በጉብኝት መንገድ ላይ ያለ ሰው ሶስት ምልክቶች

  Рет қаралды 99,076

YHBC Tube

YHBC Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 136
@selame2713
@selame2713 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ቄስን ጠብቁት እንደዚህ አይነት አስተማሪ እግዚአብሔር ካልሰጠ እንዴት ይገኛል እግዚአብሄር ለቤተክርስቲያን የሰጠው እንቁ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@teferitekle7250
@teferitekle7250 3 ай бұрын
ቄስ እግዚአብሔር በቀረህ ዘመን አብሮህ የሚስራ የታመንክ ሰራተኛው ያድርግህ::
@tezetaafework5479
@tezetaafework5479 2 жыл бұрын
እዛቤሄር ቅነትን ይወዳል ቅንሰው እግዛቤሄር ይመስገን እግዛቤሄር ይርዳን
@MulugetaDerbe
@MulugetaDerbe Жыл бұрын
አሜን ቄስ ትግስቱ ሞገስ ተባረክህ ፀጋው ይብዛልህ
@askaleabebe993
@askaleabebe993 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ቄስ የበለጠ ይጠቀምብህ አገልግሎትህ ይባረክ።
@dinkineshfikre-ci7iq
@dinkineshfikre-ci7iq 2 ай бұрын
ቄስ ተባረክልን በዘመናችን እንዳንተ የእግዚአብሔርን እውነት የሚገልጥ አስተማሪ ስላለን ደስ ይለኛል።ጸጋው ይብዛልህ
@kingkelkele7964
@kingkelkele7964 2 жыл бұрын
በጥም አስደናቂ የቃል ትረካ ፍሰት ፀጋ ሲገለጥ...!!!!
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ቄስ ትግስቱ በቅርብ ነው ያወቅኩህ ካወቅኩህ ጀምሮ ትምህርቶችህን እየስማሁ ነው ስለተስጠህ ፀጋ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ አሁንም ጸጋው ይብዛልህ ።
@tesfatsiondawit9993
@tesfatsiondawit9993 2 жыл бұрын
እኔን የሆነው ማነው
@tsigeteferi2381
@tsigeteferi2381 2 жыл бұрын
እኔም
@CourageDearHeart316
@CourageDearHeart316 2 жыл бұрын
እኔም እንዲሁ አሜን እስማማለሁ!!!
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 Жыл бұрын
ይገርማል በጣም የምወደው ታራክ ልጆቼ አወራላቸዋለው አስተምህሮቶን በጣምነው የመወደው ጌታይርዳኝ መስማት ብቻ ሳይሆን መኖር ይሁንልኝ ዘመኖት ይለምልም ❤❤❤
@ephremhassengossoma5864
@ephremhassengossoma5864 2 жыл бұрын
እውነት ነው ቄስ ትዕግሥቱ ያልተሸቃቀጠውን የእግዚአብሔርን ቃል ያስተምራል። ጌታ ፀጋውን ያብዛለት::
@shiferawzeru1190
@shiferawzeru1190 2 жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ቀጣይ ክፍሎችን ብትለቁልን !!!! ጌታ ይባርካቹ
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የቃሉ መገለጥ የሰጠ ይባረክ ክብር ለጌታ ባርኮቱ ለርሶ ይሁን።
@woyneshetalemu328
@woyneshetalemu328 5 ай бұрын
ፓስተር ጌታ ዘመንህ ይባርክ !
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የተሰጠ ማንነት አላብሰኝ
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 2 жыл бұрын
የምወዳችው እስካሁን ይህን ቃል አለመስማተ አለ ማወቀ ይቆጨኛል ። ብሆንም አሁን ስላገኛሁ ስለምስማ ቃል እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን ተባርኩልኝ የኢየሱሰ አባሳደሮች 😍😍😍 ቃል ህወት ያስማል 🙌👌
@selamselam366
@selamselam366 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ ድምፁን ሰምተህ ስለምታሰማን እንድንዘጋጅ እንዲሁም ከእኛ የሚጠበቅብንን ፍሬ (ቅነነት፣መልካምነት ፣ትህትና ልክ እንደ ክርስቶስ ልብ )አፍርተን ለጉብኝቱ መፈፀሚያ እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን ።ተባረክልን ቄስ ኑርልን ለምልምልን ፀጋው ይብዛልህ
@kebedewakweya8833
@kebedewakweya8833 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር በዚህ ዘመን የቃሉን እውነት ገልጦ የሚያስተምሩ እንደ ቄስ ትዕግስቱ ዓይነቶቹን አገልጋዮች እያስነሳ ስለሆነ ስሙ ይባረክ! ቄስ ትዕግስቱ አንተም ተባረክ!
@asterashebo8415
@asterashebo8415 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ትምህረት ነው ጌታ በዚህም ዘመን እውነትን እንደዚህ በቅንነት የሚያስተምረን ሰው አብዝቶ ያስነሳለን
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 2 жыл бұрын
ይገርማል ዛሬ የጌታ ቃል ያነበብኩት ኦሪት-ዘፍጥረት ይሄ ቃል ነበር ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን ቄስ በእውነት በጣም የተባረከ አይምሮ ነው ያለ ይሄ ድምጽ የመጣው ለኔ ነዉ በእዉነት:: ብሩክ ነህ ጸጋው ይብዛልህ እወድሀለሁ ወንድሜ ተባረክ❤️🥰😍
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 2 жыл бұрын
ቄስ ትእግሥቱ እግዚአብሔር ይባክህ። ትምህርትህ አቀራረቡና የእግዚአብሔር ቃልን በደንብ የሚያስረዳ ምሳሌዎችህ ሁሉ በጣም ግሩም አስተማሪዎች ናቸው። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
@genetbekele7044
@genetbekele7044 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የተወደድክ የእግዚአብሔር ባሪያ ሆይ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርክህ ♥
@gadisaoliksa9358
@gadisaoliksa9358 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋ: ይብዛልህ
@kiya9716
@kiya9716 2 жыл бұрын
Lezi kale egzabere yiemsegen kes tegestu zemenke yetbarek yihone
@egzabherfkrnew3426
@egzabherfkrnew3426 2 жыл бұрын
Wow kesi Tegstu Egizabhr amlik carso yibark ende abrham yatwulde abte hune🔥🔥🔥🕊🕊🕊💓💓💓🙌🍇
@fasilyemane74
@fasilyemane74 12 күн бұрын
Powerful message!!!
@mintemolla158
@mintemolla158 9 ай бұрын
በተረጋጋ መንፈስ ደስ ሲል እግዚአብሔር ይባርክክ
@esayaszewdie
@esayaszewdie 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክ። የማስተማር ጥበበን እና ሞገስን ያብዛልህ።
@SekatoDawidi
@SekatoDawidi 5 ай бұрын
አሜን አሜን ተበርክ 🙏🙏🙏🙏🙏
@dinkineshnegera9772
@dinkineshnegera9772 2 ай бұрын
Egzhabher yibarkih
@tamiratmekonnen9440
@tamiratmekonnen9440 2 жыл бұрын
ቄስ ትዕግስቱ ባንተ ስላለው ፀጋ እግ/ር ይመስገን። አብዝቶ ይጨምርልህ ። ተባረክ !!
@belayneshtadesse9621
@belayneshtadesse9621 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የእግዚአብሔር ጉብኝት ይመጣልንና እንድንታዘዝ እግዚአብሔር ይርዳን። እኛም ቅን ታዛዥ ለመሆን እንትጋ።
@fantayetesfaye1550
@fantayetesfaye1550 2 жыл бұрын
Yelib kenent Eysusen memsel new glory to God tebarek kesi Tegstu
@yetenayetnega9020
@yetenayetnega9020 2 жыл бұрын
ቅኖች ባሉበት እንስሶች አይራቡም አይጠሙም እንኳን ሰው።ቅኖች ምላሽ አይጠብቁም።
@yonaspina438
@yonaspina438 2 жыл бұрын
ብቻህን ኃያል እውነተኛና ታማኝ አምላክ እግዚአብሔር ነገርን ሁሉ እንደፈቃድህና እንደሃሳብህ በአንተ ግዜ ውብ አድረገህ የምትሰራና የተናገርከውን የምትፈፅም ጌታ በሰማይና በምድር ክብርና ምስጋና ሁሉ ለተፈራው ታላቅና ግሩም ስምህ ይሁን በኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል አሜን ቄስ ትዕግስቱ ፀጋ ይደረብልህ ሃዋሳ ሕይወት ብርሃን ብሩካን ናችሁ
@tagesechkataro1694
@tagesechkataro1694 Жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንዴት ያለ ድንቅ ትምህርት ነው😍😍😍
@freselam9225
@freselam9225 2 жыл бұрын
አሜንን በመከራ መፅናት ይሁንልን
@asnakechmebratu3490
@asnakechmebratu3490 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ቄስ ትግስቱ ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 2 жыл бұрын
ቅዱሳን በኢየሱስ ሰላም ለእናንተ ይሁን
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 жыл бұрын
Amen the same to you too.
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 6 ай бұрын
wow wow ጌታ ዘመንክን ሁሉ ብርክ ያርገው ከዚህም አልፈክ ኢድ በየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን አሜን 😍🙏🙏🙏🙏🙏
@maheletmulugetaofficialcha1804
@maheletmulugetaofficialcha1804 2 жыл бұрын
በቅርብ ግዜ ነው ይህን አስገራሚ የጌታ ባርያን ማየት የጀመርኩት በመልዕክቶቹ ልቤ ይዘላል ነፍሴ ይባረካል !!
@denaoldagaga5813
@denaoldagaga5813 2 жыл бұрын
ህይወትን የሚለውጥ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ክስ ትዕግስቱ፡፡
@bogejabamo3003
@bogejabamo3003 2 жыл бұрын
አሜንንን ይሁንልን
@Brekenesh
@Brekenesh 2 ай бұрын
Amen Amen amen amen Amen ❤❤❤❤❤
@Messi__zemene
@Messi__zemene 6 ай бұрын
አስደናቂ ነው!!
@sababelay8688
@sababelay8688 3 ай бұрын
Tebarekelen kes tegestu
@tarikuberu2513
@tarikuberu2513 2 жыл бұрын
indezih dink timihrt ina yemibark qal yemizera sew geta yabzalin. be ewunet tebarek
@zafufessha2877
@zafufessha2877 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ተባርክ ፓስተር🙏🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐
@Mom2023new
@Mom2023new 2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ፣ በተደጋጋሚ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ጽዮን ብታውቅ፣ብታውቅ ፣ የምትሠራበት ዘመን ነው አለኝ(ሉቃ.19፣ 41-44)ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ እልፍ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ በእኔ ተደገፍ!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ...!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።nn
@fedilakedir3048
@fedilakedir3048 2 жыл бұрын
Wow
@meseretelias7400
@meseretelias7400 2 жыл бұрын
እውነት ነው ጠፍተናል እግዚአብሔር ይመልሰን።
@betelehemdesta9521
@betelehemdesta9521 2 жыл бұрын
በመከራ እና በችግር ቅንነታችንን አይወሰድብን ልኡል ሆይ
@emebettarekegn6078
@emebettarekegn6078 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@habtamretta5529
@habtamretta5529 Жыл бұрын
Brother God bless you more more more good message excellent message thank you very much
@naomiasrat433
@naomiasrat433 2 ай бұрын
Lezoch tmrth betam lb miyasarf new ... bakal tegelgye balakm hule yante tmrtochn semalew . Geta ybarkh
@baraktufa3889
@baraktufa3889 2 жыл бұрын
This is a sign for the coming true revival ! መንገዱን እየጠረገልን ነው የተወደደው እና የተባረከዉ የእግዚብሔር ሰው
@bogejabamo3003
@bogejabamo3003 2 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@aynalemhaile936
@aynalemhaile936 2 ай бұрын
Amen Amen Tebarek
@fatheefathe5708
@fatheefathe5708 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ተባረክ
@hilinabogale7917
@hilinabogale7917 2 жыл бұрын
wow u r so amazing
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ይህ ቅንነትህ አሁንም ይጨመርልህ ።በቃሉ እያነቃቃሀን ሰላለህ በጣም እናመሰግናለን ዘመንህ ይባረክ
@someonevibing8721
@someonevibing8721 2 жыл бұрын
Kesiye you are such an amazing man of God .God bless you more and more
@bogejabamo3003
@bogejabamo3003 2 жыл бұрын
አሜንንን ክብር ይሁንላት
@eyerusalemmelese9266
@eyerusalemmelese9266 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ቄስዬ
@dubaidubai2732
@dubaidubai2732 2 жыл бұрын
ብዙ ነገር ቀረልኝ ኦ ጌታ ወይ ቅን ልብ ስጠኝ
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 Жыл бұрын
GBU more and more
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም 2 жыл бұрын
AmennnnnAmennnnAmennnnnnn getahoy lanth menor ueunlen
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም 2 жыл бұрын
Geta eysus zmnkn yebarkew. Denq temhrt ♥♥♥♥♥
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 2 жыл бұрын
Really we love so much our beloved brother our God bless you more
@tigestwoldetsadik4316
@tigestwoldetsadik4316 2 жыл бұрын
ትምህርትን እንደ ሸንኮራ እየመጥኩኝ አረካለሁ። ቄስ አባትህ አብ እንዴት ደስ ይለው? ይብዛልህ
@tsiondaniel1482
@tsiondaniel1482 Жыл бұрын
Amen tebark
@aloalo9878
@aloalo9878 Жыл бұрын
Wellcome Amen Amen Amen
@alem8640
@alem8640 2 жыл бұрын
Amen Amen tebarek kes Tigistu
@tsiondaniel1482
@tsiondaniel1482 Жыл бұрын
Egzihaber yebarekeh qes tigestu melkam sew neh
@Peterbereket
@Peterbereket 2 ай бұрын
Amen Amen ❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤❤አሜን
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
God bless you 😘
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 жыл бұрын
God bless you and thank you
@Agape2016
@Agape2016 2 жыл бұрын
GBU very powerful message 🙏
@tsegayamerid3940
@tsegayamerid3940 2 жыл бұрын
God bless you more ,,, pastor more grace more strength and more than today in Jesus almighty God bless you more
@ukubagebremariam5160
@ukubagebremariam5160 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen praise the Lord Jesus 🙏
@tagesechkataro1694
@tagesechkataro1694 Жыл бұрын
አሜን!
@christinformation4840
@christinformation4840 2 жыл бұрын
ተባረከ ቄስየ
@deberituzemeheret3681
@deberituzemeheret3681 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ።
@barkotbanchu2624
@barkotbanchu2624 2 жыл бұрын
Waw bless you more
@vig737
@vig737 2 жыл бұрын
ጌታ ይባረክህ በብዙ
@almazhafte8187
@almazhafte8187 2 жыл бұрын
Thanks to our Lord for this awesome teaching. I learned a lot. May God bless the man of God abundantly.
@taketgashawe8445
@taketgashawe8445 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ ቄስ
@yoa4954
@yoa4954 2 жыл бұрын
What a revelation Oohh God. Remain blessed Tigistu, I shared the spirit as well,
@banchayehutemesgen8793
@banchayehutemesgen8793 7 күн бұрын
Amen
@birukfekadu6530
@birukfekadu6530 10 ай бұрын
Powerful
@Truth0o0
@Truth0o0 2 жыл бұрын
“የጽድቅም ፍሬ ሰላምን ለሚያደርጉት ሰዎች በሰላም ይዘራል።” - ያዕቆብ 3፥18 ይህን ቃል በስብከቶት አየሁት thank you አመሰግናለሁ ዘመኖት ይርዘም 🙏🙏🙏ሆኖም መልክቶ ባይሆንም አብርሀም ጋር የመጡት ስላሴዎች አይደሉም ...በትልቅ ትህትና ....🙏🙏🙏❤❤❤
@chotalama8924
@chotalama8924 2 жыл бұрын
ይጨምረህ
@gizachewtabor
@gizachewtabor 2 жыл бұрын
Really amazing teaching. Let God Bless you more and more. "Whoever has ears, let them hear what the Spirit says to the churches."
@seblewongelabate5409
@seblewongelabate5409 2 жыл бұрын
Amen hallelujah
@gonfstsehay5797
@gonfstsehay5797 2 жыл бұрын
Amen Amen zemenehen yebareke tebareke keise🙏❤❤❤
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 жыл бұрын
God bless you more 🙏 yes we have to God help us please to be blessed life 🙏
@meazaberhe8910
@meazaberhe8910 2 жыл бұрын
Waw Geta yebarkih betam yebarikal
@yonasrezene7685
@yonasrezene7685 2 жыл бұрын
You are gifted with graceful voice. God bless you.
@bogejabamo3003
@bogejabamo3003 2 жыл бұрын
አሜንንንን እልልልልል
@yosephzewudie3126
@yosephzewudie3126 2 жыл бұрын
አብርሃም ያስተናገዳቸው ስላሴን ነው የሚለው ትምህርት ብዙም አልተዋጠልኝም ምክንያቱም ከሦስቱ ሰዎች ሁለቱ ወደ ሰዶም የሄዱት መላዕክት እንደሆኑ መፅሃፍ ቅዱስ ያስረዳል " ሰዎቹም ከዚያ ፊታቸውን አቀኑ፥ ወደ ሰዶምም ሄዱ፤ አብርሃም ግን በእግዚአብሔር ፊት ገና ቆሞ ነበር።" (ኦሪት ዘፍጥረት 18:22) " ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥ አላቸውም። " (ኦሪት ዘፍጥረት 19:1)
@asna3332
@asna3332 2 жыл бұрын
አሜንንን ተባረክልን
@tiyubista9685
@tiyubista9685 2 жыл бұрын
አሜንእ፡ዘርህይርባ
በጥበብ ማደግ || በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || kes tigistu moges Amazing teaching at ecbcsb 2020
1:01:58
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 63 М.
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
I thought one thing and the truth is something else 😂
00:34
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 6 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 101 МЛН
МЕНЯ УКУСИЛ ПАУК #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН