No video

"በህመሜ ላይ"| ዘማሪ ዲያቆን ሀይሉ መንግስቴ

  Рет қаралды 106,848

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube

5 жыл бұрын

Ethiopian Orthodox Tewahedo Song By Zemari Deacon Hailu Mengeste "Behememe Lay"
© Mahtot Tube is the only Channel that has exclusive rights for all Lyrics produced by Zemari Deacon Hailu Mengeste

Пікірлер: 460
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 5 жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ሁሉ ይቻልሃልና ልጅህን/ አገልጋይህን በምህረት አይኖችህ ተመልከተው ትድናለህ አንድ ቀንም ቆመህ በአውደምህረትም ታመሰግናለህ ይህንን ጥዑም ዜማም በአለም ዞረህ ታዜማለህ አይዞህ ወንድማች ለዝማሬውም አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእት ያሰማልን
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 4 жыл бұрын
ድንግል ማርያም የምህረት እጆቿን ትዘርጋልህ 😊😊😊🙏🙏🙏⛪⛪⛪ኦ ክርስቶስ ሆይ አገልጋዮችህን ጠብቅ 😭😭😭
@bbbw34790
@bbbw34790 2 жыл бұрын
የብርሀን እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም አትለይህ ወንድማችን አቤቱ ሀያሉ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ ባሪያህን ተመልከት ምህረትን ላክለት ወንድማችን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማር ዝማሬመላእክትን ያሰማልን 👏👏👏👏
@shiferawgashaw8060
@shiferawgashaw8060 5 жыл бұрын
ወድሜ ወላድተ አምላክ የጭቅ አማላጅቷ ምህረት ፈዉስን ከቸሮ መድሀኒያለም ታሰጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ !!!
@user-tt8qk2un5j
@user-tt8qk2un5j 5 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን*
@samireymariymliji3866
@samireymariymliji3866 5 жыл бұрын
amen amen amen
@user-jk3uc1gn5t
@user-jk3uc1gn5t 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ አሜን
@user-zx8mw6zf3o
@user-zx8mw6zf3o 4 жыл бұрын
እህቶቼ ሠብስክራይብ አድርጉኝ
@user-ns9ey2pf7g
@user-ns9ey2pf7g 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድማችን
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 5 жыл бұрын
በሕመሜ ላይ በጉድሌቴ ላይ ያወጣልኝ ፀሀይ ጌታ ኤልሻዳይ ፈፅመህ ማረኝ ፈውሰኝ የኔ ጌታ ዳሰኝ መዳፍህ ልቁም ለእልልታ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ለመላው ኦርቶዶክስ እመነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር በአል አደረሳቹ አደረሰን መጭውን አመት የሠላም የፍቅር የመቻቻል የመተሳሰብ የአንድነት የንስሐ የምህረት ዘመን ይሁንልን አሜን፫🙏
@user-lt2sl7zl2i
@user-lt2sl7zl2i 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-by8ic4pq4x
@user-by8ic4pq4x 5 жыл бұрын
አሜን
@romanghandour1512
@romanghandour1512 5 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክት ያሰማልን እግዚያብሔር ጨርሶ ይማርህ
@user-wo3el7zj2x
@user-wo3el7zj2x 5 жыл бұрын
አሴ ነኝ የንግስት ልጅ የድንግል ማርያም አሜን አሜን አሜን
@eyuyemaryamlji5110
@eyuyemaryamlji5110 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@abebechsergawi1035
@abebechsergawi1035 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ቁመህ በመቅደሱ ለማገልገል ለመመስከር ያብቃህ
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 5 жыл бұрын
ፈፀመህ ማረኝ ፈዉሰኝ ጌታ ልቁም በእልልታ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጨርሳ ይማርህ
@sosinaademe7005
@sosinaademe7005 5 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሪቱ አየሱስ ክርስቶስ በ ምህረት እጁ ይዳስህ ዎንድሜ ቁመህ አሱን ለማመስገን ያብቃህ አሜን 🙏🙏🙏
@user-de2hz3dh5u
@user-de2hz3dh5u 5 жыл бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም ፈፅሞ ይማርህ ወንድሜ😢😭 የአንተስ መጨረሻ ናፈቀኝ😭😭😭
@user-vm1hd1xf6j
@user-vm1hd1xf6j 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመቤቴ አዛኝቷ ጨርሳ ትማርህ አተ ማለት ጠካራ ለሰዎች አርያ የሆክ ነህ እኛ በጤናችን እግዚአብሔር አላመሰገነውም አተ ግን ዘወትር ታመስግናለህ
@mastygebra6421
@mastygebra6421 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጂ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈፅሞ ይማርህ አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማለን🤲
@hff3528
@hff3528 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጨርሶ ይማርህ እመቤቴ ትዳብስህ
@user-tt8qk2un5j
@user-tt8qk2un5j 5 жыл бұрын
*አሜን አሜን አሜን* *ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን* *ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን*
@birhnuabate9251
@birhnuabate9251 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በአካል ቆመህ እግዚአብሔርን ለማመስገን ባታቆምም በይበልኝ እያሸበሸብክ አንተን ማየት እንሻለን እግዚአብሔር ይፈውስክ ወንድማችን
@user-ny2cs4cj7u
@user-ny2cs4cj7u 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ወድማችንን በምህረት እጆችህ ዳብሥልን🙏😢😢😢😢የኔ አባት ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን🙏🙏
@user-qj6uc9kw2u
@user-qj6uc9kw2u 5 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ አንድቀን ተአምር ያደርጋል በአገልጋዩ ላይ አይዞህልን ወንድማችን
@wubliebylie7626
@wubliebylie7626 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤታችን ፈፀማ ትማርህ
@muluwork3439
@muluwork3439 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ ድንግል ማርያም ትዳብስህ
@user-bm7we5mh4w
@user-bm7we5mh4w 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድማችን እግዛብሄር አምላክ ምህረቱን ይላክልህ ትስፋ አያስቆርጥም የኛ ጌታ እመብርሃን ትዳብስህ ድነህ መስካሪ ሁን
@user-cg9sd9up1c
@user-cg9sd9up1c 3 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@user-vp2cv6oh6r
@user-vp2cv6oh6r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዛብሄር ጨረሶ ይማርክ ድንግል አመቤቴ ትዳብስክ
@user-me7yl2hw2f
@user-me7yl2hw2f 2 жыл бұрын
አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እግዚአብሔር ይማርህ አይዞህ ትድናለህ ፅናትን ይስትህ እመቤቴ ትፈዉስህ✝️
@yabseraashagre3338
@yabseraashagre3338 5 жыл бұрын
#አሁንም #መዳሀኒያለም #ፈፅሞ #ይማርህ #አማምላክ #ታማልድህ #እማምላክ #ታስምርህ #እማምላክ #ችግርህን #ሁሉ ታቅልልህ #ምክንያት ስላለውና ስለሚወድህ ነው አምላክ እርግጠኛ ነኝ $በአምላኬ ከልብህ #እድትወደው ከልብ እድታገለግለው ስለፈለገ ነው በዚህ የሚያሳልፍህ ድነህ ምረቱን ሳታየው #በዕንባ #እየታጠብክ #እደምዘምርለት #ለደቂቃ #እንኳን #አልጠራጠርም የነፃነት አምላክ ነውና ሂድ ልጀ ተፈውሰሀል እደሚልህ አውቃለሁ አይዞን
@tizitayeshitela2411
@tizitayeshitela2411 5 жыл бұрын
Amen zimare melakin yasemalin
@ranarana625
@ranarana625 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-lm7mk6sj2h
@user-lm7mk6sj2h 3 жыл бұрын
በእውነት ይሁን ይደርግ አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asteramare1173
@asteramare1173 Жыл бұрын
አሜን፫
@sarahh6264
@sarahh6264 5 жыл бұрын
በህመሜ ላይ በጉድለቴ ላይ ያወጣልኝ ፀሀይ ጌታ ኤልሻዳይ ፈፅመህ ማረኝ ፈውሰኝ ጌታ ደሰኝ በመደፍህ ልቁም ለእልልታ ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን 🙏🙏
@user-ht3uw2oz7k
@user-ht3uw2oz7k 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድማችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ የጭንቅ አማላጃዋ እመቤቴ ማርያም ትዳብስህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 күн бұрын
🙏🙏🙏 ተአምረኛው አምላክ እግዝነ እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱ እጅግ የበዛ ነው ❤️❤️❤️
@madinaa1814
@madinaa1814 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ ወንድማችን ጨርሶ ይማርህ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሄር።
@askale1216
@askale1216 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማል ወንድማችን አይዞህ በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው የድንግል ልጅ ጨርሶ ይማርህ ለልጅህ ሲል የአባቶቻችን አምላክ ይማርህ
@tube-ve2zl
@tube-ve2zl 5 жыл бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን የድንግል ልጅ ክርስቶስ ፈፅሞ ይምርሀል ምንም አልጠራጠርም።
@AnaAna-sy9ui
@AnaAna-sy9ui 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማች እግዚአብሔር እንደቸርነቱ ይጉብኝህ ቁሞ ለመዘመር ያብቃህ ለምስጋና እድሜና ግዜ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 жыл бұрын
ዉይ ጥንካሬህ ኡፍ እመቤቴ ጨርሳ ትማርክ ወንድሜ
@aishabagum4660
@aishabagum4660 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ የሚሳንህ የለምና ጌታ ሆይ ማረው ባሪህን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@slameslame5083
@slameslame5083 5 жыл бұрын
ዝማሪየ መላክት ያሠማልን ፈፅሞ ይማርህ ለእርሱ የሚሣነው የለም ወላዲተ አምላክ እመ ብርሃን ታዳብስህ ወንድማችን
@user-rt9wb2px1v
@user-rt9wb2px1v 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔርን የምህረት ባለቤት እሱ ጨርሶ ይማርህ
@user-xp4bm7qy6w
@user-xp4bm7qy6w 5 жыл бұрын
አሜን 👏ዝማሬ መለእክትን ያሰማልን ቸሩ መደንአሌም ክርስቶስ አሁንም ጭርሶ ይማርህ
@user-il7pk9tp7o
@user-il7pk9tp7o 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ወድ የተዋህዶ የአስራት ልጆች በሙሉ እንኳን ለድብር ታቦር በአል አደርሳችሁ አደርሰን የከርሞ ሰው ይበለን
@user-wx1hs2wz6d
@user-wx1hs2wz6d 4 жыл бұрын
እልልልልልልል ባውሎ በወጀብ ዉስጥ መንገድ ያለው ጌታ አምላካችን ይምርህ ዘንድ የእርሱ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን!!! ሁሉም ነገር ለበጎ ነውና በርታ ወንድሜ
@MsNexus
@MsNexus Жыл бұрын
ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ እመብርሀን ጌታን ባቀፍ ቡሩካን እጆቻ ትዳብስህ አይዞህ ትድናለህ ለእግዚአብሔር ሚሳነው ነገር የለም
@user-sw9rl5tn7d
@user-sw9rl5tn7d 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸር ነው ምህረቱን ይላክልህ ወንድማችን ➕💒 ጥዑመ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን 👏👏👏👏👏👏
@brti3667
@brti3667 5 жыл бұрын
የአማኑኤል እናት ምህረትን ትላክልህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን
@user-so2mo8jc8u
@user-so2mo8jc8u 5 жыл бұрын
ዝማሪ መልካት ያስማልን ውንድማችን ጨርሶ ይማርህ ውንድማችን
@aklesiyatube7732
@aklesiyatube7732 3 жыл бұрын
እንባዬን አጠይቁኝ አቤቱ ልጅህን ተመልከተው እኔንም ሃጥህ ባርያህን ጎብኘኝ
@user-cc7rm7gg7d
@user-cc7rm7gg7d 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልል ♥♥♥👏👏👏👏👏👏👏♥♥♥👏👏👏👏👏♥♥♥
@user-rq2oy2pv5p
@user-rq2oy2pv5p 2 жыл бұрын
ይህንንመዚሙርስሰማ አለቅሰአለሁ😭😭😭😭😭
@meseretmengstu6990
@meseretmengstu6990 2 жыл бұрын
እመብርሃን ከ እነ ልጅዋ በምህረት እጀዋ ትዳስህ ፈተናወች ሁሉ ለጎ ነው እና በቃ ይበለህ ወንድማችን
@user-li2oz9xm8j
@user-li2oz9xm8j 2 жыл бұрын
ሰምቼ ሰምቼው ማልጠግበው መዝሙር የናቴ ልጅ የበረታው ሰቃይህን ያቅልልህና ዳግም ይስራህ ቅዱሳን መላእክት አይለዩህ
@user-bm8cy1km3l
@user-bm8cy1km3l Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዉነት ልብ የምንካ መዝሙሩ ነው ኣምላኬ ሆይ ለልጅህ ምህረትህ ላክለት😢😢😢😢😢😢
@elisabethneguse7055
@elisabethneguse7055 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሠማልን እማምላክ ከነልጇ ይዳብሡክ ፈተና ስቃይ ቢመጣም ለበጎ ነው እመቤቴ ትማርክ🙏🙏🙏🙏🙏
@selomebekele6416
@selomebekele6416 Жыл бұрын
አሜነ አሜን አሜን ይማርህ ያገልግሎት ዘመንህን የርዝምልን
@dxcsxz6297
@dxcsxz6297 4 жыл бұрын
ወንድም አለም እግዚአብሔር ምህረቱ ይላክልህ ባለ ሙሉ ጤና ሆነህ ለማየት አይኖቼ ይመኛሉ ስለ ዝማሬው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-cd9gs7ry4u
@user-cd9gs7ry4u 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዛብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርህ
@shashitoaedsa307
@shashitoaedsa307 Жыл бұрын
ወንድማችን ዝማሬ መላአክት ያሰማል ን አሜን ቸሩ መድሀኒ አለም ምህርቱ ይላክልህ አሜን
@yeromteshome6238
@yeromteshome6238 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ሀይሉ መንግስቴ የ38 አመቱን መፅገዕ የፈወሰ እግዚአብሔር ይፈስልን ወንድማችን እዚህ ያደረሰህ ለበጎ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@mossierada7234
@mossierada7234 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ
@hm3183
@hm3183 5 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ይማርህ የድግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ ወድማችን
@user-ht3uw2oz7k
@user-ht3uw2oz7k 4 жыл бұрын
ወድማችን ከታሰረከው ደዌ የጭንቅ አማላጃዋ ከልጃ ከወዳጃዋ ምህረተ ተሳጥልን ቁመህ ለመስከር ያብቃህ እመቤቴ ትድረስልህ
@user-ks1im2bp6u
@user-ks1im2bp6u 5 жыл бұрын
እልልልልል እልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዲያቆን ዘማሪ ሀይሉ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህ ለምስክርነት ያብቃህ ውድ የተዋህዶ ቤተሠቦች እንኩዋን ለደብረ ታቦር ለቡሔ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅልን ለታመሙት ምህረት ቸርነቱን ይላክላቸው💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤ 💚💚💚💚💚
@user-nh9pi2ed9s
@user-nh9pi2ed9s Жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ሁሉም ይቻልሀልና ልጅህን በምህረትህ ጎብኘዉ🙏🙏🙏
@zeroto2347
@zeroto2347 3 жыл бұрын
Kalehiwet yasemalik wondimachinin amen tebarek geta iyesus yimesigen girum mezmur new bebetu yatinachu
@user-yd3js3xd5x
@user-yd3js3xd5x 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን የቅዱሳን አምላክ ጨርሶ ይማርህ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እስካሁን ያቆየህ አምላክ ምህረቱን ይላክልህ
@askalechdagne3655
@askalechdagne3655 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪ ዲያቆን ሃይሉ እግዝያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በቤቱ ያኑርህ አሜን እናመሰግናለን ማህቶት ትዩቦች
@adam_deeb
@adam_deeb 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ከዚህ የበለጠ እንድታመሰግንና እንድትዘምር እግዚአብሄር ይርዳህ ጨርሶ ይማርህ
@hccncn3418
@hccncn3418 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ በእጆቹ ይዳስስህ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ብእዉነት እኔም ያንተ መዝሙር ያፅናኔኛል😥😥
@aass5403
@aass5403 Жыл бұрын
ድንግል ማርያማ ላች የለመን አላፍርም እባክሸ ዳሸሰው የን እናት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን አይዝሆ እግዚቡሔር ላሰበለህ ነገር አለ ይማረሃል
@user-me1bm5us5e
@user-me1bm5us5e 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በምህረቱ ይዳብስህና ድነህልን ቆመህ እንድታመሰግነው ያብቃህ ወንድማችን
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እመቤቴ ትዳብስህ ክርስቶስ አለሁ ይበልህ
@user-ss9vh6uc1g
@user-ss9vh6uc1g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረት ይላክልህ ወድሜ አጀቴን ትበለዋለሁ አይዞህ ለበጎነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@maritmarit9162
@maritmarit9162 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላክእት ያሠማልን ወንደማችን ሀይሉ በእውነት ወንነበረው ጤናህ እግዚአብሔር መልሦልን ያቀን አለፈብለን የምናመሠግንበት ቀን ይሥጠን አሜን አሜን አሜን
@tigst6985
@tigst6985 5 жыл бұрын
በእውነት አጥንት እሚያረሰርስ መዝሙር ወንድሜ ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን እናቴ ወላዲተ አምላክ ጨርሳ ትማርህ ድነህ ቁመህ በዚህ በሚያምር ድምጽህ ለቅዳሴ ለዝማሬ ያብቃህ
@edlawithailu802
@edlawithailu802 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልህ እማምላክ በምህረት እጇ ትዳስህ ዳግም በመልካም ጤንነት እንድታገለግል አምላክ ይፍቀድልህ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ለእመቤታችን የሚሳናት ነገር የለም ጨርሳ ትማርህ እግዚያአብሄር የሚወደውን ይፈትናል
@malikkamalikka1997
@malikkamalikka1997 2 жыл бұрын
የእኔ አንበደተ ጣፋጭ ዝማሬ መላእክትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን ፈፅሞ ይማርህ ታሪክ ቀያሬው ጌታ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃንያለም
@user-li9qn1wm2r
@user-li9qn1wm2r 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድሜ ሀይሉ እግዚያብሄር ጨርሶ ይማርህ የተዋህዶ እንቁ
@user-bt5xb9hl5i
@user-bt5xb9hl5i 4 жыл бұрын
በህመሜ ላይ በጉዳቴ ላይ ያወጣልኝ ፀሀይ ጌታ ኤልሻዳይ ፈፅመህ ማረኝ ፈውሰኝ ጌታ ዳሰኝ በመዳፉህ ልቁም በእልልታ😥😥😥😥😥😥😥😥😥😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አይዞህ ወንድም አለም ኪዳነምህረት ትዳብስህ እግዚአብሄር ይማርህ ድጋሜ ለማገልገል ያብቃህ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@smnshsmnsh3960
@smnshsmnsh3960 5 жыл бұрын
Zimare melaktin yasemaln Egzabeher yemarh
@Helina-xi9ph
@Helina-xi9ph 3 жыл бұрын
አምላከ እስራኤል እሱ በቸርነቱ ይማርህ አይዞህ ወንድሜ እድሜ ዘላለምህን ፈጣሪን ስታመሰግን ኑርልን አንድ ቀን ህመምህ ጠፍቶ በአይናችን እንደምናይ እግዛአብሄርን ተስፋ አረጋለው
@meseretwondemu5767
@meseretwondemu5767 5 жыл бұрын
በሕመሜ ላይ በጉድሌቴ ላይ ያወጣልኝ ፀሀይ ጌታ ኤልሻዳይ
@user-rq2oy2pv5p
@user-rq2oy2pv5p 2 жыл бұрын
በእዉነት ልብየሚነካመዚሙር😭እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎበኝህ ወድማችን
@jaiaaa5687
@jaiaaa5687 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይድርስልህ ወንድሜዋ ህመምህ ሁሌም ያመኛል
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 5 жыл бұрын
ወንድማችን ዘማሪ ዲያቆን ኀይሉ ጨርሶ ይማርህ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን አሜን አሜን
@hanelove6686
@hanelove6686 2 жыл бұрын
😥😥😥 ወንዴሜ ያተስ ነገር እውነት ያሣሥበኛል ቸሩ መድኃኒለም ይማርህ
@areefaamara9312
@areefaamara9312 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሜ እግዚአብሔር ከአተጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@yeshworkdemeke
@yeshworkdemeke 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልህ ወንድማችን
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኦ ኣምላክ ባሪያህን ሀይለማርያም ፈውሰው እመብርሃን ትዳብስህ የኔ ወንድም ኣንድ ቀን ቁመህ ታመሰግናለህ ትዘምራለህ ትድናለህ
@user-ri7ig4jy5l
@user-ri7ig4jy5l 5 жыл бұрын
ዝማሬ ላእክትን ያሰማልን እግዛብሄር ይማርህ ወንድማችን ይምርሀል ትቆማለህ ለእልልታ እመብርሀን ትዳብስህ
@belaynsha8921
@belaynsha8921 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
ወንድማችን ዘማሪ ሀይሉ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርህና ወደቀደመው አገልግሎትህ ይመልስልን
@GalaxyA-zq3qy
@GalaxyA-zq3qy 5 жыл бұрын
እልልልልልልል እልልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርክ እማአምላክ ምህረቱን ከልጇ ትላክልክ በእውነት ሳይክ እባዬ ነዉ የሚመጣዉ ህመም ለአድ ቀን እንኳን ይከብዳል
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር ወንድማችን አሜን አሜን አሜን
@roxann2441
@roxann2441 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወድማችን መድሀኒ አለም ጨርሶ ይፈውስህ እኳን ለቡሔ በአል አደረሰህ
@yenineshsbaneera308
@yenineshsbaneera308 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እመአምላክ ትዳብስሕ ጨርሳ ትማርሕ🥺🥺🥺
@tsehaylegesse4605
@tsehaylegesse4605 Жыл бұрын
ሀይሉ እግዚአብሄር ይችላል የሚሳነው ነገር የለም ፈፅሞ ይማርህ
@negattefera1805
@negattefera1805 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አግዚአብሔር አንካን ለዚ አብቅካ ዘማሬ መልክዓት የሳማልን
@user-jr3hg4ck7m
@user-jr3hg4ck7m 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንዝማሬመላይክትያሰማልን እግዚአብሔረ ጨረሶውይማረህ ድንግልማረያም ፀጋውንታበዛልህ
@user-km8fp2ov2o
@user-km8fp2ov2o 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል. ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አይዞህ ወድማችን. ፈጣሪ ይማርህ. ድነህ. እድታመሰግን. ምኞቴ ነው. ደሞ ትድናለህ.
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤
@beyabeya9244
@beyabeya9244 4 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ እግዚአብሔር ፈፅሞ ይማርክ በውነት አንተ በጣም ጠንካራ የሆነ እምነት አለህ በአንተ ጥንካሬ ብዙ ተስፋ የቆረጡትን አንተ ሲያዩ ተመስጌን ይላሉ የብዙዎች ጥንካሬ ነህ እንየ መዝሙሮችህን እወዳቸው አለሁ ሰምችም አልጠግባቸው ደግሞም በእምነቴ እንድጠነክር ረድቶኛል በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግንክ አላልፍም ።ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@user-vz9bs9ho8b
@user-vz9bs9ho8b 5 жыл бұрын
እልልልልልልልልልል ዝማሬመላእክት ያሰማልን ወድማችን እግዚአብሄር ጨርሶይማርህ ወድሜ
@user-bx9uq7ec5t
@user-bx9uq7ec5t 5 жыл бұрын
ዝማሬ መለአክትን ያሠማልኝ አጥንት የሚያለመልም የመለአክት ዝማሬ ያሠማልኝ አሜን አሜን አሜን የድግል ማርያም እየሱስ ክርስቶስ ጨርሶ ይማርክ አይዞኝ በርታ አላዛርን ያስነሳ ጌታዬ ጨርሶ ይማርክ እናቴ ቅድስት ድግል ማርያም ትዳብስክ አሜን አሜን አሜን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 3 жыл бұрын
እግዝአብሔር ምሕረቱ ምሉ ኣድርጎ ለደጁ ኣገልግሎት ያብቃልን የኛ ውድ ወንድም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋ ጻድቃን ያብዛልን የኣገልግሎት ዘመንህ ይባርክ እመቤታችን መላእክት ጻድቃን ይላክልን በኡነቱ ፈጽሞ ይማርህ ወንድሜ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@sirkyasirkia7160
@sirkyasirkia7160 2 жыл бұрын
አሜን ዘማሪ መላይክት ያሠማልን የኔ አባት እግዚአብሒር ጨርሶ ይማርህ😢🙏🙏🙏
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u 2 жыл бұрын
አሜን አጥንትን የሚያለመልም የመልአክትን ዝማሬ ያሰማልን
@abebechgudeta8560
@abebechgudeta8560 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
"እኔ በስምሽ" | ዘማሪ ዲያቆን ሃይሉ መንግስቴ
6:01
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 106 М.
🔴 አዲስ ዝማሬ " ላመስግነው " ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @-mahtot
7:42
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 11 МЛН
Harley Quinn's plan for revenge!!!#Harley Quinn #joker
00:49
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 30 МЛН
"በገነት በነበረች" ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
4:38
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 827 М.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН