋ
@flowerjee7242
@flowerjee7242 6 жыл бұрын
ወሎየዋ B A B ኢትዮጰያ ለFዘላለም ትኑር
@flowerjee7242
@flowerjee7242 6 жыл бұрын
Faya
@umaraly
@umaraly 6 жыл бұрын
Abdu is a talented singer gifted very nice beautiful song No more war Yes for peace peace peace for those alive congratulations and those died or passed away RIP may Allah/God have mercy on your souls.
@merryyetielamistemerryyeti7426
@merryyetielamistemerryyeti7426 6 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ይሄን ጊዜ ላሳየን
@ብአላህላይይካድብረሱልይካ
@ብአላህላይይካድብረሱልይካ 6 жыл бұрын
አላሀመዱሊላ አላህ መጫረሻ ው ያሳመርው
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 6 жыл бұрын
አንድ ነን እናመሰግናለን አብዱየ!
@ethioritrea1538
@ethioritrea1538 6 жыл бұрын
ESATቶች ደጋፊአቸውም ባልሆን ሰለ ፕሬዜዳንት ኢሳያስ ያስተላለፉት መልእክት ትክክል መሆኑ ተረጋግጦልኛል። አብዱየ ግሩም ስራ ተባረክ!!!!
@sarakw7264
@sarakw7264 6 жыл бұрын
ቴድ ቆሮቆደ በዉን ያከቤድ ነበር የኔ ምርጥ ሰዉ አበ ኪዩዩዩዩዩ
@Margani-u5r
@Margani-u5r 6 жыл бұрын
ابي أحمد لك كل الاحترام والتقدير نتمني أن نجد رئيس مثلك في السودان
@elsinagirma7535
@elsinagirma7535 3 жыл бұрын
ትክክል አንድ ነን ፍቅር ያሸንፋል።
@ethiopiahagre3502
@ethiopiahagre3502 3 жыл бұрын
🙏you are the best keep it up 👍 That is what we know Ethiopia 🇪🇹
@ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ
@ዳርየየጋሸልጅ-ቨ2ሐ 6 жыл бұрын
ተመስገን ፍቅርኮ ደስስስስስ ይላል
@habtemichaelabiysolom7323
@habtemichaelabiysolom7323 6 жыл бұрын
Wowwwwwwww endet des yilal from eritrea ❤❤❤❤❤
@yoditsahle2138
@yoditsahle2138 5 жыл бұрын
ኢሱ ሽኮር አቦ ሰላም ትዕግስትኻ ነዚ ሰላም ወሊዱ ገጽካ በሪሁ ተመስገን ኢሱና አብይ ሰላማቹ ይብዛ ይሔን ቀን ላሳየን ፈጣሪ ተመስገን
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 3 жыл бұрын
Abo selam ? kkkk hula wehnibet keto Yele....seytanu
@maddelanabetrou5717
@maddelanabetrou5717 3 жыл бұрын
Betam yemiasdest musica. Thank you our great singer
@mukhtarrito3081
@mukhtarrito3081 6 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ያረብ ላንተ ምን ይሳንሃል አብዱኪያር ይመቺህ ::
@እሙየጌታልጅእሙ-ሸ5ቨ
@እሙየጌታልጅእሙ-ሸ5ቨ 6 жыл бұрын
ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን አኔ ለላ ምንም አልልም እውነት ።
@ekramahmedin360
@ekramahmedin360 3 жыл бұрын
እውነት
@bekaeyasu4883
@bekaeyasu4883 6 жыл бұрын
(love man)የፍቅር ሰው abdu
@user-mv3ti4jl9c
@user-mv3ti4jl9c 3 жыл бұрын
አብይ ባንተ ሰበብ አክቴየ ክሃያ ሰባት አመት በላይ ተገናኘን አብይ እድሜህ ይርዘም ለኢትዮጵያ ጠላት አይናቸው ይስውር ያጥፍቸው
@nurkahssay689
@nurkahssay689 3 ай бұрын
MAN ISU SHKOR I like him eko....አንዴ ስወደው,,,,አንዴ ስጠላው ምን ይሻለኛል,,,,,,I love how he is down to earth...straight forward....real.......I guess most Eritreans are like that...including me.........the only thing I do not like about us Eritrean........we get very emotional.....and we take action based on our emotions......ONE THING Wedi afom .... IS GOOD AT.....he does not make desision based on emotion.....If he did that would have been different story......specially to WEYANE
@esubalewababe9512
@esubalewababe9512 3 жыл бұрын
One love 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@ዶክተርአብይውስጤነው
@ዶክተርአብይውስጤነው 6 жыл бұрын
wowww its' nice 🇪🇹+🇪🇷👈👌👏👏👏😍
@layanalshahrani3239
@layanalshahrani3239 6 жыл бұрын
ዶክተር አብይ ውስጤ ነው nawi
@abdelaracho3671
@abdelaracho3671 4 жыл бұрын
I Love this song 2020
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 3 жыл бұрын
ጎረቤት ነን እንጂ ኣድ ኣደለንም ኣትዘባርቅ ኣተ ዘባራቂ ደሞ ዜማዉ የ የማነ ባርያ ነው በሂወት የለም ብለህ ሰረከው ያስጠይቅሃል
@ኢትዮጵያእጆቿንአይደክማት
@ኢትዮጵያእጆቿንአይደክማት 6 жыл бұрын
ፎርቱና፣ናፈቀሽኝ፣እስከነ ቤተሰቦችሽ፣ከሰፈረ ሰላም።
@nigatkassa7120
@nigatkassa7120 3 жыл бұрын
ትክክል አንድ ነን ተዋልደናል ተጋብተናል
@ያረብአማናያረብአማና
@ያረብአማናያረብአማና 6 жыл бұрын
አልሀምዲልላህ ደስሲል አላ ይጠብቅልን ያረብ
@zelman202
@zelman202 5 жыл бұрын
One is the best singer Abd for me i thnik for u....
@amanueltesfai6856
@amanueltesfai6856 6 жыл бұрын
Peace for Eritrea and Ethiopia
@tgcofe2621
@tgcofe2621 3 жыл бұрын
I love Eritrea
@solomonpetros1633
@solomonpetros1633 3 жыл бұрын
Abdu the best singer
@aminaguelleh3787
@aminaguelleh3787 4 жыл бұрын
Wooooooooow best
@geneamha7584
@geneamha7584 6 жыл бұрын
Love from Eritrea!!
@biniamwerede8267
@biniamwerede8267 6 жыл бұрын
Thank you Abdu Kiar one love
@abebaw38
@abebaw38 6 жыл бұрын
Very surprising I am proud of with our leaders and president ESU
@eden7093
@eden7093 6 жыл бұрын
Agziabiher ybarka De Abi
@abdulsesay5160
@abdulsesay5160 6 жыл бұрын
Great to see God bless Africa
@birhanenuigse8829
@birhanenuigse8829 6 жыл бұрын
ስለሚይናገር ስጣታው እግዚአብሔር ይመስገን
@ANYE.MiCHELE
@ANYE.MiCHELE 6 жыл бұрын
ኣብዱ ኪያር ዘፋንክ በጣም ደስ ይላል ! ግን ግጥሙ መስተካከል፡ኣለብህ እኛን ኤርትራውያኖች ፍቕር ንወዳለን ግን ኣንድን ነበረን ምንምን የሚለው ነገር ተው በናትህ እኛን ትግርኛ ነን ከ ኣማራ ፡ከ ኦሮሞ ፡ከ ሶማል ፡ከ ወላይታ ከ ምናምን ኣንገናኝንም ስለዚ ምዝፈንህ ተጠንቅቀህ ዝደን ነገ ይቖጫሀል ! !!
@abushnegesse6
@abushnegesse6 5 жыл бұрын
Wow! good
@amanueltesfai6856
@amanueltesfai6856 6 жыл бұрын
We are two different countries Eritrea and Ethiopia peace for both countries
@ABEL13ize
@ABEL13ize 5 жыл бұрын
@wedibashay gohafi hiji win bebeyinina ena kemana kanika dizarebu tegaru deyikiberuwomi kemey geromi eyom niana kekibiru gohafat belomi
@africanhabesha9650
@africanhabesha9650 5 жыл бұрын
wedibashay ነዞም ብናይ ኢትዮ ኤርትራ ሰላም ሓሪሮም ተቐሪጾም ዘለዉ ኣይትገደሰሎም
@aronunitedmadridawi6865
@aronunitedmadridawi6865 4 жыл бұрын
DDD FFF Selam zexelo yelen bro ghen lebkum kale enda temnye be afkum teray Selam aytblu okay do selamen feqren nedeli ena nehna wen ghen wedeb deybla hager hizkum wedbna ketwesdu Tegberwo zelkum negerat teray akuarexwo ::
@aronunitedmadridawi6865
@aronunitedmadridawi6865 4 жыл бұрын
Yes you are 💯 right bro am with you Selam girka malet 1 konka malet aykonen ::
@SsssSs-cb8ml
@SsssSs-cb8ml 3 жыл бұрын
Allah hedaya yesteh Akerahen aseb
@مريمسليمان-س1ج
@مريمسليمان-س1ج 5 жыл бұрын
Waw yameral 😘😘😘❤❤
@አለለኔየተሻለነገርእግዚአ
@አለለኔየተሻለነገርእግዚአ 6 жыл бұрын
እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@wedmahmud1137
@wedmahmud1137 6 жыл бұрын
Abserrr walah🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@loveyouemamaethiopan6129
@loveyouemamaethiopan6129 6 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪ ያለፈው ነገር ሁሎ ለመልካም ሆነ ዛሪ አድ ሆንን
@asterhagos6516
@asterhagos6516 5 жыл бұрын
Egzabehr yemesgen Abdu kiar wendemachen des yelal 🇪🇷🍒🇪🇹
@jemujami4600
@jemujami4600 6 жыл бұрын
Tankyou abdiye
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 6 жыл бұрын
አብይን መጠርጠር ይቻላል መጥላትም ይቻላል አብይን ማጣት ግን ለማግኘት ሌላ መቶ አመት ስለሚጠይቀን አብይን ከሚያሳጡን ነገሮች እንራቅ።Congratulations!! አንድም ንፁ ሰው የማይሞትበት ፣ መፈናቀል ተረት የሚሆንበት ፣ አንድም ሰው በዘሩ የማይገፋበት ፣ ኢትዮጵያ ትሆን ዘንድ ጌታ እግዚያብሔር ለመሪዎቿ ህዝብን መጠበቅ ይቻላቸው ዘንድ መለኮታዊ ኃይልንና ጥበብን ይስጣቸው። ለህዝቧም ማስተዋልን ፣ፍቅርን፣ርዕራኤን ያድለው። አንድ ሆነን ብዙ ፣ብዙ ሆነን አንድ ያድርገን። የፍቅርና ፣የሰላም ዘመን ይሁንልን።
@kbibinlnobo4887
@kbibinlnobo4887 5 жыл бұрын
Amennnnnn yareb
@redaghebrezghi149
@redaghebrezghi149 3 жыл бұрын
Temesghen selam lethioertra 🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷❤👍
@msaysha7729
@msaysha7729 6 жыл бұрын
Alhamdulellah
@omarayalew308
@omarayalew308 6 жыл бұрын
Alhamdulelahe betam new des ymelew wlahe Alahe mejereschawn yasamerlen
@asefamulat6831
@asefamulat6831 5 жыл бұрын
I love in Ethiopia citizenship
@habtombahre3631
@habtombahre3631 6 жыл бұрын
Great song my brother!!!!
@dommiAsmara1991
@dommiAsmara1991 6 жыл бұрын
Yemane barya Sample 😍love it ❤
@lidialidu3686
@lidialidu3686 2 жыл бұрын
Finally someone who can recognize the melody of yemane barya
@dhjjgdd9099
@dhjjgdd9099 3 жыл бұрын
ዋውውው
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 жыл бұрын
እዮ እግዲ የመግሰ ቤት ሚሰኪን ኢሱ አላሀ የጠብቅህ
@konjitalemu7060
@konjitalemu7060 6 жыл бұрын
ዋው ተመሥገን አምላኬ
@user-mv3ti4jl9c
@user-mv3ti4jl9c 3 жыл бұрын
እኔ ደስ አለኝ እናቴ ኤርትራ አባቴ ደሞ አማራ ነው
@yeshijimma2210
@yeshijimma2210 3 жыл бұрын
እኔም አባቴ ኦሮሞ እናቴ ኤርትራ ወያኔ ካባረሩኝ አንድዎ ነኝ እህህ ያማል ሁሉ ን ያለፈ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪🏿💪🏿🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@africanlove1818
@africanlove1818 3 жыл бұрын
we love you president esu and pm abeiy.
@yoyoaelma7578
@yoyoaelma7578 5 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘
@febendawit8864
@febendawit8864 6 жыл бұрын
esu shokorr wedi Affe😍
ዮአዳን (ክፍል 34 )
31:52
ለዛ
Рет қаралды 551 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 83 МЛН
Don't look down on anyone#devil  #lilith  #funny  #shorts
00:12
Devil Lilith
Рет қаралды 45 МЛН
How I Turned a Lolipop Into A New One 🤯🍭
00:19
Wian
Рет қаралды 10 МЛН
🔴 ይቺን ሴት ማስቆም አለብን 2
35:30
babi VLOGS
Рет қаралды 60 М.
Abdu kiar & Tamagne Video by Abdu Kiar's Interview with Tamagn
10:11
ermiyas assefa
Рет қаралды 115 М.
Etie Mietie
6:14
Abdu Kiar
Рет қаралды 304 М.
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 83 МЛН