ብሔራዊ ቤተ መንግሥት

  Рет қаралды 30,161

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Office of the Prime Minister - Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@ethiopiaworku3205
@ethiopiaworku3205 4 күн бұрын
አብይ እውነትም ስም ምግባርን ይገልፃል ይች የምትወዳት አገርህ ወደፊት ትከፍልሃለች ኑርልን🙏 ዘርህ ይለምልም
@GeniBirhanu
@GeniBirhanu Күн бұрын
ሁሉም ነግሰው ሆነመርተው አይተናል ነገርግን እንደ አብይ አህመድ አዲሳባን እንደስሟ ያደረገየለም ነገርግን በብዙ ነገር እየፈተኑት በሰዉዘንድ ጥላቻን ብቻ እንዲያገኝ የማይደረግነገርየለም ድሮም ኢትዮጵያ ጀግኖቿን አጨብጭባ መሸኘት የለመደችናት እኔ በብዙነገር ተጎድቻለሁ ሰውሞቶብኛል የቤተሰቦቼን ቤትፈርሷል ነገርግን ሀገር እንደሀገር ከሁሉም ተርታ መሰለፍ ከቻለች ሀዘንሳይሆን ደስታነው የሚሰማኝ እናመሰግናለን ❤❤❤🎉🎉🎉
@semeabseyoum2623
@semeabseyoum2623 4 күн бұрын
ትልቅ ሃገር ነን ትልቅ ህዝብ ነን፣ ካለፈው ታሪካችን ምንማራቸው ምንኮራባቸው ነገሮች አሉ። ወያኔ አንሶ አሳነሰን፣ ሊያጠፋው ሊቀብረው ሞከረ ግን እንደማይቻል የሃገሬ ልጆች በተለይም ዶ/ር አብይ አሳዩት። እንከባበር እንዋደድ አንድ ውድ የጋራ ሃገር ናት ያለችን። ❤❤❤
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 4 күн бұрын
Ethiopia will prosper despite the relentless sabotage by our enemies! We will sacrifice for the motherland and support our gallant PM Abiy 110%!
@iwas2951
@iwas2951 Күн бұрын
Omg. I must come back just to visit this. PM Abiy, you are really moving the country forward.
@habtamumulu7720
@habtamumulu7720 4 күн бұрын
በዚህ ደረጃ ተውበው ህይወት ያገኛሉ ብዬ አልገመትኩም!!!!💙💙💙 አንድ ትልቅ ብርታትን ለትውልድ ያጋባሉ!!!💙
@mekdeskifetew7426
@mekdeskifetew7426 4 күн бұрын
Wow, I am beyond words, I thank God for seeing this day when the Palace is open to the public, when for so many years no one could approach it. This is the mercy of God. Egziabeher yimesgen! Thank you H.E. PM Abye. all my respects 🙏
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 5 күн бұрын
አብቹ የኛ ድንቅና ታላቅ መሪ ።
@HannaTeGi
@HannaTeGi 4 күн бұрын
አብቹዬ ኢትዮጵያዊያን እናመሰግናለን እንኳንም የኢትዮጵያ ሆክልን እንወድሐለን እናከብርሐለን 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤🇪🇹❤👏
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 4 күн бұрын
110%💕👍🇪🇹
@Asnakech-h9z
@Asnakech-h9z 4 күн бұрын
LOVELY 🌹🌹🌹 EXCELLENT LEADER Of ETHIOPIA IS Dr ABY AHMED I WISH YOU ALL Z BEST BEYOND WORDS _ _ _
@Black-2024
@Black-2024 5 күн бұрын
አብቹዬ 1ኛ ነህ ▪️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ ! ▫️▪️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 ▪️▫️▪️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴
@Ethiopia.First.
@Ethiopia.First. 4 күн бұрын
Ethiopia is great! Ethiopia is magnificent! Your Excellency, PM Abiy Ahmed, thank you for your leadership of this great nation. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 4 күн бұрын
እረፍት አልባው መሪ❤❤ ስትዘመን ሲበዘብዙና ገናና ማንነታቸውን ብቻ ለማሳየት የደሀን ደም ሲጠጡ ለኖሩት መግሴታትም ሆነ ነገሴታት ትቅቀ ስብራት ነው አቢቹ ገና በ6አመቱ የሌለ ታሪክን ለመስራት መታደል ነው እድሜ ጤና ከተበዘበዘውና ወያኔ ከዘረፈው የተረፈውም ቢሆን በክብረሰ ይቀመጥ እናመሰግናለን አቢቹ❤❤❤
@RobelDestaw-i5j
@RobelDestaw-i5j 5 күн бұрын
ይህን አለማድነቅ ሞኝነት ነው
@meronzergaw5719
@meronzergaw5719 5 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር አብይ እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🇪🇹
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 4 күн бұрын
Everything congratulations 🇪🇹 🌄 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Naolkoo4595
@Naolkoo4595 4 күн бұрын
Abbichuu abba malaa, we are the luckiest to have such brilliant and visionary leader!! ❤❤❤Especially, the next generation!!
@fisshadesta
@fisshadesta 5 күн бұрын
አንድነት ፓርክ ኣደንቃለሁኝ። ለዚህ ስኬት እመኛለሁኝ።
@fitsumetesfaye1118
@fitsumetesfaye1118 4 күн бұрын
Legendary person prime minister Abichu 🙏❤️🇪🇹👏 Regime yesera edeme ketena gare enemegnlehalen 🇪🇹👏🙏👏❤️🇪🇹
@user-Eth
@user-Eth 5 күн бұрын
አብቹዪ: ኑርልን❤🇪🇹
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 4 күн бұрын
ምን ልበልህ ውድ መሪዬ ቃላት ያጥረኛል አንተን ለመግለፅ ብቻ ክፉ አይንካህ አንተ የእግዚአብሔር ስጦታችን ነህ ምንኛ አለመታደል ነው ያንተን ስራ በክፉ የሚያዩ ሰዎች እድል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 4 күн бұрын
We love what PM Abiy is doing to promote motherland Ethiopia 🇪🇹👍💕💕💕💕
@yadolij8239
@yadolij8239 3 күн бұрын
Extraordinary PM! He is from another planet. Those of you, who hate him, you can hate him further, however you have no alternative than to accept his achievements, whether you like it or not. We Ethiopians follow him to the end of the earth.
@Eremenew
@Eremenew 19 сағат бұрын
Abichu ebakihin erasihin tebiq.fgena bebizu erhiopia tifeligihalech
@RRuth8852
@RRuth8852 4 күн бұрын
Dr.Abiy betam enamesegnalen ❤❤❤
@yohanshailu1157
@yohanshailu1157 5 күн бұрын
❤❤❤ እናመሰግናለን!
@hiwotassefa5352
@hiwotassefa5352 2 күн бұрын
This prime minister is eagle eyes❤❤❤❤❤
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 3 күн бұрын
It's truly remarkable to consider the significant accomplishments our Prime Minister has achieved in such a short period. No leader has achieved as much since our country was founded.
@hannaredda3061
@hannaredda3061 4 күн бұрын
When GOD wants to save a nation he hand picks someone among the people for that job. Abiy is one of those individuals who is chosen to do that job. Like it or not this is his time to do just that.💚💛♥️🇪🇹🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘
@Osman-eu1kg
@Osman-eu1kg 5 күн бұрын
እድሜና ጤና ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 4 күн бұрын
Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 🇪🇷 Yehuni Amen 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 🇪🇷 🙏🏻 🇪🇹 ♥️ ❤️ 😍 ❤❤❤❤❤❤❤
@Blobfishy-lf3rl
@Blobfishy-lf3rl 5 күн бұрын
ጠ/ሚ አብይ እንኳን ለኢትዮጵያ ተወለድክላት።
@Weldegabriel24
@Weldegabriel24 4 күн бұрын
Amen!
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 4 күн бұрын
አይ አብቹ ጀግና ታሪክ ሊያጠፋ ነው ሲሉት የታሪክ አስታዋሽና ሐኪም ሆኖ ተገኘ የሚያስመሠግን ነው በርታ
@bzuwerkgadissa1483
@bzuwerkgadissa1483 5 күн бұрын
አንተ የዛሬ ሳትሆን የነገ ሰው ነክ ምርጥ መሪያችን ነክ ክፉ አይንካክ ፈጣሪ ከዚህ የበለጠ እድሜ ሰቶክ እንድትሰራ ይርዳክ ::
@isaynomore1965
@isaynomore1965 4 күн бұрын
Amen and amen 🙏🏾
@RRuth8852
@RRuth8852 4 күн бұрын
Amen
@Solash.Har-l3i
@Solash.Har-l3i 4 күн бұрын
ዋው ሃገሬ ኢትዮጵያ ድንቅ ነሸ የቀደሙ መሪዎችሸ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ና ኮ/ር መንግሰቱ ኃይለማርያም በታማኝነት ቅርሶችሸን ጠብቀዋል ኢህአዴግ ባለማሰተዋል ተሰውሮበት ቅርሶችሸ ተርፈዋል የኔ ጀግና መሪ ዶ/ር ዓብይ ቅርሶችሸን አዋራቸውን አራግፎ የተገባቸውን ክብር በመሰጠት ዘመኑን በሚመጥን እንዲታደሰ አድርጎ ለጎብኝዎች ክፍት በማድረግ አለምን አሰደምሟል የቀደሙት አባቶችን አክብሯል ፈጤሪ ያክብረው ኢትዮጵያ ሀገሪሬ አሰተዋይና ብልህ የቀደሙትን መሪዎች ያከበረ መሪ አጊኝተሻል ሰላምሸ ይብዛ
@abuoumer1986
@abuoumer1986 4 күн бұрын
ከአንተ የበለጠ ምርጥ ሀገር ወዳድ የለምና ረጅም እድሜ ለድንቁ መሪያችን ዶር አብይ
@YosefTeshome-h8c
@YosefTeshome-h8c 5 күн бұрын
ጃዋር ምቀኛዉ አንተን እናፈርስሀለን እንጂ ኢትዮጵያስ አትፈርስም።
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 4 күн бұрын
የዓብይ አሕመድ ራዕይ ሁሉ ግሩምና ድንቅ ነው!
@mustafakosovo5936
@mustafakosovo5936 4 күн бұрын
እድሜና ጤና ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ i love you mr prime minister greetings from BOOSAASO PUNTLAND
@zenebuabebe7114
@zenebuabebe7114 2 күн бұрын
ዋው የበሻሻይቱ ልጅ አብቹ እድሜ ከጤና ይስጥልን!!! ገና ብዙ እናያለን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 5 күн бұрын
ልካችን ፡ የት ደርሰን እንደነበር አዲሱ ትውልድ ይወቅ ፡ አነስተኛና ጥቃቅን አይመጥነውም ።
@bahirudima8465
@bahirudima8465 4 күн бұрын
ጀግናው የዜጎች አባት
@ethart7309
@ethart7309 3 күн бұрын
God bless you my Brother Dr Abiye Ahmad 🟩🟨🟥👍🙏👌
@21meriyoutube
@21meriyoutube 5 күн бұрын
WOW WOW WOW !!!
@semeabseyoum2623
@semeabseyoum2623 4 күн бұрын
ተባረክ ዶ/ር አብይ ❤
@ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ
@ዘረኛከሆንክየአለማችንርካ 4 күн бұрын
እድሜና ጸጋ ይስጥህ ውድ ዶክተር አብይ❤❤❤❤
@gashawalemayehu4873
@gashawalemayehu4873 4 күн бұрын
በጣም አናመሰግናለን ዶ/ር አብይ
@Koke01-24
@Koke01-24 4 күн бұрын
Thanks PM. !!!! you are real noble awesome leader !!!
@salihabdulkadirhussen3962
@salihabdulkadirhussen3962 4 күн бұрын
ዶክተር አብይ አህመድ ድንቅ እና ብቃት የለውም ልዩ መሪ Respect ❤❤❤❤
@endaleb1865
@endaleb1865 4 күн бұрын
ድንቅ ! Amazing ! ❤
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto
@ኢትዮላፍቶ-ethiolafto 4 күн бұрын
🇪🇹ኢትዮጵያ እጇቿን ወደ🇪🇹 ❤🕊እግዚአብሔር 🕊❤ ትዘረጋለች።
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ
@እናቴህይወቴ-ደ3ቘ 2 күн бұрын
አቢቹዬ አንተ እኮ ለኢትዮጵያ ልዩ ስጦታው ነህ እንዴት እንደምንሳሳልህ ብታውቅ ምን እንደሚሰማህ አላውቅም የአለሙ ሁሉ አምላክ የሆነው እርሱ እግዚአብሔር እንደአይን ብሌን ይጠብቅህ እናመሰግናለን ክፉህን ከማይ እኔ ቀድሜ ልሙትልህ መሪዬ❤❤❤❤❤
@HannaTeGi
@HannaTeGi 4 күн бұрын
ኢትዮጵያ በወመኖ ምግዜሜ ጀግኖች ልጆች አሏት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👏🇪🇹👏🇪🇹👏🇪🇹👏🇪🇹👏🇪🇹👏🇪🇹👏🇪🇹
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 3 күн бұрын
Long live Dr Abyi!!
@አሊያ
@አሊያ Күн бұрын
ሚኒሊክ መጣዴ ቤቱፀዳ❤❤❤❤❤
@cherus6217
@cherus6217 3 күн бұрын
ከማመስገን ውጭ ምን እላለሁ!የሰሩ እጆች ይባረኩ።
@dachew1574
@dachew1574 5 күн бұрын
Yemigerm sera❤❤
@Leadership-123
@Leadership-123 3 күн бұрын
እጅግ በጣም ታላቅ ስራ ! ሩቅ የሚያስብ ብቻ ሊተገብረውና ሊደፍረው የሚችል ! ምስጋና ለክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ አህመድ ! እኛ ምስክሮች ነን !
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 4 күн бұрын
Amen Amen Amen ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 Egzaibher Selamachu Yebizaha shalom shalom shalom ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ 👏🏻 ♥️ ✅️ 🙏🏻 🙌 ❤️ ❤❤❤❤
@Yemanebirhan-f1f
@Yemanebirhan-f1f Күн бұрын
PM Abiy pls give us back also those places which were named after Haile Silassie like Teferi Mekonen, quedamawi Haile Sellassie andegna and huletegna dereja school, menilik etc
@ErkkooErkkoo
@ErkkooErkkoo 4 күн бұрын
የመግቢያዋጋው ስንት ነው? እኔ የክብር ጠ/ሚ አብይን ድንቅ የእድሳት ስራ ለማየት ነው የጠ/ሚኒስትራችንም አሻራ ትልቅ ነው ሊመሰገኑ ይገባል ይህን ላሳዩን ለክብር ጠ/ሚ ለዶክተር አብይ አህመድ እድሜና ጤናን እመኝላቸዋለሁ
@ZiyadZiyad1239-jl4tj
@ZiyadZiyad1239-jl4tj 3 күн бұрын
❤❤
@yaredw8680
@yaredw8680 4 күн бұрын
ይሁን ጥሩ ስራ ነው የተመለከትነው ነገር ግን 1. ስራ አጥነት 2. የኑሮ ውድነት / ረሀብ 3. ሙስና / በከፍተኛ ሁኔታ 4. የፀጥታ ሁኔታ ወዘተ በጣም ሊሰራባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ናቸው ብዬ አስባለሁ ።
@abrham426
@abrham426 4 күн бұрын
አሁን ነው ትዝ ያለህ ጥሩ ነገር ልክ ሲሱራ?
@DagmawiWendwessen
@DagmawiWendwessen 3 күн бұрын
የወጣቱን ህይወት ከስራፈትነትና ተስፋ መቁረጥ የሚታደግ ነው በ'እውነቱ' ...ጋሪው ከፈረሱ...
@TilayeYemurgatlig
@TilayeYemurgatlig 3 күн бұрын
❤❤❤ ይሄ ነው ቱሪዝም ❤❤❤
@nasrijia5180
@nasrijia5180 4 күн бұрын
የስራ ባህላችን ከተቀየረ ልካችን ገና ከዚህም በላይ ነው
@bahirudima8465
@bahirudima8465 4 күн бұрын
ውድ የነፃነት አባታችን የአለም የኖቬል ባለቤት ከልብ እናመሰግናለን ለበንዳ ና ለሽለለ አቀንቃኞች ከጥንቆላና ድግምቶቸቹ ፀድተቹ ተጥበቹ ኑና ጎብኙ
@tesfeshyaru9493
@tesfeshyaru9493 4 күн бұрын
waw Abichu Enamsgenalen Nurelen
@RRuth8852
@RRuth8852 4 күн бұрын
Amen yenurelen ❤❤❤
@semeabseyoum2623
@semeabseyoum2623 4 күн бұрын
ውስጡ ምን ይመስል ይሆን እያልኩ እጓጓ ነበር ዛሬ መግባት እና ማየት እችላለሁ። አይ ጊዜ!
@አሊያ
@አሊያ Күн бұрын
ያሁኑ አለቀ ዘመነእየመጣነው😂😂😂❤
@አሊያ
@አሊያ Күн бұрын
ቶሎቶሎ ጨርሱ ንጉሱ እየመጣነው
@yosephmillion7281
@yosephmillion7281 3 күн бұрын
Dr Abeniy I proud by uuuuu
@EyayuKebede-c3j
@EyayuKebede-c3j 4 күн бұрын
Yamrl❤️👍❤️🙏
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 4 күн бұрын
ይህን አለማደነቅ ንፎገንት ነው
@tegenemegersa
@tegenemegersa 4 күн бұрын
ጎሽ በጉጉት ስንጠብቀው ነበር ተከፈተልን አሁን ለመጎብኘት እንመጣለን ❤ ❤ ❤ 🎉 🎉 🎉
@korebmount1203
@korebmount1203 2 күн бұрын
ውድ እና ምርጥ የሆንከው መርዬ እንዳስደነቅከን ስድስት እመት ሞላን እረፍት እልባው ባለራእይ ዛሬን ሳይሆን ነገን እሻግረህ እሻራን ለማስቀመጥ የምትታትር ልዪነቱ በሚሮጥ እና በሚያወራ ያለው የተግባር ስር ነው በርታልን የእንተእቅም ገና ተዝቆ እያልቅም ብርቱ የሆነውን አምላክ ከእንተፊት ቆሞ እየመራህ ነው እመፅን ለእመፀኞች ወሬን ለወረኞች ዘርን ለዘረኞች መሀይማንን ለስንፍናቸው ጥለህ እምልጠሀል ምን ይደርስብሀል ተከናወን እግዚአብሔር አምላክ የሆነ እሸናፊነው በእንዳች ይያዝም እንወድሀለን በፀሎት ከእንተጋር ነን በርታልን ዘመናቶችህ ይባርኩ የረገጥከውን ውረስ ሁሉ በፀጥታ ይገዛልህ
@AssegdewHailu
@AssegdewHailu 4 күн бұрын
Thanks for king of kings hailselase.
@rimhussen6699
@rimhussen6699 4 күн бұрын
አቢቹ ጀግና መሪ
@KhalifaAwol-ou3xi
@KhalifaAwol-ou3xi 4 күн бұрын
Wishetamochin Atsma sirahin sra Aichu
@yourtube6159
@yourtube6159 4 күн бұрын
ፕ ችግራችን ይሄ ነበር እናመሰግናለን🤧
@eremiyasmengistu4425
@eremiyasmengistu4425 2 күн бұрын
ከኔ እድሜ ቀንሶ ይስጥህ ሺ አመት ኑርልኝ ገና ብዙ እንጠብቃለን ካንተ ዶክተር አብይ🎉🎉🎉
@HabtamneshAbebe
@HabtamneshAbebe 5 күн бұрын
Ene gn yemigermeyn ?? Enemels zenawi MN eyeseru neber 30 amet yenorut???
@timirtcom
@timirtcom 4 күн бұрын
የ ጠ/ሚ/ር መለስ ደጋፊ ባልሆንም ስልጣን ላይ በቆዩባቸው ፪፩ አመታት ግልገል ግቤ ፩፣ ፪፣ ፫ ሲቀጥል ጣና በለስን አሰርተዋል፣ ሲቀጥል ህዳሴን አስጀምረዋል። በጣም ብዙ መንገድ፣ ቀላል የማይባሉ ኢንደስትሪ ፓርኮችን አስገንብተዋል፣ ሰላም ኣስጠብቀዋል፣ ትኩረታቸው ሌላ ቦታዎች ላይ ነበር፣ በርግጥ ቤተመንግስቱ እንደዛ ተጎሳቁሎ መቆየቱ ስሕተት ቢሆንም የሃገር መሪ ትኩረት መሆን ያለበት የት ላይ ነበር የሚለውን ለታሪክና ለፈጣሪ ፍርድ እንተዋለን
@bubatuta8448
@bubatuta8448 4 күн бұрын
ከአንደኛ ደረጃ ትልቅ መሬት እየነጠቁ ያለማ ሰፈር አነስስተኛ መሬት ላይ እየወረወሩ
@FiraolworkuFira
@FiraolworkuFira 4 күн бұрын
Ethiopia is rising
@Bobdon-xm8ft
@Bobdon-xm8ft 4 күн бұрын
ከደገፍኩ ኦሮሞ ከነቀፍኩ አማራ ይሉኛል ።ኢትዮጵያ ትቅደም
@ramadanhassen173
@ramadanhassen173 4 күн бұрын
🙏
@yitayaldamtew5491
@yitayaldamtew5491 4 күн бұрын
this is amazing.
@MelesBulla
@MelesBulla 4 күн бұрын
I am happy very much
@አሊያ
@አሊያ Күн бұрын
በፊትም የነገሰው አማራነው አሁንም ዘመነይነግሳል ኢሻ አላህ❤❤❤❤
@SOBA-c7q
@SOBA-c7q 4 күн бұрын
ጋቲባችን!
@gechove1154
@gechove1154 3 күн бұрын
ሌላው መንግስት ቢሆን ልንርበት ነው የሚለው
@mfiseha1
@mfiseha1 4 күн бұрын
ይህ ለለወደፊት ትውልድ ምን ያህል የቀድሞ ስልጣኔ እውቀት ምሳሌ ይሆናል ይህንን ኣለማድነቅ ምኝነት ነው
@user-lw9iw7dg5r
@user-lw9iw7dg5r 4 күн бұрын
1952 Rolls-Royce Phantom IV costs about 700, 000 Dollar. Imagine how much all those cars would worth. Good job here!! And Just FYI our prime minister doesn't need another 43 Billon birr palace. What you have is definitely more than enough.
@EternalLife-fu6nk
@EternalLife-fu6nk 3 күн бұрын
I respectfully have a different opinion than you. The funding for this project is being generously provided by our sister countries for the sole purpose of building it. Let's focus on the positive and support its construction instead of complaining.
@user-lw9iw7dg5r
@user-lw9iw7dg5r 2 күн бұрын
@ I understand but can we not use that money to build advanced hospital or university? How many people have died because of those expensive private hospitals? You think those donating countries won’t agree if we use that money towards something that helps the public? I am actually not trying to be negative but I am just saying the truth. of course, I want my country to have the best palace in the world but we should know our PRIORITIES!
@shulukashanka-z4w
@shulukashanka-z4w 4 күн бұрын
ነፍጠኛ እያላችሁ ስታጣጥሉት የነበረው ስርዓት ምን ያህል ዊዝደም እንደነበረው ማመናችሁ ጥሩ የለውጥ ጀምር ነው።
@mikemiko3163
@mikemiko3163 4 күн бұрын
ሪፖርት እያረግን እናዘጋው
@Turme..
@Turme.. 4 күн бұрын
It's good to show before and after videos for comparison. THANK YOU.
@ErkkooErkkoo
@ErkkooErkkoo 4 күн бұрын
ለሕዝብ ክፍትሆኗዋል እንዴ?
@አሊያ
@አሊያ Күн бұрын
አዲሱን አሳይኝ እሱ የሚኒሊክነው
@fired860
@fired860 4 күн бұрын
😂😂😂
@James-oj8kq
@James-oj8kq 3 күн бұрын
That is what Ethiopia deserve! This will generate income and employment for sure!
@jonejo8648
@jonejo8648 2 күн бұрын
እጅ ነስተናል ። ተባረኩ እጃችሁ ይባረክ እናመሰግናለን
@mekonnen74
@mekonnen74 4 күн бұрын
ምናለ ታዲያ በእጅ ባይነካኩ???
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
EPISODE TWO - 'ETHIOPIA IN FOCUS' WITH DR. GEDION TIMOTHEWOS
54:01
Office of the Prime Minister - Ethiopia
Рет қаралды 18 М.
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 218 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН