No video

በኢንተርኔት ከተዋወቅሽው ልጅ ጋር ማድረግ የሌለብሽ 5 ነገሮች

  Рет қаралды 17,268

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

3 жыл бұрын

#ፍቅር #Relationship #Women
www.facebook.c...
Telegram
t.me/Fikeryibe...
fb
/ fiker.yebeltal
KZbin
/ @fikeryibeltal
Tiktok
vm.tiktok.com/...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...
seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019,Fiker Yibeltal,Fiker Ethiopia , ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this week
senselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian series drama,betoch,አስቂኝ ድራማ,teddy afro,hope music,ትንሿ ፓርላማ,ኤደን ገነት,ethiopian tv,jtv ethiopiazetenegnaw shi,9negnaw shi,zetenegnaw shi 14,zetenegnaw shi part,zetenegnaw shi part 5,zetenegnaw shi part 1,zetenegnaw shi part 14,new ethiopian music 2019,ethiopian music,new ethiopian music,ethiopian music 2019,ethiopian new music,ethiopian music new,ethiopian love music,ethiopian song 2019,new ethiopian song,ethiopian traditional music,ethiopian song new,ethiopian new song,new ethiopian song 2019,ethiopian song,new eritrean music 2018,tigrigna music,eritrean music,new ethiopian music 2018,ethiopian music new 2019
ethiopian comedy,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian,new ethiopian music 2019,funny ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian film,new ethiopian movie,new ethiopian film,new ethiopian music,ethiopian movie,ethiopian comedy 2019,ethiopian drama,comedy,ethiopian news,full ethiopian movie,new ethiopian comedy in 2019,new ethiopian comedy tomas 2019
ethiopian,new ethiopian music,ethiopian comedy,new ethiopian movie,new ethiopian funny video,ethiopia,new ethiopian comedy,new ethiopian comedy 2019,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian funny video,ethiopian drama,ethiopian movie,new ethiopian,new ethiopian vines,new ethiopian music 2018,ethiopian news,ethiopian film,funny ethiopian comedy,new ethiopian funny videos,hope music ethiopia ehud on ebs,seifu on ebc,special show,ebs,ebstv,ethiopia,meskel,mogachoch
ethiopian drama,betoch,ethiopian comedy,ethiopian music,betoch comedy,ethiopian,betoch drama,ethiopian movies,ethiopian artist,ethiopian actress,ethiopian,betoch comedy drama,ethiopian news,new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news,zemen drama,ethiopian music,ethiopian actress,new ethiopian movie,new ethiopian amaharic drama,ethiopian comedy,new ethiopian drama 2018,teddy afro,teddy afro new music 2020,ethiopian music 2021 , new amharic Film 2021

Пікірлер: 146
@user-ck9se7vv2f
@user-ck9se7vv2f 3 жыл бұрын
ሰላም እህቴ #ከዱባይ ነኝ ትምህርቶችሽ በጣም ጠቃሚ ናቸው አመሰግናለሁ አንቺ እንዳልሽው በእንተርነት የተዋወኩት ሰው ነው የእንተርነት ነገር ብዙም ስለማይጥመኝ አላመንኩትም ነበረ ግን ደጋግሞ ጠየቀኝ እኔም ከጊዜ በኋላ ማውራት ጀምሬ የነበረ ብሆንም ከቤተሰቦቹ ሆነ ከጓደኞቹ አንድንም ሰው አላስተዋወቀኝም ብያንስ ላስተዋውቅሽ እንኳን አላለኝም ስናወራም በደንብ የምያወራውም ቴከስትም ቶሎ ቶሎ የምመልሰው ስለ ወስብ ስወራ ብቻ ነው ሌላ ነገር ለማውራትም ሆነ ውሎየን ለመጠየቅም ሆነ ተሳስቶም ደውሎልኝ አያውቅም የማከብረው አይነት ሰው ነው ስንስራአት አለው ብዬ የማስበው አይነት ሰው ነበር ግን የራቁት ፎቶ ስጠይቀኝ ስንስርአት ያዝ አልኩት እናልሽ እህቴ ደና ደርሽ ደና ደርክ ቁርስ በላሽ ምሳ በላሽ ከምለው ወሬ ከዘለለ ምንም አናወራም ብወደውም እንደ ምወደኝ ብነግረኝም ደስ የምለው ግን ያላንተ መኖር አልችልም ብዬ አልተንሰፈሰፍኩም እልሻለሁ ያንቺ ምክር ካለሽ ጠብ አድርግልኝ😍😘
@tubeethopia9997
@tubeethopia9997 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እራስሽን ጠብቂ ብርሽን እንዳይበላሽ እኔም ዱባይ ሻርጃ ነኝ አይዞሽ
@rita4819
@rita4819 3 жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ፍቅርን የሚወዳት ? በጉጉት ነው እኮ የምጠብቅሽ የኔ ልዩ
@SaadaMohamed-jh3eb
@SaadaMohamed-jh3eb 3 жыл бұрын
እኔ
@user-uw4vx6nb6u
@user-uw4vx6nb6u 3 жыл бұрын
በ fb የተዋወኩት ልጅ በ ቪዲዮ ሁሌ እናወራለን ረጅም ሰአት በማውራት ነው ምናሳልፈው ስለቤተሰቡ ስለሁሉም ነገር ምንም አይደብቀኝም ቤተሰቡንም አሳውቀዋል ወደፊት ለመጋባት አስበናል ብዙ አላማ አለን ያዛልቅልሽ በሉኝ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ያዝልቅልሽ!
@fatheelafatgeela8657
@fatheelafatgeela8657 3 жыл бұрын
ተጠንቀቂ
@lidiyam.k.g7139
@lidiyam.k.g7139 3 жыл бұрын
Menm ergetegna mehon aychalem raseshen eyetebeqesh ewnetna weshetu ayleym
@edomgetu3252
@edomgetu3252 2 жыл бұрын
tegabachu?
@asefashmesfen7352
@asefashmesfen7352 3 жыл бұрын
ስላምሽን ይብዛልኝ በዚህ ኮሜንት ምንም ስልበድላት ብዬ ነግሬሽ ነበር ያሁን ሁለት አመት የኔ ብርሀን ማማይዬ መጣች አንቺ ክልበደልካት ዞራ ትመጣለች ብለሽኝ ነበር ያልሽኝ እውን ሆነልኝ እግዝያብሄር አልወለደችም አስራ ሁለትም ልጅ ብትወልድም እኔ በጣም ስለምወዳት እኔምለገብርኤል ስለት ገብቼ ነበር ብታገቢም ብትወልጂም አንቺ መጨርሻሽ እላት ነበር በልጅ መጣች መጣች የኔ እናት የኔ ህይወት የኔ ብርሀን እናትዬ አለሜ አንቺ ስላምሽን ብዝት ይበልልኝ
@user-gv6pj4se2j
@user-gv6pj4se2j 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር አሪፍ ምክር ነው ይመስገን ከጠቀሻቸው ውስጥ አንድም ነገር የለም አላደርግምም
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እህት እኔም ከ ልብ አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ትምህት ነው የሰጠሽን አመሰግናለሁ 🙏💋
@user-xy8ed9jv5k
@user-xy8ed9jv5k 3 жыл бұрын
ወይይ ፍቅርዬ ፍቅር የሚባል ስም አቺጋ ብቻ ቀር እኮ አውን ላይ ጥቅመኛ እንጂ እውነተኛ ፍቅር የሚስጥ የለም እስኪ ሆድ ይፍጀው ተይኝማ 💔💔💔💔
@tsehaynebsu7260
@tsehaynebsu7260 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር ጥሩ ምክር ነዉ 😍
@zaharaendris783
@zaharaendris783 3 жыл бұрын
አስቸጋሪ ነገር ለባልአይነገር አሉ ተረቱ የሩቅፍቅር የልብእመም ስደትላይ ሁነን ምንም አያምርብንም ዝምብለን እሩዛችንን ድብን እያደረግን ለሽእንበል
@waraqwaraq
@waraqwaraq 11 ай бұрын
ክክክክ
@zaharaendris783
@zaharaendris783 11 ай бұрын
@@waraqwaraq ይሻለናል፣ኪኪኪ
@e8478
@e8478 10 ай бұрын
😂😂😂
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅርዬ እውነት ነው ምክርሽ ሁሉ ተግባራዊይ እናደርጋለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ትዕግሥት
@meroleta7430
@meroleta7430 3 жыл бұрын
ወዶቹ ገደል ይግብ ተያቸውበናትሽ የልብ ቁስል ናቸው ሲመሪ እኔ አድልጂጋ እናወራለን ግን አሁን አድ አመት ልሆነን ነው ግን የሚገሪምሽ በጣም ጥሩልጂ ነው ፌዲዪ አውረትን አናውቅም ምክን ያቱም እኔ አልፈልግም ስለምለሁ እጂ እሱ ሁሌ እናውራ ይለኛል ፎቶ ይልክልኛል እልክለታለሁ ከዛ ካለፈ በቃ
@emuyabelay293
@emuyabelay293 3 жыл бұрын
ጠቃሚ ነገር ነው የምታወሪው ቀጥይበት ውዴ
@user-cx9uv6se6v
@user-cx9uv6se6v 3 жыл бұрын
ናፍቀሽናል ፍቅር ፍጠን ፈጥን እያልሽ ልቀቂልን ተቻልሽ ስራ ታልበዛብሽ አንችን ለማየት እየጓጓሁ ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኢብራሂም ... በቻልኩት መጠን ቶሎ ቶሎ እመጣለሁ!
@user-qb7dy1fz6f
@user-qb7dy1fz6f 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ሰላም እንዴት ነሽ ፍቅር ጠፋሽኮ ውዴ❤❤😍😘
@user-qb7dy1fz6f
@user-qb7dy1fz6f 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal የኔ ውዴ እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@lolleady2775
@lolleady2775 3 жыл бұрын
ልክነሸ እውነት እኔም ቆጨኝ አሁን ቤተሠቦቸ ራሳቸውን ችለው እንደሚኖሩና ቤተሠብ እንደማረዳ ;የምሠራው ለራሴ እንደሆነ የሰራሁትን እንደማሥቀምጥ ቤትም የቤት እቃም እንዳሟ ላሁ። ሥለነገርኩት !!በቃ ይኮራል ማንም እደን ለሌኝ ነግሬዋለሁ
@mikiasefa9651
@mikiasefa9651 3 жыл бұрын
ፍቅር ምክርሽ በጣም ማር ነው ሁሌም እከታተልሽ አልሁ
@ekacell5724
@ekacell5724 3 жыл бұрын
Fikeriye Thank you So much my lovely wedeshalhu yene Mihur❤️
@user-wl5ir5cp8j
@user-wl5ir5cp8j 3 жыл бұрын
ፍልቅልቅዬ እናመሰግናለን እስኪ የርቀት ፍቅር ውጤቱን አይቼ እነግራችኋለው በFb ተዋውቀን 2 ዓመት እንደማንኛውም ጓደኛ እናወራ ነበር ከዛ በጣም ከማውራታችንናከመቀራረባችን የተነሳ እሱ ቀድሞ ወደፍቅር ገባ እኔ እንቢ አልኩት ከብዙ ልፋት በኋላ ጥያቄው ተቀበልኩት 3 ዓመት በፍቅር አለን አጠቃላይ 5ዓመታችን ነው አሁን ከወር በኋላ ሃገሬ እገባለው ለመገናኘት ሁለታችንም ጓጉተናል መጨረሻው እንደሚያምር ተስፋ አለኝ የነበረን ቆይታ በሚዲያ እንደሚወራ ከገንዘብ ከራቆት ፎቶ ወይም ከቪዲዮ የፀዳ ነው ኖርማል ፎቶ ላኪልኝ ብሎ እራሱ አያስቸግረኝም fb ስፖስት ወይም ፕሮፋይል ሳስቀምጥ አንስቶ ይወስዳል እንጂ ቪዲዮ ኮል እራሱ ቅርብ ጊዜ ነው አንድ ሶስቴ አወራን ሌላው እኔ ማታስራዬ ጨርሼ ክፍሌ ስገባ የወሰነው ሰአት አለ ተደዋውለን እረጅም ሰአት እናወራለን ከዛ ውጪ ኦንላይን ገባ አላወራኝ ምንጥስ ጭቅጭቅ የለም በመሃል ቴክስት ምንደራረግበት ጊዜ ይኖራል የፍቅራችን መሠረት ማንነት ላይ ነው ያግባባን ሃሳብ ለሃሳባችን አመለካከታችን ነው እንጂ የሚታይ ውጫዊ ነገር አይደለም ሃሳብ ለሃሳብ አለመግባባት መገጫጨት መኮራረፍ አነበረብንም ማለት አይደለም ከብዙ መፋተግ ጋር ነው እስከዚ የደረስነው መጨረሻችን እግዚአብሔር ያውቃል ሁሉም እርሱ እንደፈቀደው ይሁን
@bayushtadessa7559
@bayushtadessa7559 3 жыл бұрын
ዳስ ይላል መጨረሻውን ያሳምሪልሽ
@user-wl5ir5cp8j
@user-wl5ir5cp8j 3 жыл бұрын
@@bayushtadessa7559 አሜን አመሰግናለው😘
@efeabekele3966
@efeabekele3966 3 жыл бұрын
ትክክል የኔ አስተዋይ እናመሰግናለን 💞💞
@getahunayele4950
@getahunayele4950 3 жыл бұрын
በ ይትኛውም መንገድ አግኝው የ ሕይወት አጋርሽ ሊሆንም ላይሆንም ይችላል።
@user-kj8is9pw5d
@user-kj8is9pw5d 3 жыл бұрын
እሽ የኔ ቅመም ምክርሽ በጣም ልዩ ነው ታዛዥ ነኝ እኖድሻለን🌷❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ... የኔ እህት
@JhoneTheapostle
@JhoneTheapostle 3 жыл бұрын
በጣም ምወድሽ ቀጥታ ነው ወደ ምክሩ ምትገቢው ከሌሎች ትለያለሽ
@user-uh5mg8ww8e
@user-uh5mg8ww8e 3 жыл бұрын
ይቺ ምክር ለኔ ናት😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘
@mekelleshkor458
@mekelleshkor458 3 жыл бұрын
ዋይ በመጀመርያ እንኳን ደህና መጣሽ ግን የኔ ጥያቄ እስካሁን ኣልተመለሰም በሰላም
@alexandra__9618
@alexandra__9618 3 жыл бұрын
ሠለሚሺ ይብዝልሺ ፍቅር እወነትሺ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ቆንጅ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ቆንጆ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@jdcjnavp5940
@jdcjnavp5940 3 жыл бұрын
መሸዓለህ በሪች ሴቶችን መምከሪሺን ቃጥይባት ኢበኪሺ አቢዚታሺህ ሚከሪን አለች ጎቤዝ ነሺ
@user-si3um2jy9u
@user-si3um2jy9u Жыл бұрын
ውዶቼ ሁሉም አድ አይነት አይደለም እኔ ባሌን ያገኘውት fbላይ ነው አድአመት አውርተን ተገናኝተን ተጋብተናል አሜርካንነው ሚኖረው ገና እያወራን ባሌ እደሚሆን አስቤነበር ከተዋወቅን ጀምሮ ቪድዮ ነበር ምናወራው ውሎቻችንን ሁሉ እናወራ ነበር ተመስገን አሁን ተጋብተናል በጣም መልካም ደግ ባል የሆነ ሰውነው
@HayatAhmed-lm9gr
@HayatAhmed-lm9gr 9 ай бұрын
አይያዝሽ አትይኝም ግን ያዘኝ ሁለት ልብ ሆኛለሁ ከኢትዮ ወደ ዱባይ የሚያስደውል ፍቅር ምን ልትይው ትችያለሽ ? እጠራጠራለሁ ግን ደሞ ሲደውል አምነዋለሁ እባክሽ ምክርሽ ያስፈልገኛል
@user-co9hx3bp6p
@user-co9hx3bp6p 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 3 жыл бұрын
ጥሩ ምክር ተባሪኪ
@user-zg2tq6ir1f
@user-zg2tq6ir1f Жыл бұрын
ትክክል ልቦና ይስጣቸዉ እደዛ ሚልኩት
@ediluassefa181
@ediluassefa181 3 жыл бұрын
We appreciate you!!!
@fikerayamo
@fikerayamo Ай бұрын
ተባሬክ
@hayet5666
@hayet5666 3 жыл бұрын
ጡሩምክርነውፍቅርእናመሰግናለን
@masaretligaba600
@masaretligaba600 2 жыл бұрын
Fekre yena wed egzabhre zemnshe ybarkwe mknyathume ktengrshewe nger tebe aylme hulne voidewchshene ektatlchwalhune ewntne new ymtngrwe yena wed egzabhre ybarkshe
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አመሠግናለሁ
@konjokonjo392
@konjokonjo392 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@joynabjoynab2495
@joynabjoynab2495 2 ай бұрын
ምረጥ ልጅ ነሽ ወላሂ
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 3 жыл бұрын
Ewnete new mareye thank you sis ❤❤❤❤
@siseyketema1024
@siseyketema1024 Жыл бұрын
Waaw i aprasheet you.
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 3 жыл бұрын
አባቴ ይሞት ትክክክል ነሽ ፍቅርዬ
@waraqwaraq
@waraqwaraq 11 ай бұрын
እውነት ነው❤❤
@tilahuntigabu2667
@tilahuntigabu2667 3 жыл бұрын
anbesitwa berchi
@tsegeradagebru898
@tsegeradagebru898 3 жыл бұрын
አውነት ነው ውዴ
@denifikersew3122
@denifikersew3122 2 жыл бұрын
fiker yikrta fikrachin yewnet kehone fiker yehulet liboch tmrta engi yemteyayet guday aydelem
@assefa2491
@assefa2491 3 жыл бұрын
Thank you so much
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
You're Welcome
@mekdesmesganaw3280
@mekdesmesganaw3280 2 жыл бұрын
እዉነት ብለሻል ቆንጆ
@netsanetkassa620
@netsanetkassa620 2 жыл бұрын
ፍቅርየ በምን ላግኝሽ ማናገር እፈልጋለሁ በናትሽ አይተሽ እዳታልፊኝ አደራ😥🙏
@danimoges3285
@danimoges3285 3 жыл бұрын
Fikrye benatsh chike ga shed were ytefabgnal slemn lawra benaysh ngerign wede
@mlove4025
@mlove4025 3 жыл бұрын
እናመሰግናል ውዴ
@user-dh1fs9fr1m
@user-dh1fs9fr1m 3 ай бұрын
እህቶቼ እኔ ልገራችሁ ሁሉ አስመሳይ ናቸው
@TG-44
@TG-44 3 жыл бұрын
Thank you U right.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
You're Welcome !
@saeedali3422
@saeedali3422 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልሽ ውድዬ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አሜን ! ይብዛልን
@sisaywondimu5152
@sisaywondimu5152 3 жыл бұрын
I love u fikir very much.
@user-my1qo3do8n
@user-my1qo3do8n 3 жыл бұрын
ምርጥ እኮ ነሽ
@abukilove7224
@abukilove7224 2 жыл бұрын
ሰላም
@lisnok8643
@lisnok8643 3 жыл бұрын
እነማስግነላን ዬኔ ቅማም ትክክል ብላሽል
@user-fy6kx1uw2k
@user-fy6kx1uw2k 3 жыл бұрын
ቆይ አንች ልጂ ምን ልበልሹ በምን ልሰይምሸከ እረምን ጉድ ነሺ ሰምሺ ፍቅረ እኔ ፍቅረ ልደፍኝ ነው የኔ ጣፍጭ
@asefashmesfen7352
@asefashmesfen7352 3 жыл бұрын
አመስግናለሁ ስለ ምክርሽ ከልብ
@bisratdebelu8048
@bisratdebelu8048 3 жыл бұрын
ፍቅር❤
@serkalemebisa8584
@serkalemebisa8584 3 жыл бұрын
Huntesh nw tkank you
@nazifatube2513
@nazifatube2513 3 жыл бұрын
Hunteshinw wude
@masoodhbdkhan5112
@masoodhbdkhan5112 3 жыл бұрын
እውነት ነው የኔ ተናፋቂ ግራ ገብቶኛል be fb new የተዋወቅነው ወደዋለው ግን ፈራው በቃ ምመን ከበደኝ ሚለኝን እድሜዬን ሚገልብኝ ይመስለኛል
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 3 жыл бұрын
የምትጠራጠሪው ፍቅር ይቅርብሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
MasoodHBD khan ለምን ፈራሽ?
@masoodhbdkhan5112
@masoodhbdkhan5112 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal በጣም ሲበዛ ግልፅ ነኝ በቃ እራሴን አሳልፌ የሰጠውት ያህል ነው ሚሰማኝ የውስጤን ግልጥ አርጌ ነገርኩት እኔ አረብ ሀገር ነኝ እሱ ኢትዮ ገና 1 አመት አልሆነንም በግልፅነት እናወራለን ስለወደፊታችንም ግን በቃ ለፍቅር ልቤን ስሰጥ ሳምን አንዴ ነው በሚያወራኝ ነገር አምነዋለው ግልፅልፅ አርጎ እሱነቱን አሳውቆኛል ቤተሰቡንም ያለበትንም ስለ ስራም ሁሉን ነገር ግን በቃ በፍቅር ዙሪያ ስናወራ ነገ እኔና አንቺ ብንለያይ ከኔም ካንቺም ትምርት እንወስድበታለን ህይወት ይቀጥላል ምናምን ይላል እኔ ደሞ እቺ ንግግሩ ለምን እላለው ? በዛ ላይ ከኔ የተሻለ ፋሚሊ ያለው ነው ግን በሆነ ጉዳይ ስለገንዘብ አነሳ በግልፅ አልጠየቀኝም ከዛ እኔ ልርዳህ ግማሹን ስለው ትንሽ ብቻ አይ እዛ ለፍተሽ ምናምን ብሎ ከዛ ግን እሺ አለኝ 10 ሺ ብር ላኩለት ከዛ በኃላ ግን እንዴት ከኔ የተሻለ ቤተሰብ ላይፍ ይዞ እኔ ብለው እንኩዋን እሺ ይለኛል ብዬ ውስጤን አሻከረው በቃ በገቢ ሀብታም የሚባል ቤተሰብ ልጅ ነው እሱ ስራ ባይኖረውም እኔ ግን በአረብ ሀገር ገንዘብ ቤተሰብ እንደማስተዳድር ያቃል ለዛ ብቻ በቃ እድሜዬን ማባከን ነው ከዚ ልጅ ጋር ብዬ ፈራው እስቲ ምኪሪኝ ፍቅር ሀሳብ ስጭኝ ወይ በውስጥ ላውራሽ ስልክ ካለሽ ሰሞኑን ዝም ብዬ ጠፋውበት በቃ ግራ ገብቶኝ ከዚ በላይ ብሄድ እጎዳለው ብዬ
@user-lp6nw8st1k
@user-lp6nw8st1k 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@martaansiso6961
@martaansiso6961 3 жыл бұрын
ዉድድድድድ ዉዴ
@senaitmolla4870
@senaitmolla4870 3 жыл бұрын
SELAM ABEBAYE EGZIABHER YISTLN.
@kdkiya7422
@kdkiya7422 3 жыл бұрын
ፈቅርዬ ሰወድሸ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-fy6kx1uw2k
@user-fy6kx1uw2k 3 жыл бұрын
በረቀት ያገባንውሰ እሰቲ ድሰከሰ አረጌበት
@okdf6826
@okdf6826 3 жыл бұрын
ስለወንድ ቀበሮ ካወራሽ የሴቶችስ ቀበሮ በሁለት ቴክስት ገንዘብ ላ የሚሉ።???
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 3 жыл бұрын
Fikir I love you ❣❣❣
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 3 жыл бұрын
እኔስ ምርር ነው ያለኝ 4አመታችን አልቆ 5 ገባ የለኝም ላኪልኝ ልላክልሽ አይልም አጭ አሁንስ መረረኝ
@jesuslord6097
@jesuslord6097 3 жыл бұрын
Err fetari yasebacho endez miyaregut sewoch gin
@demituuaboye9183
@demituuaboye9183 3 жыл бұрын
Tebarakilign💝💝
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ
@SaadaMohamed-jh3eb
@SaadaMohamed-jh3eb 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ስምሽፍቅር ልጅቱ ፍር ዋዉስወድሽ
@user-lp6nw8st1k
@user-lp6nw8st1k 3 жыл бұрын
እሺ ማሬዬ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት!
@tigistmekebebtigist5722
@tigistmekebebtigist5722 3 жыл бұрын
Eshi yane konjo enamsgenhlen
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@user-jy7iq8pr1d
@user-jy7iq8pr1d 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ እህት
@turuwerkfekaduu3374
@turuwerkfekaduu3374 3 жыл бұрын
Eshi mare
@ma9546
@ma9546 3 жыл бұрын
My best
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
Thank You Mubarak
@ediluassefa181
@ediluassefa181 3 жыл бұрын
Even setwoch genzb ytyqalu eko bene derso awkalo
@user-ki9mq6fq5f
@user-ki9mq6fq5f 3 жыл бұрын
9ኛ ነኝ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ የኔ እህት
@mesenbetworku4975
@mesenbetworku4975 3 жыл бұрын
Hi
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 3 жыл бұрын
awo tikikil
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
Enamesgnalen mar lik nash 😢😢😢
@ayyuuayyuuambo6571
@ayyuuayyuuambo6571 3 жыл бұрын
Welcome
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
Thank You!
@munalove839
@munalove839 3 жыл бұрын
Enamsasagellane fekere gen teyka nbaragn mamakerwu sawu atechanwu bgele lwarshe tababarign sewadeshe
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
facebook.com/fiker.yebeltal ፌስቡክ ሪኩዌስት ላኪልኝ...ጓደኞቼ ቢሞሉም ፎሎ ማድረግ ይቻላል.... በሜሴንጀር እናውራ
@munalove839
@munalove839 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal eshe fekre
@munalove839
@munalove839 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal yalkeshelgn link aysegabame bapageshenwu hi yalekushe basu mawurte snchelalen enda
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
@@munalove839 በFb inbox አርጊልኝ Hi ብለሽ እቀበልሻለው
@munalove839
@munalove839 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal biyashalwu gene ategabime
@shodadove2121
@shodadove2121 3 жыл бұрын
hullum wond 1 aydelam,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,,::
@ritarita4805
@ritarita4805 3 жыл бұрын
Eshi ❤️
@sarabegala6057
@sarabegala6057 Жыл бұрын
👍👌🙏
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 3 жыл бұрын
do you know how much I love you ?
@endrisdula7557
@endrisdula7557 Жыл бұрын
ኢሄን ት/ት ለሴቶች ብቻ ነው ለወንዶችም ጭምር ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ሰላም ቤተሰብ! ከታች ባሉት አድራሻዎች እገኛለው። ሊንኮቹን በመጫን መከተል ይቻላል Facebook facebook.com/fiker.yebeltal Facebook facebook.com/fikeryibeltall/photos/a.1123215187827572/1743331635815921/?type=3&app=fbl Instagram instagram.com/p/CKx1ppQn53D/?igshid=1wg5rduc5ox7d Tiktok vm.tiktok.com/ZMe13uK9d/
@mamaruabebaw2048
@mamaruabebaw2048 Жыл бұрын
🌹
@marmar2375
@marmar2375 3 жыл бұрын
Tikekel enmsgnalen
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@ethiolove3744
@ethiolove3744 Жыл бұрын
😊😊😊😊😊😊
@ayantuwayre7114
@ayantuwayre7114 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@masaretligaba600
@masaretligaba600 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤💋💋💋
@user-vx8sv2vb1i
@user-vx8sv2vb1i Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@dasii3470
@dasii3470 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏❤❤❤🌹🌹🤟🤟🤟
@hhpp1525
@hhpp1525 2 жыл бұрын
🐛
በመጀመሪያ የፍቅር ቀጠሮ በጭራሽ ማድረግ የሌለብሽ 7 ነገሮች
17:20
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 90 М.
ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች
23:32
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 428 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Викторина от МАМЫ 🆘 | WICSUR #shorts
00:58
Бискас
Рет қаралды 6 МЛН
小蚂蚁被感动了!火影忍者 #佐助 #家庭
00:54
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
የርቀት ፍቅር/Distance relationship
15:33
FREZER FKADU
Рет қаралды 13 М.
ሴቶቾ መስማት የማንፈልጋቸው ንግግሮች... #love #ebs #ፍቅር #ethiopia
12:56
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 11 М.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН