No video

በህይወቴ እሸቱን አግኝቼ ስጦታ ሰጠውት!

  Рет қаралды 18,150

ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም

ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም

Күн бұрын

comedian I gave to him the most special gift which I never forget I was so happy to meet the most special person on ethiopia for the first time and I'm so 😊
🔺️እሸቱ መለሰ ቤተሰብ ልጅ የቲክቶከሮቹ ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም /ከሰዓት / sudikart
🔺️ብዙዎችን ያነጋገረው Tiktok ላይ ትህትናዋች ወጣቶች EBSTV ነፃነት ወርቅነህ /sudikart
የቲክቶከሮቹ ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም /ከሰዓት / sudikart /ማኅቶት ቲዩብ ቴዋድሮ

Пікірлер: 150
@user-kf3ij6is4s
@user-kf3ij6is4s 3 ай бұрын
ሠአሊ ቅዱስ ን ግን እኔ ብቻ ነኝ የምወደው እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
@user-kt1sx7jg1c
@user-kt1sx7jg1c 3 ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ጥርትህን አይቶ የበለጠ ጥበብን አብዝቶ ይጨምርልህ። ይቅርታ አርግልኝነ አማትበህ ጣቶችህን አትሳም በቤቴ ክርስቲያን የተከለከለ ነው ባለማወቅ ሁላችንም እየተሳሳትን ነው
@AbrehetWerede-th9sx
@AbrehetWerede-th9sx Ай бұрын
ትክክል በካቶሊክ ነው እንደዛ የሚያደርጉት በኦርቶዶክስ የተከለከለ ነው❤❤❤😊
@user-pp9kh5kl8x
@user-pp9kh5kl8x 3 ай бұрын
ጥበቡን ይጨምርልህ በጣም ጎበዝ ነህ ወንድማችን አተም የሀገር ሀብት ነህ ለቤተ ክርስቲያናችንም እጅግ አስፈላጊ ልጅ ነህ እመብርሃን በምልጀዋ አትለይህ🙏
@KjvccYexs
@KjvccYexs 2 ай бұрын
🙏♥️
@marmar803
@marmar803 3 ай бұрын
ሰዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም በጣም አድናቂህ ነኝ ሁሌም ነው የምከታተለው ፕሮግራምህን ። የስዕል ችሎታህና ፤ መልካም ልጅነትህን እንደዚሁ አይቶ ማወቅ ይቻላል፤ አንተ ሰዎችን ለማስደሰት እንደምትለፋው ፈጣሪ ደግሞ ላንተ ይቁምልህ ፤" አንድ በጣም ልነግርህ የምፈልገው ነገር ግን ስጦታውን ለሰዎቹ ከሰጠህ በኋላ አንተ በፀጥታ ተመልከታቸው እንጅ እኔ ልክፈትላችሁ አትበል ስጦታ በተቀባዩ ነው የሚከፈተው " በዕርግጥ አንዳንዶቹ እርዳታህን ፈልገው ነው የረዳሀቸው ከዛ ውጭ ያንተ ስራ ስራህን ማስረከብና ፤ ደስታቸውን ማየትና አብሮ መደሰት ይሆናል ። በመጨረሻም እባክህን ግንባርህን መሸብሸብ አቁም ፤ እራስህን ጠብቅ ትልቅ ያርግህ ፤ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አሜን 🙏
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 ай бұрын
ድንግል ማርያም ፀጋውን ታብዛልህ እንኳን ለሆሳዕና በአል አደረሳችሁ ለመላው የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ
@user-uj7wj1st7s
@user-uj7wj1st7s 3 ай бұрын
እረዥም እድሜና ጤና ይሥጥክ እጅህ ይባረክ
@kdjushs8357
@kdjushs8357 3 ай бұрын
እመቤቴማርም ፀጋውን ታብዛልህ ወንድሜ
@Israel9563
@Israel9563 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብን ስለህ ስጥልን 😢😢😢😢😢ጎሽ
@selamtesfaye2904
@selamtesfaye2904 3 ай бұрын
አ ዎ ጀግና ነህ ቅዱሴ ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@astertbue5632
@astertbue5632 3 ай бұрын
ቅዱስ በጣም ጎበዝ ልጀ ነህ አንደ ቀን ለኒ ኢትዮጵያ ስመጣ እናቴን እና አባቴን እንድት ስለህ እንድትስጠኝ በጣም ነው ደስ የሚለኝ ትልቅ ሱጠታ ነው 🙏🙏🙏
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 3 ай бұрын
በርታ በጣም ደስ ይላል ጥዋትህን በፆሎት መጀመርህ በጣም ተመችቶኛል❤❤❤❤❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 3 ай бұрын
wow ባርቺየ የኔወድም እጀክን ከቁረጥማት ይጠብቅክ በርታ
@selamselam3065
@selamselam3065 3 ай бұрын
ደስታህ እንኳን ደስ አለህ ያስብላል። በርታልንወንድማችን።
@AlAlmas-xf6vw
@AlAlmas-xf6vw 3 ай бұрын
ምርጥ ልጅ ጠንከር ወድማችን
@Enat363
@Enat363 3 ай бұрын
እጅሕን ቁርጥማት አያግኘው❤❤❤ኪዳነምሕረት ከዚሕ በላይ ጥበቡን ታድልሕ
@mahelalik5147
@mahelalik5147 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጥበብን ይጨምርልህ ወንድሜ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 3 ай бұрын
ወጠትነትህን እመ ብርሃን ትበርክልህ ወንድምዬ
@Selamsys
@Selamsys 3 ай бұрын
የእውነት በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርልህ
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 3 ай бұрын
ጥበብ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው የተሰጠውን ፀጋና መክሊት ግን ባዓግባቡ መጠቀም እጂግ መመረጥነው ።በርታልኝ የኔ ጀግና ወንድም። እንዳው ግን ???በትዛዝ ከሰራህ በስደት እሚርበኝ ልጄን ብትስዕልልኝ?
@edengetachew-rv8do
@edengetachew-rv8do 3 ай бұрын
በርታልን ቅዱሴ እመቤቴ ፀጋውን ጥበብን ትጨምርልህ በቤቱ ያፅናህ።
@Yemareyame21
@Yemareyame21 3 ай бұрын
በርታ ወድሜ መሌንም ሳለው💕💕🙏
@Almas-nw5mt
@Almas-nw5mt 3 ай бұрын
የኔ ወድም እጅህን ይባርከው አሼ ዘመናችሁ ይመር ተባረክ እጆችህ ይባረኩ ብርቱው ወድሜ
@ephremtekelmariam2067
@ephremtekelmariam2067 3 ай бұрын
ይሆን ልጅ 100ሺ subscriber እናስገባው ኢትዬጵያውያን❤❤❤❤
@user-dc5nw4ql1p
@user-dc5nw4ql1p 3 ай бұрын
እንኳን ደስ አለክ አባቴ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e 3 ай бұрын
ዋዉ እጅህ ይባረክ ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅልህ እሼ ይገባዋል❤❤❤
@yetimworkhayle6001
@yetimworkhayle6001 26 күн бұрын
ቅዱስ እክዋን ደስ አለህ አተም ጎበዝ ነህ
@user-Weynua
@user-Weynua 3 ай бұрын
ዋዉ ጎበዝ ልጅ እንኳን ተሳካልህ❤
@FggZcvb
@FggZcvb 3 ай бұрын
በጣም ደስይላል ዋድሜ በርታ ❤️❤️❤️❤️
@johramohamed9857
@johramohamed9857 3 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክህ. ትንሽ ወድሜ እምትመስለኝ ነገርስ በርታልኝ ❤❤❤
@Etalam-lh1xn
@Etalam-lh1xn 3 ай бұрын
ጎበዝ የኔ ጌታ በምትፈልግበት ቦታ ያድርሰህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiareg-oz3ot
@hiareg-oz3ot 3 ай бұрын
Egzabyer yesthie wdem 💚🙏
@yyfff4809
@yyfff4809 3 ай бұрын
በርታ ወድማችንየ❤❤❤❤❤
@user-bg6ss2nq4q
@user-bg6ss2nq4q 3 ай бұрын
በርታ ቅዱሴ
@Heyb21
@Heyb21 3 ай бұрын
ትችላለህ ተባረክ ግን የናቴንም ሳልልኝ እባከህ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 3 ай бұрын
እግዚአብሔር የጅህን ስራ ይባርክልህ ወንድሜ
@sebletmene8539
@sebletmene8539 3 ай бұрын
እግዚአብሔር እጂህን ይባርከው ❤❤❤❤
@user-cu2ub2zb2z
@user-cu2ub2zb2z 3 ай бұрын
በእውነት ወድሜ እግዚአብሔር ከዚሕ በላይ ጥበቡን ያድልህ ተባረክ
@yedenglemaryamlej
@yedenglemaryamlej 3 ай бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤❤
@Fregu2222
@Fregu2222 3 ай бұрын
Brother You are born to art✍️ you are blessed 🙏keep amazing us with those mesmerizing pictures 👏👏👏
@user-jo6ok4co6x
@user-jo6ok4co6x 3 ай бұрын
በርታልኝ የኔ ቅዱስ🥰🥰🥰🥰
@tilahunamare300
@tilahunamare300 3 ай бұрын
በርታ ወንድማለም 💚💛❤️🙏
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 3 ай бұрын
ዋው ለእሼ ይገባዋል ምርጥ የኦርቶዶክስ ልጅ ትህትናው እራሱ ገራሚ ነው አንተ በርታ ወንድሜ
@safeermall2274
@safeermall2274 3 ай бұрын
ሰአሊ ቅዱሰ በረታ ጀግና❤❤❤❤
@ensratube
@ensratube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ❤❤
@TehayAbay-jr6bw
@TehayAbay-jr6bw 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ፣ወንድም❤
@KhanKhan-kh4im
@KhanKhan-kh4im 3 ай бұрын
አይዞህ ወንድሜ ጀግና
@emabet5344
@emabet5344 3 ай бұрын
Wandimee siwadiik Mamiir tesfayee sixotaa sixa baa igzabeer 🙏
@user-nm8qk2qy2g
@user-nm8qk2qy2g 3 ай бұрын
በርታ የኔ ጀግና
@RahelRahel-bv3ii
@RahelRahel-bv3ii 3 ай бұрын
Qaduse Yane Wadim Sewadah Mariman ❤❤❤❤❤❤Yatawahado Aqu Xagawun Xababun Yibazilah
@hailemeku6224
@hailemeku6224 3 ай бұрын
Berta Gobezu Lij Yene Kum Negergna! Techilaleh Ethopiyaw Leonardo Divincich Beyehalew
@user-ec8pq9uw9v
@user-ec8pq9uw9v 3 ай бұрын
እጅህን ቁርጥማት አይንካው ውብ ስራ አለህ
@user-vl8ve2sp9x
@user-vl8ve2sp9x 3 ай бұрын
ዋው ትችላለህ የምር🎉🎉🎉🎉
@ETA-tf3pb
@ETA-tf3pb 3 ай бұрын
❤❤❤ቅዱስ የኔ ወንድም ደስ ስለ አለህ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@Mahm0udAbda-oj5bi
@Mahm0udAbda-oj5bi 3 ай бұрын
በረታ ቅዱስየ❤❤❤❤
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 3 ай бұрын
ትችላለህ
@selamhailu1990
@selamhailu1990 3 ай бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@Marthamoges-yw5ub
@Marthamoges-yw5ub 3 ай бұрын
እጆችክ ይባረኩ ወንድሜ
@hirtjifa7567
@hirtjifa7567 3 ай бұрын
ከማየት ባለፈ ኮማች አይደለሁም ይኸው ዛሬ እጅህ ይባረክ እናቶቻችን እንደሚሉት ቁርጥማት አይንካህ እና ደሞ ገና 12.ይላል ስንቱ በማይረባው ባለ 100 ይሆን የለ subscribe ይገባዋል cheers
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 3 ай бұрын
እጅህ ይባረክ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 3 ай бұрын
የጥበብ ልጅ ኤፍሬም በርታ እንዳውም እስከዛሬ ቆዬሁ ሰብስህራይብ ሳላደርግህ ያየሁህ መዘማሪ ልዑል ሰገድ ፎቶ ስትሰጠው ነበር ዛሬ ግን በራስህ ቻናል ስላየሁህ ደስ ብሎኝ ሰብስክራይብም አድርጌ ተቀላቅያለሁ እም ብር ግን ከፍ ከፍ ታድርግህ
@mekdimekdi-gs9je
@mekdimekdi-gs9je 3 ай бұрын
የኔ ወድም አተራሡ ደሥሥትል ሠውን ሥላከቀርክ እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ
@user-wl6od7sl4u
@user-wl6od7sl4u 3 ай бұрын
በጣም የምወድህ ወድማችን ነህ❤❤በተረፈ ወድሜ እባክህ አማትበህ እጅህን አትሳም ይሄ የካቶሊክ ነዉ ኦርቶዶክስን አይወክልም እሽ ወድሜ ከይቅርታጋር😢
@ghada1723
@ghada1723 3 ай бұрын
ፍጣሬ.የባርከህ
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበብ ይጨምርልህ ❤❤❤
@AncientEthiopia1279
@AncientEthiopia1279 3 ай бұрын
ጎበዝ
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 3 ай бұрын
እስካሁን ስዕል የሳላችሁ ተስብስባችሁ ለቅዱሴ እቤት እና መኪና ግዙለት
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p 3 ай бұрын
ጥበቡን ይጨምርልህ ሰአሊ ኤፉሬም የቅዱሳን ሀብት ረድኤታቸው ይድረሰን ❤
@tigistegab-3465
@tigistegab-3465 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😜❤️❤️❤️❤️❤️
@user-ol1vf6bn6p
@user-ol1vf6bn6p 3 ай бұрын
እጅክ ይባረክ
@fekr21tube82
@fekr21tube82 3 ай бұрын
በርታ ታታሪ ጎበዝ ነህ
@FiqrAwke
@FiqrAwke 3 ай бұрын
ወንድሜ,አድናቄህነኝ,በርታ❤❤❤❤❤
@samriyouyube12
@samriyouyube12 3 ай бұрын
የስደት እህቶቼ አበረታቱኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xf8kw4sb9t
@user-xf8kw4sb9t 3 ай бұрын
Emebete maryam tsegawun yabzalh yene wendm betam new mwedh ❤❤❤❤
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@amarch8112
@amarch8112 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤Great Job, keep up the great work❤❤❤❤❤
@artbyhayla3605
@artbyhayla3605 3 ай бұрын
🎉bertalgn wendmiiiii
@user-wg8iu9ef6h
@user-wg8iu9ef6h 3 ай бұрын
እጆችህ ይባርኩ ተባርክ በርታ ወድማችን ❤❤❤❤❤❤
@yetimworkhayle6001
@yetimworkhayle6001 26 күн бұрын
ቅዱስ
@zmhs5815
@zmhs5815 3 ай бұрын
ወንድማችን በረታልን ❤❤❤ በታም ጎበዝነህ❤❤
@tetetety3946
@tetetety3946 3 ай бұрын
Egziabhar ybarkeh ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vl8rz6up4u
@user-vl8rz6up4u 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Medihnhagos-ur9nd
@Medihnhagos-ur9nd 3 ай бұрын
እሼ እኮ ትህትናው
@emabet5344
@emabet5344 3 ай бұрын
Gobaz baa xowat saloot daas siil 😊
@trufatargaw593
@trufatargaw593 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤anetem des telale
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 3 ай бұрын
እግዚአብሔርአብዝቶ እውቀቱን ይጨምርልህ❤❤❤❤❤❤❤
@KjvccYexs
@KjvccYexs 2 ай бұрын
Yen marrrr♥️
@fasikaamare2579
@fasikaamare2579 3 ай бұрын
Eskey Abaten salelige❤❤❤ Kefeya ekafelalhue
@abuyetube
@abuyetube 3 ай бұрын
በርታልን❤❤❤❤
@tibkatibka8307
@tibkatibka8307 3 ай бұрын
Fexari ejochikin yibarik berat❤❤❤
@asterzenebe847
@asterzenebe847 3 ай бұрын
ግን ይሄን ልብስ ለብሶ ድራማ መስራት ይቻላል እንዴ ?? ስራህ ግን ድንቅ ነው በርታ !! ጎበዝ ልጅ ❤
@bertukaneasfaw2505
@bertukaneasfaw2505 3 ай бұрын
ቅድስ ስልክን ብያግኝ የሆኔ ፎቶና ስዕል አድኖ ለማሰራት ፈልገ ነበር በማርያም ቅድስ❤❤❤❤❤
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
ሰወዳቹህ
@user-ss5uf9zp7i
@user-ss5uf9zp7i 3 ай бұрын
Kidwosa berita esh
@user-vx2os5qk9n
@user-vx2os5qk9n 3 ай бұрын
wow tchlalek
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 3 ай бұрын
እሽዬ 🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@user-ti8ng2lp6y
@user-ti8ng2lp6y 3 ай бұрын
Wow
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 3 ай бұрын
ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 3 ай бұрын
You are amazing 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n 3 ай бұрын
ዋዉሲያምር❤❤❤
@sifaanlamaa4370
@sifaanlamaa4370 3 ай бұрын
Berta Qiduse Yemiwedik Bemikinat New❤❤❤
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 3 ай бұрын
የእውነት ድንቅና የተባረከ እጅ ነው ያለህ እናም እባካችሁ ሚሊዮን ሰብስክራይብ አድርጉት
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 39 МЛН
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 42 МЛН
managed to catch #tiktok
00:16
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 42 МЛН
🔉ጎሳዬ ተስፋዬ ምን አስደነገጠዉ @sudikart @GossayeTesfaye
8:00
ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም
Рет қаралды 12 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН