በፀሀይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022

  Рет қаралды 83,115

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Күн бұрын

Пікірлер: 430
@yewerqzeng
@yewerqzeng 2 жыл бұрын
▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ:: ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::
@meridtube3217
@meridtube3217 2 жыл бұрын
yenenim subscribe argu
@meronbesha9903
@meronbesha9903 2 жыл бұрын
እርስዎ ብቻ ነዎት ይህን የሚያፀናና ቃል የተናገሩት እርስዎ እንኳን ዓፀናኑን። ቃል ሕይወት ያሰማልን
@frehiwotdesta764
@frehiwotdesta764 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን
@meaziber8857
@meaziber8857 2 жыл бұрын
እመብርሀን አምድ ትሁኖት እንቁ መምህራችን እንደ አፎት ይሁንልን ምህረትም ይደረግልን ።
@Janhoy723
@Janhoy723 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እምዬ ኢትዮጵያን በምህረቱን እና በቸርነቱ ይጎብኛት: ጠላቶቿንም ይቀጥቅጥላት ✝️🟩🟨🟥✝️
@gezahegnefekadu7141
@gezahegnefekadu7141 2 жыл бұрын
መምህራች እጅግ በጣም እንወድሀለን!!!! እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!
@ebenezerdaniel8144
@ebenezerdaniel8144 2 жыл бұрын
በጠዋቱ ምግብ ነው የተመገብኩት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 2 жыл бұрын
መምህር መስፍን ሰለሞን ከማር የሚጣፍጥ ፈዋሽ ቃል ስለምታስተምሩን እድሜ ከንጀራ ይስጥልኝ💚💛❤💕🌹
@ብርትኮንጌታሁን
@ብርትኮንጌታሁን 2 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እቁ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን ደስ የሚል አገላለፅ አንደበተ ርቱ መምህራችን ኑርልን።
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ከታሰርንበት ይፍታን
@אדיסעלמו-ג1ג
@אדיסעלמו-ג1ג 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አገራችን በምህረቱ ይጎብኝልን ::
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያሳማልኝ እንደወተት የሚጤፍጥ ትምህርት ነበር እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጥልኝ !!!
@helentekele3221
@helentekele3221 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን፡፡ በክፋት የተሞላ ልቦና በቅንነት በፍቅር ይሙላልን ልቦናችንን ይመልስልን፡፡ ሀገራችን ከዚህ ቀውስ ያውጣልን፡፡ አሜን ፡፡
@arsemaenata2162
@arsemaenata2162 2 жыл бұрын
ውይ እንኳን ደና መጣህ ስታስተምር ከልብ ሚደመጥ ነው እውነት መታደል ነው መምህራችን ብዙ እንደምታስተምረን እናምናለን
@aynalemalemayehu4307
@aynalemalemayehu4307 2 жыл бұрын
SELAM SELAM
@AMEN12728
@AMEN12728 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አሜን!
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ
@ኢትዬጵያኢትዬጵያ 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን እንደኛ ሀጢአት ሳይሆን እንደቸርነትህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 2 жыл бұрын
ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ለመምህሩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።ለእኛም ማስተዋልን ይስጠን ።ምስጋና ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ አሜን።
@yetnayetayele5765
@yetnayetayele5765 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏አቤቱ እንደቸርነትህ እንደሃያልነትህ እነደደግነትህ ይሁን🙏
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር ትምህርቶት በጣም ግሩም ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@memeaddis7928
@memeaddis7928 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እናመሰግናለን ደጉን ግዜ ያምጣልን
@getugetachawe2629
@getugetachawe2629 2 жыл бұрын
መጋቢት 29 የአመቱ ባለወልድ ቀን በሰማይ ላይ የታየው የፀሀይ አክሊል የሠላም እና የአንድነት የትንሣዬ ዘመን ያርግልን በቃችሁ ይበለን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@ኤደንተስፋይ
@ኤደንተስፋይ 2 жыл бұрын
ይህ የመከራ ምልክት ነው . ንስሀ ገብቶ መፀለይ ነው ከውሽት ከዘረኝነት ከጥላቻ ወጥተን . በተለይ ይህን አውሬ መንግስት የደገፈ በሙሉ ንስሀ መግባት አለበት
@ኤደንተስፋይ
@ኤደንተስፋይ 2 жыл бұрын
ቀስተ ደመና ሬንቦው ክልል ሲበዛ መከራ መምጣቱን ማሳያ ነው. እናቶቻችን ድሮ ይህን ሲነግሩንነው የኖሩት .
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 2 жыл бұрын
የምዬ ተዋህዶ ልጆች በመሆናችን ክብር ይሰማናል ተዋህዶ ጥልቅ ሚስጥር ያላት እምዬ ተዋህዶ🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@asterkahsay1387
@asterkahsay1387 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እምላክ ቃለ ሂውት ያሰማልኝ እንደእናንተ ያለ መልካም ዘር የሚዘራ ይብዛልን እግዚአብሄር እድሜና ጤን ይስጥልኝ
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@tsionaychew2582
@tsionaychew2582 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፉ 🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@tinalemma2969
@tinalemma2969 2 жыл бұрын
ስወድህ የተረጋጋህ ስው ተመስገን መድሀኒያለም ይታረቀን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን!… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@workeago426
@workeago426 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደህናመጡልንቃለህይወት ያስማልን ስለኢትዮጽያ ፅልዩልን ጌታ እንድ እንዲያደርገን እሜን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 2 жыл бұрын
አቤት ጥዕም የእግዚአብሔር ቃል እኔ እኮ ስሰማዎት ብውል አይሰለቸኝም ቸሩ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት ከዘረኝነት ካንሰር መድህንአለም ይፈውሰን አሜን
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!!
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እውቀትን አብዝቶ ይስጥልን እኛንም ሰምተን የምናፈራበት የምንሰራበት ያርግልን አሜን
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 жыл бұрын
።ከሙህራን እውቀትን ብቻ ሳይሆን ትህትነን ከተማርኩባቸው ጥቂት መምህሮቹ አንዱ ነህ እድሜህን ረዘም ጤነህን በዛ ያርግልን ያረብ።
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ሰላም ፉቅር ጤና ስጠን ማረን ይቅር በለን የዲንግል ማርያም ልጂ ለንሰሀ አብቃን
@marthakwt7830
@marthakwt7830 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@ሰላምናሚዛንሚዲያ
@ሰላምናሚዛንሚዲያ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እንዲህ ነው ክርስቲያን እግዚአብሔር እንዲባርከን ህጉን እንጠብቅ።
@elsayirgu6463
@elsayirgu6463 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን የኢትዮጵያን ትንሳአኤ ቅርብ ያርግልን🙏🙏🙏🙏
@mariamawitbelaynesh8804
@mariamawitbelaynesh8804 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን! ቃለ ሕይወትያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏💙💛❤💯
@MoMo-ik2kt
@MoMo-ik2kt 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መዳን አለም እረጅም እድሜና ጤናዎን ይስጦ
@gelelamahari5276
@gelelamahari5276 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይታረቀን ይማረን የእግዚአብሔር አገልጋይሆይ እደቃልይሁልን
@bithynia598
@bithynia598 2 жыл бұрын
መምህር ስለ ትምህርትዎ እግዚአብሔር ይባርክዎት ። ድንቅ ትምህርት እና ተግሳጽ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ከዘረኝነት በሽታ ይሰውረን😭
@Abatech2
@Abatech2 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን!! ለእኛም አይነ ልቦናችንን ያብራልን እግዚአብሔር ይስጥልን!
@AA-se3cf
@AA-se3cf 2 жыл бұрын
በዚህ ጭንቅ ዘመን ይህን የተስፋ ቀለበት ሚስጥሩን ስላስረዱን ስላብራሩልን እግዚአብሔር ይስጥልን;;
@hailemeskelyaregal5410
@hailemeskelyaregal5410 2 жыл бұрын
እሰይ ፈጣሪ ይመስገን የተመሰገነ ይሁን!!!
@abinetgebru3974
@abinetgebru3974 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ዕድሜ ጤናይስጥልን በቃችሁ ይበለን።
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 2 жыл бұрын
መምህር መስፍን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏 ለዘረኞች ልቦና ይሰጥልን 🙏🙏🙏
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መልካሙን ያምጣልን መደኃኒያለም በቃ ይበለን
@cocob7788
@cocob7788 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@yomselam
@yomselam 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ በምህረቱ ይጎብኘን🙏
@Dibekulu27
@Dibekulu27 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አምላክ ሆይ ተስፋችን አንተ ነህ
@ባላገሯ-ዘ4አ
@ባላገሯ-ዘ4አ 2 жыл бұрын
ሰላም ምህር እንኳን ሰላም መጣህ ድንቅ ትምህርት ተማርን ሰላም ለሀገራችን እድሜና ጤና ለመምህሮቻችን ።
@ruttendale8488
@ruttendale8488 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕየወት ያሰማልን በእውነት እኛንም ልቦና ይስጠን
@ተሩነበአድመሱአድመሱ
@ተሩነበአድመሱአድመሱ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት የስምዓልና
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
_መምህራችን እንኳን ደህና መጡ ድንቅ ትምህርት ነው ድንቅ መልእክት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእውነት ጥዑም የሆነ አገላለጽ ነው እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር ይሁን ወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም አትለይዎት ምህረቱን ይላክልን እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏_
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ይሁንልን ይደረግልን አሜን
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@danielbekele5022
@danielbekele5022 2 жыл бұрын
Y
@Tekeltv1
@Tekeltv1 2 жыл бұрын
@@ተመሰገን-ቀ3ጘ እህቴ አሜን ይሁንልን
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን!! ትምህርቱን በልባችን ያሳድርብን:: እልባችን ውስጥ አላድር እያለን ነው የተቸገርነው:: እግዚአብሔር ይርዳን!!!
@asheone111
@asheone111 2 жыл бұрын
እውነት እውነት! ድንቅ መልእክት ነው ! እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ! አሜን !!!
@enattube7539
@enattube7539 2 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሠግናለን ድንቅ ትምህርት ነው በውነት ምህርቱን ይላክልን ግዜው ከባድ ነው
@Alem9287
@Alem9287 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@saraaguilar5341
@saraaguilar5341 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምሁር መስፍን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏💚💛❤
@altayeerdachew9828
@altayeerdachew9828 2 жыл бұрын
ክቡር መምህራችን እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን*3
@alya6975
@alya6975 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@asegedechkebede7855
@asegedechkebede7855 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Egziabher yimesgn amen amen amen selam le Ethiopia alemn be mehretu yigobgne 🙏🙏🙏
@tibeyinkebie7503
@tibeyinkebie7503 2 жыл бұрын
Memihir kale hiwet yasemalin. Egziabher yemiretun zemen yamitalin.
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memhr segawun yabzaleh 🙏🙏🙏
@bealmeyimene9978
@bealmeyimene9978 2 жыл бұрын
መምህር መስፍን እናመሰግናለን የእውቀት አባት እያሳጣን እድሜ ጤና ያድልልን ።
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
መምህራቻን። እንኮንም። በሰላም። መጡልን። ጌታ ይባርኮት።
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጡ መምህራችን ቃለ ሕወት ያሰማልን
@hannayohanns2002
@hannayohanns2002 2 жыл бұрын
አሜን ። የአባቶቻችን አምላክ ለኢትዮጵያ ምድር ቅዱስ መንፈሱን ይላክልን አቤቱ የኢትዮጵያን ትንሣኤ አሳየን
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
@ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ መምህራችን ማስተዋልን ያድለን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን ምህረቱን ይላክልን ቸሩመድሐኒአለም 💠❤️❤️💚💛❤️
@Hiyawsim
@Hiyawsim 2 жыл бұрын
አሜን… ቃለህይዎት ያሰማልን ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ ከፀጋዎች ሁሉ በላይ ነዉ፡፡ ዉድ ክርስቲያኖች ከክርስትና የበለጠ ዝምድና የለም፡፡ በድጋሜ የቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን!!!
@yeshialula3203
@yeshialula3203 2 жыл бұрын
እኔም መምህር ምንም ባላቅ ቀስተ ደመና ስላለው የምህረት ምልክት ነው ብየ ነበረ . እግዚአብሔር ግን እውነትም ምህረቱ ማለቅያ የለውም ክብር ምስጋና ይድረሰው
@ህሊናየእምነትእዳነው
@ህሊናየእምነትእዳነው 2 жыл бұрын
ልቦና ይስጠን ቸሩ መድኃኒያለም
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤️🙏
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ
@ሀሴትየመምህርግርማፍሬ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ልጅ ማረን ታረቀን ደጉን ቀን አምጣልን የኔ ጌታ😭😭🙏
@tinalemma2969
@tinalemma2969 2 жыл бұрын
ኤሉሄ ማረንንንን ቃለ ህይወት ያስማልንንንን
@kedestkasa4667
@kedestkasa4667 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 ቃለህይወት ያሰማልን
@ልድያልድያ
@ልድያልድያ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን
@hailemeskelyaregal5410
@hailemeskelyaregal5410 2 жыл бұрын
Amen Yikir Yibelen! Ye dingil mariyam lij Yetemesegene Yihun
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 2 жыл бұрын
ሳምራዊ እንሁን ወድሞቼ እህቶቼ ሰምታችዋል አገራችን በሰማይነዉ አሜን
@MariMari-ov1no
@MariMari-ov1no 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን ደና መጣህ አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን ልኡል እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን ቸሩ መድኃኔዓለም
@መቅደስማርያምልጅ
@መቅደስማርያምልጅ 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህ ✝️✝️✝️✝️💒💒💒💒💒💒💒💒💒✅✅✅
@edmiytom4822
@edmiytom4822 2 жыл бұрын
መምር ቃለይወት ያሰማልን አመሰግናለው
@የወሎአማራፋኖዋስትናየ
@የወሎአማራፋኖዋስትናየ 2 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ🌹🌹🌷🌷
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ደጉን ጊዜ የምናይበት የኢትዮጵያ ትንሣኤ የምናይበት ዘመን ያምጣልን እንዳ ሚረትሁ እና እንዳ ቸርነቱ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በእውነት ህሊናዬ እርፍ አለው ገብቸው እንዳ አየው
@banchayehuberhanu7503
@banchayehuberhanu7503 2 жыл бұрын
መምህር ብለህ ይብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ኑርልን
@መቅደስአበባዬ
@መቅደስአበባዬ 2 жыл бұрын
አሜንን አባታች ያለሂወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@shawledagnachew3245
@shawledagnachew3245 2 жыл бұрын
አንተ ብሔር ትላለህ ጎጥ ለጎጥ ከፍተኛ ጥላቻ አለው ልዑል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን አሜን ወንድሙን የጠላ ሁሉ በእኔ የተጠላ ነው
@yalem2598
@yalem2598 2 жыл бұрын
መምህር እንዳልከው ይሁንልን የፈጣሪ ምህረት ከኛጋር ይሁን
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምሕራችን ልዑል እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ፫ ➕
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የብርሃን ዘመን ያምጣልን፡፡ ቃለ ህይዎት ያሰማልን መምህር፡፡
@sara_mandefro
@sara_mandefro 2 жыл бұрын
ቸሩ መድኃኔዓለም በቃችሁ ይበለን 🤲🤲🤲🥺
@aklileberehantaye1549
@aklileberehantaye1549 2 жыл бұрын
አረ ላይክ በጣም ያንሳል መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@asterbekele3104
@asterbekele3104 2 жыл бұрын
Amen Amen.Amen.kele.hiwot.yasemalin
@የወደደኝየወደደኝጌታ
@የወደደኝየወደደኝጌታ 2 жыл бұрын
የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም ነው 🙏❤🙏❤🙏❤
@ሪቾአማራዋ
@ሪቾአማራዋ 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ መልካሙን አምጣልን ኢትዮጵያ ሀገራችን እና ተዋህዶ እምነታችን ጠብቅልን መምህር ይሄ ቻናል ያንተ ነው
@arsemamesfin2476
@arsemamesfin2476 2 жыл бұрын
የእርሱ ነዉ።
@gigithemaryamww3193
@gigithemaryamww3193 2 жыл бұрын
አሜን መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን። በዘር ጥላቻ የሚፈሰውን የወገኖቻችንን ደም አምላካችን ጽዋውን አሙልቶት ይፍረድልን። እንደ አቤል ደም ያድርግልን። እምነትና ስብእና የማይሰማቸውንም ልቦና ይስጥልን ። ዘመነ ሰማእት አልፎ ዘመነ ሰላምን ያውርድልን። የምህረት ምልክት ብቻ ሳይሆን የምህረት ዘመንን ያድለን።። ፍበ1
@ayenalemgetachew5588
@ayenalemgetachew5588 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አምደበትህን ይባርክ እኛንም ይማረን።
@asrat7146
@asrat7146 2 жыл бұрын
እዉነት መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን +++ የእግዚአብሔር ቸርነትና ምህረት የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳን ተራዳኢነት አገራችንን ኢትዮጵያን ይፈውስልን +++
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 2 жыл бұрын
እሺ መምህራችን ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን ይቅር ይበለን
@selamtube7601
@selamtube7601 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በምህረቱ በቸርነቱ ይጎበኝን
ናይ ንግሆ ጸሎት
44:56
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,8 МЛН
ስለ ድንግል ማርያም አማላጅነት የተሰጠ መልስ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
44:20
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 54 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН
በመዓት ውስጥ ምህረትን አስቡ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
31:39
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 25 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41