በሃሰተኛ ነብያት ለተሸወዳቹ እውነታውን እንሆ... ፡ ጀግና መፍጠር ፡ ክፍል 2 ፡Comedian Eshetu : Donkey tube

  Рет қаралды 111,469

Donkey Tube

Donkey Tube

Күн бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show, in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportsperson, authors … ESHETU MELESE
#Comedian​ Eshetu
#uztazabubaker
#abubaker
#islam
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 378
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 жыл бұрын
እውነተኛ የጌታ ባርያ ፖስተር ጻድቁ ዘመንህ ይባረክ።ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍከው። እናመሰግናለን
@tarikuagetu5079
@tarikuagetu5079 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነበር እኔ በኩል ዘልቆኛል ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦዎት እላለሁ
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 жыл бұрын
እኛ አባት ምርጥ አባት ናቸው እኔ የዚህ እምነት ተከታይ አይደለሁም ግን የሚናገሩት ነገር ሁሉ ትክክል ነው ከመፀሐፈ ቅድስ ደርጃ እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት ተባረኩ እሼ እናመስግናለን
@ደሴ
@ደሴ 3 жыл бұрын
ማሬ እንዘመድ
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅሽ
@temesgenergicho4392
@temesgenergicho4392 3 жыл бұрын
አንችም በጠም አስተዋይ ነሽ እግዚአብሔር ይበርክሽ።
@tesfut2863
@tesfut2863 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር በነሀዋሪያት ጊዜ ብቻ ስርቶ የሚያቆም አምላክ አይደለም እለት እለት የሚስራ አምላክ ነው እኞነታችንን ከራሳችን በላይ የሚያውቅ አምላክ ነው አምላክም በቃሉ መስረት በጊዜው በስአቱ የሚናገር የሚስማ አምላክ ነው ለወጣትችም የነቢይነት መንፈስ ሊያፈስ ይችላል ለመገንባትና ለማነፅ አምላክ ጊዜና ዘመን አይለውጠውም ነገር ግን የተስጠንን የአምላክ ፀጋ አጠቃቀማችን ከግል ባህሪያችን ጋርእየተዛመደ እንጂ አምላክ ማዳኑ መፈወሱ ን ፅጋ ለስጣቸው ስልጣን እንደሚስጣቸው የታመነ ነው የግለስቡ የግል ባህሪው ይወስነዋል እንጂ አምላክ በሀዋሪያት ጊዜ ስርቶ የሚያቆም አምላክ አይደለም
@bisratgashaw1611
@bisratgashaw1611 3 жыл бұрын
አንቺ ቅመም ጀግና መፍጠር ውስጤ ነው🥰 ... በቀጣይ መጋቤ ሐዲስ አለማየሁን እሽቱ አቅርቢልን አደራ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
"እግዚአብሄር የእኛን greed አያሟላም። need ነው የሚያሟላው"!!!! ውድ መምህር ስለ እርሶ አይነቶቹ እግዚአብሄር ይመስገን ❤❤
@meheretabfekedemengesha4148
@meheretabfekedemengesha4148 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል በቅንነት የሚናገር የማያሳፍር ሰራተኛ ሆነ የተፈተነውን ማንነትን ለእግዚአብሔር ልታቀርብ ትጋ።ፓስተር የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛሎት
@abenezerdesalegn5260
@abenezerdesalegn5260 3 жыл бұрын
ትክክለኛውን የክርስቶስን ቤት የሚገልፅ ቃለ ምልልስ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ ጌታ አገልግሎታችሁን ይባር እውነት ያሸንፋል !
@abigailr2573
@abigailr2573 3 жыл бұрын
Amen! Geta yibarkachu!!
@ምህረትበፀጋው
@ምህረትበፀጋው 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሼ ተባረክልን።ሀሰተኛውን ከ ወንጌላውያን አማኞች ልዩነት እንዳለ መጀመሪያ አንተ እራስህ ተረድተህ ይሄንን እውነት ሌላውም ማህበረሰብ እንዲረዳው አየር ላይ ስላዋልከው እውነቱን እናመሰግናለ።አሁንም ቢሆን ወደፊትም የስህተት ትምህርትና ሀሰትኛ ነቢያት የነበረ ነው አሁንም አለ ወደፊትም ይቀጥላል ይህን ያለው ቅዱሱ የ እግዚአብሔር ቃል ነው።ስህተቱ ስለበዛ እውነተኛው የክርስቶስ ወንጌል ለጊዜው የተደበቀ ቢመስልም በገዛ ደሙ የዋጃት በሞቱ ያዳናት የሙሽራይቱ ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ ስለ ቤቱ ስለ መንጋው ዝም አይልም ይነሳል ቤቱንም ያፀዳል ምክንያቱም የቤትህ ቅናት ይበላኛል ተብሎ ስለተፃፈ።ምህረቱ በዝቶ ቢታገሰን ስለማያይ ወይም በምህረቱ እስከመጨረሻው ሊያልፈን አይደለም የስህተት ሁሉ ስህተት እግዚአብሔር አምላክ መሀሪ ብቻ ነው ፍቅር ብቻ ነው ብሎ ማሰብ ነው እግዚአብሔር የፍርድም አምላክ ነው እሚባላም እሳት ነው።ክርስቶስ በደሙ እያጠበ ሁሌ እያነፃ ብቻ ዝም እሚለን አድርገን ማመንም ስህተት ነው ሰው አንድ ጊዜ ሊሞት ሁለተኛም ለፍርድ ሊቀርብ ተወስኖበታልና።ይላል ቃሉ ስለዚ እየሱስ በዳግም ምፅአቱ ይፈርዳል ዙፋኑም ነጭ የፍርድ ዙፋን ነው።ስለዚ የሳትን እንመለስ ንሰሀ እንግባ።ጌታቹ በምን ሰአት እንዲመጣ አታውቁምና ንቁ ሁልጊዜ ተዘጋጅታቹ መብራታችሁ የበራ ዘይታቹም ሙሉ ይሁን ይላል ህያውና ቅዱስ ቃሉ።አሜን መንቃት ይሁንልን
@leyaleya4383
@leyaleya4383 3 жыл бұрын
በእውነት አባታችን እግዚሐብሔር ይባርኮት የተናገሩት ነገር ሁሉ ልብ ብሎ ላዳመጠው ሰው ትልቅ ትምህርትነዉ እኛም ማስተዋልን ይስጠን
@kachure2274
@kachure2274 3 жыл бұрын
እሸቱ ዩቲዩብን ለበጎ ዓላማ ያዋለ ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 3 жыл бұрын
Very true
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 жыл бұрын
እውነት ነው በትክክል
@fiorigebremedhin4531
@fiorigebremedhin4531 3 жыл бұрын
Yes
@abigailr2573
@abigailr2573 3 жыл бұрын
Absolutely!!
@hiruthirut1956
@hiruthirut1956 3 жыл бұрын
ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት !! እሼ ተባረክ የዘመናችን ቁጥር 1መልካም ሰው ጌታ ይጨምርልክ
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 3 жыл бұрын
ድሮ ቀረ የሚባለው።ለኑሮ ለመንግስት ነበር።አሁንስ ለሀይማኖትም ድሮ ቀረ ።ሀይማኖታችን የሚለውን በሙሉ ብንተገብር ሀገራችን እንደዚህ ባልሆነች።እድሜ ይስጦት።ጀግና መፍጠር ላይ የምታቀርባቸው ሰዎች ብዙ መፅሀፍ እንደ ማንበብ ናቸው።አመሰግናለሁ እሼ ሺህ አመት ኑርልን።
@yeneneshtemesgen1288
@yeneneshtemesgen1288 3 жыл бұрын
True
@axumcake
@axumcake 3 жыл бұрын
እሸቱ ወንድሜ አዳማጭነትህ በጣም ደስ ይላል ፡ ሰው ሁሉ ለመስማት የፈጠነ ለመናገርም የዘገየ ይሁን
@elsatilahun2219
@elsatilahun2219 3 жыл бұрын
ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ ረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ ልላችሁ እወደዋለሁ ከወዲሁ እኔ የእስልምና ተከታታይ አይደለሁም ግን አንድ መልካምና ትልቅ ኡስታዛችሁን ኡስታዝ አብድል መጂድን በዱአችሁ አስቡልኝ አሁን በሂወት ባይኖርም መልካም ስራዎቹ ግን ዘላለም ከኛ ጋር ይኖራሉ ለእስላም ለክርሲቲያን አብሶ ለሴቶች መካሪ ኡስታዝ ነበር ፈጣሪ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 3 жыл бұрын
ዋው ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ደስ የሚል የ አስተዋይ ፓስተር እናመሰግናለን እሼ
@eliaskebede547
@eliaskebede547 3 жыл бұрын
You are wright ! Come to Jesus !!!!
@zufanzerihun2344
@zufanzerihun2344 3 жыл бұрын
@@eliaskebede547 ክርስቶስን የስበከችበት ቤተክርስቲያን ኦርቶዶክስ ነኝ ያለሁት ከበቂም በላይ ናት
@tr7094
@tr7094 3 жыл бұрын
@@zufanzerihun2344 ከኦርቶዶክስ በላይ ክርስቶስን በአምላክነቱ በፈጣሪነቱ በመዳህኒትነቱ በማህሪነቱ የሚሰብክ የለም, ከቤተክርስቲያን አሰራር እስከ ካህናት አልባሳት ቅዳሴው ውዳሴውን ሳይጨምር.......እኔ ምስክር ነኝ
@Wassie12
@Wassie12 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ውይይት ነው! እኚህ አባት በጣም ቅን እና ወሳኝ ሀሳቦችን ነው ያነሱት..እኛ ምናውቃት በፊት የነበረችው የፕሮቴስታንት ሀይማኖት ተቋሞች እንደዛሬው አልነበሩም..ነበይነት አገልይነት መሆን ነው እንጂ ያለበት ህዝብን መደለያ መሆን የለባቸውም..አሪፍ አስተማሪ ቪዲዮ ነው
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ተባረክ እሼ የምትናገረው ሁሉ ትክክል ነህ የልጅ አዋቂ አንተ ጎበዝ በርታ እሼ
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 3 жыл бұрын
ተባረኩ ፓስተር ጻድቁ ዘመኖት ይባረክ ኮመዲያን እሸቱ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ኢንተርቭው በማድረግህ
@ayelehailemaryama3595
@ayelehailemaryama3595 3 жыл бұрын
እውነተኛ የጌታ ባርያ ፖስተር ጻድቁ ዘመንህ ይባረክ thank you very much
@ayelehailemaryama3595
@ayelehailemaryama3595 3 жыл бұрын
እሼ THANKS VERY MUCH
@deboamare5171
@deboamare5171 3 жыл бұрын
እሼ ያቀረብከው ሾው ስለ ነቢያቶቹ ተመችቶኛል አሹ ደግ አደረክ ልክ ነህ አላጠፋህም የቤታችን ጉድ ነው !!!! ሲነገራቸው እምቢ ያሉ ም ዕመናን እስቲ ይህን አይተው ይንቁ እንላለን !!
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
ፓስተር በግልፅ የሚታይን ህፀፅ እና የስህተት ልምምድ ገልፀው መናገርዎት እጅግ የሚመሰገን ነው። እስከመቼ እውነተኞች አብረው እየተወቀጡ ሰዎች የመዳንን ትርጉም ይጡ?! እግዜር ይስጦት
@ኢሳኮርተስፈልደት
@ኢሳኮርተስፈልደት 3 жыл бұрын
ከተመቸይ ሁሉ ይህ ፓሮግራም ነው።ፓሰተር ተባረክ፡አንተም ተባረክ
@tsega9038
@tsega9038 3 жыл бұрын
ሌላው ቢሆን ዋው እያልክ ነበር ደጋግመህ ምታደንቀው ለጌታ ሲሉ ኢትዮጵያ ውስጥ የተሰደዱ እና በሀገራቸው ተገፍተው ተበድለው በጭቆና ነው የኖሩት ወንጌል ሲሰበክ ሚገሉ ሚያሳድዱ ነበሩ
@ሀያትይማም-በ7የ
@ሀያትይማም-በ7የ 3 жыл бұрын
ሙስሊም ነኝ ሀቀን ተናጋሪ እገድፋለሁ እውነት ሀቀኛ ሰው ነው እረጅም እዴ ከጤና ጋ ይስጥልኝ
@ermiyasgudure5726
@ermiyasgudure5726 3 жыл бұрын
እንደ እኔ ሰምቶ ያሳተዋለ ማን ነዉ...ፓስተርዬ እግዚአብሔር ይባርክ and also እሼ
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 Жыл бұрын
አሼ ተባረክ አክብሮትህ ደስ ይላል ትህትናህ ፍቃድህ ቢሆን ስለ ሐዋርያቶች አባቶች ገንዘብ ስለመቀበልና ስአሁን ነቢያት አብጠርጥሮ የሚናገረው ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን ጋብዝልን በተረፈ በሁሉ ተከናወን
@እናትሀገርወሎ
@እናትሀገርወሎ 3 жыл бұрын
የወንጌል አርበኛ 🔥🔥🔥እርጅም እድሜ ይስጥዎት መዳኒታችን ቤዛችን ክርስቶስ እየሱስ🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
ዋው በጣም በሳጭ ጥርት ያለ እውነታን በእግዚአብሔር ቃል እያስደገፎ ስላስ።ማሩን እናመሰግናለን
@tigistkiyyaakoo5885
@tigistkiyyaakoo5885 3 жыл бұрын
እሼ ፓስተር ዳዊይት ሞላልኝን አቅርበው የኔ ጎበስ 💛💚❤💛💚❤💛💚❤
@ማረትጌታለእኔመልካምነው
@ማረትጌታለእኔመልካምነው 3 жыл бұрын
እኔም
@jesusisgod4638
@jesusisgod4638 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 ማን ፓስተር አርገዉ??
@binyamdemisse2176
@binyamdemisse2176 3 жыл бұрын
Betikikl
@binyamdemisse2176
@binyamdemisse2176 3 жыл бұрын
👊
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 3 жыл бұрын
የድሮ ጴጤዎች እኮ የተረጋጉና ሁኔታቸው ደስ ይልነበር መዝሙራቸው ልብ ይሰርቅ ነበር አክብረው የተከበሩ ነበሩ ያሁኖቹ ቀውሰው ሰውን የሚያቀውሱ ድሮ ሰው እረጋ ካለ ትትና ካለው እሄሰውዬ ጴጤሆነእዴ ይባላል ያሁኑ ጴጤ መቀዥቀዥ መዝለል መጨፈር ሆኖ አሁን ናይት ክለብ ላይ ጨፋሪ ከታየ እሄ መናፍቅ ነው እዴ መባል ተጀምሯል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ክብር ለሚገባው ክብርን እሰጣለን
@sinagebrehanna4775
@sinagebrehanna4775 3 жыл бұрын
እሼ ተባረክ! በጣም የሚገርም መልዕክት ነው ያስተላለፉት እናከብራቸዋለን!
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 3 жыл бұрын
አሹየ በቀጣይ መጋቤ ሐዲስ እሽቱ አለማየሁን መምህር ምህረታብ አሰፋን ዲ/ያ ሄኖክ ሃይሌን / በጣም ብዙ ጋብዝልን።።
@ቃልነኝስደተኛዋ
@ቃልነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ዛሬአደኛነኝ የሰዉደስታየሚያስደስተዉ👍👍👍👍👍👍👍👍
@kachure2274
@kachure2274 3 жыл бұрын
ይመችሽ ሌላ ጊዜ ስትገቢ ንገሪኝ
@marticool8700
@marticool8700 3 жыл бұрын
"የትንቢት ዓላማ:-መምከር፣መገሰፅና ማነፅ እንጂ ገንዘብ እና ዝና መሰብሰቢያ ፈፅሞ አይደለም። ፓ/ር ፃድቁ ፀጋ ይብዛልዎት!!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ፓስተር ፃዲቁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ።
@jaredorebeto9801
@jaredorebeto9801 3 жыл бұрын
ፓስተር ጻዲቄ በጣም ግሩም ምክር ነው ያካፈሉን ለበረከት ሁኑ ።
@tigetishome2984
@tigetishome2984 3 жыл бұрын
እደናተ አይነት አስተዋይ ሀይማኖቱን መስሎ የሚኖር እያለ እግዲ በአዳዶች ሌባ አጭበርባሪ ስም ሙሉ ፕሮቴስታትን ያሰድባል ለማንኛውም በዝች ምድር እደናተ አይነት አስተዋዩን ያብዛልን ሀይማኖት የግልነው እደጥታችን ተከባብረን እንኑር
@nuhme3637
@nuhme3637 3 жыл бұрын
በጣም የወንጌል ሰው ንህ አገራችን ፍጣሪ ይጠብቅልን
@tsigekasaye5960
@tsigekasaye5960 3 жыл бұрын
ወንጌላዊ ማሙሻን እና ፓስተር ታሪኩን ደግሞ ብትጋብዝልን ደስ ይለናል
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 3 жыл бұрын
Very true question my dear!!!!
@YnTnGdL
@YnTnGdL 3 жыл бұрын
ፓ/ር ፃድቁ አብዶ እጅግ የተባረኩ አባት ናቸው:: አሁንም ጌታ አብዝቶ ይባርኮት:: ይህንን ቃለምልልስ ወድጄዋለሁ:: በባለፈው ስራህ ብታስከፋኝም በዚህኛው ስራህ ተደስቼበታለሁ❤️🥰
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ከኝህ አባት ብዙ ተምሬለሁ ጌታ ይባርኮት::
@temesgenergicho4392
@temesgenergicho4392 3 жыл бұрын
ከኦርቶዶስም ከሙስልምም ከፕሮስታትም እግዚአብሔር መልከም አስተዋይ ሰው ይስጠን።ተባራክ።
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
እግዚአብሔርን በፍፁም ልቡ የሚያምን መሪ ይስጠን ማንኛውም እግዚአብሄርን ሲፈራ ለሕዝብ ያስባል ለድሃ ይራራል
@tigistshumet7021
@tigistshumet7021 3 жыл бұрын
እሸቱ ጌታ ይባርክህ እንግዳ ስላደረካቸዉ ፓስተር ፃድቁ ጌታ እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርለዎት ሀሰተኞችን ጌታ ልብ ይስጥልን
@nuhme3637
@nuhme3637 3 жыл бұрын
በናታቹ ሁሉም ነገር ትተን እንፀልይ. አገራችን የሰማይ አምላክ ይመልክት 🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴 ስላገራችን እንፀልይ ⛪⛪⛪⛪👐👐👐👐
@dawitmamo2165
@dawitmamo2165 3 жыл бұрын
Thank you Eshe for inviting Pastor Tsadiku and for your fair interview. God bless you all.
@bizuyetube371
@bizuyetube371 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ትቅደም ጠላቷ ይድከም ህዝቦቿ ይባረኩ👍👍
@bogalegebre3554
@bogalegebre3554 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንደዚህ መረዳት ያለው ሠው ለምድራችን አብዛ::
@ezanaestifanos326
@ezanaestifanos326 3 жыл бұрын
ምንም እንኳን የሀይማኖቱ ተከታይ ባልሆንም እርሳቸው ግን ጥሩ ትምህርት ሰተውኛል!
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 3 жыл бұрын
አሸ በርታ ለሀገራችን የሚያስፈልገው በዘርም በሀይማኖትም ሁሉን አቀፍ የሆኑ ሰወች በሀገራችኝ ሊበዙ የገባል በዘራችን ወይ በሀይማኖታችኝ ተገድበን ሰወችን ስንወድ እግዘብሔርን ይቆጣልና የአንተን ፈለግ ልንከተል ይገባል🙏🙏🙏🙏🙏ጌታ ይባርከወት ፓስተርየ🙏🙏🙏🙏
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 2 жыл бұрын
እርሶንም እግዚያብሄር በፀጋ ይጠብቆት
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 3 жыл бұрын
ማሪያምን እድህ ያሉም ደጋግ መምህር አሉ ግን እናዛ ህዝቡን በካራቴ ጨርሱት።
@yabetseshetu9234
@yabetseshetu9234 Жыл бұрын
የቄስ ልጅ እግዚአብሔር አጎቱ የሆነ ይመስለዋል የሚል አባባል አለ እና እነዚ ሀሰተኛ ነብያት እንደዚህ ነው የሚያስቡት።
@atkletdegaga9406
@atkletdegaga9406 3 жыл бұрын
He is my church pastor . Thank you for inviting!
@eyesusAmalajekebere_6310
@eyesusAmalajekebere_6310 3 жыл бұрын
I have big respect for him
@elagym5723
@elagym5723 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልብን የሚያረካ ኘሮግራም ነው እሼ ወንድማችን እናመሰግናለን
@biniamamanuel214
@biniamamanuel214 Жыл бұрын
አሼ ደስ በሚል አጠያየቅ ነው ሲቀጥልም ትህትናህ አለማወቅህ ማወቅ ለሁሉም ትምህርት ነው እባክህ ደግመህ ፓስተር ዳዊት ጋብዘው የበለጠ እያዋዛ በበለጠ ይመልስልሀል ለፕሮግራምህም ያደምቅልሀል
@derejezewda4757
@derejezewda4757 2 жыл бұрын
ኮሜዲያን እሸቱ በጣም አስተዋይ ሰዉ ነህ ! አንተ አንደኛ ነህ።
@wishyouagoodhealth9106
@wishyouagoodhealth9106 3 жыл бұрын
እነዚህ ወጣቶች በቅንነት የምስራቹን ወንጌል ነው የሚሰብኩት. ለምንድን ነው የምትተቹአቸው። ብዙ ሰዎች ከካንሰር: ከኤች አይቪ: ከፈረሰ ትዳር : እንቆቅልሽ ከሆነባቸው ነገር: ከመካንነት: ከጭንገፋ. ከአጋንንት እስራት..ከድህነት ወዘተ.. የተደረገላቸው ሰዎች በአፋቸው ከእንባ ጋር እየመሰከሩ ሳለ ጌታን ከማክበርና የጌታ እጅ አሁንም በምድራችን በሙላት ስራ ብሎ ጌታን ማመስገን ሲገባን: ለምን የጌታን እጅ እናንቃለን? የሚሰራ ሰው ይሳሳታል : ስህተትም ካለ እንደ ቤተክርስቲያን መጋቢ ጠጋ ብሎ መምከርና ትምህርት ማስተማር እንጅ ለምን የጌታን እጅ እናናንቃለን ። ይህ መልካም አይደለም። ከሃኪም ማስረጃቸውን ያቀረቡ ሲመሰክሩ ሰምቻለሁ. በአንድነት ውስጥ ጌታ ይከብራልና አንድ ለመሆን መስራቱ መልካም ይመስለኛል።.
@ማረትጌታለእኔመልካምነው
@ማረትጌታለእኔመልካምነው 3 жыл бұрын
ዉድ እና ልዩ አብትች እግዚአብሔር ይባረኪ ክብር ምሰገነ ለጌታ ለኢየሱስ ለክረስቶስ ይሁን ለአንድንደ ነብት እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ባለች ለዉድ ጽንጤ ሃይማኖት ተከታዮች እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ ጋር ይሁን ኢትዮጵያዊ ለዘለዓለም ትኑሩ ሰላም አንድናት ፍቅር ለኢትዮጵያዊ ይሁን የሰላም አምላክ ኢትዮጵያዊ ይጤብቃ
@enayko5471
@enayko5471 3 жыл бұрын
Thanks abatechin Emenetun balekebelem gin leneze wargatochi Tero melse new yesetut Ene Egezabehr yemesgen mert orthodox negn
@handofgod1042
@handofgod1042 3 жыл бұрын
ፓስተርዬ የእውነት ሰው ተባረኩልኝ ፣ እድሜና ጤና ይስጥዎት!!
@mekedes4jesus
@mekedes4jesus 3 жыл бұрын
Wow it's a riveting conversation. "For the love of money is the root of all evil: which while some coveted after, they have erred from the faith, and pierced themselves through with many sorrows." 1Thmothy 6:10 Whose preaching or teaching about Prosperity!!! Unconditional blessings Pastor Tsadiku and bro Eshetu!!!
@vxfvbb7432
@vxfvbb7432 3 жыл бұрын
ሀስተኞች ነብያት ባይ ነኝ እምትሉ ከፓስተር ፃድቁ ተማሩ ለእርሶ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ያድሎት እኔ የነፃሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ለዘላለም ትኑር
@temesgenergicho4392
@temesgenergicho4392 3 жыл бұрын
ተባራክ።
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Eshe Antenim Egzihaber yibarkik Wandimmachin Tsagawun yabzalik 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@keryodtube
@keryodtube 3 жыл бұрын
የነጌ በዓለ ወልድ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላሙ ያውርድልን ግፍና መከራው ስቃዩ ስደቱ ወገን በወገኑ መጨካከኑ በቃቹ ይበለን
@natnaheltilahun6640
@natnaheltilahun6640 2 жыл бұрын
እሼ like yemadergek be mekniyat nw sew akbarenetk dese yelal tebarek pastor geta yebarekote malet efelgalehu.
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 3 жыл бұрын
እሼ ጎበዝ ልጅ ነህ በእውነት አድናቂህ ነኝ የሐይማኖት ሰዎችን(ታዋቂዎችን)ከሁሉም ማለት ይቻላል የቀሩህ የካቶሊክ ቤተክርስቲያን እና ዋቄ ፈታዎች ናቸው
@meseretadungnmesi1259
@meseretadungnmesi1259 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ ፓስታር ዘመን ይባረክ እሼ ተባረክ
@tinalina8592
@tinalina8592 3 жыл бұрын
This is what Protestant is not Eyu Chufa or Esrael dansa
@kongitshiferaw9770
@kongitshiferaw9770 3 жыл бұрын
Thank you pastor 🙏stay blessed 🙌❤🙏✨
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆ሀገራችንን ፍቅር ሰላም ያድርግልን🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@hannahanna826
@hannahanna826 3 жыл бұрын
ፓስተር ጻዲቁ ጌታ ይባርኮት እሼ እናመሰግናለን ተባረክ ጤናህን እና ስራህን ይባርክልህ
@berreg7370
@berreg7370 3 жыл бұрын
Eshe tebarek
@danielandihun5308
@danielandihun5308 3 жыл бұрын
very good interview i learn a lot the word of God is the truth please Read the word everyday Thank you very much May God bless you
@alemuamare3167
@alemuamare3167 3 жыл бұрын
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ እውነት ነው የተገለጠው። ሐዋርያት 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³³ ሐዋርያትም የጌታን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ በታላቅ ኃይል ይመሰክሩ ነበር፤ በሁሉም ላይ ታላቅ ጸጋ ነበረባቸው። ³⁴ በመካከላቸው አንድ ስንኳ ችግረኛ አልነበረምና፤ መሬት ወይም ቤት ያላቸው ሁሉ እየሸጡ የተሸጠውን ዋጋ ያመጡ ነበርና፥ ³⁵ በሐዋርያትም እግር አጠገብ ያኖሩ ነበር፤ ማናቸውም እንደሚፈልግ መጠን ለእያንዳንዱ ያካፍሉት ነበር። ሐዋርያት ከሕዝቡ የሚለዮት በፀጋቸውና በክርስትና ሕይወታቸው ወይም በጽድቅ ተጽዕኖ አምጪነታቸው ነበር። አለባበሳቸው ኑሮአቸው ከሕዝብ የተለየ አልነበረም ።
@selamgetachew2694
@selamgetachew2694 3 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነህ ከይቅርታ ጋር ይሄንን ኮሜንት ካነበብከው በዚህ ጉዳይ ላይ ብትሰራ እጠይቅሃለሁ 12 ክፍል ተማሪ ነበርኩ 2012 ላይ በኮረና ምክንያት ሲራዘም 2013 ነው የተፈተነው እሺ ሀሳቤ የዘንድሮው አፈታተናችን በጣም ኮራፕሽን የበዛበት ነበር ለምሳሌ ባጠቃላይ በሚባል ሁኔታ ኦሮምያ ክልልች እኛ ከመግባታችን በፊት የፈተናው መልስ ይዘው ይገቡ ነበር ለምሳሌ ሀዋሳ, አዳማ ሌሎች ክልሎች በአንድ ትምህርት ቤት ላይ 41 ተማሪዎች 600 ነው ያመጡት በኮድ check ማረግ ይቻላል እንደዚህ 3,4 ትምህርት ቤቶች አይቻለሁ ሌላው ጅጅጋ ክልል ላይ ፕሮፌሰሮቹ መልስ እየሰሩላቸው ነበር ሌላው የሚያሳዝነው A.Aበጣም ፍተሻ ነበር ጫማ አውልቀን ነበር የተፈተሽነው ሙሉ ገላችንን በጣም ተፈትሸን ነበር የምንገባው ሌሎች ክልሎች ስልክ ይዘው እየገቡ ሰልፊ እየተነሱ እየላኩልን ነበር ፈታኝ ያለ ሁላ አይመስልም ሌላው ደግሞ ሌሎቹ ጋር እኛ ፈተና ከመግባታችን 2:00 በፊት እነሱ ከነመልሱ ይዘው የሚገቡ ክልሎች ነበር A.A የነበረው ፈተና ደግሞ ፈታኞቹ አይቆጣጠሩም ነበር ብዙዎች ፈጣን ኮራጅ ያለፈበት ሁኔታ ነው ያለው የሚለፋ ደግሞ በጣም ውጤቱ ዝቅ ብላል እና እንደ ሀገር ዪንቨርስቲ መግባት ያለበት ሳይገባ የሰረቁት 600 ቤት ናቸው ከዛሬ 7 አመት በኀላ ዶክተር የሚሆነው ትውልድ ይሄ ነው ፋና ዜና ትምህርት ሚንስትር ነበር ቅሬታ ሲቀርብ ና አላማው መሰረቁ እንዲ መጭበርበሩ እያለ ቀይሮ አቀረበው ለምሳሌ አንዳንድ ክልል id ያልተሰጣቸው ተማሪዎች ነበሩ ሌላው ጋር ደግሞ 2,3 id የነበራቸው ነበሩ ግን ከሱ በላይ ኮራፕትድ የነበረበት ሁኔታ ነው ዋናው አላማ ለትውልድ የሚያስብ ያገባኛል የሚል ሚዲያ የሚገባው ነገር ለተማሪዎች እንዲደርስ ያግዘን እባካችሁ ካያችሀት ሁላችንም ያገባኛል እንበል የእሸቱ መለስ ስልክ የሚያውቀው ሰው አለ
@selamgetachew2694
@selamgetachew2694 3 жыл бұрын
ሰላም ሰዎች እርዱና ሀሳብ አስተያየት ስጡን
@ezgharyagoitom8977
@ezgharyagoitom8977 3 жыл бұрын
እሸቹየ ራስህን ጀግና ነህ ትትናክ ኣነጋገርክ ውስጥ ነው ሚገባው በትግርኛ ምን ሚባል ኣባላል አለ ዋዛ ምስ ቁምነገር ጨወታ እና ቁምነገር ማለት ነው እያሳቅ ቁምነገር ምትጠይቀው ደስ ይለኛል ዋውውውውው
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 3 жыл бұрын
እንዴት የሚገርም መልዕክት ቀጣዩን በናፍቆት እጠብቃለሁ
@amazingprotestantworship8562
@amazingprotestantworship8562 3 жыл бұрын
እነዚህ ነብያቶች እኮ የመጡት ከነዚህ ሰዎች ነው የሾማቸውም እነሱ ናቸው ለዚህ ሁሉ ነገር ተጠያቂ አራሳቸውም ጭምር ነው ክርስትና ብዙ በመኖር አይደለም በቃል በመኖር ነው አሺ
@michaelabeebe5769
@michaelabeebe5769 3 жыл бұрын
እውነተኛ አባት ናቸው የእግዚአብሔር ሰው ስለጋበዝከን ደስ ብሎኛል
@chocozraz
@chocozraz 3 жыл бұрын
እሼ አክባሪህ ነኝ ይሄ ነን እኛ እግዚአብሔር ይባርክህ ልዮነትን ታጠባለህ
@ethiopia7544
@ethiopia7544 3 жыл бұрын
ረጅም ዕድሜ ተመኝሁሎት 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@zed843handle
@zed843handle 3 жыл бұрын
መልካም ትምህርትና ጥሩ ግንዛቤ ነው የሰጡን ፣ነገር ግ የሚያሳዝነው ነገር ሰዎች ገንዘባቸውን ጨርሰው ከደኸዩ በሓላ ፣ሰዎች መድሀኒት ጣሉ ተብለው ከሞቱ በሓላ ፓስተሮቹ ግን እስካሁን ህጋዊ ሆነው እየኖሩ ነው ፣ለሰዎች ማሰብ የሚጀመረው መቸ ነው ፣እስከመቸ ነው በገንዘቡም በጤናውም የሚጎዳው እንደኔ እንደኔ መፍትሔ ያሻዋል ። እሼ ብረቱ ግን በርታልን እውነቱን እየፈለፈልክ አውጣ እነሱ አንዱን አንዱ መቃወም አይፈልግም ምክንያቱም አንተም ብላ እኔም ልብላ ነው ጨዋታው ።
@Orange06909
@Orange06909 3 жыл бұрын
ፓስተር ፃዲቁ እግዚአብሔር ይባርኮት በትክክል ነው የገለፁት ሕዝቤ ሆይ ንቃ ።
@abarsheabarshe6538
@abarsheabarshe6538 3 жыл бұрын
እንድት አመሸቹሁ የሀገሬ ቤተሰቦች የአሺተክተይዉቹ ፊጣሪ ሀገረችን ይጠቢቅልን አሺዬ ፊጣሪ ይጠቢቅ አቴ መልካም ሠዉ ድግል ማርያም ሀገረችን ጠቢቅል በጾት አስቢን እህቶች ዉንድሞችን👏👏
@Sinitabbasw
@Sinitabbasw 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው እናመሠግናለን
@yenayena8676
@yenayena8676 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፓስተር ፃዲቁ እርሶ የኔ ፓስተር ኖት ወንጌልን ለሆዳቸው የሸቀጡ የተባበሩ ሁሉ የዘሩትን ያጭዳሉ ባለ ቤተክርስትያኖች ባለእራዬች አፓስተሎች ነብዬች ከብልፅግና ምኞታቸው ለራሳቸው የሰጡት ማእረግ ነው. የሀብት ምንጫቸውም ተከታዬቻቸውን አክለው ገንዘብ ማግኘት ነው ህልማቸው ደግሞ. ውድ መኪና ውድ ቤት በየ ውሃው ሀገር እየሄድ እያገለገሉ ብር ሰብስቦ. ማምጣት የራሳቸውን ቤተክርስትያን ህንፃ መገንባት. ነው
@tekolademsea1013
@tekolademsea1013 3 жыл бұрын
ምርጥ አባት
@eyobbaissa6759
@eyobbaissa6759 3 жыл бұрын
Thank you so much for this interview eshye. This is the truth..it was much needed interview!! Ewenet bekoyem yegelisal.
@achildofgod9954
@achildofgod9954 3 жыл бұрын
This guy could be a comedian. He got that Ora .
@hanamariyam4097
@hanamariyam4097 3 жыл бұрын
ስተት ውስጥ አትግባ መጠጣት ማጨስ የተዋህዶ መገለጫ አይደለም የትኛው ቃል ነው ፕሮቴስታንት ሁንና አትጠጣም አታጨስም የሚለው እባካቹህ የተዋህዶ ልጆች አትደናገሩ
@AbrishEL
@AbrishEL 3 жыл бұрын
What an amazing interview.Pastor May God bless you.
@sebletakele9466
@sebletakele9466 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርኮት ፓስተር ፃዲቁ አብዶ ጤና ከእድሜ ጋር ይጨምርሎት
@aynihmichael5769
@aynihmichael5769 3 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በርታ ጥሩ ፕሮግራሞች በማቅረብህ አንድ ነገር ልነግርህ ቀድሮ ዘመነ ቲቪ ሳይመጣ ማለቴ ነው ዘመነ ቲቪ የነብያት ዘመን ሆነና ብዙ በጣም ብዙ መልካሞች እውነተኞች ቢኖሩም ለሰው ጎልቶ የሚታየው የሰው ድካሙና ጥፋቱ ውድቀቱ በመሆኑ መልካሞች እውነተኞች የሌሉ አስመሰለ ይህ ሀይማኖት ቤት ውስ በፅሁፉዐዘመንም የነበሩ ነበሩ አሁንም የሰውልብ ከእውነተኛው አምልኮ ከመጽሐፍ ቅዱስ ሐሳብ ያዞሩ ሰው ቀደብተራ ስራ እንዲያምን የተለያዩ ፅሁፎችን እንጂ መፅሐፍ ቅዱስን እንዳያነብ ያደረጉ ስለዚህ ባለማወቅ በእነሱ ሀሳብ በመመራት ከእውነት ሰለተራቀ ውሸት ተደጋግሞ እውነት መስሎ የተቀመጠበት ማለት በተለይ ሰለእምነት ስታወራ በአንዱ እምነት ስም የተሰራ ስህተት የሆነን ነገር ካወራህ ሁሉም እምነት ውስጥ ስላለ የሁሉንም ብርታታቸውንም ድካማቸውንም መናገር ኘድሎአዊ አያረግህ ፕሮግራምም ስትሰራ የኛ ያልካቸውን ጠቀስ አርገህ ነብያቶቹን ጨፍጨፍ እንዳረከው ከቄሶቹም ከሼኮቹም አለ በደብተራ ስራ ንብረቱ የጠፋ ትዳሩ የፈረሰ ዘመዱ የሞተ ሞልቶአል ከሁሉም መጋበዝ ጥሩ ቢሆንም የጥያቄህ ሀሳብ የመልሱን አይነት የሚወስነው ብታስተካክል መልካም
@manewalew2845
@manewalew2845 2 жыл бұрын
Eshetu thanks 👍
@urael225
@urael225 3 жыл бұрын
The best beloved pastor
@msrajm6899
@msrajm6899 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችን ይባርክ
@weldeemanuel8516
@weldeemanuel8516 3 жыл бұрын
እግዚዓብሕር ይባርካህ እሼ፡
@mefresh3834
@mefresh3834 3 жыл бұрын
Hi Bro, there's good and bad seeds we Sow our lives, what ever seeds you Sow you will eat it no matter what. God Be With Bro.
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Innamaseginalen Egzihaber idimenna xena yisxot Egzihaber Zamanotin yabark Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@teddyabebe2540
@teddyabebe2540 3 жыл бұрын
Really it's a very interesting interview with a very satisfied explanation 👍God keeps 🙏and ❤🌄🙏bless you both 🙏
@ruthmesfin1467
@ruthmesfin1467 3 жыл бұрын
እሸቱ በአንተ እና በፃድቁ በሐሳብ የሚስማሙ ሰዎች ብዙ ናቸው የምትነጋገሩት ነገር ከወንጌል አማኞች አይን የተሰወረች አደለም ነገር ግን ከሣቱበት መንገድ እንዲመለሡ እንመክራለን ደግሞ እንፀልያለን እናስተምራለን ከዚበላይ የሆኑትን ሰዎች ከክፉ ስራቸው እስኪመለሱ ድረስ በክፉ ስራቸው ላለመተበበር እንርቃለን ይህንን ማረግ ያልቻለ ሰው የሚጠብቀውን እሱ ያውቃል ።አንተ ግን በእምነትሕ ኦርቶዶክስ ነህ የነብያቶችን ስህተት አይተክ እንደቀለድከው እስቲ በመምህር ግርማ እና እሳቸው ን የሚመስሉ በጣም ብዙ የሳቱ አንድም ቀን የሚያድነውን ወንጌል ሰብከው የማቁትን በጴንጤ ጀምረው በጴንጤ የሚጨርሱትን ክርስቶስ የሚሰራውን ቅዱሳን የሰማእታት እያሉ ክብሩን ያቀለሉት እነሱ እንዴት አልታዪህ ምንም ነገር ሲጀመር ከራስ ነው የራስን ሸፍኖ ስለሌላ ማውራት ተገቢ አይደለም ጎበዝ ከሆንክ ስለ ደብተራዎቹ ስለ አጭበርባሪዎቹ ኦርቶዶክስ ቤት ውስጥ ስላሉት አገልጋዮች ተናገር ቤትክ ስለሆነ በደንብ ተውቃለህ የሌላውን ጉድፍ ከማንሳትህ በፊት የራስህን ምሶሶ አንሳ ያኔ አጥርተህ ታያለህ ተባረክ።
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 81 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 15 МЛН