🔴በህልም

  Рет қаралды 6,884

 Dream Tube

Dream Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@Hanicho-r9y
@Hanicho-r9y Жыл бұрын
🙏🙏እናሰግናለን
@shetokdre9314
@shetokdre9314 2 жыл бұрын
አሰላሙ አሌኩም ህልም አፈታትሺህ ጥሩ ነው በርቺህ በህልም ለእፃናትህ ዳቦ ቆራርሶ መስጠትህ ምንድነው
@addismedia9882
@addismedia9882 2 жыл бұрын
ባለትዳር ከሆንሽ በቅርብ ታረግዣለሽ በሱም ደስተኛ ትሆኛለሽ ካላገባሽ የምታገቢውንና ደስ የሚል ቤተሰብ መመስረት እንደምትመኝ ነው ህፃኑ ሲያለቅስ ከነበር ጥሩ አይደለም
@Deya-rp5hj
@Deya-rp5hj 10 ай бұрын
ሰውን ማጎረስ ምንድ ነው ትርጉሙ
@Busyline-mq2td
@Busyline-mq2td 11 ай бұрын
አሰላም አለይኩም እህት ለሆነ ልጅ ጎመን ወጥ በስሀን ሰጥቸው ሄደ ዳግመኞ ሌላሰው ልኮ ስጭኝ አችመችም ይላል ጠመአ ለማለት ፈልጎ ይመስለኞል እሽ ብየ በሰሀናው ሙልት አድርጌ እሰጠዋለሁ ለተላከው ሰው እኔ ሚላጋ ሳደርግ ከጎኔ የተቀመጠ ወንድ አለ እሱ ደሞ ሹካ ያረግለታል ፍችልኝ በአላህ ከልጁጋር ተጣልተናል በውነቱ አለም ፈትነኝ
@rehmagarhoud6990
@rehmagarhoud6990 2 ай бұрын
ላይክ በቅንነት አይከፈልበት ❤
@sasathasa990
@sasathasa990 2 жыл бұрын
አንዲ ህልም ፍችልኝ የወንዲሜን ህልም አግብቶ አያውቅም እጮኛ አለችው በህልሙ ከመሳቢያ ውስጥ ብዙ ቁልፍ አውጥቶ ከጣቱ ላይ ያስገባዋል ከዛ እባብ መቶ እቁልፉ ላይ ይጠመጠማል ከዛ ቁልፉን ከጣቱ ለማውለቅ ሲታገል እባቡ እመሬት ወደቀ ከዛ ትንሽ ወንድሙ እባቡን ቀጥቅጦ ገደለው ቁልፉ ግን እዛው እጣቱ ላይ ቀረ እባቡ አልነደፈውም ቁልፉ ግን ጣቱን በጣም ሰልስሎታል ወደ ውስጥ ገብታል ልክ እንደቀለበት ነበር ቁልፉን እጣቱ ላይ ያስገባው
@addismedia9882
@addismedia9882 2 жыл бұрын
ወንድምሽ የኢልም ተማሪ ከሆነ በዲኑ ላይ ካልሆነ ደግሞ በእርዝቁ ላይ ያሉትን ጠላቶች በቅርቡ ያሸንፋል ይህም ማለት ቁልፉ ለዲን ተማሪወች ዲን የድን ተማሪ ላልሆንት ደግሞ እርዝቅ ነው ጥንካሬም ነው እባብ ደሞ በጣም ከባድ የሆነ ጠላት ነው መግደል ደግሞ ጠላትን ማሸነፍ ነው ታናሽ ወንድም ህልሙ የያዘው ትርጉም ቶሎ ይደርሳል
@sasathasa990
@sasathasa990 2 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 2 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ፍልፍል ማሻአልህ በርች
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 2 жыл бұрын
ህልሜንበትክክልነው የፈታሽው አመስግናልው፣🙏🙏🙏🙏🙏
@kidstkidst5682
@kidstkidst5682 2 жыл бұрын
የኔ ውድ የባሌ አክስት 400ብር ስሰጠኝ.አየውኝ እባክሽ ፍቺልኝ
@SeadaQatar
@SeadaQatar 3 ай бұрын
እህቴ ዛሬ በህልሜ የጓረቤት 5አመቶ ይሆናታል ከሞተች ግን ዛሬ እሶም በህወተም ያለቸዉ ጓረቤት ጋር እኔ ሰጋ ልሰራላችሁ እያልኩ ሳልሰራላቸዉ ሳይበሉ እረዳታ አለ ሞተር ይጀ ልሂድ ነዉ እያልኩ ነቃሁ በናትሺ ንገረኝ😢
@Mebaye
@Mebaye Жыл бұрын
በህልሜ አሳ ስበላ አጥንቱ አንገቴ ላይ አነቀኝ ግን አስወጣሁት እባክሽን ፍችልኝ???
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
በህልም አሳ በይና ፃፊ የለቀኩት 3 ቪደወ አለ ለማየት ሞክሪ
@zainaby.4716
@zainaby.4716 2 жыл бұрын
እር ውዶ እንዴት ሞልሽልኝ ማሻአላህ አፍታትሽ ትክክል ነው የምትፍች ማሻአላህ በርች አጭር ልብስ ምንድን ነው ከዛም ባጭሩ ላይ እርዥም እለብስበታለሁ
@addismedia9882
@addismedia9882 2 жыл бұрын
አመሰግናለ 😍🙏 ልብሱ ምንድነው? ባለትዳር ነሽ ወይስ?
@zainaby.4716
@zainaby.4716 2 жыл бұрын
@@addismedia9882 አይደለሁም
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 2 жыл бұрын
ጎበዝንሽ አፈታትሽ
@ንግስትነኝጎንደሬዋ
@ንግስትነኝጎንደሬዋ Жыл бұрын
ህልም ፍችል ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ስጠይቅሽ ግን እከታተላለው ብዙ ህልም ከሚያዩ ሰወች መካካል አዶ ነኝ ህልም አያለው ግን መፍታት አልችልም የሆነ ቦታ ሂጀ ምግብ አቅርበው ባልና ሚስት ናቸው ብይ ይሉኛል ከዛ ትንሽ በልቸ ሳልጨርስ ወደ ሌላ ቦታ ሂጀ ይመስለኛል እነሱም ባልና ሚስት ናቸው እነሱም ብይ ይሉኛል እሽ ብየ እየበለው የመጀመሪየዋ ሴት ጓደኘዋ ትመስለኛለች ትጠራታለች አቤት ብላ ስትወጣ እኔን ታየኛለች እዚህ መጣሽ ትለኛለች ታቂያታለሽ ብየ ዝም እላለው ምድነው ፍችልኝ በፁሁፍ
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
የትዳር ሕይወትሽን አፃፍሽም ግን የሚቀርበውን ምግብ ማየት የተትረፈረፈ ሲሳይ ነው
@LaylaLayla-ee6ej
@LaylaLayla-ee6ej Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወዴ እኔ መቶ መቶብር አንደ አንደ 25ብር አለዉ 800ብር እቆጥራለሁ ከዛ 800ብርእያዘዋለሁ 25ብር ደሞ እሱቅ ሄጂ ብና እገዛለሁ ብና እቆላለሁ እያልኩ ከዛ ጓደኛየ ትመጣ እና ቅመም ትገዛለች እክፍሊ ድመት ነበረች እና እሶ ቀሰቀሰችኝ እኔ ያለገባሁነኝ ጓደኛየም አላገባችም ወዴ
@ሻሎምለአለም
@ሻሎምለአለም 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን😍ላላገባች ሴት ፀጉር መታጠብ ቤቷን መጥረጓስ ምንድነው
@addismedia9882
@addismedia9882 2 жыл бұрын
❤️ ሁቢ ፀጉር መታጠብ ላላገባች ሴት መልካም ዜና ነው ። ቤት መጥረግ ደግም ሂወትን ለማሻሻል ጥብቅ ምኞት ነው 👌💋
@ሻሎምለአለም
@ሻሎምለአለም 2 жыл бұрын
@@addismedia9882 ሹክረን ሀቢቢ ተባረኪ😍❤
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل Жыл бұрын
ካዲ ከሚያቁት ስውሽጋር ምግብ መላትሥ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ Жыл бұрын
ማሪ የሞተ ያባቴ አያት መቶ ይመስለኛል እኛጋ የሰንዴ ቆሎ አቀርብኩላቸዉ በሰሀን ምድነዉ
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
የሞተው ብቻውን ካልበላ መጥፎ አይሆንም ቆሎ የቅንጦት ምግብ ነው እና ስለ ቆሎና እንደ ቆሎ ያሉ ደረቅ ምግቦች ከበርካታ ህልሞች ውስጥ ታገኛለሽ
@የኔቻናል-ቘ5ፈ
@የኔቻናል-ቘ5ፈ 7 ай бұрын
ርእስሽ እና ፍቺዉ አይገናኝም አንዳንዴ
@seadaseada312
@seadaseada312 2 жыл бұрын
በአላህ መልሽልኝ እኔ ያለሁት ስደትነው በህልሜ እህቶቸና ወንድሞቸጋር አብሬ ያለሁ ይመሥለኛል ኢ/ያ እደት እደሄድኩ አላቅም በተደጋጋሚ ነው እማየው
@addismedia9882
@addismedia9882 2 жыл бұрын
ናፍቆት ነው
@AmberAmiable-cs3ih
@AmberAmiable-cs3ih 6 ай бұрын
በህልም ሬስቱራንት ገብቶ መመገብ ለሰው የተዘጋጀ ጠረቤዛ ላይ ያገባው ነኝ
@yoyolove5588
@yoyolove5588 2 жыл бұрын
የተጣላውት ጋደኛዬ መታወቂያ ሊያወጣ ፋቶ ሢያንሡት ክሩቅ አየዋለው
@m.5328
@m.5328 Жыл бұрын
በህልም ድንች እና ሚጥሚጣ ለሰው ስሰጥ ለራሴም ስበላ አብረን ምን ይሆን አማ ፍችልኝ?
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
የትዳር ሂወትሽ ምንድነው?
@toybaseid6042
@toybaseid6042 2 жыл бұрын
በህልም ቻርጅ መጥፋት ምንድነው ግን አላገባሁም
@addismedia9882
@addismedia9882 2 жыл бұрын
መጥፋቱ ስንፍና ወይም ምኞትሽ ምኞትሽ በቀጠሮው አይሳካም
@KedijaKedija-p7s
@KedijaKedija-p7s 10 ай бұрын
በህልሚ ልቤ በፍጥነት መራመድ እየፈለኩ ውልሽምሽም ስል ነው የማየው ሁሊም በህልሜ መሮጥ እፈልጋለሁ ግን መሮጥ አልችልም እስኪ በአላህ ፍችልኝ
@addismedia9882
@addismedia9882 10 ай бұрын
በግቦችሽ ላይ መሰናክሎችን ያሳያል
@KedijaKedija-p7s
@KedijaKedija-p7s 10 ай бұрын
@@addismedia9882 ሽኩራን ሀቢብቲ
@azkar8021
@azkar8021 Жыл бұрын
ቁጥርሺን ላኪልኝ አንችን ማገኛት እፈልጋለሁ
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
Inshallah kenshe gze behala amechachalew
@azkar8021
@azkar8021 Жыл бұрын
@@addismedia9882 እሽ
@firuzhussen3963
@firuzhussen3963 2 жыл бұрын
ው ው ው
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 76 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 30 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 16 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 4 МЛН
በህልም ድንጋይ ማየት ፍቺ።ትልቅ ትንሸ ጠጠር#deram #vlog #
24:49
ቀይ ባህር yotube Red see
Рет қаралды 2,3 М.
ገበታ አብሮ መብላት
18:15
AddisView
Рет қаралды 13 М.
🛑በህልም #ተስፋ ሰጭ ህልሞች ✍️
24:53
Dream Tube
Рет қаралды 38 М.
🛑በህልም #ገንዘብ #ብር #dollar #ዶላር✍️
34:20
📌በህልም #አስደሳች_5_ህልሞች✍️
9:37
Dream Tube
Рет қаралды 118 М.
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 76 МЛН