🔺️ቢኒያም መቄዶንያን አለማድነቅ አለመውደድ አልቻልኩም የእናንተን እርዳታ ይፈልጋል ወገን 🍂

  Рет қаралды 6,939

ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም

ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም

Күн бұрын

🔺️ doctor ቢኒያም መቄዶንያን suprise አረኩት እሱም መልሶ አስደነቀኝ 🥰 የቲክቶከሮቹ ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም /ከሰዓት / sudikart
🔺️ethio telecom ያዘጋጀልን ልዩ እርዳታ ሁላቹሁም share follow subscribe በማረግ የ ethiotele com account ን በማረግ ሰው ይርዱ አረጋውያን እርዳታ ብዙዎችን ያነጋገረው Tiktok ላይ ትህትናዋች በጌዋች ወጣቶች EBSTV ነፃነት ወርቅነህ /sudikart
የቲክቶከሮቹ ሰአሊ ቅዱስ ኤፍሬም /ከሰዓት / sudikart /ማኅቶት ቲዩብ ቴዋድሮ

Пікірлер: 54
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 4 ай бұрын
የዶ/ር ቢኒያም ትህትና የሚገርም እኮ ነው ፈጣሪ ከነባለቤቱ እድሜ ከጤና ይስጣቸው ቅዱሴ አንተም ተባረክ
@user-wj3oj7ei2h
@user-wj3oj7ei2h 4 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜ ጤናይስጥህ ዶክተር ቢንያም ለኛም ጥሩ ልብ ይስጠን
@MesayAbera-jy3tn
@MesayAbera-jy3tn 4 ай бұрын
ቅዱስዬ እንደስምህ ቅዱስ ሆነህ በርታልን ❤❤❤
@abuyetube
@abuyetube 4 ай бұрын
በርታልን❤❤❤❤ አበረታቱት ቤተሰብ
@hanamaryam4599
@hanamaryam4599 4 ай бұрын
ሰአሊ ቅዱስ እንደ ስምህ ቅዱስ እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ የጠንካራው ቤተሰብ የማዕበል እንዳሻውን እናት ስላስሳዬኸን እናመሰግናለን አዳምን አይተነዋል ከአሁን በፉት በእድሜ ላይ ተቀንሶ ቢሰጥ ለዶ/ር ቢንያም ነበር ቀንስሼ የምሰጠው ግን አይቻልብ እመብርሀን እድሜ ጤና ትስጠው
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 4 ай бұрын
ማበል ይመስላል ታላቅ ትልቅ ሰው ዶክተር ቢኒ
@tinaethio3885
@tinaethio3885 4 ай бұрын
አባታቸውን አቶ እዳሻውን አቅርብልን ቅዱስ
@Israel9563
@Israel9563 4 ай бұрын
ወንድሜ ጎሽ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብን ወንድሜ ሰዎችን በዝማሬ የሚመስጥ ነው ፀጋውን ያብዛለት እና እሱን surprise አድርግልን ❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰ጎሽ
@user-ye2jo2hs9p
@user-ye2jo2hs9p 4 ай бұрын
በጣም የተባረከ ነው በዝማሬው ወደ ፈጣሪ የሚያቀርበን
@JemBer-hm4ik
@JemBer-hm4ik 4 ай бұрын
ቅዱስየ🎉❤❤❤
@tsomeminas1786
@tsomeminas1786 4 ай бұрын
ቅዱሴ ትንሽ የድምፅ ጥራት ቢስተካከል ጥሩ ነው። ተባረክ
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 4 ай бұрын
ቅዱሲ ወዲ ማርያም ኣጆኻ ዝሓወይ ❤
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቺሁ❤❤❤❤❤❤❤
@user-id4dq6ej2l
@user-id4dq6ej2l 4 ай бұрын
ቅዱሴ የኔ ጀግና ወንድም ቢቻል ደጋግሜ ሰብ ባደርግ በወደድኩ በርታልኝ ❤❤ማዐበል የኔ የብርታት መሰረቱ ❤❤❤
@fikerena8112
@fikerena8112 4 ай бұрын
Wow❤ yasazinal desim yilal
@etagegenalamraw2193
@etagegenalamraw2193 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@merreytube9473
@merreytube9473 4 ай бұрын
ቸሩ መድሃኒአለም ያክብራችሁ በዚህ እድሜ እዚህ ቦታ መገኘታችሁ ግን ወንድሜ ባክ ግራውንድ የከፈትከው ሙዚቃ በጣም ይረብሻል በደንብ እንዳንሰማ ነው ያደረገው እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ላይ ምንም ባክ ግራውንድ የሌለው ስራ ወንድሜ በተረፈ ግን በጣም አድናቂህ ነኝ አንድ ቀን እኔንም እንደምትስለኝ ተስፋ አደርጋለሁ ❤
@user-kr9fu7eu1x
@user-kr9fu7eu1x 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ያበርታቹህ ወድሞቸ ማእበል እማምላክ ጤናክን ትመልሥልክ ወድሜ ❤❤❤
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 4 ай бұрын
እፊ የኔ ውድ በ ርታ❤
@tsomeminas1786
@tsomeminas1786 4 ай бұрын
ልዕለ ሰብ ብንያም
@user-vl8ve2sp9x
@user-vl8ve2sp9x 4 ай бұрын
ስትመረጥ እንድህ ነው ❤❤❤
@user-xw8jm3fo1l
@user-xw8jm3fo1l 3 ай бұрын
Tebareku
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 4 ай бұрын
በማርያም ቅዱስዬ እኔንም ሳለኝ
@mesganatube12
@mesganatube12 4 ай бұрын
ከኃላ ያለው ድምፅ ብትቀንሰው መልእክቱን በደንብ ለመስማት ይቻላል:: በተረፈ በርታ::
@gosakafali1943
@gosakafali1943 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤
@mahiethio
@mahiethio 4 ай бұрын
መታደል ነው እደዚአይነት ልብ መሰጠት ❤❤❤❤❤❤
@Hifg-ct6fi
@Hifg-ct6fi 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@caaltuushow8470
@caaltuushow8470 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-de2ub3fx1g23
@user-de2ub3fx1g23 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ssm-is3cm
@ssm-is3cm 4 ай бұрын
😢😢😢
@AlmeAlme-c7t
@AlmeAlme-c7t 4 ай бұрын
👍❤
@user-bj9gh6cx6p
@user-bj9gh6cx6p 4 ай бұрын
kedusye tebareke❤
@betikasahun7246
@betikasahun7246 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yared1624
@yared1624 4 ай бұрын
ቢኒ የልቤ ሰው ፈጣሪ ዕድሜ ይስጥልኝ
@merreytube9473
@merreytube9473 4 ай бұрын
ወንድሜ በጣም አድናቂህ ነኝ ግን ባክ ግራውንድ የከፈትከው ይረብሻል መስማት አይቻልም እባክህ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም ስታዘጋጅ ምንም ባክ ግራውንድ ሙዚቃ አታድርግ ወንድሜ በተረፈ ግን በዚህ እድሜ እንደዚህ አይነት ቦታ መገኘት መመረቅ ነው❤❤❤❤❤❤ አንድ ቀን እኔንም እንደምትስለኝ ተስፋ አለኝ ❤❤❤❤❤🎉
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች🙏🙏🙏♥️♥️♥️
@Hana-3838
@Hana-3838 4 ай бұрын
👍👍👍👍❤
@EnatTube-cr9fj
@EnatTube-cr9fj 4 ай бұрын
ሰው መሆን እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤
@tinaethio3885
@tinaethio3885 4 ай бұрын
ድምጽ ባታስገባ ጥሩ ነው ይረብሻል ክላስቲካሉን ማለቴ ነው
@user-de2ub3fx1g23
@user-de2ub3fx1g23 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 4 ай бұрын
ቅዱስ ምላይ ነው ፎሎምናደርገው እና ደግሞ እምስልልኝ ሰው አለ ስልክህ እዴት ነው እማገኘው
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 4 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ux5fy6ts3y
@user-ux5fy6ts3y 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@user-gk1jk5wn9u
@user-gk1jk5wn9u 4 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@halasaade8338
@halasaade8338 4 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔
@vipcell4041
@vipcell4041 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@fikerena8112
@fikerena8112 4 ай бұрын
@leltikinfe353
@leltikinfe353 4 ай бұрын
❤❤❤
@Gus6727
@Gus6727 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-bj9gh6cx6p
@user-bj9gh6cx6p 4 ай бұрын
❤❤❤
@user-bd8vh3ju4o
@user-bd8vh3ju4o 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 46 М.
🔺እማማ ዝናሽ ጥቁር ይፈራሉ 😂@sudikart
24:01
ሠዓሊ ቅዱስ ኤፍሬም
Рет қаралды 70 М.
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 18 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
ጷጉሜ 4ን ከባቢ /ልዑል/ ጋር! ውሸታም ሲሉኝ አልወድም!
30:07
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 79 М.
🔺️ከምንወደው ሙዚቀኛ ሙላለም ታከለ  ጋር  ጥሩ ጊዜ ነበረን
8:54
МЕБЕЛЬ ВЫДАСТ СОТРУДНИКАМ ПОЛИЦИИ ТАБЕЛЬНУЮ МЕБЕЛЬ
00:20