በሕልም በመኪና/በሞተር መሣፈር/መንዳት እና የመኪና አደጋ ማየት:

  Рет қаралды 50,287

YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ

YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ

Күн бұрын

Пікірлер: 99
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 7 күн бұрын
እናመሰግናለን
@ሩሐማ4331
@ሩሐማ4331 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን 🌹🌹🌹🌹
@SarahSarah-cd7et
@SarahSarah-cd7et Жыл бұрын
መምህር እዉነት እድሜናጤና ያድልልን ሁሌየም ኑርልኝ
@tgitsge7636
@tgitsge7636 4 ай бұрын
❤❤❤❤በጣም ደስ ይላል ኣምላኬ ህልሜ ኣሳካልኝ❤❤❤
@emmabethmohammed1502
@emmabethmohammed1502 10 ай бұрын
ቴኪው በጣምነው የማመግን በትክል ነው የፈታህው ተባረክ🙏
@AlemzwodeWale
@AlemzwodeWale 3 ай бұрын
የሆነ ሰው ይመስለኛል ጉልበቴ ላይ ተቀምጦ ትራፊክ የሚቀጣው ይመሥለኛል ሹፌሩ በጣም ይበሳጫል
@habyeab4210
@habyeab4210 2 жыл бұрын
Oo God bless you and your Teaching ✅ lazawim ba Akababeu ga yaletalamda motorcycle Farariyi yamibale taffy yalebat
@SarahSarah-cd7et
@SarahSarah-cd7et Жыл бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ
@tenawtadesse6153
@tenawtadesse6153 Жыл бұрын
Behilim betam kemiwodat lij ga be mekina mesafer midin new esua gin baletidar nat ahun lay alifo alifo enigenagnalen ena balebetua egnan eyayen tesafiren eyesakinibet mehed midin new behilim
@tenawtadesse6153
@tenawtadesse6153 Жыл бұрын
Techemari ene ga alifo alifo sinigenagn binikoyim ketetalan behuala new yihen yayekut
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
ይህ የፈታኙ መንፈስ ፈተና ልሆን ይችላልና ፈተናውን በእግዚአብሔር ቃልና ሕግ መሠረት ማሸነፍ አለብህ። ልጅቷ ከባሏ ጋር በጋብቻ ተጣምራ ቅድሚያ በሰጠችው መኪና(ምርጫ) ተሳፍራለችና ውድ ጊዜህንና ስሜት ሀሳብህን በከንቱ አታባክን። በዚያ መኪና ውስጥ መገኘትህ ሕገወጥ ያደርግሃል። ከህሊና እና ሀሳብ እድፈት ለመንጻት ዘወትር ጸልይ። If you decide, You can control and guide your emotions!
@KasuGetahun-tt8bv
@KasuGetahun-tt8bv Жыл бұрын
ሰላም መምህሪየ ለቤትህ አዲሰነኘ አነዳታልፈኘ በጣም ጨነቆኘ ነዉ ሞተረ አየነዳሁ ከኋላየ ቀዪልጂ ተቀምጣለችና ረጀም መነገዲ አነሄዳለነ ,ቀጣዪ ደግሞ ጀሮገጤ ጠፋብኘ አየፈለኩኘ ሳላገኘዉ ነቃዉ በጣም ዪቅሪታ አበዛዉብህ
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc 5 ай бұрын
👍👍👍
@SaraUsnzsa
@SaraUsnzsa 3 ай бұрын
Ready to day soon my people you need carefully
@peaceforTigray
@peaceforTigray 11 ай бұрын
እባክህ ህልሜን ፍታልኝ የድሮ ፍቅረኛየ ከተለያየን ኣንድ ኣመት ሆነናል መኪና እየነዳች በፀጥ ያለ የከተማ መንገድ ትሄዳለች እስዋ እየነዳች እኔ ኋላዋ ተቀምጬ እያወራን ወዴት ነው የምትወስጂኝ ስላት ወደቤቴ ነው ትለኛለች ቤትዋ ግን ኣልደረስንም በወሬያችን ማሀል ግን ፍቅረኛ ኣለህ ትልኛለች ኣይ ብየ መለስኩላት ግን ፍቅረኛ ኣለችኝ ለምን እንደዋሸሁ ኣላውቅም እባክህ ፍታልኝ
@BbB-ek5xt
@BbB-ek5xt 9 ай бұрын
selami lanite yini in yehona himi ayiche aluni finci yemihoni lagri?
@Mes355
@Mes355 6 ай бұрын
ብቻዬ መኪና እየነዳሁ በመሀል ግን ህፃን ልጅ መኪና ውስጥ ገብቶ መኪና እንዲሄድ አደረግኸኝ ና እንዴ ምንም ብዬ ነዳሁ ና እቢ ያለኝ መንገድ ላይ 2ወንዶች አገኘሁ ከሁለቱ አንዱ መኪና እንደሄደ አገዘኝ አሰተካከለልኝ ነዳሁ በህልም ነው መምህር ያለው በሰደት ነው ህይወቴ በፈተና የተሞላች ናት ግን እግዚአብሔር ይመሰገን እላለሁ ይችን ህልም ፈታልኝ
@oneday9258
@oneday9258 9 ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ወንድሜ ከተለየሁት የልጄን ኣባትጋ ሁሌም በሞተርስይክል እየተጋዝን እሱ እየነዳ ከሃላው ኣጥብቅ ኣርጌ ኣቅፌው ስንሄድ የሆነ ብርዳማ ቦታ እንደርሳለን ከዛም ወርደን ትልቅ የብርድ ጃኬት ያለብሰኛል እንዳይ በርድሽ ብሎ ምን ይሆን ኣሁን ባለ ትዳር ነው እኔም የራሴን ህይወት ኣለኝ ስለተደጋገመብኝ ነው
@SarahSarah-cd7et
@SarahSarah-cd7et Жыл бұрын
ሰላም ጤናይስጥልኝ ወድም
@anaeyueb
@anaeyueb 7 ай бұрын
መዋኘት ምንድን ነው
@እህተስላሴ-ሐ7ጸ
@እህተስላሴ-ሐ7ጸ Жыл бұрын
ሰላም ወንድም እዳታልፈኝ አደራ የማፈቅረው ልጅ አለ ያለው ኢትዮ ነው እናም ከላይ በትንሺ በትንሹ የተቆጣጠረ እቃ ተጭኖ መኪናው እኛም ያንን ቅቃ እንዳይወድቅ እዬደገፈን ስንሄድ ብዙም አልሄድን ወረድን ከመኪናው ላይ ከዚያ የአብነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን አካባቢ ይመስለኛል እና አቡነ አረጋዊ አደራ ብዬ ዞር ስል ህፃልይ አያለሁ ከዚያ አጫውታታለሁ በጣም ደስተኛ ነች ከዚያ አክስቴ ትመጣለች ወደሷ ትሄዳለች በምራቋ ፊቷን ለቀለቀቻትና አይልጇች ምራቃቸውን ሲለቀልቁ ይሸታል ትልና የለበሰችውን ልብሷን ታወልቀዋለች ከዚያ ትልበስው አትልበሰው አላቅም እንዳወለቀችው ባነንሁ
@SarahSarah-cd7et
@SarahSarah-cd7et Жыл бұрын
አስመሳይ አይደለሁም ግን ሳልወድበግድ ለማስታረቅ እዉነቱን እያወኩ ሸፋፍኝ አስታርቄ አለሁ
@Akiyayeaki27
@Akiyayeaki27 3 ай бұрын
Yehone gize degmo mekina eyenedaw wedaw mekinahun tiche be nechi feres sihed ayehut mindenew ?
@MeronmillionTadse
@MeronmillionTadse 6 ай бұрын
የኔ የማውቀውን ሰው ሰላም ብዬ አንድ ባጃጅ ውስጥ ገባው የባጃጁ ባለቤት ቀይ ነው አብሮት አንድ የ8 አመት ልጅ አለ ባለባጃጁ የሆነ ሊነግረኝ የፈለገው ነገር አለ ግን አይነግረኝም ደሞ በፍቅር አይን ያየኛል ወዴት አንደምኔድ አላውቅም አንድ መደብር ጋር አቁሞ ወረደ ቆየም እኔም እስከሚመጣ ድረስ ፀጉሬን መፍታት ጀመርኩኝ ከዛ ወረድኩኝና በሌላ አቅጣጫ ሄድኩኝ እሱምም እየፈለገኝ እንደሆነ ነገሩኝ አናም ተመለስኩኝ እና ገባሁኝ ባጃጅ ውስጥ ግን አሁንም መናገር እየፈለገ ሳይነግረኝ ነቃሁኝ ይቅርታ አረዘምኩት 😊እባክክ ፍታልኝ
@SerkalemShibabaw
@SerkalemShibabaw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ
@evueugevueugexhshe7168
@evueugevueugexhshe7168 2 жыл бұрын
ሻሎም ወንድሜ እኔ ደግሞ አንድ ክርስቲያን ወንድም እጉልበቱ ላይ ድግፍ ብዬ ፀጉሬን ሹሩባ ሲሰራኝ አየሁ እና ምን ይሆን እያልኩ ነው
@asmeretayele3114
@asmeretayele3114 2 жыл бұрын
Geta yebarkhe wendemay betam hule geze 2 tedegagami dremoch seneka betam yemyaschenkugn 1 mekinayen eyenrdahu yemeslgnal gene mekinaye kene bezu erka mayet bemalchelbet ereket Dre’s heda ene gene merian endeyasku ayalhu 2 eyayehu suddenly ayne mayet siaketewe(loosing my sight) betam yaschenkegnal endegena mayete ejjemralhu senka betam newe weste yemchenkew, please tell me what is that?
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ሻሎም አስመረት! 1ኛው: መኪና አሁን ራስሽን ችለሽ የምትኖሪውን ሕይወትሽን ይወክላል። መሪው በእጅሽ መኖሩ you are still controlling & responsible የሚል ስሆን መኪናሽ ከእይታሽ እስኪትሰወር ድረስ ርቃ መሄዷ አንዳንዴ ሕይወትሽ ለመረዳት ከምትቺይበት ምልከታ ውጭ ሆኖ ይሰማሻል የሚል ፍንጭ ይሰጣል። ስለዚህ የሕይወትሽን መሪ ለክርስቶስ አስረክበሽ ብትተይ responsibility እሱ ይወስዳል። 2ኛ:- በሕልም ዓይኖችሽ ሲፈዙ/ማየት ሲያቅታቸው ማየት የነገ ሕይወትን በተስፋና በጉጉት ማየት አለመቻልን ያሳያል። ራዕይሽ ላይ ማተኮር አለመቻልሽን ያሳያል። በጣም አደገኛ ስለሆነ ጸልይ! You should seriously pray about your inner sight! ውስጣዊ ዓይኖችሽ ከጨላለሙ የውጪው ጨለማ እንዴት የከፋ ይሆን? ሉቃስ 11:34-37 34: የሰውነትህ መብራት ዓይንህ ናት። ዓይንህ ጤናማ በሆነች ጊዜ ሰውነትህ ሁሉ ደግሞ ብሩህ ይሆናል። ዓይንህ ታማሚ በሆነች ጊዜ ግን ሰውነትህ ደግሞ የጨለመ ይሆናል። 35: እንግዲህ በአንተ ያለው ብርሃን ጨለማ እንዳይሆን ተመልከት። 36: እንግዲህ ሰውነትህ ሁሉ የጨለማ ቍራጭ የሌለበት ብሩህ ቢሆን፥ መብራት በደመቀ ብርሃን እንደሚያበራልህ በጭራሽ ብሩህ ይሆናል።"
@asmeretayele3114
@asmeretayele3114 2 жыл бұрын
@@Ybiblicaldream thank you so much you are blessed
@زمزممحمد-ف3ه
@زمزممحمد-ف3ه Жыл бұрын
Tekekel❤
@MekonnenGebrehiwot
@MekonnenGebrehiwot 7 ай бұрын
መኪና መግዛትስ
@Shewit_Weyane
@Shewit_Weyane Жыл бұрын
ሆ እኔ ያየኋቸው ህልሞች ሁሉ ነው እየፈታህ ያለው!!!!
@MIsraktesfaye-zd5dz
@MIsraktesfaye-zd5dz 4 ай бұрын
በትላልቅ መኪና መሐል ቆሜ መውጫ አጣሁ
@sjjejwjwjwjsjsjee4261Meseret
@sjjejwjwjwjsjsjee4261Meseret 8 ай бұрын
bemken.megze.helme.megezk😢😢😢😢
@AmarechIbrahim
@AmarechIbrahim Жыл бұрын
Mekina mesafer mendenw
@MohammedHajAhmdin
@MohammedHajAhmdin 7 ай бұрын
ወንድሜ ሰላምህ ይበዛ በህልሜ የሰው ሞተር እየነዳው ሌባ ሰረቀብኝ ምድነው ፍቺው
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 6 ай бұрын
የራስህ ያልሆነ ጉዳይ/መተዳደሪያ/ ሀሳብ/ወኔ አያዛልቅም። ከሌባው እጅ ለማስመለስ ህጋዊ መብት አለህ/አለሽ ወይ??????
@Redu27
@Redu27 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ በህልሜ የሆነ ሰዉ ከሰዎች መሃል እኔን ስሜን ከነ አባቴ ይጠራኛል። ከዚያ በትልቅ መኪና በጣም ቀጥ ያለ ተራራ እየወጣን ነበር ገደሉ ነጭ ድንጋያማ ነዉ በስመአብ እያልኩ አማትብ ነበር። ከዚያ ጫፍ ላይ ስንደርስ መኪናዉ ተበላሸ እኔም ዘልዬ ወረድኩ። እባክህ ፍታልኝ 🙏
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
ጸልይ! መዳረሻውንና ጤናማነቱን የማታውቂውን የለውጥ ጉዞ ፈቅዶ መጓዝ ፍጻሜው (አደጋው) የከፋ መሆኑን የሚያስጠነቅቅ ህልም ነው። ጉዞውን ከመጀመርሽ በፊት በጣም አስቢበት! ከክፉ ፉክክር መንፈስ ውጪ። እግዚአብሔር በእውነት በእርሱ ለታመኑት ሰቀቀን ወደሌለበት ወደ ጽኑ ከፍታ ያደርሳቸዋል‼️ ጸልይ።
@mercitadesse8299
@mercitadesse8299 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እንዲህ ጥርት ባለ መልኩ ህልም ከዚህ ቀደም ሲፈታ አልገጠመኝም ተገርሚያለው! 👉ከሶስት ቀን በፊት ተመሳሳይ ህልም አይቻለው ትንሽ ሞዴሉ ቆየት ያለ ሬንጅሮቨር መኪና ቆሟል እናም ከማላስታውሰው ቦታ መጥቼ ከመኪናው ቀኝ በኩል ባለው በር ከፍቼ ገባው በውስጡም ምንም አይነት መቀመጫ አልነበረም አንዲት በክርስቲያን መንፈሳዊ ፊልም ላይ የማውቃት ሴት በውስጥ ነበረች ከዚያም መኪናውን ለመንዳት በባዶ ቦታው ላይ ተቀመጥኩ ያቺም ሴት ከአጠገቤ ተቀምጣ የማደርገውን በዝምታ ትመለከታለች መኪናውን ለመንዳት የእጅ ፍሬን ካስገባው በኋላ እየነዳው ጉዞ ቀጠልኩና የሰወች ግርግር እና አሁን በኡን ከሌለ ነገር ግን ድሮ ከማውቀው በግንብ ከተከለለ የገበያ ስፍራ ከወጣው በኋላ መሪውን መቆጣጠር አቃተኝ በጭራሽ መንዳት አልቻልኩም መኪናውም ከመሬት እየተነሳ ወደሰማይ ከ7እሰከ 5ጫማ ያህል እየተወረወረ ተናጥኩኝ የምችለውን ለማድረግና ከፊት የማያቸውን ሰወች ላለመግጨት እጮሃለው ሰወቹ ግን ከስር ያልፉ ነበር ኋላም ከአንድ እንደሰው ከቆመ ግንብ ጋር ተጋጥቼ መቆም ቻልኩ ወዲያውም እንደተረጋጋው ከጎኔ ቸነበረችው ሴት ከመኪናው እንድወርድ ነግራኝ ሸሸለቆ ስፍራ ከባድ ፑሻፕ እንድሰራ አዛኝ ላጠፋሁት ቅጣት መሆኑን ነገረችኝ ከዛ ነቃሁ ተደናግጬ ስለነበር ፈጣሪ በዛ ሰሞን የጀመርኩትን ነገር ሁሉ እንዲቆጣጠር አሳልፌ በፀሎት ሰጠሁት ። ምን ይሆን ፍቺው ወንድሜ????🤔
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
የክርስቶስ ሰላም ይብዛልሽ! ይኸኛው ህልም በእውን ሲፈጸም ጥቂት ክስተቶችን ልታዪ ትችያለሽ ነገር ግን በሕይወትሽ ስለመንፈስ ቅዱስ ክትትል ጉዳይ ብዙ ያስተምርሻል። 👉 የሚንቀሳቀስ ሰው ከቆመው ይልቅ ብዙ ነገር ያጋጥመዋል። ከዚያ ክስተት እግዚአብሔር ብዙ ያስተምረዋል። በሕይወትሽ ያላሳረፈሽ(መቀመጫ የሌለው) ጉዳይ ወይም ሀሳብ ምን ይሆን? መኪና ለመንዳት መቀመጫ እንደሚያስፈልገው በሕይወት ጉዞ ልብሽ ነገሮች ባይሟሉም በክርስቶስ ማረፍ አለበት። ቢሆንልሽ ኖሮ የሕይወትሸን መሪ በእምነት ለእርሱ ብትተዪለት ጥሩ ነበር። አንዳንዴ አንድን ነገር ለመቆጣጠር ጥረት ሲደረግ በሀሳብ/በምኞት መናጥ/መናወጥ ስለመኖሩ ህልምሽ ይጠቁማል። የተንቀሳቃሽ ሰው ብዛት የገበያ ድባብ በፈጠረበት መንገድ ታልፊያለሽ። እያወቅሽ ከተንቀሳቃሾች ጋር ላለመጋጨት ጥረት አድርገሻልና ይህ ይሳካልሻል ማለት ነው። ከቆመ ሰው ጋር የሀሳብ/የስሜት ግጭት ያጋጥምሽ ይሆናል ግን ለበጎ ይሆናል። ለሌላ ጉዞ ትምህርት። በውስጥ የነበረችው በውስጥሽ ያለውን ከስነ-ጽሑፍ ጋር ንክክ/ስበት ያለውን ማንነትሽን/ባህሪይ ይጠቁማል። ያ መንፈሳዊ ዲሲፕሊን ያለማምድሻል። ስለሁሉም ቀድመሽ መጸለይሽ በጣም ጥሩ ነው። አሁንም አብዝተሽ ጸልዪ!!!
@እህተስላሴ-ሐ7ጸ
@እህተስላሴ-ሐ7ጸ Жыл бұрын
ሰላም ወንድም እባክህ እንዳታልፈኝ የማፈቅረውልጅ አለ አብረን በመኪና ስንሄድ ግን መኪናውን የሚነዳው ሌላ ሠውነው እቃ እሚጫንበት ከላይ ሆነን ብዙ የተቆጣጠሩ እቃዎች አሉ እንዳይወድቅ ያንን እዬደገፍን ነው እምንሄደው ከዚያ ትንሺ መንገድ ተጉዘን ከመኪናውላይ ወረድን ከዚያ የአባታችን የአቡነ አረጋዊ ቤተክርስቲያን አካባቢ ይመስለኛል አደራህን አብነ አረጋዊይ አልኩኝ ከዚያ ህፃልጂ አያለሁ ህፃኗግን ያክስቴልጅ ትመስለኛለች ምንድነው ፍታልኝ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln Жыл бұрын
የቆየ ቪድወ መሆኑን አውቃለሁ ግን ታየኸው መልስልኝ የሞተ ሰው በነጭ መኪና ጋቤና ተቀምጦ ወደ ቀድሞ መኖሪያ ቤቱ ሲመጣ ማየት የቤቱ ባለቤትም መንገድ ሲያሳየው የግቢውን መግቢያ ማየት በፈጠረህ መልስልኝ ስለጨነቀኝ ነው 😢
@calicasemaxanedcali9399
@calicasemaxanedcali9399 2 жыл бұрын
Bhelem zenb mwate
@SarahSarah-cd7et
@SarahSarah-cd7et Жыл бұрын
እኔደሞ የለበስሁት ልብስ ጠፍቶብኝ ስፈልግ ሳገኘዉ ተኮ ቀዳዶ አገኘዋለሁ በዉስጥልብስ ብቻ ሆኘ ሳገኘዉ አዳድ ቦታላይ ተቀዳዶብኝ አኘኛዋለሁ ፍታልኝ
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
በህልም ልብስሽ ሲጠፋ ማየት በሰው ፊት ማስመሰል(ወይም የውስጥሽ ስሜት መሸፈን) ያቅትሻል ማለት ይሆናል። ማስመሰል ጥሩ ባይሆንም መሸፋፈን ግን አስፈላጊ ነው። የውስጥ ልብስሽ ትህትናና ጽድቅ ይሁን!!! 👇👇👇👇👇👇👇 - ቆላስይስ 3: 12 12: እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ፥ ምሕረትን፥ ርኅራኄን፥ ቸርነትን፥ ትህትናን፥ የዋህነትን፥ ትዕግሥትን ልበሱ።" "14: ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።" ሮሜ 13:14
@enatenat3577
@enatenat3577 2 жыл бұрын
መኪና ሺፌሩ ሌላ ነው እኔ አብሬ ጋቤና ላይ ነኝ እሱ እየነዳ ሲነዳው እየተወላከመ እየተጋጨ ምንም ፈቀቅ ማለት አይችልም ከዛ መኪናው ተቀይሮ ሶፋ ወንበር ሁኖ አየሁት?ንገረኝ ወንድሜ
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
የሕይወትሽን መሪነት ስልጣን የሰጠሽው ነገር/ጉዳይ/ሰው አንዳች ለውጥ የማያመጣ መሆኑን ይጠቁማል። መኪናው ወደሶፋነት መቀየሩ ከባህሪይ ለውጥ ይልቅ ለምቾት ቅድሚያ እንደምትሰጪ ይጠቁማል። ከተለየሁት ጓደኛዬ ጋር....... ያልሽው ስሜታዊ ኪሳራን ያመለክታል።
@enatenat3577
@enatenat3577 2 жыл бұрын
@@Ybiblicaldream እሺ አመሰግናለሁ ወንድሜ! ስሜታዊ ኪሳራ ግን ግልጽ አልሆነልኝም
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም መኪና ውስጥ ሆኜ እየሄድኩ ሳለው መንገድ ሲዘጋጋ ሹፌሩ መኪናውን እንደ ፈረስ ወደላይ ዘሎ ከላይ ባለው የመኪና መንገድ ላይ ምንም ሳይፈጠር. ሄድን
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
በምንም ምክንያት የማይቆም የሕይወት ለውጥ ጉዞ ጠብቂ! መሪውን የያዘው ኢየሱስ ከሆነ እንዲህ ዓይነት ተዓምራትም አለ!
@lozaeyoel3673
@lozaeyoel3673 2 жыл бұрын
አመሰግናለው የልቤን ነው የነገርከኝ ጸጋው ይብዛልህ
@tesfaman-f6v
@tesfaman-f6v Жыл бұрын
ወንድሜ እንዴት ነህ እባክህ ይሄን ፋቺ ተባበረኝ ከወንድሜ ጋር ይመስለኛል በጣም ትርፍ ሰው የጫነ መኪና ውስጥ ገብተን እየተጓዝን በጣም ብዙ ትራፊኮች በየቦታው ሲያስቆሙት እየጣሳቸው ያልፋል ከዛ ሁሉ ሰው ግን ወንድሜና ጥቂት ሰዎች ብቻ ይቀራሉ እባክህ ከቻልክ ተባበረኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
በቀጣይ ቀናቶች የሕይወት ጉዞሽ በብዙ በሚጋፉና በተጨናነቁ ጉዳዮች አእምሮሽ/ሀሳብሽ ተወጣጥሮ ይዘልቃል። አላስፈላጊ(ሕገ ወጥ) ጭነትና ጭንቀት ነው። መጨረሻ ላይ ግን ሀሳብሽ ስለጥቂት አስፈላጊ ስለሆኑ ሰዎች ብቻ ይሆናል።
@netsanetbekele7410
@netsanetbekele7410 2 жыл бұрын
የብር መስቀል መሳለምስ
@abebechmidaksa2940
@abebechmidaksa2940 2 жыл бұрын
Belme yehone class wet fatana yetafakugn yeclass godagnoche gar fatanahun mirca ena tsafinw mircahun betkikl kaserahu bohal astamariwa set nat ena kaza kifil asoxitan lelakifl kasgachin bohal yekaraw tiyake tsaf nebar ena ekabdagni ena kazakifl yewatahun emasilagnal,wendime betfatalgni
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ሌሎች በሚያቀርቡልሽ ምርጫ ላይ መወሰን ብቻ ሳይሆን የእግዚአብሔርን ፈቃድ ቃሉን በማጥናትና በአእምሮሽ በማሰላሰል ፈታኝ የሆኑ የሕይወት ውሳኔዎችን በራስሽ ለመወሰን ጥረት አርጊ። ጊዜ ወስደሽ ስለሕይወት እና ስለ እግዚአብሔር ቃል አሰቢ!
@helenheluhelenhelu-th9wc
@helenheluhelenhelu-th9wc 7 ай бұрын
በማታ ባጃጅ እየነዳው ነበር ግን ባግባቡ እየነዳው አነበረም በመሃል ወንድሜ መንገድ ላይ ሣየው አቆሙኩ እሱ ተቀብሎኝ እየነዳ ሄድን
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 7 ай бұрын
በምታገኚው ገቢ ቤተሰብሽን የመምራት/የማስተዳደር ሁኔታሽን የሚጠቁም ነው። የመሪነቱን ጉዳይ ለወንድምሽ/ለባልሽ ከሰጠሽ ኃላፊነቱን ካንቺ ተቀብሎ በደህና ሁኔታ መምራት ይጀምራል።
@tgyegetaleji2537
@tgyegetaleji2537 2 жыл бұрын
Selami ba hilmi woha linqada hedeni ka ihte ga wonzi wosixe naw kazami wonzu ga sini darsi akiste iza qlechi kazami ine damo maqadatuni tiche igireni mataxabi jamrku sitaxaxabi ka igire inde amdi nagare inde qoda talixo yiwoxabigale ine damo dasibilogi taxibe wode beti iyehedanimi naqahu
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ባለፈዉ የሕይወት ጉዞሽ ያጋጠሙሽን ደስ የማይሉ ትዝታዎችሽን ሁሉ ከአእምሮሽ የምታስወግጅበትና ታዲሰሽ(refresh) አርገሽ ለሌላ የሕይወት ጉዞ የምትዘጋጅበት ጊዜ መጥቶልሻል። እንግዲህ 'አቤነዘር! እስከ ዛሬ ድረስ እግዚአብሔር ረድቶኛል...' ብለሽ ዘምሪ!
@tgyegetaleji2537
@tgyegetaleji2537 2 жыл бұрын
@@Ybiblicaldream wow baxami amesaginalwo tikikil ka 2010 jamiro ba bizu wixa wuradi iyasalfu yalhuti liji nagi tamesigeni 🙏🥰 getanimi kataqabalku 3 amte naw
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
እንኳን የጌታ ሆንሽ ዋናው እሱ ነው! ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው! ከእግዚአብሔር የተቀበልሽውን ሕይወት ከምንም ነገር በላይ ተጠንቅቀሽ ጠብቂ! ከወርቅና ከውድ እንቁ እሱ ይበልጣልና!
@handacellhandacell3825
@handacellhandacell3825 2 жыл бұрын
በህልሜ አንድ ወንድ ህፃን ልጅ አቅፌ ላጠባዉ ብየዉ እፈኣና እተወዋለሁ እንደ ገናም እሞከርና እፈራለሁ ህፃኑ ግን ለማጥባት በጣም ያለቅሳል እና አንድ ጥሪስ ስለ አለዉ እኔ ደግሞ በጣም ፈራሁኝ ዎንድሜ ሰላም ላንቴ ይሁንና ! የዝ ህልም ፍች ስጠኝ 😍🥰
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ሕፃን ልጅ ከሌለሽ ያንቺን እንክብካቤ የሚሻ ራዕይ/የተጀመረ ቢዝነስ ይኖርሽና ለማሳደግ ግን ያከስረኛል ብለሽ የመፍራት ነገር ይኖራል። ወይም በተግባር የጀመርሽው ግን ለማሳደግ የምትፈሪው ሐሳብ/ጉዳይ ስለመኖሩ ይጠቁማል።
@handacellhandacell3825
@handacellhandacell3825 2 жыл бұрын
@@Ybiblicaldream ዋው ብትክክል ተመልሶልኛል አው ነገሩ እንዴዛናዉ ተባርክ በቡዝ ፅጋ 🥰🥰👏🙌🙌🙌🙌🙌
@yenuyenu9379
@yenuyenu9379 2 жыл бұрын
በህልሜ እበራለሁ ይሄ ምንን ያመለክታል?
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ምኞት ክንፍ አውጥቶ ሲያበር እንደዚያ ነው። የገሐዱን ዓለምና እውነታውን በመቃኘት በእርጋታ ለመጓዝ ሞክሪ። ምሳሌ 23:5 እና መዝ 139:9 አንብብ! መዝሙር 27:14 "እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ፤ በርታ፥ ልብህም ይጽና፤ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርግ።"
@evueugevueugexhshe7168
@evueugevueugexhshe7168 2 жыл бұрын
ሌላ ደሞ እኔና ልጄ የኪራይ ቤት ፍለጋ ስንንከራተት የምናገኘው ቤት ሁሉ ጠባብ ይሆናልና እኔ በቃ አልጋዬ ትልቅ ነው አይበቃኝም ስልስል ከዛ ቀኑ ሊመሽ ሆነ ከዛ ደከመንበረደን ከዛ ዝም ብለን በአስፓልቱ ቀጥታ ስንጓዝ አንድ ወንጌላዊ በመኪናው ውስጥ አስገባንና እሱ ወረደና መኪናውን ዘጋው ማን እንደሚነዳው አላውቅም ወንጌላዊዪ ግን የመኪናውን ውጨኛ ክፍል ያፀዳዳል እና በቃበደንብ መኪናዋንእየተመለከተ ቼክ ምናምን ያረጋል አና መኪናው ተጓዘ ሰውየው ግን ከመኪናው ውጪም ሆኖ አልተወንምና እኔ ደህንነትና እረፍት ሲሰማኝ አየሁ በፊት ፈርቼ ነበር ከልጄ ጋር አውሬ ይበላኛል ብዬ
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
👉 በህልም የክራይ ቤት መፈለግ አሁን በምትኖሪው ኑሮ አለመርካትሽን ይጠቁማል። መጣበብ የሌለበት የተመቻቸ ማረፊያ(መተዳደሪያ) ትጠብቂ(expect ታደርጊ) ነበር። በህልም ያየሽው ወንጌላዊ በጸሎት የሚረዳሽ መሆኑና ያሰብሽው ሳይሆን ቀርቶ ተስፋ እንዳትቆርጭ ደህንነት ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደሚዘጋጅልሽ ነው። 👉 የሕይወትሽን መሪ (ሾፌርነት) ለእግዚአብሔር ብትተይ ደህነት እንደሚሰማሽና ወደቀጣዩ የሕይወት ምዕራፍ ያለምንም ኪሳራ እንደሚያደርስሽ ህልምሽ በግልጽ ያስረዳል። በእግዚአብሔር ታመኚ!
@evueugevueugexhshe7168
@evueugevueugexhshe7168 Жыл бұрын
@@Ybiblicaldream ተባረክ ጌታ እየሱስ አይኖችህን ጨምሮ ይክፈት
@selinanebyu
@selinanebyu Жыл бұрын
እባክህ አትለፈኝ መምህር እኔ ጎን ለጎን ከማላቀዉ ሰዉ ጋር እሱ አይሱዝ መኪና እየነዳ እኔ ባጃጅ እየነዳሁ ነበር ከዛ ወደኔ አብዝቶ ይመለከት ነበር ከዛ መንገዱን ስቶ ተጋጨና ቆመ እኔ አቆምኩና ወርጄ ካየሁት በሁዋላ ተመልሼ ወደ ባጃጁ ስልኬን ትቼ ወይኔ ብየ ባጅጁ ዉስጥ ገባሁ ምንድነዉ😔
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
ያ በህልም ያየሺው ሰውየ ብዙ ኃላፊነት ያለውና ጫና የበዛበት ሕይወት የሚመራ ሲሆን ያንቺ ሕይወት በአንጻሩ ሶስት ቤተሰብ መሸከም የሚችል ቀለል ያለ መሆኑን ነው። ሁለታችሁም በየራሳችሁ ሕይወት ላይ ትኩረት ማድረግ ሲገባችሁ አንዱ በሌላው ትኩረት ማድረጋችሁ አደጋ የሚያስከትል ይሆናል። በተለይ አደጋው በሰውየው ላይ ከፍተኛ የስነልቦና ጉዳት ያደርሳል እና በአኗኗርሽ ሌላውን አደጋ ውስጥ የሚስያገባ ድርጊት/ትዕይንት አትፈጽሚ!
@bezamulugeta9076
@bezamulugeta9076 Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ዛሬም ላስቸግርህ ህልሜን ፍታልኝ ይመስለኛል የተወለድኩበት ቦታ ይመስለኛል ገበያ እየሄድኩ መንገድ ላይ አንድ ጎሮቤታችን እህል ይዛ እየሄደች ትደርስብኛለች እና እኔ ልያዘው ብዬ እሸከመዋለሁ እሱዋም እስክትወጪ እኮ በር ላይ ቁጭ ብዬ እየጠበኩሽ ነበር ትለኛለች እህሉ ትንሽ ነው ግን በጣም ይከብደኛል መሄድ እስከሚያቅተኝ የእህሉን ምንነት ላውቀው አልቻልኩም ብቻ መሄድ አቅቶኝ እየተንገዳገድኩ ነቃሁ ያቺ ሴት ልጅ ሆኜ አትወደኝም ነበር ከቤተሰብም አይስማሙም በጣም ስለጨነቀኝ ነው እባክህ ምንድን ነው
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን!! አሁን የምትሰሪው ሥራ ወይም ኑሮ ለመቀጠልም ለመተውም በጣም ከብዶሽ ይሆን? ለዚህ ሁሉ የዳረገሽ ደግሞ ይሉኝታ ይመስለኛል እናም ደግነትሽን ተጠቅመው ከአቅም በላይ የሆነ ሸክም ከሚጭኑብሽ ሰዎች ተጠንቀቂ!
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ወንድሜ በህልሜ ከሞተች አያቴ ጋር ረጅም መንገድ ተጓዝን ከዛ የሆነ ቤት ወረድን ከዛ ደሞ ተመልሰን ሄድን ከዛ አሁንም ወደ ሌላ ቤት ሄድን ሁለቱም ለጉዳይ ነው የሄድነው
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
በህልም ከሙታን ጋር መጓዝ ጥሩ አይደለምና ጸልይ። መመለስ የማይችል ያለፈ ሕይወት ትዝታ/አስተሳሰብ አብሮሽ ረጅም ዘመን እየተጓዘ መሆኑን ይጠቁማል። በአዲስ፣ ሕያውና ክርስቶስ በሚያበራበት አስተሳሰብ እና ብሩህ በተለወጠ ማንነት ነገዎችሽን ለመገንባት ሞክሪ።
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
@@Ybiblicaldream ትክክል ነህ ወደ 11አመት ካለፈው ፍቅረኛዬ ጋር የተለያየነው በስደት ምክንያት ነው እናም ልረሳው አልቻልኩም በፍፁም ተውኩት እልና መልሶ በሀሳቤ አለ አዲስ ሰው ብቀርብም እሱ ግን አይረሳኝም እሱ የራሱ ህይወት ላይ ነው ግን እንደዋወላለን
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
@@Ybiblicaldream አመሰግናለሁ ለቀና መልስህ እግዚአብሔር ያክብርልኝ🙏
@hellooooooo-qo1gj
@hellooooooo-qo1gj Жыл бұрын
የህልም ፍች / ምክር😊
@tinahadi374
@tinahadi374 9 ай бұрын
😂😂😂 😅😅
@r6168
@r6168 2 жыл бұрын
እኔ እነዳለሁመኪና
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክ: t.me/zion_dreamer
@bezamulugeta9076
@bezamulugeta9076 Жыл бұрын
ትክክል ነው ወነድሜ በጣም አመሰግናለሁ
@youadanweynitu6376
@youadanweynitu6376 Жыл бұрын
የተለየሁት ፍቅረኛዬ በመኪና ሲሄድ አየሁት
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
የመኪናው ዓይነት ትርጉሙን ይወስናል። ግን በአጭር ጊዜ ውስጥ ብዙ ለውጥ ይታይበታል
@almazgebreselase9533
@almazgebreselase9533 Жыл бұрын
በመኪና መሄድ ምንድነው
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
በአንጻራዊ ሁኔታ ፈጣን የሚባል የሕይወት ለውጥ ማስተናገድ ነው።
@almazgebreselase9533
@almazgebreselase9533 Жыл бұрын
አመሰግናለው ያርግልን
@Ethiopia-ii2ug
@Ethiopia-ii2ug Жыл бұрын
በባስ መስፈርስ በህልም?
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream Жыл бұрын
በባስ ውስጥ ከነበሩ ወይም በሕይወትህ/ሽ ዙሪያ ካሉ ቡድን/ሕብረት ጋር የምትጋሩት የሕይወት ለውጥ ይኖራል ማለት ነው። ወይም ሌሎች በሚጓዙበት በሕይወት ጉዞ ( አስተሳሰብ ለውጥ) ተሳታፊ መሆን ነው
@nardosnardiyeabatalij785
@nardosnardiyeabatalij785 7 ай бұрын
እኔም በባስ ስሳፈር ከዛ ከሆላዬ የባሌ ጉደኛ በጀርባዉ ወደቀ እኔ ወይኔ እያልኩ ሄድሁ ጥዬዉ በፈጠረህ ፍታልኝ
@selam35
@selam35 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ እኔ ያየሁት ህልምምን መሰለህ ሰው ለመጠየቅ እኔ፣እናቴ እና አባቴ ሆነን በአባቴ መኪና ሄድን። ጠይቀን ስንወጣ ግን መኪናው የለም በአካባቢው የነበሩትን ሰዎች ስንጠይቃቸው መኪናው እና መንገዱ ስላልተመጣጠነ ታርጋውን ፈተው ወስደውታል ደግሞ አባትሽ ስለታመመ መንዳት አይችልም አሉኝ። የአባቴ መኪና dx ነው። ከዛ በእግር እየሄድን እያለ መኪናዋን አገኘናት እሮጬ አቀፍኳት። እነሱ ግን ዝም ብለው ሄዱ ይመለሳሉ ብዬ ብጠብቅም አልተመለሱም። እኔም ወደነሱ ሄድኩ።እባክህ ፍታልኝ።
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
ህልምሽ በአጭሩ ፈጣን ለውጥ አትጠብቂ ነገር ግን ጉዞ ወደ ፊት መቀጠል አለብሽ የሚል ነው። ከፊትሽ ያለው ነባራዊ ሁኔታ(መንገዱ) ፈጣን ለውጥን(የመኪና ጉዞን) የሚፈቅድ አይደለም። ሌላው ደግሞ ለታመመው አባትሽ(ስነ-ልቦናው) መጸለይ ያለብሽ ይመስለኛል።
@SarahSarah-cd7et
@SarahSarah-cd7et Жыл бұрын
ዛሬ ያየሁት ደሞ የጂ ቦርሳዬ ጠፍቶብኝ ስፈልግ ትልቅ ሰዉዬ ይመስለኛል በጁ እያመለተኝ ሴትየዋ ወስደዋለች ይለኛል ምድነዉ
@kidsitlaki5336
@kidsitlaki5336 2 жыл бұрын
meneged behelm medenewu lhad sewu aytolgn newu
@Ybiblicaldream
@Ybiblicaldream 2 жыл бұрын
መንገድ በሀሳብ በስሜትና በተግባር የሕይወት ጉዞን ሁኔታ ያሳያል። ለተጨማሪ: ከዚህ በፊት ስለመንገድ የለቀቅኩትን ቪድዮ ተመልከቺ። ሰላምሽ ይብዛ!
@SaraSoso-y4w
@SaraSoso-y4w 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በህልም ፍቅረኛ ማየት:  .. #የህይወት ስንቅ (@Ybiblicaldream )
13:11
YDREAM interpretation መጽሐፍ-ቅዱሳዊ
Рет қаралды 94 М.
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
47:13
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 185 М.
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 31 МЛН
PIZZA or CHICKEN // Left or Right Challenge
00:18
Hungry FAM
Рет қаралды 15 МЛН
Wait… Maxim, did you just eat 8 BURGERS?!🍔😳| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 9 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 36 МЛН
ህልም ፍቺ **  ሰው ወይም አውሬ ሲያባርረን
8:38
YaYa Tube ያያ ቲዩብ
Рет қаралды 73 М.
ЛУЧШИЙ ФОКУС + секрет! #shorts
00:12
Роман Magic
Рет қаралды 31 МЛН