KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አንድ ሚሊየን ብር እፈልጋለው ማርኬ ና ኤፊ አሳበድካቸው
18:37
የኦቭን ዋጋ በ ኢትዮጵያ 2017 | Oven price in Ethiopia 2017 |
21:03
Миллионер | 3 - серия
36:09
Thank you Santa
00:13
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
00:58
በጅጉ ውብ የሆኑ የቤት እቃዎች ለረመዳን ታላቅ ቅናሽ 0972919037 ይደውሉ ይዘዙ ያሉበት ቦታ እናደርሳለን
Рет қаралды 114,431
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 106 М.
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 669
@SaidaShow3
9 ай бұрын
ከወጭ ሀገር የምናየቸወ እና ሀገራችን ቢኖሩ ብለን የምንመኛቸው እቃውች እዳለ አቺጋር አሉ ማሻ አሏህ የምን ካርጎ ነው 👍👍✅
@hdd7815
9 ай бұрын
እስኪ ማነዉ እደኔ ነፂን የሚወዳት በላይክ ❤
@Amina-fs8nn
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fairouzgargoum8226
9 ай бұрын
አራ ኡኡኡኡኡ እቃዎቹ ስያምሩ ነፂ ከአንቺ ነው የምገዛው ግን አሁን ቤት የለኝም😢😢
@hayte.mohammed8011
9 ай бұрын
ክክክ አላህ ቤት ይሥጥሽ
@lemra3523
9 ай бұрын
አገራችን በሠላም ያስገባን ገዚ ከመግዛት አገራች ይሻል❤😊😊
@Rutatube7595
9 ай бұрын
@@lemra3523ደምሪኝ ውዴ❤
@BnUk-n3c
9 ай бұрын
Allah bet yistish ihite Andrew yinorishal insha allah
@fasikawande3558
9 ай бұрын
አይዞን
@Sariy177
9 ай бұрын
ይችን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@GjjHhx
9 ай бұрын
አሚንንንንንንን
@Haymimesfin3gmail
9 ай бұрын
አሜንንን
@BadryaBadrya-hz5nh
9 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@M.-dl6tk
3 ай бұрын
አሜን❤❤
@ainNike
2 ай бұрын
ሳርዬ መልካም ሰዉ🎉
@BirukTuba5335
9 ай бұрын
ነፂ ስትሞሸር ማየት የጓጓ ማነዉ ነፂዬ መልካም ሰው
@amermuzamelamer-fq8jh
9 ай бұрын
ማስጀመረ የቴን መየት ተመኜው
@erbth8165
9 ай бұрын
በእውነት እህታችን ነፃነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ በጣም. ምርጥ ልጅ ነሽ ይህን ሁሉ እቃ እያነሳሽ ማሳየትሽ ትልቅ ነገር ነው በተረፈ በርቺ
@tube3507
9 ай бұрын
ማሻ አላህ ፅድት ያሉ እቃዎች ናቸው
@ftafta-cc9zh
9 ай бұрын
ወይ ጉድ ማዳም ቤት ያለው እቃ ሁሉ ነፂጋ አለ ከውጭ እቃ ይዛችሁ እምትገቡ ከዚህ ተማሩ ሁሉም ነገር አገራችን አለ
@mrmm9874
9 ай бұрын
ዋጋውም ተመጣጣኝ እቃዎችሽ እንዳንቺ ውብ ናቸው ማሬ❤
@fanytesfaye
9 ай бұрын
ዋው ሁሉም እቃዎች ሲያምር ነጽዬ በርቺ 🥰🥰🥰
@Rutatube7595
9 ай бұрын
ደምሪኝ እህቴ❤
@AminaMohammed-i2c
9 ай бұрын
ብር ይኑርን እጅ ሁሉም ነገር አገራችን ገብቷል እቃ ገዝታችሁ አትሂዱ ሁሉም እዛው አለ
@SEMU1881
9 ай бұрын
ነፂ እኔ ሀገር ውስጥ ነኝ መብዛት ያሳየሽን እቃ ብዙዎች ጭማሪ አለው ውዴ ዋጋውን አስተካካይ ከምር
@YeshiworkAdane-l4s
9 ай бұрын
ዋው እንዳለ የውጪ እቃወች አሉሽ በቃ ካርጎ ቼው በርች እግዚያብሔር ቢፈቅዲ ካገር ስገባ ቀጥ ብየ ካች ጋነው እምመጣው❤❤❤በርቺ
@halimatube6731
9 ай бұрын
እረ ነፂዬ እንቅልፌ አባረርሽብኝ ማሻ አላህ የምን አባቱ ካርጎ ነው ካርጎ እግሩን ይብላ የምፈልገው ነገር ሁሉ ነፂዬ ጋር አለ የመዳም ቅመሞች በቃ ከካርጎ ቆርጣቹ ጨክናቹ ውጡ ሁሉም የምንፈልገው አለ በሀገራችን
@emiyeee1490
9 ай бұрын
Woowww ነፂ ሲያምሩ እቃዎቹ በቃ ብሩን እንያዘውጅ ካቺ ነው ምንገዛው ❤መጀመሪያ ግን ቤታችን ይለቅልን የጀመርነው ❤ያልጀመሩትም አላህ ያሳካላቸውና ይስሩ ❤በርቺ ጎበዝ ነሽ የእውነት ❤❤❤❤ያረብ ሰላም ለሀገራችን ኢላሂ🤲❤️🇪🇹❤🤲
@Zahra-ግሬስፋሚሊ
9 ай бұрын
እኔ አገር ስገባ አንድ ነገር አሊዝም አቺጋር ነው ማዘው ኢንሻላህ በርቺ ውዴ
@ያረብይቅርበለኝ
9 ай бұрын
በጣምየሚገርም የውጩእቃ አገራችንአለ ከዚህምንአስኮተተን ብራችንንይዘንሀገራችንእንገዛለን ነፂየ ጎበዝ በጣምየምፈልገውንእቃ ስላሳየሺኝ አመሰግናለሁ እዚህገዝቸልግባእያልኩእያየብኩነበር በቃ ከዚህምንአሸከመኝ
@አዳማናዝሬትአዳማ
9 ай бұрын
በጣም ያምራል እቃው No more ካርጎ
@ሐዋሪያውየዮሐንስእያለአል
9 ай бұрын
እኔምለው ከዚህ ይሻላን በጣም ውድ ነው
@zdnurutube7455
9 ай бұрын
ማሻ አላህ እቃወችሽ ፅድት ያሉ ናቸው ለዛ ያብቃኝጂ ካንች ነው የምገዛው ኢንሸሠ አላህ በጣም አምረውኛል እቃወችሽ
@shahamaha4372
9 ай бұрын
ማሻአላህ እቃወችሺ በጣም ያምራሉ እገዛሺ ነበር ግን ወሎ ነኝ አይ እራቀኝ
@nasryahkora4117
9 ай бұрын
ማሻአላህ እንዴት እንደሚያምሩ አይ የጊዜመለዋወጥ አንዱን እቃ 10 ሺ 5 ሺ ከዚ በፊት የተለያዩ እቃዎች እገዛ ነበር በትንሽ ብር ያሁኑ ግን ወይ በረካ የለው ስሙ ብቻ ትልቅ የተሻለውን ጊዜ ያምጣልን ማለት ነው ሌላ ምን ይባላል
@mesesaysha3384
9 ай бұрын
ማሻአላህ ጨረሰው የወጭ እቃዎች ናቸው 🍎🍎🍎🍓💋💋
@abrahamtesfaye5112
9 ай бұрын
የፅዬ ስወድሽ አሁን አገር ልገባ ነበር ግን ብር የለኝ በትንሹ ሱቅ መሠራት የምቻለው በትንሹ ስንት ብር ያስፈልገኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰብሊ
9 ай бұрын
በጣም ጥሩ በታማኝነት ጥሩ ጥሩ እቃወች እገዛሻለሁ ካገረ ስገባ😊❤
@yimerShumu
22 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ በርች ነፂ ቅመሞችየ ከቀረጥ ጋር ማን ይጋተራል ካርጎ ጨምሯል አሁን በጣም አትግዙ ሀገር ቤት ሞልቷል የለለ የለም 😊😊😊
@difi3801
9 ай бұрын
ነፂዬ የሽኩርት ማሽን ካለሽ ቪድዮ ሥሪልን
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
9 ай бұрын
ነፂዬ የኔፀባዬሰናይ እቃዎችሽ ደሞ ያማምራሉ ስታስረጂእራሱ ግልፅ አድርገሽነው❤❤❤
@eses9273
9 ай бұрын
ማሻ አላህ እኔም እዚህ አልገዛም ኢሻ አላህ አገር ስገባ አንችጋር እመጣለሁ ነፁየ በሰላም ያገናኘን ❤እወድሻለሁ
@kedsitkedsitbokona3646
8 ай бұрын
አሁን እኔ ብር ብቻ ይዤ ኢትዮጵያ ስገባ ሩጫ የቤት ዕቃ መግዛት በጣም ያስደስተኛል 🥰
@ethiojole
9 ай бұрын
ብር ብቻ ይኑር ሁሉም አለ በአገር ምን አስጨነቀኝ አንድ እቃ ካርጎ አላረግም ኢንሻአላህ የካርጎ የቀረጥ የታክሲ ምን አደከመኝ ሁሉንም ነገር ቡትዬ ነው እምገዛው በርቺ ነፂ
@fafi_habeshawit
9 ай бұрын
ወላሂ እውነትሽን ነው
@mekiyamekiya2744
9 ай бұрын
❤❤❤❤ወዉ በጣም ያምራል እቃወችሺ በርች
@ማርያም12
9 ай бұрын
በእውነት በጣም ደስ የሚል ጥራቱን የጠበቀ ምን ዋጋ አለሁ ሀገር ሰላም ቢሆን እያስገዛን እናጠራቅም ንፕበር 😢 ሰላም ለሀገራችን
@ሠአድነኝሕልሜንየናፈቀኝአ
9 ай бұрын
በጣም ሁሉምእቃ መሸአላነው ❤❤❤ እመዳሜቤት ያለው እቃ እዳለ እሷቤቴነው❤❤❤🌹🌹🌹❤❤መሸአላነጥ በርች
@ሀኒፍቅር-ሸ2ቀ
8 ай бұрын
ዋው አገራችን ስገባ እቃ አያስፈልገንም ካችጋ እገዛለን ለዛ ያብቃንና የኔ ውድ የመዳም እቃ እኮ እዳለ አችጋነው ፍሮኑን እፈልገዋለው ❤❤❤
@faisalfsail9561
9 ай бұрын
ነፅዬ በርች ሀገራችን ሰላም ትሁንልን እጂ እንገዛሻለን በርችአሁን ሀገራችን በጣም ያስፈራን ሁላችሁም ፀሎት አድርጉ በእውነት❤❤❤❤❤❤
@enat245
9 ай бұрын
በየሱስ ስም በጣም ነው የሚአምሩት በርች ውደ❤❤👌
@tube703
9 ай бұрын
Masha allah ሁሉም የውጭ እቃ ነው ማሻ አላህ
@dddbwjrchrsbrtfn3038
9 ай бұрын
ማሻ አላህ ጥራት ያለው እቃ መጣም ደስ ይላል
@KobraKo
2 ай бұрын
ነፂ ባጣም ምርጥ ምርጥ እቃነው ያለሽ ቤት ሲኖረግ እገዛሻለሁ በረች
@amermuzamelamer-fq8jh
9 ай бұрын
ዋው ማሸ አለህ ፂዲት የለ የቤት ኢቀ ነው በርቺ ነፂዬ❤
@rihennamehemmed9830
9 ай бұрын
ነፂ ለሰርጌ ድስት ስጭኝ😢😢😂😂😂😂ማሻአላህ ያምራሉ ኢሻአላህ ለማዘር ገዛላታለው
@OkOk-re3ut
9 ай бұрын
አዲት እቃ እራሱ ይዠ አልገባ አገር ስሄድ ነፂ ካች ነው የምወስድ ከቻላችሁ ወርቅ ብቻ ግዙ እህቶቸ ❤❤❤
@ZaharaMuhammad-wg6mh
Ай бұрын
ብርድስት ትልቁንፈልጊነበርአታሳየኝም🎉🎉
@አለምብመ
9 ай бұрын
ነፂዋዬ ጎበዝ እህት በርቺልን እናመሰግናለን❤❤❤ የኔ ጀግና
@ttinaabate9710
9 ай бұрын
ምርጥ ምርጥ እቃ ነው ያለሽ ነፅዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤
@Idhidyshdjhd
9 ай бұрын
እድህ ዋጋ ስትናገሪ በጣም አሪፍ❤
@ElfneshErduno
9 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ እግዚያብሄር ይጨምርልሽ
@hdjid988
11 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ❤
@Kነኝየወሎየዋፍቅር
9 ай бұрын
ዋው ፂድት ያለ እቃ❤❤❤❤
@EdenEthiotube
9 ай бұрын
እቃዎችሽሪፍ ናቸው ግን በጣም ጭምር ያለው ውድ ነው
@sintayosintayo443
9 ай бұрын
ዋውውውው የሚገራርም ምርጥ የቤት እቃ በተመጣጣኝ ዋጋ ነው እናመሰግናለን ነፂ ስንመጣ እንገዛሻለን
@Amina-fs8nn
9 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ያምራሉ
@አይሻብንትኢስላም
6 ай бұрын
ጎበዝ ነፃዬ የምፈልጋችዉ እቃዉች ሁሉ አቺጋ አሉ አንድ ቀን ኦርደር አደርግ አለሁ 🎉🎉
@Dana-fy2bu
15 күн бұрын
ቅመሜ❤❤🎉🎉ስወድሽ ድሮስ የለምለም እህት አይደለሽ ጎበዝ በርቺ
@sadh237
7 ай бұрын
ነፂ የቤት እቃ በምሉ ብራድስት 3 ሆኖ ሌላው ሁሉም ነገር አንድ አን ደርዘን ሆኖ ከማንኪያ ጀምሮ ለምሳሌ ሲኒ አንድ ደረዘን የሻይ ብርጭቆ አንድ ደርዘን የውሃም እንደዛው ራከቦት አንድ ፌርሙዝ ሁለት ሆኖ በቃ ጨረሰ ቢባለ ስንት ይጨርሳል እስኪ ነገሪኝ
@ዙለይካ-ዀ1ዠ
9 ай бұрын
ዋው ነፂ ሲያምሩ ኢሄ እቃ ለማየት ናፈቀኝ ኢንሻእላህ 10ወር ቀርቶኛል ባቺ ነው ምገዛው የምን ካርጎ ነው የቡቴ ድምቀት
@TigTig-um2vi
9 ай бұрын
ነፂየ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ እኔም ከችነው እያሰብኩ ያለሁት ትረትቢልኛለሽ አዝሻለሁ ❤❤❤
@RABIASEID-oi8zk
3 ай бұрын
ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ በፊት ቤቱ ይገኝና እንገዛሻለን በአላህ ፍቃድ
@yeshumethiolove275
9 ай бұрын
ሙሽሪት በርቺ ነፂ
@mollohmolloh3487
9 ай бұрын
ኑፀዬ በጣም ነዉ ምየምሩ እቀዎችሽ❤❤❤❤
@mesertkifle233
9 ай бұрын
ሙሽሪዬ እንኳን ደና መጣሽ
@ሀእሻዩቱብ
9 ай бұрын
ነፂ የኔ ቄጄ የምትሉለይክ
@የናትዋልጅወሎየዋ
9 ай бұрын
ማሻ አላ ሁሉም በጣም ነው የሚያምረው❤❤
@tsehaykebede-pl8lk
8 ай бұрын
መብያ ሳህን 12ቱ ስንት ነው
@HaniYegetaliji
2 ай бұрын
Yene gobaza iheta ❤❤❤❤❤❤️🙏🙏🙏
@HananAlhanan-ro1qt
6 ай бұрын
ነፂየ ማሚ ጎጃም ቢቸና ታደርሳላቹህወይ እባክሽ ንገሪኝ?????
@adeyiegetahun632
9 ай бұрын
Ummmmaaaaaaaa yene wede berchi
@emoydseta2899
9 ай бұрын
ዋው፡ነው፡ነፂየ፡እናመሰግናለን🙏👏💋💝💞😘😘ባጣም፡እቃወችሽን፡ወደድኴቸው፡እኔም፡ካች፡እገዛለሁ፡ቤት፡ሴኖረ፡እሜገርም፡ነው፡የዜህ፡አገር፡ሙሉው፡እቃ፡አለ፡ማሰብ፡ቀረ፡ከውጭ፡ይዞ፡መግባት፡❤❤
@hebshawit
6 ай бұрын
ማሻላህ ኳንቺ እጠልባለን ሀገር ቤት ከላክሺ ባስተማማኝ
@duliti7133
6 ай бұрын
ባለ ሶስት ደረጃ steam cooker አላችሁ?
@birhan694
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ርጂም ዕድመጤና ይሢጥህ ነፂየ ❤❤❤❤
@senaitadugna8425
7 ай бұрын
ሰላም አህቴ, ኦቭኑ በጋስም ያስተቅማል እንዴ?
@SLa-x5i
5 ай бұрын
እቃወቹ ዋው ናቸው ግን ዋጋው ተወደደ😢😂❤
@mekyamekya855
9 ай бұрын
እጣን ማጨሻው የሌትሩኩንም አምጪ በጡቁሩ በቻርጀር ሚሠራው
@UmuYusuf-x6l
9 ай бұрын
Mashallah berechi Ethiopia senemeta egezashalen
@tsahaygamachu9329
2 күн бұрын
mashini bunna jirraa
@ajman9189
9 ай бұрын
ማሻአላህ በርቺ የኔ ውድ ሀገር ስገባ ኢንሻአላህ ማልገዛሽ ነገር አይኖርም
@fhxh2270
9 ай бұрын
እኔም
@صهيبالمجالي-ه6ر
9 ай бұрын
ስልክሽን አስቀምጭልኝ ውዴ❤❤❤❤
@Emuendale
9 ай бұрын
ኩከርዋ አይመከርም ነፂ በሱ እየሰራሽ መብራት ቢጠፋ ይፈነዳል አደጋው ከባድ ነው
@Fatma2300-pt2mp
9 ай бұрын
ነፂዬ የኔ ውድ እኳን መጣ😢😢እቃዎችሽ በጣም ያምራሉ ጎበዝ በዚ ሠሞን እደውልልሻለው የእኸቴ እቃ ሊወሰድላት ነውበጣም ያምራሉ😢😢😢😢❤❤❤
@zahrazahra-yd5ch
9 ай бұрын
ስልክ ካለሽ ንገሪኝ ደሞ ቦታዋ ስ የት ነዉ
@haniefran7052
9 ай бұрын
imiyamiru ikawoch ke arif wagaga ajezebengi❤🎉
@user-kz9id4xj8o
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በጣም ምርጥ ነዉ።
@sasaa6587
9 ай бұрын
እረባክሽ የማይሰበር አላልሽም እደት አይሰበርም በይ ከወርቅ ነው የተሰራው
@ZehraShemsu-p3w
Ай бұрын
ነፂዬ ቡተጀራ የት ሰፈር ነው ያለሺው
@አልሀምዱሊላህ456
9 ай бұрын
ማሸ አላህ በጣም ነው ሚየምራው እንሸአላህ ሀገር ልገበ ነው አቺ ጋ መጥቼ እገዘለው በርችልን ውዴዋ
@Beti-fv1nj
6 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@mifatmohammed4095
9 ай бұрын
አምሩብሽል የምእትሉ በላይክሙሽርት መልካም ትዳር
@Mekdes-v5t
8 ай бұрын
ነፂ ኪችን ኪንግ የሚባል ባለ 5 ፕስ ብረት ድስት ዋጋ ብትነግርኝ
@hindiyahussen2030
9 ай бұрын
Mushrit ene eka akalew betam gobez quality yalew ena betam yemiyamru nachew 👌🏽🍀☀️🤍🫶🏽
@tehgestalmu9104
9 ай бұрын
❤❤ ራያ ቆቦ መውሰድ ትችያለሽ ❤❤
@SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
26 күн бұрын
እንዴት ነዉ ምጠልበዉ
@Makds-l7u
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤የኔደርባባስወድሽ ጠፋሽብን እደናሽ ነፂየ የኔእህት በርችልን እንወድሻለን ኢቶዮ። ስገባመቸም እችን ማገኘት እፈልጋለሁ❤❤❤
@eyerusalem6833
8 ай бұрын
ዋዉ ዋው ነፂዬ ብርቺልን 🎉🎉🎉
@yitayishasmara5040
9 ай бұрын
በጣም የሚገርም እቃ ነው ያለሺ
@rrrtt6sd5lg9k
8 ай бұрын
የዱባይ ድስቶች ዋጋ ስንት ነው?😊 እቃቹ እኔ ምፈልጋቸው ናቸው😊 ግን ዋጋው በስመአብ 😢 ዲስካወንት የለውም?
@TsahayneshDetamo-mo4dg
6 ай бұрын
Bannatishi Yene wudd quxurishin ifaligalew
@ዙዙ.ወለየዋ
9 ай бұрын
ቆንጆ እቃዎች ናቸዉ
@hawa-ne
9 ай бұрын
ነፂ በርቺ ጎበዝ ሲያምር እቃው ❤እኔማ ቤቴንም ሰርቼ ነበር ግን ምን ዋጋ አለው 4: ❤አፈረሱብኝ😢
@ሠአድነኝሕልሜንየናፈቀኝአ
9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤መሸአላ በርችማማየ
@b.geberu3563
8 ай бұрын
Enamesegnalen meshekem ker ye Heger melkam.negadewoch nurilgne
18:37
አንድ ሚሊየን ብር እፈልጋለው ማርኬ ና ኤፊ አሳበድካቸው
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 38 М.
21:03
የኦቭን ዋጋ በ ኢትዮጵያ 2017 | Oven price in Ethiopia 2017 |
Addis gebeya
Рет қаралды 45 М.
36:09
Миллионер | 3 - серия
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
00:13
Thank you Santa
Nadir Show
Рет қаралды 53 МЛН
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
00:58
How To Choose Mac N Cheese Date Night.. 🧀
Jojo Sim
Рет қаралды 115 МЛН
34:34
ለኦርቶዶክስ ክርስቶስን ሰበኩቤተክርስቲያን የሚሄዱትን እፈራቸዋለሁ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
Рет қаралды 90
10:45
የተንቢ የናቴ ልጅ ምን እደምልሽ አላቅም ብቻ ስላደረግሽልኝ ነገር ሁሉ አምላክ ይክፈልሽ
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 203 М.
24:07
ከርቤ/Myrrh ከቤታችን ሊጠፋ የማይገባው ፍቱን መድሓኒት
GWARO TUBE
Рет қаралды 76 М.
15:37
በጠም ያምያምሩ እቀዎች ገብታወል
ETHIO COMEDY እትዮ ኮሜዲ 26
Рет қаралды 3,8 М.
17:03
በእጅጉ ውብ የሆኑ የኪችን እቃዎች 0972919037 ይደውሉ ይዘዙ
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 64 М.
8:10
ካርጎ የምታደርጉ ይህን ቢዲዮ እስከመጨረሻው እዩት እዳትሸወዱ በላይክ ጀምሩ ሼር እያደረገቹ#አቡርሽAb#የተንቢ_ቱዩብ
Fefe Agaro tube
Рет қаралды 1,1 М.
27:21
የሞባይል ስልኮች ዋጋ 2017 በአዲስ አበባ! / Mobile Phone price in Addis Ababa 2017
Ethio Review
Рет қаралды 41 М.
54:28
bermel Georgis ተዋናይ ማርታ ወርቄ ድንቅ ምስክርነት ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 15 М.
9:37
አባቴ ደነገጠ ስለተገናኙ በጣም ደስ ብሎኛል አጎትዬ አመሰግናለሁ
Netse tube ነፂ ቲዩብ
Рет қаралды 100 М.
15:14
አስገራሚ የሆኑ የቤት እቃዎች ዋጋ | kitchen Appliances price in Addis Ababa Ethiopia| Gebeya media
Gebeya Media - ገበያ
Рет қаралды 21 М.
36:09
Миллионер | 3 - серия
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН