🛑በህልም ምግብ_መብላት ምግብ_ ማየት ምንድን ነው? __✍️

  Рет қаралды 21,325

 Dream Tube

Dream Tube

Күн бұрын

#addis_media #ሰብስክራይብ_ያድርጉ #like #በህልም #live #amazing #youtubeshorts #ሰብስክራይብ #ሰበር_ዜና

Пікірлер: 87
@helenmoh-z5i
@helenmoh-z5i 5 күн бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ እህቴ እንዴት ነሽ የህልም አፈታትሽ እጅግ በጣም ጥሩ ነው ስጽፍልሽ የመጀመሪያዬ ነው እኔ አላገባሁም ያየሁት ህልም ሁለት ያገቡ እህቶቼ እና አባቴ ጾመኛ መሆናችን አለምኩኝ አባቴ ፍራፍሬ ገስቶ መግሪብ ሰላት ደርሳል በማለት ኡዱህ ያደርጋል ከፍራፍሬው ውጂ እያለኝ ብዙ ህልሞችሽን ሰሚቻለው ግን ስለ ጾም ስላላገኘው ነው ማሻ አላህ አብሽሪ እህቴ
@addismedia9882
@addismedia9882 5 күн бұрын
አመሰግናለው ለአስተያየትሽ 🙏😍😍 ቀጣይ ቪድዮ ላይ ጠብቂኝ
@meseretsinegeorgis9652
@meseretsinegeorgis9652 4 ай бұрын
ሠላም እንደምነሽ እባክሽን በጣም ስለጨነቀኝ ቶሎ ፍችልኝ። የእህቴ ባል ታሞ ሆስፒታል ነው እና በህልሜ እሱጋ ልጠይቀው ሄጄ እህቴ በምግብ ከውጭ ገዝታ መጣጭ እናም ምግቡ የተጠበሰ ጨጎራ ነው እናም በጣም ደስ ብሎን እሱም ጋር እየተሳሳቅን እየተጫወትን ጣፍጦን እንበላለን አጠገባችን ሁለት ሴት ልጆች አሉ እድሜያቸው ወደ 12 አከባቢ ሚሆኑ ልጆች ቆመዋል ግን አላውቃቸውም። ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው
@addismedia9882
@addismedia9882 4 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/iaWVg36sf7qUq5osi=YNEGJSE1YFHMb1eQ 👈 kzbin.info/www/bejne/b3qvh36ErbOXraMsi=kIKVtsVrKuuymqkx 👈
@GiasBd-lt9sd
@GiasBd-lt9sd 6 ай бұрын
የኔ ውድ በነጪ ሳሀን ሙሉ በያይነት ምግብ የኔ በጎን ተከድኖ የህቴ ደግሞ በጎድጓዳ ሳሀን ምርጥ ምግብ እኔ እና ታላቅ እህቴ እየበላን ነበር እሷ ያመጣችውን የኔ ግን ተከድኖ ነበር ምንድነው
@sewsenlove
@sewsenlove Жыл бұрын
Aslamoalekum sister thank u betam tru sera neew yemeseriw… ❤ እባክሽን ፍችልኝ :- በህልሜ ሶስት የምንተዎወቅ ጎደኛሞች ነን 3 ታትን ወደ አንድ ቦታ ልንሄድ ስንወጣ በአድ ላይ እንሂድ በለን የኔን መኪና ትተን የባለቤቴን አዲስ ፒካፕ መኪና ይዘን ልንሄድ ስንል እኔ በጣም ፍራለሁ ባሌ እርይ ይላል ይሄ መኪና ቢጋጭ ብየ እያስብኩ አንድኛዎ ከኔ ብዙጊዜ ስለነዳች እኔ ልዳ ብላ መንገድ ጀመርን ከዛ መኪናው ወደኃላ እየተሸራተተ ወደ ባህር ዉስጥ መግባት ጀመረ ልታቆም ብትሞክርም እቢአላት እኔም ሻሀዳ እያልኩኝ እነሱም እዲስሙኝ እያሉ ተያይዘን ገባን ባህር ውስጥ ወደ ዳርላይ ይመስለኛል እኔ ሸሀዳ ስለያዝኩኝ ምንምን አልፍራሁም ነበር .ከዛ ወተን ተረፍን ስትነዳ የነበረችውን አላየሁትም ሆስፒታል የወሰድዎት ይመስለኛል እኔ ና አንድዎ ከባህሩ ዴት እደወጣን አለውቅም ወተን ቁጭ ብለን እኔ አሶርዶኝ ደም እየፈሰሰኝ እነገራታለሁ ሀኪም ጋር እንሂድ ስትል እቢ እላለሁ ምንም አልተጎዳሁም ግን አሶርዶኛል መኪናውም ግማሽ ተሰብሮል ባለቤቴም መቶ ያየናል ግን ሀሳብ መኪናው ላይ ነው መልኩ ደግሞ ወድሜን ይመስለኛል እንድ ሌላ ሰውየ መኪናውን ብዙ አያሶጣም ግን ስትነዳው የነበረችው ስህተት ነው እያለ ይላል እኔም ሀሳቤ ለምን እስዎን እድትነዳ ፈቀድሽ ይለኛል ብየአስባለሁ ሰለመኪናው የማስበው የባሌ ስለሆነ አዲስም ስለሆነ በህልሜ ነው እንጂ አዲስ መኪና የለውም: ከዛ አንድኛዎ ኅደኛየጋር ልታጠብ የሆነ ሴትዬ ቤት ገባን ሻወር ውስጥመታጠብ ጀመርኩ በሩን በደንብ አይዘጋም በቀዳዳ ሰውች እያዩኝ ይሄዳሉ..😢እኔ ና መኪናውን የምትነዳው ባለትዳር ነን እስዎ እርጉዝ ናት እኔ አይደለሁም ምን ይሆን😢😢
@Medina-ut5wx
@Medina-ut5wx 11 ай бұрын
ውዴ እኔ ዛሬ በህልሜ ብዙ ሠው መካከል እሔድ ይመሥለኛል ኩሺና ሒጄ ይመሥለኛል ሥልኬ ይጠፍኛል ወጥቼ ሥሔድ መርሣቴ ሞባይ ትዝ አለኝ እና ብዙ በሀርዛፎች. አሉ በጣም ብዙ አንድ ወንድም ቁሞል ውሥጥ አጠገቡም አንድ ትልቅ ሴት እና ትንሺ ልጅ አለ እኔ ቁጭ ብየ አይነምድር ተቀጠቀምኩ አልጨርሥኩም ግን አቋርጨ ነው የሔድኩት የጠርኩት ራሡ እየሔድኩ በድንጋይ ነው ውዴዋ ከዛ ሥሔድ ብዙ ሠው አለአንች የምግብ ከለሩን አልገልፀሺውም እንጀራ በህልሜ ፍርፍር አልጫ ቁጭብየ እበላለሁ ከዛም ሁለት ወንዶች ተማሪወች እና አንድ ሴት ይመጣሉ ሴቷ መኪና አቁሞ የሚጠብቃት ሠው አለ አልገባም ብላ በመኪናው ሗላ ትቆማለች ከዛም ቀለበት የጋብቻ አውጥቷ ሠጣት ትግባ አትግባ አላቅም እኔም ፍርፍሩን እየበላሁ ነበር ፍችልኝ😢😢😢😢
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 11 ай бұрын
እንሻህ አላህ ከይር ነዉ መቸስ
@fetiuser-dy8rk7he8t
@fetiuser-dy8rk7he8t Жыл бұрын
❤❤❤
@zdd23
@zdd23 Жыл бұрын
አሰላምአለይኩም ብዙ ጊዜ በሬ ወራጂ ወዝ ውሀ ውስጥ ሲገባ ማለም,በተደጋጋሚ የአባቴ በሬወች ወዝ ውሀ ውስጥ ሲገባብኘኚ ስጨናነቅ ማየት ትዳር የለኘኚም,ወዙ ሀገር ቤት ዱሮ ውሀ ከየምናጠጣበት ነው የማየው ወዙ ወራጂ ነው ግን ክረምት ሁኖ ወዙ ሞልቷል ይመስለኛልበእውነቱም በክረምት ያስፈራል ይሞላል
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 11 ай бұрын
እዉነት ነዉ ሴቲዮየ በጣም ትጨነቃለች እሀዳለሁ ስላት ትንሺም እረፍት ወስጀ አገሪም መየር ፈልጌ ነበር እናም ሸ ሳንዶሽት ሸወርማ እያዘዘች ታበላኛለች እናም የሊጃዋ ጮኛ አብራን ያለች ይመስለኛል ግዚ ላት ስላት እንቢ ብላ ለኔ እና እሷ ቢቻ ነዉ የምታዘዉ
@emanlema-ow3gf
@emanlema-ow3gf 7 ай бұрын
በህልም ላይ የባቄላ እሸትመብላት ፍቺው ምንድን ነው😊
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 11 ай бұрын
ለ ሷም ግዚ ላት እላታለሁ እንቢ ቢላ ለኔ ና ለሷ ቢቻ ነዉ አዛ የምንበላዉ ትንሽ እረፍት መዉሠድ ፈልጌ ነበር ምን ይሻለኛል ታዳያ አቀባጀራት ሁላ ተኝታ ስሜን ትጠራለች አሳዘነችኝ ከ ወላጅ እናቴ የበለጥ
@amniaamu
@amniaamu Жыл бұрын
እህቴ ተወልጄ ያድኩበት አገር አጉቴየ አትክልት በህልሜ ከ3 በላይ አየሁ ዘይቱኒ እየለቀምኩ እበላለሁ በእውነቱ አትክልት ነበር አሁን ላይ አላቅም ግን ሁልጊዜ እዛ መሬትላይ ነው የማልመው
@MalakMalak-ry9vs
@MalakMalak-ry9vs Жыл бұрын
❤❤❤
@ReduDan
@ReduDan 4 ай бұрын
ውዴ በጣም አመሰግናለ ጎበዝ በርቺ አንድ ሕልም እድፈችልኝ ነበር ይሆልሽ ከምወደው ልጅ ሽብራ ቆሎ ሲሰጠኝ አየው ምድነው ባክሽ ፍችልኝ
@addismedia9882
@addismedia9882 4 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/g3PTgqOBZ9ejiposi=mHNyp9DYsBdpDijv 👈
@MerhawiMezgebe-o8w
@MerhawiMezgebe-o8w 10 ай бұрын
ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ በህልሜ 3 ሰዎች እቤት ጠርቼ 2 ከኔጋ በሉ አንድ ብቻውን በላ ምንድነው እባክሽ ንገሪኝ
@addismedia9882
@addismedia9882 10 ай бұрын
አንተ ጋር የበሉት ካንተ ጋር መግባባት ይችላሉ ብቻውን የበላው ካንተ ጋር መግባባት አይችልም
@Hindia-sy3ew
@Hindia-sy3ew 7 ай бұрын
ምግቡን የምንበላው ክርስቲያን ቤት ኢትዮጵያ ጎረቤት ከልጆቼ ጋር ነው ሻይ ቀድታልናለች ግን አልጠጣነውም የቀዳቸው ሻይ ትንሽ ፈስስ ሲል አረፈሰስ ስላት ይፍስስ ትለኛለች ልብሱን አበላሽ ይህንን ሁሉን ልብስ ታጥቢያለሽ ስላት ችግር የለም ትላለች
@Hindia-sy3ew
@Hindia-sy3ew 7 ай бұрын
ተፋትቻለሁ
@ZamzamMohamed-g9d
@ZamzamMohamed-g9d Ай бұрын
Mtankole
@akdamakram5393
@akdamakram5393 25 күн бұрын
ሰላም እህት በህለም መግብ ስሰራ አይሁ ብዙ መግብ ስሰራ ምግቡን የምሰራዉ ያረብ ምግብ ነዉ ባለትዳረ ነኝ ፈችልኝ🎉
@addismedia9882
@addismedia9882 25 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/rqLaq4OlmqxllZYsi=ZBnPWxW5-juIk-X-
@koketjaffer1486
@koketjaffer1486 8 ай бұрын
እንዴት ነሽ እህቴ ሰላም ለአንቺ ይሁን እኔ ሲንግል ነኝ እና አለቃዬ በእልሜ ኬክ እያደለ አያለው ለእኔ ግን ሁለት ኬክ ሰጠኝ ኬኩን እየበላው ከሥራ ባልደረባ እንዱ ትንሽ ቆንጥሮ በላ እና በጣም ገረመኝ ፍቺልኝ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ
@ኢኩነኝ-የ6ቨ Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ሁለት ጥያቄጠይቄሽነብር ግን አልነገርሽኘም አሁንም ሶሰተኛለፀፍናይጠራቀም ሚያምር አርጓዴቦታተቀምጨቆይች ወደሌላቦታሰሄድ የምሄድበትም የሚያምር አርጓዴ ቦታነው ከዛ ሁለት ዛፍ አያለሁ በጣም ያምራል አ ዛፍነጪነው ግን ቅጠልየለውም ከዛፍላይ የነብቀፎ ተሰቅሏል ሰላርጓዴ የተናገረሽውን አይችዎለሁ ከዛፍላይ ቀፎመሰቀሉነው ግራያጋባኘ
@aminatSeid-r5n
@aminatSeid-r5n 6 күн бұрын
እህቴ መልሽልኝ በህልሜ በቃ የጠበጠበጠ ተልባ ሥጠጣ አደርኩኝ ምንድነው
@addismedia9882
@addismedia9882 5 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/nZSQaZujaNWpr6ssi=rQcOKGUdX3syz58c 👈 የተቀበረ ሂወትን ያሳያል
@مدينةمحمد-د2غ
@مدينةمحمد-د2غ 7 ай бұрын
እህት ላላህብልሺ ምልሺልኛ መግብ ትኛቶ መብላትምደነው ባታው ጨልማነው 1ሴት ዝምዴናት ቆማ ታይኛልች ሰታየኛግነ ታዝባነው እምታይኛ አብላሊነ እያይች መግብ የደነችወጥነው ጣፍጣኛ ብላሁት ግነ ትሪሰ አልኛ ትኛችነው እምብላው አላግባሁም አደሰው ግነ እያወሪኛነው ላላህብልሺ መልሺልኛ የኔወድ እህትህልምአፍታትተችያልሺ ጥሬቴማቴም አሩጌት3ፍሬ ግነጥሬነው አልበሰልም አሩጊት ናት የምሰጥኛ መዴነው ማሬ ነግሬኛ ፅፊልኛ አነብዋልሁ ሰወድሺ 🎉🎉🎉 እዳታልፊኛ እዳትሪሺኛ አላህ ምኞትሺነ ያሳካልሺ እህቴዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AfnanAfnan-k5g
@AfnanAfnan-k5g 11 ай бұрын
አሰላሙ አለይኪ እኔ ሁሌም ከፍቅረኛዬ ጋር በህልሜ ሩዝ በስጋ ስበላ አያለዉ ምንድነው እስኪ ተርጉሚልኝ በፅሁፍ
@htdhfds9020
@htdhfds9020 Жыл бұрын
አሰለሙአለይኩውም ቀስተ ዳመናን በሰማይላይ ማየት ምድነው ግን ዳመና ነው ዝናብ ሊጥል ይመስለኛል ፍችልኝ እህት ትዳር የፈታሁ ነኝ
@hb6990
@hb6990 10 ай бұрын
ሰላም እህቴ ዛሬ ከማቃት ሴት ጋር ቀይ እንጀራ በስጋ ወጥ በድስት በደምብ በልተን የተረፈ ነበረው ከነ ድስቱ ጋ እድርጋ ብይው ስትለኝ አየሁኝ ምን ይሆን
@addismedia9882
@addismedia9882 10 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/d37Qn5KeaZWoZ6csi=VQSxDHoXOdoLzVkP
@felekebeyene7039
@felekebeyene7039 4 ай бұрын
እህቴ ቀይ ስር ከተላቅ እህቴ ባል ተቀብዬ ሰበላ አየሁኝ ምን ይሆን
@TrhasTrhas-z7b
@TrhasTrhas-z7b 9 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ አላገባሁም ነገር ግን በ እውነታው አለም የምንተሳሰብ ልጅ ጋር አለ እና በ ህልሜ አብረን ተኝተን ነበር እኔ ቤት ነጨ አንሶላ እና ብርድ ልብስ ለበሰን ነበር እና እሱ ተነስቶ ወጥቶ ወድያውኑ ተመለሱ መጣ እነ እኔ ሞከርን ሰረቸ በላሁ ።ከዛ እሱ ተተሺኝ በላሽ ለኔም ሲሪልኝ እርቦኛል እያለኝ እኔም እሺ በዬ እየሰራሁ ።አመሰግናለሁ ።
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 11 ай бұрын
አራቤም እያዘዘች ታበላኛለች በ ህልም እኔ ደግሞ 2 የ ኩንቱራት ጨሪሸ 3 ኛ ይዛለሁ አልቻልኩም እረፍት ሀጀ በዛዉ አገሪም እቀይራለሁ ቢየ ነበር ምን ላርግ አልቻልኩም አስጠላኝ ልፈነዳ ነዉ
@ZamzamMohamed-g9d
@ZamzamMohamed-g9d Ай бұрын
Slame
@ekru-tube
@ekru-tube 5 ай бұрын
በአላህ መልሺልኝ እጀራ ለሰው ልሰጥ ስል እናቴ ተይ ብላ ከለከለችኝ ምንድነው
@kayrakamal1596
@kayrakamal1596 10 ай бұрын
በህልሜ ቡዙ ዶነት ስጠበስ አዬዉ ከዘ አድ ልብለ ስል አዉ አለወኙ እነ አድ ብቻ አዉጤቼ በለዉ ምድነዉ ፍቺልኝ
@JbreTalahon
@JbreTalahon 4 ай бұрын
ሰላምእህትበህልሜበቤተክርሰቲያንአጥርላይሁኘልጀንአቅፌመቀመጥከዚያምልጁንአኑርውአሉኘእናቴናየወንድሜሚስትዳቦምበድርብአያለሁይሄምድነው
@addismedia9882
@addismedia9882 4 ай бұрын
ባንችና በፈጣሪሽ መካከል የለው ሁኔታ ግማሽ ነበር አሁን ወደ ፈጣሪሽ የመቅረብ ያለሽ አላማ ይጨምራስ
@MohammedMohammedahames
@MohammedMohammedahames Ай бұрын
የኔኔን ህልም ፊችልኝ
@addismedia9882
@addismedia9882 Ай бұрын
የት ነው?
@margaretzag7845
@margaretzag7845 Жыл бұрын
አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ህልሙን ያየው ልጄ ነው - አብዶ ፖሊስ ይዘት የእብዶች ማዕከል ሲያስ ገባው አየ አልገባም
@beza9784
@beza9784 Жыл бұрын
Selam enat endat nesh Behelme canada lemhed yehonch set ymalawelat ene sponser ehoneshalhu anchi embassy setgbi yemtmlshiwn ategni telegnalch yemotew womdeme 3000 birr yesetatal tolo chershelat yelatal
@ሰአዲየጋሽሰይድልጅ
@ሰአዲየጋሽሰይድልጅ 10 ай бұрын
የተጣላኌትን ሴት በህልሜ አይስክሬም ገዝቼ ስሰጣት አየሁ ፍችልኝ በአላህ😢
@addismedia9882
@addismedia9882 10 ай бұрын
ጥሩ ንግግር እናም እርቅ
@ዋሎየዋነኝከዉቦች
@ዋሎየዋነኝከዉቦች 11 ай бұрын
የኔ ፎንቂየ እናት አራቤ እንደ ኔ ሃይለኛ ተሳዳቢም አፍቃሪም ናት አሳዘነችኝ አብዚታ እየ ወደደችኝ
@osamatarizi8292
@osamatarizi8292 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ዉዴ የማልሰለችሽ ነኝ በህልም ታላቅ እህቴና ታናሼ ሁለቱም እንቁላል ለየራሳቸው ጠብ ሰው ይበላሉ ታናሼ በደንብ አብስላዋለች ታላቄ ግን ምንም ያልበሰለ ተጥዶ የወረደ ጥሬ በሚባል ደርጃ ነው ግን አጣጥማ ትበላለች እኔ አልበላም ሲበሉ አያቸዋለው በተለይ ታላቄን እኔ የረሀብም የመጉዋዋትም ስሜት አልነበረኝም ስወድሽ ፍችልኝ
@osamatarizi8292
@osamatarizi8292 Жыл бұрын
ባለትዳር ነን ሶስታችንም የልጆች እናትም ነን
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
ከዚ ቀጥሎ 2ኛ ቪደወ ላይ ስለ እንቁላል ይለቀቃል
@ያረብ-ኘ5ኸ
@ያረብ-ኘ5ኸ 8 ай бұрын
ከሆነች ሴትዬ ምግብ ግዢኝ እሼጣለሁ ትለኛለች የምሼጣቸው ምግቦች ሁሉም ዳቦ ነገር ነው እና ቢዛ በዛተር ገዛሁሃት እና 30 ነው ብላኝ ከጠሀት ብሀል ብሩንም ወስዳ አጭ ምግቡን አለችኝ እና በጣም ተጣላን ምራቄን ፊቷ ላይ ተፋሁባት አልሰጠሀትም ግን አሉቀስኩ 😢ምን ይሆን
@Hirut19m21
@Hirut19m21 7 ай бұрын
Hi selam
@Birtukan91
@Birtukan91 11 ай бұрын
አረ ፍችልኝ በተደጋጋሚ ሰላየሁ ነው አድስ ስራ ገብቸ አይኔ ፈሱ አየሁ ጠባብ ልብስ ሰለብስ አያለሁ በተደጋጋሚ እዳታልፊኝ
@addismedia9882
@addismedia9882 11 ай бұрын
ምሁሩ ኢብኑ ሲሪን በህልም የዓይንን ቁስል ማየቱ ህልም አላሚው የሰይጣንን ሹክሹክታ ብዙ እንደሚያዳምጥ አመላካች ነው ብለዋል ይህም ከእውነት እና ከመልካም መንገድ ሙሉ በሙሉ እንዲርቅ እና በውሸት መንገድ እንዲጠቁም ያደርገዋል። እና ግብዝነት። ጠባብ ልብስ ላንች የማይመጥን እና ድህነት ማጣትን ያሳያል ።ስራ ስለመቀጠር ብዙ ግዜ ብያለው
@Birtukan91
@Birtukan91 11 ай бұрын
@@addismedia9882 ጀዛክአላህ እህቴ አመሠግናለሁ
@amniaamu
@amniaamu Жыл бұрын
ሲግል በሚለው
@naima8338
@naima8338 Жыл бұрын
ስወድሽ እዳታልፊው በኮሜት ፍችልኝ ስለሙባይል የለቀቅሽውን ሁለት ፊደዎ አይቻለሁ ግን የኔ ህልም ጠፍቶብኝ ሙባይሌ የት እዳኖሩኩት እረስቸዋለሁ አላገኘውም ከዛ እማላቀውን ልጅ አስደውለዋለሁ አይሰራም ስልኬ በቃ ሌባ ወስዶት ነው እላለሁ አወ ይሉኛልከዛ እናቴ ትናደዳለች የት አስቀምጠሽው ነው ትለኛለች እጃ እላታለሁ ሳኡድ ሂጄ እገዛለሁ እላለሁ የደላላ ቁጥር እቀበላለሁ አፍርክልል ይመሥለኛል ያለሁት ወደ ወሎ እሄዳለሁ እዛሂጄ ደላላውን አወራለሁ እላለሁ አሁን ያለሁት ስደት ነው አላገባሁም የለቀቅሽውን ስለሠማሁ ጨቆኛል ሳኡድሂጀእገዛለሁ ማለቴ ምን ይሆን😢😢😢
@IkrambentKedir
@IkrambentKedir 6 ай бұрын
እህቴ በህልሜ ፆመኛ ሰው ሳስፈጥር አየሁ ማለቴ ለኢፍጣር ምግብ አብስዬ ስመግብ አየሁ
@addismedia9882
@addismedia9882 6 ай бұрын
መልካም ስነምግባርሽን ያሳያል እናም ወደ እልህ ቅርብ መሆንሽን እና ሀይማኖታዊ ግደታሽን ለመፈፀም ያለሽን ፍላጎት
@lubabayoutube2809
@lubabayoutube2809 11 ай бұрын
ሽኩርት በርበሪ በይት ሁሉንም አቁለልቶ ዶሮ ወጥ ሰርቶ ተላጃ ማስገባት እራሱነኝ እምበላው ማለት ምንድነው ውድ ፈትነኝ የበርበሪው ነገር አሳሰበኝ😮
@addismedia9882
@addismedia9882 11 ай бұрын
አላሳስብሽ ዶሮ ወጥ በበርበሬ እንደሚሰራ እናውቃለን ከውነታው ጋር ማያያዝ ነው ግን እንደሚያቃጥል ካለምሽ በገቢ ገንዘብ ላይ የሚመጣን ያለመግባባት ያሳያል።kzbin.info/www/bejne/fYfVlmWLjtmqma8si=vCohFm9150sSM3Wb
@lubabayoutube2809
@lubabayoutube2809 11 ай бұрын
@@addismedia9882 የዶሮዉን አይቸውአለሁ እኮ ግራተገብቶኝ እንጅ
@HananZaino
@HananZaino Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ ህልሙን አባቴ ነው ያየው ከስተሽ አየሁሽ አሳዘንሺኝ አለ እኔ ስደት ነኝ
@Rahma04a
@Rahma04a 10 ай бұрын
በህልሜ የተነጠረ ቅቤ ሙልት ሙልት ባለ እቃ አየሁ ከዛው ላይ እየቀነስኩ እየሰራሁ ምግብ ነቃሁ
@addismedia9882
@addismedia9882 10 ай бұрын
በዛኛው ቻናሌ ተለቋል kzbin.info/www/bejne/fKqxnquHjbdni7csi=jmej3G3w0El1hShd 👈
@Rahma04a
@Rahma04a 10 ай бұрын
@@addismedia9882 ከልብ አመሰግናለሁ ግን የት ነው የምኖሪው መሸለም አለብሽ
@fkreyashenfal5610
@fkreyashenfal5610 2 ай бұрын
ዶሮ ወጥ bebelat መንደነው 🙏
@addismedia9882
@addismedia9882 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/fYfVlmWLjtmqma8si=yb9nZiMTriEhAO7n
@Rahma04a
@Rahma04a 11 ай бұрын
በህልም ገፎ ምንይሆን
@addismedia9882
@addismedia9882 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/q3WaoGWXj6d4h80si=osIC6S7O7tTBk4uN እዚህ ላይ እይ
@MazuMazu-r8e
@MazuMazu-r8e 16 күн бұрын
ከተጣላሁት ሰው ጋር ምግብ ስበላ አደርኩ
@addismedia9882
@addismedia9882 15 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/d37Qn5KeaZWoZ6csi=Cehhsg613u_WwgWy
@naima8338
@naima8338 Жыл бұрын
በህልም ሀገር መግባት ምድነው ስደትነኝ
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
ስኬት እንደሁኔታው ባዶ ከሆንሽ አጥጋቢ ያልሆነ ስኬት በጥሩ ሁኔታ ከነበረም እንደዛው
@naima8338
@naima8338 Жыл бұрын
@@addismedia9882 ሹክራን
@አሊያ
@አሊያ 10 ай бұрын
የተለየሁት ሰውጋር ምግብ ስበላ አየሁ
@addismedia9882
@addismedia9882 10 ай бұрын
እርቅ መገናኘት ነው
@ፍትህወዴትአለሽ
@ፍትህወዴትአለሽ Жыл бұрын
😶ተውሽኝ. 1 አሳሳቢ ጉዳይ ገጥሞኝ telegram ፃፍኩአታይውም
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
ቴሌግራም እያየሁ አይደለም ለግዜው በሁለት ቦታ ማስተናገዱ ስለከበደኝ ነው
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 9 ай бұрын
ያተበላሽ ጥቁረ እጀራ ስሪ
@Zenebzenb
@Zenebzenb 11 ай бұрын
ወድ በ ህ ል ሚ ከ ጥ ላ ቴ ጋር ማር ስ በ ላ አደርኩ
@addismedia9882
@addismedia9882 11 ай бұрын
እርቅ ነው
@amniaamu
@amniaamu Жыл бұрын
❤❤❤❤
@feyazale4789
@feyazale4789 11 ай бұрын
በህልም ፍቅረኛዬ ሲያጓርሰኝ
@zhhgfdrzirrgh9190
@zhhgfdrzirrgh9190 Жыл бұрын
❤❤❤❤
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 43 МЛН
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 12 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 14 МЛН
በህልም ጣፋጭ መብላት ፍቺ#deram
11:25
ቀይ ባህር yotube Red see
Рет қаралды 3,8 М.
🛑በህልም #ዳንስ #ውዝዋዜ #ጭፈራ✍️
15:44
የማይጨበጥ የህልም ትዳር  በዶክተር ዘይኔ የተጠየቀ
13:29
ዶክተር ዘይኔ DOCTOR ZEYNE
Рет қаралды 12 М.