አብዛኞቹ ዝምተኞች የማያቁት 8 እምቅ ብቃት | ሳይረፍድ ተጠቀሙት | 8 powers of silence people.

  Рет қаралды 22,191

FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት

FIKARE KEWAKIBT | ፍካሬ ከዋክብት

14 күн бұрын

አብዛኞቹ ዝምተኞች የማያቁት 8 እምቅ ብቃት | ሳይረፍድ ተጠቀሙት | 8 powers of silence people

Пікірлер: 49
@abezash921
@abezash921 6 күн бұрын
የእውነት ደስ ብሎኛል ለካ ስዎች ሁሉ ከትንሿ አይምሮዬ ምከርኝ እያሉ ስመጡ ምንም አልመሰለኝም ነበረ አሁን ተረድችያለሁኝ ዝበዛ አዳማጭ ነኝ አብዝኛው ጊዜ ዝምብዬ አዳምጣቸዋለሁ ከዛ በጣም በብዛት ያወሩትን በአንድ ቃል እመልስላቸዋለሁ አመሰግናለሁ በጣም ተምረበታለሁኝ የእውነት😊
@YaleletAsnake-kr1si
@YaleletAsnake-kr1si 7 күн бұрын
ዝምታ ለኔ 100% ጉዳት 0.00%ጥቅም ፣ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው ።
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 8 күн бұрын
ሁሉም የኔ ማንነት ነው
@ysolnet
@ysolnet 5 күн бұрын
በትክክል በዝምታ ውስጥ ማስተዋል እና የውስጥ ሰላም እንደሚገኝ አምናለሁ ። ነገር ግን በእለት ኑሮአችን ውስጥ ውስጣችንን የሚረብሹ እና የአእምሮአችንን ሰላም የሚያቃውሱ ጉዳዮች ዝም እንዳንል ያስገድዱናል ።
@user-vy1fv2em4c
@user-vy1fv2em4c 4 күн бұрын
Tnx man 🙏🏻
@semerdinferidferid
@semerdinferidferid 7 күн бұрын
አመሰግናለሁ
@ArabuuUsmaan
@ArabuuUsmaan 9 күн бұрын
Thank you👍
@Eyob91159
@Eyob91159 8 сағат бұрын
thanks❤
@Mekdes-fk7rj
@Mekdes-fk7rj 3 күн бұрын
ትክክል
@user-se7tn8nn7x
@user-se7tn8nn7x 3 күн бұрын
አናመሰግናለን 🙏
@SamereTalaku
@SamereTalaku 4 күн бұрын
ተመችቶኛል ❤ቤተሰብ
@KatashoKasasoKasaso
@KatashoKasasoKasaso 9 күн бұрын
አምላክ ይባርክ ያልገው ሁሉ ትክክል ነው; እናመሰግናለን ።ግን ያለኝ ጥያቄ ዝሚተኛው ሰው ብዙ ድርጅቶች ታማኝነቱና ቅንነቱን ከተረዱ በኋላ ከድርጅቱ እንዳይለይ ቀደም ብሎ ብጎዱትም የተሻለ እድል እዳገኜ አውቆ የተለያዩ ጥቅማጥቅም ብጨምሩለት ከሁለቱ የትኛውን መምረጥ አለበት ብልህ ታስባለህ?
@asterwarga14
@asterwarga14 12 күн бұрын
Thank you so much 💕🙏🏾💕
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 10 күн бұрын
You are so welcome
@Argobwa
@Argobwa 8 күн бұрын
እኔ ዝም ብይ ስቄ አልፍለው ግን እየጎዳኝ ነው 😢
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 7 күн бұрын
ዝም ማይባልበት ቦታዎች አሉ እነሱ መለየት አለባቸው።
@EndaluAbera
@EndaluAbera 4 күн бұрын
Zimta betam tiru nwu Yi tekmal enji aygodam
@EchoXvibes-bc6zu
@EchoXvibes-bc6zu 11 күн бұрын
Thank you ❤❤❤
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 10 күн бұрын
You're welcome 😊
@yonasgirma9344
@yonasgirma9344 2 күн бұрын
Tenks bravo
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 8 сағат бұрын
🙏🙏🙏
@EtHewan
@EtHewan 7 күн бұрын
Zemtegn negn bemehonem abzagnaw yemeleketegnal tiru new thanks!
@ZenatDohni
@ZenatDohni 10 күн бұрын
Enamesegnalen
@DestawDf-xm3tl
@DestawDf-xm3tl 8 күн бұрын
Realy 10q so much
@yonashagos1157
@yonashagos1157 8 күн бұрын
አስተዋይ ግን ዝም ይላል።
@abrishsafe
@abrishsafe 6 күн бұрын
እውነት ነው ይመችህ !!
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 5 күн бұрын
እሺ👍
@zekariaszelalem1513
@zekariaszelalem1513 4 күн бұрын
Zimta betam arif new gn min waga alew zim sitl lesewechi alawaki mitmeslachew
@user-jc3tb9jr6d
@user-jc3tb9jr6d 3 күн бұрын
ነብዩ መሀመድ ሰ አ ወ ሲያስተምሩ ዝምታን አብዙ መናገር ካለባቹ ጥሩ የሆነችን ንንግግርን ተናገሩ
@efi-g1u
@efi-g1u 12 күн бұрын
😊
@RahmahEemam
@RahmahEemam 12 күн бұрын
እኔ አሁንያለሁት ግዜ
@konjomarrkonjo6018
@konjomarrkonjo6018 12 күн бұрын
Enem endezaw😢😢
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 12 күн бұрын
በጊዜህ ተማርበት🗝
@user-xt1jk4dm6h
@user-xt1jk4dm6h 8 күн бұрын
እኔ ግን ከህጻንነቴ ዝምምምም ያለኩ ሃዘንተኛ እስኪ መስል ድረስ ቤተሰቦቼ ሲጫወቱ እንኳን ለብቻየ ሌላ ዓለም ነው ምሄደው
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 7 күн бұрын
DENKE TEMEHERET WESEDENEBETALENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
@tigrawayti3012
@tigrawayti3012 8 күн бұрын
🥰👍
@EyobGmariam-gm4fu
@EyobGmariam-gm4fu 5 күн бұрын
አስገራሚ ግን ታአማኝና ማርሽ ቀያሪ ትም/ት።ወድጄዋለሁ።
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 5 күн бұрын
🙏🗝🗝
@user-lj2bg7oi6u
@user-lj2bg7oi6u 7 күн бұрын
አንተን አለመድነቅ አይቻልም ❤❤
@zeghionofficial
@zeghionofficial 10 күн бұрын
😢
@ShuwebiAbdella
@ShuwebiAbdella 12 күн бұрын
Takachetongal❤❤❤❤
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 12 күн бұрын
🙏
@DaveHs-fg4of
@DaveHs-fg4of 3 күн бұрын
እኔ ግን ዝም ስል አእምሮ ዬ ያስገድደኛል ግን ዝም ማለት እፈልጋለው🤔 😐😐😀
@LlJj-h4m
@LlJj-h4m Күн бұрын
ዝምትየፍትማዳትንው
@feresilassie8262
@feresilassie8262 6 күн бұрын
Arf
@fantushtewodros6906
@fantushtewodros6906 6 күн бұрын
I couldn't agree more! I don't like Yapper person. They waste too much energy and time. So for that reason I can't be friend with them. No drama and headaches
@mimc1176
@mimc1176 6 күн бұрын
Eni no 😢
@Abc-wb3eg
@Abc-wb3eg 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Fikare_kewakibt
@Fikare_kewakibt 5 күн бұрын
👍
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 4,8 МЛН
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,6 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 49 МЛН