በኢትዮጵያ ጫካ ተራብተው የተገኙት ፈረሶች ዓለምን እያነጋገሩ ነው!

  Рет қаралды 106,052

Waza - ዋዛ

Waza - ዋዛ

Күн бұрын

Пікірлер: 137
@alimohammed942
@alimohammed942 2 ай бұрын
አለማወቅህ ያሳፍራል በብዙ ሀገራት የዱር ፈረሶች አሉ በአሜሪካ ብቻ በሚሊየን ይቆጠራሉ
@AlemuMola-dl2ce
@AlemuMola-dl2ce 2 ай бұрын
የፈረሶቹ ዝርያ ይለያያል
@Almi-uv7qn
@Almi-uv7qn 3 күн бұрын
እግዝሀበረ ያሠቀመጣቸዉ ይሆናል
@ቾምቤ
@ቾምቤ 2 ай бұрын
😂😂😂😂 እቺ ኢትዮጵያ መከራዋ በዛ በሁሉ ነገር ዓለም ይነጋገርባታል አደል 😂😂😂
@abdulfatgobane
@abdulfatgobane 27 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@ዋሴዋስይሁን-ኰ2የ
@ዋሴዋስይሁን-ኰ2የ 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የሌለው ምንድን ነው ብትሉኝ የሌለ ነገር የለም ባይኖር እንኳን (መላምት) አለን
@አሜንአዲስዘመን
@አሜንአዲስዘመን Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ብሎ😊😊
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 ай бұрын
🧶 indigenous Wild Horses. አለም የተደነቀው ያልተዳቀሉ Original የኢትዮጵያ ፈረሶች ስለሆኑ ነው። እንደ ሜዳ አህያ በሏቸው! ሰው ስላልለመዱም Wild ስለሆኑ ሊያጠቁ ይችላሉ። *ማልመድ ይቻላል፡ ግን እውቀት ግዜ እና ገንዘብ ይጠይቃል። በጣም ቆንጆዎች ናቸው። አለማምዶ በዘመናዊ ሰረገላ/ጋሪ ገጥሞ ፡ በከተማ ውስጥ ለመንሸስራሸር መጠቀም ነው። ያው ለስገራቸው መያዣ፡ የፈረስ ሙታንታ ማልበስ ነው። ውጭ አገር እንደሚደረገው። ጥቅም ላይ መዋል አለባቸው። Beautiful Horses!! ❤️🌹
@militetsegaghebremichael9576
@militetsegaghebremichael9576 2 ай бұрын
Thanks for The Legendary journalist Tesfay Ghebreab already had written on his book long years ago.
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ
@ሚስጥረስላሴ-ለ5ቐ 2 ай бұрын
❤ይመስገን አገራችን የራሶ ቅርስ፠አላት ይህ አዱ ቅርሳችንነው ጥብቅ ክትትል ይደረግላቸው እዲባዙ እክብካቤ ያስፈልጋቸዋል
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 2 ай бұрын
እኔ ፈረስ በጣም እወዳለሁ😇አንዷን ነጭ ባገኝ መኪናም አልፈልግም አቢቹ🤗🤩
@Askutezu1977
@Askutezu1977 2 ай бұрын
ስለ ፈረስ ፀባይ አለማወቅ ነው ፈረስ ደጋማ ቦታ ላይ ነዉ በመራባትና መኖር የሚመቸዉ። ሌላዉ የቤት ፈረስ ዝም ብሎ ከተሉቀቀ ና ካልተጫነ መልሼ ልጫንህ ብትለዉ ይነክሳሃል ያባርረሃል ከበህ በገመድ ጠልፈህ ፏንነህ ለጉመህ ትጭነዋለህ። መፏነን ማለት የላይኛዉን ከንፈሩን አጠር ያለችን እንጨት በቀጭን ገመድ በክብ መልክ እስረህ ከንፈሩን ወደ ላይ ግልብጥ አድርገህ እሳምመህ መያዝ ማለት ነው። ፈርስ በመጫን ነዉ ትምህርት የተማርኩት ።
@TaffesseAbebe
@TaffesseAbebe 2 ай бұрын
ጂል. አቅራቢና አንባቢ ከዓለም. ውጭ የሚኖር ምንም መረጃ የሌለው አነ እንደ የመጀመሪያ ፊልድ. ማርሻል በኢትዬጲያ. ብለህ. አሰመዝግብ ሁሉም. የኛ ጂሎ
@mehadidelile3961
@mehadidelile3961 2 ай бұрын
ይህ መልካም ነገር ነው ግን አበሻ እዛ ዝር እንዳይል መከልከል ይገባል
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 2 ай бұрын
DENKE TEYENETE NEWENA HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YE TEMESEGENE YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@ddyy5110
@ddyy5110 2 ай бұрын
በኣፋር ክልል ውስጥ ከሰል የሚያመርቱ ሰዎች(ኣብዛኞቹ ከወላይታ የመጡ) ለማጓጓዣ የሚጠቀሙበት ኣህዮች በተለያየ ምክንያት (ከሰል ተወርሶባቸው ሲከስሩ፡ በህመም ሲሞቱ፡ ኣህዮቹ በጫካ ሲጠፉባቸው ወዘተ) እዛው በረሃ ላይ ጥለዋቸው የሄዱ በጫካው ውስጥ ተራብተው በብዛት ነበሩ በተለይ ዞን 3። እነዚህን በ Isuzu መኪና እየጫኑ ለእርድም ለቻይናም ለሌላ ክልል ሽያጭን ሲወስዱዋቸው ነበር፡ ኣሁን ኣላውቅም፡ የሚያውቁ ይፃፉ
@EeEe-r8x
@EeEe-r8x 2 ай бұрын
ሰላማቸው የሚያነሳ ነገር እና መደረግ ያለበት ይዘህ ተመለሰን ባክህ ሚገርም ነገር ነው ።
@GeneneWorku
@GeneneWorku 2 ай бұрын
Melkam hasb l Ethiopia!!!! Nurln!! Brother!!!
@MelakuMelese-wz8tg
@MelakuMelese-wz8tg 2 ай бұрын
ሞያሌና ሜጋ መሀል ለይ 147የሚባል አካባቢም ቁጥራቸው ጥቂት ቢሆንም አሉ ተመልከቷቸው
@NesredinShemse-hx3zv
@NesredinShemse-hx3zv 2 ай бұрын
ግራ ተገብተህ ነው ግራኝ አህመድ የምትለው አመድ የርግህ አልልህም ሀቁን ያሳውቅህ ወገኔ
@AbebaHabte-p4k
@AbebaHabte-p4k 2 ай бұрын
gira ayidelachu, sijemer minamuntewoch👎👎👎
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 ай бұрын
አረ ባክህ ጀርመን ሞልተዋል አህቴ ቤት ቁጭ ብለህ ተራራ ላይ ሲተራመሱ ይታያሉ
@SozanMd
@SozanMd 2 ай бұрын
Allahu Akbar mashaAllah mashaAllah
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 2 ай бұрын
ፈረሶቹ ከየት መጡ የምትለዉ ኢትዮፓያ የሁሉ ፍጥረት የመጀመሪያ ሐገር እንደሆኘች አለማወቅህ ነዉ : ይገርማል ወያኔና ብልፅግና የፈጠራቸዉ የታሪክ ምሁሮች እንደገና ከአንደኛ ክፍል መጀመር አለባችሁ ድል ለፋኖ 💚💛❤
@bedasakabeta355
@bedasakabeta355 2 ай бұрын
እናመሰግናለን። ቀጥል!!!!
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 2 ай бұрын
አፍሪካ ውስጥ በናሚቢያ የዱር ፈረሶች በብዛት ይኖራሉ
@elias4eve
@elias4eve 2 ай бұрын
We had the same wild horses in Jigjiga after 1977 Ethi/Somali war. They were wild biting anyone close and had a leader with no tail called QORIT. Cuban soldiers used to capture and train them for ride.
@FrancisKronaSankaris
@FrancisKronaSankaris Ай бұрын
countries where there is tru wild horse: Canada, Mexico, USA, Argentina Brazil, Spian, Portugal, Iceland, France, Romania, UK, Mongolia, Tibet, Kazakistan, China, etc, When you release documentary think that there are many people who know about the subejct matter in deatail.
@muhidinkedir1839
@muhidinkedir1839 2 ай бұрын
There are a wild horses in Mongolia but also in 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹.
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 2 ай бұрын
Very true! 👍
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 2 ай бұрын
አሑን ሠላማቸውን ሊያጡና በረሐብ ሊያልቁ ነው ሠዉ ጣልቃ ከገባ በሐይወታቸው፣ በዛ ነውና የተካናችሑት።
@Usaaid
@Usaaid 2 ай бұрын
Mene ayenete, kotetame neh,, Selea Ethiopia enkone yemenegagere, Mefeteracheweme teresetole, se lea Ethiopia masebe, madeneke be Asea Hayele Selasea geza keretole. Wild horse, Camele, Dog, Cows, Buffalo, wezete, be Alem weste alue, Atadaneke, Atskabede.. Afere bela, alu, hedena eye UK Australia, USA
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 2 ай бұрын
ካድሬ እቃ ነው! የተፈጥሮ ሀብት ለዜጎች ስቃይ የጦርነት መነሻ ነው!
@bereketnigussie4579
@bereketnigussie4579 2 ай бұрын
የዱር ፈረሶች ብዙ የአለም ክፍሎች ይገኛሉ!
@efratajo434
@efratajo434 2 ай бұрын
Be america bizu yedur feresoch aluminum weream neh , lemin werinchilawa begemed taserech
@SitotawAmsew
@SitotawAmsew 2 ай бұрын
የሜገርም ነው
@marukebede4433
@marukebede4433 2 ай бұрын
Wild horse በአሜሪካ nevada ላስ ቬጋስ አካባቢ አሉ ።
@wondwessenseyfu1042
@wondwessenseyfu1042 2 ай бұрын
ተንኮለኛው ጋዜጠኛ ተስፋዬ ግብረ-እባብ በቆንጆው ብዕሩ ስለቁንድዶ ፈረሶች ፅፎልን ነበር
@shapano-ow9hb
@shapano-ow9hb 2 ай бұрын
ምርጥ አገላለጽ
@samssontesfay6736
@samssontesfay6736 2 ай бұрын
እሱ ነበረ ከነዘሩ ከምድረገፅ ማጥፋት
@FeteyaIbrahim
@FeteyaIbrahim 2 ай бұрын
ኳቅ
@semiraomerdin3164
@semiraomerdin3164 2 ай бұрын
የመጻፉን ስም🙏?
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w Ай бұрын
Degom besemaym Egziabher yiker aybelew.
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 2 ай бұрын
❤❤❤ የግራኝ አህመድ ጦር ሲገለገልበት የነበረና ከሳቸዉ ህልፈት ቦኋላ ጦሩ ወደ ሀረር እስላማዊ አስተዳደር መቀመጫ ሀረር ከተመለሱ ቦኋላ፣ ስፍራዉ የግራኝ አህመድ ጦር የሰፈረበት ስትራቴጂያዊ የጦር ሰፈር የነበረ ሲሆን፣ ጦሩ ሲበትን ባለቤት አልባ ሆነዉ ጫካ የገቡ ፈረሶች ናቸዉ። የሶማሌ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ከዛሬ 15 ዓመት በፊት ዶክሜንተሪ ሰርቶባቸዉ በቱሪስት መስብነት መዝግቧቸዋል።
@Nur-si2sl
@Nur-si2sl 2 ай бұрын
Kundudo - Gursum - Fugnan Birra - East Harerghe
@Simon-li4hc
@Simon-li4hc 2 ай бұрын
ኣለም ያነጋገሩ ነው ያልከው፣ መከረኛው ኢትዮጵያ
@HassenNebil
@HassenNebil 23 күн бұрын
My city GURSUM
@AwelWodaje
@AwelWodaje 2 ай бұрын
ፈረስና በቁሎ ከቤት እንስሳነት ወደ ዱር አራዊት የሚሆኑበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም።
@jewesejosanson5141
@jewesejosanson5141 2 ай бұрын
በሰው ቪዲዮ ፣ የልይክ ጥማትህን ለመወጣት አትሞክር ፣ ቢያንስ ለባለ ቪዲዮው ባለቤት እውቅና ስጥ
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 ай бұрын
እረ ባክህን የዱር ፈረስ በብዙ አገሮች አለ በቁንዱዶ ያሉት ፈረሶች ጉዙፎችና ትላልቆች ናቸው እየተሰረቁ ይወሰዱ ነበር አሁን ግን ጥበቃ እየተደረገላቸው ነው
@NuryeSualih
@NuryeSualih 4 күн бұрын
አህመድ ግራኝ ሲዋጋ የተዋቸው ያልከው እውነት ነው
@AhlamTaju
@AhlamTaju 2 ай бұрын
በአለም ላይ ብዙ ቦታ የዱር ፈረሶች አሉ north ካሎሪና በሽ ነዉ።
@alemayehudesta7729
@alemayehudesta7729 2 ай бұрын
መላምንት ሳይሆን መላምት ነው ይሚባለው
@RashukeRashuke
@RashukeRashuke 2 ай бұрын
አውስትራሊያ ውስጥ በብዛት ይገኛሉ
@DerjederjeDerjederje
@DerjederjeDerjederje 2 ай бұрын
የጫካ ፈረስ አረ አለ ብዙ አገር ብራዘር
@nattymam
@nattymam 2 ай бұрын
የሚጠይቃቸው የለም ይዘላብዱንጂ?!
@meserettekie1421
@meserettekie1421 2 ай бұрын
አረ ዝም በለው አኔ ራሴ ኣይቻለሁ
@senayyakob2283
@senayyakob2283 2 ай бұрын
አለ ማለት አይደለም ሊኖር ይችላል እገሩን ግለጽ
@bedasakabeta355
@bedasakabeta355 2 ай бұрын
የማያዉቅ ሰዉ አሌ!
@bedasakabeta355
@bedasakabeta355 2 ай бұрын
እናመሰግናለን።ቀጥል
@yaredgashu8950
@yaredgashu8950 2 ай бұрын
Namebia አሉ።
@kefenaeffadelesa5132
@kefenaeffadelesa5132 2 ай бұрын
ይህ የዶ/ር ከፈረንሳይ ፎቶ አይደለም።
@محمدالحبشي-ذ2ظ
@محمدالحبشي-ذ2ظ 2 ай бұрын
ባገኘሁዋቸው እሸጣቸው ነበር ይዠ በወጥመድ
@nonnononno3575
@nonnononno3575 2 ай бұрын
አረጋዜጠኛውአትዋሽእዛውነውየተፈጠሩትከየትምአልመጡምእዛውየነበሩናቸውቀዳዳከሰሜንይላልአረበልክአርገውስትዋሽ
@al-aha
@al-aha 2 ай бұрын
feres is power
@לכנשזרו
@לכנשזרו 2 ай бұрын
የበረሐ ፈረስ ከሌላ አገር አለ
@josiynn125
@josiynn125 2 ай бұрын
አይ አለማወቅ😂😂😂
@markde-f4t
@markde-f4t 2 ай бұрын
ፈረስ በአለምላይ ብቸኛ?😂😂😂😂😂
@alebiefish1459
@alebiefish1459 2 ай бұрын
Wild horses in America
@debelasefere
@debelasefere 2 ай бұрын
Kemawuratin befit tinish research bitadergs ? Lemim zimbileh tikededaleh
@user-zg5ty5yx3i
@user-zg5ty5yx3i 2 ай бұрын
ሰዉየዉ በሩማንያና በሀንገሪም የጫካ ፈረስ አለ
@aliyedalu6401
@aliyedalu6401 2 ай бұрын
ብቻ ብላችሁ ብላችሁ ከሰሜን የመጡ ነቸው እንዳይባል !
@Rufo243
@Rufo243 2 ай бұрын
የተጠቀምከው ፎቶ የዶ/ር ከፋና አይደለም! ጥረት ላይ ስራ
@FatumaBashue
@FatumaBashue 2 ай бұрын
እነዚህፈረሶችበፈጣሪትዛዝየሚኖሩጠባቂምአላቸቸውለሰውአይታዩም።
@YasinEsmael-w2o
@YasinEsmael-w2o 2 ай бұрын
Jamayikawoch nachew
@sisaymengesha4419
@sisaymengesha4419 Ай бұрын
የቁንዲዶ ፈረሶች። ተስፋዬ ገብረዓብ በደንብ ፅፎታል
@bootaye5540
@bootaye5540 2 ай бұрын
Do not lie, and confuse people, the place where these wild horses inhabit is not between Oromia and Somali border. It is in east Hararghe zone of Oromia region.
@LamesginHile
@LamesginHile 2 ай бұрын
Ethiopia ye feres zer megena nat andegawa selam(lucy)nat malet new yekerachew
@Solomon-r6f
@Solomon-r6f 2 ай бұрын
ዘመን አለው እንዴ የዱር ፍፈረስ ቁንድዶ ተራራ ሂድ።
@አሊያ
@አሊያ 2 ай бұрын
ለንጉሱ አብይ ስረገላናቸው😂😂😂😂
@farisshariffarissharif9174
@farisshariffarissharif9174 2 ай бұрын
አረ ሼም ነው 😂😂 ኢትዮ ውስጥ ብቸ
@samsam-z3s4r
@samsam-z3s4r Ай бұрын
Yete nw
@ykt4447
@ykt4447 2 ай бұрын
ቁንደዶ ሳይሆን ቁንዱዶ
@HabetamuWassa
@HabetamuWassa 2 ай бұрын
Kedada
@Babula4590
@Babula4590 2 ай бұрын
Sjemer letorinetm hone legilbiya yemihone feres wend feresbichanaw teketay lemagignet bileh satatara atawra
@አሊያ
@አሊያ 2 ай бұрын
ፈረስ ጎሜዳ እዴት እዴሚምሩ ዴጋ ሞልቶል
@biniameshete9293
@biniameshete9293 2 ай бұрын
In Australia forest there are millions of horses. You have no idea about what are you talking .
@RobelJETRO
@RobelJETRO 2 ай бұрын
Tiru zgjit new grma tnkarie lamkachew gin ayitaybachewm gusqulna"nji bertu bicha👋👍
@HassenYesuf-vj8bx
@HassenYesuf-vj8bx 2 ай бұрын
የቁን ዲዶፈረሶች በ ተስፋዬ ገብረአብ ተነግሮናሏ የምታቀሩበዉ አጣህ ወይ
@GggGggg-by3ge
@GggGggg-by3ge 2 ай бұрын
ቱሽት
@FrancisKronaSankaris
@FrancisKronaSankaris Ай бұрын
ቂቂቂቂቀ አይ ዩ ቱዩብ ቀዳዳ ዘመን፡፡ ቁንዱዶ በልጅነት ነው የምናውቀው በኤረር በኩል ያስወጣል፡፡ በሌላ አገርም የዱር ፈረስ አለ፡፡
@LamesginHile
@LamesginHile 2 ай бұрын
Aye ethiopia 😂😂😂😂😂😂
@BizuayehuGetchew
@BizuayehuGetchew 2 ай бұрын
አንተ ዛሬ ነው ያወቀው በሱማሌ ክልል ደጋሀቡር በብዛት ነው ያለው
@Israelxox
@Israelxox 2 ай бұрын
Read before you open your mouth! Shameful report 💩💩💩
@MkaAyw
@MkaAyw 2 ай бұрын
አሜሪካ የዱር ፈረስ አለ እሽ?በደንብ ጎግል አርግ።
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 2 ай бұрын
ግን እኛ ጋ ጅብ ስላለ አይበላቸውም
@samyy3559
@samyy3559 2 ай бұрын
You are a professional lier there wild horse's some countries in the USA and Canada there so many wild horse's in Europe many countries there are wild horse's not only in ethiopia
@samyy3559
@samyy3559 2 ай бұрын
Your realy lier most countries there are wild horse's in Canada and usa I know there so many wild horse's specially espai is known by wild horse's
@gashawjebena9439
@gashawjebena9439 2 ай бұрын
Why you lied to our people please??? In North America USA thousands of them in a field. Saying Only Ethiopia ? You do have no knowledge!!!😊
@lilianeasternquin9649
@lilianeasternquin9649 2 ай бұрын
Zmbel weshetam
@Daniel-c3j9e
@Daniel-c3j9e 2 ай бұрын
እግራችሁንም ይቆረጥማታመጥዉትም ቆሻሻም ታሮክም ያላያችሁትም መትለጥፍዉትም ቆሻሻም ጭንቅላታችሁም እንደትችርየም ዋሾም ለታም ስም ቀቢንም የምትመስልዉም ምንም በሜይገናኝንም ነገርም መለጠፍ ትፈልጋላችሁም አራም ሚድያም ቃህር ቃህርንም. መዉም ሚለዉም ግማታሽዉም ግራይም ነዉም ፈረስም ወደአፍሪካም ያመጣም ከበረዶም መርየትም ሚኖትም የመጣም ከኢራቅም ሰሀራም ግራይም ነዉም ባገራቸዉም የለለም ፈሩስም ከሊሎችም አለም ሚገዝዉትም የሰሀራም ሶዉም ግሬይም ማሀመድም ነዉም ፈረድንም ሚያዉው ሊሰርቅም ሊዘርህንም ወዳፍሪካም ዩመጣም ፈረስም ላፍሪካም ብሎኖም ያመጣላችሁንም ግሜታም ሚድያም ምትሉዉም ማታዉቅም አዋራጅም ቆሻሻም አረብንም እየበዳም ቂጥህም አስሉምዶሀልም ማለትም ነዉም ግራይምግራይም ሚያሰዝኛችሁም የሽንት ቢትንም ሁልዉም
@Babula4590
@Babula4590 2 ай бұрын
Australia begefnaw yalut
@novame2
@novame2 2 ай бұрын
en.wikipedia.org/wiki/Kundudo_horse
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 2 ай бұрын
❤❤❤ የግራኝ አህመድ ጦር ሲገለገልበት የነበረና ከሳቸዉ ህልፈት ቦኋላ ጦሩ ወደ ሀረር እስላማዊ አስተዳደር መቀመጫ ሀረር ከተመለሱ ቦኋላ፣ ስፍራዉ የግራኝ አህመድ ጦር የሰፈረበት ስትራቴጂያዊ የጦር ሰፈር የነበረ ሲሆን፣ ጦሩ ሲበትን ባለቤት አልባ ሆነዉ ጫካ የገቡ ፈረሶች ናቸዉ። የሶማሌ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ከዛሬ 15 ዓመት በፊት ዶክሜንተሪ ሰርቶባቸዉ በቱሪስት መስብነት መዝግቧቸዋል።
@FatMa-uw9wb
@FatMa-uw9wb Ай бұрын
🩷🩷🩷🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🫶🫶
@BizuayehuGetchew
@BizuayehuGetchew 2 ай бұрын
አንተ ዛሬ ነው ያወቀው በሱማሌ ክልል ደጋሀቡር በብዛት ነው ያለው
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 2 ай бұрын
❤❤❤ የግራኝ አህመድ ጦር ሲገለገልበት የነበረና ከሳቸዉ ህልፈት ቦኋላ ጦሩ ወደ ሀረር እስላማዊ አስተዳደር መቀመጫ ሀረር ከተመለሱ ቦኋላ፣ ስፍራዉ የግራኝ አህመድ ጦር የሰፈረበት ስትራቴጂያዊ የጦር ሰፈር የነበረ ሲሆን፣ ጦሩ ሲበትን ባለቤት አልባ ሆነዉ ጫካ የገቡ ፈረሶች ናቸዉ። የሶማሌ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ከዛሬ 15 ዓመት በፊት ዶክሜንተሪ ሰርቶባቸዉ በቱሪስት መስብነት መዝግቧቸዋል።
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 2 ай бұрын
❤❤❤ የግራኝ አህመድ ጦር ሲገለገልበት የነበረና ከሳቸዉ ህልፈት ቦኋላ ጦሩ ወደ ሀረር እስላማዊ አስተዳደር መቀመጫ ሀረር ከተመለሱ ቦኋላ፣ ስፍራዉ የግራኝ አህመድ ጦር የሰፈረበት ስትራቴጂያዊ የጦር ሰፈር የነበረ ሲሆን፣ ጦሩ ሲበትን ባለቤት አልባ ሆነዉ ጫካ የገቡ ፈረሶች ናቸዉ። የሶማሌ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ከዛሬ 15 ዓመት በፊት ዶክሜንተሪ ሰርቶባቸዉ በቱሪስት መስብነት መዝግቧቸዋል።
@JigjigaNewsChannel
@JigjigaNewsChannel 2 ай бұрын
❤❤❤ የግራኝ አህመድ ጦር ሲገለገልበት የነበረና ከሳቸዉ ህልፈት ቦኋላ ጦሩ ወደ ሀረር እስላማዊ አስተዳደር መቀመጫ ሀረር ከተመለሱ ቦኋላ፣ ስፍራዉ የግራኝ አህመድ ጦር የሰፈረበት ስትራቴጂያዊ የጦር ሰፈር የነበረ ሲሆን፣ ጦሩ ሲበትን ባለቤት አልባ ሆነዉ ጫካ የገቡ ፈረሶች ናቸዉ። የሶማሌ ክልል ቱሪዝም ቢሮ ከዛሬ 15 ዓመት በፊት ዶክሜንተሪ ሰርቶባቸዉ በቱሪስት መስብነት መዝግቧቸዋል።
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН