በመጀመሪያ የፍቅር ቀጠሮ በጭራሽ ማድረግ የሌለብሽ 7 ነገሮች

  Рет қаралды 90,977

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

4 жыл бұрын

በመጀመሪያ የፍቅር ቀጠሮ በጭራሽ ማድረግ የሌለብሽ 7 ነገሮች
#Fikeryibeltal #ፍቅር #Relationshiptips
#Relationship
Tiktok
vm.tiktok.com/...
Facebook
/ fiker.yebeltal
Telegram Channel
t.me/Fikeryibe...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...
👉የተለያዩ ስነልቦናዊ ምክሮችን ማግኘት ከፈለጉ ይህንን የዩቲዩብ ፔጅ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ ቢኒ በተለያዩ ሀሳቦች ይጠብቃችዋል
👉ዘመነኛ ሚዲያ / @zemenengamedia9472

Пікірлер: 384
@ekramabdu5330
@ekramabdu5330 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ ወላሂ አንችን ለማመስገን ቃላት ያጥረኛል በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠሺኝ ሺ አመት ኑሪልኝ እወድሻለሁ
@aymen2202
@aymen2202 4 жыл бұрын
ኢኩ ያንቺ ታሪክ ነው እንዴ የተነበበው እረ እኔ አለውልሽ ደውይልኝ
@user-ho9yc3zf3x
@user-ho9yc3zf3x 3 жыл бұрын
ሰላም ነሽ እህት ፍቃደኛ ከሆሽ እደት ላግኝሽ በዉስጥ በዚህ ጉዳይ ማዉራት እፈልጋለሁ ካችጋ
@hhpp1525
@hhpp1525 2 жыл бұрын
🌷👍
@twededh
@twededh Жыл бұрын
​@@aymen2202😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ድ. 🥰 🥰ድ 🥰🥰🥰🎉😢🎉😢😢😢😢😢d😢😢d😢ድ. 😢🥰😢😢🥰😢😢🎉🥰🎉🎉🥰🥰😢🎉😢🎉😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉55ttt5ttttttttt555ttttttttt🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂🎉😂🎉🎉😂🎉🎉🎉wssswsswwwzzzwzzwzzz wውው w z z wz. ዥ. wwswww ው z , z. , z.,zw😢
@amelework7422
@amelework7422 4 жыл бұрын
ስለ እውነት ከምታቀርቢው ነገሮች በላይ የምታረጊው አክት በጣም ያዝናናኛል ትመቺኛለሽ 😍
@idras1236
@idras1236 4 жыл бұрын
ከረሚላነሽ፡አች፡ወሬሽ
@lisnok8643
@lisnok8643 4 жыл бұрын
ዬኔ ማር ስወድሽ ጥሩ ትምህርት ነዉ ውዴ
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 жыл бұрын
እኔም አፌን ከፍቼ እሷን ነው የመያው ከትምህርቱ 😄😄😄
@nerdetube1638
@nerdetube1638 2 жыл бұрын
እኔም 🤣🤣🤣🤣
@busyline3833
@busyline3833 2 жыл бұрын
የኔወድ በትክክልነሽ ምክርሽውዴ
@haymanoutyewubulijphonetas4545
@haymanoutyewubulijphonetas4545 4 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ በሚቀጥለው ወር ቀጠሮ አለኝ ከምወደው ልጅ ጋር እናም ትልቅ ትምህርት ነው ጀባ ያልክሽ አመሰግናለሁ
@user-zm5cx7mo4o
@user-zm5cx7mo4o 4 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ ስወድሽ ይሄን ነገር ተግባራዊ አድርጌ አሸንፌያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን የሡ የዘወትር ትዝታው የመጀመሪያ ቀን ሁኔታዬ ነው❤💞💞💞💞❤❤😘😘😘
@tigistadungna7770
@tigistadungna7770 2 жыл бұрын
ባክሽ ወንዶች አንድ ናቸዉ ምንም ብታደሪጊ ልባቸዉ አይገኝም መሰሪ እና አስመሳይ ናቸዉ እህቴ ፍቅር
@user-ut3mc2fe1x
@user-ut3mc2fe1x 4 жыл бұрын
አማ ምክርሽ በጣም ገንቢ ነው እግዚአብሔር ይስጥሽ ግን ከዚህ በፊት መስቀል አንገትሽ ላይ አድርገሽ አይቻለው ዛሬ ግን የለም እና አታውልቂ ውበታችን ማህተባችን ነው በተረፈ በርቺ
@getinettakele8171
@getinettakele8171 3 жыл бұрын
eyesus new wubetachin inji mahateb aydelem aderegech aladeregech wubetuwan kemadebzez wuch menem ayitekmem.
@user-dj1lf8pf5m
@user-dj1lf8pf5m 3 жыл бұрын
@@getinettakele8171 👍
@fithawiamaze202
@fithawiamaze202 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ተማሪ የጠየቅከው ጥያቄ የኔም ነው ....??
@ZainabZainab-lk4tl
@ZainabZainab-lk4tl 3 жыл бұрын
@@getinettakele8171 የኔ አስተዋይ እናመሰግናለን
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 жыл бұрын
እንኳን ለጋናናው ለቅዱስ ሚካኤል ኣመታዊ ክብረ በዓል በሳላምና በጤና በያላችሁበት ዓለም ኣደረሳችሁ! ስቀጥል ፍ ቅ ራችን ሁሉም እንደ ኣንች ሰው ሰው ብሸት ምንኛ መልካም ነበር ማላቴ ያለውን እውነታ በግልጽ ማብራራት ማላቴ ነው በመጨረሽም ኣንድ ቦታ ላይ የጣራሻት የስድብ ቃል ኣንችን ስለምትጎዳ በፍፁም ደግመሽ እንዳትጠርያት የስድብ ቃል የኛ የሰው ልጆች ኣይደለም የእግዚአብሔር ጥበቃ ኣይለይሽ ፀሎት እንዳይቋረጥ ኣደራ ውድድድድድድ!
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 жыл бұрын
ኣሜን ወንድማችም እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን!!!!
@addisaddis4232
@addisaddis4232 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen.🙇🙇🙇
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደርሰን
@almaztube7504
@almaztube7504 4 жыл бұрын
ሲጀመር ደውይልኝ ሲሊሽ መደወል አልነበረብሽም የባሰ ጓደኛው ጋር ደወልሽ ገና አዲሶች ናችሁ አሁን አርፈሽ ፀጥ ብለሽ ተቀመጪ ቢደውልም ቀብረር ማለት አለብሽ
@samsungGalaxy-ng1vr
@samsungGalaxy-ng1vr 4 жыл бұрын
ፀጥ ብለሽ ክክክክክክክክክክ
@bethyhabeshawit4816
@bethyhabeshawit4816 4 жыл бұрын
Liknesh
@bethyhabeshawit4816
@bethyhabeshawit4816 4 жыл бұрын
Liknesh
@asyafaji7603
@asyafaji7603 4 жыл бұрын
አናዳኛለች አባቴን ክክክ
@matiyostesfahiwet7460
@matiyostesfahiwet7460 4 жыл бұрын
ግልጥልጥ ያለ ልብስ ብትለብስ ታማኒነትን ይቀንሳል ብየ አስባለሁ☹️ ምንም ታማኝ ብትሆን ብትገላለጥ ፍጹም ታማኒነት ታጣለች 😊
@Yibza
@Yibza 4 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል የምታቀርቢያቸውን ቪድዮዎች ጥቂቶቹን አይቻቸዋለሁ አስተማሪዎች ናቸው። ጎበዝ! አንድ ነገር አስታወሰሽኛል አንድት እህት በአንድ ወቅት ስናወራ ወደድኳት እና ቀረብኳት ስለመንፈሳዊ ነገሮች ስናወራ በጣም ትከራከረኛለች ልታስተምረኝ ሁሉ ስትሞክር ታዘብኳት ምክንያቱም ስለምትከራከረኝ ነገር እና ልታስረዳኝ የምትሞክራቸው ነገሮች ላይ እኔ መምህር ስለነበርኩ ነው በዚያ ላይ እውነታዎች ላይ ድርቅ ብየ ስትሆን ሃሳቤን ቀይሬያለሁ። ፍቅር ይበልጣል ከ5-12 ዓመት ውስጥ ሲያድግ የኖረ ባህሪ ለማስተካከል ቢከብድም ተራራን ሜዳ ለማድረግ ቆርጠሽ የተነሳሽ ልበ ሙሉ ጀግና ሴት ብየሻለሁ። ብልህ ሴት ቤቷን መጽሐፈ ምሳሌ 14፥1 ብልሃተኛ ሴት ቤትዋን ትሠራለች ሰነፍ ሴት ግን በእጅዋ ታፈርሰዋለች። አመሰግናለሁ
@tigrayadey7559
@tigrayadey7559 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ኣሳቂ እና ኣስተማሪ ትምህርት ነው ልክ ነሽ
@user-he6nt9pi3d
@user-he6nt9pi3d 3 жыл бұрын
ከትምህርቱ ፈገግታሽ እራሱ ፈታ ነዉ የሚያደርገዉ ማር ነሽ ።
@mekedesbekele5333
@mekedesbekele5333 4 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ትያለሽ በጣም አሪፍ መልእክት ነው በጣም እናመሰግናለን
@alemituedosa6900
@alemituedosa6900 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ! እድሜሽ ትንሽ ዕውቀትሽ ግን ትልቅ ነው፡፡ በርቺ በጣም አስተማሪ ነው ተባረኪ!!!
@user-ru1ii2uz8h
@user-ru1ii2uz8h 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ቅርብ ጊዜ ነው ያገኘሁሽ ግን የቆየ ቪድዮሽን እያየሁ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው እናመሠግናለን ክበሪልኝ በርቺ ወድሻለው😘😘😘😘
@user-cf6cx2wg5q
@user-cf6cx2wg5q Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ከቤቴ ግጥም አድርጌ በልቼ ሂጄ መሽኮርመም ነውጅ 😃
@genetassafe2132
@genetassafe2132 4 жыл бұрын
በትክክል ፍቅርዬ እኔም ደርሶብኛል እውነት ግን ተማርኩት
@abdirazaknurgaba4573
@abdirazaknurgaba4573 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 የምር በጣም ነው ፈታ ያልኩት ፍቅር ሰላም ሽ ይብዛልን ፖሎቲካ አይሆንም አይዞሽ ብቻ በርቺ ቡዙ ነገሮች ያወኩት በዚህ ቸናል ትምርት ወስጃለሁ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 жыл бұрын
ዘና ታረገኛለች ትምህርቱ ጡሩ ሢቀጠል ዘናታረገኛለቺ 😃😃😃😃😃✌️
@masaratg8893
@masaratg8893 4 жыл бұрын
አበላል ተመቸኝ ክክክክክ በደንብ ነው እንጂ መብላት ለማንኛውም በጣም ትክክል ነው የክፉለ ሀገር ልጂ ነኚ እና አይናፋር ነኚ ቺግር የለውም
@user-uo8pf4eb3c
@user-uo8pf4eb3c 4 жыл бұрын
ቆይ ዛሬ በባዶ መጣሽሳ አረ ማህተብሽ ውበትሽ ነበር አይ እረስተሽው ነው ወይስ መወለቅተጀመረ
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
Yawelkalu hulum
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 жыл бұрын
@@armazsegede2651 ምክኛቱስ ?
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ፍቅርዬ እኔም እየጠበቁ ነዉ ጥያቄ ጠይቄሽ ነበር ማሬ እወድሻሎ
@nurseid3836
@nurseid3836 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አስተማሪ ነገር ነዉ ቀጥይበት ደስ ይላል
@alainnss9579
@alainnss9579 4 жыл бұрын
ዛሬ ደግሞ የሌለ ነው ፈታ ያደረግሽኝ በዛለይ በጣም አምሮብሻል የኔ ሳቂታ 🥀🥀😍😘
@meseretavrhame6191
@meseretavrhame6191 4 жыл бұрын
ይሄው ሰብስክራይፕ እናመሰግናለን እህቴ ግን ውጭ ለምንኖር ሴቶች ምክር ምከሪን 😍😍 ያለሺበት ቦታ ያምራል😍
@ailaaila7592
@ailaaila7592 4 жыл бұрын
በጣም ይመቻል በርቺ የኔ ውድ ስወድሽ💖💖💖💖💖
@ekreyemaru146
@ekreyemaru146 4 жыл бұрын
የዛሬው ትምህርትሽ ደግሞ በጣም ይጠቅመኛል እጅግ አመሰግንሻለው የኔ ማር
@emyasefa1592
@emyasefa1592 4 жыл бұрын
ሀይ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛ በጣም ተማቺ ነሽ በርቺ ስወድሽኮ እኔ ለዘር ዘሬ የምሆናዉን ከቀድሞ ፍቅረኛዬ ተምሬያለሁ የአሁኑ ሁሌም እሱ ነዉ ፈልጎኝ የምዳዉልልኝ ለዛዉም ተረገግቼ ነዉ የማዋረዉ ግን የዱሮዉን ማርሳት አልቸልኩም 💜
@teshomeendalew6146
@teshomeendalew6146 4 жыл бұрын
በጣም ነው ይህን ቪዲዮ የወደድኩት፤አንችንም።።።።
@esulove6711
@esulove6711 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ አሪፍ ትምህርት ነው
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 4 жыл бұрын
ዛሬ አንደኛዬ
@hananhanan-pl3gr
@hananhanan-pl3gr 4 жыл бұрын
ፍቅር ውዴ በጣም ቆንጆ ነሽ በጣም እሷ ላይ እንከን ምፈልጉ ሰዎች ግን ጤነኛ ናችሁ ወይስ ካማኑኤል ሆስፒታል አምልጣችሁ ነው ይማራችሁ
@teddyalemu8417
@teddyalemu8417 4 жыл бұрын
የመጨረሻዋ ደርሳብኝ አለች አንዲት ልጅ በመጀመሪያ ግንኙነት ላይ ጓደኘቿን አከማችታ ስትመታ እኔ ደሙ ሰላማዊ ሰልፍ መሰለኝ እና ወደቤቴ ላሽ 🤣
@zddd5746
@zddd5746 4 жыл бұрын
😂🤣🤣 ኧረ ተመቸኸኝ
@user-ir5wo9hs9m
@user-ir5wo9hs9m 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 жыл бұрын
Teddy Alemu. Kkkkkkkk area
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
ሃሃሃ በሳቅ
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@ahmedsirjeba1034
@ahmedsirjeba1034 4 жыл бұрын
ዎላህ ት/ትሽ በጠም ታማቻኝ ኑሪልን ውድ እህታችን ሹክራን.
@matiyostesfahiwet7460
@matiyostesfahiwet7460 4 жыл бұрын
አክብሮት ለሌላ ሰው ማሳየት ታማኒነት ይጨምራል! ምክንያቱም ሌላ ሰውን ያላከበረች እንዴት እንድታከብርህ ትጠብቃለህ ?
@sebleworkguegesa7712
@sebleworkguegesa7712 4 жыл бұрын
በጣም ተክከል ነሸ የኔ ቆንጆወ ወዶች ትንሸ ጊዜ በጣም የታዘበሻል የምትሰጭው ትምህርት በጣም እሪፋ ነው ሰወድሸ ወብ የሆሸ ልጅ
@Semira-e4u
@Semira-e4u Ай бұрын
እናመሠግናለን የኔ ዉድ
@user-zh1mo9jz8k
@user-zh1mo9jz8k 4 жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነሽ ፍቅር እኔ ምለው ፍቅረኛየ ማመን አልቻልኩም ለትዳር በጣም ነው ምፈልጋት ግን መጀመርያ ስንተዋወቅ ዋሽታኝ ነበር እና ድንግል አልነበረችም እና እኔ ደሞ ድንግልናዬን ለስዋ ነበር የስጠህዋት እናም ሁሌ ምትማግጥብኝ ትመስለኛለች ሰዎች አንተ ታማኝ ካልሆንክ ምናምን ይላሉ ግን ውሽት ነው እኔ ንፁ ነኝ ከስዋ ውጭ ወደ ውጭ ደሞ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በቃ ምን ልበልሽ ቅልጥ ያለ ፍቅር ነው ያለን 5 ዓመት ሞላን በፍቅር ብቻ እና እባክሽ የሆነ ነገር በይኝ እንደኔ ተከታዮችም ልምድ ካላችሁ አጋሩኝ ዊይይይ ብቻ ይጨንቃል Kibreab from Bole
@user-vo2ri2nn4u
@user-vo2ri2nn4u 4 жыл бұрын
ክክክክ ከማይ ኣነ ውን ብጣዕሚ እየ ዘፍቅሮ ኣነ ግን መጀመርያ ኣይኮነን ዝሓሰወኒ ምስተፋለጥና ድሕሪ ዓመት ኣከባቢ እዩ እና እንነብረሉ ሓደ ከተማ እዩ ስድራና ግን ናይ ኩላትና ኣብቱ ንነብረሉ ዓዲ አይኮኑን ዝነብሩ እና ሓደ መዓልቲ ስድራይ ሪአዮም ክምለስ ኢሉ ናብ እንዳ ስድርኡ ዓዲ ይኸይድ ብድሕሪኡ እናተደዋወልና ቀኒና ደንጒኻ አይትምለስንዲኻ ይብሎ ንወርሒ ዝኣክል ፀኒሑ ናብቲ ዘለኽዎ ከተማ ከይነገረኒ ይምለስሞ ከይነገረኒ ሰለስተ መዓልቲ ይፀንሕ ከምኡ 3 መዓልቲ ምፅንሑ እውን ኣይነገረንን ብባዕለይ መንገዲ እየ ፈሊጠ ብዲሕሪኡ ይድውለሉ ደጊመ ኣበይ ኣለኻ ይብሎ ሕጂ ውን መሊሱ ኣይተመለስኩን ይብለኒ አሽዑ አይከኣልኩን ምንም ከምዘይመሰለኒ ኮይነ ከምዝመፃኻ ነብሰይ ነጊሩኒ እዩ ንምንታይ ትሕስወኒ ይብሎሞ ተደናጊፁ ከመይ ፈሊጥኪ? ይብለኒ አነ ደማ ፈሊጠ የ ይብሎ ወድያው ናብ ዝሰርሐሉ ቦታ መፅዩ ረኺቡኒ ንምንታይ ከም ዝሓሰወኒ ሓቲተዮ ክሳብ ሎሚ ግን ክምልሰለይ አይከኣለን መልሱ እንድዒ እንታይ ከምዝኾንኩ አይረደኣንን ይብለኒ 4 ዓመትና ኮይኑና ግን ኩሉ ግዜ ዝሕስወኒ ኮይኑ ይስመዓኒ ሓቂ ዘረባ ኣሽዑ ምንም ኣይመሰለንን ኔሩ ሕጂ ግን ማራ ይስመዓኒ ኣብዚ ሕጂ ሰዓት ተዝኸውን ይቅርታ ዝገብረሉ አይመስለንን ብቻ ውሸት በጣም ያስጠላል ፈጣሪ መጨረሻችን ያሳምረው
@burhansheawnoburhan3910
@burhansheawnoburhan3910 4 жыл бұрын
የበፊቱንታዋውናካዚቧሀላካማንምጋርግንኙነትእንድኖራትኣትፊቃድ
@burhansheawnoburhan3910
@burhansheawnoburhan3910 4 жыл бұрын
ባታራፋውቃርዛማነችውይባራክ
@torken9611
@torken9611 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ውድ አንድ ጥያቄ አለኝ እባክሽ ጥያቄዬን consider እንድታደርግልኝ በአክብሮት እጠይቅሻለሁ። በ FB የተዋወኳት ፍቅረኛ አለችኝ በጣም ነው ምወዳትና ማከብራት ከሷ ውጭ ማንንም ሴት አወራለው ብዬ አስቤ አላውቅም። ከኔ ይልቅ እሷም በጣም ታፈቅረኛለች። እና በዚህ ሁኔታ ለሁለት ዓመት ያክል ከቆየን በኋላ ምንም ሳታጠፋ ለሷ ያለኝን ፍቅር ከውስጤ እየጠፋ መጣ፣ እኔን በጣም ከማፍቀሯ በተነሳ አሁን ተነስቼ አልፈልግሽም ብላት እንደምትጎዳ እርግጥኛ ነኝ። እባክሽ እዚህ ላይ ምንድነው ምትመክሪኝ ምንስ ማድረግ አልብኝ ያለ ምክንያት ምንም ሳታጠፋ እንዴትስ ለሷ ያለኝን ፍቅር እየቀነሰ መጣ???? መፍትሄው እንድትነግሪኝ ተስፋ አደርጋለሁ
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
ምን አልባት ማውራት ብቻ ይሰለቻል ለውጥ ብታረጉት ፍቅርህ ሊመለስ ይችላል ወይ ቪዲዮ ወይ ተገናኙና አውሩ ሁለት አመት ቆየ እኮ ይሰለቻል በማውራት ብቻ
@abubekele3246
@abubekele3246 4 жыл бұрын
Era taye endat ye selachal ewunatagna fiker ke hone yehew enam alewo 2amet gen fikerachen yahu new
@wayreayantu1523
@wayreayantu1523 4 жыл бұрын
ፍቅርዬ ቆጆ እኳን ደናመጣሽ ሳቂ ካልሳቅሽ ይደብረኛል
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እስኪ ከመስከረም በኃላ ሀገሬ የመግባት እቅድ አለኝ እናም ምክርሽን ተግባራዊይ አደርጋለሁ
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
😆😆😆😆
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 4 жыл бұрын
@@zinet.melaku7865 ያስቃል እንዴ ይልቁን ላንቺም ተጠቀሚበት
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
@@tigistbihonegn2302 mamaye .tesasche newu.sorriy
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 4 жыл бұрын
@@zinet.melaku7865 ere tata yelewum sakilgn konjo
@zinet.melaku7865
@zinet.melaku7865 4 жыл бұрын
@@tigistbihonegn2302 ishiy😍😍
@tenayeyakob911
@tenayeyakob911 4 жыл бұрын
you are my best flavour in all KZbinrs💪💕
@hiruttemesgen422
@hiruttemesgen422 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ ከመጀመርያው ቀጠሮያ ላይ ጓደኛቼን ይዛ በመሄዴ ግኑኙነታችን ተቆርጦአል ስለዚህ ልክ ነሽ።
@user-ke5ux4jp5w
@user-ke5ux4jp5w 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው እህቴ በርች ጠክሪ
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 Жыл бұрын
እስኪ እኔንም አንድ ነገር ምከሩኝ በጣም የምወደው ያ4አመት ፍቅረኛ ነበረኝ እኔ አፈቅረው አለሁ እሱ እወድሻለሁ ይለኛን ግን ልቡ ብዙ ሴትን ይመኛን እኔጋ መሆን የሚፈልግበት መክኒያት በጣም ጸባየኛ ነኝ ያየሁትን ነገር እንዳላየሁ አልፋለሁ በዚህ ይወደኛግ በምን እንደሚጠላኝ ግን አላቅም አሁን ተይዞ ሀገር ቤት ገብቷን በብር እንጣላለን ከዛ አሁን ላይ አይደውልልኝም እኔም የሆነነነገር ሰምቸ ሳልደውልልለት ቀረሁ አሁን ላይ ቦልኮኛን እናም በመሆ አጋጣም የሆነ ልጅ ታ ተዋወቅን እሱም እንደኔ በፍቅር የተጎዳ ነው ሲያወራ በጣም ያሳዝነኛን እና ጓደኛ እንድንሆን ጠየቀኝ እኔም በዛኛው ልጅ ሠውን እንዳላምን ስለሆንኩ የፈለጠውን ነገር ቢያወራኝ አላምነውም እህቶቸጋ ላስተዋውቅሽ አለኝ እኔም እቢ አልኩት አሁን ይባስ ብሎ በምትፈልጊውን ነገር አለሁልሽ ስለዚህ ወዳገር ነይ ይለኛን ግን ፈራሁ ሠውን አላምን አልኩ ምን ትመክሩኝ አላችሁ ውዶችየ🥺🥺🥺
@chattym6116
@chattym6116 2 жыл бұрын
የኔ፣ሁድ፣በጣም ፣ጥሩ ፣ትምህርት ፣ነው፣እና፣እኔ፣ከተዋወኩት፣ስድስት ፣አመት፣ሆኖኛል፣አሁን፣ግን፣የት፣እንደደረሰ፣አላሁቅም
@user-yr9dh4wr9h
@user-yr9dh4wr9h 4 жыл бұрын
አክባራሽ ነኝ❤
@burtokanandarge3870
@burtokanandarge3870 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ እህቴዋ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ውይ እኔስ አይደለም የመጀመሪያ ቀን ወሬ ላፈጥን ይቅርና ወሬው እራሱ ይጠፋብኛል ምን እንደማወራሁ እንኳ አላቅም አፋራም ነኝ እና እሱን ማዳመጥ ብቻ ነው ግን ተመቸሽኝ እህቴዋ
@user-ix6hm9qe1u
@user-ix6hm9qe1u 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@tringotesfa8517
@tringotesfa8517 Жыл бұрын
እናመሠግናለን❤❤❤❤❤
@fhjdbbk9609
@fhjdbbk9609 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ የኔ ቅመም ስወድሽ
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 жыл бұрын
ፍቅርይ በልጣል ደስ ትይያልሽ በርቺ አሪፍ ነው👍
@eexx3462
@eexx3462 4 жыл бұрын
ፍቅር እኔ በሰው ነው የተዋወቅንው እናም ስናወራ ተመችቶኛል ወድጀዋለሁ ከምልሽ በላይ ሳላወራው ስዉል ያደብረኛል እሱ ግን ሰበብ አስባብ እየፈለገ ከቻት ይጠፋላ አሁን አሁን ላይ ፊት ከኔ ይልቅ እሱ እከሚያወራኝ ይቸኩል ነበር አሁን ግን ዝም አለ ምን ትይኛለሽ በስደት ላይ ፍቅር ተጨምሮ ከባድ ነው እና ከስንተወ አመት ቦሀላ ሰው ቢወድ ልቤ እንደዚህ ሆንኩ በባላንስ ደግሞ ደውይ አይቻልም ከባድ ነው ሀዮ ነኝ ከሳኡዱ
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 жыл бұрын
እረ በጭራሽ እንዳትደዉይ እህት ወንድ ሲከተልሽ እንጅ ስትከተይዉ የባሰ ይርቅሻል ብትወጅዉም ጠብረር በይ አንድ ሲጠፋ ሁለቴ ጥፍት በይበት ላንች ያለዉ የትም አይሄድ
@user-sn9qk7ov5t
@user-sn9qk7ov5t 4 жыл бұрын
እህት በጭራሽ እደዛ እዳታደርጊ አችም እልም በይበት ላንች ያለው አይቀርም
@truyejabbour1819
@truyejabbour1819 4 жыл бұрын
የእኔ ልዕልት እናመሰግናለን ሺአመት ሳቂልኝ
@serkalem5976
@serkalem5976 4 жыл бұрын
Ok thank you so much every time tabareki wedddddddd
@bethyhabeshawit4816
@bethyhabeshawit4816 4 жыл бұрын
ልክነሽ ቆንጆ ለምክርሽ እናመሰግናለን በርቺ
@azemarbaker54
@azemarbaker54 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን የኔ ቆጆ
@sahilekassaye4309
@sahilekassaye4309 4 жыл бұрын
You made laugh today. Thanks for bringing your true-self, It’s more attractive than edited and conscious self. Perfection sucks.
@siredtodamonsalvatore9491
@siredtodamonsalvatore9491 4 жыл бұрын
nice comment
@anatoabraham2769
@anatoabraham2769 4 жыл бұрын
Hay fikir abo selamish yibza Endezy blesh nigerilign Le ehitoche bahilachewn, wogachewn be sime silitane sebeb endayatu nigerilign.
@maamiloveyoum2037
@maamiloveyoum2037 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውስጤ ነሽ ❤️
@ekreyemaru146
@ekreyemaru146 4 жыл бұрын
ፍቅር እናመሰግናለን የኔ ውዴ እኔም አንድ ጥያቄ አለኝ እንደምትመልሽልኝ ተስፋ አደርጋለው ,የኔ ጥያቄ በfb የተዋወኩት ልጅ ነበር በጣም ተቀራርበናል ግን እኔ ስደት ላይ ነኝ እና ስመለስ ተያይተን እንቀጥላለን በፈጣሪ ፍቃድ ,ስሄድ እንገናኛለን ተባብለናል እና የት ላግኘው ማለቴ የተለያየ አገር ነን እና እሱ ይምጣ ወይስ እንዴት ላደርግ ሀለተኛ ደግሞ ስጦታ ብወስድለት ችግር አለው ወይ ማለቴ ቀለል ያለ ስጦታ? ሌሎች እህቶቼም ምክራችሁን አካፍሉኝ ስል በትህትና እጠይቃለው
@SmMs-er4ew
@SmMs-er4ew 4 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ወደዱኩት እናመሰግናለን ውዴ
@wubitethiopia1113
@wubitethiopia1113 4 жыл бұрын
በርቺ ጥሩ ምክር ነው
@fireselam2142
@fireselam2142 4 жыл бұрын
ፍቅር ፍገግታሽን እና ሰቅሽን እኮ እንዴት እንደመደው ።
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ❤❤❤❤👍
@ikramakmad5762
@ikramakmad5762 Жыл бұрын
ዛሬ ገና ኮሜት ልፃፍ ጥሩ ትምርት ነው ቀጥይበት 😀😀😀
@semagnkebede2201
@semagnkebede2201 4 жыл бұрын
Brave Keep It Up!!!
@tsehayyegeta7987
@tsehayyegeta7987 Жыл бұрын
ጥሩ ምክር ነው እየሳቅሽ ታስቂኛለሽ
@user-gi7lj6ve6m
@user-gi7lj6ve6m 3 жыл бұрын
የምር በጣም ልክ ነሽ ፍቅር አመሠግናለሁ ያለውን ነው ያልሽው
@tsigeylfrutsrtobagohaiek9414
@tsigeylfrutsrtobagohaiek9414 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ የኔቆንጆ ጥሩምክርነው ብዙነገር አስተዋልኩበት
@tsigeylfrutsrtobagohaiek9414
@tsigeylfrutsrtobagohaiek9414 4 жыл бұрын
💓💓💓💖💖💖💖👏
@ፍሬወትመካንን
@ፍሬወትመካንን Ай бұрын
የኔውድ አመሰግናለሁ
@user-uu9lw1ww7d
@user-uu9lw1ww7d 4 жыл бұрын
ስወድሽ ቆንጂዪ አድናቂሽ ነኝ እናመሰግናለን ስለምክርሽ
@user-xq4vj5mo9c
@user-xq4vj5mo9c Жыл бұрын
እናመሰግናለን ውድ እህታችን ግንኢሳይያስ ስትይ በጣም አሰደነገጥሽኝ ክክክክ
@semiralove5288
@semiralove5288 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ በጣም ነው የምወድሽ በጣም ነው የማከብር ምከሩኝ እዳሠድብኝ እኔ ወደ ሀገር ልመጣ እያልኩ አልቻልኩም ምክንያቱም የአይን ፍቅር ካሰሪወቸ ልጅ ይዞኛል ፍቅር ይበልጣል ምከሩኝ!!
@ZeharaEbrahim1722
@ZeharaEbrahim1722 4 жыл бұрын
ይቅርብሽ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
ይቅርብሽ አይ
@seadisadi8111
@seadisadi8111 4 жыл бұрын
ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ሳቂታ😍😍
@user-it9lh8xg6y
@user-it9lh8xg6y 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን በደናው ግዜ ያለቀጠሮ ያለሶሻል ሚዲያ የጎርቤትልጅ አግኝቼነበር የመጨርሻዬ እያልኩ ኮትኩቼ አሳድጊ ፍቅራችን አብቦ ፍሬ ውን ልንበላ ስንል ስዴት መጥቼ ጬልፌት ነጠቀችኝ
@user-tf9wu2ph4k
@user-tf9wu2ph4k 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-yn9zd1te9y
@user-yn9zd1te9y 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-nc1oo5tz5f
@user-nc1oo5tz5f 4 жыл бұрын
ታሪኩ ምንድነው??
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 жыл бұрын
@@user-nc1oo5tz5f ቀልጣፋ የሆነች ወሠደችባት
@ummusaamiyaa5284
@ummusaamiyaa5284 4 жыл бұрын
Thank you yena mar
@mahet5785
@mahet5785 4 жыл бұрын
ልክነሽ
@tenayeyakob911
@tenayeyakob911 4 жыл бұрын
stay save forever 🙏my sweet
@YordanosKefyalew
@YordanosKefyalew Жыл бұрын
ትክክል🥰😍😍
@aynalemmengesha1781
@aynalemmengesha1781 Жыл бұрын
waw betam enamesegnalen berchi!!!!!!!
@user-gd7kx4nm5l
@user-gd7kx4nm5l 4 жыл бұрын
ስቀደም አልውድም ሀሀሀ
@vegastube6773
@vegastube6773 4 жыл бұрын
ዋው
@bizatefera9534
@bizatefera9534 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ምን መሰለሽ ካንቺ ትንሽዬ ምክር እፈልጋለሁ፡2 አመት በፊት የማውቀው ጎደኛዬ አለ በፌስቡክ ነው የተዋወቅነው እና እኔ ከሀገር ውጪ ነኝ ግን በቅርብ ወደ ኢትዮ ገባለሁ እና እንድንገናኝ ይፈልጋል እኔ ግን በጣም ፈራሁ፡ምን ላድርግ በናትሽ መልስሽን እጠብቃለሁ ፍቅርዬ አመሰግናለሁ
@wayreayantu1523
@wayreayantu1523 4 жыл бұрын
ምን ብታወሪ ያምርብሻል
@user-np4jk2tx2k
@user-np4jk2tx2k 4 жыл бұрын
እናመሠግናለንየኛ ውብ
@hlenachaynal3393
@hlenachaynal3393 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@halayounes4049
@halayounes4049 10 ай бұрын
Baxamihi. Xuruhuu❤. Timitinawuhu. Teberki
@user-bv5gs8hy5t
@user-bv5gs8hy5t 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@shukaremagr
@shukaremagr 4 жыл бұрын
ፍቅር እደስምሽ ፍቅርነሽ የምታቀርቢያቸው ሁሉ ደስ ይላሉ ቀጥይበት ግን አድጥያቄ ልጠይቅሽ ጓድኛ ካለሽ ለመጀመሪያ ጊዜ እደት ነው የተዋወቀሽ
@aligash3809
@aligash3809 4 жыл бұрын
የኔ ዉድ በጣም እናመሰገናለን ግን የኔ ዉድ አንድ ነገር ልጠይቅሸ በጣም ጭንቅ ብሎኛል ከፍቅርኛዬ ጋር ከተጣላን 15 ቀን ሁኑዋል ግን የተጣላንበት ምክንያትም እኔ ነበረኩኝ ጥፋተኛዋ እኔም ደግም ሆብ ብዬ አነበረም ያሰቀየምኩት ያነ ትንሸ ጡሩ ሰመትላይ አነበሩኩኝም እኔም ካሰቀየምኩት ቦሀላ ይቅርታም ጠይቅያለዉ ግን በጨራሺ ይቅርታ ልያረግልኝ አልቻለም እኔ ግን በጣም የጨነቀኝ ቃል ክዳን አለብኝ ሁኖም እኔና እሱ በጨራሺ ልንሲማማ አልቻለንም ሁል ቀን ጭቅጭቅ ነዉ እኔ ደግሞ ያለዉት አርባ ሀገር ነዉ እኔ እኔ ወደዚ ሳልመጣ በፍት ለኔ በጣም ጡሩ ነበረ እኔም ደግሞ በጣም እዎዳዉ ነበረ አሁን ግን በጣም እያሰከፋኝ በጣም እየተቀየረ መጣ ከዚ በፍት እኔን ገንዘብ ጠይቆኝ ነበረ እኔ ግን ልረዳዉ አልቻልኩም ምክንያቱም እኔና እሱ የተታዋወቀ ነዉ አዲሳባ ነበረ ቃልም የገባዉ እዛዉ ነበረ እኔ ወደ አረባ ሀገር ከመጣዉ ቦሀላ ተመልሶ ክፍላሀገር ገባ ሀገሩን እንጅ በትሰቦችም ሰፈሩም አለቆም እና እኔ በምን አይነት ሁነታ ነዉ እሱ ልረደዉ ምንችለዉ ምንም ቃል እንኩዋን ወይ በትሰቦቹን አላሳወቀኝም በቃ እኔና እሱ የምንተዋዉቀዉ እኔ እኔ እንደት ብዬ ልረዳ እችላለዉ ብዙ ኤቶቻችን እንደዚ ሁኖ ይጡና ገንዘብ ይልካሉ በመጨረሻላይ የከዱትም አለዉ እኔም እንደዚ ብሆንሳ ብዬ ፈራዉኝ ከዛ ባለፎ ለታ ደግሞ ሰጠይቀኝ እኔ ደግሞ አንተ የፈለከዉ እኔ ነዉ ወይሰ ገንዘብ ነዉ የፈለከዉ ብየ ጠየኩት በዛ ምክንያት ወደ ለላ ነገር መግባት ጀመረን እንደዛ ሁነን ሰንጫቃጨቅ ቆየን ከዛ ቦሀላ እንደበፍቱ አይደዉልልኝም እኔ ደዉዬ ይቅርታ አልኩኝ ይቅርታዬ ግን በጨራሺ ልቀበል አልቻለም እና የኔ ቆንጆ እሲት ምን ትመክርኛለሺ 💖💖 በጣም ነዉ የጨነቀኝ
@rozisisay720
@rozisisay720 4 жыл бұрын
ጎበዝ ገንዘብ እንዳትልኪ
@user-it9lh8xg6y
@user-it9lh8xg6y 4 жыл бұрын
ቃል ብገቢም ዛሬላይ ካልተግባባችሁ ነገም ህወትሺ ያሰጋል ለመግባባት ስለዚህ እሬሺን አርጋጊና ኢትጳ ስገቢ ባአካል ተነጋግራችሁ ችግሩን ከፈታችሁ መጋባት ከለዛ መተው
@user-dc4xt2op8k
@user-dc4xt2op8k 4 жыл бұрын
adera endalki emafeqrsh kehone yetm ayhedm
@yeshye4124
@yeshye4124 4 жыл бұрын
ምክርሽ በጣም ትክክል ነሽ ግን አመጋገብ ላይ ስትናገሪ ፍርፍር አልሁልሽ በሳቅ
@mamamama990
@mamamama990 4 жыл бұрын
ፍቅር ~እናትህ ነው የምትወድ ኣባትህ :ብላ ብትጠይቀው ቆንጆ ነው :በመጀመርያ ቆጦሮ :ወንድ ከሚወዶው ጥያቄ ነው ::
@asutaye
@asutaye 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ውድድ እኮ ነው ማደርግሽ..መካሪያችን
@Tabor810
@Tabor810 4 ай бұрын
am dating someone whom I have no idea why I am the only one talking when we meet. Am tired
@ibsaamagarsaa1990
@ibsaamagarsaa1990 4 жыл бұрын
Thanks 😘😘😘
@fafitube7519
@fafitube7519 3 жыл бұрын
ክክክክክክ የዛሬው ግን ዝና ያደረጋል ምክርሽ የኔ ቆንጆ ጀግና ነሽ
@fatuma1126
@fatuma1126 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ነሽ እህትምክርሽ አሪፍ ነው
@umarume8817
@umarume8817 4 жыл бұрын
ቅመም ነሽ ደግሞ ሳቅሽም በጣም ደስ ነዉ እሚለዉ አድናቂሽ ነኝ እሽ
@madetube4356
@madetube4356 4 жыл бұрын
Yene konjoo liki nesh
@user-hl4em4if6t
@user-hl4em4if6t 3 жыл бұрын
እግዘብሔር ይጠብቅሽ
@fatiyabiya9586
@fatiyabiya9586 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል
እንዲናፍቅሽ ምን ማድረግ ትችያለሽ?
22:31
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 204 М.
ባልሽን እጅግ የምታስደስችበት 10 መንገዶች
16:44
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 113 М.
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 48 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 12 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
ወንዶች ከሴቶች  የሚፈልጓቸው ግን የማይነግሩን 7 ነገሮች
10:34
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 47 М.
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 342 М.
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 432 М.
የመጀመሪያ የፍቅር ቀጠሮ ላይ ምን ይወራ?
7:08
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47