የቁንድዶ ዱር ፈረሶች

  Рет қаралды 102,779

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Travel Ethiopia-ጉዞ ኢትዮጵያ

Күн бұрын

Пікірлер: 197
@yitbarekayele8667
@yitbarekayele8667 2 ай бұрын
ሄኖክ ስዩም ጉዞ ኢትዮጵያ ጎበዝ / ተጓዥ /መንገደኛ /ጋዜጠኛ / ብዙ ጊዜ ስከተልህ በጣም ጥሩ የሆኑ ታሪካዊ እና ማራኪ ቦታዎችን አስቃኝተሀናል ስትዘግብ ራሱ አንደበትህ ጣፋጭ እና ማረኪ ነው በየሄድክበት ቦታ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ ወንድሜዋ 💚🧡❤🌹🌹🌹
@mulugetadagne2548
@mulugetadagne2548 Ай бұрын
I was waiting to know about the Cave you have mentioned but I you couldn’t make it. I have climbed so many years ago with AMERICAN PEAC CORP የአሜሪካ የሰላም ጓድ መምሕራን ጋር ጉርሱሜው ታደሠ ዳኜ ወረ ሸዋ
@Hailemariam-qg1fw
@Hailemariam-qg1fw 2 ай бұрын
ሐኖክዬ ዘመንህ ይባረክ ድንቅ ኢትዮጵያዊነትን የተላበስህ ግሩም ጋዜጠኛ ፕሮግራሞችህን ማየት ሱስ ሆኖብኛል።ባለሁለት ቁጭ ብዬ ሐገሬን መቃኘት ❤❤❤❤❤።
@bebebi09876
@bebebi09876 Ай бұрын
The production is next level. I think every Ethiopian has a responsibility to follow this page. Keep up the great work!
@simret.bereket6400
@simret.bereket6400 2 ай бұрын
ደስ ዝብል ቦታ እዩ፡ኢትዮጵያ ገነት እያ፡ኩፉእ ከኣ ዝበዚሓ ሃገር እያ ሰላም ካብ ፈጣሪ የውርደላ፡ካብ ኣስመራ ኤርትራ እየ።
@አስራደከመሜሎስ
@አስራደከመሜሎስ 2 ай бұрын
የሰራኸው አሪፍ ነው ቀጥልበት፡፡ምናልባት ከጠቀመህ እደዚህ አይነት የጫካ ፈረሶች ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ ይገኛሉ፡፡
@habtamudejene899
@habtamudejene899 2 ай бұрын
ወንድሜ ሄኖክ አድናቂህም የፕሮግራምህም ተከታታይ ነኝ፡፡ ተባረክ ሁል ጊዜ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞችህ ድንቅ ናቸው በዚሁ ቀጥልበት !!
@esayasehordofa1860
@esayasehordofa1860 2 ай бұрын
ተባረክ ሁል ጊዜ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞችህ ድንቅ ናቸው በዚሁ ቀጥልበት
@MAhm-t7k
@MAhm-t7k 2 ай бұрын
It's amazing scenery beautiful landscape. Kudos to the journalist for his wonderful presentation.
@HussinSaide
@HussinSaide Ай бұрын
ያልታደል ህዝቦች ኢሄን የመሰ የፈጥሮ ፀጋ ያደላት ሀገራችን በርሀብና እርስ በርስ ጦርነት እናልቃለን መሬቷ አፈሯ ሳይኮተኮት ሳይታረም ፍራፍሬ የምታበቅል ሀገራችን 😢😢😢😢😢😢
@eyobengida-ob6hg
@eyobengida-ob6hg 2 ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ብዙ ነሽ እኮ ❤❤ thank u henokachen
@AmanBario
@AmanBario 2 ай бұрын
ጉዞ እትዮጵያ እሄ ቻይናል የውጭ ዜጋ ብሆን በቢሊዮን ተከታይ ይኑረው ነበር 😢 የኛ ህዝብ ግን በዘር መባላት እንጅ አገርን ማሳደግ አይታየውም 😏 ምርጥ አቀራረብ ሁሌም እከታተላሁ አገሬ ያለው ያህል ይሰማኛል😢❤
@samishash63
@samishash63 2 ай бұрын
እውነትህን ነው
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v 10 күн бұрын
ልክ ነሽ ምክናየተም የኛህዝብ አብዛኛውን ፍራ ነው ሚከታተለው እነ ብር ቅን እና እነከበዴን ነው እድህ ሆኑ ተፍቱ ተጋቡ ብራክ ሚለውነው ሚያሮሩጡት ምንም ማይጠቅም ነገር ላይ በማንም ስርዓት እና ሀሜተኛ ጊዜችንን ናቃጥላለን ወይ ድናችንን አንማር ወይ ሚጠቅመንን ነገር አናይ አላህ የሥቱር በስ ።
@asfawasfaw-n3c
@asfawasfaw-n3c 2 ай бұрын
የሃገር መልክአምድር የምታስተዋውቅ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ በጣም እንወድሃለን ብሎም እናደንቅሀለን
@taff_2024
@taff_2024 Ай бұрын
Henok, you are "David Attenborough" of Ethiopia. I'm a big fan of yours. The way you narrate is mesmerizing.
@HanaHana-fp2yy
@HanaHana-fp2yy 2 ай бұрын
ደስ የሚል ጋዜጠኛ ስወድህ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
@ThadesseMamo
@ThadesseMamo 2 ай бұрын
በጣም የምያስደንቅ የሃገራችንን ታርክ አጋራሄን እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ። በጣም አመሰግንሃለሁ እና በርታ በዝህ በቁንድዶ ያለው ጉብኝትህ ይቀጥል።
@OneBirr-y1y
@OneBirr-y1y 19 күн бұрын
ሄኒ እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏 ትችላለለህ ረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ
@DanielTadesse-v1t
@DanielTadesse-v1t 2 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው ከሰኔ - ጥቅምት ባለው ብትሄድ ደሞ የዳይፈረስ እና አከባቢውን ተአምራዊ መልክአምድር ማየት ትችል ነበር ። ሌላ ገነት ሌላ አለም ሌላ ማህበረሰብ ፍቅር እና ፍቅር ብቻ
@muluTam7471
@muluTam7471 19 күн бұрын
ድሮ ድሮ ሐረር ድሬድዋ ሲባል የማውቀውና አገሬ ይመስለኝ ነበር ፣ዛሬ ግን ከኬንያ ወይም ሱማሊያ የተለየ ስሜት አይፈጥርብኝም😢😢😢😢😢
@mussiealem3980
@mussiealem3980 Ай бұрын
Henok Thank you I remembered Tesfaye Gebreabi Ye'Gazetegaw Mastawesha
@AnimalFarm-sz5ov
@AnimalFarm-sz5ov 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉good job bro 👌❤️👍
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo Ай бұрын
Thank you brother for your time and efforts by sharing this amazing cities. I enjoyed your lovely work. Thanks again.
@getnetgirma1758
@getnetgirma1758 2 ай бұрын
ተስፋዬ ገ/አብ ስለ ቁንድዶ ተራራ ጽፋል ትዝ አለኝ
@Nubiya-v4g
@Nubiya-v4g 2 ай бұрын
ቁንድዶን ባንተ መነጽር አየሁት ደስ ይላል ደስታን ይዘህ ተመለስ
@miltosmessinezis9437
@miltosmessinezis9437 2 ай бұрын
Weldone ! I appreciate your work ! In 1973 I had the chance and I climb to the pic of koundoudo ancd stay for 3 days on it . The nature is perfect and please do the best !
@hasabtube
@hasabtube Ай бұрын
❤❤በጣም እናመሰግናለን ድንቅ ቀረፃና አቀራረብ ።።።ነው❤❤
@gebeyehuassefa1421
@gebeyehuassefa1421 28 күн бұрын
እንዲ ያሉ ጋዜጠኛዎቺን ያአብዛልን ባርታ
@nuradinahmed3382
@nuradinahmed3382 2 ай бұрын
Thank you so much brother! For Documenting a beautiful ways my birth place ,my city, my country , where I was born and grown in it. You remind me my childhood specially about this vergin horses, my big uncle had used to ride this horses all his life wherever he go he never used cars,& other transportation just ride a big white horse, he captchered one of big white horse from there in his teenagere time/at young adult, I even rides with him when I was baby boy. I remember very well!, I really miss my city alot
@endaledejene6095
@endaledejene6095 Ай бұрын
እኔ የአካባቢው ሰው ነኝ እነኝን ብርቅ ሐብታችንን የካባቢው መሐበረሰብ እና መንግስት ጥበቃ ቢደረግለት መልካም ይመስለኛል የሁላችንም አደራ አለብን የነገረ ቅርስ ናቸው እና
@cheregore8482
@cheregore8482 2 ай бұрын
በርታ ተባረክ ወንድሜ
@teklitoasis7829
@teklitoasis7829 2 ай бұрын
I know this place when I was child I was learning in catholic mission that place nice .
@TamiratBelay-lt2lk
@TamiratBelay-lt2lk 2 ай бұрын
ያንተ እና የአቤ የወይኗ ልጅ ለእኔ አንደኛ ናቹ።
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 2 ай бұрын
በጣም ልጎበኝ የሚገባ አከባቢ ነዉ እናመሰግንሃለን ወንድሜ በርታ
@MaHi-qy3xd
@MaHi-qy3xd 2 ай бұрын
The government should build infrastructure such as road to the town and then pave environmentally sustainable and friendly footpaths for the tourists visiting this magnificent place . Facilitate sustainable pasture for the horses and local cattle that protect both the wildlife and the environment( such as enclosed pasture areas that can be used for feeding in rotating order). The administration should also encourage planting non-invasive plants suitable for that area’s soil and climate that could benefit the horses and the locals.
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 2 ай бұрын
Harragie is very diverse like it's people. The climate & it's sinary is also different and attractive. I used to c the mountain far away from Hakim Gara in Harrar. Thanks for showing it off the beauty of Harragie
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 2 ай бұрын
ተጓዥ ጋዜጠኛው ሄኖኬ፣ ጎበዝ፣ የቡና ጣዕም አዋቂ ነህ፡፡ ያለስኳር ጠጣህ፡፡ ቡናን ያለስኳር ነው መጠጣት እና ማጣጣም፡፡ የፈረሶቹ ነገርማ ጉድ ነው፡፡ ይቺን የግብርና ሚኒስቴር ልብ ይበል! ትንሽ ጥሬ ገብስ፣ ትንሽ ጥሬ ባቄላ መቁነን ይሰፈርላቸው፡፡ ዝሆን ሣር በሄክታር እየተከለለ ይተከልላቸው፡፡ የዱር እንስሳት ስጋት እንደሆኑባቸው ግልጽ ነው፡፡ እናም አንበሳ ወደ ቁንዲዶ ሰፈር እንዳይደርስ ሀ)በስነጥበብ ባለሙያ ሰው የሚመስሉ አሻንጉሊቶች፣ ሽመል በትር ወይም ዱላ ይዘው በማስፈራራት መልክ የቆሙ፤ ሁ) የተደረደሩ እና ንፋስ ሲነካቸው ድምጽ የሚሰጡ ጠርሙሶች ተደርድረው ይቀመጡ፡፡ ለነብርና አቦሸማኔ መከላከያ ዘዴ ሌሎች ሐሣብ ስጡበት፡፡ ቸር ሁኑ፡፡
@bouggyhobbes9542
@bouggyhobbes9542 Ай бұрын
አንበሳ እንደዚህ አይነት መልካምድር አይኖርም ሌላው ስጋትህን እጋራለሁ
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 29 күн бұрын
@@bouggyhobbes9542 በሙሉ አልተከታተሉም እርሶ፡፡ አንበሳ አለ ያለው እራሱ ተጓዡ ጋዜጠኛ ነው፡፡
@ItenuWarku
@ItenuWarku Ай бұрын
እናመሰግናለን ሄኖክ ስዩም
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Ай бұрын
Question is how did these horses get on this platu which is so challenging even for humans? The view is breathtaking, and the horses are an icing on the cake.
@panaden1811
@panaden1811 2 ай бұрын
Thank you for disclosing & displaying such beautiful & historic natural high land platue with its natural horse species.
@gashawkassahun7597
@gashawkassahun7597 2 ай бұрын
አቀራረብህ እንዴት ደስ ይላል በእውነት ላይ የተመሰረተ በመሆኑ አድምጡኝ አድምጡኝ የሚል ነው እኔም በ 1980ዎቹ አካባቢ ቁንዱዶን /W mountain/ ለማየት እድሉን አግኝቼ ነበር አንተ ግን አኔ ተመልክቼ ከተረዳሁት በላይ ስለገለጽከው ተደጋግሞ ቢደመጥ አይሰለችም በርታ !!
@amen9455
@amen9455 Ай бұрын
Thank you!
@aa24434
@aa24434 Ай бұрын
It's amazing really !
@solomonwedajo3243
@solomonwedajo3243 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለው ጉርስምን አውቀዋለው ስለፈረሶቹም ሰምቻለው ዛሬ ሙሉ ታሪኩን አወኩ thank you so much respect
@tayegudeta3973
@tayegudeta3973 Ай бұрын
ስለቁንዱዶ ፈረሶች በቱሪዝም ኮሚሽን የተዘጋጁ ጽሁፎችን ከረጅም ጊዜ በፊት አንብቤያለሁ። አሁን በዘቪዲዮ ሳየው ደስ ብሎኛል። የሄኖክ አገላለጽ ብዙም ሳቢ ባይሆንም በላው ችሎታ ጥሩ ሥራ እየሠራ በመሆኑ ሊመሰገን ይገባዋል። ለማለት የፈለኩት ይሄ አርባ ቢሊዮን ተተከለ ከተባለው ችግኝ መቶ ይህሉ እንኳን ቁንዱዶ ላይ ብተከሉ በፀሐይ ጊዜ ለፈረሶቹ ጥላ ከመሆን አልፈው ለአካባቢውን ኢኮሎጅ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል የሚል እምነት አለኝ። መቼም ፈረንጅ መጥቶ ስለማይተክልልን በአካባቢው አስተዳደርም ይሁን በበላይ ኃላፊዎች ቢታሰብበት እላለሁ።
@TeshomeGezahegn-x7f
@TeshomeGezahegn-x7f Ай бұрын
Belejenate lehagare wagaa yekafalkubate sifiraa bawatadarinate ah Ethiopia......
@iyoas1116
@iyoas1116 Ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 Ай бұрын
አገሬ ከዚየበለጠ ድንቅ ተፈጥሮ አላት አገሬ ገና ትገለጣለች
@feyissa6344
@feyissa6344 2 ай бұрын
ጉሩስም የፍቅር አገር እወድሻለው ሄሉ❤❤❤❤❤❤❤
@bekelechtolaboku4650
@bekelechtolaboku4650 29 күн бұрын
ተጓዡ ጋዜጠኛ፡ የዚህ አመት የበጎሰው ተሸላሚ ጀግና ሥርህ መልካም ነው፡፡ ለምን፣ የእኔን የእህትህን ምክር አትሰማም? በእንግሊዘኛ ሥራው፡፡ ሌላው ቀርቶ እዚህ ጎረቤት ኬንያ ያሉት ወገኖቻችን አይሰሙህም፡፡ ኧረ ተው፣ ደግሞ ጓደኞችህ ለምን ዝም ይላሉ፡፡ ብትፈልግ፣ ጽሑፉን አምጣው፣፣ እኔ በአንድ ሳምንት እተረጉማለሁ፡፡ ከዚያ አንተ ታርማለህ፡፡ እንግዲህ ከዚህ በላይ ጅጊ የለም፡፡ በርታ፡፡
@Umarganna-m6x
@Umarganna-m6x 2 ай бұрын
ኦሮሚያ ሁሉ ያደለሽ❤
@aragaw172
@aragaw172 2 ай бұрын
Amazing!
@JooAsnake
@JooAsnake Ай бұрын
ሄኖክ በጣም አድናቂህ ነኝ ምስ/ ሀርርጌ የሚጎበኙ ታሪካዊ ስፍራዎች እና የተፈጥሮ መስባች አሉ ለምሳሌ የልጅ እያሱ እስርቤት ; በሀርርጌ ከፍተኛው ተራራ ጋራ ሙለታ ወ.ዘ.ተ
@Nebiyou-gv1yf
@Nebiyou-gv1yf 19 күн бұрын
Good job
@tizazugudissa6096
@tizazugudissa6096 2 ай бұрын
አተራረክህ ልብ ይማሪካል እጅግ እጅግ አድናቂህ ነኝ ምን ልበልህ ይህንን በአልበም አሳትመህ ለትምህርት ለቱሪስት ግባዓት ላንተም የገብ ምንጭ ብታደርግ ታሪክ ያስታዉሳል አስብበት ወንድሜ ባሌ ተራራና አከባብዉን ብታስጎበኝ ቼር ሰንብት ተባረክልኝ ወንድሜ
@kiyarina
@kiyarina 2 ай бұрын
Thank you for bringing the many natural beauty of Ethiopia: forests, lakes, wild animals roaming free on a high plateau, desserts, lakes....to viewers like me🌹🌹🌹💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌹🌹🌹🟢🟢🟢🟡🟡🟡🔴🔴🔴
@wubo8933
@wubo8933 2 ай бұрын
ሄኖክ ስዮም ስንት ሃገር አስጎበኘኅን አመሰግናለው ተባረክ
@serawitmekonnen6381
@serawitmekonnen6381 Ай бұрын
ምርጥ የአገሩ ልጅ ሔኖክ ገራገሩ ።ይህን ገራገር ህዝብ ከነመልካምና ሁልን በቅንነት እየተቀበለ እሱ ተረጋግቶ እንደ ወንዝ በዝግመተ ሂደት የሚተካካ ኢትዮጵያዊ ህዝብ ከነ ገራገርነቱና የዋህነቱ ላይሰለቸን በየ አቅጣጨው እእንደአቦል ቡና እያሰጎነጨህን ከሰሜን ጫፍ ስሜን ተራሮች ተሻግሮ ድንሾን በባሌ አሰቀኝተህን ስንመለስ አፋር ምድር ኤርታኣሌን ያን አጣጥምን ሳንጨርስ የደቡብን ተዝቆ የማያልቅ የዚሆን ዳና ጨበራ ጩርጨራ :ነጭ ሳር -ማዜን አየን ሳናሳርገው ትግራይ ትንታዊውን የጥበብ ፈርጥ አጮልቀን በገመድ ተንጠልጥን ገደም ገብተን ሳናሳርግ ይኸው ጉርሱም የገራገሮች ኢትዬጵያን ገራገሮች ምድር ምርጡ 🌏ምስራቅ ሀረርጌ የጉርሶም ህዝቦች ምድር አደረስከን ።አቦ እድሜና ጸጋውን ከማያልቀው 👋👋👋መዳፍ ጨማምሮ ይቸርህ እያልኩ አሁንም ወንድም አለም ኄኖክ ብዬ ጀግና የጀግኖች 💯ፈርጥ በርታልን በማለት አድንቄህ ተለየሁ ቻው ።
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ሔኖክ
@FikaduZemedie
@FikaduZemedie Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ best
@tesfayemengestu4313
@tesfayemengestu4313 2 ай бұрын
ከፍ ያለ መስጋና አንተና የሥራጏደኞችህ ባደርገችሁ expedition በምስራቅ ሀረር የጉርሱም አካል የሆነውን የቁንደዶን ተራራንና በላዩ ላይ በነፃነት የሚኖሩትን የጥቂት የዱር አደር ፈረሶችን ታሪክ እንድናውቅ ስላደረጋችሁ::
@solomontamiru9313
@solomontamiru9313 2 ай бұрын
There are also wild horses in Degahbour aware area, search or do survey
@alemayehutadese4603
@alemayehutadese4603 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ።ድንቅ ዘጋቢ ነህ።
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 ай бұрын
እናመሰግንሃለን የማላውቀውን አሳወከኝ ተፈጥሮን የሚያጠፋው ሰው ነው ጥበቃ ይደረግላቸው
@FffGfh-m5y
@FffGfh-m5y 2 ай бұрын
Betam gobez nek berta egna bebetachin kuch bilen endinay yetederegew bante dikam new betam enameseginalen
@shiferawwakjira5706
@shiferawwakjira5706 2 ай бұрын
ሄኖክ ሀገራችንን በደንብ እንድናውቅና እድንረዳ ስላደረከን እናመሰግነሃለን። ይህንንም ዶክመንታሪ በመፅሓፍ መልክ ብታሳትመው ለመረጃና ለጥናት በዋቢነት በጣሙን ልጠቅም ይችላል ብዬ እስባለሁ ብታስብበት!!
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 2 ай бұрын
My God, l know Harragie is like the people who have a very diverse climate and scenery. I use to c the mountain far from Hakim Gara in Harrar
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 2 ай бұрын
ዋው ታሪክ
@cheregore8482
@cheregore8482 2 ай бұрын
ሄኖክ ምን ያህል አድካሚ እንደሆነ የምናውቅ እናውቀዋለንና በርታ!!
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 2 ай бұрын
ካተራረክህ ጋር ደስ የሚል አቀራረብ ነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@iyoas1116
@iyoas1116 Ай бұрын
በምስራቅ ሀረርጌ ጉርሱም ወረዳ የሚጌኝ ምርጥ የቱሪዝም መስብ ነው። Visit Eastern Hararge
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 2 ай бұрын
❤❤❤
@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 2 ай бұрын
ወዳጄ ዕድሜና እንጀራ ይሰጥህ ለሀብቷ ለግብር እንጂ የኦሮምያ ዕንቁዎች ለኢያ ምነ፣ም አልነበሩም እንደባሕሉ ቋንቋው ማንነቱ ተቀብረው እንዳኖሩ የተፈረደባቸው ናቸው ይህንን ይፋ በማውጣት ፈጣሪ ይጠብቅህ እኔን ግን አሰቆጨኼኝ እራሴን እንድታዝብም አደረከኝ ምክንያቱም በሥራ አጋጣም ሄጄ ሳልረዳው በመመለሰ ነው
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 2 ай бұрын
Enamesegnalen bro berta gobez
@WubitLakewkidane
@WubitLakewkidane Ай бұрын
በሰተመጨረሻ ተገኘ ቁጭ ብዬ ሀገሪን ላይ ነዉ👍አመሰግናለሁ🙏🏽🙏🏽
@amantest12
@amantest12 2 ай бұрын
It reminds me ተስፋየ ገብረአብ , he wrote about የቁንድዶ ፈረሶች
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 2 ай бұрын
ድጋሚ ነው ግን ደስ ይላል💚💛❤️
@abelgetachew3276
@abelgetachew3276 2 ай бұрын
Wow...gursum hagere ..1gna ye ewnetegna fkrr ketema
@daglastasew1072
@daglastasew1072 Ай бұрын
ስለ ቁንዲዶ ፈረስ ደር ከፈና ኢፋ በጣም ተመራመረውበታል እሳቸውን አግኝተህ መጠይቅ ብታረግላቸው የበለጠ ስለ ፈረሶቹ ያብራሩልህ ነበር አድራሻቸውን ሰጥሃለው በውስጥ አናግረኝ አመሰግናለው
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 ай бұрын
Beautiful ❤️😍❤️😍❤️😍
@deribedaddy5386
@deribedaddy5386 2 ай бұрын
እኔ ሁለት ጊዜ ወጥቼ አይቼዋለሁ:: ከላይ ተራራዉ ላይ አንድ ጥልቅ ጉድጔድ ዉሀዉ የማይጎድል አለ :: ይህ የዉኃዉ ምንጭ ነዉ:: ወደ ፈረሶች ለመጠጋት ስሞክር ሁሉም እኔን ለማጥቃት ተሰባሰብኝ:: ስለፈራሁ ወደ ጓደኞቼ በመሮጥ ራሴን አድኛለሁ:: እኔ በሔድሁ ጊዜ የአካባቢው እረኞች ከብት በማሠማራት ያለዉን የግጦሽ ሳር በመቀራመት ህልውናቸውን አደጋ ላይ እያጋለጡ ነበር::
@abunebilriyadhnebil5653
@abunebilriyadhnebil5653 2 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀግናው
@michaely0
@michaely0 2 ай бұрын
beautiful mustangs
@mejiger
@mejiger Ай бұрын
would have been good to introduce new wild horses to introduce the genetic pool. and protect them from outsiders.
@elenibisrat763
@elenibisrat763 21 күн бұрын
💚💛❤
@mewdedtefera8797
@mewdedtefera8797 2 ай бұрын
የአያቴ ፤የእናቴ አገር ዋው 😮
@HabtamuMoges-ll3tr
@HabtamuMoges-ll3tr 2 ай бұрын
በርታ ወንድሜ አንደኛ ነህ
@MubarekNuriye
@MubarekNuriye 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ደስ የምትል መልከምድር እያልን ለምንድነው ተስማምተን አናለማትም?
@demelashmamo768
@demelashmamo768 2 ай бұрын
Thank you bro
@KetemaBelete
@KetemaBelete 25 күн бұрын
Thank you Henory😮😮😮
@kalebsiyum1580
@kalebsiyum1580 2 ай бұрын
you are special.
@birhanudereje1314
@birhanudereje1314 Ай бұрын
Thanks!!! ++++++ Try to communicate with the indigenous people around.
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 2 ай бұрын
በውጩ ሀገር የዱር ፈረስ ሳይ ደስ ይለኝ ነበር በሀገራችን መኖሩ በጣም አሪፍ እኔ ሀረርጌንና ድሬን ጎብኝቻለው ግን ማንም ይሄነነ አልነገረንም! ቱሪዝም ላይ ብዙ መሰራት አለበት
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 2 ай бұрын
ጀግናው፡አላህይጠብቅህ
@ashenafiyirga540
@ashenafiyirga540 2 ай бұрын
እዚህ አካባቢ ችግኝ ቢተከል ግብርና ቢሮ ቢያየው በምግብ ለስራ ችግኝ ቢተከል
@tesfayeyalew5563
@tesfayeyalew5563 2 ай бұрын
There is an Amharic book which talks about these unique horses. Thanks.
@desalegnderbew5099
@desalegnderbew5099 2 ай бұрын
ተስፋየ ገብረዓብ የፃፈውን አስታወስኩ
@GIRMABekele-w9f
@GIRMABekele-w9f Ай бұрын
መንግስት አካባቢያቸውን ከልሎ መጠበቅ አካባቢያቸው ላይ ሰዎች እንዳይሰፍሩና ለአካባቢው ሰዎችም ለነዚ ፈረሶች እና አካባቢ ጥበቃ ማረግ አለባቸው።
@abelassefa2180
@abelassefa2180 2 ай бұрын
I LOVE TRAVEL
@abule90
@abule90 2 ай бұрын
ከምንፈልገዉ ይልቅ የተሰጠን ቡዙ እንሆነ ስለምታሳየን አመሰግንሀለዉ
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v 9 күн бұрын
ሡበሀን አላህ አላህ ጥራት ይገባው ምን ያማረ ቦታ ነው
@YoniHuy
@YoniHuy 2 ай бұрын
Tebarekh
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
አስገራሚዋ ሀገር ጫካ ውስጥ ቁልፉ ተገኘ
22:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 125 М.
አነጋጋሪው የውሻ ገበያ በአዲስ አበባ...ስንት ነው?
53:26
Nahoo TV Entertainment ናሁ ቲቪ
Рет қаралды 306 М.
አታምርም ተብሎ  ብዙ ተገፍቻለሁ
1:03:47
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 571 М.