በህይወታችን ስኬታማ እንድንሆን ከምን አይነት ሰዎች ጋር ጊዜ እናጥፋ

  Рет қаралды 1,733

Inspire Habesha

Inspire Habesha

2 жыл бұрын

The type of people who we spend time with determines the quality of life and success we attract into our lives.

Пікірлер: 18
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል። ወደፊት የምለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዳያመልጣችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ። ቪዲዮዎችን ላይክ ፤ ሼርና ከታች አስተያየት በመስጠት ድጋፋችሁን ግለፁልኝ። Join our Telegram channel at t.me/inspirehabesha ከልብ አመሰግናለሁ❤️❤️❤️
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 2 жыл бұрын
ኢንስፓየር ሐበሻ ስለ ትምህርትሽ እና ስለምታነሺው መልካም ሐሳብ እናመሰግናለን ። ከምን አይነት ሰዎች እንጠብቅ? በመጀመሪያ ደረጃ ከእኔነት ይቀድማል ብየ አስባለሁ ። ብዙ ግዜ እኛ የምንፈጥረውን ችግር ወይንም ለአለመሳካት ሌሎችን ተጠያቂ ከማድረግ በፊት እኛ ዋና ተጠያቂ ነን ብየ አስባለሁ ። ዛሬ የምኖረው አሁን ያለሁበት ሕይወት ትናንት በራሴ ላይ የዘራሁት ዘር ስለሆነ አሁን የዘራሁትን ክፉ ይሁን መልካም ዘር በቅሎብኝ ፍሬ አፍርቶ እየኖርኩት ነው ። ትናንት ሳንቀላፋ ካደርኩኝ ትምህርት ፣ እውቀት ፣ እውነት ሳልይዝ አሁን የምኖረው ኑሮ የወደቀ እና ያልተመቻቸ ነው ። ነገር ግን ትናንት እንደሚገባ ነገሮችን ካደረኩ አሁን መልካም ኑሮ መኖር እችላለሁ ። ነገር ግን የሰው ሕይወት ከመብል፣ ከመጠጥ ጥሩ ኑሮ ከመኖር ፣ ጥሩ መኪና ከማሽከርከር ጥሩ ቤት ገዝቶ መኖርን " ሳክሰስ " ብሎ መውሰድ በቂ አይደለም ። ሰው ሳክሰስ አድርጎል የሚባለው በሶስት ሕጎች ውስጥ መኖር ሲጀመር ነው ። 1) ዲቫይን ሕግ 2) ዩንቨርሳል ሕግ 3) ሲስተማቲክ ሕግ ናቸው ። ሰው በእነዚህ ሕጎች ከተያዘ ለምድርም ለሰማይም የአላማ ሰው ይባላል ። 1) ዲቫይን ሕግ ሰው ሲፈጠር በሁለት ኮምፓዝሽን ነው የተፈጠረው ሰማያዊ እና ምድራዊ ሆኖ ። ሰው ምድር ላይ ተቀምጦ ሰማያዊ ሕይወት መኖር ይችላል ያም የዲቫይን ሕግ ነው ። የዲቫይን ሕግ የህጎች ሁሉ ፍጳሜ ነው ያም " ፍቅር " ይባላል ። ሰው ከሞተ በሁዋላ የዘለላለም ሕይወት የሚያጣው የሕግን ፍጳሜ የሆነውን " ፍቅርን " ፕራክቲስ ስለማያደርግ ነው ። 2) ዩንቨርሳል ሕግ የምንላቸው ነገሮች ሰው ከሰውነቱ ወይንም ከእርሱነቱ ውጭ ኢንተራክት የሚያደርግባቸው ኤለመንትስ ናቸው ። ሰው ከሌሎች ፍጥረታት ጋር ኢንተራክት ለማድረግ ዩንቨርሳል ሕግን ማወቅ አለበት ። 3) ሲስተማቲክ ሕግ ፣ ሲስተማቲክ ሕግ ማለት ሰዎች ምድራዊ ኑሮን በፕሪንስፕል ደረጃ ለመኖር የሚረዳቸው እና የሞራል ሰው ሁነው ምድራዊ ዘመናቸውን በደስታ ፣ በሰላም ያለምንም ችግር እንዲጨርሱ ይረዳቸዋል ። በተጨማሪም ሲስተማቲክ ሕግ ሰውን በስርአት እና በደንብ እንዲኖር የሚያደርግ ከሰው ጋር በመልካም አኑዋናር መኖር የሚያስችል ሕግ ነው ። ሰው በእነዚህ ሕጎች ከተጠቀለለ " ሳክሰስፉል " ይሆናል በአለም ሲኖር በምድራዊ ሕይወት ከዚህ ጊዜያዊ የኮንትራት አለም ሲለይ ደግሞ በሰማይም አዲስ ሕይወት በመጀመር " ሳክሰስፉል " ይሆናል ። ምክንያቱም ሰው ሲፈጠር ከምድር አፈር ተቆንጥሮ ከሰማይ ሕይወት ተዘግኖ ነው ለዘላለም እንዲኖር የተፈጠረው ።
@betelehemsahle7238
@betelehemsahle7238 2 жыл бұрын
እንዴት ነሽ አይኒ በጣም ጠፍተሻል በጣም ጠቃሚ ነገር ነው የምታቀርቢው በርቺ እህቴ !!!.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
Thank you Betelhem😊
@ferdoshassen3262
@ferdoshassen3262 Жыл бұрын
በጣም ነው የምውድሽ ትምህርትሽ በጣም፡ ነው የሚናፍቀው አትጥፋብን
@InspireHabesha
@InspireHabesha Жыл бұрын
አመሰግናለሁ!
@senaityemane8946
@senaityemane8946 2 жыл бұрын
አይኒ እንዴት ነሽ እህቴ ሥላገኘውሽ ደሥ ብሎኛል ምነው ጠፍተሻል እጅግ ግሩም የሆ ኑ ትምርቶች ናቸው በርቺ አትጥፊ አመሠግናለሁ
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
Thank you Senait😊
@mubarekjibil13
@mubarekjibil13 2 жыл бұрын
Amesegenalhu teru hasab new!!!!
@faven1230
@faven1230 2 жыл бұрын
U are the best ❤️ thank you
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 8 ай бұрын
አይኒ በጣም እናመሰግናለን እውነትነው
@hailuboa
@hailuboa 2 жыл бұрын
wel come back Aynye. your ideas is the best always. please continue about children growing system.
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
Okay, thank you
@yordanosyosef6097
@yordanosyosef6097 2 жыл бұрын
Thanks Ayniye!!
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
You are welcome 🤗
@seadaali6123
@seadaali6123 2 жыл бұрын
👍
@thetiansfamily
@thetiansfamily 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ግን በሰላም ነው የጠፋሸው ? ዬ ቲዩብ ላይእኮ ጥሩ ነገር ሚስራ አይበረክትም
@InspireHabesha
@InspireHabesha 2 жыл бұрын
በጣም ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን
ከልጆች መጥፎ ፀባይ ለሚማሩ መፍትሔ
7:32
Inspire Habesha
Рет қаралды 3,3 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 3,6 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 54 МЛН
Luck Decides My Future Again 🍀🍀🍀 #katebrush #shorts
00:19
Kate Brush
Рет қаралды 8 МЛН
ልጆች እራሳቸውን እንዲወዱ ምን እናድርግ?
10:48
አውቆ የሚያጠፋውን ልጄን ምን ላድርገው?
8:08
Inspire Habesha
Рет қаралды 2,7 М.
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН