ድሬዳዋን ከእልቂት ያተረፋት ጀግና ይኸውና ፡ "በስፍራው ብቻዬን ነበርኩ..." Donkey tube : Comedian Eshetu Ethiopia

  Рет қаралды 35,069

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
#Comedian​ Eshetu
#ethiopian
#ethiopianAirForce
#bezabehPetros
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 107
@balchaabanebeso2822
@balchaabanebeso2822 3 жыл бұрын
ክብር ለቀድሞ መከላከያ ሰራዊት "ትውልዱ ከነዚህ አባቶች ትልቅ እውቀትና ክህሎት አግኝቷል"48ሰዓት መስራት ግዴታና ግዴታችን ነው" ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@sarag738
@sarag738 3 жыл бұрын
Abatahene betame enamesegenalene kebere lemekelakeya waw waw gegena gegena gegena
@user-kf7nt2hf6j
@user-kf7nt2hf6j 3 жыл бұрын
የእኛ ጀግና እንኳን ተወለድክልን እረጅም እድሜ ያጥግብህ እግዚአብሔር
@kirubelasfawify
@kirubelasfawify 3 жыл бұрын
ክብር፡ለርሶና፡ለመለው፡ለኢትዮጵያ፡አየር፡ሀይል፡ይድረስ።በጣም፡በጣም፡የሚገርም፡ጀግንነት፡ነው፡ይሄን፡የመሰለ፡ህልም፡የሚመስል፡ታሪክ፡አለን፡ድህነታችን፡እንጅ፡ምርጥ፡ፊልም፡ይወጣዋል፡"RANBO" ፊልም፡የውሸት፡ታሪክ፡አይተናል፡አሁንም፡ኢትዮጵያ፡ጀግኖችን፡እንደምታፈራ፡እርግጠኛ፡ንኝ፡፡
@red21212
@red21212 3 жыл бұрын
Eshe, we need part 2 and 3 of the stories with this interesting person! Please!
@ffm377
@ffm377 3 жыл бұрын
E
@mimitsige2783
@mimitsige2783 3 жыл бұрын
ክብር ለአባቶቻችን የእናንተን ሞራልና የሀገር መውደድ ለትውልዱ ሁሉ ያድለዉ እናመሰግናለን እሼ 🙏💚💛💓
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን የእኛ ትውልድ እኮ አሳፋሬ ነው ባለፈ ታሪክ ሲሰዳደብ የሚውል 💔 ክብር ለአባቶቻችን የምትሉ የት አላችሁ👍👈
@kardon4996
@kardon4996 3 жыл бұрын
Liyawim juntaw bemiwashew Eko new yemibalut !
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema 7 ай бұрын
social media warriors...
@seifenegusse8219
@seifenegusse8219 3 жыл бұрын
በጣም ብዙ ያልተናገሩት ታሪክ ያለ ይመስለኛል ሌላ ተከታይ ክፍል ያስፈልጋቸዋል እሼ
@sintayehueegiju4856
@sintayehueegiju4856 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@atseday
@atseday 3 жыл бұрын
Whenever I listen Somali war it remind me my father. He passedawy at the battlefield at Chinhakesn. I am proud of hero my dad.💚💛❤
@Nolawieneye
@Nolawieneye 3 жыл бұрын
Sure!!! You deserve to be proud. My father wounded badly three times and survived. He is exceptionally brilliant and humble to the earth. He is at this hero’s age.
@antenehzeleke3517
@antenehzeleke3517 3 жыл бұрын
Please can I have this hero phone number? I was there in Chinahasen1969. MY father and other civilian participsted in this war. The name of the army was NEBELEBAL .
@AbiyeKetema
@AbiyeKetema 7 ай бұрын
Brave man, I thank him and your family from the bottom of my heart for the sacrifice he made to preserve and protect our country!!! I would love to hear more about him if you don't mind. I love Ethiopian military history.
@deyeluxurywatch
@deyeluxurywatch 3 жыл бұрын
በእውነቱ እንደዚ ያሉ አባቶችና ጀግኖች ለኛ ቅርሳችን ናቸው እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልን
@destanegash5498
@destanegash5498 3 жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ ከጀግኖቻችን አንደበት ሲሰማ እንዴት ያረካል እናመሰግናለን እሼ: ቶሎ ቀጣዩን.....
@gudaynehminiye7686
@gudaynehminiye7686 3 жыл бұрын
በጣም አድናቂዎት ነኝ የኢትዮጵያ ጀግና
@user-lr7xd3qh9q
@user-lr7xd3qh9q 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ማስተር የሀገር ክብር ኖት
@temesgengetahun2708
@temesgengetahun2708 3 жыл бұрын
Ethiopia the land of countless heros
@barcontube1216
@barcontube1216 3 жыл бұрын
ታሪክ ከታሪክ ሰሪዎች አንደበት ሲነገር እንደዚህ ይጣፍጣል። ክብር ይገባዎታል።
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
እሼ ከልብ እናመስግናለን በእናትህ ሁሌም እንደዚህ ባለ ታርኮች አቅርብልን የሀገር ታርክ እውዳለሁ ጀግና አባታችን እቺን አገር በእንደዚህ ሁኔታ ስላቁያቹልን ከልብ አመስግናለሁ ረጀም እድሜ እመኘልታለሁ ኢትዮጵያ ለዘለአለም ትኑር አንድነታችን ይለምልም ዘረኛነት ይውድም።
@woynshetgerema5226
@woynshetgerema5226 3 жыл бұрын
የሀገራችን ጀግና ክብር ይገባችሀል እናመሰግናለን እሸትዬ ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን
@ekramtube9427
@ekramtube9427 3 жыл бұрын
የኢትዬፕያ ጀግና አላህ እድሜህን ያርዝምልህ የኔ አባት ሰላምህን ያብዛልህ ኢትዬፕያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር ያርብ ድል ለእምየ ኢትዬፕያ ሸንፈት ለጠላቶቻችን አሚን
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 жыл бұрын
የጨርቃ ጨርቅ አብዮት ጥበቃ የነበሩትም ሴቶችም ጭምር ተዋግተው ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር ድል አድርገዋል:: እኛ ልጆች ነበርንና ግን የዛን ቀን ጭንቁን አልረሳእም:: አባታችን እግዚአብሔር እንኳን እረጅም እድሜ ሰጥቶኦት የአሁኑን ዘመን ያሳዩዎት::
@zufanbegashaw8015
@zufanbegashaw8015 3 жыл бұрын
Are you from Diredawa? Yes you are right even if I was 10 year girl at that time I remember every single thing.
@baptistsaw6290
@baptistsaw6290 3 жыл бұрын
As a former ETAF member, our Generals used to be a mentors. Allways encourages us to go to schools. TPLF destroyed.
@user-wj6vi9ts5h
@user-wj6vi9ts5h 3 жыл бұрын
አሸተየ የኔምርጥሠው መድህናለም ይጠብቅህ
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 3 жыл бұрын
የቀድሞ የመከላከያ ሠራዊታችንን ጀግንነት ብዙ ያልሰማነውና የማናውቀው ነገር አለ እባካችሁ እንዲህ እያቀረባችሁ ትውልዱ ያባቶቹን ጀግንነት ይወቀው ትምህርትም ይውሰድበት ክብር ለቀድሞ የመከላከያ ሠራዊት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ns3tz2sc3m
@user-ns3tz2sc3m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን እሼ አመሰግናለሁ ይሚጣፍጥ ነበር
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 3 жыл бұрын
የተማረ ይኑር እሼ ምን እንደምልህ አላውቅም ተባረክ አላህ ሰው ያድረግህ እንደነዚህ አሁንም አሉ ለሃገር ብዙ መሰዋትነት የገፈሉ ያውም ገልባቸው ጥሩ አሻራ ነው!
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
እሽየ ሰላም ሰነበትህ ስላምህ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ
@mesidan8055
@mesidan8055 3 жыл бұрын
እንደነዚህ ያሉትን አባቶች ለአብይ አማካሪ ቢደረጉ ሀገራችን የት ትደርስ ነበር እድሜና ጤና ያብዛልን በእውነት
@mesobwerq9093
@mesobwerq9093 3 жыл бұрын
እንዲህ እይነት ጀግኖች እኮ በክብርና በደስታ ነበር ብፕሃገራቸው ላይ መኖር የነበረባቸው ስንቶቹ ተስደዱ ስንቶቹ ተራቡ ቤት ይቁጠረው በህይወት ያሉትን የመደገፍ ታሪካዊ ግዴታ ሁሉም ኢትዬጵያዊ እለበት ባገኝቸው እጋጣሚ እናመስግናለን እባታችን
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 3 жыл бұрын
Very interesting! Thank You "Sir" for sharing the most important and very touching history about the war between "Ethiopia & Somalia! In particular, recognise of "General Fanta Belay" Sacrifice....... May Our Lord God The Almighty receive General Fanta Belay's and Our late Military services brother Soul in heaven! Amen Once again "Thank you" for sharing the honest and sincere history! May God Bless and protect you throughout your life! Amen
@ruthdaniel59
@ruthdaniel59 3 жыл бұрын
Amazing history. Ethiopian Heroes
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
ሰላም ለዶንኪ ክሩዎች ሁሉ. በጣም ነው እምወዳችሁ በጣም ነው እማከብራችሁ በተለይ ቅዳሜ ደርሳ አምባሳደር ስታደርጉኝ በእመቤቴ. በደስታ. ፍክት ነው እምለው. ጭራሽ ስደተኛ መሆኔ በሰው ሀገር ብቸኛ መሆኔ ሁሉንም እራሳና በደስታ አለም በጭብጤ ትመስለኛለች. አረ ሺ አመት ኑሩልኝ.
@user-rb5yp2qh5s
@user-rb5yp2qh5s 3 жыл бұрын
እሽየ የዘመኔ ምርጥ !
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የመ/አ አፈወርቅ ታሪክን ሰምቼአለሁ
@sishawworksitota3851
@sishawworksitota3851 3 жыл бұрын
Real hero thank you for your service!!!
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 3 жыл бұрын
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም ሚባለውን ባንተ አየነው ኢትዮጵያን ያገለገሉና ያኮሩ አባቶቻችን መካሪና አስተማሪ ሰዎችን ስለምታቀርብልን መታደል ነው ያልታደለው ደሞ እንደ 360 ዎች ውጭ ቁጭ ብሎ አገሩን በወሬ ጦር ሲወጋ ውሎ ያድራል :: ተባረክልን ወንድማችን እሸቱ አንድ ቀን ደሞ ጀግና መፍጠር ላይ ፕሮፌሰር ምንዳርአለው ዘውዴን አቅርብልን ::
@asniit1199
@asniit1199 3 жыл бұрын
እሼ ድምፅ ያንሳል ለማስተካከል ሞክር
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ሰላም ትሁን 💚💛❤️
@user-hv5qn8lb8z
@user-hv5qn8lb8z 3 жыл бұрын
እና ኢትዮጵያን የሚጠብቅ እግዚአብሔር የለም ትላላቹ ከዚህ ሁሉ ጉድ አውጥቷታል ክበርልኝ የኔ አምላክ 🙏💚💛❤
@sophiamedhaniemaekele3391
@sophiamedhaniemaekele3391 3 жыл бұрын
Betam new yemdankachew Ezgher ybarkhe Eshy
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 3 жыл бұрын
በእውነት የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እውነቸኛ ሐገሩን ወዳጅ አባቶች ያብዛልን
@bizuayehuaseffa4193
@bizuayehuaseffa4193 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት ዘርማንዘርሁ ሁሉ ይባረክ:: በእውነት ትዝ ስላለኝ አለቀስኩኝ :: የድሮ ግዜና የአሁኑ????.... ሁለት ቀን የሰው ቤት ጎረቤት ነበርን::
@tamratnemeta3737
@tamratnemeta3737 3 жыл бұрын
ጀግና ጀግና ጀግና
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
ምስጋና ለድሮ አባቶቻችን
@sisayg5357
@sisayg5357 3 жыл бұрын
Eshe...thanks for having him. I wish if u ask this guy about how they were treated after DERG was overthrown! As Tigrai man , proud Ethiopian, what he feels now to see the country suffering from Ethnic politics!! How the woyane treated such a hero? I wish if u were able to ask him those points!
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 3 жыл бұрын
Thank you so much "Master Technician Tekalegn Gashaw & all Our Late Hero's! God Bless Ethiopia
@rajrajuraj9858
@rajrajuraj9858 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን እቶጵያ በአባቶቻችን ነዉ ዬማጣቹ ዬአሁና
@dawitbirbo2509
@dawitbirbo2509 3 жыл бұрын
Thank you Master.
@mesayamberberbelay7699
@mesayamberberbelay7699 3 жыл бұрын
Thank you for your service, sir. I also thank you for mentioning Gash Fanta. He was truly one of a kind. We miss him dearly but know he did all he could for his country, as did you. Thank you again.
@saratessema9064
@saratessema9064 3 жыл бұрын
አገር ስላስረከባችሁን እናመሰግናለን። ኢትዮየያ አሁንም ጀግኖች አሏት ግን በዘረኝነት ታማለች :(
@zdtube9698
@zdtube9698 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@user-vz2pm6yy8g
@user-vz2pm6yy8g 3 жыл бұрын
ዋዉ የአመቱ ምርጥ ሰዉ ድንክዬ
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 3 жыл бұрын
Legend!!!
@atseday
@atseday 3 жыл бұрын
Thank you Eshe
@alfa9968
@alfa9968 3 жыл бұрын
ሁለተኛ ዙር እሼ ከጀግናው አባታችን ከማስተር ቴክኒሻን ጋ ይደረግ ይደረግ
@foziyatube4807
@foziyatube4807 3 жыл бұрын
ዉድእህት ወድሙቸ ሰላምችዉ ይብዛ ኑ ፍቅር አዘል እንማማር አዉኑ ኑ
@GalaxyJ-mn7qr
@GalaxyJ-mn7qr 3 жыл бұрын
በስማም ጀግንነት ደሥ ሢሉ
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ክብር ለቀድሞ አባቶቻችን ዋጋ ከፍለው ያቆዩልንን ሀገር እኛ መጠበቅ አቃተን እንጂ! የእነዚህ ጀግኖች ልፋት አይቶ እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን
@user-cm4kb9fi4v
@user-cm4kb9fi4v 3 жыл бұрын
ጀግኖቻችን መፅሃፍ እኮ ናችሁ ለናንተ ሲል ሃገራችን ኢትዮጲያን ወደ ቀድሞ አድነቷ ይመልስልን እናንተ ክበሩልኝ
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
ጀግኖችን ያብዛልን💚💛❤
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
እንደማመር
@lisaftaddesse8883
@lisaftaddesse8883 3 жыл бұрын
አኔን እና ቤተሰቦቼን ከወራሪው የዚያድባሬ ጦር የታደገን የኢትዮጵያ አየር ሀይል እንደ ነበር ሁሊም እናስታውሳለን
@blackman3470
@blackman3470 3 жыл бұрын
betam des ymel temeret new jegna nachew
@eden2056
@eden2056 3 жыл бұрын
Emeya hagera sente jegena alshe kebrulne demachune afsachu atetachune kesekesachu telke hager aserkebachunale nurule benba new yecherskute
@alifalif6387
@alifalif6387 3 жыл бұрын
ጦርነትክፉነውእግዛብሄርይገስጠውበጦርነቱብዙያለቤተሰብየነበሩልጆቹከነሱጋርተምራለው
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖቻችን !!!
@user-qe7qr3uu4q
@user-qe7qr3uu4q Жыл бұрын
እሽዬ.ሰላምነው
@hailus7714
@hailus7714 3 жыл бұрын
You may also interview Master technician Mulugeta Haileselassie, an air force Helicopter and gunship technician.
@ss-md6ff
@ss-md6ff 3 жыл бұрын
Egnin sewyew i degimechi Akiribachew lelochinim feligi
@likedaba3095
@likedaba3095 3 жыл бұрын
Eshe selam yene jegina nurlgn
@user-ln5xt2vz1t
@user-ln5xt2vz1t 3 жыл бұрын
እንኳን ዳና ማጣችሁ 👏👏👏👏
@user-dt5wb7dk1f
@user-dt5wb7dk1f 3 жыл бұрын
ዶክ ሠላም
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
እህቴ እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን
@user-ry2nr9pv4y
@user-ry2nr9pv4y 3 жыл бұрын
አንበሳው ተካልኝ እንዲት ነህ፡፡ በጥሩ ሁኒታ ላይ ነህ፡፡ እግዚር እድሚ ይስጥህ፡፡ ተካልኝ ኮመዱያንም ነው፡፡
@mitawiha316
@mitawiha316 3 жыл бұрын
An amazing story. A hero. Longlive. But one sad thing he told is those summarly excuted villagers on Gursum area in East Hararghe are Ethiopian, Oromoo. Sad that the pilot was abducted. They do not know who did that. Somalie?. It was not right to kill all village residents in that palce.
@didy898
@didy898 3 жыл бұрын
እሼ ግን ቀጣይክፍል መስጠአለብህ ብዙታሪክአለ እኛ መሥማትእንፈልጋለን
@hiweeshetu2669
@hiweeshetu2669 3 жыл бұрын
Yena jegena
@hussenahmed5707
@hussenahmed5707 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የምታምርዉ በደርግ አባል ነበር
@tewodajzewde2423
@tewodajzewde2423 3 жыл бұрын
💚💚💚💛❤
@jojolove791
@jojolove791 3 жыл бұрын
❤🙏
@likedaba3095
@likedaba3095 3 жыл бұрын
Eshye enewodihalen
@user-wo7sh2dx9e
@user-wo7sh2dx9e 3 жыл бұрын
ስንት ጀግና አላት እኮ ኢትዬ
@tewodajzewde2423
@tewodajzewde2423 3 жыл бұрын
Abataaaaa
@lehimhos8395
@lehimhos8395 Жыл бұрын
👏👏👏👏💐💐💐💐✅✅✅
@BurjiTube
@BurjiTube 3 жыл бұрын
Eshe vaslin tekebitesh new
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 3 жыл бұрын
ስላም
@aeshaayman2112
@aeshaayman2112 3 жыл бұрын
ሰላማ
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
እንዛመድ ፕሮፋይሌን በመጫን
@senaitketema980
@senaitketema980 3 жыл бұрын
ወይኔ ያ ቀውጢ ግዜ አይረሳም:: ጦርነት በድሬ ከተማ ....
@asfawnegussiehailemariam2549
@asfawnegussiehailemariam2549 3 жыл бұрын
Eshi Wede Film keyrew
@kebedekibret576
@kebedekibret576 3 жыл бұрын
እኔ በወቅቱ በነበሩት እና ለሀገር ዋጋ በከፈሉት አባት ላይ ያለኝን አስተያየት ከመስጠቴ በፍት ለሳቸዉና መሰል ጀግኖች ያለኝን አክብሮትና አድናቆት እየገለጽኩ ነገር ግን ያን የሚያህል ከባድ ጦርነት እንደ አሜርካንስ ፍልም በሁለት ቴክንሺያንና በአንድ የአየር ሀይል አዛዥ የተጠናቀቀ አድርጎ መተረኩ የሌሎቹን ፓይለቶች እና ቴክኒሽያኖች ዉለታ አልባ ያደርገዋልና አንድ የአየር ሀይል ግቢ በጥቂት ሰዎች ብቻ አይጠበቅምና ታሪኩ ሚዛናዊ ይሆን ዘንድ በይሉንታ ሳይሆን እሼ እንደ ጋዜጠኛ ጠይቅ
@user-qm1cf5qu8l
@user-qm1cf5qu8l 2 жыл бұрын
@@kebedekibret576 በሰዓቱ አብረዋቸው የነበሩትን አጋሮቻቸውን ከነአባት ስማቸው ሳይቀር ከአድናቆት ጋር ተናግረዋል በሚገባ አዳምጠሀቸው ከሆነ። ከዚህ በላይ ሙሉ የሠራዊቱን ስም መጥራት ያለባቸው አይመስለኝም። አባቴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት። ስላካፈሉን ታሪክ እናመሰግናለን። ክብር ይገባዎታል🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@senaitketema980
@senaitketema980 3 жыл бұрын
ወይኔ ያኔን አስታወሱኝ::
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 3 жыл бұрын
አህለንእሹ
@indigocanals5840
@indigocanals5840 2 жыл бұрын
እሼ እሉት ምንሼ
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 3 жыл бұрын
ዲስ ላይ ኮች እዴት ናቹ
@techlehulu
@techlehulu 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር 👍 መታየት ያለበት ትወዱታላችሁ 👇 🙋‍በስልካችን ያነሳነውን ፎቶ ወድያው(ላይቭ) ወደ ኮንፒተራችን ይላካል! 👉ስለ ቴክኖሎጂ መረጃ ላጋራችሁ ? ቻናሉን ይጎብኙ !
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 Жыл бұрын
Being helped by USSR, Cuba and S.Yemen to drive back the Somali troops doesn’t make you a hero ! Tell the truth! You’re overrun by the Somalis until those countries came to save you!🇸🇴🇩🇯
@kaskas9334
@kaskas9334 3 жыл бұрын
እሼሰላምነውበጣምደስይላል🙏🙏🙏🙏
@user-wo7sh2dx9e
@user-wo7sh2dx9e 3 жыл бұрын
አረ እሸት ፎክር
@fedilabintmunir9030
@fedilabintmunir9030 3 жыл бұрын
96680917 የአሹ ቁጥር ነው
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН
when you have plan B 😂
00:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 48 МЛН
Honoring a Legacy: The Life and Works of Dr. Seyoum Yoseph
27:25
ESOG-Ethiopia
Рет қаралды 1,4 М.
Самое неинтересное видео
00:32
Miracle
Рет қаралды 1,7 МЛН