No video

በሀገር ጉዳይ ግን ፍፁም ያገባናል ፡ ጀግና መፍጠር ፡ ክፍል 2 ፡ Donkey Tube : Comedian eshetu : Ethiopia

  Рет қаралды 170,792

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
#Comedian​ Eshetu
#ethiopian
#ethiopianAirForce
#bezabehPetros
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 482
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ሶሎዬ ሁሌም ለኔ አዲስ ነህ ስታወራ ውለህ ብታደር አትጠገብም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
አሜን ሶልን ያለመውደድ እንጃ ብቻ ቃል የለኝ
@alem152
@alem152 3 жыл бұрын
💚💛💗💗💗💗💗👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕
@rodahty496
@rodahty496 2 жыл бұрын
@@mesetawetyagatilejijesusis9666 sole swedhe eko ychemerlhe
@rodahty496
@rodahty496 2 жыл бұрын
@@mesetawetyagatilejijesusis9666 antenmsolnm heda ysetachehu
@mesfnekassa2058
@mesfnekassa2058 3 жыл бұрын
እስኪ የእሽዬ እና የሰልዬ እድናቂዎች ብቻ እጅ ወደላይ ❤️👍 ስልዬንም እሽዬንም እግዛብሄር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር 🙏🙏🙏 ያድልልን ስራችሁንም የነብስ ያርግላችሁ
@mahyabe9725
@mahyabe9725 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳህ ሰለሞን እሼ እግዚአብሄር ይባርክህ ሁሉ ይሣካል የኢትዮጲያ ህዝብ ይሠራዋል
@user-du8zp7pi6k
@user-du8zp7pi6k 3 жыл бұрын
የባላገሩን አብርሃም ወልዴን ይቅርብልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@yashitadesse8057
@yashitadesse8057 3 жыл бұрын
ሁለት የምወዳችሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች አብዝቶ ይስታችሁ።
@snetyehuBezeyouTube
@snetyehuBezeyouTube Жыл бұрын
ሁ ለ ት ኢትዮጵያ Tabarkiu ❤️❤️
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
አሹ መጣ መጣ አሹ ደግ ሰው መጣ አሹ ምርጥ ሰው መጣ አሹ መጣ ሶል መጣ መጣ ሶል ደግ ሰው መጣ እንኳን ደና መጣችሁ የእኛ እንቁዎች እንደ እናንት አይነት ሰዎችን ሳይ. በሀገሬ በኢትዮጵያ ላይ የወደፊት ተስፍየ ይለመልማል
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 3 жыл бұрын
እናተ የኢቶቢያ ምርጥ ወንድሞች አላህ ኢህድያ ይሰጣችሁ የምትሉ እስኪ ላይክ አርጉ
@hiwe569
@hiwe569 3 жыл бұрын
ሰሌ ምርጥ ሰው የመልካምነት ጥግ ❤ ያንተ እኮ መታደል ነው ሰው ቢደገም ይደገም ከምላቸው ሰዎች መሀል አንዱ ነህ ክበርልኝ አባቴ 🙏 ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ ላንተ ቃል የለኝም ኑርልን 💚💛❤🙏ሁሌም እንወድሃለን
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ መልካም ፆም እንዲሆንላችሁ ልባዊ ሞኜቴ ነው ልላችሁ እወደዋለሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@user-vo6vj5jl4y
@user-vo6vj5jl4y 3 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hyaytmhmadhyaytmhmad292
@hyaytmhmadhyaytmhmad292 3 жыл бұрын
እህት እሺ እናደርጋለን ግን ኡሥታዛችን ወዳኬራ ከሆደ ገና 4አመት እሎነውም ቪዲዬሽን እይቻለው እርማት ሥጪው 7ትነው ያልሽው እቺ
@helenb6888
@helenb6888 3 жыл бұрын
ሶልዬ ዘመንክ የባርክ ከኔ እድሜ ላንት የሰጥክ የኔ ጌታ እፍፍፍፍፍ በምን ቃል ልግለፅክ እግዛብሄር በየሄድክበት የክትልክ የኔ አንጀት ህሩህሩ በእድሜ ላይ እድሜ የጭምረልክ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
ስሌ እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥህ ተባረክ እሼ የእኔ መልካም አንተ የኢትዮጵያ ጥግ እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ይስጥህ ተባረክ
@ahmedfatuma7804
@ahmedfatuma7804 3 жыл бұрын
እሼ እንዳንተና እንደሶል አይነት ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን እናንተንም ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ጌታ ሰለሞን እንዳነተ አይነት ሰው ይብዛልን እሼ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ
@user-pd4yw3ds5y
@user-pd4yw3ds5y 3 жыл бұрын
እሽ የኔ መልካም የቤተሰብን ጨዋታ የምከታተለው መጨረሻ ላይ የምትሰጠው። ትምህርት በተለይ ለወጣቱ ልብ ሰርስሮ ነው የሚገባው እኔ ጾመኛ ነኝ። ዱአ አደርግልሀለሁ እምትፈልግበት ቦታ። እንድደርስ የኔ መልካም አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ሁለት ምርጦች ቅን ልቦች ያላችሁ በጣም የምወዳችሁ ምርጥ ኢትዮጵያናችሁ ጥሩ አስተሳሰብ ያለ ሰው እንደዚነው ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@user-oy3dm7gd1j
@user-oy3dm7gd1j 3 жыл бұрын
ሶል መልካም ሠው ከአርቲቶች የምወድህ አተና አተ ብቻ ነህ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይሥጥህ እሸ ምርጥ ወድማችን ተባረክ እደናተ ያሉ መልካም ወድሞቻችን ያብዛልን
@kachure2274
@kachure2274 3 жыл бұрын
ሰለሞን አንተን ያፈራ ማሕፀን የተባረከ ይሁን ፤እንኳን ተወለድክ።እሸቱ የተመረጡ ሰዎችን ስለምታቀርብልን ከልብ ከልብ እናመሰግንሀለን።
@Tube-tj9qe
@Tube-tj9qe 3 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
@asterdurchoasterdurcho
@asterdurchoasterdurcho 3 жыл бұрын
ሁለቱም የኢትዮጵያ ጀግናንችህ እግዚአብሔር በእድሜና ጤና ያንርችህ 🙏🙏🙏ከልብ እኛመግስልን
@mekdiethiopiawitotubemekdi5688
@mekdiethiopiawitotubemekdi5688 3 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጺያዊ ሶልዬ ረጅም እድሜ ፈጣሪ እንዲሰጥህ ፀሎቴ ነዉ ትህትናህ ያስቀናል 💚💛❤️
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ሶልዬ ከጎንህ ነን ለብዙ ሰዎች ነፍሰ ነው የቆምከው እኛም ከጌታ ጋር አለን
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 3 жыл бұрын
GOD BLESS YOU LONG LIFE BOTH OF YOU 🙏💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tigistgezahegn9869
@tigistgezahegn9869 Жыл бұрын
Egziabher yebarkachu.
@omersulieman5591
@omersulieman5591 3 жыл бұрын
Sol your the one the best ethiopean person we love you and I am eritrean but I am going to donate for that hospital God bless you 🙏
@user-ru1ii2uz8h
@user-ru1ii2uz8h 3 жыл бұрын
ሰሌ ምርጥ ሰው እሸየ እኳን አቀረብክልን ይሄን ድንቅ እና እንቁ ኢቴፒያዊ ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💝💝💝💝
@selamt8660
@selamt8660 3 жыл бұрын
ሶሊዬ በጣም እኮ ነው የሚወዲህ የማከብረህ 😞💚💛❤🙏
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 3 жыл бұрын
አንተ መልካም ሰው እግዚአብሔር ለበጎ ስራ ነው አንተን ያዘጋጀህ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ረጅም እድሜን ይስጥህ ሰሌ እሼ አንተም ተባረክ።
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
ሰለሞን ቦጋለ ምርጥ ሰው ሩሩሰው ደግ ሰው ፈጣሪይ የተሻለውን ኑሮ ይስጥህ ወንድም አለም እንዳንተ ያብዛልን ላገርህ ተቆርቋሪይ እሼም ዘመንህ ይባረክ
@tagetilahun898
@tagetilahun898 3 жыл бұрын
ስለሞን እድሜና ጤና ይስጥህ የምታረጋችው ነገር በሙሉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ያስብከውን ይፈፀምልህ ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን🙏🙏🙏
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 3 жыл бұрын
ዋው ሰለሞን በጣም አስደናቂ ቃለ ምልልስ ነው እዉነት ነዉ በጣም ሩህሩህ ህዝብ ነው የሀገራችን ሰው አስማት ተደርጓል በወያኔ በተሎ አክሽፉት ባስቸኳይ!!!
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
የእውነት ቅን የእውነት መልካም የሆንክ ሰው እግዚአቤሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አተን የምገልፅበት ቃላትም አደበትም ያጥረኛል ብቻ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና እዲሰጥህ መልካም ፀሎቴ ነው የድሆች አምላክ ይጠብቅህ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
የሠሌ የአሼ አድናቄውች ወዴት ናችሁ👍😍😍
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 жыл бұрын
ደምሪኝ ውድ አይከፈለበትም
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@habtamtube9664 እሸ
@habtamtube9664
@habtamtube9664 3 жыл бұрын
@@user-sb8st7yu9y እመብርሃን እሽ ተበልሽ የኔ መልካም ❤
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
@@habtamtube9664 እረ ማሬ ችግረ የለውም😘😘😘
@kibretgetahun5974
@kibretgetahun5974 3 жыл бұрын
a+as+qq
@berhanewoldemariam1081
@berhanewoldemariam1081 3 жыл бұрын
You’re a true Christian. God bless you both 🙏
@user-gl3xv8dx5f
@user-gl3xv8dx5f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች
@misrakkidane6528
@misrakkidane6528 3 жыл бұрын
ውይ አንተ ሰው እኔ የምለው ዕድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥህ የዘወትር ጸሎቴ ነው። አደራውን ይህንን ጅምርህን አልቆ እንድታየው እመኝልሀለሁ። የኢትዮጵያ አምላክ እንደሚረዳህ አልጠራጠርም። እናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሠላሟን እንድታገኝ ሁላችንም በጸሎት መትጋት አለብን። ሁሉም ነገር በሀገር ነውና።
@nebereabera6104
@nebereabera6104 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች እግዚአብሄር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ። ለሀገራችን እና ለህዝባችን ሰላም፣ ፍቅርን፣ አንድነትን ፈጣሪ ይስጥልን። ዘረኝነትን ፣ጎጠኝነትን፣ መከፋፈልን ያጥፋልን።
@felegushfelegush3912
@felegushfelegush3912 3 жыл бұрын
ምርጦች ሁለታችሁም ለሰው ደግ አሳቢዎች ናችሁና ሁሌም እግዚአብሔር በሀሳባችሁ ይቅደም
@yemarwuhashashe2831
@yemarwuhashashe2831 3 жыл бұрын
እሸቱ መለሰ አንተ የተባረክ ልጂ መችም ሰሎሞን በጋለን የማይወደውና የማያከብርወ የለም እግዚአብሔር ያሰበውን ሁሉ ያሳካለት ለሱ ሳይሆን ለእናት አገሬ ❤
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 Жыл бұрын
እውነት ነው ስሌ መልካም ስው አንተን ድልድይ ያደርገህ እግዚአብሔር ይመስገን እሼና ስሌ እንደእናንተ ቅን ልቦች ያብዛልን እግዚአብሔር መልካምነታችሁ ይብዛ ባዶ ማድጋ የሆነባችሁ ሁሉ ጌታ እየሱስ ይሞላላችሁ ትባርኩ
@fikirtetaddesse5667
@fikirtetaddesse5667 3 жыл бұрын
በመስጠት በጣም አምናለሁ ግን ለማን መስጠት እንዳለብን ማወቅ አለብን,እንደ ርግብ የዋህ እንደ እባብ ልባም መሆንን ይፈልጋል,በልበ ቅንነት ከምትሰጡት በላይ ፈጣሪ ይሠጣል,ታላቅ አክብሮት ለአሼ እና ለሠሌ 🙏🙏🙏
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 3 жыл бұрын
ሶል እግዚአብሔር የሚወደው ልበ ቅን ሰው ነህ ለዚህ ነው መንገድህ ሁሉ የቀና ያደረገልህ እግዚአብሔር ይመስገን። ለስጋም ለነፍስም የሚሆን ስራ ነው እየሰራህ ያለኸው እንዳንተ ያሉትን ልበ ቅኖች ሰውን ለመርዳት የሚሯሯጡ በሰው መዳን የሚረኩት ያብዛልን መድሐኒአለም ያሰብከውን ያሳካልህ በተቻለን ሁሉ ከጎንህ ነን አገራችን ሰላም አድርጎ ሕዝባችን በተረጋጋ መንፈስ የሚኖርበትን ጊዜና ዘመን እንዲሰጠን ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን እሼ በጣም በጣም እናመሰግናለህ አንተም ሁሌ ትልልቅ ስራ ነው የምትሰራው ተባረክ።
@seadayesuf7563
@seadayesuf7563 3 жыл бұрын
የማደንቀው የምወደው ሰው አላህ እድሜህን ያርዝመው የምንችለውን ያህል እንርዳላን እንሻአላህ
@Hana-3838
@Hana-3838 3 жыл бұрын
ተባረክ ሦሥተኛ ጊዜ ሠአይና ስሠማ አልጠግብሕም እሸቱ አተን እንደገና ከሡጋራ በሠ በየቀኑ አያችሗለሑ
@YemaledaTseaytube
@YemaledaTseaytube 3 жыл бұрын
እሼ የኛ የኢትዮጵያ ጀግናችን በርታልን ሰልዬ በእዉነት እንደናኔተ አይነቶቹን የድንግል ማርያም ልጅ ያብዛልን የእምዬ ኢትዮጵያን ትንሳኤ በአይናችን ያሳየን በእዉነት አሁን እናንተ በምትኖሩባት ምድር ነዉ ባለገጀራዎቹ የሚኖሩት አይይይይ የእናት ሆድ ዝንጉርጉር የተባለዉ ለካም እዉነተ ነዉ በርቱልን በእዉነት ሰልዬ ደግሞ ሆስፒታሉ ተገንብቶ አልቆ ተመርቆ ህክምናዉ ተጀምሮ እንድታይ የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁን እሼ ስስቴ ሰላምህ ይብዛልን
@kokok9682
@kokok9682 Жыл бұрын
ሰለሞንዬ የኔ ጌታ የኔ ንጎስ የኔ ስስልብ ሁሌም አከብርሀለሁ ፍጣሪወደፌትም ክብሮን ያብዛልህ ሺ አመት ኖርልን
@mulugetaworku3553
@mulugetaworku3553 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉኝ ዜጎች ናችሁ ። 1 ቀን እንደምንገናኝ አምናለሁ ፍቅሬን አክብሮቴን እንደምገልጽ
@user-td4be8uh9q
@user-td4be8uh9q 3 жыл бұрын
ሶል የሰው ልኬት የኔ መልካም 😍 እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ቤትህ ሙሉ ይሁን ውለድ ክበድ ልጆችህ ይደጉ ክፉውን ያርቅልህ 😍❤
@tekuambirhanu2031
@tekuambirhanu2031 3 жыл бұрын
እውነት ይሄ ሆስፒታል አልቆ ለማየት ያብቃን አገራችንንም ሰላም ያድርግልን ሁለታችሁም ተባረኩ የተባረከ ሃሳብ ነውና እድሜና ጤናን ያድላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ናችሁ
@wubetsamuel3228
@wubetsamuel3228 3 жыл бұрын
I love you Sole thank you. you are amazing May God bless you.
@sarahernandez921
@sarahernandez921 2 жыл бұрын
I can listen to them all day long. They're caring, loving, and pure citizens. Love them both. God bless both of them.
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 3 жыл бұрын
ሶልዬ እና እሼ አላህ ይጠብቃቹ እንወዳችሃለን
@addis2653
@addis2653 3 жыл бұрын
Always class act sole hard to find individual respected roll of profession and mingling through Society which’s huge god bless you sole 🙏🏽
@annasmith3778
@annasmith3778 3 жыл бұрын
Wow, He has a heart of gold, Thank you yene geta Selomon 😭🙏🏾
@user-hs2mi7sy8h
@user-hs2mi7sy8h 3 жыл бұрын
የምር ትልቅ ሰው ነህ ደግነትህን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክልህ በወጣ ይተካህ አብዝቶ ደረሰርቡ ያለሰብከውን ሲሳይ ይስጥህ የምሰጠው አያሳጣህ እዳልከውም ድልድይ ነህ ድልድይነትህን እስከመጨረሻው ያድርግልህ መንሀድህን ያሳምርልህ ወንድም አለም
@TutukikiTutukiki
@TutukikiTutukiki 3 жыл бұрын
ይገርማል ስሌ ያንተ መስጠት እጅግ ያስገርመኛል እግዚአብሔር ይባርክህ የእርሱ በረከቶች አንተ ላይ ሲስሩ አያለሁኝ ልብህን ያጠንክርልህ
@tisgaradakabadatisgaradaka8869
@tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 жыл бұрын
ሶል ትልቅ ሰው ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@aminuae6569
@aminuae6569 3 жыл бұрын
ሶል ፈጣሬ ያሰብከውን ያሳካል መልካም ሰው
@facadoalem610
@facadoalem610 3 жыл бұрын
እሼ ምርጥ ሰው እንኳን ደህና መጣቹ ሰሌ መልካም ሰው አላህ ይጠብቅህ ሁላችንም ከጉንህ ነን
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 жыл бұрын
ህዝቡ እናንተን ነው የሚሰማው ጥሩ ነገር ሰረታችሁ እለፉ የተኛውን ቀስቅሱ እናንተ አረቲስቶች ለወረኛ ደግሞ ቦታ አትስጡ እግዚአብሔር ይረዳሁ ዉዶቸ እሸ እግዚአብሔር ይባረክህ 💚💛❤️
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 3 жыл бұрын
እኔ ያለሁበትን ሀገር የገነቡት ሰዎች ማን ይኖርበታል የሚል ጥያቄ ሳይጠይቁ ጉልበታቸውን እውቀታቸውን ነው ያፈሰሱበት ይህው ለኔም ተርፎዋል። እኛም ለማን የሚል ጥያቄ ሳንጠይቅ ያቅማችንን እንድናደርግ አምላክ ይርዳን🙏
@maskuebashe7846
@maskuebashe7846 2 жыл бұрын
ሶልዬ የኔ መልካም ሰው እስፍ ስፉ ልብህ ስወደው እዳተ ያሉትን ያብዛልን ወዲሜ ሺ አመት ኑርልን
@aregaabate5321
@aregaabate5321 2 жыл бұрын
ሶል አንተ ልዩነህ ምነው የአተን አምሮ ለሁሉም ባደለው ንፁህ ኢትዮጵያን የፈጠረችህ የፈጠረችህ አላህ ያሰብክበት ያድርስህ በኡነት የአተን ስብእና ለመግለጥ ቃላት ያጥረኛል ጀግናነህ በርታልን ለእሸቱም ክብር አለኝ ሁለታችሁም ኑሩልን በርቱልን
@mekdesfantahun814
@mekdesfantahun814 3 жыл бұрын
E/r abizito yibarikachihu Sele ena Eshe, dihan endemitigobegnu amilak betachihun yigobignilachihu, legnam bereket yizachihu eyemethachihu nefisachinin des eyasegnachihu newina tebarkulin!Sele kegonih nen ayizoh hilimih yifetal bertulin👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@serkalemtube9673
@serkalemtube9673 3 жыл бұрын
ሶልዬ የኔ አባት እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልክ የኔ አስተዋይ ሩህሩህ
@jidatahan7613
@jidatahan7613 3 жыл бұрын
ሰለሞን በሄድክበት ፈጣሪ ይርዳህ ጎበዝ ምናለ አንተን መሰል ኢትዮጵያውያን በበዙ መልካም ነገር የሚያስብ
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 3 жыл бұрын
ሥለ ሑሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ተረባርበን ይኽንን ሆስፒታል እንገነባለን እግዚአብሔር ይርዳን ሠለሞን አንተ እጅግ በጣም ቅን ሰው ነህ ከጎንህ ነን በማንኛውም መንገድ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሰላም ያርግልን!!
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 2 жыл бұрын
ሰልሽዬ ወድ ምርጥ ሰዉ ጌታ ይባርክህ።
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 3 жыл бұрын
በትክክል መልካም ሰዉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
ሶልዬ ሰለአንተ ቃል የለኝም በምን አንደበቴ ልግለጸው እወድሀለሁ ረጅም ጤና ይሰጥህ አባባ ኑርልኝ አንተን ሳየው ውሰጠ አይችልም እንባዬ ራሰን መቆቆም አልችለው ፈጣር አንተን ሰፈጥር በልክ ነው የፈጠረው ክብሩ ለእግዝአብሄር ልጅ ይሁን
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 3 жыл бұрын
ሰለሙን ቦጋለ ተባረክ ብሩክ አሼ ጎበዝ ነህ በርታ
@user-bz2np9ve3r
@user-bz2np9ve3r 3 жыл бұрын
ሶልየ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-be7eh5hv2d
@user-be7eh5hv2d 3 жыл бұрын
ሶል የማቱሳላን ዕድሜ ይስጥህ ህልምህን የድንግል ማርያም ልጅ ዕውን ያድርግልህ
@yeshitube8383
@yeshitube8383 3 жыл бұрын
ሶልዬ እኮ የእግዚያብሄር ስጦታችን የኔ ጌታ
@seadamohammed4856
@seadamohammed4856 3 жыл бұрын
ሰሊየ ምርጥ ሰው እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ሠሌ ምርጥ ሰው የሰው ልክ ያንተ አይነቶችን ያብዛልን ፈጣሪ ሠላም ለእምየ ኢትዮጵያ ፍትህ ለንፁሐኑ ሐገር ወዳዱ ለአማራ ህዝብ እግዚአብሔር መልስ አለው አምናለሁ☝☝🙏🙏🙏🙏
@hiyuzxggi2267
@hiyuzxggi2267 2 жыл бұрын
ሶል ምርጥ ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭እፍፍፍፍፍመታደልደግመሆን አሰለቅስከኝ መልካምነትህን እሰከቀራኔዮያድረግልህ ለእኛም ልብይሰጠን እሸቱ ተመሰግን ሁለትመልካምሰዎችበአንድላይ ፈጣረእድሜናጤናይሰጣችሁ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 3 жыл бұрын
የኔንጹህ ድምጽህእራሱ የተረጋጋነው ሰልዬ
@user-yc9kx4dw8r
@user-yc9kx4dw8r 2 жыл бұрын
ሶልዬ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️
@saramohammad969
@saramohammad969 3 жыл бұрын
አላህ ይክፈልህ ጥሩ ሰው እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@firewtour6298
@firewtour6298 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤናም ይስጥህ
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 3 жыл бұрын
አንተ እግዚአብሔር የባርከህ አሁንም እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ 🙏💚
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 3 жыл бұрын
የኔምርጦች እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁ🥰🥰
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ሰሌ ታድለሃል መስጠት ያስደስታል ጌታዬ በጤና ይባርህ ተባረክ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 жыл бұрын
ሰሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ዘመንህ ይባርክ. ፈስብክ እንደሌለህ እየፃፍን ነው እናውቃለን ምን ማረግ ይችላል ውሸት በዛ ገንዘብ የሚወድ የስውን ስም ተጠቅሞ ማግኝት ሃጥያት ነው እሼ እናመሰግናለን ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ 🇪💚💛❤😍
@balsyibalatim1095
@balsyibalatim1095 3 жыл бұрын
እሼየ ሶልየ ምርጥ ሠው ሁሌም ኑርልንእናተ ሁሌም በጎ የምታስቡ እንደው እናተስ መንግስት በሆናችሁልን መቸም መድሐኒያለም አይሳነውም እንደው ምኞቴ ነው ለሐገራችን የምታስፈልጉን እናተ ናችሁ እመብርሐን ትጠብቃችሁ
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 3 жыл бұрын
ሶልዬ በጣም ነው ከልቤ ማዳምጥህ የኛ የዋህ እድሜ ከጤና ይሰጥህ ታድለሀል እኮ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሰብከውን ሁሉ ያሳካልህ ሰሌ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@smdn13
@smdn13 3 жыл бұрын
አሜን እሼ የልጅ አዋቂ ተባረኩ
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 3 жыл бұрын
ሶልዬ የኔ ጀግና ደግ የዋህ ይህንንን እንድታረግ የረዳህ አምላክ ይመስገን ከሱ ነው ይህንን ስብዕና የሰጠህ ወዳጄ ታድለክ በስብዕናህ ቀናሁ ያንተን ያህል ሩብ ቅንነት ቢሰጠኝ ብዬ
@kidistfikre2600
@kidistfikre2600 3 жыл бұрын
መልካም ስው እግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ይቅደምልክ እጅግ የምታኮራ ኢትዮጵያዊ ነህ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤናን ይስጥህ🙏🏽🥰🥰🥰
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 3 жыл бұрын
ምርጡ ሰሌ ደህናነህ እኳን ደስ አለህ👏👏👍👊👌
@romansmret4908
@romansmret4908 3 жыл бұрын
ዋው የዛሬው ሚገርም ነው ሼ አጠያየቅህ. ተባረከ ቀጥል በዚህ
@tarikbirhanu7477
@tarikbirhanu7477 3 жыл бұрын
Soliyee yenee jagnaa egezber yetabek melkam sew nekina 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
እሼ ሶል ሁለታችሁም የሰው ውሃ ልክ ናችሁ. በጣም ነው እማከብራችሁ በጣም ነው እምወዳችሁ እድሜያችሁ መንገድ ይሁን ክፉ አይንካችሁ ውይይ እንደው ምን ብየ ብመርቃችሁ ነው. የልቤ እሚደርሰው ?? ጌታ ሆይ. በእድሜና ጤና ጠብቃቸው !!
@sebsebieabera9839
@sebsebieabera9839 3 жыл бұрын
Brother Solomon, I was so excited to hear about your new endeavor. I hope and pray your vision for the future translates into reality. May God be with you and warm wishes to you on your new journey.
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ እሼም ጥሩ ፕሮግራም እያዘጋጅህልን ነውና ግዴታችሁን እየተወጣችሁ ነው ተባረኩ ኢትዩጵያ ትለምልም ዘረኝነት ይውደም
@lilyguade210
@lilyguade210 3 жыл бұрын
ስሌ ከጉንነን እናድርጋለን እድሜ ጤና ያስጥህ ኢትዮጵያውያን ስላም ይርጉልን እንወድሀለን
@selamethiopia8491
@selamethiopia8491 3 жыл бұрын
እግዛብሄር ይባርካችሁ ለኔ ሁታችሁም ጀግናዎች ናችሁ እምየ ኢትዮ ሰላምሽ ናፍቆናል
@Akielsa
@Akielsa 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ መልካም ሰው አከብርካለው ሶል🙏
@addismulugeta3602
@addismulugeta3602 3 жыл бұрын
ያሰብከውን ሁሉ የድንግል ማርያም ልጅ ያሳካልክ ሶል መልካም ሰው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ወንድም አለም
@user-sj4lj5io8e
@user-sj4lj5io8e 3 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እድሜያችውን ያርዝመው 🙏🙏🙏
@messya7125
@messya7125 3 жыл бұрын
ሰለሞን እንደስምህ መልካም ሰዉ ነሕ ፡ለሁሉም ነገር የፈጣሪ ቃልም ፡በማቲዎስ ወንጌል ምእራፍ 19: 21 ላይ ግልጵ አድርጎ ይነግረናል ቢቻላቹሁ ሁሉንም አንብቡት ሁላችንም የፈጣሪንመንገድ ብንከተል ባንሰጥ እንኳን በአምሳያዉ የፈጠረዉን ክብር የሆነዉን የሰዉን ልጅ ነፍስ ባናጠፋና ወደ መልካም ስራ ብንሰማራ ፡ጥሩ ምሳሌ ነዉ ሰለሞን ።
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
ስንቴ ልጎዳ  የልቡን  ሰርቶ ነዉ የሄደዉ
12:12
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН