No video

በሕይወታችሁ ደስተኛ ለመሆን መቀበል ያለባችሁ 10 መራራ እውነታዎች | tibebsilas | anki andebetoch

  Рет қаралды 34,194

tibebsilas

tibebsilas

Күн бұрын

#tibebsilas
ጥበብ ሲላስ የዩትዩብ ቻናል አነቃቂ ና አስተማሪ ፅሁፎችን፣አባባሎችን፣ንግግሮችን የሚያቀርብ ለየት ያለ ቻናል ነው።
ጥበብን መሰረት ያደረጉ የአስተሳሰብ ለውጥን የሚያድሉ ቪዲዮዎች ድንቅ በሆነ አቀራረብ ያገኛሉ።
ቻናላችን የሚማሩበት የሚለወጡበት ለወዳጅ ጓደኞቻችሁ የሚያጋሩት ነው።
" ስኬትን፣ እውቀትን፣ ለውጥን በጥበብ ሲላስ"
ቻናሉን ሰብስክራይብ ና የደውል ምልክቱን በመጫን እንደዚሁም ሼር በማድረግ ብዙ ሰዎች ጋር እንዲደርስ እግር ይሁኑት።
chapters:
00:00 - የጥበብ ሲላስ ሎጎ
00:16 - መግቢያ
00:53 - ሁሉም ሰው ላይወዳችሁ ይችላል
01:49 - መጥፎ ነገሮች በሕይወታችሁ ይከሰታሉ
02:46 - ፍርሃት ሙሉ የሆነ ወይም ደስተኛ የሆነ ሕይወት
03:30 - አንድን ነገር ለመተግበር ትክክለኛ ሰዓት ብሎ
04:31 - ሐዘን ለዘላለም አይደለም
05:22 - ባላችሁ ነገር ልትገለጹ አትችሉም
06:19 - ሁሌም ቢሆን ምርጫ አላችሁ
07:28 - ሰዎች እንድትሻሻሉ ይፈልጋሉ ነገር ግን ከነሱ
08:08 - የምትኖሩት ራሳችሁ በፈጠርከው አኗኗርአ
09:08 - ከእናንተ በተሻላ የሚከውኑ ሰዎች አሉ
tibebsilas official KZbin channel publishes educational motivational videos, quotes, speeches.
Related videos that change the bad attitudes to the good and better also be available. Be family and supporter of this good channel by subscribing and sharing the videos for others.
tibebsilas,tibebsilas inspire ethiopia,tibebsilas motivational,tibebsilas motivation,inspire ethiopia,anki andebetoch,inspire ethiopia new,donkey youtube,donkey tube,inspire ethiopia tiktok,love story amharic,amharic love story,amharic yefiker tarik,yefiker tarikoch,yefiker ketero,amharic yefiker tiksoch,amharic yefiker ubabaloch,best amharic motivational video,best amharic inspirational video,motivational video,inspire ethiopia new video,ethiopian news

Пікірлер: 34
@bemenetgirma2306
@bemenetgirma2306 2 жыл бұрын
ለሕይወታችን በጣም ጥሩ የሆነ ምክር ነው ቀጥልበት። በአንተ ውስጥ ብዙዎችን ሊጠቅም የሚችል ትልቅ ነገር እንዳለ አምናለው so በርታ ደሞ በጣም እንደምኮራብህ ታውቃለህ
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
ትክክልነህእናመግናለን
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 2 жыл бұрын
👍💯💯💚💛❤🙏እናመሰግናለን ብሮአችን
@Yohanan_tube
@Yohanan_tube 2 жыл бұрын
ይመችህ... ሁሌም ትክክለኛ ሀሳብ ነው ምታነሳው 🙌
@user-to3oq1ws3p
@user-to3oq1ws3p 2 жыл бұрын
ዋው ጡሩ ትምህርት ነው አቀራረብህ ን ወድጀዋለሁ 👈
@user-gz6uy9rz2n
@user-gz6uy9rz2n 2 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@user-ge4ts9sg8w
@user-ge4ts9sg8w 2 жыл бұрын
ኣምላክ ይባርክህ ደስ ይላል ኣቀራረብህ ፅሑፉም ደስይላል
@mkaiil1568
@mkaiil1568 Жыл бұрын
ሳህ
@hewotdabab5751
@hewotdabab5751 Жыл бұрын
Thank you
@KENZI___2
@KENZI___2 Жыл бұрын
ክላሲካሉ ከድምፅህ በላይ ጎልቶ ሲሰማ ይረብሻል ቢስተካከል መልካም ነው።
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
👍👍👍
@maryammar2251
@maryammar2251 Жыл бұрын
አመሠግናዉ ወድሜ❤❤❤
@user-gz6uy9rz2n
@user-gz6uy9rz2n 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@el-kal-tube1
@el-kal-tube1 2 жыл бұрын
hulem astemari ababalochi bizu sewochin emiyantsu nachew ena enameseginalen!
@thfdh8238
@thfdh8238 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤😗
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
በጣም ደሰይላል ወንድማችን እግዚአብሔር ይባረክ
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤
@user-qn5bg7sj9i
@user-qn5bg7sj9i 2 жыл бұрын
Bertalin bro ewnet new
@kalokalo1263
@kalokalo1263 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abelvirtue6786
@abelvirtue6786 2 жыл бұрын
thank you.
@user-yg2rs1mg5i
@user-yg2rs1mg5i Жыл бұрын
Okmarr
@tgg6619
@tgg6619 Жыл бұрын
tankyou ❤❤❤
@lisantsigabu3541
@lisantsigabu3541 2 жыл бұрын
wendme lemiyastewul ena teru hilina lalew ejig betam tiru mikir nw bertalen egzabher zemenhin yibarkilk jeginaw wendme
@classicphone5908
@classicphone5908 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍🙏🙏💙💙💚💚💚
@sapiensme
@sapiensme 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏👏
@lailaabchiroul1283
@lailaabchiroul1283 Жыл бұрын
❤❤
@Faithline7
@Faithline7 2 жыл бұрын
Gid new👍
@bruktitekle4541
@bruktitekle4541 2 жыл бұрын
Wunetm bekelalu mekebel yemikebdu wunetawoch nachew ..
@mohmuhlik7399
@mohmuhlik7399 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@kalkidansefiw6126
@kalkidansefiw6126 Жыл бұрын
እኔስ በጭንቀት ልሞት ነዉ ሆደ ፍራት ይሰማኛል
@tibebsilas
@tibebsilas Жыл бұрын
የሚሰማሽን ስለነገርሺኝ አመሰግናለሁ። ባሁን ስዓት ሁሉም ነገር ከባድ ነው። ይህም ሊያስጨንቅ ይችላል። ግን አንድ ነገር ማወቅ አለብሽ ፤ ጭንቀት የባሰ ችግሮችን አባባሽ እንደሆነ። ያልነበሩ ችግሮች በጭንቀት ምክንያት ይደራረባሉ። ይበዛሉ። በትክክል እንዳታስቢም ያደርጋል። ስለዚህ አይምሮሺን አሳርፊው። ለፈጣሪሽም ሸክምሽን አጋሪው። ሁሌም ደግሞ መልካም እንደሚሆን አስቢ። ነገ መልካም ይሆናል አይዞሽ!!!
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ አትጨነቂ ሁሉም ነገር ለበጎነውብለሸ እሰቢ ለላውን ወደፈጣሪሸተይው
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
አይዞሽ ፀሎት አድርጊ እህቴ
@banamsgina9609
@banamsgina9609 Жыл бұрын
Thank you
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 52 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
ህይወት ቀያሪ 10 የጠዋት ፀባዮች
14:39
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 88 М.
ህይወታችንን የሚያበላሹ 7 ነገሮች
16:59
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 132 М.
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 27 МЛН