ብልህ እና ጠቢብ ለመሆን የግድ እነዚህ 11 ነገሮች ያስፈልጓችኋል | ከዚህ ቪዲዮ በላይ ሊረዳችሁ የሚችል የለም | how to be a wise? | Fikare.

  Рет қаралды 220,489

FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት

FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት

Ай бұрын

ብልህ እና ጠቢብ ለመሆን የግድ እነዚህ 11 ነገሮች ያስፈልጓችኋል | ከዚህ ቪዲዮ በላይ ሊረዳችሁ የሚችል የለም | how to be a wise?

Пікірлер: 239
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Ай бұрын
የጥበብ ሁሉ መጀመርያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው !! ጥበብ ከክፋት ሁሉ መራቅ ነው !!
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
Ewnet new.
@user-kp6ip8jy1p
@user-kp6ip8jy1p 23 күн бұрын
❤❤❤
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 21 күн бұрын
U right
@mulatutule8243
@mulatutule8243 Ай бұрын
ምስጢር ለሌላ አለመናገር ሁልግዜ ተማሪ መሆን ሥራውን ከጨረሰ በኃላ መናገር አሉባልታን በቅፅበት አለ መውሰድ በዙህ ምድር ጊዜ ብቻ መገደቡን ማወቅ ማንንም አይወነጅሉም። ከውድቀት በኃላ ተስፋ አይቆርጡም። ኃላፍፊነትን ይወስዳሉ ከራሳቸው ጋር የመነጋገር ብቃት አላቸው ስለወደፊት ያስባሉ በሥራቸው የተመሰጡ ናቸው።
@AHIAM-gj3wo
@AHIAM-gj3wo Ай бұрын
ማሻአላህ ምርጥ ትምርትነው ችግሩ እሚጠቅም ነገር ላይ እይታ የለውም እናመሰግናለን ቀጥልበት በጣም ምርጥ ትምርትነው
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
ችግር የለውም ዋናው ሚጠቀመው ይጠቀምበት👍
@LetebirhanGebremariam-sk3wz
@LetebirhanGebremariam-sk3wz 2 күн бұрын
እናመስግናለን በጣም ጠቃሚ ትምህቲ ነው ሰው ኩሉ እንደኒ ጠቃሚ ነገር ብያነቡ ቢማሩ እኮ ለራሳችን አልፋን ለትውልድ ለሃገርም እንጠቅማለን ችግር እየሆነ ያለው በማይጠቅም ነገር ግዛችንን እናጠፋለን
@tihunyehuala4212
@tihunyehuala4212 Ай бұрын
በጣም ለሕይወት አስተማሪ የሆነ ትምህርት ነው
@user-dc6ol5eo3t
@user-dc6ol5eo3t Ай бұрын
9ኛ በጣም ጠቃሚ ነው ሁሉንም ጠቅልሎ ይይዘዋል እናመሰግናለን ።🎉❤
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
እኛም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@Phil17.
@Phil17. Ай бұрын
አውነት ነው የአምላክ መንገድ መከተል ነው ምስጉን ሚዲያ ብየሀለሁ። ተባረክ ይህን የሰማችሁ ተግብሩት ያለፈው አሳዘነኝ ቐጣይ ግን አተገብረዋለሁ ተባረክ አምላክ ፈጣሪ ይባረክህ።
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
አሜን🙏
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 Ай бұрын
ጥበብ እና እውቀት :-ትክክል ምን ያማረ ትምህርት በሚያምር አቀራረብ በጣም አመስግናለሁ ወንድምየ ❤🎉 ስለሁሉም መልካሙን ሁሉ ይስጥህ ጨምሮ ጨማምሮ እውቀትህን ያብዛልህ ያብዛልን ❤🎉❤🎉❤🎉
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
አሜን ሰለሁሉም አመሰግናለሁ 🙏 😍
@user-lx5fm6xb7z
@user-lx5fm6xb7z Ай бұрын
በጣም አስተማሪ ምክርነው እናመሠግናለን
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 Күн бұрын
ጠቃሚ ምክሮች ናቸው በተለይ ለዉድቀታቸዉ ራሳቸዉ ኃላፊነት ይወስዳሉ የሚለው ተመችቶኛል
@hanaHana-pe9ph
@hanaHana-pe9ph Ай бұрын
2 - 11የኔ ባህሪነው አመሠግናለው እራሴን እንዳይ አድርጎኛል ጥሩ ትምህርትነው❤❤❤❤
@user-gz6uy9rz2n
@user-gz6uy9rz2n Ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉነው ❤ውድሜ።
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
🙏🙏🙏🗝
@AbayBelay-du7eh
@AbayBelay-du7eh Ай бұрын
ለአሁን ትዉልድ እንዲህ ያለ ትምህርት ያስፈልጋል
@EmanAnwar-zg2wk
@EmanAnwar-zg2wk 5 күн бұрын
መጀመሪያ ላይ ያልከው ነገር ምን ያህል እንደተማርን ለማወቅና ማንነታችንን ለመፈተሽ የተጠቀምክበት ሲስተም ካዘጋጀኀው ት/ት ጋር በጣም ወድጄዋለሁ ምክንያቱም ነገሮችን በብዙ መንገድ እንዳይ አድርጎኛል አመሠግናለሁ
@user-xo2bt7wh2w
@user-xo2bt7wh2w Ай бұрын
ብዙዎቹ አሉኝ አልሀምዱሊላህ እናመሰግናለን
@user-si4hm2ty4h
@user-si4hm2ty4h Ай бұрын
ማ ሻ አላህ በጣም ምርጥ ምክር ነው ቀጣይም እንፈልጋል❤
@jabez.m1048
@jabez.m1048 Ай бұрын
you are right!!! go a head!!!
@meseretmamo-tp3fi
@meseretmamo-tp3fi Ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ምክር ነው ከልብ እናመሰግናለን ❤❤❤❤
@mekedeslove8049
@mekedeslove8049 Ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው❤❤❤❤❤❤
@ditahaile
@ditahaile 27 күн бұрын
ጥሩ ሐሳብና ምክር ነው አመሰግናለሁ
@user-fv5nr6om6r
@user-fv5nr6om6r Ай бұрын
Thanks bro betam astemri nw betam ❤❤
@natitadesse1702
@natitadesse1702 Ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነው የዛሬው!
@mululegesse9975
@mululegesse9975 28 күн бұрын
Thank you👍❤❤
@hawahawa7248
@hawahawa7248 Ай бұрын
አልሃምዱላህሁሉም ስላለኝ
@hawahawa7248
@hawahawa7248 Ай бұрын
እናመሰግናለን ያሉንንማንነት እድፈትሺያደርጋል
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
ዋናው ራስን ፈትሾ ምን ላይ እንዳለን ማረጋገጡ ላይ ነው🗝
@user-ei9ww6hu2e
@user-ei9ww6hu2e Ай бұрын
አቤት እስላም በጣም እራሳችሁን ከፍ ላማድረግ ያላችሁ ጥረት
@Adan-du8it
@Adan-du8it 29 күн бұрын
ዋዉ በጣም እናመሰግናለን በርታልን❤❤
@user-zm3sp4fz8y
@user-zm3sp4fz8y Ай бұрын
እና መሠግናለን🥰🥰
@KebedeDegefa-zl3cc
@KebedeDegefa-zl3cc Ай бұрын
በጣም አመሠግናለው
@user-mb1xw9nx3r
@user-mb1xw9nx3r Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 Ай бұрын
Wawww betam konjo tmhrt
@SintemahaletMahalet
@SintemahaletMahalet Ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@semerdinferidferid
@semerdinferidferid Ай бұрын
Thanks 👍👍👍👍👍
@AA-du6my
@AA-du6my Ай бұрын
ማሻአሏህ ጠቃም ትምህር እናመሰግናለን
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
🙏🙏🙏🗝
@yeshewasewbiniyam9564
@yeshewasewbiniyam9564 18 күн бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ጥፍጥ ካለ አቀራረብ ጋር Thank you🙏
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 15 күн бұрын
💙 እናመሰግናለን 🙏
@rehimanesrukamila4134
@rehimanesrukamila4134 Ай бұрын
Tank you 🙏
@kalkidandessie3918
@kalkidandessie3918 19 күн бұрын
ዋው በጣም አስተመሪ ነው
@RamSef-ep3bq
@RamSef-ep3bq 21 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ አስሩን አለኝ ፈጣሪዬን ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@endalebelayneh6571
@endalebelayneh6571 Ай бұрын
Yes it’s a good idea ,don’t tell your plans to others just show them results
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
fact👍
@Mikiyitbarek
@Mikiyitbarek Ай бұрын
Tanks broo kibret yistilinn..
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
amen🙏
@biniamtarekegntefera7888
@biniamtarekegntefera7888 21 күн бұрын
በጣም አስተማር ነው እየሱስ ይባርክህ
@MekedesBekele-ke7un
@MekedesBekele-ke7un Ай бұрын
አስተማሪንግግርነውእናመሠግናለን
@mequadesha
@mequadesha Ай бұрын
What is 😮 amazing things 🎉🎉🎉
@hirutaweke4887
@hirutaweke4887 27 күн бұрын
መለካም ትምህርት ነው እያስተማርክ ያለህው ጌታ ይባርክህ
@BalexaSentayew
@BalexaSentayew Ай бұрын
9 እራሴን የሚገልፅ ነው በጣም ነው የተመቸኝ በዚሁ ቀጥልበት ።❤
@DelinaMF19
@DelinaMF19 Ай бұрын
Very interesting and gorgeous idea I like it
@user-ud7kr7nz8t
@user-ud7kr7nz8t Ай бұрын
Betam betam engi ❤
@makdbdijsjxnksns4726
@makdbdijsjxnksns4726 Ай бұрын
7ena 11btame eyrsaa bheree yglswale tnx alot bro 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@teshomeketema8435
@teshomeketema8435 Ай бұрын
Wow ni tolaa
@AbelGetent
@AbelGetent Ай бұрын
ግሩም ነው እናመሰግናለን
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
Thank you🙏
@TekeleeliasEjamo
@TekeleeliasEjamo 17 сағат бұрын
ይመችህ እንዳንተ ያለው
@GanmoHop
@GanmoHop Ай бұрын
Woo incredibly
@user-go4lu6ss8s
@user-go4lu6ss8s Ай бұрын
11 ነኝ ስለሠዉ ባታ የለኝም❤
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u Ай бұрын
እናመሠግናለን
@TeferaTekilu
@TeferaTekilu Ай бұрын
Thank you betam!
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
You're welcome!
@HaregKifle
@HaregKifle Ай бұрын
Wow wow wow 😮😮
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr 18 күн бұрын
👍☑️☑️ዋዉ ትለያለህ ወድማችን❤ እናመሠግናለን
@HabibDelil-oj7ww
@HabibDelil-oj7ww Ай бұрын
Thanks it's so good for our life
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
Yes 🗝
@user-dx9zk3ip3q
@user-dx9zk3ip3q 25 күн бұрын
thank you . 11
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 24 күн бұрын
your'e Welcome!
@hameduwale5212
@hameduwale5212 Ай бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው። ቀጥሉበት🤝🙏
@genetanigole1364
@genetanigole1364 26 күн бұрын
Wawuuuu tebarekkk ❤❤❤❤🎉🎉
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 26 күн бұрын
🙏🙏🙏
@deressaworkineh9237
@deressaworkineh9237 Ай бұрын
Thanks for your interesting program
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
Thank you 🙏
@yirgal1966
@yirgal1966 Ай бұрын
gobeze bareta wadema dase yamele❤❤❤❤❤
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
🙏🙏🙏
@senafanetefa3783
@senafanetefa3783 Ай бұрын
Galatomi ❤
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m Ай бұрын
Ejig Betam Enamesginalen Mirit Timihirit New!❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-tg8jy1bj1p
@user-tg8jy1bj1p 18 күн бұрын
በስምአም ድንቅ ትምርት እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 15 күн бұрын
አሜን🙏
@TewdrosFikru-us3bb
@TewdrosFikru-us3bb Ай бұрын
Men endemlh balawkem gin Beka thanks
@Abureyan1
@Abureyan1 Ай бұрын
ቆጆትምርትነው❤
@ademhawa421
@ademhawa421 Ай бұрын
Thank you , dear brother 7_11😢 only
@regibenoah6362
@regibenoah6362 Ай бұрын
Thank you.
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
You're welcome!
@mekades1239
@mekades1239 Ай бұрын
thank you 👍
@YitbarekMebratu
@YitbarekMebratu Ай бұрын
Nice
@Abrish16
@Abrish16 17 күн бұрын
አምናለሁ የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው
@zakiaahmed1061
@zakiaahmed1061 Ай бұрын
Betaam daseyilal
@user-uv5co1gp4t
@user-uv5co1gp4t Ай бұрын
Betekekl wendem enamsgnalen 🎉🎉🎉🎉🎉 bezh ketel
@tegenewondimu
@tegenewondimu Ай бұрын
Thanks for you
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
Thank you too!
@BilalHusen-sb4rv
@BilalHusen-sb4rv Ай бұрын
Thanks big bro🎉
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
Any time
@jerusalem8478
@jerusalem8478 22 күн бұрын
እናመሰግናለን
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 22 күн бұрын
👍
@wowEsmizz
@wowEsmizz 18 күн бұрын
11 aleng bro
@asheeabera3453
@asheeabera3453 3 күн бұрын
ደስ የምል አስታምሮት ነው ተበራክ
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 3 күн бұрын
አሜን
@SitotaTerefeW.worese
@SitotaTerefeW.worese Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ liyu wondime 🙏🙏
@user-yj4tb7tv3q
@user-yj4tb7tv3q Ай бұрын
7,9,10, 11 👍👍👍👍👍❤❤❤
@SeblewengelEsrael
@SeblewengelEsrael Ай бұрын
Konjo timhrt newu ketlbet
@felekeurp1
@felekeurp1 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርህ
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
አሜን
@yeshikifle8736
@yeshikifle8736 24 күн бұрын
የጥብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው የምክአ፡ር አገልግሎት በጣም መልካም ነው፡፡
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 22 күн бұрын
🙏🗝
@NoPainNoGainNopainNoGain
@NoPainNoGainNopainNoGain Ай бұрын
Bro betam enamesagenalen
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
🗝🗝🗝
@AsSa-tg9bf
@AsSa-tg9bf 26 күн бұрын
Betam betam amesegnalhu erasen felige endagegn eredtognal🙏
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 24 күн бұрын
💙🗝
@nuriYesuf183
@nuriYesuf183 Ай бұрын
ትለየለህ 🎉ቀጠይ ትልቅ ነገር እንጠብቀለን ብሮ
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-vr6jr5jr6b
@user-vr6jr5jr6b Ай бұрын
ብልህ ሰው ነገን ዛሬ አድርገው ይሰራሉ አብዛኛው ነገር ስላለኝ እናመሰግናለን!!!❤🎉
@user-vr6jr5jr6b
@user-vr6jr5jr6b Ай бұрын
❤🎉
@bandirunuriya2032
@bandirunuriya2032 Ай бұрын
ባጣሚ አሣታሚሪ ትሚህሪትኖ
@TarekegnTeso
@TarekegnTeso Ай бұрын
Perfct, i like u, see u nxt...
@mulubekele7129
@mulubekele7129 Ай бұрын
ይመስገን 7ኛ lay አላዉት 👌🥰
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
🗝betam denk👍
@user-dg4hf3gm1q
@user-dg4hf3gm1q 22 күн бұрын
good iydea
@HanaMekonen-cp2lg
@HanaMekonen-cp2lg Ай бұрын
Tnx❤
@user-fy6io4qc1m
@user-fy6io4qc1m Күн бұрын
Transaction
@getanehgizachew
@getanehgizachew Ай бұрын
1ኛ እና 2ኛው በጣም ይጎድለኛል እንዲሁም 9 ኛው በከፊል ይከብደኛል ሌላውን ምንም አልልም እስኪ ከፊት ላሉት ድክመቶቼ መፍቴ ካላቹህ እባካቹህ።?
@Facttime-nu3ul
@Facttime-nu3ul Ай бұрын
www you now it's very specific thinking , just go head even if challenging in your social life
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
Fact🙏
@nitserehailemariam1996
@nitserehailemariam1996 2 күн бұрын
10/11 እኔ ያገኘሁት
@sebleyic7667
@sebleyic7667 Ай бұрын
Atnageru alalkm gin kalk 11dum bene wisit ale gin siketama aydelehum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤beterefe enamesegnalen betam
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
🗝🗝🗝
@user-sb2vd6su9i
@user-sb2vd6su9i Ай бұрын
ማሻ አላህ ዐልሀምዱሊላ ቢያንሥ ግማሹን ዐለኝ ብዬ ዐሥባለሁ 👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
በጣም ድንቅ👍
@yeshiwasyeshiwas-vx3wf
@yeshiwasyeshiwas-vx3wf 26 күн бұрын
ወድጀዋለው👌👌👌በርታበት
@TekeleYohanes
@TekeleYohanes 9 күн бұрын
2/11
@ahmamohamedahmad3911
@ahmamohamedahmad3911 Ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ ❤❤ Astamerii❤❤❤
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt Ай бұрын
🗝🗝🗝
@MohammedShiferaw
@MohammedShiferaw Ай бұрын
wow
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 187 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 20 МЛН
🌊Насколько Глубокий Океан ? #shorts
00:42
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 187 МЛН