KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴ዳናይት ምን ሆና ነው የሄኖክ ድንቁ ቀለበት ማሰር አነጋጋሪው ጉዳይ ጂጂ ኪያ አልፈታ ብላለች Gigi kiya
40:54
🔴 በመጨረሻም የሳያት ደምሴ እህት ተገኘች ዋንትያ እና የEBSTV ምላሽ
40:57
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
How to treat Acne💉
00:31
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
🔴 ይቺን ሴት ማስቆም አለብን 2
Рет қаралды 88,953
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 85 М.
babi VLOGS
Күн бұрын
Пікірлер: 188
@neba1034
2 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ💝💝💝💝💝💝
@SarahHome-s1i
Ай бұрын
ok bro❤
@tizi77
2 ай бұрын
(የማቴዎስ ወንጌል ምዕ. 24) ---------- 6፤ ጦርንም የጦርንም ወሬ ትሰሙ ዘንድ አላችሁ፤ ይህ ሊሆን ግድ ነውና ተጠበቁ፥ አትደንግጡ፤ ዳሩ ግን መጨረሻው ገና ነው። 7፤ ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ 8፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።
@deborahinfochannel4165
2 ай бұрын
ያማላጣኝን ሁሉ ጠቅላል አድርጌ ስለምታሳያን ደስ ይላል🙏 Everything is funny 😂😂😂
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
2 ай бұрын
ባቢ የልጅ አዋቂ ነክ የአሜሪካው የጎርፍ አደጋ በአለማችን ላይ ያለው ሁኔታ ሁሉ ንስሃ ገብተን መጠበቅ እንጂ ሳይንሱ ከምንም አያድንም እግዚአብሔር ይማረን ይጠብቀን
@MesiiHabtamu
2 ай бұрын
Amen Amen Amen
@Tigist-o1y
2 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤
@zubest7326
Ай бұрын
bebi በጣም አምሮብሀል ተለወጥክብኝ ባዲሱ አመት ሀገር ቤት መጥቼ ላገኝህ በጣም ሞክሪ ነበር ግን ሳላገኝህ ተመለስኩኝ ለሊት ጭፈራ ቤት ቀን ድቀሳ that's Why 😂😂😂😂
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
2 ай бұрын
የኢትዬጵያ ህዝብ ሆይ መሳቅ መጫወቱ እንዳለ ሆኖ ሁሉም የሚያምረው ሀገር ሲኖር ነው እና ዲጂታል አይዲ ተብሎ ኢትዬጵያ አሳልፍን ለጨለማው ስርዓት እያስረከብናት እንደሆነ አውቃችሁ ተቃወሙ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ነን ያለነው ኢትዬጵያን አሳልፎ የሚሰጥ ባንዳ ነው የሚመራት ይህን ስል የሚቃወም ሊኖር ይችላል ግን እባካችሁ ከመቃወማችሁ በፊት እውነታውን እወቁ እንግሊዝና አሜሪካ የተቃወሙትን ዲጂታል አይዲ ኢትዬጵያ ግን ህዝቡንም ሀገሩንም የማይወድ መሪ አሳልፎ ሊሰጣት እየተሯሯጠ ነው እባካችሁ ተቃወሙ ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@kbfreestyle2006
2 ай бұрын
Tnsh glts btareglgn ena sle national ID mtakew/kiwu neger btnegregn/btnegrgn
@DawitEthiopia4391
2 ай бұрын
አብዛኛው የአሜሪካ ህዝብ Digital Id የማይጠቀመው የግል መረጃ ይጠለፋል ብለው ስለሚሰጉ ነው የሚሰጉት ደግሞ ከመረጃ ጠላፊዎችና አንዳንድ ተፎካካሪ ሀገራት ነው የኢትዮጲያ Digital id ደግሞ አሻራና ፎቶ ግራፍ ከመስጠት ውጪ ሌላ ምንም ስለሌለው ከአላስፈላጊ ቅዥት እንውጣ ለጥልቁ አለም ቢሆንማ አሜሪካና እንግሊዝን የሚደርሳቸው ሀገር የለም ነበር ጭራሽ እነሱን እንደምሳሌ ማየት ተጀመረ ወይ እብደት በሀይማኖት መጠንከር ከእውቀት ጋር ቢሆን መልካም ነው አለበለዚያ ማንም በሚያወራው መደናበር ነው የሚሆነው
@DawitEthiopia4391
2 ай бұрын
አብዛኛው የአሜሪካ ህዝብ Digital Id የማይጠቀመው የግል መረጃ ይጠለፋል ብለው ስለሚሰጉ ነው የሚሰጉት ደግሞ ከመረጃ ጠላፊዎችና አንዳንድ ተፎካካሪ ሀገራት ነው የኢትዮጲያ Digital id ደግሞ አሻራና ፎቶ ግራፍ ከመስጠት ውጪ ሌላ ምንም ስለሌለው ከአላስፈላጊ ቅዥት እንውጣ ለጥልቁ አለም ቢሆንማ አሜሪካና እንግሊዝን የሚደርሳቸው ሀገር የለም ነበር ጭራሽ እነሱን እንደምሳሌ ማየት ተጀመረ ወይ እብደት በሀይማኖት መጠንከር ከእውቀት ጋር ቢሆን መልካም ነው አለበለዚያ ማንም በሚያወራው መደናበር ነው የሚሆነው
@DawitEthiopia-s7t
2 ай бұрын
አብዛኛው የአሜሪካ ህዝብ Digital Id የማይጠቀመው የግል መረጃ ይጠለፋል ብለው ስለሚሰጉ ነው የሚሰጉት ደግሞ ከመረጃ ጠላፊዎችና አንዳንድ ተፎካካሪ ሀገራት ነው የኢትዮጲያ Digital id ደግሞ አሻራና ፎቶ ግራፍ ከመስጠት ውጪ ሌላ ምንም ስለሌለው ከአላስፈላጊ ቅዥት እንውጣ ለጥልቁ አለም ቢሆንማ አሜሪካና እንግሊዝን የሚደርሳቸው ሀገር የለም ነበር ጭራሽ እነሱን እንደምሳሌ ማየት ተጀመረ ወይ እብደት በሀይማኖት መጠንከር ከእውቀት ጋር ቢሆን መልካም ነው አለበለዚያ ማንም በሚያወራው መደናበር ነው የሚሆነው
@bethlehemmulat8222
2 ай бұрын
በላይፍ ቦይ መታጠባችን ነው የገረማት በባዶ እግራችን እንደምንሄድ ሳንበላ የምናድርም እንዳለን ንገሯት በደንብ እንዲገርማት
@MesiMesi-e1n
2 ай бұрын
ዝም ብየ እያየውህ አደክ መሻላ እኔ ግን እዛው ላይ ነኝ የኔ ሽንኩርት😂😂
@AbuBeker-q9b
2 ай бұрын
ሰው እዚህ ሀገር በlifebody ይታጠባል😅
@MilionMuoze
2 ай бұрын
እረ ቶሎቶሎ ልቀቂልን ባቢ plis❤❤❤
@goodnews2392
2 ай бұрын
ባቢ እባክህን "ሽንኩርት" የሚለውን ስም ቀይረው? ቡና በለው ወይም ሌላ?
@user-nebo79
2 ай бұрын
watching from south africa one love
@SabaMek
2 ай бұрын
ጥሩ ብለሃል ንስሀ እንግባ🙏
@HanaYilma-j3y
2 ай бұрын
እውነትን ነው ማርያምን
@HiwotFetene-u5w
2 ай бұрын
ባቢጠፋህ 20:01
@WubeteOsu
2 ай бұрын
Hahahah😂😂😂😂😂 ባቢ ❤️
@Hagos6
2 ай бұрын
የኛ ሀገር ሰወች ተው ሲባሎ በደንብ አድርጋችሁ የተባሉ ነው የሚመስላቸው ስለዚህ ስንተዋቸው መሬት ይወርዳሎ
@lalibelatesfaye2322
2 ай бұрын
Echi zefzef y Samri enat adelech betam tasaznalech. Tsebel biwesduat yewtalatal.
@jejeserkalem3594
2 ай бұрын
ምንድን ነው ግን እንደዚህ ብቅ ጥልቅ ማለት #ሚስት ፍለጋ ከሆነ ሄልፕ እናርግህ #ሽንኩርት ጀመአ ተፍ ተፍ በሉለት 👍👍👍
@mesiTip
2 ай бұрын
Betami amirbkal wfrke enami wfira yehon eda😮😂😂
@ribkabelay3792
2 ай бұрын
እውነት ነው የመጨረሻው ዘመን ማሳያ
@fevengirma7418
2 ай бұрын
Babi❤❤❤ welcome🎉🎉
@elleniafework9926
2 ай бұрын
ያንተ ያላትን እግዚአብሔር ያምጣልህ🎉
@nurainyyesuf
2 ай бұрын
Yenew yet aleh?☺☺
@FHM000
2 ай бұрын
ከሞጣ ጋር ፍቅር ያልያዘው ሴት የለም ነው ያልከው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HanaYilma-j3y
2 ай бұрын
ባብዬ እንዲህ የምታይህ ሚስት ይስጥህ እይዞህ ውይይይይይ እትበል❤
@tesstefera6334
2 ай бұрын
EYESUS YADENAL EYESUS BECHA
@helenkifle6800
2 ай бұрын
ፍትህ ለአንጀራ😢😢😢
@MahletMimi-qp5cp
2 ай бұрын
Selam babi......welcome back........ene ke hawassa negh........enatem selam eyalechek nw....betam nw mtwedh.....
@GeteTerefe-ye7em
2 ай бұрын
❤❤
@EmaneNegash
2 ай бұрын
ዋ ባቢዬ ባልና በአይን ቀልድ የለም
@HanaYilma-j3y
2 ай бұрын
ክብርን ያሳጣው ክብረ ቢስ
@seeyou775
2 ай бұрын
ካናዳ መድረስ ብቻ ነው ሚጠበቅብኝ
@BizuayehuTakele
Ай бұрын
What's that intro
@SamrawitNegusse-z6i
2 ай бұрын
Life is hard, life boy 👦
@EdenTesfay-q7r
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂Asteyayeth eko adekemegn
@tube3820
2 ай бұрын
እስራኤል መከላከል ብትችልም ነው ያልከው የዘነበባት ምንድነው?
@HanaYilma-j3y
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እይ እንተ ባቢ ፒኮክ እይ መማር ለእዚህ ነው የሚጠቅመው
@Seni-Afro
2 ай бұрын
ኦ ጋድ ጂጂዬ ለሆዴ ይሁን የምትቀዉጥለት😭😂😂😂
@MeShycool
2 ай бұрын
Babi ur vibe 💥👌
@HanaYilma-j3y
2 ай бұрын
እንዱ ይሄ ነው ሚስማር የሚያዘንብብን እራስህን ቻል ጌታ ሆይ ለይተህ ምታው በእቃ ማጠቢያ እንጀራዬን ወይኔ ሰው የት ነህ
@HenokeTeklemariam
2 ай бұрын
Ere human hair afesh laye argibet
@Zd.t-s3v
2 ай бұрын
ሤቶችየ በህብረት ሁነን እግዳውስ ባላችንን እንዳር እኔም አጋዥ ፈልጋለሁ ሆ 😅😅😂😂
@kiru_chapi
2 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@Adna-h4k
2 ай бұрын
Waw❤❤❤❤❤❤❤❤berta
@yemisrachkraemer6267
Ай бұрын
Enkuwan yehuman hair wastna kerto yehiwot wastina yelehim .....
@OmareAbera
2 ай бұрын
Betami😢😢😢
@patient1325
2 ай бұрын
ጂጂ ሆዴ ነካክቶ ከተዋት በዋላ አፈላች😂😂😂
@yeshitadesse8134
2 ай бұрын
የማናት ግፈኛ ነጫጭባ እንጀራውን ያጠበችው, The injera is clean than your hand so wash your hand instead
@genetasefa8364
2 ай бұрын
When you saw GIGkiya video dancing If you are not Uncomfortable 🤣🤣🤣 close your eye 👁 🤣🤣🤣 don’t look 👀 at her 🤣🤣🤣
@educate-t1
2 ай бұрын
ጂጂ ❤❤❤
@Hannagetaneh21Hanna
2 ай бұрын
🤔🤔🤔
@eagle4452
2 ай бұрын
የዛሪው video 😊😅😂🤣🤣🤣🤣👍🏽👍🏽በጣም ነው ያሳቀኝ ። ደፍሪወች ግን ምስኬኖችን ከሚደፍሮ እንደ ጄጄ እና እሮማን የመሳሰሉት ጋር ለምን አይሄዶም
@linaejabo8229
2 ай бұрын
Onions family endet nachu 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ babi my choice 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SozmnGazhew
2 ай бұрын
😊😊😊
@DagiG-ed1tr
2 ай бұрын
እሳ በምትሆነው የኔ የምገባበት ይጠፍኛል ምን ሲኮን ነው እንዲህ የሚኮነው
@ቅመምነኝየማሚ
2 ай бұрын
ወይኔ እንጀራውን ያጠበችው ሴትዮ ደሜን ነው ያፈላችው የምር ፊቷን ነበር በእቃ ማጠቢያ ሽቦ መፈተግ 😢
@ወለተመድኀንእግዚአብሔርእ
2 ай бұрын
ሽኩርት ተወዶ አናታችን ዙሮ አተ ፍሮፋይል አደርካት ሽኩርትየን😂😂😂😂😂
@suzannategegne6555
2 ай бұрын
ምንድነው እየወጡ መለመን ደንብ አደረጋችሁት ሰም ነው
@Emuabini
2 ай бұрын
Welcome back ...babi❤❤❤
@salwasalwa6826
2 ай бұрын
እዉነት!!pastor ቸሬ ምርጥ የተናገረዉ ሮሚ ተይ😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@ቅመምነኝየማሚ
2 ай бұрын
እኔስ ባሌ እንደዚያ ቢያደርግ አናቱን ነው ምለው አልለቀውም ካልፈለገው ይፍታኝ እንጂ ሆ 11:45
@goreja100
2 ай бұрын
እና ሳሙና ለምንድነው የተሰራው?
@babiwol1655
2 ай бұрын
ባዬ❤
@SamiAsge
2 ай бұрын
ሚስት እየፈለክነው የጠፋሽው
@Breakthru7
2 ай бұрын
መጥፎ ኮማች 😂
@babivlogs_
2 ай бұрын
አዎ
@ጌታየእውቀትንጨምርልኝ
2 ай бұрын
የምር ባሌን እንዲህ ነው የማየው❤ ግን ሌላ ማግባቱ ላይ ተጋደልን 😂
@AsAa-c2e
2 ай бұрын
የእብድት መጀመርያዉ አሰክሰታነዉ አለ ያገሬሰዉ አይ ጂጂ 😳😳ልብ ይሰጥሸ
@kidushaile2211
2 ай бұрын
AWILO NIFAS?
@senaitabera2679
2 ай бұрын
ዛሬ አንደኛ ነኝ😂🎉❤❤
@HanaYilma-j3y
2 ай бұрын
መጀመርያ ሂጂ ለስብስባው ለምናምንቴው አንቺው ጀምሪ
@HanaYilma-j3y
2 ай бұрын
እረ እባክሽ ሮማን በግራሽ ነው የተነሳሽው ዝሙትን ምንም እይልም
@astuastura9332
2 ай бұрын
ባቢዬ እኔ ፍቅር ይዞኛል ከሞጣ 😅😅😅😅 እርዱኝ 😅😅
@YOHANNESMESKELU-h6m
2 ай бұрын
paster chara part
@Idriss-q1q
2 ай бұрын
Engdih yehe hulu sew Gedilo ema ye ejachaw sayagejnu aykerum. Fetari kifatachew eyasayachew new .
@fikirtetufer7798
Ай бұрын
እርኩሰት አንጂ ስልጣኔ አይደለም!
@tsyonmaryam4708
2 ай бұрын
🤣jijin yayehbet asteyayeth betam new yemiyaskew
@EdenTesfay-q7r
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 yemiyakulalan
@mebratgebre7554
2 ай бұрын
ሽንኩርቶታ ሲል ወጥ ወጥ ይሸተኛል ምን አለ ማሬቶታ ስኳርቶታ አፕልቶታ ሌላም ብዙ ማለት ትችል ነበር በሽንኩርት ሽታ ባታጥነን ኤጭ
@Munitmunit-t8d
2 ай бұрын
Mebitiwa new gigi irasii wureduu moder kinkiname daha hula
@RihamOsman-z7z
2 ай бұрын
Alhulh ene
@Dave-vv7we
2 ай бұрын
🔥🔥🔥
@MekdySala
2 ай бұрын
Babiye miss you ❤❤❤
@RihamOsman-z7z
2 ай бұрын
Set bebrrr atgzam esh lekymk nwe walahi
@JohnMicheal-vx4ry
2 ай бұрын
Lifebuoy 😢 wayne....
@SS-hk3ry
2 ай бұрын
Babi ❤❤❤
@seli3266
2 ай бұрын
😂😂😂አይ ጂጂ ሁሌ ከዛች 1 ክፍል ዘላ እንደወጣች ቦርጭዋን ትታ መጦርያ ቤት ብትገዛ ይሻላት ነበር እንደ እድሜዋ አሁን እቺን የትኛው የልጅዋ ባልስ እንዴት እንጡራት ይላል 😅😅😅 old age home በመግቢያ እድሜዋ እንዲ መወረጫጨት😂😂😂
@nigistgetachewbeyene8189
2 ай бұрын
Ajaks ayshalm bilachu new
@faizaumar2461
2 ай бұрын
አይ ወንዶች የአርቴፍሻል ጥርቅም ቤስቴ ሲሉ ይገርመኛል ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅ አግብታችሁ ቀን ሌላ ማታ ሌላ ፈርዶባችሁ
@1587-fazr
2 ай бұрын
ጂጂ. ዮቱዮብ. ላይ ሳይሆን. ድሮ. የምትሰራበት. ቡና. ቤት. ትዝ. እያላት. ነው. ስትዘገንን. 😢😢😢😢
@Gombet25
Ай бұрын
አረ ባቢ Florida every year has hurricane 🌀
@RihamOsman-z7z
2 ай бұрын
Ara yetrgma le set kber yelal
@kmloveadamaa8214
2 ай бұрын
ምን አደረገ ወታደሩ. ያው የሀገር ፍቅር
@OmareAbera
2 ай бұрын
Ere jej buna Ersu Enda alifilam😅😅😅😅
@hamujan6073
Ай бұрын
ሹራብክን ብሰጠኝ በቃ❤❤❤❤
@marakikaleab9020
2 ай бұрын
ጂጂጂጂ.................😲 ! ምነው በቃ ለየላት
@HanaYilma-j3y
2 ай бұрын
ወንዝ😮አንቀሽ ልትደፊያት አሀ
@SamsonYegeni
2 ай бұрын
Ostrich🦩ምርጥ የገላ ሳሙና
@AsefashMarew-vc5bi
2 ай бұрын
አረ አተኩረህ አትያት መንፈስ ነው ተው 😅😅😅
@sususeada-zy3de
2 ай бұрын
😂😂😂
@LoveAbera-u1j
2 ай бұрын
ባቢ koo
@mimigelgelu1291
2 ай бұрын
Omg
@OmareAbera
2 ай бұрын
Ere bakish Ena megrmin Eko beza bee tewaded nuro Ere belachu belachu wasiteni Ere bakishi😂😂😂
@Hannagetaneh21Hanna
2 ай бұрын
ጂጂኪያ የሚባሉት ሴትዮ ግን በ66 አመታቸው የልጅልጆችም አይተው ለምን እንደማይረጋጉ ይገርሙኛል በቃ እንዲሁ እንደቀለሉ ልጆቻቸው ለልጅልጆቻቸው ለምናያቸው ሰዎች ሁሉ ማፈሪያ እንደሆኑ ሊቀሩ ነው?ኧረ ባኮትን እማማ ጂጂ ተረጋጉ 🤔🤔🤔
40:54
🔴ዳናይት ምን ሆና ነው የሄኖክ ድንቁ ቀለበት ማሰር አነጋጋሪው ጉዳይ ጂጂ ኪያ አልፈታ ብላለች Gigi kiya
babi VLOGS
Рет қаралды 19 М.
40:57
🔴 በመጨረሻም የሳያት ደምሴ እህት ተገኘች ዋንትያ እና የEBSTV ምላሽ
babi VLOGS
Рет қаралды 139 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
00:31
How to treat Acne💉
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
01:10
1% vs 100% #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
01:03
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
30:04
ግራ የሚያጋባ ሀገር ገባሁ | ማሳጅ | ወሲብ ንግድ | ቡዲሂዝም | ንጉሱ Bangkok vlog
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 297 М.
20:16
ጥሬ ስጋ አዲስ አበባ ውስጥ 🇪🇹
jahnny
Рет қаралды 73 М.
32:26
በሆዷ ምክንያት ወንዶች የሚርቋት ሴት መጨረሻ
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 124 М.
45:47
🔴 ሳሮን አየልኝን በፍጥነት መርዳት አለብን
babi VLOGS
Рет қаралды 91 М.
1:40:54
በ 9 አመቷ ኢንሳ የተቀጠረችው ትንሿና አነጋጋሪዋ የቴክኖሎጂ ሰው!#betelhemdese#icoglab#AI#technology#gizachew
Maraki Weg
Рет қаралды 148 М.
8:20
ፕላስቲክ ሰርጀሪ በሃገራችን #Ethiopia #artist #makeup #beauty #music #movie #ebs #seifuonebs #
Addiss painkiller
Рет қаралды 104 М.
43:22
🔴 ዋንትያን ምን ገጠማት በድብቅ የወጣው TELEGRAM ቪድዮ Eyoha Media ለምን አላገባሽም
babi VLOGS
Рет қаралды 41 М.
46:26
🔴አርቲስት ዘቢባ ስለባሏ ብዙዎችን ያስቆጣው መረጃ ጂጂ ኪያ አላስችል ያላት ፍቅር ቲክቶከር | ሰመረ ባርያው 😄 EBSTV
babi VLOGS
Рет қаралды 118 М.
51:49
🔴 አነጋጋሪው የሰላም እና ሃናን ጸብ ምክንያት ቬሮኒካ አዳነ 17 ሚልየን ብር ያመጣው መዘዝ
babi VLOGS
Рет қаралды 62 М.
2:11:03
የማላወራው ሆነብኝ:- ከ አርቲስት ኤሊያና ጋር የተደረገ ቆይታ
ከኖርኩት
Рет қаралды 21 М.
00:39
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН