በሆድ ውስጥ ነብሳት እስከመፍጠር የደራሰ 115 || በ እንቁላል የገባ መተት ክፉ አጋንት ፈውስ እና ትምህርት | Komos Aba Samuel Tesema

  Рет қаралды 15,757

Komos Aba Samuel Tesema

Komos Aba Samuel Tesema

Күн бұрын

Пікірлер: 75
@ሀኒትዩብhaniTube
@ሀኒትዩብhaniTube 8 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Tegist-s4l
@Tegist-s4l 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@አፎሚያታደሳ
@አፎሚያታደሳ 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@Memialemu24
@Memialemu24 8 ай бұрын
አግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን እኛም የምንፈታበትን ጊዜ ያቅርብልን እኔ በሰዉ ሀገር ነዉ ያለሁት ወደእዚህ ከመጣሁ ቡሀላ ነዉ ስለአጋንንት ስራ የገባኝ ባለማወቅ በብዙ ነገር ተፈትኜ ነበር ለካ ያ ሁሉ ፈተና ከአጋንንት ነዉ አሁን ነቅቼበታለሁ እድሜ ለእርስዎ እና እንደእርስዎ ላሉ አባቶቻችን እኔም ከአጋንንት እስራት የምፈታበትን ጊዜ ያቅርብልኝ በፀሎት አስቡን አባታችን🙏
@alemneshalemnesh4685
@alemneshalemnesh4685 8 ай бұрын
፡ስራህ ይፊረስ
@digymangshdory2558
@digymangshdory2558 8 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚያብሔር ይመስገን።❤❤❤
@AyalAshenafi
@AyalAshenafi 8 ай бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ
@fikirfikir511
@fikirfikir511 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይመስገን ለዚህ ፈውስ ያብቃን 🙏🙏🙏
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 8 ай бұрын
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 8 ай бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢እግዚአብሔር በምህረቱ በእዉነት ይማረን 😢😢
@amanuel5687
@amanuel5687 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ለወንድሞቻችን እና እህቶታችን የደረሰ እግዚኣብሔር ኣምላክ ለኛንም ይድረስልን በእውነት ለአባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን ኑሩልንአባ በጸሎት አስቡኝ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ 8 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን
@mentameralemu
@mentameralemu 8 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@footballtips4593
@footballtips4593 8 ай бұрын
አባታችን በረከቶህ አይለየን❤❤❤
@NnGga-gd5oj
@NnGga-gd5oj 8 ай бұрын
አባ አረጅም እድሜ ያኑርልን
@እዛውዋርካውስርነኝ
@እዛውዋርካውስርነኝ 8 ай бұрын
አባታችን ዘመኖትን ይባርክልን
@jerrykonjonice3405
@jerrykonjonice3405 8 ай бұрын
እእእእእእእእልልልልልልልልል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት አባታችን በረከታቸው ይደርብን ቃለህ ሕይወት ያስማልን ዝማሬ መልሀክት ያስማልም እኛም ከታስርንበት ከአፅያት ማስርያ የተፈታን ይሁን
@AbebeTegegne-l3q
@AbebeTegegne-l3q 8 ай бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@Yonas12.
@Yonas12. 8 ай бұрын
አሜን
@HiwotB-p6o
@HiwotB-p6o 8 ай бұрын
አባቴ ፈጣሪ እድሜ ይስጥልን እውነት❤❤❤❤
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 8 ай бұрын
በእውነት እንደዚህ ሴጣን እና መናፍስት ላይ የሚነቁና የነቁ አባቾችን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን እወድሀቸዋለሁ ። የመምህር ግርማ ያባታችን አባየዋንስና ለፋሬዎቻችሁ ሁሉ ልዩ ቦታ እና አክብሮት አለኝ ። ክርስትና ማለት እንዲ ለክርስቲያኖች ሲያገለግል እንጂ አለበለዛ ምንድነው ጥቅሙ? እባካችሁ የኦርቶዶክስ አባቶች እና ምእመኖች የቤተክርስቲያን ብዙ መሆንና የምእመናንን ቤተክርስቲያ መሙላት ውስጥን ተመልክቶ ችግርን ካልዳሰሰልን ምንም ነን። ስው ውስጡ ተይዞ ነጭ ቢለብስ ከላይ ምንም ከንቱ መሆንን በእነኚ አባቶች ማየት እና መለየት ችለናል።
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 8 ай бұрын
ሰው፡በራሱ፡በግሉ፡ሲፀልይ፡ነው፡የሚጋለጥ
@wesenambaye1200
@wesenambaye1200 8 ай бұрын
Aba lametakiros pray aba
@HessaSalim-r5c
@HessaSalim-r5c 8 ай бұрын
Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹😢😢😢😢😢😢
@SelamHailu-w5v
@SelamHailu-w5v 8 ай бұрын
አባታችን ሰላምወት ይብዛ በረከትወት ይድረሰኝ በፀሎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ከነ ቤተሰቦቸ
@Xajitutube
@Xajitutube 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@EduFekir
@EduFekir 8 ай бұрын
እድሜና ጸጋ ያብዛሎት
@negedemihirka6160
@negedemihirka6160 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@TarikuKifle-zx8sr
@TarikuKifle-zx8sr 8 ай бұрын
Edemena tenaa leAbatacheneeee
@sinafiktekola
@sinafiktekola 8 ай бұрын
የኛ የዋህ አባት እግዚአብሄር ፀጋውን ይጨምርሎት
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 8 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤
@senaitmolla7482
@senaitmolla7482 8 ай бұрын
Elllllllll Elllllllll Elllllllll elle egzabher ymasgen tadelachu 🤲🤲🤲
@saronisrael752
@saronisrael752 8 ай бұрын
ኸረ ተይዘናል እግዚአብሔር ይፈውሠን
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ ሆይ ማረን ይቅር በለን አባታችን በረከቶት ይደርብን በፀጋ በእድሜ በጤና ያቆየን አሜን 🤲🙏✝️⛪✝️
@Eyob797
@Eyob797 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ዕና ምስጋና ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ይሁን።
@genitube.g9425
@genitube.g9425 8 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች አባታችን እንኳን ደህና መጡ ።ለእናንተ የደረሰ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ሆይ የእኔንም እንቆቅልሽ ፍታክኝ ።
@GenetKonjoo
@GenetKonjoo 8 ай бұрын
Egizabher yemsgn❤
@ShSh-b8y
@ShSh-b8y Ай бұрын
Elllllllllllllll elllllllllllllll elllllllllllllll dabilos akanumatii yaa salbatuu jabadhu abaa kenyaa nuf jiradhuu yomiyuu ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@debabeGirma
@debabeGirma 8 ай бұрын
እዚአብሔር ይመሰገን አባታችንን ስለሰጡን
@LeulsegedHabtemariam-xp6jb
@LeulsegedHabtemariam-xp6jb 8 ай бұрын
7
@mesrttesfya95
@mesrttesfya95 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@EmuMulatu-cu4bp
@EmuMulatu-cu4bp 8 ай бұрын
አባታችኝ እድሜ ጤና ይስጦት
@jireenyeekeesaaaobstufurma1825
@jireenyeekeesaaaobstufurma1825 8 ай бұрын
Waqayoo baraa jireenyaa kessani haa dhersuuu waqayooo abayeee admaa naanoo kami maaloo maqaa waqayoooti naa gargaraa
@hanajppe-zv3bb
@hanajppe-zv3bb 8 ай бұрын
አባ እንኳን በሠላም መጡ በጸሎት አሠቡን
@YerusalemGebresellase
@YerusalemGebresellase 8 ай бұрын
አባታችን ዕድሜና ጤና ከነቤተሰቦችዎ ይስጥዎት ኑሩልን እንወድዎታለን ለናንተ የደረሰ መድኃኔ ዓለም ለኛም ይድረስልን በስደት ሁነን የት እናግኝዎት አባታችን
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 8 ай бұрын
በፀሎት እንጠንክር ክፉ ሰሪ ይውጣ መልካምን እንድናረግ እግዜር አይጨክንምና።
@AdWw-b8t
@AdWw-b8t 8 ай бұрын
አባ እንኳን ደና መጡ❤❤❤❤
@kokifikadu
@kokifikadu 8 ай бұрын
ወይን አምባ ያለሽው ድንግል ማርያም እኔንም ድረሽልኝ ወለተ ወልድ ብላቹህ በፀሎት አስቡኝ
@henimak2727
@henimak2727 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን በሰላም ለሀገራችን ያብቃን 😢
@EyesusGyesus
@EyesusGyesus 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@MisrakZeleke
@MisrakZeleke 8 ай бұрын
እኛንም አስበን
@BiriEshetu
@BiriEshetu 8 ай бұрын
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@AsterGeneda
@AsterGeneda 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@edentekestetkue7480
@edentekestetkue7480 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sarayoutube4245
@sarayoutube4245 8 ай бұрын
የኔ አባት በጸሎት አስቡኝ እህተ ወልድ
@mariamtesseney2214
@mariamtesseney2214 8 ай бұрын
🙏🙏🙏❤
@alhamdalhamd8273
@alhamdalhamd8273 8 ай бұрын
የትነው ቦታው ነገሩን እባካቹ
@AsfawBelay-ub9gx
@AsfawBelay-ub9gx 3 ай бұрын
አባታችን በጤና በፀጋ በጤና ይጠብቅልን ቦታው የት ነው መቼ መቼ ነው ፈውሱ ጠቁሙኝ ወንድሞቼ
@Haya-v3t
@Haya-v3t 8 ай бұрын
❤❤🙌🙏🙏🙏🙏
@getehailu4694
@getehailu4694 8 ай бұрын
ክርስቶስ ብርታቱን ይስጠዎት አባታችን እኛንም እርሶጋ እዲያደርሰን የቅዱስ ሚካዔል ተራዳይነት አይለየን
@misraknegash4725
@misraknegash4725 8 ай бұрын
እባካችሁ የአባታችንን አድራሻ ነገሩን
@YerusalemGebresellase
@YerusalemGebresellase 8 ай бұрын
አባታችን በጣም አሞኛል ሲፈውስኝ በሕልሚ እያዬህ ነው በወላዲት አምላክ ስም ቴሌፍንዎ እንቢ አለኝ በ፭ ደቂቃ ያድኑኝ ነበር መንገዱን ዘጋጋብኝ እንዲት ላግኝዎት ሳልሞት
@YerusalemGebresellase
@YerusalemGebresellase 8 ай бұрын
ብዙ ግዚ ሞክሪአለሁ ለመደወል
@SelamHailu-w5v
@SelamHailu-w5v 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሸ(ህ)
@Nebyu-bl5xj
@Nebyu-bl5xj 2 ай бұрын
የትነው ያሉት አዳርሻ ስጡኝ አባቴ
@sabo8756
@sabo8756 8 ай бұрын
አባታችን ግን የት ናቸው በፈጣሪ😢😢😢😢
@addisuaddisu149
@addisuaddisu149 8 ай бұрын
ግርማ ወንድሙ ነው እንዴ ያስተማረህ ጎበዜ😅😅😅
@AbuDhabi-fn8kb
@AbuDhabi-fn8kb 6 ай бұрын
Botaw yat new ymigegnew ymtawku
@AfariMadSleuthExportedSalt
@AfariMadSleuthExportedSalt 8 ай бұрын
ቆሞስ እብድ ውሻዎትን ይሰሩ
@addisuaddisu149
@addisuaddisu149 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@addistechere5449
@addistechere5449 Ай бұрын
አሜንን❤❤️❤️🙏🙏🤲🤲
@yemanesolomon5286
@yemanesolomon5286 2 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mariamtesseney2214
@mariamtesseney2214 8 ай бұрын
❤❤❤
@jamela223-xg2hu
@jamela223-xg2hu 8 ай бұрын
❤❤❤❤
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
2 MAGIC SECRETS @denismagicshow @roman_magic
00:32
MasomkaMagic
Рет қаралды 12 МЛН
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 36 МЛН
ሰበር ዜና ጥቅምት18/2017ዓምሼር ላይክ ሰብስክራብ
Rihanaወሎቦረና Yubeቱዩብ ሚዲያ
Рет қаралды 413
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН