በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 6 | BeHig Amlak Season 2 Episode 6 | Ethiopian Drama

  Рет қаралды 176,692

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 152
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 10 ай бұрын
ምርጥ ጽሁፍ፣ ምርጥ ትወና ፣ የጭብጦቹ አበዛዝ ገራሚ ነው፣ ለማንኛውም ታደሰ ለምርመራ ሲወጣ በቀላሉ መረጃዎቹን አገኘ የሚለው (የባሩና የከረምቡላው ቤት ትዕይንት) በጣም ተደራረበ፣ ይመስለኛል የማፊያው አለምምኮ የራሱ አሰራር አለው፣ ዝም ብሎ ሲንግል ለጋበዘው መረጃ አይዘረግፍም፣ ለራሱም ይፈራል፣ መረጃ ለማግኘት ትንሽ የሚያለፋ ነገር ልክ እንደ ምዕራፍ አንዱ ቢኖረው መልካም ነበር፣ በተረፈ የኢዛኤል እጮኛና ብሩክ እሾህን በእሾህ ያሉበት ፍጥነት ገራሚ ነው
@SADORATUBE
@SADORATUBE 10 ай бұрын
ይህን ኮሜንት ለምታነቡት ሁሉ ፈጣሪ የልታሰበውን እንጀራ ይስጣቸው
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 10 ай бұрын
Amiin
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 10 ай бұрын
Amiin bro
@tigistkuma
@tigistkuma 10 ай бұрын
አሜን😊
@fkrAds-ys4hl
@fkrAds-ys4hl 10 ай бұрын
አሚንን ለሁላቺንም
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 10 ай бұрын
አሜን
@freelifewithjesus5659
@freelifewithjesus5659 10 ай бұрын
ኸረ የማስታወቂያው ርዝመት ደሞ ያየነው ነው ። እባካችሁ በሕግ አምላክ !!🙏 ተወዳጆች ሰአቱ አይጠር በተረፈ ጊዜውንና ሀገራችንን የሚመጥን ከእውነት ያልራቀ ትወና ።በርቱ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 ай бұрын
ከኢትዮጵያ ድራማ በጣም የተመችኝ 1 በህግ አምላክ 2 ዮቶራውያን 3 አንባር በጣም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ የኛ ስው የማስተምር ሀገርን እንወቅ የሆነ ድራማ ማየት አይወዱም ተመልካች የላችውም ግን
@yasminali8189
@yasminali8189 10 ай бұрын
ኢቴጌ ማጀት እርስተሻል ❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 10 ай бұрын
አጋፋሪ አስኳላ ተረሳ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 10 ай бұрын
@@rahelalelegn6473 እሱን ታነሳን እማ ስንቱን ዘርዝሬ እጨርስዋለሁ 🙆🙆🙆🙆🙆
@Tube-on9uu
@Tube-on9uu 10 ай бұрын
ትክክል እኔም ያገሬን ነው እማየው
@djdj6573
@djdj6573 10 ай бұрын
ግን ዮቶራውያን ክፍል 17 ነው ያቆሙት ነው በሌላ ይታያል
@missemebaite1994
@missemebaite1994 10 ай бұрын
ኦ በጣም መሳጭ ነው ይመቻችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤
@kuritynigussie1449
@kuritynigussie1449 10 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ መረጃ የሚያገኙበት መንገድ
@bsursemere6016
@bsursemere6016 9 ай бұрын
ኣዛኤል እና ናርዶስ የኢትዮጵያ 🇪🇹 ኣዲስ (ንፁህ )ትዉልድ 🥰
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 10 ай бұрын
በለው የዛሬው ይለያል ደራሲ አበበ ባልቻ እጅህ ይባረክ ሁላችሁም ተዋናዮች በሙሉ ❤❤❤❤
@fiker1705
@fiker1705 10 ай бұрын
ይቅርታ ደራሲው አበበ ባልቻ አይደለም
@fiker1705
@fiker1705 10 ай бұрын
ይቅርታ ደራሲው አበበ ባልቻ አይደለም
@makih.m6685
@makih.m6685 10 ай бұрын
😂😂😂 በቃ እኔነኝ
@jerryaboye7200
@jerryaboye7200 10 ай бұрын
በትክክል ተሳስቼ ነው ሙሉ ጌታ​@@fiker1705
@mahirusman-ou5vj
@mahirusman-ou5vj 10 ай бұрын
አበበ ባልቻ ዳይሬክተር ነዉ
@abe9895
@abe9895 10 ай бұрын
እባካቹህ እንደመጀመሪያው Season በሳምንት ሁለት ግዜ አድርጉልን? በተረፋ ሁሉም ተዋንያኖች በደን perform ያሳዩበት ስለሆነ እያበረታታን እናመሰግናለን
@kidaneteshome1117
@kidaneteshome1117 10 ай бұрын
አበበ ባልቻ ስሜን ይዘክ ስለተወንክ በጣም ደስ ብሎኛል 😊
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 10 ай бұрын
ስም ያለው ሞኝ ነው አሉ አባቶቼ ሲተርቱ አሱ ስለተወነ አንተ ምን አስኮራህ በዚህ ስም ምን ሰርተህ ነው ማለፍ ያለብህ ስምህ በምን እንዲጠራ ነው የምትፈልገው መልካም ስራን ለነገ ስንቅ የሚሆንህን እንጂ ስምህ ብቻ ዋጋ የለውም በቂም አይደለም
@Dinku-ct7nt
@Dinku-ct7nt 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አልክ 😂
@BonoSuno
@BonoSuno 10 ай бұрын
ተግባሩስ? 😂
@zufanAyele-t1o
@zufanAyele-t1o 8 ай бұрын
የእውነት ያበደ ነው ቃል የለኝም ሁላቹሁም ተባረኩ ጥሩ ስራ ያስመሰግናል
@AklesiyaSalam
@AklesiyaSalam 10 ай бұрын
አበበ ባቻ ያለበት ፌልም ጅልም ቢሆን ያምራል እድሜ ይሥጥክ ያቶ ባልቻ ልጅ ድል ልለአማራ ፋኖ
@TejeBasaw
@TejeBasaw 10 ай бұрын
በሕግ አምላኮች አረበሕግ አምላክ ይሑንባችሑ በሳምንት ሑለቴ ልቀቁልን❤❤እንወዳችሑ አለን
@bazamulu6176
@bazamulu6176 10 ай бұрын
😂❤በህግ አምላክ እዳትስማት😢
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
ምርጥ ተዋናዎች ምርጥ ስራ ነው በርቱ እናንተ የመጨረሻዎቹ ግን ተረጋጉ በህግ አምላክ ሆ
@sifansifan3546
@sifansifan3546 10 ай бұрын
ተልከሰከሱ እኮ 🤣
@EyuabEyuab-sb1tz
@EyuabEyuab-sb1tz 10 ай бұрын
Art tv በጣም እናመሰግናለን ግን ካለፈው ሳምንትና ማስታወቂያ አታብዙ
@mamemame3377
@mamemame3377 10 ай бұрын
እናመሰግናለን 🎉🎉በሚቀጥለው ሳምት ሰላም ያገናኘን 🎉🎉
@GetaEthio
@GetaEthio 10 ай бұрын
አሜን ለሁላችን ይስጠን
@MdEt-f4i
@MdEt-f4i 10 ай бұрын
አስናቀ ወይም አበበ ባልቻ ስሸነፍ ማየት አልፈልግም ለጠበቃዋ አስጠንቅቃቹ ንገሩልኝ
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 10 ай бұрын
የኔም እንዳንቺ
@misrach2350
@misrach2350 10 ай бұрын
ሳስባውየምሸነፍይመስልኛል፣
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 10 ай бұрын
@@misrach2350 እንደዝትህ አህነት አሳብ አንፈልግም ማጠናከር አለብን ማደከም
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 10 ай бұрын
እንካን በሰላም መጣቹ የኔ ጀግኖች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdenKetema-nf3wd
@EdenKetema-nf3wd 10 ай бұрын
የዛሬው መጨረሻው ደግሞ በጣም ያስጠላል ሁለቱም ፍቅረኛ እያላቸው እንደዚህ ማረጋቸው
@bezamengesha22
@bezamengesha22 10 ай бұрын
ፐ የምርጦች ስብስብ በጣም ትችላላችሁ❤❤❤እኖዳችሗለን በርቱልን❤❤
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 10 ай бұрын
እደኔ የኪዳኔ ደጋፊወች ❤
@eyoseyaikob5189
@eyoseyaikob5189 10 ай бұрын
The best drama in Ethiopia
@Sumeyadesalewu-ns5me
@Sumeyadesalewu-ns5me 10 ай бұрын
እሰኪ በዱአችሁ አሠብኝ በረቢ
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ አይዞሽ
@Sophiawoldu
@Sophiawoldu 10 ай бұрын
Geta yidreslish ihte. Ayzosh.
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ 10 ай бұрын
እንዴት እያማረ መጣ በእዉነት ተባረኩ❤❤❤
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 10 ай бұрын
ጥፊው የእውነት ነው ? የኢዛኤል ፍሬንድ ለአባቱ አቶ ኪዳኔ የምትሆን ናትና አከበዳችሁብን እጅግ የመሰጠኝ ሌላው ሰው የናርዶስ ወንድም ነው ወይም የአባቷ ጋርድ እጅግ የተረጋጋ ገፀባህሪ ያለው ትችላለህ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ።
@Etumama
@Etumama 10 ай бұрын
ስላም ስላም❤❤❤
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 10 ай бұрын
የናርዶስ ፍቅርኛ ብሩክ ድሮም ወንድ ልጅ ሆድ እንጅ ልብ የለውም ያያት ሴት ሁላ ምትበላ ነው ምትመስለው😂
@misganawayele
@misganawayele 10 ай бұрын
Welcome
@sintaayele
@sintaayele 10 ай бұрын
ኪዳኔ the best actor 👏👏👏👏
@ZegeyeGetachew-g1j
@ZegeyeGetachew-g1j 10 ай бұрын
የፖሊስ መኪናና የንግድ የመኪና ታርጋ የማይጠበቅ ስህተት ወይንስ?
@samimagaw9696
@samimagaw9696 10 ай бұрын
ብሩኬ የ ናርዲ ፍቅረኛ የተባረከ ምሽት😂😂😂😂😂😂😂
@osmanaskerhate3
@osmanaskerhate3 10 ай бұрын
አሪፍ መሳጭ ድራማ 10Q
@BiniKoo
@BiniKoo 10 ай бұрын
ቋንቋ ሌላው ቢቀር ከቃና ተማሩ ፈረንጅ እያሳየ ግን ከአማርኛ ውጪ አንሰማም
@tagesechtesema6195
@tagesechtesema6195 10 ай бұрын
😮በለው ምን እየሆኑ ነው ተክደናል የምሉ ሁለት ስሁቶች😅😅
@walleworkie
@walleworkie 10 ай бұрын
please upload 2 times per a week
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 10 ай бұрын
እንግሊዝኛ ባትቀላቅሉ , ከቀላቀላችሁም እንዲሰማ ብታደርጉት
@TigistGetu-l3j
@TigistGetu-l3j 10 ай бұрын
Wow naw bexam naw ytmcheg bertu❤❤❤
@dubai1280
@dubai1280 10 ай бұрын
ምድነዉ ያየነዉን እምደግሙት በማሥታወቂያ😮😮
@kuritynigussie1449
@kuritynigussie1449 10 ай бұрын
ታዴ እሳት እኮ ነህ በስመአብ ❤❤💪💪
@የኪድዬልጅ-በ1ቨ
@የኪድዬልጅ-በ1ቨ 10 ай бұрын
ፍቅረኛ ነን ባዮቹ እርግጠኛ ባልሆኑበት ነገር እነሱዉ ተቡካኩ ልክ እደኔ ባል ባላየዉ ባልሰማዉ እሱ በፈለገዉ ነገር ተርጉሞ ነገሮችን ዉስብስብ እደሚያደርገዉ
@mita4rn
@mita4rn 10 ай бұрын
እኔ ራሱ በጣም ገረሙኝ ሰውን እማይምን ሰው ራሱን አያም ንም😂😂😂😂
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 10 ай бұрын
ክክክክክክኬኬ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 10 ай бұрын
best
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 10 ай бұрын
ያዉ የሀገራችን ድራማዎችና ፊልሞች እንደ አህያ አንድ አይነት መሆናቸዉን የምታረጋግጠዉ የጠላታሞቹ ልጆች ሲዋደዱ ነዉ 😂 በተረፈ የሀገራችንን ፓሊሶችና አሰራራቸዉን ከነፍርድ ቤቱ የሚመስል ነገር ለመስራት ሞክሩ ቢያንስ ያገራችን ካሸማቀቃቹ ከአፍሪካ ሀገራት ተበደሩ አንዴ የሰለጠኑት ሀገራትን የፓሊስና ፍርድ ቤት ዘላቹ መተወን አይደብርም😏
@selammic4377
@selammic4377 10 ай бұрын
ሰዉ ለፍቶ ለሰራዉ ለማጣጣል መሞከር ጥሩ አይደለም በጣም ምርጥ ድራማ ነዉ። ። ።
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 10 ай бұрын
@@selammic4377ይሄ ማጣጣል ሳየሆን አስተያየት ይባላል። አስተያየት ደግሞ በበጎ ለተቀበለዉ ለማሻሻል ይረዳል ።
@Tsehay6773
@Tsehay6773 10 ай бұрын
​@@selammic4377አስተያየት መስጠት መብት ነው
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 10 ай бұрын
ኤልዱ ይሄን ኬዝ ማሸነፍ አለብሽ ጋሽ ኪዳኔ ማዘን መሸነፍ የለበትም
@HelenYrga
@HelenYrga 10 ай бұрын
ግማሹን ስአት የባለፈዉን በመድገም ጨረሳችሁት
@merongetachaw268
@merongetachaw268 10 ай бұрын
😅😅😅😅😅 እነ አበበ ባልቻ የመሰለ ሰው እንደዚህ ብቻ ቆንጆ ነው
@werkiyetefera8035
@werkiyetefera8035 10 ай бұрын
Siwedachuhu, ❤❤❤ 👌👌👌
@HawiMidekso
@HawiMidekso 10 ай бұрын
Mindino quality
@fikrukebede9579
@fikrukebede9579 10 ай бұрын
እባካችሁ ነጭ ሜካፕ ፂሙን የተሠራውን በደንብ ስሩት፣ይህንን የመሠለ ስራ አታበላሹት።
@Behindscene4892
@Behindscene4892 6 ай бұрын
ልክ ነህ bro እኔም እንደዛ ያልኩ ነበር
@hawit2585
@hawit2585 10 ай бұрын
Derama Arif new gen endezi aynet Eser bet yet new yalew Ethiopia 😂
@astesh1973
@astesh1973 10 ай бұрын
ድንቅ የታሪክ ፍሰት ድንቅ ትዎና ድንቅ ብቃት
@NetsanetTucho
@NetsanetTucho 10 ай бұрын
መልካም ሳምንት 🙏🙏
@seaday-uk3et
@seaday-uk3et 10 ай бұрын
ጀምሩ ኦንጂ
@tahirmustefa332
@tahirmustefa332 10 ай бұрын
❤❤❤
@mareyarsema6470
@mareyarsema6470 10 ай бұрын
የናርዶስና የአኢዛኤል አፍቃሪዎች ምን ጀመሩ😂😂😂
@user-kj9hl4wu9p
@user-kj9hl4wu9p 10 ай бұрын
በጥፊ የሚያስመታ ምን መጣ የማይመስል scripts
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 10 ай бұрын
👌👌👌❤
@hdjid988
@hdjid988 10 ай бұрын
ሠላም ለሀገራችን ❤❤❤😂😂
@ሰሚሰይድ
@ሰሚሰይድ 10 ай бұрын
አረ እደው ተቃጠልኩኝ ለምንድነው ማስታወቃው እምታስነዝሙት እባካቹሁ አጠር አድርጉት
@JesusisLord-123
@JesusisLord-123 10 ай бұрын
ብሩኬ ተልከሰከሰ 😮😮😮+የእዛኤል ፍቅረኛ 😅😅😅
@BABR7826
@BABR7826 10 ай бұрын
የእግሊዝኛው ጋጋታ ምንድነው ነው ስልጣኔ ነው ወይስ እውቀት መስሏችሁ ነው ዱቄታም ሁላ በቋንቋችሁ ተጠቀሙ
@meseretbekele2136
@meseretbekele2136 10 ай бұрын
❤❤👌👌👌❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ብሩክ እና የኢዛዬል ፍቅረኛ ምን እየሆኑ ነው 😂😂
@mita4rn
@mita4rn 10 ай бұрын
እንዳይነው😅😅
@fardusahussain8294
@fardusahussain8294 10 ай бұрын
😂😂😂😂
@Dinku-ct7nt
@Dinku-ct7nt 10 ай бұрын
😂😂😂
@addisabateneh5475
@addisabateneh5475 10 ай бұрын
ጥንቃቄአችሁ የሚገርም ነው በጥሞና በጥልቀት የተሰራ ድራማ
@habtamuhosiso6352
@habtamuhosiso6352 10 ай бұрын
Thanks ene alayowutm nabar😂😂
@Loly-nf4yk
@Loly-nf4yk 10 ай бұрын
እርፍ እነዚ አፍቃሪዎች ምን ነካቸው ሁለት እብዶች
@magifikr4063
@magifikr4063 10 ай бұрын
ትፍ አለይኮም እንቱ ስኔነ በጥርጣሪ ተካካዳችሁ😢
@ፀዲነኚእናቴንናፋቂ
@ፀዲነኚእናቴንናፋቂ 10 ай бұрын
ያየነውን ነው የምደግሙት😢
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 10 ай бұрын
መች ደገሙት አንች ገረድ
@PorMob-k6i
@PorMob-k6i 10 ай бұрын
​@@MuluyAtalayer endaw atsadbu
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 10 ай бұрын
​@@MuluyAtalayባለጌ እንዴት ነው ያሳደጉህ ቁጭራ
@ድንግልአማላጀ-ጘ5ፀ
@ድንግልአማላጀ-ጘ5ፀ 10 ай бұрын
​@@MuluyAtalayቀሺም!
@MuluyAtalay
@MuluyAtalay 10 ай бұрын
ሸቃሎች ገረዶች ተንጫጫችሁብኝ😀😜
@AbdilbarShamsu
@AbdilbarShamsu 10 ай бұрын
ኤልደን በልቻ ለጠበቀነት መቅጠሩ ስሳት ኤልደ ሀቀኛ ጠበቃ ነት በልቻ በአውን ሰአት ዎንጀለኛ ነው ይህ መለት አበት ነልጅ ተያይዘው ቅልንጦ😅😅
@Rozy908
@Rozy908 10 ай бұрын
የኢዝኤል እና የናርዶስ አፍቃሪዎች ቅሌት ቱ 😎😂
@yohanesbezawe2501
@yohanesbezawe2501 10 ай бұрын
ፍኖ ያሸንፍል የሚል ብቻ ላይክ ያድርግ::
@shewitgirmaye6622
@shewitgirmaye6622 10 ай бұрын
❤❤️❤️🙏🙏🙏
@YeshiWerku-p6r
@YeshiWerku-p6r 10 ай бұрын
ኤልዳ አድናቂ
@agetanehayana
@agetanehayana 10 ай бұрын
ይለቀቅ😂
@meronneguse5871
@meronneguse5871 10 ай бұрын
😂😂😂😂enategn belo afekarii
@abelteame1221
@abelteame1221 8 ай бұрын
What are they being ? Why they did wonder dirty mind? I hope when they know what they did, don't give forgiveness for themselves.
@makih.m6685
@makih.m6685 10 ай бұрын
ቀጣይ ያበደነዉ 😮😮😮😮
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 10 ай бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@munalisa7158
@munalisa7158 10 ай бұрын
እንዴ እንዴ 😅የኢዛኤል ፍቅረኛ 😅😅😅😅
@habtehabte2605
@habtehabte2605 10 ай бұрын
Enkwan america be embassyw ga yalefem aymeslm esregnaw🛑🛑🛑ye diaspora wez yelewm😂😂😂
@eskutitebeb9214
@eskutitebeb9214 10 ай бұрын
Errrrr uuuu er Shem nw tekaatelu
@KedirMohammed-o2q
@KedirMohammed-o2q 10 ай бұрын
Arifun drama falawochin asgebito abelashuti ye Ethiopian movie mesele romanceu 🤔🤔🤨😔😨😡
@erozi8781
@erozi8781 10 ай бұрын
አረ ሁለቱ አፍቃሪዎች ተረጋጉጂ ሆ
@rastawyidnek6
@rastawyidnek6 10 ай бұрын
Ethiopia lay minister sew gedel tebelo sikeses yitayachu😂😂😂 enastewel enji derasi
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ
@የሚጠብቀኝአይተኛም-ከ8ረ 10 ай бұрын
😂😂አዜብ ፀጉሯ የተቀባቹ ቀለም በጣም ይደብርባታል😂
@miftaabduselam5822
@miftaabduselam5822 10 ай бұрын
Are aeytbken naw
@SelamKonjo-uu3eh
@SelamKonjo-uu3eh 10 ай бұрын
አቤት ከመቸዉ ቀደማቹሁኝ
@ኢትዮጽያለዘላለምትኑር
@ኢትዮጽያለዘላለምትኑር 10 ай бұрын
ጋላዎች እናታቹ ትበዳ
@yasminali8189
@yasminali8189 10 ай бұрын
Guddis badde
@selammic4377
@selammic4377 10 ай бұрын
ምን አይነት ተራነት ነዉ አረ ማስተዋል ይስጣቹ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 10 ай бұрын
ጀዝበዲን
@ማያ-ሠ2ኀ
@ማያ-ሠ2ኀ 10 ай бұрын
ይህንን ዘርኝነት የማልሰማበት የት ልሂድ
@eliaslingo2688
@eliaslingo2688 10 ай бұрын
Ur sick in a head .
@tayiba4872
@tayiba4872 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@fikir2101
@fikir2101 10 ай бұрын
❤❤❤❤
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 13 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 133 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 14 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 958 М.
አስመላሽ ሙሉ ፊልም Asmelash full Ethiopian film 2019
1:33:19
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 13 МЛН