📌በህልም

  Рет қаралды 110,632

 Dream Tube

Dream Tube

Күн бұрын

#subscribe #addis #adidas #africa

Пікірлер: 187
@فاطمه-ك7ز
@فاطمه-ك7ز Ай бұрын
አሰላ ዋሊኩም ሰላምነው ማሻላ ፍችሽን ደስ ይላል
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Жыл бұрын
ጥሩ ነው ግን የተለያዩ ፈቶዋች ባትለጥፊ ጥሩ ነው ማዳመጥ እየፈለኩ የተለያዩ ፍቶዋችን ሳይ ማዳመጡን እተዋለሁ
@atuatu64
@atuatu64 Жыл бұрын
ጄዛከላህ ህይረን
@ሂባየወንድሞቸእህት2q
@ሂባየወንድሞቸእህት2q 8 ай бұрын
የኔ ህልም እየተጨናነኩ ሰው አየኝ አላየኝ እያልኩ ተደብቄ ሽንቴን ስሸና የአጎቴ ልጂ ትመጣብኛለች ሂጂ ካየሽኝ ሽንቴ አይወጣልኝም እላታለሁ ገለል ትልልኛለች ከዛ ሸንቸ ዞር ስል የሱዋ ሽንት ጨርቄን ነካኝ አይ ነጀሰኝ እልና የነካውን ጨርቄን ጫፍን ይዥ ስሄድ ልጀን አገኘሁዋት እቅፍ አርጌ በጣም ስስማት አምልጣኝ ወደቀች ከዛ አነሳትና አቅፌ አሽከረክራታለሁ እኔ ደሞ በኒቃብ ተሸፍኛለሁ
@woderyeleshzeleke3032
@woderyeleshzeleke3032 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አገላላጥሽ
@Tube-mn7ox
@Tube-mn7ox 8 ай бұрын
ጀዛኪላህ የህልሜን ፍቺ አግኝቻለሁ
@diredirebekele606
@diredirebekele606 Жыл бұрын
Thanks Sistu 🙏🏽
@fhffbf5084
@fhffbf5084 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም እኳንደህናመጣሽዉደ
@ALEMETUBEአልሚ
@ALEMETUBEአልሚ 10 ай бұрын
ሀሊማዬ ሠላም እህቴ አርብ ለቅዳሜ አጥቢያ በህልሜ ቀይ ፈረስ ጋልቤ በእስፖልት መንገድ ላይ ስሄድ ባለቤቴ ድንገት መጣችብኝና ሁለታችንም ከፈረሱ ላይ ሆነን ስንሄድ እና ከፈረሱ ላይ ልጓም አለው ቁም ስለው ይቆማል ነገር ግን ልጓሙን ማን እንዳሠረው አይታወቅም ከዛም መጨረሻ ላይ ከፈረሱ ወርደን ወደ ለምለም ተራራ ወጥተን ለቤታችን ጉዝጓዥ እንጨድ እያለችኝ ሳለ እዛው ለምለም ተራራ ቦታ ላይ እያለን ነቃሁ።
@addismedia9882
@addismedia9882 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/aX6miKasjq9jiMksi=OPb20DuheM9VZyC3👈 kzbin.info/www/bejne/nqCrZJJva52BoZIsi=V1rktBy2cFq1iQXe
@addismedia9882
@addismedia9882 9 ай бұрын
ማሻ አላህ ነው
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 9 ай бұрын
ጥሩ ህልም ነው ፈረሱም ለምለም እሳሩም ጥሩ ሂወት ነው ከፍታውም ደስ ይላል ሁሉም ማሻ አላህ
@kidusimran4616
@kidusimran4616 9 ай бұрын
አስላም ዋአለኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱው ባለትዳር ነኘ ልጅ አልወለድንም ፆዎታዬ ወንድ ነው በህልሜ ምድርም ሰማይም በድቅድቅ ጨለማ ተውጦ አየሁ ወዳውኑው ወደ አንድ ሱውቅ ገባሁ ሱቁም በጨለማ ተውጧዋል ከአንገቴ ብርሃን ወጣና ወደስማይ በመውጣት ሰማይ ላይ ያሉውትን ከዋክብት ሁሉንም ነገር መዝግቦዎ እንደኳስ ቅርፅ በመሆን በብርሃን አሽብርቆዎ ተመልሶዎ ወደኔው በመምጣት አንገቴ ላይ አረፈ እኔም አንገቴ ላይ ያረፈውን ብርሃን ሰዎች እንዳያዬብኝ በልብሴ አንገቴን ስሽፍን ባለሱውቁው ኢሄትልቅ ሰጦታ ነው አላህ ለወደደው ብቻ ነው የሚሰጠው አለኝ እንዲህ ያለኝን ባለሱቁው ሰውዬ በእውን የማውቀውም ሰው አይደለም ፍቺው ምንድነው ?
@addismedia9882
@addismedia9882 9 ай бұрын
@@kidusimran4616 ኢንሻ አላህ ወንድም በቪደወ ጠብቀኝ 🙏☝️
@ahmadshukar1809
@ahmadshukar1809 Жыл бұрын
ዋአለይኩም አሰላም በጣም አመሰግናለው ምርጥ ነው
@EkramMensur-j6e
@EkramMensur-j6e 2 ай бұрын
Yhen mtanebu Hullu 10gize selewat awrdu selelahu aleyhi weselem
@addismedia9882
@addismedia9882 2 ай бұрын
ስለላሁ አለይሂ ወሰለም
@SameerahSs-x9u
@SameerahSs-x9u 9 ай бұрын
Aref new mashallha ❤❤❤❤
@genetziguita4586
@genetziguita4586 Жыл бұрын
Amsgenalew yene konjo ❤
@f-io7sj
@f-io7sj 4 ай бұрын
ወላህማሻአላህ2ትጊዚቀይፍርስባለቤቴይዝንውእማየው
@rumanarumana3168
@rumanarumana3168 Жыл бұрын
የኔን መመለስትተሻል። በርቺ ከማየምላይክከማርግም። አልተውሽም። አብሽሪ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
ክክ
@asfawzeleke7397
@asfawzeleke7397 6 ай бұрын
ሀሊማ ፈጣሪ ጤና ውን ይስጥሽ በህልሜ በቅርብ ጊዜ ነው የዝናብ ውሀ በበርሜልና በሳፋ ሞልቼ ስቀዳና እኔም በዝናቡ በስብሼ አይቻለው ምን ይሆን ሀሊማ
@addismedia9882
@addismedia9882 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ነው
@SameerahSs-x9u
@SameerahSs-x9u 9 ай бұрын
Ehete ene yesew hager new yalauti .ba hilime .agare gabiche .arugade bota koch biye ka enate gaa .agarachin ende dase yelali eyaleku awaralaw❤❤❤
@addismedia9882
@addismedia9882 8 ай бұрын
ስኬት ነው 🙏 ወይም የድሮን መናፈቅ
@ekrammohammed3554
@ekrammohammed3554 Жыл бұрын
Aselamu aleykum ehta lemsged udu madreg ena gn lemsged sfelg gn bota alagegnm mnd new
@Hana-bz5su
@Hana-bz5su 10 ай бұрын
በህልሜ ልጄን ታዋቂ ኳስ ተጫዋጭ አቅፎት አየሁ ምንድነው እህቴ ተጫዋቹ መሲ ነው ያቀፈው ? እውነቴን ነው ምንድነው ንገሪኝ
@mekeyyoutube
@mekeyyoutube 9 ай бұрын
እኔአባየሙቶልግንብዙጊዜሲመጣአየዋለሁቤታችንእቡየ አላህጀነተልፊርዶስይወፊቅህ
@addismedia9882
@addismedia9882 9 ай бұрын
አሚንንንን ያረብ አለሚን 🤲🤲
@hadiyyahadiyya4066
@hadiyyahadiyya4066 9 ай бұрын
አሚን የረብ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 9 ай бұрын
ሶደቃ ሶድቂለት እህቴ
@mekeyyoutube
@mekeyyoutube 9 ай бұрын
@@እረህመት-ዘ5ተ እሺእህት
@ahmedhashim-yx4fp
@ahmedhashim-yx4fp 3 ай бұрын
abshiri ehtachin
@addismedia9882
@addismedia9882 3 ай бұрын
Thank you 🙏
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 9 ай бұрын
እምፈልገው ነገር ነበር እሹኩራን
@SterPhone
@SterPhone Ай бұрын
በህልም ምስጥ ብዬ ክስቅ እህቴ መልሽልኝ ምንድነዉ
@AawyaAadr-vs8ev
@AawyaAadr-vs8ev 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢
@HhdUhd-n5t
@HhdUhd-n5t Ай бұрын
Are wellahi meka ayehu 1 ken mn yhon
@عبدالمحسنالظاهري-ر8ي
@عبدالمحسنالظاهري-ر8ي 8 ай бұрын
እውነት ከሆነ ፍችሽ እኔ ወድሜ ከመተ 4 አመት ሊሆነው ነው በአካል መጦ አለህዴ ሰለው አወ ብሎ ይስመኛል እስመዋለሁ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ
@ሳራሰለምቴእሙሙባርክ 9 ай бұрын
❤❤❤
@FdgFtg
@FdgFtg Ай бұрын
እና ዴሞ የምወደው ልጅ ውጤት የያዘ አድስ ካርዴን ሲወስደውና እንዳትጨነቂ ከኔ ጋ ነው ያለው ይዠው ሂጃለሁ እያለኝ ሳይመልስልኝ መንገዱን ቀጠለ ምን ይሆን እህቴ ፍችልኝ
@almaztamrat8880
@almaztamrat8880 Жыл бұрын
ስላም እህት አልፍሽኛል 3 ደጋግመሽ መፆፍ ያስጠላል እጅን ህልም ፍችልኝ በፍጣሪ አትለፊኝ የተስበር እቁላል መቀቀል ምን ድነው
@NassehSalehAlTurki-q4j
@NassehSalehAlTurki-q4j 9 ай бұрын
As wr wb
@TutungIsmail
@TutungIsmail 9 ай бұрын
As wr wb sis behelma 2bota yetexade watete sifala ayehu
@addismedia9882
@addismedia9882 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/rHvTqYCdfrGqpcUsi=jz_0F75byZu1RmRy በዛውም ሰብ አርጊኝ አድሱ ቻናሌ
@FetsumKebede-v1l
@FetsumKebede-v1l 6 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ጸጉሬን ወታደር ይመስለኛል ሲቆርጠኝ አይቻለሁ ግን እኔ ከማየቴ በፊትህ ልጄ 15 አመቱ ነው ፀጉሬን ሲላጩኝ አየው ብሎኝ ነበር
@jarrimesfin884
@jarrimesfin884 8 ай бұрын
❤እኔ ያየሁት እህቴ ስጣታ ስሰጠኝ ወርቅ የአንገት የእጅ እና የጆሮ ነበር የእጄ እና ያንገቴ ከነጭ ወርቅ ጋር ተገመደ ግን እህቴ የእውነት ፀበኝ ነን
@addismedia9882
@addismedia9882 8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/n4KXo6CmaJhpp7ssi=zeW4WKT9bzLjMMJR
@hafizashemsu1113
@hafizashemsu1113 6 ай бұрын
Alhamdulilahh
@HjJh-i3e
@HjJh-i3e 5 ай бұрын
በህልም ሡፍ መልበሥ
@selamLove-ch2xq
@selamLove-ch2xq 7 ай бұрын
አሊማዬ በእልሜ የፊልም አክተር ሰለሞን ቦጋለ በእልሜ አጠገቤ ቁጭ ብሎ አየሁት እኔ ተዋቂ ሰው ማየት ምንድነው ፍችልኝ ከዛ ወተት መጠጣት ምንድነው
@zuzusiraj9763
@zuzusiraj9763 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@FdgFtg
@FdgFtg Ай бұрын
በህልም አንድ ሠው የስልክ ቀጠሮ ሲቀጥረን ምንድ ነው ፍችልኝ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ
@ፀይሟነኝየመርሳዋ Жыл бұрын
አሰኪ 10😢አመት ሙሉ በህልሜ የኔ ያልሆነነ ሰዉ አያየሁ ነዉ መላ በሉኝ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Жыл бұрын
አይዞን ሁላችንም ጋር ያለ ነው 😢
@LsilaLaila
@LsilaLaila Ай бұрын
በህልሜ የድሮ ፍቅርኛዬ ሚስቱን ፈቷል ብለው የፍቹን ወርቀን ሲያሳዩኝ የሱን ስም እወርቀቱላይ አያለሁ እህቴ ፍችልኝ ምንድነው ❤❤❤
@addismedia9882
@addismedia9882 Ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/q5aZqoasfL1olacsi=Zd82K48yVjleJgT7 👈 kzbin.info/www/bejne/h5zGqZunqNN8bNEsi=MP8cTdsWN_6BsYjA 👈
@mohammednur968
@mohammednur968 3 ай бұрын
የምታወሪውን እንስማ ወይስ ከዃላ የሚጮኽውን
@rehmagarhoud6990
@rehmagarhoud6990 2 ай бұрын
ጆሮህን አስተካክል 😂
@zelalemdesalege2956
@zelalemdesalege2956 9 ай бұрын
በህልሜ የሆነጠባብ መገድ የመስለኛል በዛ ውስጥ ሰው አልለውአሻንጉሊት አያባረረኝ አሮጣለሁ ከፍለፊቴ የተዘጋ በርሲያጋጥመኝ ወይኔ ሰል በሩ ነካ ሳረገው ከፍት ይላል ሮጫ ሰጨርስ ሰፊ ሜዳ ላይ ስደረስ አንድ ነብይ ቆሞ አገኘሁት በጣም ደንግጫ ባነንኩ
@addismedia9882
@addismedia9882 9 ай бұрын
አሻንጉሊት መፍራት በጭንቀት መወጠርና ስለወደፊት መፍራት ነው። ጠባብ መንገድም ጭንቀት ነው የተዘጋ በር መክፈት ስኬት ነው 🙏
@Kalawt
@Kalawt 2 ай бұрын
ከ 5 ቱ ህልሞች 3ቱን አያለው ብዙ ጊዜ 😊
@አልሀምዱሊላህ9291
@አልሀምዱሊላህ9291 Жыл бұрын
እሸ እህት እጠብቅሻለሁ ትነት የፃፍኩልሸን ለሶሰተኛ ነወ እምጠይቅሸ
@elsahabtom7783
@elsahabtom7783 Жыл бұрын
እሽ የኔ እናት ❤❤❤
@حسبوناللهونعملوكيل
@حسبوناللهونعملوكيل 7 ай бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡ ፀጉር መላጨት ጥሩ ነው አኢዙቢላህ ያጎት ልጅ ተላጭቶ አየሂትኝ ከትሽ ወድሙ ጋር ባንድ ቀን ተወፉ አላህ ይራህማቼው
@sasathasa990
@sasathasa990 Жыл бұрын
እሺ
@EkramAdem-np3ip
@EkramAdem-np3ip 6 ай бұрын
እኔማ በህልሜ አድሰዉ ሊደፋረኝ አያለሁ ብዙግዜ አረ ንገሪኝማ😢😢😢😢
@amaamm-nk7wi
@amaamm-nk7wi Ай бұрын
አረ ወላሂ እኔ በህልሜ ዘላለም ሁል ግዜ እንዳለቀሥኩነው ግና ደሥታ አላየሁበትም ሀዘንጂ
@addismedia9882
@addismedia9882 Ай бұрын
ለቅሶ ሁሉ ጥሩ ነው ማለት አይደለም kzbin.info/www/bejne/nH2aY6podsyKZrcsi=GoxyB8UlbSGV3U8J 👈 ልዩነቱን ለማወቅ ይሄን ቪዲዮ እይ
@JhsHh2122
@JhsHh2122 5 ай бұрын
7:25 በህልም ፈራስ በጫርቅ አስሬ ስሄድ አያው ትንሽ ልጅ ሴት ልጅ አጣጋቤ አለች
@zoherasa5698
@zoherasa5698 4 ай бұрын
ህልምእደፈችዉነዉ
@mdmohammed1115
@mdmohammed1115 Жыл бұрын
ሠላም እማ ጤና ጣቢያ እና ቴሌ የድሮ የሥልክ ቤት ማለቴነዉ እና ጤናጣቢያዉ ዉስጥ አጎቴ የተኛ ይመሥለኛል እኔና ጎደኛየ ደሞ እቴሌዉ ዉሥጥ ቁጭብለን መሽ እሶእዛዉነዉ የምታድር እኔ ደሞ መመለስ ነበርብኝ እና እቅልፍ ሊወስደኝ ሞክር በፍፁም እዚ አላድርም ብየ ዉጣሁ ጨለማ ነበር ትንሽ እደተራመድኩ ትንስየ እሣት ትነዳለች ሁለት የደርቁ በሀርዛፍ ቅጠሎች አግኝሁ እናሱን ለኩሸ በሁለት እጀ እያበራሁ ምግደን ቀጠልኩ ጎበስ ስልግን ብዙም አይታይ እሆድኩ እያለ ያባቴን ድምፀ ወድሜን ሢጠራዉ ሠማሁ የሚለዉ እህትህን ባትሪ ይዘህላት ሂድ ሢለዉ ሠማሁ ጤና ኬላ ያለዉ አጎቴ እያየኝ ይመሥለኛል እያበራሁ እየሆድኩ እያለ አባቴን እና ታላቅ ወድሜን ክቤታችን እራቅ ብለዉ አባቴ ተኝቶል ግን እቅልፍ አልወሠደዉም ወድሜ ክጎኑ ቁጭብሎ ምግብ ይበላል ታናሽ ወድሜ ደሞ ባትሪ ይዞ ሢመጣ እናባቴጋ ደርሽ አግኝ እዳታልፍኝ ፍችልኝ እማ የተፍታች
@mdmohammed1115
@mdmohammed1115 Жыл бұрын
ሌላደሞ ክዚሁጋ አያይዘሽ ፍችልኝ የሆነ የማቀዉልጂ አሁን ያለዉ በስደትነዉ እና የሆነች የሡሀግርልጂነበርች አሁታማ አግር ግብታለች በህልሜ ክኔና ክሶ ሚሥት እኔን ይመርጣል እሶን አግባ አልኩት እሶ በጣም ቆጆነት እዉነት ለመናግር በዉነት አለምም በጣም ቆጆነች እናም አግባት ግን ሠርግቸዉ ሠርግም አይመሥል ብዙም ሠዉ የለም ሙሽሮቹም አለባበሣቸዉ የሙሽርአ ስርአት አይደለም እኔነ እናቴ ልናያቸዉ ሂደን ይመሥለኛል ሙሽራላይናቸዉ እሱ እና እኔ እኔም ሌሎችም ሠወች ያሉ ይመሥለኛል እሱ ተጋሎተኝቶ ብዙም ደሥተኛ አይደለም ሢያወራን ሥለሶ እባክህ እደኔ ባል እዳጎዳት እኔ ይሆዉ ክሱዉጭ እያልኩ እየተብስክስኩ ቀርቻለሁ አደራ እዳጉዳት ሥለዉ እሶ ወደኛ ሥመጣ ወደቀች ሥትወድቅ ድምፅ ቢሠሙም መዉደቅዋን እኔብቻነኝ ያየሁ ምድነዉ ሢሉ ምንም ወደቀች ተነሳች አልኮቸዉ ግንሱ ምንም አልመሠለዉ ክዛ እኔ እነቱን ሌሎች ሠወችም አሉ ፎቶ አሥቻቸዉ እናህ ሢያምሩ ፎቶአነሣሀቸዉ እያልኩት እናቴ እሱን እያየች ፍግግ ስትል ነቃሁ ምድነዉ ማሬ
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni Жыл бұрын
ወይኔ ባለፈው አጎቴ ሙቶ በህልሜ አይቸው አልሞትክም እንድ ሞቶል ብለውኝ እያልኩኝ እስመዋለሁ አለሁ ይለኛል ከዛ አብረን ምግብ በላን ጦት ስነቃ ተጨንቄ ልሞት ልሞት ነው እንደ እያልኩኝ ከዛ አያቴን ሳናግራት ተረጋጋሁ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 9 ай бұрын
ህልም ተቃራኒ ነው እድሜ ነው ይባላል ሀዘን ደስታ ነው ሰርግ ሀዘነሰ ነው እኔ አያቴ ሊሞት ሲል ሰርግ ነበረ ያየሁት እዚያ ውስጥ እኔማሀል ቁሜ አያለሁ ከዚያ አያቴ ሞተ
@MekiyaUmer-h1s
@MekiyaUmer-h1s Жыл бұрын
አሰ ወራ ወበ አዲስ ጀመአ ነኝ ጓደኛዬ ነች ያየችው ጓደኛዋን የቺን ሴትዮ ተይ ይለኛል ምንድን ነው
@حليمهمعيضالثبيتي
@حليمهمعيضالثبيتي 4 ай бұрын
አልቀሸንአይቻለሁ
@ሙሀመድረሱልአላህ
@ሙሀመድረሱልአላህ 9 ай бұрын
አስላሙለይኩም እህት ቢዶ እስክስሪ መጠብቅ አልችልም እስኪ በኮሜት መልሽልኝ እኔ ከባሌ ትፍትቻለሁ ህፃን ልጅ አለኝ. አንዲት ጓድኛ አልችኝ እሷ ባልሽ ደምት ይፍልጋል እንስጠው ትለኛለች. ደመቶቼ ህፃን ናችው በዛ ያሉ ናችው ይዘን እንሄድና. ጓድኛየን እምታምርዋን ደምት አትስጭ እላትና በራሴ.ምርጫ ይችን ስጭው እላታለሁ ዞሮ ስል እመኪናውስጥ የልጄ አባት ከሆን ውጣት ልጅ ጋ አይዋለሁኝ ልጁን ሳየው በጣም ፍራሁኝ መሮጥ ጀምርኩኝ ያሯሩጠኛ. ጓድኛየም አብራኝ እምትሮጥ ይመስለኛል. ስሮጥ ስሮጥ. የሆን የተስነጣጠቀ መሬት ላይ እደርሳለሁኝ አሁንም ስሮጥ ስሮጥ እዚሁ መሀከል ልጄ ቢያንስ 4አመት ልጅ ሆኖ ይመስለኛል አብሮኝ አይዋለሁ. ልጄጋ ስሆን እኔን ለምውስድ ይፍራል ባሌም ልጁጋ ሆና እንዳትነካት ያለውም ይመስለኛል. መልሱልኝ. ሌሎቻቺሁም ከይር ነው በሉ ህልም እዳፍታቱ ነው.
@Hajeraesmael
@Hajeraesmael 8 ай бұрын
እናቴሙታለች በህልሜ ዝናብ ሲደበድባት አየሁ አብሸሪ ብየ ተጠጋሀት ከወድሜጋ ሁኘ
@Hana-s5d1i
@Hana-s5d1i 6 ай бұрын
.ከይርያሰማሽ
@AchenefBogie-lg9rr
@AchenefBogie-lg9rr 26 күн бұрын
ጥሩነዉ በህልም ልብሰመታጠብ የታጠበልብሰመልበሰ ምንድነዉ?
@addismedia9882
@addismedia9882 21 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/oqWzZmp-aN1je9Usi=bGjboD2r361sQBIq 👈 kzbin.info/www/bejne/h3iplZKDp9t-oacsi=KAHgYjguQN-2LfQP
@አምላ
@አምላ Жыл бұрын
ሰላምነሽ እህት የፀጉር መርዘምስ?
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
ለስላሳ ከሆነ እርዝቅ ነው
@አምላ
@አምላ Жыл бұрын
@@addismedia9882 ሰላምነሽ የኔውድ ሄልሜ ስለተፈታልኝ በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም እንዳፍሽ ያርግልኝ አመሰግናለሁ አላህ ይጨምርልሽ በርቺ
@beyenetasew1029
@beyenetasew1029 8 ай бұрын
በህልም በጠራ ሰማይ ላይ ጋለል ብሎ የተኛ የሚያምር ወንድ አንበሳ ማየት
@addismedia9882
@addismedia9882 8 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/m6q4mJ6gnq2gZ6ssi=mFUSCQxBD38ZFoa4
@YekoyeYekoye-sd4gu
@YekoyeYekoye-sd4gu 8 ай бұрын
ዛር
@FhHd-lw1zi
@FhHd-lw1zi Жыл бұрын
ጨርቆ።ነጭነው
@lubabareshid
@lubabareshid 10 ай бұрын
ሰላት እያሰገድኩኝ አየው ፍቺሊኝ
@eraabi-b4j
@eraabi-b4j 9 ай бұрын
እህቴ በአላህ መልሺልኝ በህልም ከባል ጋር መተኛት እነ ግንኘነት መፈጠም ምንድን ነው
@addismedia9882
@addismedia9882 9 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/bXyphKqtac2LfMksi=6jDJWP5-D5UmmzIz kzbin.info/www/bejne/gZ2oZ5lrh6-ee5Ysi=MqVrEaNZ1HEeFn6H
@Muntaha0-z2v
@Muntaha0-z2v 2 ай бұрын
Kutereshne asekmeclene
@zaharaziyad4273
@zaharaziyad4273 Жыл бұрын
በህልም ባለቤቴ ብልቱ ተቆርጦ አየው ፍችልኝ
@KassaUrgi
@KassaUrgi Жыл бұрын
ባለቤትሽን ምንያህል ተምኝዋለሽ
@hanilove8635
@hanilove8635 11 ай бұрын
Balbetsh lela set euebdalsh new much😂
@addismedia9882
@addismedia9882 11 ай бұрын
ከ1 በላይ ትርጉሙ አለው ባለቤትሽ ወደሌላ ቦታ ሊሳፈር ይችላል 2/ከሱ ቤተሰቦች ጋር ግንኙነት ማቆም 3/የሴት ልጆች አባት ሊሆን ይችላል ማለትም ሴቶችን ትወልጃለሽ አላሁ አለም።
@getuhaile-yw2cp
@getuhaile-yw2cp 5 ай бұрын
የምሰራበት ማሽን ሰመጠ ከዝያም በኢየሱስ ስም ውጣ በኢየሱስ ስም ስለው ወጣ የማሽኑ ባሌቤት ከጎሮ በኩል ባለው በር ገባ
@Mahlet432
@Mahlet432 9 ай бұрын
እኔ የሞተ ጋደኛዬ መቶ ስያገባ አየው ለምን ሰርግ አልጠራሀኝም ባየው ይቅርታ ብሎ ምግብ በነጭ ሰሀን ና ልስጥክ ሲለኝ አየው
@bezaalex9608
@bezaalex9608 Жыл бұрын
bhilme yemwedew sewye adebabay komo mekinawm ezaw komo ayehut mindenew
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
የዛሬው ቪደወ ላይ ተፈቷል ከዚህ ቀጥሎ የተለቀቀው
@abdiiomar8635
@abdiiomar8635 9 ай бұрын
በሕልም የምናውቀው የትግል ሰው በድጋሜ ሞቶ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ሲቀበር ማየት ይህ ሟች ሰልሞ ነብር ሲሞትም በእስልምና ነበር
@jemalbulo
@jemalbulo Жыл бұрын
As wr wb
@madeenamohammad8488
@madeenamohammad8488 Жыл бұрын
እህትእናቴሙታለተችግንአብራልተኛሥላትእይህንምትልናእፋራሽላይትኚእናቢብርድልብሥትልቅነዉበጣምይህማያፍነኛልእልናእያየሁትነቃሁ
@madeenamohammad8488
@madeenamohammad8488 Жыл бұрын
መልሽ
@MihretPhetros-bk1cc
@MihretPhetros-bk1cc 6 ай бұрын
Bexam nw yeminamesegnew
@rahmabait3678
@rahmabait3678 8 ай бұрын
በህልም ዘይትዘይቶን እኔ ብር ብዙ ተሶቶኛል ምን ይሆን
@TeweldeasegedTeweldeaseged
@TeweldeasegedTeweldeaseged 5 ай бұрын
ለራስህ ሰርግ መዘጋጀት ሱፍ ለብሰህ ምን ማለት ነዉ
@addismedia9882
@addismedia9882 5 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/goiyeoFoj8dpn8ksi=pmxy9BkVAMjG7Ok8 👈 kzbin.info7XoPaVQr4iE?si=cQcsmAqjkBBW2Pm_ 👈
@Rahelberhanu-l2r
@Rahelberhanu-l2r 5 ай бұрын
በህልም ጸጉር መላጨት መጥፎነው ሳምሶም ፍልስጤማ ሴት እንስላጭታው የእግዚአብሔር ግርማው ተገፍፍ
@zahareahmad7812
@zahareahmad7812 5 ай бұрын
ክክክክክ ምን ጉድ ነው
@mereyimtube
@mereyimtube Жыл бұрын
የሚያምር ሹሩባና መሰራትና ነጭ የወንድ ህፃን ማቀፍ ምንድ ነው?
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
ስለ ሹርባ ብዙ ግዜ ፈትቻለው ህፃን ልጅ ማቀፍ መፅናናትን የገንዘብ ሁኔታን ማሻሻል ጭንቀትን ማስወገድ አላሁ አለም 🙏
@akdamakram5393
@akdamakram5393 Жыл бұрын
በህልም ፀረ መፈታት በአላህ
@sartt3151
@sartt3151 Жыл бұрын
የኔማ ተረሳ
@bilenberihun3339
@bilenberihun3339 4 ай бұрын
እኔ በህልሜ ያየሁት አያቴ ሞታ ነው በጣም ያለቀስኩት
@bilenberihun3339
@bilenberihun3339 4 ай бұрын
ፍችልኝ
@addismedia9882
@addismedia9882 4 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/n6CZe6iYZtCGjZosi=pj8sdtTmDPK2WEA_
@tesfaman-f6v
@tesfaman-f6v Жыл бұрын
ሰላም እህቴ በህልም ከሴት ጋር ተኝቶ እራስን መታጠብ እባክሽ ተባበሪኝ
@abc12452
@abc12452 Жыл бұрын
እህህህ ከባድ ነዉ ገጠመኝ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ግቢና ተማሪ ሁሉም ይገባሻል
@LINA-ls2bq
@LINA-ls2bq Ай бұрын
ሰዉ ተፈክቶ ማለት
@አሊያ
@አሊያ Жыл бұрын
እኔ በህልሜ ቆጆ በቅሎ ባላዴገሳር አጭር የሳር መሪት አልፎ አልፎ ዛፍ ያለበት ነጣ ያለች በቅሎ ተከትየ ስሄዲ ለሰስ ያለ ብረሀን ያለው ዝናብ ዴስ የሚል የማይቀዘቅዝ እየጣለ በቅሎዋን ተከትየስሄዲ ጨፊውን ጨርሰን አስባልት ልገባ ሲል ነቃሁ በቅሎ ዴጋግሜ እማየው ምዲነው በቅሎ መከተል
@አሊያ
@አሊያ Жыл бұрын
አባቴ ሞቶል በህልሜ በሀይላዲ ውሀ ሰጥቸው ጠጣ ከዛ ምጭ ውሀለ ከዛ ለምን አቀዱ ይለኛል አወ አባቴ ውሀው ምጩ ጣፋጪነው ብየ አባቴን ትቸው ስሄዲ አስባልት እገባለሁ አስባልቱ ነጭና ቢጫነው ምዲነው ፡ፍችልኝ እህቴ
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
ስለ ፈረስ እራሱን የቻለ ቪደወ አለ
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
ለአባትሽ ሰድቂ የትዳር ሕይወትሽ አልተፃፈም
@አሊያ
@አሊያ Жыл бұрын
@@addismedia9882 እኔኮ ትዳር አለኝ ፡አዲ ልጂም አለኝ ፡ስለ አባቴ አመሰግናለሁ
@አሊያ
@አሊያ Жыл бұрын
@@addismedia9882 ፈረስ አላልኩሽም ፡በቅሎ ያልኩት፡፡
@zahrahussein9123
@zahrahussein9123 Жыл бұрын
ewnet nw subscriber mebzat alebet byans hulum tetekami le 1 sew sher byaderg enesu degmo sebskrib yadergalu bendeza kutru ybzal meknyatum helm andem lyabesren nw andem lyastenekeken andandem kechegrachen lmwtat destachenen lmagegnet mn madreg endalben linegren yhonal helm degmo nebyatochem yayut yasftutm nw ene
@MamedJemalMamedjemal
@MamedJemalMamedjemal 3 ай бұрын
Dimstish bicha bittaregis?
@addismedia9882
@addismedia9882 3 ай бұрын
ኢንሻ አላህ
@abinen_lyrics
@abinen_lyrics Жыл бұрын
ብይ በህልም ምንድነው?
@zackmoha99
@zackmoha99 9 ай бұрын
በህልሜ ከፍ ብዩ ስበር በተደጋጋሚ አያለሁ ምንድነው ጀምሮ ፍ
@addismedia9882
@addismedia9882 9 ай бұрын
kzbin.infosmAr9QvHjCo?si=8Au_FncDkuqBC9KK
@user-ve3wc1dz2m
@user-ve3wc1dz2m Жыл бұрын
ሲስቱ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ጓደኛየን በሕልሜ ሰላም ስላት
@አምላ
@አምላ Жыл бұрын
እህት መስኖን ወይም የባልን ሚስት መግደል ፍቹ ምንድነው?
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
ጠላንት ማሸነፍ ነው እስከመጨረሻው ከጭንቅ መላቀቅ
@HaHa-nr9fm
@HaHa-nr9fm Жыл бұрын
በህልም ኪካ ወረቀት መፈረምስ ከምወደው ልጂ ጋረ😢
@addismedia9882
@addismedia9882 Жыл бұрын
ጋብቻ ወይም የምኞት መሳካት
@daezja847
@daezja847 3 ай бұрын
ኧረ ድምፁ ምንድን ነው ኤጭ
@addismedia9882
@addismedia9882 3 ай бұрын
ለማስተካከል እሞክራለው
@SelamTariku-ol7gr
@SelamTariku-ol7gr 5 ай бұрын
Jib belilm mndnew
@HashiyaAbdulbasit
@HashiyaAbdulbasit 15 күн бұрын
Wenze siwesden mayet
@addismedia9882
@addismedia9882 14 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/qHuwn3WvjKyegNksi=mCAInpkYxCsOcJia 👈 kzbin.info/www/bejne/jaSwp5uFptWSmrMsi=NKfhQ3ryrFD2TTxi 👈
@KiyaTina
@KiyaTina 11 ай бұрын
ሽበት ማየትስ
@addismedia9882
@addismedia9882 11 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/d6isoaJrfLeVZqMsi=JAGH0FSzvCUlu6Bm በሰፊው ያሳያል
@tigihailu9027
@tigihailu9027 9 ай бұрын
ባልና ሚስት በቅሎ ሳጋልቡ አየሁ
@frdos5319
@frdos5319 Жыл бұрын
120 ቁጡር ምንድነው በህልም
@মাসউদবিনমুসলিম
@মাসউদবিনমুসলিম 3 ай бұрын
Er demsu yrbshal minm aysmam mndnw
@lubabahkhalid4934
@lubabahkhalid4934 9 ай бұрын
ግን አንቺ እነዴት ልታውቂ ቻልሺ ?????
@addismedia9882
@addismedia9882 9 ай бұрын
አዋቂወች የፃፍትን አንብቤ 😃
@almaztamrat8880
@almaztamrat8880 Жыл бұрын
ሊላው ህልም አማቲ ልጀን ገደል ውስጥ ከተተቻት ከላይ እጨት አድርጋ ትቀመጠችባት ከምኝታ ቤቲ መጣ ሽንቷን ሽናችው
@Khadija-u6c
@Khadija-u6c 9 ай бұрын
እኔናወንድሜየማንጎዛፍላይወጥተንአየሁ
@addismedia9882
@addismedia9882 9 ай бұрын
መውጣት ሲያልሙ ዛፍራስን መቻል እና ራስን መቻል ፍላጎትዎን ሊያመለክት ይችላል። ዛፍ በህይወታችን ውስጥ የመሠረት ኃይል ነው፣ እና ከቤተሰባችን እና ከጓደኞቻችን የጠፋን ወይም የምንርቅበት ጊዜ ሲሰማን ዛፍ መውጣት እንደገና እንድንገናኝ ይረዳናል። በአማራጭ, ሕልሙ ከመጠን በላይ መጨናነቅ እና ለራስዎ የተወሰነ ጊዜ እንዲወስዱ ሊጠቁም ይችላል.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 87 МЛН
小丑妹妹插队被妈妈教训!#小丑#路飞#家庭#搞笑
00:12
家庭搞笑日记
Рет қаралды 37 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 4 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 30)
29:52
ለዛ
Рет қаралды 311 М.
🛑በህልም #ተስፋ ሰጭ ህልሞች ✍️
24:53
Dream Tube
Рет қаралды 35 М.
ሕልምና አስገራሚ ጉዳዩ ዓይነቱና ፍቺው (ክፍል 1)
54:35
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 556 М.
ህልሞችና ፍችዎቻቸው
13:26
የማርያም ሚዲያ
Рет қаралды 74 М.
Dhayalsi Laguma Gaaro Dantaada
11:03
Ayub Ahmed Media
Рет қаралды 29 М.
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 87 МЛН