ለካ ክርስቶስን ታውቁታላችሁ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት orthodox tewahedo mels alat | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

  Рет қаралды 34,967

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

5 ай бұрын

#ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #orthodox #orthodox #ethiopianorthodox #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #ዮኒማኛ #orthodox #seifuonebs
ለካ ክርስቶስን ታውቁታላችሁ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት orthodox tewahedo mels alat | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ለካ ክርስቶስን ታውቁታላችሁ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት orthodox tewahedo mels alat | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ለካ ክርስቶስን ታውቁታላችሁ | ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት orthodox tewahedo mels alat | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
Mezmur_Yared,Mezmur yared,Lidetekal,Felege atnatewos,Apostolic Answers,መዝሙር ያሬድ
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa፣ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው ፣ ሶፊያ ሽባባው
Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw, Sofia Shibabaw
ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም ፣ ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ ፣ መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
Sofia ወደ ተዋህዶ ጉዞዋን ጀምራለች | ተሀድሶዎች በ4000 ሰው ፊት መልስ አጡ | ቅድስት ቤተክርስቲያን
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
ጴንጤዋ ዘማሪት ሶፊያ ሽባባዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ይቅርታ ጠየቀች ጴንጤዎች በቁጣ አበዱ
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያንyemankiya dewel,felege atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,yt:cc=on,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song.Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,Apostoloc Answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, Mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን

Пікірлер: 173
@ethiopiahagira7167
@ethiopiahagira7167 4 ай бұрын
ተባረኩ በእውነት ጠያቂውም ተጠያቂውም ደስ የሚል ነበር እንደዚህ በእርጋታ ስትማሩ እንዴት ደስ ይላል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ይወት ያሰማልን
@sara-tp5mh
@sara-tp5mh 4 ай бұрын
እግዚአብሔር እምላክ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የዛሬው ፕሮቴስታት ግን ዝግ ያለ እና ማወቅ የሚፈልግ ነው እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ እውነቱን ገልፆለት ወደ ቀጥተኛቱ ተዋሕዶ ይመልሰው በእውነት
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 4 ай бұрын
🌹🌹ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር በርቱ ወንድሞቼ ዲያቆናት
@121416BAA
@121416BAA 4 ай бұрын
በተማርኩት ውስጤን ደስ አለው። ለመፈፀም ያብቃኝ!
@user-fl9yc7il5y
@user-fl9yc7il5y 4 ай бұрын
ወንድሞቼ ብራቮ በርቱ አይዞአችሁ ኦርቶ ዶክስ ለዘለአለም ትኑር
@teshemath9320
@teshemath9320 4 ай бұрын
Ante woyim anchi matsihaf kidusin atanbib/bi ake gin lerasu kalun yanebal nege more and more banebeba kutir ewunetu keken wode ken eyeberalet yihedalina ersu yetadele sew new. Enante gin enersu banebebut yemitidinut yimesil endetifozo ayzoh berta ketil tilalachihu. Ketifozo hiwot wuxu rasachihun be Egiziabiher kal abertu
@user-iz2pn7tm8d
@user-iz2pn7tm8d 4 ай бұрын
Endemataneb endet awek ay yemenafik ngr bka hulun sew zik zik erasachihun kef kef. Ke Orthodox wuchi wengel yeteregeme wengel new. Aand ken yegebahal ke Luther erkus menfes teleyteh ayneh sebera.
@dejenseyoum3693
@dejenseyoum3693 3 ай бұрын
ሚገርመኝ ሰይጣን እንዳለባቼው ምታቂው በትዕቢታቼው ነው።መፅሐፍ ቅዱስ ለኦርቶዶክሳዊያን ዋና ሒይወታችን ነው።
@teshemath9320
@teshemath9320 3 ай бұрын
@@user-iz2pn7tm8d እመኑኝ ኦርቶዶክስ ለእግዚአብሔር ቃል እስክትታዘዝ ድረስ ኢትዮጵያ ዋጋ ትከፍላለች። ፈጽሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ጋር የተጣሉ ልጆች ያሏት ኦርቶዶክስ ወደ ማስተዋል ሳትመለስ አገሬ ከህመሟ አታገግምም። መጽሐፍ ቅዱስን ለትራስነትና የቅዠት ማባረሪያ ብቻ አድርጎ የሚቆጥር ትውልድ ያፈራች ብቻ ሳትሆን ከእቅፏ የቀፈቀፈች ቤተክርስቲያን ልጆቿን ከገቡበት ማጥ ውስጥ ካላወጣች ሁላችንም ዋጋ መክፈላችን አይቀሬ ነው። ተሳዳብነትና ነፍሰገዳይነት የሕይወታቸው አካል አድርገው መኖር ልምድ ያደረጉትን ሃይ የማትል ቤተክርስቲያን ዋጋ ታስከፍለናለች። ክርስቶስ ኢየሱስ ሲጠራ ኧራ ኡኡኡኡኡ...... የሚሉና ይሄ ስም ከአሲድ ይልቅ የሚያቃጥላቸው ጉደኛ ትውልድ ያፈራች ቤተክርስቲያን አራ ትታረም!
@user-gl6eg9iq1d
@user-gl6eg9iq1d 4 ай бұрын
በእውነት ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@tihtina3839
@tihtina3839 4 ай бұрын
I'm satisfied....all I've to do is shut everything down and listen to you dear tewahido brothers🙏🙏🙏 Thank you for blessing the social media with such platform 🙌
@LemlemAsmare-vu6ue
@LemlemAsmare-vu6ue 4 ай бұрын
መማር ማስተማር ዘዴህ( ትግስት ) በጣም ደስ ይላል : ፈጣሪ ጥልቅ ማስተዋል እውቀት ጥበብ ይስጥህ
@mekadr842
@mekadr842 4 ай бұрын
ረዝም የአገልግሎት ዘመን በእግዚአብሔር ሀሳብ ብቻ ያቆይህ ኦሮቶዶክስ እኮ የቀመሳት አይተዋትም ወንድሜ አክሊለ በፀሎት በርታ እንዳትመካ
@mogeszelalem1179
@mogeszelalem1179 4 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን ኦርቶዶክሶችም እየተማርን ነው ይሄ ነው የሚያስፈልገው እምነት ከእውቀት ጋር ብዙ ጥቅም አለው ተባረኩ
@zendlemlem8083
@zendlemlem8083 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን በቤቱ ያፅናህ ልጁም ጥሩ ሁኖ እየሰማነው እግዚአብሔር ዓይን ልቦናውን ይክፈትለት ❤❤❤🙏🙏🙏
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 4 ай бұрын
አኬ ካስተማርከው ትምህርት እና ከጋለሪው ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፡ ተባረኩ፡፡
@genettesema8908
@genettesema8908 4 ай бұрын
ኦርቶዶክሳውያን በርቱልን ብዙዎችን እያስተማራችሁብየተሳቱትን እያስተማራችሁ ስለሆነ በርቱልን እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤናውን ይስጣችሁ። ወንድሞቻችን
@binyamabera1802
@binyamabera1802 4 ай бұрын
ድንቅ ማስተማር
@abreham2010
@abreham2010 4 ай бұрын
ይህ ወንጌል ነው። በመስማቴ ደስ ብሎኛል።
@Abebe-le7eb
@Abebe-le7eb 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከትምህርትህ ባሻገር ሳቅህ ኩሉ ይናፍቃል እኳን ከትምህርትህባሻገርሳቅህኩሉይናፍቃልእኳንትምህርትህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tewobista2022
@Tewobista2022 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!...ግሩም ትምህርት ከ🇨🇦
@fano-vk1zp
@fano-vk1zp 4 ай бұрын
ቃል የለኝም ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክሳውያንን የምትወክሉ ምርጥ ምርጥ ልጆች እየመጣችሁልን ነው እግዚአብሔር ይመስገን በርቱ
@ZenbeSetotaw
@ZenbeSetotaw 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለይሕወትያሰማልን እዲሕበእርጋታ ደስይላል
@elsabetmekuria8775
@elsabetmekuria8775 4 ай бұрын
ኢሄ ትምህርት ለኛ ለኦርቶዶክሶችም በጣም ጠቅሞናል እናመሰግናለን ❤❤❤
@user-rj3dz6dz3b
@user-rj3dz6dz3b 4 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይህንን ወንድማችንን በቅድስት ቤተክርስታያንህ መልስው:: የተዋህዶ ልጆች በርቱልን:: እኛም ደካሞች ከእናንተ ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው:: Theology with out any payment with in our comfort place and time! May God bless you all! 🙌🏽💒🙏🏽😍👏🏽👏🏽👏🏽
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 4 ай бұрын
Tikikil new you are right
@myhb1219
@myhb1219 4 ай бұрын
I think the protestant guy was born to a protestant household so endimeles sayhon endimeta
@tsegayereta5648
@tsegayereta5648 4 ай бұрын
መድኃኔዓለም ፀጋውን አብዝተው ይስጣችሁ ❤❤❤❤ Always Orthodox Tewahido🎉🎉🎉🎉
@fantayegezahegnurgesa7539
@fantayegezahegnurgesa7539 4 ай бұрын
ወንድሞች መማማር ማለትእንዲህ በመደማመጥ በትዕግስትና በመከባበር ላይ ሲሆን ብዙ ሠው ይማርበታል መንገዱን ያስተካክላል ወይም ባለበት ይፀናልና ደስ ብሎኛል ክርስትና እንዲህ ነው ሌሎቻችሁም ከዚህ ተማሩ
@danmar8071
@danmar8071 4 ай бұрын
በቸርነቱ እንዲሁ ለወደደው የተለያዩ ጸጋዎችን የሚሰጥ የነበረ፥ ያለና ህያው የሆነ ሁሉን አሳልፎ በመለኮት ግርማው ለዘለዓለም የሚኖር ፥እጅግ የከበረው፥የዘመናት ሽማግሌ ሲሆን ዕለት ዕለት አዲስ የሆን መመኪያ አለኝታችን በአካላት ሶስት በመለኮት አንድ የሚሆን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን አትርፍርፎ ያድልልን፥ቅዱሳን ሐዋርያት በመስረቷት ቅድስት ተዋሕዶ ያጽናልን፥የሳቱትን በንስሐ ይመልስልን አምላከ ቅዱሳን። የንስሐ ህይወትንና የከበረውን ቅዱስ ስጋውንና ደሙን በፍርሃትና ትህትና ስለ ኃጢያታችን በመጸጸት ለመቀበል ያበቃን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን።
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 4 ай бұрын
ወድማችን አክልል እግዚአብሔር ፀጋው አያጉድልብህ ጠያቂ ወንድማችንም እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት በፕሮቴስታንት ውስጥ እንዲህ የተረጋጋ ስብእና አይቼ አላውቅም በዚህ ወንድማችን ምክንያት ግን እይታየን እንድስተካክል አግዞኛል።
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 4 ай бұрын
አክሊልዬ እድሜውን ፀጋውን ያብዛልህ ❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ አክል።በርታልን ፐሮቶሰታንቶች ጆሮዋቸውን ደፍነው ነው የሚሰሙት የራሳቸው የውሰጣቸውን ማንፀባርቅነው።
@user-gt8pc9dq9m
@user-gt8pc9dq9m 4 ай бұрын
ጆሮዋቸውን ደፍነው የሚለው መስተካከል ይኖርበታል
@user-iu4ix6eu8l
@user-iu4ix6eu8l 4 ай бұрын
ያሰተማረን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን🙏💞ደሰ ሲል እንዲህ በትህትና ጥያቄ የሚጠይቁና በፍቅር የሚማማሩ በእርጋታ መማርና የማናቀውን መጠየቅ ደሰ ይላል ።እውነት መረዳት የማይፈልጉና አለማወቃቸውን ማመን የማይፈልጉ ትህትናም ፍቅርም የሌላቸው የመናፍቃን ድርቅናቸውና ምላሳቸው ጆሮ ያሳምማል ይሄ ወንድማችን ግን🙏👏
@wintahaile4530
@wintahaile4530 4 ай бұрын
Wow ake ....ye egeziabeheren kal kemeredat belay mn eweket ale .....tebarek wendemachin 🙏
@user-ch2vk1sr2b
@user-ch2vk1sr2b 4 ай бұрын
ተባረኩ ፣ቃል ህይወትን ያስማችሁ፣ በክርስቶስ ፍቅር ያጽናችሁ፣ ፍጻሜ ያችሁ ይመር።
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 4 ай бұрын
አንተ ጎበዝ ነህ ለማወቅ መፈለግህ ትልቅነት ነው እውነትን አውቀህ ወደቤትህ ተመለስ ፕሮቴስታንት ሰምተህ አትሸወድ እኛ አናስገድድም በፍላጎትህ ትመለሳለህ እውነት ክርስቶስ ነው ከፈለክም መካድ ትችላለህ መብቱ የአንተ ነው
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 4 ай бұрын
ከየት የመጣህ ልጅ ነህ እንዲህ የተረጋጋህ ? አቦ እግዚያብሔር ይባርክል !!!!!!!! አኬ እ , በጣም ደስ የሚል መማማር ነው ❤❤❤ ቃለሕይወት ያሰማልን !!!!!!! ከነ ቀለሜ ጅራፍ ምላስ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤ ፖል !!!ዳግም እንዳይህ እናፍቃለው ዋው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanikereta4855
@hanikereta4855 3 ай бұрын
Kale hiwet yasemalin wendme
@henock2127
@henock2127 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-lj6wf4km9u
@user-lj6wf4km9u 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል፤ እግዚአብሔር ይስጥልን፤ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን።
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 4 ай бұрын
I was their on this live ❤ I like young Paul Protestants learn from him ❤Ake as always stay blessed ❤🙏🏽 and t he pic omg omg no words how lucky u are ..I want god me 😢
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 ай бұрын
Thank you. may God bless you all the time Aka❤❤❤
@Hazal_nuts
@Hazal_nuts 4 ай бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋው ያብዛህ የእውነት መፀኃፈ የገባህ ጎብዝ በርታልን በቤቱ ያፀናህ።መልዕክት አለኝ ለመናፈቃን ልጆች ጠይቁ የቀደመውን እምነት ጠይቁ በሶላይም ተመላለሱ የእርፈትም ዋጋ ታገኛላችው።
@Selamkiki
@Selamkiki 4 ай бұрын
You guys are lovely and we love you both of you Ake you are amazing ❤❤❤❤
@tighist331
@tighist331 4 ай бұрын
በጣም በመከባበር ስሉጨሩሳችሑት ተባረኩ
@user-bw1ih9cn9l
@user-bw1ih9cn9l 4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን አኪያችን ፀጋው ያብዛልክ🥰🥰 በጣም ደስ የምል ነው በትህትና ሁሉም ውብ😘
@kassechtilahunBEWKETU
@kassechtilahunBEWKETU 4 ай бұрын
egzihabhair yerdacu🙏🙏🙏
@eyerusalemadmasu2969
@eyerusalemadmasu2969 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውቀትን የሚሰጥ ግሩም የሆነ ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን
@AmenYihonal
@AmenYihonal 4 ай бұрын
ይኸ ጴንጤ የምር በጣም የተረጋጋ ነው።እግዚአብሔር ይርዳውና ወደቀደመችው ኦርቶዶክስ ይመልሰው
@user-tw7wq9if5n
@user-tw7wq9if5n 4 ай бұрын
በርቱ
@user-iv6zs6fp3m
@user-iv6zs6fp3m 4 ай бұрын
በእውነት አኬ በርታልን ጸጋውን መደኀኒያለም ያብዛልሁ ለሁላችሁም የተዋህዶ አርበኞች ናቹሁ በርቱ ለኛ ማስተዋልን ያድለን
@enatyemaryamlj4125
@enatyemaryamlj4125 4 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ አኬ ወንድማችንም መልካም ና ስርአት ያለህ ጠያቂ ነው ወንድሜ መድኃኒዓለም ልቦናህን ይክፈትልህ በእውነት በርታልን🙏💝
@gebreganta2976
@gebreganta2976 16 күн бұрын
ጎበዝ ወንድሞቼ
@yeneneshnegash4500
@yeneneshnegash4500 4 ай бұрын
አኬ ወድማችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያድልልን
@user-fx8rj6tj6e
@user-fx8rj6tj6e 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hailezeray6156
@hailezeray6156 4 ай бұрын
Wow አክያቺን ጀግና
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 4 ай бұрын
ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን በርቱ ሁላችሁም ። ኦርቶዶክሰ ለዘለዓለም ትኖራለች ።
@HiwotAssefa-iu7dl
@HiwotAssefa-iu7dl 4 ай бұрын
Ake gin endet new ewketeh begeta sem...emebete tebarekh ene endehon degeme befeterem yanten yahel chenekelat yelegn tadeleh❤❤❤❤
@senbetebante1368
@senbetebante1368 4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን!❤❤❤
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xk5cq4bx6z
@user-xk5cq4bx6z 4 ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwet yasemalen wendemachin tesgawun yabzalehe berta ❤❤❤❤❤❤❤❤
@asnakemaru2811
@asnakemaru2811 4 ай бұрын
እንዲህ ትሁትና ጭምት ጴንጤ በማየቴ ተገርሚያለሁ
@kidusbiresaw154
@kidusbiresaw154 3 күн бұрын
እያስመሰለ ነው! የ ጴንጤ ጭምት የለውም😂
@fasikamerete8304
@fasikamerete8304 4 ай бұрын
EGZIABHER YIMESIGEN
@user-wv2xt3ir8e
@user-wv2xt3ir8e 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤endet.nachu.wondimoche.beritulin.fetar.yixebiqachu
@user-ch2vk1sr2b
@user-ch2vk1sr2b 4 ай бұрын
"ለማመንማ አጋንንትም ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል": ይል ፣ የለሞን?
@Christian2425.
@Christian2425. 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-uq2px4jk5r
@user-uq2px4jk5r 4 ай бұрын
በርቱ ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ ይላል ፡ ❤❤
@kemekem6556
@kemekem6556 4 ай бұрын
አክሊልዬሽቃለ ህይወትን ያሰማልን ። እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅክ
@user-kd3yk6jm5c
@user-kd3yk6jm5c 4 ай бұрын
❤❤❤
@fetelmekonen7791
@fetelmekonen7791 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት
@adenchisholm3580
@adenchisholm3580 4 ай бұрын
🌷🌷🌷
@user-lm8sm7pm3k
@user-lm8sm7pm3k 4 ай бұрын
Aklile yetewahdo anbessa!!!
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 4 ай бұрын
አኬ ተባረክ
@user-fe1zm8lf6c
@user-fe1zm8lf6c 4 ай бұрын
Enmsgnlan wdmchan 💖💖💖💖
@habtamuhagos3356
@habtamuhagos3356 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 4 ай бұрын
ኣጋጣሚ ግበረ ሃወርያት ሳነብብ ነበረ የበለጠደሞ ኣሁን በራልኝ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ይጠብቅልን ጸጋው ያብዛልህ
@user-ud3vp5sh6f
@user-ud3vp5sh6f 4 ай бұрын
ወንድሞቻችን እ/ር ይባርካችሁ ብዙ እየተማርን ነው ትህትናችሁን ጭምር
@zendlemlem8083
@zendlemlem8083 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 4 ай бұрын
ይህን የቀዳቹ ጎበዞች ከመጀመርያ ማድረጋቹ ብዙን ግዜ ከግማሽ ነው ሚጀመረው : በዚ ቀጥሉ❤❤❤
@user-fk4wg3jy8t
@user-fk4wg3jy8t 4 ай бұрын
Baxam dis belognil e/r yemsegn baxam tamrilew🙏🙏🙏🙏
@redietmelese6284
@redietmelese6284 4 ай бұрын
Kalehiwot yasemalin
@Misneb
@Misneb 4 ай бұрын
"ለካ ክርስቶስን ታውቁታላችሁ?" የሚለውን ለርዕስ የተመረጠውን ሳነብ ማን ይሆን ያለው የሚል ጥያቄ አጭሮብኝ ነው። ስለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ከሆነ እሰየው፣ ነገር ግን ጌታችንን የወለደችውንና ለእሱም እስከ መጨረሻው በመታመን ሰማዕትነት የተቀበሉትን (እኛ የምናከብራቸውን) ቅዱሳንን ከማይቀበሉት ከሆነ፣ በደንብ ሊመረመር ይገባል። በየአዳራሹ የሚያስጨፍረው እሱ ሀስተኛው ነው...
@salamrita2646
@salamrita2646 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱ
@user-rp2ri6wk3w
@user-rp2ri6wk3w 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 4 ай бұрын
❤❤❤❤ እኔ ጼንጤ ነኝ 100%በትምህርትህ እስማማለው እግዚአብሄር ይባርክህ ትእቢት የሌለበት ሽቀጣ የሌለበት ጥርት ያለ ንፁህ ቃሉን ነው ያሳየህእ ወንድሜ የማስተማርያ ቻናል ካለህ plesss
@arsemaabate8384
@arsemaabate8384 4 ай бұрын
apostolic answers
@HabtamuAbebe-on5hl
@HabtamuAbebe-on5hl 4 ай бұрын
ቴቄል ቲዩብ
@meronalimu1057
@meronalimu1057 4 ай бұрын
ሐዋርያዊ መለሶች የሚለው ነው የአክሊል ቻናል
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 4 ай бұрын
Eshe Egziabher yestlgne ehetoche
@YbeltalTadese
@YbeltalTadese 4 ай бұрын
bertu wrnedemocha
@wubeshetkassaye3254
@wubeshetkassaye3254 4 ай бұрын
ሁለታችሁንም እግዘብሔር በምሕረቱ እና በቸርነቱ ይጠብቃችሁ ።
@LemlemAsmare-vu6ue
@LemlemAsmare-vu6ue 4 ай бұрын
አይዞአችሁ
@Firhywot-qx1vc
@Firhywot-qx1vc 4 ай бұрын
Kalehiwet yasemalin
@armesa-mf2mb
@armesa-mf2mb 4 ай бұрын
Bertu egziyabher hayln ystachu
@AndAndargachew
@AndAndargachew 4 ай бұрын
እግዚ አብሔር ሞገስ ይሁናችሁ ኦርቶዶክሳውያን መንድሞቼ
@happymovies11
@happymovies11 4 ай бұрын
wow wow wow
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 4 ай бұрын
❤❤🎉🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@muluberhanhailu6057
@muluberhanhailu6057 4 ай бұрын
Zamane yatabraka yehune teru temehiret naw
@user-kb3lv3kt6g
@user-kb3lv3kt6g 4 ай бұрын
በርታ የኛ የኦርቶዶክሰ ጀግና መዳናአለም የጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤
@melkamufetene5515
@melkamufetene5515 4 ай бұрын
🎉
@user-wc6id8ze1z
@user-wc6id8ze1z 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን አሜን እውነት ን ስበኩ
@AlemBahiru
@AlemBahiru 4 ай бұрын
አኪ ጎበዝ ብርታልን
@user-fs3xt6yx7i
@user-fs3xt6yx7i 4 ай бұрын
egezabire semu lezelalm yekeber yemsegen betam yemitafet temrete hulachinem ewntun eyegeban wdebitu lememlese yabeka kalun tebeken tezazun akebern lmenure yamekan oretodox mehon bechawn ayadenemena mamn keseraga sehon fetarem yedestale hagerachnm selam tehonalchena !!!!!!!!!! enatachi degele mareyam tekeberlen yegetay enat
@lolamara6133
@lolamara6133 4 ай бұрын
Aka tebarek.
@DanaD-vq8rn
@DanaD-vq8rn 4 ай бұрын
Temesegn ❤❤
@selamawitgebregiorgis4901
@selamawitgebregiorgis4901 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤Egziabher ymesgen
@menitadesehasen9834
@menitadesehasen9834 4 ай бұрын
አሜን !!!!!!!!!!!!!
@MadinahMm-wc8xr
@MadinahMm-wc8xr 4 ай бұрын
በርቱ ወንድሞቼ❤❤
@user-ev3fz1pl9n
@user-ev3fz1pl9n 4 ай бұрын
Yamral ake egzihabher ybarkik enwedkalen enakebrkalen
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
ዲያቆን ዘማሪያም ዘለቀ | zemariam zeleke | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
3:10:42
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 2,3 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН