በነገራችን ላይ! የመንግስቱ ኃ/ማርያም ቤተሰቦች ከደረጀ ኃይሌ ጋር | EP 03 | Benegrachin Lay! Mengistu H/Mariam's Family

  Рет қаралды 1,476,147

Arts Tv World

Arts Tv World

4 жыл бұрын

በነገራችን ላይ! EP 03 - የመንግስቱ ኃይለማርያም ቤተሰቦች ከደረጀ ኃይሌ ጋር
Benegrachin Lay! EP 03 - Mengistu HaileMariam's Family with Dereje Haile
#BenegrachinLay - #በነገራችንላይ #DerejeHaile #ደረጀኃይሌ #Mengistu_HaileMariam #መንግስቱ_ኃ/ማርያም #መንግስቱኃይለማርያም

Пікірлер: 2 300
@Live24-
@Live24- 4 жыл бұрын
አቤት ስነስርዓታችሁ; መታደል ነው:: መታበይ የሌለበት ህይወት:: እ/ር ይርዳችሁ :: ለመተያየት ያብቃችሁ:: ደረጀ interview ስታደርግ ልብህ ምን ያህል ስለነሱ እንደተሰበረ ታስታውቃለህ: you have a sense of humanity and good heart! Respect. May God bless you all
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 4 жыл бұрын
እ/ር❌ *እግዚአብሔር* ✔
@karihhsf9431
@karihhsf9431 4 жыл бұрын
አቤት ስነ ስርአት ስላማችሁን እግዚአብሔር ያብዛው
@lomitazelalem7647
@lomitazelalem7647 4 жыл бұрын
Selam ኤርሚያስ : በጣም ጎበዝ ወንድሜ ወይም እህቴ እንደዚ ስንማማር እናምራለን።
@fivestarbeauty8415
@fivestarbeauty8415 4 жыл бұрын
እርድአቸው
@zahraali3788
@zahraali3788 4 жыл бұрын
@@karihhsf9431 I is is and I am not no
@berihuntameneyazew7265
@berihuntameneyazew7265 4 жыл бұрын
የቆራጡ መሪ መንግሥቱሃይለማሪም ጨዋ ቤተሰብሰላማችሁ ይብዛ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 2 жыл бұрын
ወይ ቆራጡ መሪ!!! እህት ወንድምህን ወንድሽን በራቸው ላይ የረፈረፈ ህይማኖት እንዲጠፋ ያደረገ ቆማጣ ባሪያ ዛሬ ታወድሱት???? ያሳዝናል:
@solomonerifo629
@solomonerifo629 4 жыл бұрын
ዘረኝነትን፤ሌብነትን፤አድር ባይነትን፤ወዘተ… ስላላስተማርከን እኔ በራሴ ስም አመሰግንሀለዉ ፤፤
@user-rk1rm3dk9p
@user-rk1rm3dk9p 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትህትናና ስነስርዓት ያላቸው መልካም ቤተሰቦች ናቸው።በተለይ እህታችን የሚገርም ስብዕናና ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ደርባባ ሴትነት የተላበሰች ናት።
@wondwossen109
@wondwossen109 4 жыл бұрын
50 አለቃን ኮራንባቸው እውነተኞ ኢትዮጵያውያን ልጆች ወልደዋል .ተባረኩ !
@nahme3101
@nahme3101 4 жыл бұрын
Totally agreed - he was a high moral character who served his country very well!
@bestcell3426
@bestcell3426 4 жыл бұрын
ጋላእዳይመስሉህአማራነውስርአትእሚያቀው
@Live24-
@Live24- 4 жыл бұрын
Bestምን Cell ምን ማለት ይሆን? እዚህ ጋር ስለ ዘር: ስለ እምነት ተነስቷል ወይ? ኧረ ባካችሁ ጠብ ያለሽ በዳቦ አንሁን!! ከመንግሥቱ ልጆች ብዙ ጥሩነት ... ብዙ ጨዋነት... ኢትዮጵያውነት መማር ይቻላል....
@mohamednurbedre9285
@mohamednurbedre9285 4 жыл бұрын
Yes indeed
@man-q2084
@man-q2084 4 жыл бұрын
ወይኔ መንጌ ዬቁርጥ ቃን ልጂ ንፍቅ ብሌሃል
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው የባለ ስልጣን የሩቅቅቅቅቅ ዘመድ ተሆኖ በሚፎከርበት ሃገር የነዚን ምስኪኖች ሰዎች ታሪክ ስሰማ መንግዬን ይበልጥ እንድወደው ነው ያረጋችሁኝ የድሆች አባት መንግዬ ባለህበት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለሁ ።
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ እርስ በእርስ በመደራረግ እንተባበር
@johnat6081
@johnat6081 4 жыл бұрын
አሜን
@johnat6081
@johnat6081 4 жыл бұрын
አሜን
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 4 жыл бұрын
እነዚህ ምርጥ ኢትዮጽያውያን ዛሬም አገር እንዳይገቡ ተደርገው የማንም ውርጋጥ ይጫውትብናል:: በጣሊያን ኢምሲ ያሉ ይፈቱ:: መንጌ ጥሪ ይደረግ::
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
COLONIEL MENGISTU YE SELTAN FIKIR ENJI YE AGERENA YE WEGEN FIKIR ALNEBEREWOUM.
@yalewtesfaye738
@yalewtesfaye738 4 жыл бұрын
መላው ዓለም የምትገኝ የሀበሻ ዘር ሁላ እነዚህን ጨዋና የሀበሻ ተምሳሌት የሆኑ ቤተሰቦች በመርዳት የበኩችንን አስተዋጽኦ እናድርግ!
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 3 жыл бұрын
ሙህነው ነው የሚረዱት
@abdoha9079
@abdoha9079 4 жыл бұрын
እውነት ልቤ ደምቱል ይህ መልካም ኢትዮጵያዊነት ከመንጌ ተምረናል ፤ እኔ በተቻለኝ ለመርዳት ፍቃድኛ ነኝ የኔ ውዶች ኢትዮጵያዊነት ስብዕና ከናንተ አየሁ።
@lozaasegu2863
@lozaasegu2863 4 жыл бұрын
ምነው ለ ሆዳቸው ያደሩ ጋዜጠኞች ን ጆሮውን እየቆነጠትክ ስነ ምግባር ብታስተምርልን!!!! ውድድድድ ነው የማድረግህ ደሬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
ቆንጃ
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
ልክ ብለሻል ከብስክራይብ አድርጊሊን
@eagle4452
@eagle4452 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ፣ ወያኔ ካሳደጋጀው ጋዚጠኞች ምን ይጠበቃል። ሰው መሪውን ይመስላል ፣
@ashenafishewakenaw4455
@ashenafishewakenaw4455 3 жыл бұрын
ውይኒ ነሽ
@ashenafishewakenaw4455
@ashenafishewakenaw4455 3 жыл бұрын
ዝንጀሮ ካንቺ ይሻላል።
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 4 жыл бұрын
ያሳዝናሉ ,እውነት እና ታማኝነት ከምንም በላይ ይበልጣል ። መንጌ ያሳደጋቹው የእንባ ልጆች የሚባሉ ማህበር እለ በሰሜን እሜሪካ እንድላይ ብንተባበር ልነረዳቸው እንችላለን ላንድሰው ሊከብድ ስለሚችል ለብዙ ደግሞ ቀላል ነው ።
@user-cp7sh2ub3d
@user-cp7sh2ub3d 4 жыл бұрын
አምባ ኖ እንባ
@rehimahousam4467
@rehimahousam4467 4 жыл бұрын
Anba
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 4 жыл бұрын
እሺ እርማለሁ ይቅርታ ።
@gondermedianetwork8596
@gondermedianetwork8596 4 жыл бұрын
እውነት ነው ለአንድ ሰው ነገር ግን ስብስብ ስንል ትንሽ ነው ስለዚህ የበኩላችን እንርዳ
@sisayatumo4410
@sisayatumo4410 4 жыл бұрын
Ohhh!!! please do.
@sarahidi6899
@sarahidi6899 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማዝነው የአንድ ሀገር መሪ ቤተሰብ ሆነው እንደዚህ አይነት ኑሮ ማሳለፋቸው ሀቀኛ ሀገሩን ወዳድ ወንድም ስለነበራቸው ደግሞ አድናቆቴን እገልፃለሁ እባካችሁ ኢትዮጵያዊያን ተጋግዘን የተቻለንን እናድርግ ለዚህ ቤተሰብ ኮነሬል መንግስቱ እኛን ወላጅ አልባ ልጆቹን ሲያሳድግ የራሱን ቤተሰብ ቅድሚያ ሳይሰጥ ስለሆነ ክብር ይገባዋል አባታችን አባባ መንግስቱ💕
@epyemimo5214
@epyemimo5214 3 жыл бұрын
የአቦይ ፀሐዬን ሌብነት ስናይ መንጌ ማረን።
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
ቀላል መንጌ ሌባ እንዳልነበረ ለነገሩ ያስታውቃል የቤቱን እቃ እንኳን ሳይወስድ ነው የሄደው
@mvab3252
@mvab3252 4 жыл бұрын
የኔ እናት አታልቅሺ you made us emotional 😭 በአባትሽም በጀግናው ወንድምሽ #መንጌ አንበሳው #ልትኮሪ ልትኮሩ ይገባችሗል Deep down in Our hearts we all knew the truth but most people don’t want admit that he was a great person ✊️ሀገር እንዲህ ራቁቷን እንዳትቀር ነበር ከምድረ ወንበዴን ጋር ሲዋጋ ግዜውን ያሳላፈው ምን ዋጋ አለው :: በይበልጥ ሚያሳዝነው ነገር ደግሞ ሳይሞት ሀገር እንዲህ በቁሟ በወንበዴ ስትዘረፍ : ህዝቡ ሲንከራተት በማየቱ am sure ሚሰማውን ስሜት ባውቅ ደስ ይለኝ ነበር :: ስሜቱን ለመግለፅ ግን ቃላቶች አይገኙለትም :: ምክንያቱም #ይፋለም የነበረው እንዲህ እንዳይሆን ስለነበር :: I always have #special place in my heart for ኮ/ሌ መንግስቱ በላበት ሰላምይሁን 🙏እናንተም በውንድሟችሁ ልትኮሩ ይገባችሗል ሀገር #ወዳድ እንጂ ሌባ አልነበረም ✊️🙏😘
@mvab3252
@mvab3252 4 жыл бұрын
የደረጀን ቁጥር please 🙏🙏
@fasikakekeba8664
@fasikakekeba8664 4 жыл бұрын
ደሬ በጣም አደንቅሀለው ከዚህም በፊት በይሀዲግ ስአት ሳትፈራ በሬዲዮ አቅርበሀችው ነበር ማስታወስህ በራሱ ያስመስግንሃል
@yunussofi9509
@yunussofi9509 2 жыл бұрын
በጣም የምወደዉ የክብር ፐረዝደንታችን ወንድም እና እህት በማቅረብህ እጅግ ደስ ብሎኛል ለዉድ ፐረዝደንታችን በሉበት ረጅም እድሜ እና ጤና እሜኝላቸዋለሁ ምድያዉንም አመሰግናለሁ ተባረኩ!!!
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 14 күн бұрын
Yadagarii abafedheeniifudhaa yadabadaa abaafedheeniindiidaa bekkii abaajiiban haqajiibaniijachuujiiraa waanamaahiingaliiniijiiraa badhafamaan yadaahiinjiiruu hojatamaagochaatuu badhafamaa maradhufaadabraa guyaadhufaadabraa iirriifamaayadaajiiraa hiiramaayadaajiiraa iida.amaayadaajiiraa bayiifamaayadajiiraa kangochaajiiraa duriisboruus osoohiinhubatiin hijndubatiin
@zelman202
@zelman202 4 жыл бұрын
እግዚሐብሄር በበረከቱ ያኑርሽ መልካም ሴት ለባሉአ ዘውድ ናት ዘመንሽ ሁሉ በመልካም ነገር የተሞላ ይሁን:
@team.yakoosport1485
@team.yakoosport1485 4 жыл бұрын
ለእናት ሀገሩ የኖረ የታላቅ ሰው ነው መንግስቱ ወንድም እና እህቱ ግሩም ታሪክ ነገራቹን መንጌ ለእናት ሀገሩ እንጂ መቼ ለራሱስ ሆነ ደረጄ እግዚአብሔር ቀን አለው አይዞህ
@pragmatistyouth1774
@pragmatistyouth1774 4 жыл бұрын
I want my hand all over your chest yeni konjo. wend tewedalek beye tesfa aderegalhu. ene wend negn betam new gen yemewodek.
@LK-vo7je
@LK-vo7je 4 жыл бұрын
በመላው ዓለም የምትገኝ የሀበሻ ዘር ሁላ እነዚህን ጨዋና የሀበሻ ተምሳሌት የሆኑ ቤተሰቦች በመርዳት የበኩችንን አስተዋጽኦ እናድርግ!
@mesyloveethiopi3938
@mesyloveethiopi3938 4 жыл бұрын
አጎት እና ልጆቹ ናቸው መርዳት ያለባቸው. እንዴት ጭካኔ ነው. ለስልክ እንኩዋን 28 ዓምት. ምን የተረገመው ነው.
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 4 жыл бұрын
L K እኔ ደስታውን አልችለውም
@sarashewa8494
@sarashewa8494 4 жыл бұрын
እሺ
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
How we gonna help this family.
@LK-vo7je
@LK-vo7je 4 жыл бұрын
@@addischelseacherkose5426 We can ask Dereje if he can give us their #
@fasilalemayehu6878
@fasilalemayehu6878 2 жыл бұрын
በሂወት ዘመኔ በጣም በብዙ ነገር አዝኛለሁ እንደዚ ልቤንም የነካው ጥንካሬም የሆነኝ አስተማሪ ነገር አላጋጠመኝም ሀገር ከምንም ይቀድማል ኢትዮጵያ ትቅደም ለዘላለም
@bekelegutema7875
@bekelegutema7875 8 ай бұрын
It's amazing & heartbreaking.
@mmn6040
@mmn6040 3 ай бұрын
ግን ኮለኔል መንግስቱ ሞቷል አለ ?
@geeedddyyy8272
@geeedddyyy8272 4 жыл бұрын
ጨዋ ፈሪያ እግዚአብሔር ያለው ቤተሰብ ፤ ለቆፍጣና እና ጨዋ አባታችሁ (ለ50 አለቃ) መንግስተ ሰማይ ያዋርስልን።
@saadahussein4041
@saadahussein4041 4 жыл бұрын
አቤት ትህትና!! አቤት ንፁህ መንፈስ!! እኔስ አስለቀሱኝ ወላሂ እፍፍፍ ያማል ታናሽ እህት ለታላቅ አዝና ማሰቡዋ
@uthman9979
@uthman9979 4 жыл бұрын
Gered maqes limadwa
@yenebetatube679
@yenebetatube679 3 жыл бұрын
💚💛❤ብቻ የድሮ ነገር ደስ ይላል!!ቢያንስ ብዙ ነገር ከድሮ መማር አለብን።ብዙ ጥሩና የድሮ ኢትዮጵያዊ ትውልድ ትህትናና ፈረሀ እግዚአብሔር ያለው ትውልድ ነበር።
@user-wh6oj9qp1s
@user-wh6oj9qp1s 3 жыл бұрын
እህህህህህህህ በጣምምምም
@mululegesse9975
@mululegesse9975 4 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው መልካም ስም ይበልጣል ከብዙ ሐብት. እግዚአብሔር ዕድሜ ጤና ይስጣቸው. ጋዜጠኛው ተባረክ በብዙ ትሑት ሰው ነህ።
@user-xp8dw1fu7j
@user-xp8dw1fu7j 4 жыл бұрын
መንግስቱ ሃይለማርያምን ያህል እናት ሀገሩን የሚወድ ማንም የለም
@seidyimamhussen5771
@seidyimamhussen5771 2 жыл бұрын
ኮሌነል መንግስቱ ዘራቸዉ ይባረክ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@hassunseid1816
@hassunseid1816 4 жыл бұрын
ወላሂ ውስጤን የነካው ቤተሰብ ሞር መጨረሻ ላይ እንባዬ መጣ ልቆጣጠረው አልቻልኩም ዘረገኩት ያ አላህ ምናለ ሃብታም እርገሃኝ ባሳለፍኩላቸው አልኩ ብቻ ዋናው ደህና መሆን ነው 😌
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
Hassun Seid አሁንም ተባብረን ማገዝ እንችላለን
@estiphanosnathan6547
@estiphanosnathan6547 4 жыл бұрын
Tebarek wendeme
@selammamo4166
@selammamo4166 4 жыл бұрын
Egiziabihar yibarikihi Derege chewaneti yetemolabeti kale meteyeki.
@Adis001
@Adis001 4 жыл бұрын
Wow,my sister you are real citizen,you grate amazing person,Thanks
@temesgenfeyssa2013
@temesgenfeyssa2013 4 жыл бұрын
ጠቅላላ ቃለ ምልልሱን ወድጀዋለሁ ስርአታቸው ከራታቸው ደስ ይላል ። በተለይ ስለባለቤትዋ ያላትን ፍቅርና አክብሮት የገለፀችበት ስለወንድምዋ የተቆረቆረችበት መንገድ ደስ ይላል ወደፊትም ፈጣሪ ያስባችሁ
@kassaw.mengistu
@kassaw.mengistu 3 жыл бұрын
*እንደኔ አስተሳሰብ ከሆነ ለኢትዮጵያ ብረት መሪ ያስፈልጋታል ልክ እንደ መንግሥቱ!*
@habtamutegegne1316
@habtamutegegne1316 3 жыл бұрын
ኮረኔል መንግስቱ የኢትዮጵያ ለኢትዮጵያ የባከኑ ሀገር ፍቅር ያባከናቸው የናወዙ የተለዩ ሰው ናቸው። ደሬ እጅግ የተለየህ ሰው ነህ እናመሰግናለን !!
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 4 жыл бұрын
የድሮ ኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር አላቸው የተባረከ ቤተሰብ
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 4 жыл бұрын
ኧረ ልጅቷ መጨረሻ አካባቢ አንጀቴን በላችው! ተባረኪ
@ersomafeworki9600
@ersomafeworki9600 4 жыл бұрын
አቤት ሥነ-ምግባር' ሥርዓታቸው እንዴት ደስስ ይላሉ። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድላችሁ
@ayalyemataw558
@ayalyemataw558 4 жыл бұрын
ኮሎኔል መንግስቱ አንተ የምትመኛትን ኢትዮጵያ ጠላቶቿ ሁሉ ወድመው አንድ ሆና ለማየት ያብቃህ
@russomtecle6655
@russomtecle6655 4 жыл бұрын
Ayal Yemataw What kind of Ethiopia do you think he was looking for? War war war, killing killing killing is his legacy.is this what you are missing?
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 4 жыл бұрын
መንጌምርጥሰውነው
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 4 жыл бұрын
ወላሂያሳዝናልጡሩሰወችናቺሁየመጌዘሮችየሚመለከተውአካልዙሩፋቺሁንቢመለከትላቺሁመልካምነገርነው የመለስዘመዶችአገሪቱዘርፈውጨርሰዋታል
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 4 жыл бұрын
COLONIEL MENGISTU YESELTAN FIKIR enji yeAGERENA YEWEGEN FIKIR ALNEBEREWOUM.
@abdurahmanabdul1910
@abdurahmanabdul1910 4 жыл бұрын
አሚን ያአላህ ያርገው
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 3 жыл бұрын
የሺ ስለ አባትሽ ጥሩ ነገር ነው የተናገርሽው እኔም አቃቸው ነበር አክስቴ ጋር ስመጣ እውነትሽን ነው እንኳን እንደሌላው ስው አልዋሽሽ በጣም ደስ የሚል አባባል ነው የተናገርሽው አባባ ሐይለማርያም በጣም ደስ ይላሉ ከስው ጋር ያላቸው ቅርርብ ደስ ይል ነበር
@TemesgenMathewos-py2vf
@TemesgenMathewos-py2vf 3 ай бұрын
Hi
@TemesgenMathewos-py2vf
@TemesgenMathewos-py2vf 3 ай бұрын
Yedarejen silk faligalo
@ejigayhudersse6365
@ejigayhudersse6365 4 жыл бұрын
በጣም የምትወደዱ ቤተሰቦች ናችሁ ለኮለኔር መንግስቱ እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።
@askualmedia
@askualmedia 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ የእውነት ትችላለህ ተመልካችን የሚመጥን ፕሮግራም ይዘህ ስለመጣህ እናመሰግናለን🙏 በነገራችን ላይ..!👌👌
@tecnopad8983
@tecnopad8983 3 жыл бұрын
44E
@tecnopad8983
@tecnopad8983 3 жыл бұрын
44
@tecnopad8983
@tecnopad8983 3 жыл бұрын
44-
@soliyanayemariyambb4799
@soliyanayemariyambb4799 4 жыл бұрын
ይገርማል የእውነት ንጹህ የኢትዮጵያ እግዚአብሔር በደስታ ያኑራችሁ ቆራጥ ናችሁ።
@tgedl7054
@tgedl7054 4 жыл бұрын
Derje I don't have a word to explain just what you did, God bless you & your family!!
@abel8835
@abel8835 3 жыл бұрын
እነዚህ የጀግና ቤተሰቦች ያለወለታ ሲኖሩ ያሳዝናል ኢትዮጵያ ጀግናን ማዋረድ እንጂ ማክበር ባህል የላትም
@simesh4548
@simesh4548 4 жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ !እጅግ ግዙፍ ታሪክ በአይናፋር ተጠያቂዎች አንደበት!
@josephabraham4376
@josephabraham4376 4 жыл бұрын
ኦ ፈጣሪ መጀመርያ ኣንተ ትብስ ኣንቺ ትብስ ተባብሎ በመጨርሻ ኣንተ ብስብስ ኣንቺ ብስብስ ከሚያሰኝ ትዳር ሰውረህ እንደ ወይዘሮ ውባንቺ ቢሻው ኣይነት ዘላላም የባልዋ ዘውድ የምትሆን ሚስት ስጠኝ 🙏
@mhretasfaw4480
@mhretasfaw4480 4 жыл бұрын
Joseph Abraham hahahaha amen ysth
@user-ve2jz4be9j
@user-ve2jz4be9j 4 жыл бұрын
አሜን ፈጣሪ ይስጥህ እኔ በአንድ እግሬ ቆሜ ፀሎት አደርግልሀለው
@josephabraham4376
@josephabraham4376 4 жыл бұрын
ሀና ሀና betam ameseghinalew hani
@josephabraham4376
@josephabraham4376 4 жыл бұрын
mhret asfaw betam ameseginalew mihiret
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
አረ ጸልይ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይስጥህ።
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 3 жыл бұрын
መጌ እኮ ሰራዊቱ ባይከዳው ጀግና ነበሩ
@Zedo_7
@Zedo_7 10 күн бұрын
Serawitu alkedawm yekedut ashatregnochu generaloch nachew
@kibineshwmichael5990
@kibineshwmichael5990 3 жыл бұрын
ከምንም በላይ ሀብታሞች ናቹ፤ይገርማል በአሁኑ ሰዓት በሀገራቹላይ በነጻነት እየኖራቹ ነዉ ወደፊትም በጣም ተምሬ በታለሁ
@yy-ut3dh
@yy-ut3dh 4 жыл бұрын
ደሪ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ ቃል የለኝም በነገራችን ላይ ስው ነህ ስው ስው ትሸታለህ በመጨረሻዋ ሰከንድ ላይ እንባህ መቶ ነበር ተባረክ ወንድማችን::
@michaeljhonas2813
@michaeljhonas2813 4 жыл бұрын
በጣም ነጻ የሆኑ ልጆች! ተደሰትኩባቸው። ያባታቸውን ዕድሜ እንንኳን እርግጠኛ አይደሉም። ደስ የሚሉ ቤተሰቦች። ትክክለኛውን ያደግንበትን ህይወት የሚያሳዩ ናቸው።
@buzuneshmoges8920
@buzuneshmoges8920 2 жыл бұрын
Beweketu.sereatu.yefexerewe.chegeroche bemenege.sayehone.betachegnochu.ameraroche.yetefexerutene.yemenege.chegere.lihone.ayegebame.chegereme.kale.meherete.yederegelachewena.wede.hagerachewe.yegebu.....
@samuelbeh6909
@samuelbeh6909 2 жыл бұрын
l
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን በዛ ዘመን አሁንም የእድሜ ነገር አነጋጋሪ ነው ብዙ አትገረም እኔም የአባትና የእናት እድሜያቸውን በግምት ነው እንጂ መረጃ የለም 😂 ✌️ 💚💛❤ ✌️
@ethioaddis5766
@ethioaddis5766 3 жыл бұрын
የቀበሌው ቤት ቀርቶ ሙሉ ኢትዮጵያ ብትሰጣቸውም አይበዛባቸውም። እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ
@helenh6930
@helenh6930 4 жыл бұрын
እይ መንጌ በግፍ ነው የወጣው በጣም ያኮራኛል እንድ ነገር ሳይስርቅ እጁን ስብስቦ ነው የወጣው ::
@abbyklay3883
@abbyklay3883 4 жыл бұрын
Yes,the story was right. Derege hailemariam was my classmate at zerfeshewal elementary school. 1972 but he was also the same as anyone in the school. I am really happy to see you for more than 30 years. The journalist also very appreciated. God bless you
@getachewshiferaw729
@getachewshiferaw729 4 жыл бұрын
long liveeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee
@kjjelekkkekeksjj4691
@kjjelekkkekeksjj4691 3 жыл бұрын
@@getachewshiferaw729 ስክስ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 4 жыл бұрын
ኢትዮጲያ ሀገሬ የሞተልሽ ቆሞ የገደለሽ በላ… ★እነዚህ የሀገራችን ታሪክ ናቸው በዚህ መልኩ ሲሰማ ያማል ነገ እነፕሮፌሰር የታሪክ አተላዎች ይህ ታሪካችን ቅርሳችን ናቸው ልንጠብቃቸው ይገባል!!
@haftamuabrha8762
@haftamuabrha8762 4 жыл бұрын
የድሮ ኢትዮጵያ ስነ ምግባር አላቹ ደስ ይላል።
@user-be8sz6tx3g
@user-be8sz6tx3g 4 жыл бұрын
ወይ የሰው ልጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሰርቶ አደር ወንድሞች ያልተማረ ይማር የተማረ ያስተምር መሬት ላራሹ ተባለበት ጊዜ መንግስቱ ሀይለ ማሪያም እስከ ቤተሰቦችዎ ድረስ ጤናዎን ይስጥወት
@emebetbrussow5398
@emebetbrussow5398 4 жыл бұрын
በጣም በስሜት ውስጥ ሆኜ ነው ያየሁት። በደርግ ግዜም በወያኔም አገዛዝ ብዙ ደም ፈሷል ብዙ ጥፋት ጠፍቷል ። የአገርን አንድነት ለማስቀጠል እንዲሁም ሀገርን ለማፍረስ የተደረገ መሆኑ ሲታሰብ ስሜቱ ይለያል !! በበኩሌ ኮሎኔል መንግስቱን ለመውቀስና ለማውገዝ የሞራል ብቃት ሊኖረን የሚችለው የተሻለ ስርአት ተመስርቶ ቢሆን ነበር !!
@user-ux7ql5uy8y
@user-ux7ql5uy8y 4 жыл бұрын
fuck you didn't know the the right rules and regulations so live silently.
@girmazeleke1797
@girmazeleke1797 3 жыл бұрын
ይሄንን ቤተሰብ ማገዝ ኢትዮጵያዊነትን ማገዝ ነው፡፡ ዘረኝነትን መጠየፍ ነው፡፡ አቅሙ ያላቹ ውድ ኢትዮጵያውያን፣ በተለይ በተለይ በዛሬቱ ኢትዮጵያ ቀውሰ ውስጥ እየዳከርን ያለን ዜጎች ምን ያክል የአንድነትን ዋጋ እንደምንመለከት ግልጽ ነው፡፡ በመሀኑም የመንጌን ወንድምና እህት እናግዝ ውለታውን እንመልስ ፡፡ ለነገ የኢትዮጵያዊነት ውለታም ምላሽና ማነቃቂያም ነውና፡፡
@mhmethio7546
@mhmethio7546 4 жыл бұрын
በጭራሽ የሳቸው ፎቶ አይደለም አትጠራጠሩ ። ለዘመዶቻቸው አለማረጋቸው ተገቢ ነው ምክንያቱም እሳቸው የቆሙት ለኢትዮጵያ ህዝብ አንድነት እና ልእልና ስለሆነ ልትኮሩ ይገባል ።እመቤታችን ትርዳችሁ።
@heniheni7495
@heniheni7495 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ምትል ሴት ባልዋን ምታመሰግን ሴት
@jordana7775
@jordana7775 4 жыл бұрын
ንጹሕ ኩሩ ኢትዮጵያዊ እድሜአቹ ይርዘም ክፉ አይንካቹ።
@derejemengistu4024
@derejemengistu4024 4 жыл бұрын
ባላቸው ኑሮ የሚኮሩና አማኝ ኢትዮጵያዊያን መገለጫ የሆኑ ቤተሰብ ታሪክ በማቅረብህ ደሬ በጣም እናመሰግናለን።
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 4 жыл бұрын
መንጌ ነበልባሉ ከዛሬዎቹ ዘራፊዎች ጋር እንዴት እናወዳድርህ ብቻ እድሜህንና ጤናህን እመኛለሁ
@divoras
@divoras 4 жыл бұрын
The Journalist is number one!!!
@tsytasnk5876
@tsytasnk5876 4 ай бұрын
ደስ የሚል እውነተኛ የኢዮጵያዊ ታሪክ ነው ውነት መሪዎች ሊማሩበት ይገባል።
@amilamil1889
@amilamil1889 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ እመቤቴ እቤት ትስጥክ የሚገርም ታሪክ ነው መንጌን ግን እንዋደዋለን ።🌹🌹🌹🌹 በዛ ጊዜ ባልኖርም እዋደዋለሁ
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 4 жыл бұрын
ደሬ እጅግ በጣም በጣም በጣም አመሰግንሃለሁ!!! ያኔ በሬድዮ ያቀረብካቸው ጊዜ በእምባ እየተጠብኩ ደጋግሜ ሰምቼ ነበር በምስል ስላሳየኸን እራሴን እንደ እድለኛ ቆጥሬያለሁ እንደ ንፅሕና የሚያኮራ ነገር የለም
@tsigetilahun3996
@tsigetilahun3996 3 жыл бұрын
የሌቦቹ እህት ወንድምና ልጆች ይህን አይተው ሰምተው ንሥሐ ይግቡ ደሬ እገዜ ይስጥ ያላየነዉ አሣየህን
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 4 жыл бұрын
እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል !..የልዕልናን ጥግ በናንተ አየሁት።...የክፋትን ጥግ በወያኔ አየሁት። ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!
@samigemeda7296
@samigemeda7296 2 жыл бұрын
እጅግ ገራሚ ነው ምክንያቱም ኢትዮጵያ ውስጥ ፈፅሞ የማይታሰብና ነገር ያደረገ ጀግና ቤተሰብ ነው!!!!
@konjorasta9799
@konjorasta9799 4 жыл бұрын
ደረጀን እንርዳው የጀግና ልጅ ጀግና ነው።
@misganawbirhanu3356
@misganawbirhanu3356 3 жыл бұрын
.
@girumzeinu5872
@girumzeinu5872 3 жыл бұрын
እኔም አለሁ ባቅሜ
@mekonnen74
@mekonnen74 4 жыл бұрын
ይገርማል በጣም እነኝህ ሰወች መረዳት ያለባቸው ናቸው.
@nunubelete8142
@nunubelete8142 8 ай бұрын
በእውነት በጣም ነው የኮራሁባችሁ ኮሎኔል መንግስቱን በጣም አመሰግነዋለሁ አገሩን ወዳድ በዘር የማያምን ከሙስና የፀዳ ሰው በመሆኑ እኮራበታለሁ እድሜ ሰቶን ብዙ አይተናል✌️💚💛❤ ✌️
@abieabateneh1794
@abieabateneh1794 4 жыл бұрын
ኮ/ል መግንቱ ማለት የሀገር ፍቅር እንጅ የዘረኝነት ፍቅር አይደለም የነበረው
@biriktihaile5499
@biriktihaile5499 3 жыл бұрын
ያንን ሁሉ ህዝብ የገደለው ያቃጠለው ያለ ኣባትና እናት ወንድም ያስቀረኝ እሱ ነው 1 ወንድሜ የቀረ ወያነ ገደለው ሁለቱም ኣንድ ናቸው : ታድያ ያንን ሁሉ የገደለው ኣያሳምምህም ወንድም ወይ እህት እኛ የደረሰን ቢደርስህ እንደሱ ኣትልም ግን መጥፎ ተመኘሁልህ ማለት ኣይደለም ታሪክ እውነት ብናስቀምጠው ጥሩ ነው ሁሉም ይማርበታል
@hmichaelnigus3994
@hmichaelnigus3994 Ай бұрын
እና ጦርነት በቲማቲም ነበር እዴ እኛም ሞቶብናል ግን ከነዚህ ቤተሰቦች እምንማረው ነገር አለ ሌብነትን መጠየፍ ነው።ስንቶች ይችን ሀገር ርቃኗን አስቀሩዋት
@sabatiruneh5280
@sabatiruneh5280 4 жыл бұрын
ደግ እህት ነች ኩሩም ነች እሶ በጭቃ ቤት እየኖርች አለኝ ይበቃኛል ለወንድሜ ግን ያንገቱ መግቢ ስትል ልቤን ነካችው እግዛብሔር ይርዳት
@bhaibhai5523
@bhaibhai5523 4 жыл бұрын
Saba Tiruneh aregaadago
@tadelear7849
@tadelear7849 4 жыл бұрын
ለሚያልፍ ለዚህ ዓለም እንኳንም አልተመካችሁም።
@adaneyemata9725
@adaneyemata9725 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም 🙏
@user-ss1ql8cg8o
@user-ss1ql8cg8o 4 жыл бұрын
ምንግስቱሀይሌንእምታማሩ ለሱንጹህንትበዝህ ልትረዱትቺላላ ቺሁ ቡዙአመትሲገዙ ለራሳቸውምሆነ ለወንዲምለህቶቻቸው መኖራያቢት ነብረትያላሰቀሩ አገርያልዘረፉ መሪናቸው እኔአላቃቸዉም ሁሉምሰው ሲሰድባቸው እሰማለሁ ግንበኔእምነት ከሌብነት ከሙስና ከዘረኚንት የጸዱመሆናቸወን ተሰዳሁ በጦርንት ሰውገደለ ለምትሉት ማንም ምንግስትቢሆን በስሎጣኑላይ እና የዉጭወራሪ ከመጣበት ተዋጉእማይል አለብየአላምነም እስኪ ወንዲምእና እህቱን ያሉበትንሁኔታ ተመልከቱት እኔመልክትእማስተላልፈው ለዶክተርአብይ መኖሬያቢት ብትሰጧቸው የሚልነው ወንዲማቸው ምንምጥሪትአላስአቀራቸዉም
@ashenafi4446
@ashenafi4446 4 жыл бұрын
በእጣም የሚሲዚን ታሪክ ነው😭😭😭 እግዚአብሔር እርጀም እድሜ ይእሥጥልን💒👏👏👏እናመሰግናለን ደረጅ ምርጥ ዝግጅት ነበር❤️🙏🙏👍
@tegkistamarehawkgold8324
@tegkistamarehawkgold8324 4 жыл бұрын
ስለ ወይዘሮ ውባንቺ እኔም ለአንድሳምንት ለስራ ሐጄ አዉቃታለሁ በጣም በጣም ጥሩ ሰው ናት
@yordanoswetetu7378
@yordanoswetetu7378 Жыл бұрын
በጣም ሚገርም እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ይዛችሁልን የቀረባችሁ እጅግ አድርገን እናመሰግናችኃለን ውድ የነገራችን ላይ ፕሮግራም አዘጋጆች እነዚህ ሰወች በእውነቱ ምንም የተሸለ ነገር እንካን አላገኙም አሁን ላይ ሁሉ ትክክለኛ እና እውነተኛ ታሪክ ነው ሚናገሩት በተለይ የሺ ልብ ሰባሪ እና አሳዛኝ ነገር ነው ምትናገር እኔ በተለይ አነሱ በሚናገሩት አውነተኛ ታሪክ ላይ ውስጤ እጅግ ተጎድታል፡፡ ብቻ ምንም አልልም ፈጣሪ ብቻ ያስባቸው!!!
@SebleMultiMedia
@SebleMultiMedia 4 жыл бұрын
መንጌ የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ሃያሉ እግዚአብሔር ይስጥህ ባንተ ግዜ ሌብነትና መከፋፈል የለም ነበር ።
@yodita5
@yodita5 4 жыл бұрын
ሬሳ ግን ተጉትቷል
@selamdemisse6299
@selamdemisse6299 4 жыл бұрын
መጌ የኔ አባት እረጅም እድሜና ጤና ተመኝውልህ
@user-wh4bn3ln7t
@user-wh4bn3ln7t 4 жыл бұрын
😡😡😡😆😆😆👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
@addisaddis3562
@addisaddis3562 4 жыл бұрын
@@user-wh4bn3ln7t ነቀዝ
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ በመደራረግ እርስ በእርስ እንተባበር
@atalamekonen8129
@atalamekonen8129 4 жыл бұрын
iemengaga zer weradoch ngus miadafnu.
@mabdeta9636
@mabdeta9636 3 жыл бұрын
ደሬ በጣም ነው የምኮራብህ እንዳንተ አይነት በሳል ጋዜጠኛ አይቼም አላውቅ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 4 жыл бұрын
tears in my eyes! Oh my God!
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደረጄ እግዚአብሔር ይባርክህ ፕሮግራምሕን በጣም እወደዋለሁ ኦነዚን ኩሩ ኢትዮጽያ ዉያኖች ስለ አቀረብኮልን።
@1Amhara1888
@1Amhara1888 4 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ደረጀ ሳደንቅህ በምክንያት ነዉ 😘
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 жыл бұрын
እኔም
@danielhadgu
@danielhadgu 4 жыл бұрын
ሞት ለመለስ ጨናዊ ፡ ለሚስቱ አዜብ እና ለልጆቹ ።
@homaboneya8527
@homaboneya8527 5 ай бұрын
Dereje, you are great! Please show this on your TV show repeatedly.
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 4 жыл бұрын
ኮ/ል መንግስቱ ኃ/ማርያም፡ እንካን ለቤ/ሰብ፡ለአገርም መልካም ነቸው፡፡
@derejegirmazeleke4617
@derejegirmazeleke4617 4 жыл бұрын
ደረጀ ሃይሌ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ፕሮግራሙን በደስታ ጀምሬ በ እምባ ጨረስኩት ትልቅ ትምህርትም ነበረው የሱ ነገር ውስጤን ረበሸኝ የሷ ደግሞ ባላት ስታመሰግን እጅግ ትማርካለች መጌ እዝጌር ይይልህ
@danielhadgu
@danielhadgu 4 жыл бұрын
ሞት ለመለስ ጨናዊ ፡ ለሚስቱ አዜብ እና ለልጆቹ ።
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 4 жыл бұрын
እኔ አባቴ በፖለቲካ አቋሙ በደርግ ግዜ 8 አመት ታስሮ ብዙ በደል በመላው ቤተሰቤ ላይ ደርሶብናል እናቴ በብስጭት አባቴ ከእስር ሳይፈታ ነው ያረፈችው :: እንደዛም ሆኖ ቂም የለኝም የቀድሞው መንግስት ኢትዮጵያዊነት ኩራት መሆኑን አስተምሮኝ አልፏል :: ዛሬ አባቴም በህይወት ይለም ::
@mamaminas502
@mamaminas502 4 жыл бұрын
የኔ ልባም ! ይሄ ነው ኢትዮጵያዊነት የራስን በደል ሳይሆን የሃገርን አንድነት ከማሰብ የመነጨ ስሜት ነው እኮ ።
@desertlumi1420
@desertlumi1420 4 жыл бұрын
Balew Simeshaw ayzoh wendme/ehete. I don’t care about politics but i felt your pain. In a country like Ethiopia when something happens like to this to a family just because they have a different opinion than the government it really hurts.
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 4 жыл бұрын
You're real Ethiopian and you love your country more than anything, that is the reason.
@Adis001
@Adis001 4 жыл бұрын
Wow you are real citizen, Thanks, I rember all your problem my problem.
@samisami400
@samisami400 4 жыл бұрын
ወንድሜ በእርግጥ ልክ ነሕ እኛም የደርግ ወታደር ልጆች ነን ነገር ግን በወቅቱ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እሑን ያሳለፍነውን27 አመት የ አውሬ ገዢ እንዳይመጣ ለአገር በቆራጥነት በማሰብ ነው የናትሕን ነብስ ይማር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
Did this family get something? We must praise them for their integrity. Give them millions.
@sibagotube9062
@sibagotube9062 4 жыл бұрын
So amazing, I keep listening to the interview. So Amazing!!!
@henoktefer1487
@henoktefer1487 4 жыл бұрын
የአዜብ መሰፍንን ታሪክ እየሰማም ነበር የመለሰ መቃብር ሲጠበቅ እያየን የእነዚህ ህይወት ሰንሰማ ተደሰትኩም አለቀሰኩም።
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
ጥሩ ኣገላለጽ ፣ ልክ ነው
@michaeljhonas2813
@michaeljhonas2813 4 жыл бұрын
እንደሰው የሚያስብ ሙልጭ ካለች ደሃ ሃገር ላይ አይሰርቅም!!! የሰው ፍጡር ሆኖ በደኃ ላይ ቁስል የሚጨምር ደሃ የሆነችን ሃገር ወድዲያው የሚያቆረቁዝ ጨካኝና ህዝብ የኔ ወገን አይደለም ብሎ የሚያስብ ኃይል ብቻ ነው።
@selmonselmon801
@selmonselmon801 4 жыл бұрын
በሀገር ፍቅር የሰከረ መንጌ እጅግ እናመሰግናለን
@tigistbrhanu7595
@tigistbrhanu7595 7 ай бұрын
የህፃናት አምባ አባት ናቸው፡፡የእኛ አባት ናቸው ፡፡እወዳቸዋለሁ፡፡
@sibagotube9062
@sibagotube9062 4 жыл бұрын
Oh my G. Betam yemigerim tarik new. Amazing!!!!
@addischelsea3590
@addischelsea3590 4 жыл бұрын
Long life this hero family!!! 💚💛❤️☝️Menge abatachin Egzabher Edmena tena ytsi 🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@user-dk1mw7sq1b
@user-dk1mw7sq1b 4 жыл бұрын
አቶ መግስቱ ኃይለማራም በጣም ለአገርቱ ጥሩሰው ነበር አገርቱን አድ አድርግ የያዘ እንደነበር ማንም ያውቃል እርሻ ላሹ የሰጠ በሰው ጉልበት የምበዘብዙ ያስ ቀረ ሰው ነበር
@massimpact3750
@massimpact3750 4 жыл бұрын
The most amezing familly with sweet journalist
@senbetoabebe8114
@senbetoabebe8114 4 жыл бұрын
WOW I like how she praise her husband and children!!
@solomonbeyene6869
@solomonbeyene6869 4 жыл бұрын
Please let us do something to these people. Dear Dereje we thank you. YOu are the hero. I am a child of Mengistu- I had free education from elementary to University level. SO, Mengistu's family are inspiring me. Very interesting story!!
@azmachgion3060
@azmachgion3060 4 жыл бұрын
መሪዎች ለቤተሰቦቻቸዉ እነደዚ ነዉ መሆን ያለባቸዉ ህዝብ ነዉ እርስ በራሱ መደጋገፍ ያለበት
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
እውነትም በነገራችን ላይ በጣም ያሳዝናል ።ደሬ እንዴት እንደማክብርክ
@addiszewdie4850
@addiszewdie4850 4 жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ፋሚሊ በጉቦ ያልተበከለ እግዛብሄር ጤና ይስጣቹህ
@user-pz4ji4re6l
@user-pz4ji4re6l 3 жыл бұрын
ንጱህ ስለሆነ ነው ይህን ሁሉ የሚያሳየው መንጌ ለዘላለም ኑር የኔ አባት እረጁም እድሜ ይስጥህ ጀግናችን በደንብ ባላውጰቅህ ቤተሰቦቸ ሲያወሩ እሰማ ነው ጀግና ነህ እድሜ ይስጥህ
@addischelseacherkose5426
@addischelseacherkose5426 4 жыл бұрын
Thanks Derege!! U invite this is a hero family , God bless this family
@iphone1769
@iphone1769 4 жыл бұрын
kurat ratayhonme how is he a Hero ? Dont you have fear of God? Can you justify the death of thousands of Eritrean ? Please explain
@mamitubirru3057
@mamitubirru3057 4 жыл бұрын
ኮረኔል መንግስቱ ሃይለማርያም እድሜና ጤና ይስጠዎት ይኑሩልን ይህን ለአሳየዎት አምላክ ክብር ምስጋና ይገባዋል ገና ብዙ ያያሉ!!!! ደረጀ እናመሰግናሃለሁ ቻው ወንድሜ
@brukbekele139
@brukbekele139 4 жыл бұрын
አዜብ ነች የዘረፍችው እስከ ቤተስቦ መንጌማ አንድ ነገር የለውም
@arefatsalah6872
@arefatsalah6872 4 жыл бұрын
Thank you Dereja for let us know these big family history and status. I wish them all the best. they should proud by there father and by themselves.
@user-eh1km2pg7l
@user-eh1km2pg7l 4 жыл бұрын
ጀግና ወድም አላችሁ ስመ ጥሩ ምግባር ስናይ የሚስኪኖቹ አባት ነበር በዘመኑ ባንወለድም ታርኩን ስምተናል ።
@Ethio_star
@Ethio_star 4 жыл бұрын
ጀግናው የወለዷቸው የወርቃማው ዘመን የወርቅ ልጆች በጣም ደስ የሚሉ ሥርዓት የተላበሱ ሰዎች ተባረኩ። የሚረዱበት ሊንክ ቢዘጋጅላቸው እንሪዳቸዋለን
@bewketubitew4421
@bewketubitew4421 4 жыл бұрын
I am so proud of them; I wish someone will help them
@adisalemadmasu8221
@adisalemadmasu8221 4 жыл бұрын
አንቺም ሆነ ወንድምሽ እጅግ የተባረካችሁ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያላችሁ መልካም ቤተሰብ አንቺ ባልሽን አክባሪ ታማኝና መልከ መልካም ሴተ ወይዘሮ ነሽ በነገርሽ ሁሉ እግዚአብሄር ይቁምልሽ !!! መንፈሳችሁን እጅግ አደንቃለሁ !!!
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 72 М.
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 37 МЛН
Would you like a delicious big mooncake? #shorts#Mooncake #China #Chinesefood
00:30
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 8 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 37 МЛН