KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ለጉብኝት ቅድመ ዝግጅት ማድረግ_#ክፍል_አራት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ /Tigistu Moges/ YHBC Tube
53:50
ትምሕርት-7 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት| የእግዚአብሔር ሞገስ እንዴት ትገኛለች ? | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|Kes Tigistu Moges
56:09
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Сестра обхитрила!
00:17
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
ተሃድሶን እንዴት ነው የምንጠባበቀው?
Рет қаралды 25,294
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 84 М.
YHBC Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 37
@sabbahsantos6507
2 жыл бұрын
እኔም ባለቤቴም ወላጅ አልባዎች ነን ነገር ግን ጌታ ብቻውን ዘመዳችን ነው ዘመናችንን እያስደነቀን እንኖራለን ጌታ ስሙ ይግነን
@ethiopianmezmur9874
2 жыл бұрын
ይገርማል ይገርማል ርእሱ እራሱ እዩኝ እዩኝ ይላል ተባረኩ እግ\ር ይባርክህ ቄስ ትግስቱ 🙏
@aynalemhaile936
3 ай бұрын
ቄስ ትግስቱ በእውነት ጌታ ይርዳን እድሜና ጤና ይጨምርልህ
@shiferawzeru1190
2 жыл бұрын
ቄስ በርስዋ ስለተገለጠው የጌታ ፀጋ እግ/ር ይመስገን።የህይወት ብርሀን ሽማግሌዎች እግ/ር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ።ለህዝባቹ የመንፈሳዊ እድገት የምታደርጉት ጥረት የምታዘጋጅዋቸው ትምርቶች የሚደነቁ ናቸው።
@habatamhabatam8769
2 жыл бұрын
ስለ ደሃ መፅሃፍ ቅዱስ 2000 ጊዜ ተፅፏል እኛ ግን ዘንግተነዋል ጌታ ምህረት ያድርግልን ጸጋ ይብዛልህ
@gobezayehugodana3978
2 жыл бұрын
ቄስ በጣም ልብ ውስጥ ዘልቆ የሚገባ ህይወት የሚዘራ ትምህርት ነው ተባረህ።
@manzanosantiago6360
Жыл бұрын
Amazing understanding of biblical transcdental events. Powerful communicative skills, advanced spiritual knowledge, revelation, and wisdom from above.
@ababachmanus8235
2 жыл бұрын
ሸሎም ቄስ ተበሪከሀል ፀጋ ይቡዘልኪ ቡዙን ነገረ በአንቴ አልፎ ጌታ አስተሚሮኝል
@mulukaypaghian4157
2 жыл бұрын
በጣም ነው ትምህርቱን አስተማሪ ነው ያነቃል ወደ እግዚአብሔር አሳብ ይመልሳል 😇🙏
@sabeyehdego2810
2 жыл бұрын
ልጄ ይህ ትምህርት ልብን ሰንጥቆ እምሮንም ሰንጥቆ የሚገባ ነው በአውነት ኢትየጵያ ስንት የተቀቡ አስተማሪ የሆነ ትምህርት መካሪ የሆነ የሚያንጹ የሚያበረታቱ የሚያተጉ ቃላቶች ጌታየ አንተን ቀብቶ ስላስነሳነሳህ ጸጋ ሰጪው ጌታ አየሱን አመሰግነዋለሁ ልጄ ተባረክ አሁንም ከሆንክበት በላይ የፊትህ ለመጨበጥ በጸጋው ይደግፍህ በርታ ትጋ ትውልድን ለማስመለጥ በጸጋው ይደግፍህ በዚህ በመጨረሻ ዘመን ጌታ አናንተን ስላስነሳ ስሙ ይባረክ
@Mom2023new
2 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።የ
@mulukinde8312
2 жыл бұрын
ወንድሜ ጌታ አብዝቶይባርክህ 🙏
@marakiamanoil1346
2 жыл бұрын
የተዉደድክ የእግዚአብሔር ሰው ቄስ ጌታ ከዚ በላይ የአገልግሎት ፀጋ የብዘል በጣም ብዙ የእግዚአብሔር እውነት ቃሉን ተከፊየለው ተበርክልን
@habatamhabatam8769
2 жыл бұрын
ወንጌላዊ ያሬድም ስለ ድሆች ተነስትዋል ጌታ መከናወንን ይስጠው ።
@mastaweshatolosa2768
Жыл бұрын
Wow wow God bless you continued because you speeck the truth
@saraasfaw3282
2 жыл бұрын
ቄስ እግዚአብሄር ይባርክህ እንደ ሰበከው ያኑርህ ♥
@thutthut4051
2 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ጌታ ይባርክህ ትምህርትህ በጣም ይገርማል
@netsanettesfaye7544
2 жыл бұрын
🙌🙌🙌 May God Bless!
@hallowiegehts477
Жыл бұрын
GBU more and more
@asteralemayehu8094
2 жыл бұрын
What a mighty God we serve 🙏🙏❤❤
@kiyuzerihun907
2 жыл бұрын
egezeabher enadente aynet astemariyochin yabzalen bewnt betam temryalhu egezeabhre yebarkhe
@PaulosPaul-p2f
Жыл бұрын
Amen Amen
@tigistkebede6606
2 жыл бұрын
God bless you
@senaitabraham4686
2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen 🙌🙌🙌🙌 Amen Amen Amen!God bless you 🙏🙏🙏🥰
@eritrea3560
2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@ashenafiregasa2196
11 ай бұрын
God Bless You all
@እታየመዳምቅመም
2 жыл бұрын
Wawwwwww geta zemnkn yebarkew welecome always ♥♥♥♥
@gonfstsehay5797
2 жыл бұрын
🙏🙏
@masarath
2 жыл бұрын
ሰላም ፕስትር ባጥም ይምግርም ትምርትኑ ንወ አግዚአብሔር ይብርክ
@mossesg
2 жыл бұрын
ቄስ ትግስቱ በእውነት ስላንተ ጌታን እጅግ አከብረዋለሁ፡ ባንተ አገልግሎት ብዙ ተባርኬአለሁ ተጠቅሜአለሁ፡ ጌታ ከዚህ በላይ ይጠቀንብህ እድሜህን ያርዝምልን በረከታችን ነህ አሁንም በብዙ ተባረክልን
@bitanyagezaul6617
2 жыл бұрын
በጉእገት ነው ምጠብቀው ትምህርትህ ቄስተስፍ አረጋለሁ አንድ ቀን ባካም እደማገኝህ
@TekalgnTayni
7 ай бұрын
ቄስ ጌታ ይባርክህ
@TsehayTachbele-n8w
5 ай бұрын
R
@aynalemhaile936
3 ай бұрын
Amen Amen
@meseretgemeda7582
2 жыл бұрын
God bless you
@wintana487
2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@seyoumgebraselase2703
2 жыл бұрын
God bless you
53:50
ለጉብኝት ቅድመ ዝግጅት ማድረግ_#ክፍል_አራት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ /Tigistu Moges/ YHBC Tube
YHBC Tube
Рет қаралды 20 М.
56:09
ትምሕርት-7 | የሐዋርያት ሥራ ተከታታይ ትምህርት| የእግዚአብሔር ሞገስ እንዴት ትገኛለች ? | በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|Kes Tigistu Moges
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 11 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
05:00
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
55:48
ሁላችንም እንሞታለን! ተጠያቂው ማነው? 𞥑 ክፍል አንድ𞥑 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ 𞥑𞥑YHBC Tube𞥑𞥑
YHBC Tube
Рет қаралды 42 М.
48:49
ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ በቀውስ ወቅት ልናደርግ የሚገባው
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 23 М.
49:09
በጉብኝት ጊዜ ምሳሌ አገልጋይ #ክፍል_ሰባት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ
YHBC Tube
Рет қаралды 10 М.
58:26
ትምሕርት-8 | መንፈስ ቅዱስ ስንሞላ ወንጌል ለመስበክ የሚያችሉ 5 ጸጋዎች ይሰጡናል| በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ|Kes Tigistu Moges
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 7 М.
44:32
ስኬታማ ሰው ማነው? ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ 2024/2016#Ethiopia #protestant #Preaching#wengel tube
Wengel tube ወንጌል ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.
1:16:43
ለጉብኝት ቅድመ ዝግጅት ማድረግ_#ክፍል_ሶስት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ /Tigistu Moges/ YHBC Tube
YHBC Tube
Рет қаралды 59 М.
26:33
አትፍራ || ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ || Rev Tigistu || Ethiopian Amharic Preaching at ecbcsb
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 70 М.
1:00:12
በጉብኝት መንገድ ላይ ያለ ሰው ሶስት ምልክቶች #ክፍል_6 ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ
YHBC Tube
Рет қаралды 101 М.
50:04
# በፍፃሜ ላይ ድል ነሺ መሆን እንዴት ይቻላል# በቄስ ትዕግስቱ ሞገስ#Rev Tigistu Moges Preaching 20152023
Ayat Mekane Yesus Church
Рет қаралды 39 М.
58:59
ለጉብኝት እንዴት መድረስ እንችላለን? #ክፍል_ሁለት ቄስ ትዕግስቱ ሞገስ Tigistu Moges /YHBC Tube/
YHBC Tube
Рет қаралды 29 М.
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.