ባህሪዬ ሲቀየር ትዳሬ በአመቱ ፈረሰ - አስገራሚ ቆይታ ከወጣት መቅደስ ጋር @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 136,819

Eyita TV

Eyita TV

Күн бұрын

Пікірлер: 366
@haymitesh2622
@haymitesh2622 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ከወሊድ በሀሏ የሚመጣ ድብርት ይሁናል ጨቅጫቃ ያረገሽ እንጂ አንቺ አስተዋይ ጠቢብ ነሽ እሱ ደግሞ የተረጋጋ በቅድስና የሚኖር የተከበረ አገልጋይ ነዉ የእንደገና አምላክ ትዳራቹሁን እግዝያብሄር ይገንባ።
@kukutilove
@kukutilove 9 ай бұрын
ሁለተም እንዳልሻቸው ቢሆኑ ኖሮ ትዳሩ ባልፈረሰ
@godisgreat6311
@godisgreat6311 9 ай бұрын
she’s very smart ❤ love watching her ❤
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 9 ай бұрын
​@@kukutiloveልክ ብለሻል
@Fardous-e8s
@Fardous-e8s Ай бұрын
ይገርማል፣ሰው፣በማያገባው፣እየገባ፣የሰው፣ህይወት፣መበጥበጥ፣ማቡካት፣እኒም፣እንደዝህ፣አይነት፣ህይወት፣ላይ፣ነኝ፣ፈጣር፣ልብ፣ይሰጣቸው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mariyamawit
@mariyamawit 9 ай бұрын
ይሄንን ነው እምለው ማኪ ጤናማ ትዳር ለልጆች አይምሮ እና ለወደፊት ማንነታቸው ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ ገብቷት ነው የተፋቱት ውስኔሽን በጣም አከብራለው ፍቅር ብቻውን ትዳር አይሆንም ...የቀድሞ ባለቤትሽም ጥሩ ሰው እንደሆነ ከተናገርሽው ተረድቻለው ...ፍቺ ስኬታማ ከሆነላቸው ሰዎች ለኔ አርቲስት ገነት ንጋቱ አንደኛ ናት በጣም በሳል ሴት ናት❤ እግዚአብሔር ይመስገን ልጆቿ አድገውላት ጥሩ ኮንፊደስ ያላቸው ጥሩ ስነምግባር ያላቸው አባታቸውን እሚወዱ( አባታቸውን ለመውደዳቸው የእሷ ተፅኖ ስላለበት ነው ሁሌም ስለእሱ መልካም ስለምታወራ ) አመለካከታቸው የተስተካከለ በትምህርታቸው ጎበዞች በህይወታቸው ደስተኞች ሆነውላታል ❤ይቅርታ ግን ስለሰው በሌለበት ማውራት ነውር ነው ግን ጥሩ ምሳሌ ስለሆነችኝ ነው ደሞም ስለምወዳቸው ነው❤ማኪዬ ልጅሽንም አንቺንም የልጅሽ አባት ቢኒንም እግዚአብሔር ይባርካቹ❤ ሁሌም በየራሳቹ መንገድ ደስተኛ እንድትሆኑ ምኞቴ ነው ኮ ፓረንቲግ ላይ በርትታቹ ስሩ❤❤❤
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 ай бұрын
ይገርማል 2002 ላይ ልጄን አዝዬ መኪና ልገባ ሲል እርር ብሎአለቀሰ ዎርጀ ሱቅ አካባቢ ተቀምጬ ሳጠባ መኪናው ሄደ በሌላ መኪና ሄድኩ ከሰአታት ብኃ ላ ግን ያ የዎረድኩበት መኪና ገደል ገብቶ በሬዲዮ ሲተላለፍ ሰማሁ ይገርማል ብቻ ህፃን ካለቀሰ መንገድ መሄድ አያስፈልግም
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 9 ай бұрын
ቀንሽ አይደለም ማለት ነው
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 9 ай бұрын
እኛ ይመስለናል ባለመኤዳች እንበሳጭ ይሆናል ግን ፈጣራ ለኛ ሴያስብ ያስተጋገለብን ይመስለናል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 9 ай бұрын
@@adanechfikadu3012 በጣም
@zufnea2955
@zufnea2955 9 ай бұрын
አመስግኝ❤❤
@ninatadele622
@ninatadele622 9 ай бұрын
😢😢😢🙏🙏🙏
@SamrawitWondowsen
@SamrawitWondowsen 9 ай бұрын
ማኪ በምችለው ሁሉ አዳምጬሻለው የአይምሮሽ ብስለት ሂወትሽ ደሞ አብስሎ ጠንካራ ስተታን አምና መልካም ልብ ያላት ሴት ነሽ ፈጣሪ የተሻለውን ያርግልሽ
@mernouser3774
@mernouser3774 9 ай бұрын
ትንሽ ብትታገሱ ሁሉም አልፎ ወደ ፍቅር የበለጠ ትመጡ ነበር በህይወቴ ስላየሁት ነው ።አሁንም አረፈደም ድጋሚ ተገናኝታችሁ በፍቅር እንደምጨርሱ ምኞቴ ነው
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋም እንግዳዋም ሲያምሩ ❤❤❤
@ninatadele622
@ninatadele622 9 ай бұрын
Ejeg betam
@tigi886
@tigi886 9 ай бұрын
ከራኬብ እንግዶች ወድጄ ያየኋቸዉ ጥንዶች ነበሩ እኮ ህይወት አንዳንዴ እንዲህ ነዉ ከምንም በላይ አፍቅረዉ ያገቡትን ሰዉ በሆነ አጋጣሚ መለያየቱ ቢከሰት እንኳን ያንን ሰዉ ማክበር ትልቅነት ነዉ ስለ ባለቤትሽ ተለያይተሽ እንኳን የተናገርሽዉ ቃሎች ጨዋ ሴት መሆንሽን ያሳያል። ልጃችሁን አምላክ በሰላም ያሳድግላችሁ።
@FikerLegesse-b7k
@FikerLegesse-b7k 9 ай бұрын
ብእናትሽ እነዚ ሁለት ነፍሶችን ዋጋ ከፍለሽ አስታርቂ ልጁም ለብቻ ማደግ የለበትም እሷም ስትርጋጋ ብዙ ነገሮችን ታስተካክላለች እባክሽ መቅዲ ሁለታችሁ መልካም ስብእና አላችህ ለመግባባት ማክሪ
@ConfusedBackpacker-nz4si
@ConfusedBackpacker-nz4si 9 ай бұрын
እውነት ነው ሸንኮራ ዮሀንስ እኔንም ብዙ የሰውነት ቁስል ምሮኛል ደግ አባት🙏🙏
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 9 ай бұрын
ከምሕረትም በላይ የሸንኮራ ዮሐንስ ፀበል መሐሪ ነው።
@calmmimah2608
@calmmimah2608 9 ай бұрын
Enen kemot atrefognal. Hospital admit tederge be yohannis tsebel kemot terefalew
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
የሙሴ ዘንግ ነዉ ወይሰ የፈጣሪ ችሎታ በሀሩን የከፈለዉ??????😢😢😢😢
@temsegengetaye3869
@temsegengetaye3869 9 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስማ አለ ። መንፈስ ቅዱስን ለሚሳደብ ምህረት የለዉም ይላል ቅዱሱ ቃል እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ
@YeneLyu
@YeneLyu 9 ай бұрын
የኔ አማላጅ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዩሀንስ እምነቱ የቁስልና ለምፅ መድኃኒት ነው😢😢 ሰለመሰከርሽ አመሰግናለሁ.አሁንም ምልጃው ይርዳሽ
@Kukimariamawit
@Kukimariamawit 9 ай бұрын
kidus yohanes wede befitu orthodox emnetish yimelsish be strong mama i love your confidence
@Emanu2018
@Emanu2018 9 ай бұрын
ኪኪኪ ፀበሉ ፊቴን ገመሰው እኰ ነው ያለችሽ ጅሎ
@YeneLyu
@YeneLyu 9 ай бұрын
@@Emanu2018 mesmat yefelegshewn bcha enji tkiklegnawn alsemashiwm 😁 emnetu bayakomew mnalbatm mulu fituan yadars neber. Emnetu ye betekrstian dejaf afer silehone kusl lay sidereg menesatu hak new honom dr yalchalewn metmeke melekot kedus yohanes new yadanat enkuan esuan eyesus krstosn yatemeke tsadk new lemanignawm wedefit lemts weym kusl kewetabh/bsh kdus yohanisn tematsenu yane eninegageralen
@bezaayalew44
@bezaayalew44 9 ай бұрын
አማላጅ አደረግሽው
@SEP2922
@SEP2922 9 ай бұрын
እንዴት አይነት ድንቅ አስተዋይ አንደበተ ርቱ ሴት ነሽ በጌታ,,,,,ንግግርሽ አይጠገብም,,,,ተባረኪ በብዙ!
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 9 ай бұрын
እኔ በመፋታት አላምንም ጌታ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ያስተካክልላችሁ በእውነት እግዚአብሔር መፋታትን ይጠላል እባካችሁን እባካችሁን ታረቁ ❤❤
@meronyealmaz4001
@meronyealmaz4001 9 ай бұрын
አረ ትክክል ነሽ ባልሽ አይደል እንዴ መጠየቅ አለብሽ,ጭቅጭቅ አይደለም በፍፁም በፍፁም ከመሬት ተነስተሽ አይደለም ምክንያት ስለነበረሽ ነው..ጥሩ ሴት ነሽ
@mariyamawit
@mariyamawit 9 ай бұрын
ትክክል እየተጨቃጨቀች ሳይሆን ከምታየው ተነስታ ነው የሰውም ጣልቃ ገብነት አክብዶባቸዋል ዋናው አሁን ሰላም መሆናቸው ነው
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 9 ай бұрын
ጭቅጭቅ???
@Menkemte
@Menkemte 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ዝም ማለት ብትችይ እሱዋ ሀሳብዋን ትጨርስ ሆ😂 እነዚህ ልጆች መለያየታችሁ ያሳዝናል እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነውና እንደገና ያገናኛችሁ❤ ፀሎቴ ነው
@aselefechfeyissa9417
@aselefechfeyissa9417 9 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ አስተዋይ ነሽ ወደ እራስሽ መመልከት ስለቻልሽ ጥሩ አፍቃሪ ነሽ ያንቺ የእራስሽ ድርሻ የሆነውን ስህተት ወስደሻል ግን እሱም ጨርሶ ማመን መውሰድ ያለበትን ወስዶ ብትታረቁ ደስ ይለኛል እግዚአብሔርም የእንደገና አምላክ ነው ግዜ ውሰዱ ታርቃችሁ ማዬት እመኛለሁ። የእኔ የአስራ ስምንት ዓመት ትዳሬ ዋጋ ከፍዬ ማዳን ሞክሬ አልቻልኩም ግን በመፍረስ ውስጥ ብዙ ጥቅም የለውም አይዞሽ ፔንጤ አፉ ይከብዳል ግን ክፉ ንግግር ከአየራችሁ ላይ ይጠረግ
@workefaris9447
@workefaris9447 9 ай бұрын
እንዴት እንድምታምሪ ጌታ ምን ይሳንዋል ለእኔ አብራች በትሆኑ ደስ ይለኝ ነበር ጌታ አዋቂ ነው ❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@yayne1988
@yayne1988 9 ай бұрын
What a father 😮😮. He built up your mindset in a good way 👌👌👌👌
@saba-hy4bs
@saba-hy4bs 9 ай бұрын
በጣም ኣዝኛለው አምወደው ዘማሪ ትዳሩ ስፈርስ😢 አባካቹ ጠላታቹ ንቁበት🙏
@wollodesie2116
@wollodesie2116 9 ай бұрын
እናንተ አገልጋይ ወንድሞች ትዳር ስትመርጡ ከጌታ ለመስማት ሞክሩ ሽንጥና ዳሌ ቁመናና ትምህርት ላይ አይሁን አይናችሁ ። ቢኒ ወደአግለግሎትህ ስለተመለስክ እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ልጅቷ መንፈሳዊ ነገር የምትማርበትን ሁኔታ አመቻችላት ታርቃችሁ ልጃችሁን አሳድጉ
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Lejeta mejemeryam be geta yenberch ayemeslme eknyatum esu akababi yalu sewoch alwokatem endalkewo newo mejemerya yayewo photoan newo ena esa ahun zefen adamach nat ketdar yelkh sygabu yemenurutn letdgef tensh yekerat
@seniethio5523
@seniethio5523 9 ай бұрын
አፌን ከፍቼ በጣም ደስ ብሎኝ የሰማዉት ታሪክ ባያልቅ እያልኩኝ ነዉ የሰማዉት በጣም ጠካራ ሴት ነሽ ዉዴ ካቺ በጣም ተምራለዉ
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 9 ай бұрын
ራኬብ አለማየሁ ላይ ለኔ የአመቱ ምርጥ ምርጥ ጥንዶች ነበሩ ተለያዩ በስመአብ የሃበሻ ምላስ እና አይን ቡዳ ነው።😢😢 ማኪዬ ግን እግዚአብሔርን ምርጥ ቅመም ነሽ የናዝሬት የ04 የኮሌጅ ሰፈር ልጅ ነኝ ለወንድሜ ብድርሽ ደስ ይለኛል አንቺንማ ቅመም ያገባ የታደለ ነው።❤❤
@Lula124tube
@Lula124tube 9 ай бұрын
በጣም የሀበሻ ምላስ እንኳን ሰውን እንጨት ያደርቃል😢😢😢😢
@jelo3241
@jelo3241 9 ай бұрын
እውነት ነው ትክክል ብለሻል በፍጽም መፍረድ የለብንም እኔ ደርሶብኛል በፈረድኩበት ነገር ተፈትኜ ውድቄያለው ስው እንዴት እንዲያደርጋል በፍጽም እኔ ብሆን አላደርገውም ያልኩትን ነገር አድርጌዋለው ስለዚህ አንፍረድ በምንም ነገር ላይ።
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 9 ай бұрын
Thank you for being vulnerable with us about your story!
@Selam_AwitH
@Selam_AwitH 9 ай бұрын
ለእኔስ እጅግ ውብ ሆነሽ ነው የታየሽኝ! ተፆናንቼብሻለሁ: ተባረኪ! ❤
@hewantamirat
@hewantamirat 9 ай бұрын
መጥምቀ መለኮት ዮሐንስ ታሪክ ይሰራል ሁሌም የኔ እህት በርቺ 🙏❤
@tayechborena4575
@tayechborena4575 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ረጋ ቀዝቀዝ ያለሽ ደሰስ የምትዪ ነሽ ተጠያቂዋ የኔ እህት መልካሙን ሀሉ እመኝልሻለሁ ህይወት ይቀጥላል ያለ ነው። ባይሆን ጥሩ ነበር❤️💕❤️💕
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 9 ай бұрын
በአንድ አመት ቆይታ ስለ ትዳር መተንተን አይከብድም??? ቢያንስ እስከ 5 አመት መንገራገጭ ይኖራል ከተለያየ ቤተሰብ ባህል አስተዳደግ እንደመገናኘታችን ብዙ አለመግባባቶች ይኖራሉ። ስለዚህ የኔ ቆንጆ በአንድ አመት ለመስራት ሞክረናል አላቹ ሊሆን ይችላል ግን በቂ አይደለም። እንደ እግዚአብሔር ቃል ደግሞ ከዝሙት በቀር መፍታት ሀጢያት ነው። እንደ ክርስቲያን ምን አድርጋችሗል? አብራቹ ፀልያችሗል? ብቻችሁንስ ፀልያችሗል? የቤተክርስቲያን ሽማግሌ አናግራችሗል? ስሜታዊነት ይታይባችሗል ቤተሰብ መመስረት ቀላል ነገር አይደለም።
@genetadugnaheran1328
@genetadugnaheran1328 9 ай бұрын
በትክክል ምትገናኝበት ጊዜ እራሱ አጭር ነው ስራ ውለሽ ገብተሽ 1 አመት እኮ ወርም አይሞላም
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
ታሪክሽ በጣም አስተማሪ ነው ።አመሰግናለሁ❤❤❤
@tiruneshbelachew6452
@tiruneshbelachew6452 9 ай бұрын
የሚገርም ብስለት አይብሻለሁ የገጠመሽ ነገር ምን እንደሆነ አላውቅም እንግድህ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ቆንጆ
@hikrah9408
@hikrah9408 9 ай бұрын
በጣም ዉብ ነሽ ከዉስጥም ከዉጪም ። የተወሰነ ፊትሽ ስለቆሰለ ዉበትሽን አይደብቀዉም ። you’re Gorgeous ❤
@HanaNa-v1c
@HanaNa-v1c 9 ай бұрын
የምገርም ትምህርት ነው ግን እኮ እርግዝና በራሱ ሴቶች ላይ የሚያመጣው የባህሪ ለውጥ አለ እደለም እርግዝና ሴት የወር አበባ ላይ ስትሆኖ የባህሪ ለውጥ አለ ለዛም ይሆናል ባህሪሽ የተቀየረው ጥበበኛ እና አስተዋይ ሴት ትመስያለሽ እግዚአብሄር ትዳርችሁን ያድስ ለልጅሽም ወንድም እህት ካባቱ ይስጠው
@Selamtesfaye-b8v
@Selamtesfaye-b8v 9 ай бұрын
ትክክል ወንድ ምን አለበት
@namuw6010
@namuw6010 9 ай бұрын
wow❤
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 9 ай бұрын
እቺ ልጅ በጣም ጠፍታለች እራኬብ አቅርባቸው አይቻታለው ከባልዋ ጋር 💓💓
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 9 ай бұрын
ደሞ እኮ ሙሁር ነች ይፋታሉ ብየ ጠብቄ ነበር ምክንያቱም በፊቷ የተነሳ ተፅኖ ነበረበት
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 9 ай бұрын
ይገርማል የዛኔ ሲያወሩ መቼም ሚፋቱ አይመስሉም ነበረ​@@mekelesalemayehu6279
@HananHanan-i7o
@HananHanan-i7o 9 ай бұрын
እኔም እኮ የት ነዉ ያየዋት ብዬ ግራ ገብትኝ ነበረ
@mariyamawit
@mariyamawit 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ማስተዋልን እና መልካም አንደበትን ሰቶሻል ማኪ ቆንጆ❤ጠያቂዋ ጋዜጠኛው ይቅርታ ስምሽን ልብ ብዬ ስላላነበብኩት ነው በጣም ጎበዝ እና ቆንጆ ነሽ ❤ጥያቄዎችሽ ግልፅ እና በሳል ናቸው በርቱ
@merontefera8566
@merontefera8566 9 ай бұрын
ሰለሱ እዜህ መተሽ መልካም ስላወራሽ ፀጋ ይብዛልሽ sis
@mimmim4291
@mimmim4291 9 ай бұрын
መንፈስ ቅድስ አላፅናናም ብሎሽ ነው በዘፈን አሳብሽን የምትገልጪው ቃላት አሳክቶ ማውራትና ቤትን እዳይፈርስ መጣር ይለያያል ጥበበኛ ሴት ቤቱዋን ትሰራለች ምህረት የረግልሽ
@yesarg
@yesarg 8 ай бұрын
Nice interview and great maturity,,,,,I just love the Journalist and Mekdi
@racheltessema5215
@racheltessema5215 9 ай бұрын
እግዛቤር ታሪክ ቀያሪ ነውና ያንችንም የቢኒንም ልብ ቀይሮ ትዳራችሁን በደገና ይስራው እይሳነውም እና።
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 9 ай бұрын
የእኔ ቆንጆ በውሳኔሸ ደሰተኘ ነኘ መወሠን ይቃታቸው ብዙ ሰላሉ💞💞
@brookbrook7593
@brookbrook7593 7 ай бұрын
ታረቁ, አዲስ አበባ ኑሩ እልፍ ማለት ጥሩ ነው
@yemesirachwolday5479
@yemesirachwolday5479 9 ай бұрын
This Lady is very smart!. I am so proud of you, Yene Konjo. Please keep being positive; God is in control of your situation, and nothing can happen without the Lord's knowledge. God bless you!
@cheetahoperationofficer5463
@cheetahoperationofficer5463 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን እራሷ ጠይቃ የምትመልሰው ነገር በዛላይ ወደሷ መንገድ እንድትመጪ አድርጋ የምታወራ ነገር ቆንጆ ነወ አጠያየቋ ግን…..
@enunathan974
@enunathan974 9 ай бұрын
የፕሮግራሙ አቅራቢዋ ይህንን አይተሽ በሚቀጥለው ዘና ለማለት ብትሞክሪ ወረቀቱን ወይም ስልክሽን የያዝሽበት እጂሽ ምንም አይንቀሳቀስም ቃለ መጠይቅ የምታደርጊ ሳይሆን ስድንባብ ለማንበብ የምትዘጋጂ ነው የሚመስለው አስተያየቴ ከጠቀመሽ.
@bestneri4485
@bestneri4485 9 ай бұрын
አባትሽ ትክክለኛ አባት ነበር ባንቺ ውስጥ እሱን አገኘውት።ደግሞ እውነትም ቆንጅዬ ነሽ ።አንድ ወቅት የማቅሽ ሴት ሆነሽ ቢሆን ኖሮ ነው ያለሰኩት።
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 ай бұрын
ኡፍፍ እንደው የዘዲሬ ትዳር 😢😢😢😢እራኬብ ላይ አይቻቸው ቆንጆ ትዳር ነበራቸው ልጅ እያለ መለያየት የለም አይዞን😢
@unitedminleke2king
@unitedminleke2king 9 ай бұрын
የእግዚያብሔርን ተአምር ለመናገር አፏ ተቆጠበ ስለእምነቱ መላጡን አወፍረዉ ቀብተዉ እምነቱ ስጋዬን ቦጭቆታል ከመጀመሪያዉ እምነት ብትቀባ እንደዚህ አትሆንም ነበር
@semiramiftah1513
@semiramiftah1513 9 ай бұрын
adama boset eyetemarn ከዚህ ወደዚህ አፍቅሬሻለሁ ያለሽ ልጅ still new tiz eyalegn yaskegnal ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@abmyyaf8128
@abmyyaf8128 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አዳምጬሻለሁ ግን ከሁሉ በላይ ሰላም የምታገኝው እየሱስ የሚሰጠውን ሰላም ብቻ ስትፈልጊ ነው መርምሪ መጽሐፍ ቅዱስ አንብቢ!!ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ!
@hirutyilma3488
@hirutyilma3488 9 ай бұрын
ኢየሱሰስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ የአማልክት አምላካቸው የአለም ፈጣሪ ነው
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 9 ай бұрын
​@@hirutyilma3488ture nafffaaa
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 9 ай бұрын
Embacho 😏
@Beniyas33333
@Beniyas33333 9 ай бұрын
📌ዉይይቱ መልካም ነዉ አስተማሪ ነዉ። ጋዜጠኛዋ ጥሩ ጥያቄዎች ነዉ ያነሳሽዉ ነገር ግን እግዳሽን ወሬ አስጨርሺ ከእሳ እኩል ነበር ስተወሪ የነበርሽዉ እሳን አስተካክያት በተረፈ ምርጥ ቆይታ ነበር።
@MestawetKorme
@MestawetKorme 9 ай бұрын
ተባረኪ የኔ ቆንጆ
@zahraliban5714
@zahraliban5714 9 ай бұрын
እኔም እንዳንችው ያባቴ ነገር ባውራ ባውራ አልጨርሰውም።አላህ ይርሀሞ ሁሉ ነገሬ ነበር ።
@Tradeani
@Tradeani 9 ай бұрын
እኀቴ የሆነ missed ያደረግሽው ነገር አለ:: የልጅሽን ስሜት አይተሽ እራስሽን መቀየር መቻል ያለብሽ ይመስለኛል:: google አርጉት ያልሽው ልክ አይደለም:: ስለ ባልሽ ስታወሪ ድምጽሽ ይቀየራል:: በጣም ትወጂዋለሽ ያስታውቅብሻል:: ሁለታችሁም እልህ ነው የያዛችሁ:: እልሁን ተዉት
@betelteshome
@betelteshome 9 ай бұрын
ጀግና ነሽ ብስል ብለሻል ዘመንሽ ይባረክ
@munashikur2448
@munashikur2448 9 ай бұрын
Konjo bcha adeleshm girma mogesishin btawkiw demo mnega egzabhern tamesegigniw neber ❤❤❤ sijemer rasun bezih dereja zik adrgo miyawera sew libu molto yefesese yekebere maninet confidence sinor ekonew
@amanuelbelay9311
@amanuelbelay9311 9 ай бұрын
የኔ ልጂ እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዴ ሰው አይለየው ። እንደሚለው ሁሉ ያሰው ማነው ብለን ስንጠይቅ መልሱን አንችም እሱም እኔነኚ ብላችሁ እግዚአብሔር ያጣመረውን ትዳር እግዚአብሔር ያጣመረውን ሰው ሆናችሁ የፈረሳችሁት አንችም እሱም ነው ። ዛሬ እሱ አካልሽ ነው አንችም አካሉ ነሽ ። አካል ደግሞ የራስ ነው ። የራስን አካል አጉድሎ ከመሄድ እግዚአብሔር የረዳችዋል አንድ ለመሆን አንድ አካል አንደሆናቸው አውቃችሁ አብራቸው መኖር ትችላላቸሁ ። ሀይማኖት አተበይ እግዘብሔር ያለውን አምኖ መኖር መልካም ነው ።
@Emanu2018
@Emanu2018 9 ай бұрын
ቷባረኪ ትዳር እቃቃ አይደለም
@ninatadele622
@ninatadele622 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@eh9850
@eh9850 9 ай бұрын
What a wise woman!
@akemanu48
@akemanu48 9 ай бұрын
ቆንጆ ጨዋታ ፈታ ከፈት ያለ ጥያቄ ፈታ ከፈት ባለ መልስ የተሞላ ጊዜ:: ተማርኩኝ
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 9 ай бұрын
አየጌታቸው ልጆቾ እናንተ ብርነው የሚያሳድዱት🤔 ከውቀታቸው አንፃር ፈጣሪ በሰራው ስራ አለመረዳት ፈጣሪን ቃል ያለማወቅ🤔አይ የመድረክ ሰው!ሰለነበር!አይ እዮታ በአለም መኖር ያለመፅናት በእምነት ዋጋ ያስከፍላል ወደ ቀደመችው ንፅይት ሃይማኖትሽ ተመለሺ!!
@MayoshaTa
@MayoshaTa 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 9 ай бұрын
የልጅነትሽን ታሪክ አወራሽ ደስ ይላል ግን የቅዱስ ዮሀንስ ውለታ ግን ይሄ ነው ይመስለኛል ሀይማኖትሽ የቀየርሽ በጣም ያሳዝናል
@yayne1988
@yayne1988 9 ай бұрын
Fewash egziyabher new ehite
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
አንድ አምላክ ማዳንም መግደልም የሱ ሰልጣን ብቻ ነዉ ሀኪም ቤት ምኔደዉ ሀኪም አዳኝ ሰለሆነ ሳይሆን ሰበብ ለማድረሰ ነዉ አለቀ።
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 9 ай бұрын
ሀይመኖትሽን ግን ለምን ተውሽ አሁንም የድንግል ማሪያም ልጅ ማስተዋልሽን ይመልስልሽ እና ወደ ቤቱ ይመልስሽ የልጅነት አማላጅሽ መጥምቀ መለኮት አሁንም በአማላጅነቱ ይርዳሽ ።
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 9 ай бұрын
🙄🙄🙄😑
@amytk6095
@amytk6095 9 ай бұрын
የሰው ትዳር የማይጥማችሁ ጠማሞች አፈር ብሉ።
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 9 ай бұрын
ይገርማል አይ ቅዱስ ዶክተር ዬሃንስ በጣም ደስ ይላል ምስክርነትሽ
@eyobabeya4615
@eyobabeya4615 9 ай бұрын
አቦ ምንም አላጠፈሽም ሁሉም አንች በአለፍሽው መንገድ ነው ያለፈው። በርች, i will pray for you too
@tizetakebede306
@tizetakebede306 9 ай бұрын
so amazing
@hakib5417
@hakib5417 9 ай бұрын
The best journalist 👌
@happyvibes-b2p
@happyvibes-b2p 9 ай бұрын
በጣም
@ninatadele622
@ninatadele622 9 ай бұрын
Ke wubet gar ❤
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ❤
@workuhabte8522
@workuhabte8522 9 ай бұрын
ፕሮግራሙ ምርጥ አስተማሪ ና አዝናኝ ፕሮግራም ነው አስተሳሰቡዋ አመለካከትዋ ልክ እደሰለጠኑ ሀገር ነው ውሳኔዋ ጥሩ ነው ካሜራማኑግን ሴታፕ አሰራሩ ሙያው የወረደ ነው ማለት እችላለው ምክንያቱም ፊቱ የይንም አይኑ ላይ ጉዳት ያለባቸው ሰዎች ካሜራ አያያዝ የሚያዘው ነግር አለ (ለምሳሌ አንቺ መቅደስ በተቀመጠችበት መቅደስ ደግሞ አንቺ በተቀመጥሽበት መሆን ነበረበት የካሜራማኑ ስህተት ነው
@mihretmindaye2898
@mihretmindaye2898 9 ай бұрын
She's so beautiful in and out.
@HenonHmichael
@HenonHmichael 9 ай бұрын
የኔ እህት አሁንም ቢሆን ከፍተኛ የስሜት መዘበራረቅ ይታይብሻል ስለዚህ እራስሽን ደብቀሽ ለራስሽ ጊዜ ስጪ ተረጋጊ ከዛም አስፈላጊ ከሆነ ሚዲያ ላይ ትመጫለሽ አሁን ግን ከቪዲዮ እና ከመፀሀፍ ያገኘሽዉን ሀሳብ ነዉ ምታወሪዉ አሁን ያወቅሽዉን ለመኖር ለራስሽ ጊዜ ስጪ!!!
@seadamohammed5031
@seadamohammed5031 9 ай бұрын
ምን ሆነች
@tufaejeta5305
@tufaejeta5305 7 ай бұрын
ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ውላችሁ ሳታድሩ በኢየሱስ ስም ታረቁ። አለበለዚያ ይህን ፊቺ ተከትሎ የሚመጣን ፈተና ላትቋቋሙት ትችላላችሁ። ያላስተዋላችሁ ድብቅ የጠላት አጀንዳ ቦታ እያገኘ በሄደ ቁጥር ዛሬ ላይ እንደ ቀላል ያያችሁት ነጌ ላይ ብዙ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላልና ታረቁ።
@mekdesdestaw7623
@mekdesdestaw7623 9 ай бұрын
I enjoyed the interview .she is such a phenomenal women.But wish if the interviewer give her a chance to explain her story rather than interrupted her or leading her to other ideas.
@hareggebre
@hareggebre 9 ай бұрын
ዋው ኤልሲ አንበሳ በእውነት የምትደነቂ ነሽ 👏👏👏
@YonasNahom
@YonasNahom 9 ай бұрын
ዋው አንች ጀግና ሴት ነሽ የምር ትለያለሽ ቤተሰቦችሽም ጅግና ናቸው አንች የነሱ ውጤት ነሽ በርችልኝ
@purplestars029
@purplestars029 9 ай бұрын
She will nit feel any difference that much, because of how family dalt with the suchuation ❤❤❤❤ that's why she still standing confidently and beutyfule ❤❤❤ Good for you and your family epatioly your dad🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@romangina5121
@romangina5121 9 ай бұрын
እይታ አሁገና አሪፈ ጋዜጠኛ አገኛኛኛኛ❤
@Mariamawittube-c1f
@Mariamawittube-c1f 9 ай бұрын
I feel your pain. 💔 I see on your face that you still love him. Kechalachihu tareku please
@HananHano-yb3pv
@HananHano-yb3pv 9 ай бұрын
ይሄ ነገር የሚፈጠረው ከወሊድ ቡሃላነው😢😢😢እኔም ከወለድኩ ቡሃላ ሙሉ ለሙሉ ተቀይሬ ነበር ባለቤቴም አይረዳኝም እኔም እዲህ ያለ መኖሩን አላውቅም ነበር ብቻ ካለፈ ወዲያነው የገባኝ😢😢😢😢😢
@hermyejigu6089
@hermyejigu6089 9 ай бұрын
But we don’t fight flesh and blood sweetheart!! Fight the enemy don't give up. Pray and fast please.😢
@JMCH555
@JMCH555 9 ай бұрын
You’re very eloquent and matured 🙏👏
@meskeremfanta8704
@meskeremfanta8704 9 ай бұрын
You are such a matured and an amazing woman all I can say after watching this is he could have saved his marriage by any cost, he lost such a beautiful soul .
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Abatsh ymidenk new sertobishal daru memehr aydel Nfes Ymar.Gobez nesh Tbarki
@bestrong1237
@bestrong1237 9 ай бұрын
እጅግ ጎበዝ ነሽ! አሁንም በጣም ውብ ቆንጆ ነሽ! በርቺ!
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 9 ай бұрын
ድሮም አጉል ዘመናዊ ነኝ ብለው ከሚያስቡ ሰዎች የሚጠበቅ ትዳር ነው
@ZiziNegash
@ZiziNegash 9 ай бұрын
ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ❤❤
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 9 ай бұрын
ላንቺ ጥናቄ አለኝ እህቴ ሁልጊዜ የህይወታችን መሪ የ እግዚአብሔር ቃል ነዉ ትጸልዩ ነበረ ወይ?የራሳቹ የቤተሰብ ጊዜ ነበራቹ ትዳርን የሚሰጥ አግዚአብሔር ስለሆነ ለሱ ሰጥታቹት ነበረ?አንድ ልምምድ እንዳዘነበልሽበት ስትናገሪ ሰማዉ አብሮ ሳይጋቡ የመተዋወቂያ ኑሮ የያዝሽዉ መጽሃፍ ቅዱስ በዋጋ የተገዛዉ ማንነትሽን አያረክስም ?በዚህ ዉስጥ የስንት ሰዉ አካል ይረክሳል ዘመኑን ስናይ የመምጫዉ ሰአት እንደ ደረሰ ያሳያል እርኩሰትን አካል ለብሶ እያየን ነዉ ንቂበት እምመክርሽ ለጌታ ስጪዉ አካልሽን
@SozanMd
@SozanMd 9 ай бұрын
you have great father even you are Strong generally this is nature you are beautiful even now bravo girl
@dawitmekonnen9681
@dawitmekonnen9681 9 ай бұрын
እሚገርም ነው ጠይም ልጅ ከሚሉት ውስጥ የአይን ችግር ቡዳ የሚባል ችግር አለባቸው ,ይሄ ደግሞ የፀባይ ችግር ያመጣል ስለዚ እህቴ የመጥምቁ ዮሐንስ እና የቅዱስ ሩፋኤል እና ስግደት በተደጋጋሚ ቢታደርጊ አሁንም ሙሉ በሙሉ ይድናል
@rich231-t6d
@rich231-t6d 9 ай бұрын
ቲክ ቶክ ላይ አውቃቹ ነበር 😢😢 የእንደገና አምላክ ትዳራቹን ይጠግን
@foziseid
@foziseid 9 ай бұрын
please lejitwua indetawera gize sichat be mehal atigbi please
@YordanosZerihun-y9t
@YordanosZerihun-y9t 3 ай бұрын
Yene aseteway tebarki❤
@kid5734
@kid5734 9 ай бұрын
ቅዱስ ዮሐንስ አባቴ
@hananwerku7773
@hananwerku7773 9 ай бұрын
በጣም ቆንጆ እና ልባም ሴት ነሽ❤❤❤❤
@looov-h1q
@looov-h1q 9 ай бұрын
ወንዶቹ፡ውለታ፡የዋሉልሽ፡ነው፡ሚመስላቸው፡ሲያገቡሽ። ሁሉም፡የራሱ፡እንከን፡አለው፡ሚታይና፡ማይታይ፡ሆነ፡እንጂ።
@HanaBety-l2c
@HanaBety-l2c 9 ай бұрын
Omg እናንተም ተለያየቹሁ እንዴት ነው ግን ፍቺ በጴንጤ ሃይማኖት የቀለለው😢 ተመልሳቸው አንድ እንደምትሆኖ ተስፋ አደርጋለሁ 😢😢😢😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
🙄🙄 አቺም ደሞ ምን ጉድ ነሽ አሁን እምነትን ከፍቺ ጋ ምን አገኛናኘው???
@mariyamawit
@mariyamawit 9 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ስለ ሌላው እምነት አፍሽን ባትከፍቺ ጥሩ ነው የኛን ማን አየልን ? ሲጀመር የትኛውም ሀይማኖት ፍቺን አይደግፍም ግን ደሞ እየተሰቃየሽ በትዳር ውስጥ ኑሪ አይልም እግዚአብሔር
@Selukko
@Selukko 9 ай бұрын
lemenager atchekuyi mejemerya yalechwn smi please rotesh judge atadrgi
@reyuyenu340
@reyuyenu340 9 ай бұрын
@@mariyamawitበቁርአን አላህ ለሰዉ ልጅ ጠልቶት ግን የፈቀደዉ ነገር ቢኖር ፍቺን ነዉ መቼም ሰላም በሌለዉ ትዳር ኑሩ ብሎ ግዴታ አላህ አላሰቀመጠም። ሌላዉም እምነት እንደዛ ይመሰለኛል። አትናደጂ ለማንኛዉም በጥበብ ማሰረዳት ይሻላል። ሰላም ሁኚ።❤
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 9 ай бұрын
My son had that but was on his hand and was wearing long sleeve so that he will not infected it. The infection made it worest on your face. But that scar is so beautiful on your face❤
@wondimubeshah5057
@wondimubeshah5057 9 ай бұрын
እብራዉያንን ምእራፍ 6 በደንብ አንብቢዉ ቸል አትበይ የክርስቶስን ፍቅር
@wollodesie2116
@wollodesie2116 9 ай бұрын
የአማራን ህዝብ ስትሳደቢ ነበር እረፊ ነውር ነው ። ይኸው ቋንቋውን እየተናገርሽ ነው እንደ ክርስቲያን ኑሮሽን ኑሪ።
@hananwerku7773
@hananwerku7773 9 ай бұрын
መቼ ተሳድባ ነው
@wollodesie2116
@wollodesie2116 9 ай бұрын
ሙልጭ አድርጋ ፌስቡክ ላይ በጽሁፍ ለምን ስላት ቦልካኛለች
@lucyissac9288
@lucyissac9288 9 ай бұрын
She is smart and loveable
@yohabeza4759
@yohabeza4759 9 ай бұрын
ሰዎች ግን ለምንድን ነዉ አማርኛ እያወራቹ ሌላ ቋንቋ ምትደበላልቁት አብሶ like ምናምን ምትበጣጠሱት አድማጭን እንዴት እንደሚረብሽ አስተካክሉ ሀበሻ ናቹ በቃ
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
ከጂጂ ጋር🤝
17:47
Milki
Рет қаралды 4 М.
መጣችብኝ አዲስ  ሙሉ ፊልም / መጣችብኝ / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie 2024
1:10:20
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 149 М.
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН