No video

በኢትዮጵያ የተሰራችው ፈጣኗ መኪና 3 ሚሊዮን ብር l Channel 7 Ethiopia

  Рет қаралды 19,569

CHANNEL 7 ETHIOPIA

CHANNEL 7 ETHIOPIA

Күн бұрын

ቻናላችንን ስለጎበኙልን እናመሰግናለን፡፡ ተጨማሪ የመዝናኛ እና የመረጃ ቪዲዮዎች እንዳያመልጦት ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰባችን ይሁኑ!! ለቻናል 7 ሃሳብ አስተያየት ካላችሁ 0951707070 ላይ በቴሌግራም፤ በኢሞ፤ በዋትስአፕ፤ ልታደርሱን ትችላላችሁ፡፡
Thank You for Visiting Our Channel! If You Want To Receive More Infotainment Videos Don't Forget To Subscribe To This Channel. Be close to information. Channel 7
#Channel7

Пікірлер: 65
@giggiggig7791
@giggiggig7791 2 ай бұрын
ምስኪኑ ወንድሜ አብሽ ፈጣሪያችን አላህ ሁልግዜም ከተበዳዬች ጋር ነው !!! የለፋህበት ሀቅህ የትም አይሄድም ። አብዝቶ የዋህነት ነው የጎዳህ የመሰለህ እጂ መቼም አትጎዳም በቅንነትህ ቀጥልበት !!!
@user-ut5qz6jn3w
@user-ut5qz6jn3w 2 ай бұрын
ወንድሜ አመሰግናለሁ ፡ የሰራከው ድንቅ ነውአንድ ነገር ግን እራስህን ጠብቅ በሁለንተና ምክንያቱም አንደ ሀገር ብሪሊያንትና ዳይናሚክ የሆነ ትውልድ እንዲፈጠር አይፈለግም
@GetenehGeteneh
@GetenehGeteneh 2 ай бұрын
በርታ ወንድሜ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ አሪፍ ነው
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 2 ай бұрын
ውድ ወንድሜ፣ በፈጠራህ በጣም ተደንቄያለሁ። እንደነዚህ ያሉት ፈጠራዎች የሰውን ልጅ ሕይወት እና ዓለምን ለዘላለም የቀየሩ ናቸው። ወንድም፣ በዚህ ብቻ ራስህን አትገድብ፣ እና በሌሎች የፋይበርግላስ ፈጠራዎችም ላይ ስራ። ሶስት ሚሊዮን እንደዚህ አይነት የስፖርት መኪና ለመስራት በጣም ርካሽ ወጪ ነው። ብዙ በተመረተ ቁጥር፣ ወጪዎች በምርት ልምድ ይወርዳሉ። ለምሳሌ፣ frari እና corvette ዋጋዎችን ያወዳድሩ። የማምረቻ ወጪያቸው ከእርስዎ ወጪ እጥፍ ነው። ቀጥልበት ፣ ትልቅ ህልም አልም ። የዩቲዩብ እብድ አስተያየቶችን አትስሙ።
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 2 ай бұрын
ቦዲውንኮ ነው የሰራው ምን ታካብዳላችሁ
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 2 ай бұрын
@@natyotesfaye6466 ለምን እንደ እሱ አዲስ ነገር አትፈጥርም? ቀላል ነው ብለው ካሰቡ የፋይበርግላስ ቴክኖሎጂን ከእሱ የበለጠ ቀላል ለማድረግ ይሞክሩ እና ለተመልካቾች ያሳዩት::ነገሮችን አዎንታዊ ይውሰዱ:: እንደ እሱ ያሉ ሰዎችን ያበረታቱ::. ቲቪ የኮሪያውያን ፈጠራ አልነበረም፣ ነገር ግን የውስጥ አካላትን አሻሽለው የውጪውን መጠን ቀይረው ቀለል ያለ እና ማራኪ አድርገውታል። በአሁኑ ጊዜ ሳምሰንግ ቲቪ እና ኤሌክትሮኒክስ የዓለም ምርጫ ሆነዋል።
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
tyotesfaye6466 እረ ተረጋጉ የፈጠራው ባለቤት ሌላልጂነው ይህከሀዲ ከሞልድ እስከቦድው የሰራውልጂ ሀብታሙኑርየይባላል ቢዝነስማን የሚልቻናልአለው ገብታችሁ እዩ ከነማስረጃው ሲሰራ በቪደወየተደገፈ ማስረጃአለው
@SeidMengstu
@SeidMengstu 2 ай бұрын
ባለ ፈጠራውን የከዳችሁትን ልጅ ይቅር ብለህ አብራችሁ ስሩ ስንት ማስረጃ ያለው አርቲስት ሀብታሙ የመኪናው 80 ፐርሰንት ፈጠራ የሀብታሙ ነው አትዋሽ
@birhanunigussie-d8d
@birhanunigussie-d8d Ай бұрын
Atewashi ere
@birhanunigussie-d8d
@birhanunigussie-d8d Ай бұрын
ጀግና ነህ ብዙለፍተሀል እንኳን ለዚህ ሁሉ የበለጠ ብትታገዝና የተሻለ ነገር ቢመቻችልህ ከዚህም በላይ ትሰራለህ አምንብሃለሁ
@TsgayeHabte-kw8jl
@TsgayeHabte-kw8jl 2 ай бұрын
አብትሽ ነው ሙሉ ፍይበር ግላስ የሰራው አበሻ ይገርማል
@wendmagegnmintesnot
@wendmagegnmintesnot 2 ай бұрын
ዳሽ ቦርዱ ሙሉ ለሙሉ የቪትዝ ነው
@eliyastesfaye868
@eliyastesfaye868 2 ай бұрын
Air bag አለዉ ? በተጨማሪም licence አግኝተሃል መኪናዉ ታርጋ ወስዶ ሥራ እንድጀምር ?
@Samriayalwe
@Samriayalwe Ай бұрын
ትችላለህ መድሀኒያለም ያረዳህ በረታ አንደኛ
@Genemo-p8f
@Genemo-p8f 2 ай бұрын
I appreciate,really I’m so glad to see this in our country,keep going bro,
@Aklilu29
@Aklilu29 2 ай бұрын
ኧረ እንዴት ነው ቆይ የፈጠራ ባለቤቱን እንዴት ነው ከጨዋታ ውጭ ያደረግከው
@wendmagegnmintesnot
@wendmagegnmintesnot 2 ай бұрын
መብራቱንም አስተካክሉት ወደ መሬት ካለው ይልቅ ወደ ሰማይ ሆነ
@EfiBoge
@EfiBoge 2 ай бұрын
ምን ታቃለህ ወረኛ
@EdenMichael-yl1jc
@EdenMichael-yl1jc 2 ай бұрын
Smart work Experience Good job keep up
@Purpose_path-h
@Purpose_path-h Ай бұрын
ድንጋይ ራስ በሰው ስራ እኔ ነኝ የሰራሁት ትላለህ ደደብ አወራሩ እራሱ ያስታውቃል ምንም የሚያቀው ታሪክ የለም እኮ ሁለት ሌቦች
@birhanuNigussie-db5wh
@birhanuNigussie-db5wh 2 ай бұрын
Congratulations bro
@estifanosaschalk9595
@estifanosaschalk9595 Ай бұрын
ባለ ፈጠራውን የከዳችሁትን ልጅ ይቅር ብለህ አብራችሁ ስሩ ስንት ማስረጃ ያለው አርቲስት ሀብታሙ የመኪናው 80 ፐርሰንት ፈጠራ የሀብታሙ ነው አትዋሽ ::why we can't work Together . in western country they work together .why we not blessed . go and ask excuse work together and you will come Great again .
@evenatube25
@evenatube25 Ай бұрын
Tirunw gen..enginu ye vitz bayihon arif neber..lela gize yemaha engine betitekem starting sound ke ferrari sound gar tekerarabi yehon neber
@user-ge4bs6px5n
@user-ge4bs6px5n 2 ай бұрын
Great job 🎉🎉🎉
@tewodrosgetaneh4329
@tewodrosgetaneh4329 2 ай бұрын
በቃ እኛ አበሾችሸአብሮ ማደግ አንችልም እናንተ ዋናውን ለሰራላችሁ ካልታመናችሁ በቀጣይ ማን ይታመንላችኋል ኮሜዲያኑ ደግሞ በሙያው በጣም የምናደንቀው ባለሙያ ነው እንዴት እንደዚህ ተራ ስራ ውስጥ ይገባል እንዴት የሰው ፈጠራ ውስጥ ጣልቃ ይገባል?
@surafelejigu3493
@surafelejigu3493 2 ай бұрын
የገራጁን አድራሻ ?
@user-ox7pr3mx3g
@user-ox7pr3mx3g 2 ай бұрын
በርታ
@user-ri7xc3zm5k
@user-ri7xc3zm5k 2 ай бұрын
ልጁመኪናዋን ፍጣርሪ አይመስልም ሞልድ(ውይም ቦዲ እንጂ መኪና አልተሰራም መኪና ሰራን አትበሉ በሉ እሲቲ አብሮ የሰሩትን ቦዲ እና ኤሌክትሪክ የሰሩትን አቅርብልን
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 Ай бұрын
ሿሿ መሰለ እንዲህ ቀላል አይመስለኝም ዲዛይን
@davewole1725
@davewole1725 2 ай бұрын
BRAVO🎉🎉🎉
@KIRUtube-jc2ey
@KIRUtube-jc2ey 2 ай бұрын
Congratulations
@aybyou
@aybyou 2 ай бұрын
ቀጣፊ መሆንህን ሰምተናል። ሌላው የለፋበትን የፈጠራ ሥራ አንተ እንደሠራኸው አድርገህ ማቅረብህ ሌብነትህን ያመለክታል። ይቅርታህን አቅርበህ ክሬዲቱን ለፈጠራው ባለቤት መመለስ አለብህ። 🤔
@abdulqehartassew9824
@abdulqehartassew9824 2 ай бұрын
ምን ያስቀናሃል ሰርተህ ማቅረብ ነው!
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Ай бұрын
awneten new hushetam new
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 Ай бұрын
​@@ditakedir-dv1tzአለም እንዲ ናት😅
@emuemran-zw9vj
@emuemran-zw9vj Ай бұрын
ትክክል
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
ጉድ
@Mesfin-ie2lf
@Mesfin-ie2lf Ай бұрын
ይሔ የፈጠራ ስራ የሀብታሙ ነው አንተ በማጭበርበር ነው የራስህ ለማድረግ የምትሞክረው ታስታውቃለህ ጨንቆሀል
@user-yh7xd3nr2o
@user-yh7xd3nr2o 2 ай бұрын
Body yeseraw lij kdewgnal eyale new sle esu andand information ataru
@mubarikmamo6122
@mubarikmamo6122 2 ай бұрын
ዋጋው አነሰ 3 ሚሊዮን ብር ወይስ ዶላር
@user-bc5kb9ho5f
@user-bc5kb9ho5f 2 ай бұрын
ለመስራት ያወጣው ወጪ ነው
@kaleababayneh356
@kaleababayneh356 2 ай бұрын
Wow wow wow wow wow wow wow wow wow wow 😮
@user-tg7rq9xy6r
@user-tg7rq9xy6r 2 ай бұрын
feteraw yelela sew nw body yeseraw lela muyategna nw
@HamzaMuhammed-uq6qe
@HamzaMuhammed-uq6qe 2 ай бұрын
Tru mokrehal gn ye Ferrari Laferrari model gar baymesasel Tru neber
@danielteame7397
@danielteame7397 2 ай бұрын
do you need invester
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Ай бұрын
semtenal andi sewyelafebaten 😢😢
@GechNegash
@GechNegash 2 ай бұрын
እነ ሌቦ ሰምተናል
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 2 ай бұрын
Mikina ligaz bet ligza uuuuuuuuuu atasabidun
@Akk1856
@Akk1856 2 ай бұрын
አረ ወንድሜ ቤት ይቀድማል
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Ай бұрын
kadi neh
@ditakedir-dv1tz
@ditakedir-dv1tz Ай бұрын
be sew lefat tawaki lamahon tefaligaleh ante wusha
@MahmudSulaman-bs3tn
@MahmudSulaman-bs3tn Ай бұрын
ዉሸቱ ያሰታዉቃል😅
@BoltBolt-xb8jk
@BoltBolt-xb8jk 2 ай бұрын
ድሮን ስራ አብይ ይገዛል
@Melaku-D
@Melaku-D 2 ай бұрын
ያሪስ ተቀሽራ 😅
@user-lz2gw6xx7l
@user-lz2gw6xx7l Ай бұрын
Temoshera bemilew astekaklew
@ketemazegeye6345
@ketemazegeye6345 2 ай бұрын
You stolen someone's work and present yourself as if you are the designer and creator of this car. Get a life.
@user-et7pr2pv2s
@user-et7pr2pv2s Ай бұрын
አጭበርባሪ
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
What will he say ? 😱 #smarthome #cleaning #homecleaning #gadgets
01:00
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 34 МЛН
lamborghini | ferrari | bugatti | HBM Ethiopia
1:13
RobaDigital
Рет қаралды 1,2 М.
The GARAGE EXPO: Car Show in Addis Ababa || Techfriques EP: 5
14:31
DINK TV | ድንቅ ቲቪ
Рет қаралды 24 М.
When Interviews Go Terribly Wrong...
11:42
Score 90
Рет қаралды 1,4 МЛН
ቅንጡ መኪና- ከስራ ፈጣሪው
6:46
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 108 М.
Glow Stick Secret Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН