በሕይወቴ እንደ ሚስቴ የሚያዝናናኝ ሰዉ የለም በጣም ፈታ ያለች ናት (ብሩክ እና ትሁት) ..Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ -

  Рет қаралды 53,385

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 179
@ZedZed-e9i
@ZedZed-e9i 5 ай бұрын
ዋው ረጋ ያለች እንደሌሎቹ ሁሌምግብ እና ልብስ የማታሳይ ትሁት እውነት ትሁት ነሽ
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን 5 ай бұрын
ትዳር መከባበር ሲኖር ደስ ይላል አልሀምዱልላ ባለቤቴ በጣም ያከብረኛል አከብረዋለሁ. ሂወታችን አልሀምዱልላ ደስ ይላል እህቶቸ መልካም ትዳር አላህ ይስጣችሁ
@NnMmn-x2c
@NnMmn-x2c 5 ай бұрын
አላህይጨምርላችሁ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 5 ай бұрын
በእድሜ ልጅ ሆኔ እንዲህ ልባም ባል ማግኘት በጣም መታደል ነው ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht 2 ай бұрын
ትንሽ ነርቨስ ሆነዋል መሰለኝ:: ግን በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ናቸው:: ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 5 ай бұрын
እውነትም ትሁት በጣም ምወዳቸው ጥንዶች ስወዳቸው ❤
@ጎሳልበየቃለሰናየ
@ጎሳልበየቃለሰናየ 5 ай бұрын
ቲጅየ አለባበስሽ❤ በዚሁ ቀጥይበት😘 ፍቅር እስከ መቃብር ብለናል ደስስ ሲሉ💝
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 5 ай бұрын
የፍቅር ቃላቶች አለቁብኝ አለች ትሁት ፍቅር ደስ ይላል ትዳር መባረክ ነው በፍሬ ተባረኩ❤
@Zahrazahra-zl3lu
@Zahrazahra-zl3lu 5 ай бұрын
ፍቅርና ፉአድን አቅርቢልን ትጅየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SlamKASA
@SlamKASA Ай бұрын
እሲ 10ሺ እድገባ እርዱኚ በአላህ በማርያም🙏ጥሩ ነገር ነው የምሰራበትፈጣሪ ከፈቀደ❤
@user-pz5dg8hw9d
@user-pz5dg8hw9d 5 ай бұрын
ደስ ሲሉ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ ፍቅራቹ ይጨምርላቹ❤❤❤❤❤❤
@AbeniAbukiya
@AbeniAbukiya 4 ай бұрын
እኔና አንችስ 😭😭
@MelakuLake-lh6gq
@MelakuLake-lh6gq 5 ай бұрын
እግዛብሔር ፍቅራችሁን ይባርክላችሁ❤ እንደናተ አይነት ፍቅር እመኛለሁ❤❤
@ghghghh217
@ghghghh217 5 ай бұрын
ፍቅርና ፉአድን አቅርቢልን 😢😢❤
@FhfGnf-tn6sm
@FhfGnf-tn6sm 5 ай бұрын
ቲጂየ በፈጠረሽ ፍቅርዪንና ፉፉን አቅርቢልን ያች ሳቂታ ትሳቅልን
@fatuma-qd8ss
@fatuma-qd8ss 5 ай бұрын
ፍቅርንና ፍፍን አቅርቢልን
@rabiaali7379
@rabiaali7379 5 ай бұрын
እዉይ መታደል አላህ ለኛም የሚወደንንይስጠን
@ElsabetAbrar
@ElsabetAbrar 5 ай бұрын
የተረጋጉ ደስ የሚሉ ልጆች ❤❤❤❤
@feriyal2957
@feriyal2957 5 ай бұрын
በጣም ደሳስ እሚሉ ጥንዶችን እያየን ነው ፍቅር የለም ለምንል ፍቅርን ፊልም ላይ ነው ያለው ለምን እውነት አስተሳሰባችንን የሚቀይሩ ፍቅር የሆኑ ጥንድ እያየን ነው ፍቅሩን ሰላሙን ደስታሁን ያብዛላቹ ❤❤❤❤
@Seada-ik5fu
@Seada-ik5fu 5 ай бұрын
ፍአድና ፍቅር ይቅረቡልን
@Dega-sh5vi
@Dega-sh5vi 5 ай бұрын
ብሩክና ትሁት ደስ ስትሉ❤❤❤❤
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 5 ай бұрын
ፊቅርነ ፉፉ ይቅርቡ እበክሽን ትጅ❤
@bekiiache5805
@bekiiache5805 5 ай бұрын
ፍፃሜያቹ ያሳምርው እግዚአብሔር
@AbeniAbukiya
@AbeniAbukiya 4 ай бұрын
ዳስ የሚል ጥንዶች 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
ትትትትትትትጀጀጀጀጀጀጀጀ እእእእእእ እናመስግናለን ቤቢና ዳጊ ❤ እዲታረቁ ያንችም ጥረት ❤ አለበት እና እናመስግናለን በርች❤
@selamSelamm4403
@selamSelamm4403 5 ай бұрын
ፍአድና ፍቅርን አቅሪብልን🎉🎉
@AsmilBfs
@AsmilBfs 5 ай бұрын
ሲያሩ እርጋታቸው❤
@JeriyJeriy-g8w
@JeriyJeriy-g8w 5 ай бұрын
ቲጂየ ሶፊንና ቶፍክን አቅርቢልን በማሪያም ❤
@እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ
@እንዳልፈራየቢላልዘር-ረ2ቨ 5 ай бұрын
ሁለቱም እርጋታቸው ማሻአላ
@selamtadesse-jk8rw
@selamtadesse-jk8rw 5 ай бұрын
ተባረኩ እንወዳችሀለን ❤❤❤
@BethelhemTegegn
@BethelhemTegegn 5 ай бұрын
ተባረኩ❤❤
@TemrMohammed
@TemrMohammed 5 ай бұрын
መታደል ነው❤❤❤❤❤❤
@OmorOmor-yt9up
@OmorOmor-yt9up 5 ай бұрын
ፍቅርንና ፉአድን አቅርቢልኝ
@SaraAl-i6n
@SaraAl-i6n 5 ай бұрын
geta eyssusi yakebrachew mirxi tuti yabate lijoch geta eysusi be zemnachu ulu kenanite gar yiun❤
@MominaSet-mu4rr
@MominaSet-mu4rr 5 ай бұрын
የኔውዶች ፍቅራችሁን ያዝልቅላችሁ
@AbeniAbukiya
@AbeniAbukiya 4 ай бұрын
አኔና አንችስ 😂😂
@selamawitfentaw3987
@selamawitfentaw3987 5 ай бұрын
እውይይይይይይ እንዴት ልብን ይነካሉ❤❤❤😢
@mercyamlakuu7260
@mercyamlakuu7260 5 ай бұрын
Endezih fkrachehun yebarekew egzabhair ymesgen
@ፅጌኣክሱማዊት
@ፅጌኣክሱማዊት 5 ай бұрын
ፍቅርን ኣምጡልን❤
@Seada-ik5fu
@Seada-ik5fu 5 ай бұрын
በናትሽ ሄሉና ማርክ በማርያም❤❤❤❤
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 5 ай бұрын
😮😮😮😮😮😮
@MesiGalaso
@MesiGalaso 5 ай бұрын
Yene wudochi❤❤❤❤😊
@HanisaShimsu
@HanisaShimsu 5 ай бұрын
Ewante mn lbalcu ❤❤❤❤❤bka kalte yalgem ewadcuhalww mtadal naw walhi
@Makdiss
@Makdiss 5 ай бұрын
እኔንም አስለቀሱኝ ያባት ነገር
@ZewetirAsmamaw
@ZewetirAsmamaw 5 ай бұрын
ዋው ያዝልቅላችሁ
@solfaye7848
@solfaye7848 5 ай бұрын
ፍቅር ያብዛላችሁ
@Zenzem-si7rc
@Zenzem-si7rc 5 ай бұрын
መብርሽና እሩታን አቅርቢልን❤❤❤❤❤❤
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d 5 ай бұрын
ለምን
@senusenu5876
@senusenu5876 5 ай бұрын
Bruke ena thut betam dnk nachhu ewedachhalehu bertu geta kenantegar new❤❤❤
@TergaGetente
@TergaGetente 5 ай бұрын
ቲጂ እወድሻለሁ ረጅም ቀሚስ ደሞ ያምርብሻል
@TekleTeshome-s3f
@TekleTeshome-s3f 5 ай бұрын
Fevenine amsgigneligne tg asamerachish yen likely♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰
@Zነኝወሎየዋ-l5y
@Zነኝወሎየዋ-l5y 5 ай бұрын
ፉአድናፍቅርንበቀጣይ
@NESbertaAyk
@NESbertaAyk 5 ай бұрын
Pregnant ናት ስገምት❤
@MohammadYesuf-pb4hi
@MohammadYesuf-pb4hi 5 ай бұрын
true love
@MomoKok-cl1of
@MomoKok-cl1of 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 xindochii geta hi barkachuu❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tayechborena4575
@tayechborena4575 3 ай бұрын
ወይኔ ቀሚስሽ ሲያምር የት ነው የገዛሽ ወይም ያሰራሽ በናትሽ ንገሪኝ እኔ አገር ወሰጥ አይደለሁም አድራሻውን ላኪልኝ። የምትለብሺውን ሁሉ ነው የምወደው ግን ይሄደሞ ቢኖረኝ አልኩ
@TRaya-bi4tc
@TRaya-bi4tc 5 ай бұрын
ቲጅዬ በፈጣሪ ይሁንብሽ ፍቅርታ ዩቲውብን ከፉፉ ጋር አብረሽ ሁለታቸውንም አቅሪቢና ጥያቄ ጠይቂልን የጓደኝነት ጥግን ያሳዩን ናቸው ከዛባለፈ ዳሰኞች ናቸው ጋብዠልን
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
@GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY 5 ай бұрын
እንዴት እንድሚዎዳችሁ ❤️❤️❤️
@sarigog2329
@sarigog2329 5 ай бұрын
Betam nw mewedachu ❤❤❤❤❤❤
@KibenshChichiso
@KibenshChichiso 3 ай бұрын
እባክሽን እይሚና ብሩክን እቅሪባቸው በማሪያም
@yisakkebede-m8i
@yisakkebede-m8i 5 ай бұрын
Wow amazing love
@AaAa-wb5xf
@AaAa-wb5xf 5 ай бұрын
ፍቅርና ፉአድን አቅሪቢልን
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ትጂ ❤❤❤❤❤
@Rahel-p4g
@Rahel-p4g 5 ай бұрын
Swedachu tebarekhu aslekesachu
@SaamSa-o4d
@SaamSa-o4d 5 ай бұрын
ኡፍደሥሢሊ❤❤❤❤
@hadyiahussenRayan1234
@hadyiahussenRayan1234 4 ай бұрын
10ደቂቃ ለይ የለው አከባቢ የለው እውናት ነው 😂😂😂 በጠም ከበድ ነው የደረሰበት የቀዋል
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 5 ай бұрын
wow amelka selamu yabizalachu
@SarahMary-fb1nr
@SarahMary-fb1nr 5 ай бұрын
የኔ ውዶች❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamawetMehrt
@SelamawetMehrt 5 ай бұрын
ቲጂ ሀይሚ እና ብሩክ ይቅረቡልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@LolLol-d5d
@LolLol-d5d 5 ай бұрын
የማነሽ ሥራፈት
@Dodi-q4o
@Dodi-q4o 3 ай бұрын
😂​@@LolLol-d5d
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ
@ማርያምአማላጅናትክርስቶስ 5 ай бұрын
ትጂ በድግል ማርያም እብርሽና እሩታን እቅርቢልን እና በጥያቄ አፋጭልኝ
@seadaseada9136
@seadaseada9136 5 ай бұрын
አወ ድራማው እዲያበቀ ሳህ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 5 ай бұрын
ስንቴ ይቅረቡ የምን ድራማ ነው የምታወሩት ፎ
@MeheretTadele
@MeheretTadele 5 ай бұрын
Le 3gna gize nw inde mikerbut ? Hulete kerbwal iko
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 5 ай бұрын
​@@አዳማናዝሬትአዳማአሁንስ የተጃጃላችሁት እናንተ ሆናችሁብኝ ምነው የራሳችሁን ኑሮ ብትኖሩ እነሱ እየኖሩባችሁ ነው አሁንስ በዛ
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 5 ай бұрын
ለወሬ መድረክ በድንግልማረያም ትያለሽ😢😢 ስንቴ ይቅረቡ ሰለቹን እኮ
@EyobelBadenga
@EyobelBadenga 5 ай бұрын
The love couple ❤❤❤
@tube-qs4ml
@tube-qs4ml 5 ай бұрын
አባት❤😢💔
@mesiferede
@mesiferede 5 ай бұрын
ትዉት እኮ እንደስምሽ እኮነሽ
@ethiof5
@ethiof5 5 ай бұрын
እባክሽ እህቴ እርጂኝ የ እርቀት ፍቅር ላይ ነኝ እናም ለመገናኘት ህይወት ከበደን እባክሽ እንድንገናኝ እርጂን 🧎🙏🏽 ችግር ሳይለየን
@hayatteshome573
@hayatteshome573 5 ай бұрын
ሴት or ወንድ?
@catharinaAsratAtraga
@catharinaAsratAtraga 5 ай бұрын
wow iker kalaet ylewm
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
ወጣቴችን ❤ ጨረስሻቸው😂 እኮ እኔ ቀረህ saudi ሁኘ ነው❤
@Mesiso4188
@Mesiso4188 5 ай бұрын
Enem😂
@birkbika
@birkbika 5 ай бұрын
ስሜቱ ከባደነው
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 5 ай бұрын
የትጀ 😂አራዳ መሆን እኮ ትለያለሽ❤
@አስኑየማርያምልጅ
@አስኑየማርያምልጅ 5 ай бұрын
ትግስትዬ በምን ደወዬ ላግኘሽ እባክሽ እፍልጋሻለሁ ቁቁራን የምታውቁ ጠቁሙኝ😢
@afif3932
@afif3932 5 ай бұрын
እሧዩቱብ ግቢና ፃፊላት
@አስኑየማርያምልጅ
@አስኑየማርያምልጅ 5 ай бұрын
@@afif3932 እንዴት ልግባ ውዴ
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht 5 ай бұрын
ግን ምነው አንተርቪው አጠረ ..
@andualemgizachew
@andualemgizachew 5 ай бұрын
እኔንም አሥለቀስኸኝ ወንድሜ
@mastwalmulugeta1742
@mastwalmulugeta1742 5 ай бұрын
አይዞክ
@ImanElyase
@ImanElyase 5 ай бұрын
ሰዉ ግን እንዴት ነዉ ፍቅር የሚይዘዉ እኔን እቢ አለኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Salem-p6i
@Salem-p6i 5 ай бұрын
አይዞሽ😂😂
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 5 ай бұрын
ነይልኝ ላካፍልሽ እኔ 🙄🤣🤣
@Seada-ik5fu
@Seada-ik5fu 5 ай бұрын
ሄሉ ና ማርክ
@hirhusen7361
@hirhusen7361 5 ай бұрын
Yene wedoch desiselu
@JoyTeklehaymanot
@JoyTeklehaymanot 5 ай бұрын
Ye geta misalewoch
@miscohmisganish1145
@miscohmisganish1145 5 ай бұрын
💝💝💝❤❤
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ 5 ай бұрын
ውለዱ ክበዱ
@maremagetachew3419
@maremagetachew3419 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@MadinaMuhe
@MadinaMuhe 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@አለምዘጠኝነው
@አለምዘጠኝነው 5 ай бұрын
ግን ለምንድነው ሴቶች እግራችሁ ሰቅላችሁ የምትቀመጡት????
@asteraster7321
@asteraster7321 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosarosa9032
@rosarosa9032 5 ай бұрын
ትጅዬ ቤናትሽ ሀይሚ ና ብሩክን አቅርብ😊😊😊😊
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 5 ай бұрын
😂😂😂ለምን እዚ ሚቀርቡት ባለትዳሮች ናቸው እኮ ሀይሚና ቡ ራደግ ሞ??? አይታወቅ ም
@zindzind3952
@zindzind3952 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@نننن-ش5غ4ز
@نننن-ش5غ4ز 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉
@TgCf-m7t
@TgCf-m7t 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FaFa-s9i
@FaFa-s9i 5 ай бұрын
@samikonjo1160
@samikonjo1160 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 5 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤❤
@Ethiopipian
@Ethiopipian 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AliAli-px1pe
@AliAli-px1pe 5 ай бұрын
ነፍራቃ ሁላ
@meskermgetachee
@meskermgetachee 5 ай бұрын
ሂሉ እና ማርክ አልበጀም
@madi2644
@madi2644 5 ай бұрын
ሰ ላ ም ና ች ሁ
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 5 ай бұрын
ደ ና ነ ን
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 5 ай бұрын
ሂሩት እና አብርሽን አቅርቡልን
@WoynituBezabh
@WoynituBezabh 5 ай бұрын
P Pp
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
ባለፈው እለት...
3:45
Bruck and Tihut
Рет қаралды 97 М.
JR ካፕል ከ ጃሞ ጋር ተፋጠጡ-Abbay TV -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
48:43
Zaynab bint Jahsh (ra): The Longest Arm | The Firsts | Dr. Omar Suleiman
1:14:11