በሳል ብልህ እና ጠቢብ ለመሆን የግድ እነዚህ 10 ነገሮች ያስፈልጓችኋል | josi | በሳል | ጆሲ |

  Рет қаралды 132,033

josi  -  ጆሲ

josi - ጆሲ

Күн бұрын

Пікірлер: 212
@EyobEyob-v2z
@EyobEyob-v2z Ай бұрын
በሳል እና ጠቢብ ለመሆን እግዚአብሔርን መፍራት ብቻ በቂ ነው ሃሳብህ አሪፍ ነው በርታ በት
@emanda1366
@emanda1366 5 ай бұрын
በሳል፣ ብልህ እና ጠቢብ ለመሆን የሚያስፈልጉ 10 ባህሪያት /ነጥቦች (ከ josi - ጆሲ ) 1. ብዙ አለማውራት/ የተቆጠበ ንግግር 2. ልዩነትን ማክበር 3. ከጭፈራ ይልቅ እንቅልፍን መምረጥ 4. በቀላሉ አለመፍረድ 5. ፍቅርን በግድ አለማድረግ 6. ፀብን በዝምታ / በመሸነፍ ማሳለፍ 7. የተከፈተ አዕምሮ / ክፍት አስተሳሰብ 8. የይቅርታ ልብ /ይቅር ባይነት 9. የልብ ስብራትን መቀበል 10. ደስታን ለመፍጠር በሌሎች ላይ ጥገኛ ያለመሆን
@engidateshale9521
@engidateshale9521 4 ай бұрын
በመጀመሪያ እሄንን የመሰለ ጠቃሚ ትምህርት በነፃ ስላካፈልከኝ በጣም አመሰግናለሁ። በተረጋጋ እና ጥርት ባለ ያነጋገር ለዛ ነው የገለፅከው። ክብር እና ምስጋና ለፈጣሪ ይድረሰው እና አብዛኞቹ አሉኝ። እሄንን ያገኘሁት ግን ከላይ እንዳልከው በጊዜ ሂደት እና በተለይም ወንጌል መማር ከጀመርኩ ወዲህ ነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም የህይወት ገጠመኝ መፍትሔ ሰጥቶኛል ከልጅነቴ ጀምሮ በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ነው ያደግሁት ወንጌል መማር ከጀመርኩ አንስቶ ግን ትልቅ የብስለት እና የመንፈስ መረጋጋትን አግኝቻለሁ።
@FatumaFatum-r9k
@FatumaFatum-r9k 4 ай бұрын
it's very nice❤❤❤❤❤
@josifilms
@josifilms 4 ай бұрын
thank you
@YvgFxx
@YvgFxx Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉 🎉🎉ከኣሱሩ ኣምስቱ ኣለኝ ግን ሁሉንም በትእግስት እልፋሎሁ ሰውን ኣምናሎህ 😢😢 ግን ይቅር ባይ ነኝ ከሁሉም እምወደው ባህሬ ታጋሽነቴና ይቅር ባይነትን 🎉🎉🎉🎉ለሉኡል እግዚኣብሄር ምስጋናው ይድረሰው የቀርኝን ለማማላት የእግዝኣብሄር ፍቃድ ይሁንልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@BirukWajebo
@BirukWajebo 5 ай бұрын
90% ላይ ነኝ ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን።
@MayWater
@MayWater 5 ай бұрын
በጣም በሳል ምክር በጽሁፍ ማይገለጽ
@MlashKashsay-om7dc
@MlashKashsay-om7dc 6 ай бұрын
ስለ እውነት ብዙ ይቀረኛል ግን ራሴላይ እየሰራው ኘው ከእግዚአብሔር ጋር🙏
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
berta
@hmgmail
@hmgmail 5 ай бұрын
I love your honesty. This is itself maturity.
@Selam1212-s7r
@Selam1212-s7r 4 ай бұрын
ሁሉም ከኔ ጋር አሉ እግዝአብሔር ይመስገን ተመስገን ነው የምለው 🙏🙏🙏🙏
@MdMohammed-mj8vj
@MdMohammed-mj8vj 2 ай бұрын
😮😮😮
@ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ
@ሊነጋሲልየጨልማልሶታገስ 5 ай бұрын
2 ብቻ😢 ጌታዬ ሆይ እእምሮዬን ትልቅ እና በሳል አድርግልኝ😢 እኔ ነገሮችን ቀለል አድርጌ ነው የማልፈው ከሚገባ በላይ ብዙ አውራለሁ ግን አልዋሽም በቃ ምንም መደበቅ አልችልም ይሄ ነገሬን ከተውኩ ሌላው ቀላል ነው ዋናው ነገር ዝምታ እና ለሁሉም ነገር ቂጥብ መሆን ነው እያወቅሁ ለምን እንደማልተገብረው አላውቅም😢
@DhsgsGzgs
@DhsgsGzgs 4 ай бұрын
አልሀምዱላላ በሂወቴ ችኩል ነበርኩ አሁን ግን በጣም የተረጋጋሁ ሁኛለሁ ከመናገር ዝም ማለትን ብዙ ከመጫወት ለግሌ ብቻዬን ተቀምጬ እራሴን በማድመጥ ብዙ ለዉጥ አለኝ
@FissihaGashawbeza
@FissihaGashawbeza 6 ай бұрын
በጣም ትክክል ዕይታዎች ናቸው። እናም በቅጡ ያልያዝኳቸውን በሥርዓት በአጭር ጊዜ ውስጥ ልበቃባቸው አሁኑኑ ዝግጅትን ጀምሬአለሁና ምሥጋናዬ ይድረሳችሁ . ❤❤ Thanks many many times. ❤❤
@abenezerashenafi6306
@abenezerashenafi6306 4 ай бұрын
ቆንጆ ማዕድ ነው (አቀራረቡም ጭምር)። ያለንበትን እንድናውቅ መሰረት ጥሎልናል።
@YvgFxx
@YvgFxx Ай бұрын
❤❤❤ትክክል
@DeginshDemisse
@DeginshDemisse 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤ይገረማል ❤❤❤❤ተባረክ ምራጥ ምክሪ
@TeshomeAchamyeleh-k4d
@TeshomeAchamyeleh-k4d 4 ай бұрын
የጥበብ መጀመሪያው እግዚአብሔርን መፍራት ነው።ይህ ከአለ ደግሞ ሁሉም አለ።ምክናያቱም አስቀድማችሁ የጽድቅን ሰራ ፈልጉ ሌላው ነገር ይሳካላችሗል ይላልና።
@user-ks5dj1ux3i
@user-ks5dj1ux3i 5 ай бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ። አመሰግናለው.
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ስለ መልካም ምክርህ።
@AsrarOumer
@AsrarOumer 5 ай бұрын
9.5/10 ያገኘሁ ይመስለኛል በተረፈ አለህ ይሙላልኝ. ብዬ ዱዓ አደርጋለሁ
@josifilms
@josifilms 5 ай бұрын
thank you
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 6 ай бұрын
ብዙ ይቀረኛል አሻሽየ ውጤቴን አሰወቀምጣለው በርታ ተባረክ በእውነት ይሄን የተገበረ አይከስርም 👍
@SaadaMohammed-bw9wh
@SaadaMohammed-bw9wh 4 ай бұрын
ዘጠኑን አለኝ አንድ ይጎለኛል ጌታ ይረዳኛል ይሰጠኛል
@MdMohammed-mj8vj
@MdMohammed-mj8vj 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@MdMohammed-mj8vj
@MdMohammed-mj8vj 2 ай бұрын
አንድ ዬላም ማላት እኮ ሙሉ ዬላሃም
@jerytamma3165
@jerytamma3165 4 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 4 ай бұрын
እኔ ሰባት አሉኝ! ከሌሎች ይልቅ የይቅርታ ልብ ግን እቢ ብሎኝ ቀረ!!!!
@MdMohammed-mj8vj
@MdMohammed-mj8vj 2 ай бұрын
አሌኝ ከልክ ዬላህም😂😂😂😂ማላት ናው
@FirehiwotSisay-x4c
@FirehiwotSisay-x4c 2 ай бұрын
ሁሉምአለኝ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር።
@ment869
@ment869 5 ай бұрын
ከ 10/7 አለኝ ተምስገን ነው 3ቱንም አሟላለው እንድ ፍጣሪ ፈቃድ ❤
@josifilms
@josifilms 5 ай бұрын
nice
@fafi-cj4he
@fafi-cj4he 5 ай бұрын
9/10 አግኝቻለሁ
@JM2KHF
@JM2KHF 6 ай бұрын
ሁሉንም አሟልቻለሁ ብለን ካሰብን ደግሞ አልበሰልንም ማለት ነው።
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
master mind
@brticanbrtican9271
@brticanbrtican9271 5 ай бұрын
እናመሰግኖታለን ፈጣሪ በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምር ልን
@mariindo497
@mariindo497 5 ай бұрын
8 ና 9 ከሌቤ ኣናመሰግናለን ቡዙ ትምህርት ጠቃም ነው በርታሌን አመሰግናለሁ
@YosefTonjaTolku
@YosefTonjaTolku 2 ай бұрын
Thanks 10
@AYDERMOHAMMED-gc7vx
@AYDERMOHAMMED-gc7vx 5 ай бұрын
አልሑምዱሪላሕ ጥሩ ዝግጅት አመሰግናለው
@TsehayHuluka-tb3sm
@TsehayHuluka-tb3sm 4 ай бұрын
ደግነት
@TadelechLegese-m6z
@TadelechLegese-m6z 6 ай бұрын
ከ 10 ስምንት አጊንቻለው ተባረክ
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
nice
@genetmekonen2823
@genetmekonen2823 5 ай бұрын
Thanks a million!
@birkufentaw7494
@birkufentaw7494 2 ай бұрын
በዚህ ዙሪያ የሚነበብ መፅሐፍ ብትጠቁመን። አመሰግናለሁ
@TsigenaYouTube
@TsigenaYouTube 5 ай бұрын
10ኣለኝ እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@SusuTata
@SusuTata 5 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ElilitElu
@ElilitElu 4 ай бұрын
Ymigerm mikir❤❤❤❤ enamesginalen
@Marshet-jg1rv
@Marshet-jg1rv 4 ай бұрын
ትለያለህ❤❤❤❤❤❤
@abdiradi5087
@abdiradi5087 6 ай бұрын
አሁን አንተ ከምትለው ራሴን ስመዘነው ራሴን ጽንፈኛ ሆኜ አግኝቸዋለሁ ሁሉም ነገር የኔ ብቻ በልዩነትም አላምንም ስለዚህ ለራሴ አንድ ሰጥቻለው
@Almaz-c5f
@Almaz-c5f 5 ай бұрын
እና መሰግናለን
@Almaz-xi5tx
@Almaz-xi5tx 6 ай бұрын
ከ10,አራቱ አለኝ።ከዚህ በላይ እንዲኖረኝ እጥራለሁ።አመሰግናለሁ።
@Mesimesi-y1k
@Mesimesi-y1k 5 ай бұрын
ተማሪነኝ 2017ን ለማሟላት ዝግጁነኝ😊
@AkGeta
@AkGeta 2 ай бұрын
9 amesegenalew
@senayitbelaye1663
@senayitbelaye1663 5 ай бұрын
9/10. አግኝቻለሁ
@francotube931
@francotube931 5 ай бұрын
9/10 Thank you !
@AwelBuseri
@AwelBuseri 2 ай бұрын
Wusxee nekii wandimee
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ሁሉም አሉኝ እናመሰግናለን
@Sarh1-xg3zh
@Sarh1-xg3zh Ай бұрын
ለቤትህ አዲስ ነኝ በርታ ወንድም አቀራረብ ደስ ይላል💯💖 እኔ ጭራሽ ለሁሉም ትግስት የለኝም { 0}ነኝ😌
@ZelekeZedman
@ZelekeZedman 6 ай бұрын
Absolutely important
@AbelAndarge
@AbelAndarge 5 ай бұрын
Very good lesson. ❤❤❤
@josifilms
@josifilms 5 ай бұрын
Thank you! 😃
@Rose-ef1ks
@Rose-ef1ks 5 ай бұрын
ከኣስር ሰባት ኣለኝ ከእግዚኣብሄር እርዳ ጋር
@burtukanalemayew7013
@burtukanalemayew7013 4 ай бұрын
ከ10 2
@AlemYohans-d3q
@AlemYohans-d3q 3 ай бұрын
3becha
@PhpneTastix
@PhpneTastix 6 ай бұрын
ሁሉም አለኝ የእግዛብሔር እርዳታ አለኝ ብዬ ነው የማሥበው
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
berta
@nanyenana6165
@nanyenana6165 6 ай бұрын
Meskin😊
@selamt8660
@selamt8660 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤
@fghigheducationandentertai1914
@fghigheducationandentertai1914 5 ай бұрын
11gna, mnm saynorew aymetsadekm,
@MichaelAgegnehu
@MichaelAgegnehu 4 ай бұрын
በትዕግሥት እንደገና ራስህን እየው።
@HabenTeamr
@HabenTeamr 2 ай бұрын
Harif new temerfu
@nesredinabamecha3650
@nesredinabamecha3650 6 ай бұрын
እውነት ዛሬ በተፈጠረው ችግር ምክንያት ባለበቴን አደነኩዋት 75%
@AyishaMulamo
@AyishaMulamo 5 ай бұрын
Wawu dase mile temeret nawu 5 agechalahu lalwunem asetakakelalhu enesha allahe amasegenlahu bero
@LolMan-c7v
@LolMan-c7v 3 ай бұрын
(10 )Tabaerk Tabaerk
@Sara-hs8gc
@Sara-hs8gc 5 ай бұрын
❤አልሀምዱሊላህ፣ዋውእሚገርም
@MunaShafi-b3f
@MunaShafi-b3f 6 ай бұрын
ኡመር ኢብኑ ኸጣብ ረ.አ እንዲ ብለዋል አንድ ሰው አንድ አይኔ አጠፋኝ ብሎ ቢመጣ ለመፍረድ አትቸኩሉ የዛኛው ሁለት አይኑ ጠፍቶ ይሆናል
@khaliderede
@khaliderede 6 ай бұрын
yessss
@FgfFfg-fr9si
@FgfFfg-fr9si 5 ай бұрын
100% ትክክል
@HasenMuhamed-l6d
@HasenMuhamed-l6d 4 ай бұрын
@medinaShemsu9419
@medinaShemsu9419 2 ай бұрын
አው🎉
@MekidesYegeta
@MekidesYegeta 5 ай бұрын
Thank you🎉🎉❤❤
@hanazewdu-p6e
@hanazewdu-p6e 5 ай бұрын
10/10 amesgnalew
@Blenababu52
@Blenababu52 6 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤❤❤
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
thank you
@Ruhamadasta
@Ruhamadasta 5 ай бұрын
Good bills you ❤
@HabitamTadese
@HabitamTadese 6 ай бұрын
10 %6አግቻለሁ
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
nice
@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ
@ስአዳአሊ-ቀ2ጠ 5 ай бұрын
በጣም ትክክል ወላሂ ምንም ስህተት የለውም
@josifilms
@josifilms 5 ай бұрын
thank you
@AtresawGashaw
@AtresawGashaw 5 ай бұрын
10/7
@MetekeDeboch
@MetekeDeboch 5 ай бұрын
በለይ 10ኛዉ ነኝ
@SaymonAkel-pk6no
@SaymonAkel-pk6no 5 ай бұрын
5.5
@Dior768
@Dior768 6 ай бұрын
❤❤❤ ከአስር 7 አግንቻለሁ❤❤❤
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
best
@batenoshmelakeselam6384
@batenoshmelakeselam6384 6 ай бұрын
በጣም በዝግታ ነው ምታነበው። እንቅልፍ ያስመጣል
@werkineshhailemelekot64
@werkineshhailemelekot64 6 ай бұрын
በሳልና ዝምታ ተመሳሳይ ናቸው እኔ ሁሉም አሉን
@ermiasworkagegnehu
@ermiasworkagegnehu 6 ай бұрын
Well done bro!!
@amber-ik6nb
@amber-ik6nb 5 ай бұрын
We don't pay attention for sparkly man made word 🤔 but we respect that. love to dance & Joyce. Because we believe our creation is happy, joy, chir?
@raahimi2543
@raahimi2543 4 ай бұрын
እኔ ግን ይቅርቲ አደርጋለዉ ግን የበፊቱ ቦቲ የለዉም
@mita-e4o
@mita-e4o 6 ай бұрын
7 aginchalew tnx bro
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
nice thank you bro
@Agegnehush-f8w
@Agegnehush-f8w 6 ай бұрын
ከእግዜቤር ጋር ሁሉም ይሆናል
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
aw thank you
@ZINATHasen
@ZINATHasen 6 ай бұрын
10/10
@AAa-ig3uv
@AAa-ig3uv 5 ай бұрын
በርታ ሰብስክራይብ አረኩክ
@baletedare5567
@baletedare5567 5 ай бұрын
ራስን መመዘን አይከብድም
@Habeshawit-x2k
@Habeshawit-x2k 5 ай бұрын
ዋው ዋው ❤❤ በሳል አይምሮ ነው ገና በልጅነቴ ❤❤ በልዩነት የማምነው 🎉🎉
@siennegasi1935
@siennegasi1935 4 ай бұрын
Enie mnem alneberenem gn yeyte mkerr tkkl new kethalkut emkuralew endalkew lemehon 🥰
@HaileKahsay-o5e
@HaileKahsay-o5e 26 күн бұрын
9,5 alegn
@temuabesha9879
@temuabesha9879 6 ай бұрын
Thank
@MayWater
@MayWater 5 ай бұрын
9/10
@AskaleMola
@AskaleMola 6 ай бұрын
ከአስር ሶስት ነው መለወጥ ይቻላል እናመሰግናለን
@AsterAstert
@AsterAstert 5 ай бұрын
በሳልነት ሳይሆን የራሴ አመለካከት ነበር ሚመሰለኝ በራሴ ተደንቃለው
@MartaAbebe-o2w
@MartaAbebe-o2w 6 ай бұрын
❤❤❤ Thank you 💕💕💕
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
thank you
@ተሼ
@ተሼ 6 ай бұрын
ገና ገና ነኝ አመሰግናለሁ።
@Dior768
@Dior768 6 ай бұрын
❤❤❤ በርታ ❤❤❤
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
thank you
@FafiiHabeshiwet
@FafiiHabeshiwet 5 ай бұрын
Batam teru timahrt nw ene ke 10 /7😢❤❤❤
@Tinsaeberhanu
@Tinsaeberhanu 5 ай бұрын
10 /10 ከግኝቻለሁ እናም በነገር ሁሉ የረዳኝን እግዚአብሔርን ከልብ በመነጨ ደስታ አመሠግነዋለሁ። ያው ይህን ማለቴ ፍፁም ነኝ ማለቴ አይደለም ። ያው ድክመቶች እንዳሉ ሆኖ።
@FissihaGashawbeza
@FissihaGashawbeza 6 ай бұрын
ተዓማኒ መሥፈርቶች ናቸው።እራሴንም በትኩረት አይቼበታለሁ። በመሆኑም ምሥጋናዬ ላቅ ያለ ነው ።❤🎉❤🎉
@umsaleh896
@umsaleh896 6 ай бұрын
Amesegnalew 🙏♥️♥️♥️♥️
@josifilms
@josifilms 6 ай бұрын
thank you
@mulumulu3683
@mulumulu3683 5 ай бұрын
❤❤❤👌👌
@HanaTesfaye-wj9wb
@HanaTesfaye-wj9wb 5 ай бұрын
10❤❤❤❤❤❤
@DiEg-f9y
@DiEg-f9y 5 ай бұрын
wew❤
@Birtukan-tk3lm
@Birtukan-tk3lm 6 ай бұрын
❤❤❤በርታ❤❤❤❤❤
@mogesseifu9501
@mogesseifu9501 4 ай бұрын
ወነድሜ እኔ ስሜ
@AtatuBzuwerq
@AtatuBzuwerq 5 ай бұрын
6 አለኝ ከበሳል ሰዉ በሀሪ ዉስጥ
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 361 М.
የተዘጋ እድላችንን እንዴት እንክፈት?
49:43
werkeaferahu Assefa
Рет қаралды 151 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН