ድንገት ጆሮዬ መስማት አቆመ - የጠንካራዋ ወጣት ሪች የትግል ህይወት @EyitaTV እይታ ቲቪ

  Рет қаралды 20,175

Eyita TV

Eyita TV

Күн бұрын

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Пікірлер: 91
@sarafaris5018
@sarafaris5018 9 ай бұрын
የኔ እናት ድንግል ማርያም ትዳብስሽ ፀበል ሂጂ ትድኛለሽ
@Dagi-man
@Dagi-man 9 ай бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ ስነስርዓትሽ እራሱ ደስስስ ሲል በርችልን🙏
@animallife8337
@animallife8337 9 ай бұрын
ሪቺ በጣም ቆንጆ ነሺ ፤ ደግሞ ድምፅሽ በጣም ደስ ይላል ።
@asekagnew
@asekagnew 9 ай бұрын
የኔ እናት አመቤቴ ትማርሽ ልቤ ተነካ አለመስማት ማለት ከባድ አይደለም ሳይሆን መኖር ትችያለሽ አይዞሽ የኔ ወርቅጌታ ይርዳሽ ትድኛለሽ።
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 9 ай бұрын
እባክሽ ፀበል ፀበል ፀበል ሂጀ እባክሽ ትድኛለሽ እርግጠኛ ነኝ pis❤
@Akielsa
@Akielsa 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ጠንካራ ሴት ናት ጎበዝ በርቺ በጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብኤር ያበርታች አሁንም የልብሽን ሁሉ ይሙላልሽ ፈጣሪ ቀሪውን ጊዜ እሱ እቅፍ ድግፍ አርጎ ይጠብቅሽ❤
@Weyini1988Weyini-dw7yt
@Weyini1988Weyini-dw7yt 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባልሽ 😢😢
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 9 ай бұрын
የኔ ወርቅ ሰታምሪ ደሞ
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 9 ай бұрын
እህቴ ጸበል ተጠመቂ ትድኛለሽ አይዞሽ
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር አንቺ ብርቱ ነሽ በእግዚአብሔር እርዳታ እርግጠኛ ነኝ እንዲ ዓይነት ከባድ ችግር ሲገጥም በርግጠኝነት በብዙ ርቀት ሊያስፈነጥርሽ ነው የምር ሕይወትሽ በሚገርም ሁኔታ ሊቀየር ነው በእምነትሽ ፅኚ አደራሽን
@Kelem-di2ff
@Kelem-di2ff 9 ай бұрын
የኔ አናት ስታሰዝን የጆሮ ችግር እኔም ስለማውቀው ከሰዎች ው ጪ ያደርጋል አለመስማት ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ።ግን እንደፈጣሪ ፍቃድ ውለን እንገባለን የሰማይ አምላክ አለ በሱ ተሰፋ አርጎ መኖር ብቻ ነው አይዞን ፈጣሪ አለ ታሪክን የሚለውጥ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 9 ай бұрын
አይናቸው የጠፋም ስላለ ተመስገን ማለት ነው
@selamgetu-x7e
@selamgetu-x7e 9 ай бұрын
እኔም ድፍን ብሎብኝ በኪዳነምህረት እምነት ቡክት አድርጌ ጆሮዬ ዉስጥ ከተትኩት ከዛም አክታ የሚሆን ወጣልኝ ከዛም ተከፈተልኝ::ሀኪምማ ሊያበላሹኝ ጆሮ ታንቡርሽ ተቀዷል ይሰፋ አሉኝ::እኔ ግን እናቴ ጋር ሄጄ እሷ ሰፋችኝ::ክብር ምስጋና ለእናቴ::
@tsehayberdede2583
@tsehayberdede2583 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይድረስልሽ
@Holyshit-ku4fn
@Holyshit-ku4fn 9 ай бұрын
በጣም ጎብዝ ነሽ
@mihiretyene4119
@mihiretyene4119 9 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ማን ያውቃል ሁሉንም ሞክረሻል ተስፋ በቆረጥን ሰአት ፈጣሪ ምህረቱ ቅርብ ነው እግዚአብሔር ይማርሽ እህቴ አይዞሽ
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 9 ай бұрын
እውነት ነው ይደክማል አንዳንዴ ነገር ግን እግዚአብሔር እንደገና በአዲስ ይሰራል አይዞሽ እህቴ አጋርሽን ይሰጥሻል ሁሉም ሲተው እግዚአብሔር ግን ስለማይተው አይዞሽ በርቺ የድንግልማሪያም ልጅ ካንቺ ጋር ይሁን አምናለሁ እንደገና በአዲስ ትሰሪያለሽ አበቃ ሲባል እንደገና በአዲስ ይሰራሻል በርቺ ፀበል መጠቀም አትርሺ 40 ዓመት የአልጋ ቆራኛ የሆነውን አልጋህን ይዘህ ሂድ እንደተባለ አንቺንም በድንቅ ሆኔታ እንደምትድኚ አምናለሁ በርቺ በርቺ በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@EyzakAbrham-vb7hh
@EyzakAbrham-vb7hh 9 ай бұрын
AWO Egziabhare hulun yekeyerale
@Richoo914
@Richoo914 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያቃል እህቴ........እሱ ታሪክ ይቀይራል አዞኝ የኔ እናት❤❤❤
@Raeyy-ii8jk
@Raeyy-ii8jk 9 ай бұрын
አመብርሃን ትማርሽ የኔ ልጅም ድንገት እግሩ ኣልራመድ ኣለ ከዛ ቡሃላ ያልሄደበት ሆስፒታል ኣልነበረም ግን እኔ ልጄ የሚድነው በእመብርሃን ነው ብዬ ወይብላ ማርያም ፀበል ኣስጠመቅነው ገነተ እየሱስ ቤ/ትያን ኣባጋ ቅባቅዱስ እየተቀባ በኣንድ ወር መራመድ ጀመረ። እና እመቤቴ ምንም ኣይሳናትም በርቺ ትድኛለሽ ኣባጋ ሂጂ እመቤቴ ለኛ የደረሰች ላንችም ትድረስልሽ
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 9 ай бұрын
ቸርት ምትሉ ሰዎች ግን ልቦና ይስጣቹ በሰው ደካማ ጎን አትምጡ, ጌታ የሌለበት ቤት አደለም ያለችው ያሳደጋት አምላክጋ ነች ቸርችኮ የቤተክርስቲያን እንግሊዘኛ ስሙ ነው በቤተ መቅደሱ ያሳደጋት አምላክ አላት ተዉ
@MisrakeMisrake
@MisrakeMisrake 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ የኔ እህት መዳሀኒያለም ይዳብስሽ ይማርሽ
@fmayt7975
@fmayt7975 9 ай бұрын
You are do beautiful, wise and calm.You will achive what you dream of. ❤️ God be with you on your all steps.
@Salamuae-w6w
@Salamuae-w6w 9 ай бұрын
ወይኔ ፈጣሪ ሆይ አደራክን 😢እኔም ከልጂነቴ ጀምሮ ጆሮየኔን ያመኛል አሁን እየቆየ ሲመጣ አዱን ጆሮየ ዘግቶኛሎ ግን ችላ እያልኩ አለሁ😢 እናቴ ማርያም አደራሽን
@axj4131
@axj4131 9 ай бұрын
እመብርሀን ትማርሽውድ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 9 ай бұрын
አስለቀሰችኝ እላያችን ሲታይ ምንም የነካን ማንመስል ውስጣችን በሀዘን በራሳችን የተጎዳን ስንቶች አለን አላህ አፊያ ያርግሽ አስለቀሽኝ እናትን ማጣቱ ለብቻው ጉዳት ነው ስለደረሰብኝ ነው አይዞሽ እይወት ፈተና ናት እኔም ብዙ ነገር የደረሰብኝ ሰው ነኝ 😢😢😢
@Maret-f6w
@Maret-f6w 9 ай бұрын
እህቴ ፀበልሂጂ🙏🙏🙏🙏🙏
@HiwotGoshiye-my4dk
@HiwotGoshiye-my4dk 9 ай бұрын
በጌታ ተስፋ አይቆረጥም የኔ እህት እባክሽን ወደ ቸርች ሂጂና ይፀለይልሽ እባክሽ
@Beteymak
@Beteymak 9 ай бұрын
መዳኒኃለም የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 9 ай бұрын
ቅባቅዱስ ተጠቀሚ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 9 ай бұрын
Egziabher yidabsish lije yene tenkara berchi ❤❤❤
@NebiatHaileslassieNigissie
@NebiatHaileslassieNigissie 9 ай бұрын
ነገ ሌለ ቀን ንው አይዞሽ ደግሞ ቆንጆ ነሽ
@Hana-l2m
@Hana-l2m 9 ай бұрын
የኔ ጎንዴሬ አይዞን ሂወት ከባድ ነች
@selammamo7138
@selammamo7138 9 ай бұрын
ፀበል ሂጂ እህቴ
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 9 ай бұрын
Fetari bedesta yimelsish
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Yeny konjo betam yaszenale gen gobez nesh ayezosh demo geta tarik yekeyetale
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ 9 ай бұрын
ሂወት ፈተነዋ ብዙ ነዉ 😢😢😢😢
@nimaademe471
@nimaademe471 9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል
@tigistseleshi8923
@tigistseleshi8923 9 ай бұрын
ያለ የሌለውን ነርቭ ኣውጥተውት ምንም ምርጫ እንኳን እንዳይኖራት ነው የተደረገው:: ኣንቺ ግን ጎበዝ እና እጅግ የምትገርሚ ጠንካራ ሴት ናት እውጭ ግን ኣልሞከርሽም?የመስሚያ እርዳታሊይኖር ይችላል🙏
@bethlehemadugna7076
@bethlehemadugna7076 9 ай бұрын
ፀበል ሂጂ እህቴ ትድኛለሽ
@nuhamin9673
@nuhamin9673 9 ай бұрын
የንዬ ቆንጆ እስኪ በፆም ፀሎት ፈጣሪ ፊት ሁኝ ከሱ ጋር አዉሪ ባዶ ማህፀን ልጅ ሲያቅፊ አይቻለሁ ያንችም ጆሮ ይሰማል ሁሉበሱፊት ቀላል ነዉ
@fatumaabdiweli106
@fatumaabdiweli106 9 ай бұрын
Ayzosh mare Batam konjo set Nash tasfa makurat yalbishim kanchim yabasa huneta west yalu alu fetari yerdash
@saintmerry3672
@saintmerry3672 4 ай бұрын
yene wud ehit ayzosh emebete tirdash
@SimaMosses
@SimaMosses 9 ай бұрын
የኔ እናት ❤❤❤
@AnnaMelese-g2n
@AnnaMelese-g2n 9 ай бұрын
Yana Enat !! Eyizosh !
@እሰከዳርይመር
@እሰከዳርይመር 9 ай бұрын
የኔ ሚሰኪን እውነት እያለቀሰኩ ነው የሰማውሸ
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 9 ай бұрын
Do not worry, just give everything to God
@selamgetu-x7e
@selamgetu-x7e 9 ай бұрын
ዉይ ጆሮአችሁ ሲታመም ሀኪም ቤት አትሂዱ ያበሏሻችዋል::እኔንም ሊያበላሹኝ ነበር:;እናቴ ኪዳነምህረት ደረሰችልኝ::ልመረመር ሄጄ የሆነ የሚጮህ አየር አስገቡብኝ ከዛ በዋላ ግን እንደ ወንዝ ይጮህብኛል ግን የመስማት ችሎታዬን አልወሰዱብኝም::እሰማለሁ::
@amlaksirateferi3323
@amlaksirateferi3323 9 ай бұрын
እመቤቴ ተዳብስሽ
@MelatMulugeta-ft7lm
@MelatMulugeta-ft7lm 9 ай бұрын
Abune echege yohanes weyra sefer alu eza hije be acher gize tedengalesh
@ManeWo
@ManeWo 8 ай бұрын
ይህ ፕሮግራም ከተላለፈ በወሩ አዳመጥኩት ። I will pray to you . Who knows, may be my Lord JESUS will heal you .
@Gere.emun.
@Gere.emun. 9 ай бұрын
ይቺ ጋዜጠኛ እማደንቃት ራሷ መስላ ነው እምትቀርበው በመኣት ዱቄት ይሁን በሌላ ኣትጠቀምም
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Protocol yemebale neger ale lekh ayedlchme alebabesa yesgur stayla teru ayedlme
@TGBelay-v1k
@TGBelay-v1k 9 ай бұрын
ጥያቄዎችሽን ለመሸምደድና በቃልሽ ለመጠየቅ ሞክሪ። እንደ ንባብ እያነበብሽ ስትጠይቂ የምር ደስ አይልም ባርችዬ
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Leme meakup atemarme betam tesrbetalesh enagezshaln
@abhitubeandmediagreathistory
@abhitubeandmediagreathistory 9 ай бұрын
hero 💪
@YerasWerk-o3n
@YerasWerk-o3n 9 ай бұрын
እህቴ ዳዊትን አንብቢ ደግሞ ጎንደር ሆነሽ እንዴት በርሜል ጊዮርጊስ መሄድ አልቻልሽም፡ አሱ ታሪክሽን ይቀይራል ግዴለሽም
@itsmee5496
@itsmee5496 9 ай бұрын
I know this girl Am really sorry for you May God heal you❤
@azebghebremedhin6162
@azebghebremedhin6162 9 ай бұрын
Ayezoshe be wechi hagre adadise negre eyemta selhona anide kan heulume negre yesetkaklale er/kale mineme atehogneme be saw mhakle hono eredata yalagneneu sewochi bezeu nachwe fetna tenkara site yadrgeshale emitemognewene fatari melu tenashine yaseteshe🙏🙏🙏
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ 9 ай бұрын
ወላሂ እኔም አሞኝል በስደት በጣም ይችን ቃል እስቲ እህት ወንድሞች ዱአ አድርጉልኝ በጣም ከበደኝ ሃኪም ገብቻ ኦፕረሽን ወይም አመልያ አሉኝ ግን ደግሞ ፓስፖርት የለኝም በጣም ጨነቀኝ አገቦችም አያሰሩኝም እፍ ፍ ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህዬ ከቶ ምን ብየ ልለምንህ አልቻልኩም 😢😢😢😢😢 እራሴን ጠላሁ እፍፍ😢😢😢😢 አሁንስ አመቴ ከግድህ ሀታ ከጀመረኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز 9 ай бұрын
አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ አብሽሪ ሰብር አድሪጊ አላህ እሚወደዉን ይፈትናል
@HabibamahamedSaid
@HabibamahamedSaid 9 ай бұрын
አላህ አፍያሺን ይመልስልሺ የአላህ
@zeyba2557
@zeyba2557 9 ай бұрын
Rakeb alemayehun eyemeselshign neew yayehush berchi degmo lebego new hulum yalfal🎉🎉
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 9 ай бұрын
አብዛኛው የኢትዩ ዶክተሮች የነኩት ሰው ድኖ ሚወጣው የተወሰነ ሰው ነው ምን ይሆን ሊገባኝ አልቻለም 😢😢
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Yememarut Bega eco newo Black lone
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 9 ай бұрын
ይገርማል 😢😢
@jjcjcjcjcjncncnx3502
@jjcjcjcjcjncncnx3502 9 ай бұрын
የኔ ማር❤
@jesus-x1k1d
@jesus-x1k1d 9 ай бұрын
Ufffffffff yane enat sitasazen😢😢😢
@rbebkaribki9861
@rbebkaribki9861 9 ай бұрын
እመቤቴ ትዳብስሽ
@astair1568
@astair1568 8 ай бұрын
የት፣ አለ ስልክ፣ ቁጥራ፣ አልፖሰትሽም፣፣
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Menme atesmame ahune eny eysemach meslogh nber
@tubeysikit
@tubeysikit 9 ай бұрын
እደ ስደት መራራ ነገር አላየሁም ግን ድጋሜ ስደት እንመጣለን ለምን ግን ቤተሰብ አድርጉኝ
@samrawityohanis3549
@samrawityohanis3549 9 ай бұрын
Enma abata yamimita yamsleageal Tbkwealeaw 🥲
@Tmtmttm1227
@Tmtmttm1227 9 ай бұрын
Enatu cherch hji na ytseleylsh
@WenshaMoi
@WenshaMoi 9 ай бұрын
Charich hijigrta yadinishal tifawashalash geta adis nagara yaragal
@tube-yk9ic
@tube-yk9ic 9 ай бұрын
ግን እየሰማች እየመለሰች አይደል?
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Arhh newo endy ahune menme atesemame?
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Enye lesa tengebgebku tekatlku gen ye hekmenawo mefty yehe nber woyee tkur anbsa hospital fitary yeylachu
@hawaawrad9440
@hawaawrad9440 9 ай бұрын
Absheri labago nw gobez nesh lela bizu enditamesegign yamiyargsh tsega ale Amsgigniw
@Maret-f6w
@Maret-f6w 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@ሩትመስፍን
@ሩትመስፍን 9 ай бұрын
Thyroid check አድርገውታል?
@rawadarawada7786
@rawadarawada7786 9 ай бұрын
Amhara digimtagn now ye digimt sira now 😭😭
@meseretdessalgn6866
@meseretdessalgn6866 9 ай бұрын
Koshash
@meseretdessalgn6866
@meseretdessalgn6866 9 ай бұрын
Degmtegna erasesh nesh
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 9 ай бұрын
እይታ አለባበስሺ በጣም አያምርም ማለት ሰው ባለው ነው አስተካክይ ክስር ቀይ በነጪ ክላይሎሚ ክለር omg nursery daycare school ትመስይ አለሺ ክምር
@lemlemtenkolu9961
@lemlemtenkolu9961 9 ай бұрын
ባለጌ አበሻ ይሄ ነው ከላይ እስከታች ማየት መተቸት ቁምነገሩን ማዳመጥ አይሻልም ባለጌ
@ethiobest3417
@ethiobest3417 9 ай бұрын
Omg my sis ayzosh. Ur problem was meningitis. neck stiffness, light sensitivity or nausea. Was ur symptoms. That’s why u becomed paralyzed, unconscious, confused or blacked out. Tolo treat bidereg tru nber.
@ayenynegatu3416
@ayenynegatu3416 9 ай бұрын
Yega hager hakimoch eco beshtawon ayenagerum
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
ወንጌላዊ ጀሚላ በሪሳ ምስክርነት ( ከሙስሊም ቤተሰበ ነው የመጣሁት )
57:03
በረንዳ እያደርኩ ፣ምግብ ሳልበላ እማር ነበር
57:01
Fitsum Fiseha /ንቁ ፖድካስት
Рет қаралды 100 М.