ከርቤ/Myrrh ከቤታችን ሊጠፋ የማይገባው ፍቱን መድሓኒት

  Рет қаралды 121,174

GWARO TUBE

GWARO TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 607
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
በፕሮግራማችን የህይወት ተሞክሮዎን ለማካፈል እና እንግዳችን ሆነው ለመቅረብ በስልክ ቁጥራችን +1 437 463 4430 ያግኙን
@aymen_m8288
@aymen_m8288 Ай бұрын
Kerbe lemahsten medanit new zefzifo LE3 ken simuama siris wedewist metateb mahistenwist endigeba arigometate wey maches ende weyba tiru new
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq Ай бұрын
Be engilizgna mn ybalal ​@@aymen_m8288
@Asya-td9cq
@Asya-td9cq Ай бұрын
Be engilizegna mn ybalal thank you
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
በአረብኛው ሙር ይባላል በእንግሊዘኛ ደሞ መር ይሉታል Myrrh ብላቹ ሰርች ማርግ ትችላላቹ
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
Myrrh መር
@Maranatha212
@Maranatha212 23 күн бұрын
እኔስ ካንሰሬን የነቀለልኝ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። መድሀኒት የሆነልኝ እሱው ነው። ከርቤ ግን አንዳንድ አገሮች የሰውነትን ክፍል ለማወፈር እና ለጥርስ ህመም እንደሚጠቀሙበት ሰምቻለሁ።
@WintaGrmay
@WintaGrmay 19 күн бұрын
Eyesus geta now lanchi yederese geta ydresen
@jamparound68
@jamparound68 Ай бұрын
ምንም አትጠራጠሩ ይሰራል ፀልዩ ጤና የሌለው ጤናዉ ይመለስ። ጤና ላለዉም ጤናዉ ይጠንክር።
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
🙏
@alemseifu1556
@alemseifu1556 Ай бұрын
አሜን
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 Ай бұрын
አሜን+፫❤❤❤
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Ай бұрын
አሜን ❤
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Ай бұрын
የኔ እህት አስተማሪ የሚሆን ጥሩ ዓይነት አገላለት ገልፀዉታል እንደእርሷ መልካም አስተሳሰብ ያሎት የሰዉን ክብር የጠበቀ እረጅም ዕድሜ ከጤናሃ ጋ ያድልልን🙏🙏🙏
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
🙏
@SERKALEMSHIBABAW-qe5ji
@SERKALEMSHIBABAW-qe5ji Ай бұрын
ጌታችን መድሀኒታችን ሲወለድ እጣን ወርቅ ከርቤ ነበር ለእመቤታችን እጅ መንሻ የወሰዱላት ስለዚህ መድሀኒትነዉ
@SolFenta
@SolFenta Ай бұрын
ጎንደሬዋ ❤
@SmilingCakeSlice-jd7so
@SmilingCakeSlice-jd7so Ай бұрын
Le GETA JESUS newe kerb etan work yametulet
@tsehaysebsibe4239
@tsehaysebsibe4239 Ай бұрын
​አው ሰብዓ ሰገል እንደስጦታ አቅርበውለታል፡፡
@SolFenta
@SolFenta Ай бұрын
@@SERKALEMSHIBABAW-qe5ji 🥰🥰🥰
@SolFenta
@SolFenta 22 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰💞💞💞
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Ай бұрын
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር አዳነሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባረክ የመጀመርያውን interview አልሰማሁትም አሁን ይህ ስጨርስ አይዋለሁ
@angaroemebet527
@angaroemebet527 28 күн бұрын
ውይ እህታችን እግዚአብሔር እንዃን አተረፈሽ🎉❤
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Ай бұрын
LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS 💚 💛 ❤️ TRADITION ( ETHIOPIANS HOME MADE PRESCRIPTIONS IS SUPER. 🙏⚘️
@አለምገራሚ
@አለምገራሚ Ай бұрын
እሰይ እንኳን እግዚአብሔር አዳነሽ ቀሪ ዘመንሽን ይባረክ የመጀመርያውን interview አልሰማሁትም አሁን ይህ ስጨርስ አይዋለሁ. አዎ ከርቤ በሀገራችን አል ከዛፍ እንደእንባ ይወርድና እዛው ዛፍ ላይ ሳለ ይደርቃል
@leludesta4571
@leludesta4571 Ай бұрын
በአገራችን በሰሜኑ ኤርትራ እና ትግራይ ች በጣም ለመደሐኒትነት በጣም ይጠቀሙበታል
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 Ай бұрын
@@leludesta4571 ትክክል እውነት ነው ደግሞም መድሐኒት ነው እኔን ስላዳነኝ ነው የምናገረው ለስዎችም ስጥቼ ድነውበታል ንፁሑን ካገኛችሑ ጥሩ ነው በነዚህ ቦታ ንፁሕ ነው የሚገኘው እውነት ነው
@samrawitabrah8222
@samrawitabrah8222 29 күн бұрын
ሌባ ውሸታም ኝኝኝኝ ትያለሽ መጀመርያ ኤርትራ ራስዋ የቻለች ሃገር እንጂ ከኢትዮጵያ ጋ ምን ኣገኛኛት ኣህያ
@sabagebru6850
@sabagebru6850 26 күн бұрын
ትክክል
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 29 күн бұрын
እጅግ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ማምዬ ❤❤ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሄር በምህረቱ ጎበኘወት love and respect ❤❤
@MuluAbera-o7f
@MuluAbera-o7f 16 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@meazakelati256
@meazakelati256 Ай бұрын
መጀመርያ በጣም አመሰግንሽ አለሁ እኔም ትንሽየ ልጨምርል .እናቴ ከአምሳ አመት በላይ ቢዝነስ ሰት ነበረች ምን ለማለት ነዉ የፈለኩት ከርበ ገና በልጅነቴ ነዉ የማዉቀዉ.ከርበ ለቡዙ ነገር ይጠቅማል ስለ ከርበ ጥቅም ተዘርዝሮ አያልቅም አንድ ነገር ከርበ ስትገዙ ግን ለመጠጣት መሆንን ብላቹ ጠይቁ በልጅነቴ ስለማዉቀዉ ነዉ.ለመጠጣት ደግሞ ሽእብራ የምትሀል በብርጭኮ ዉሀ አርጋቹ ጥዋት በባዶ ሆዳቹ መጠጣት🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopiaenathager781
@ethiopiaenathager781 25 күн бұрын
ሽአብራ ምን ማለት ነው ?
@SaraSara-zu2vl
@SaraSara-zu2vl 22 күн бұрын
እዉነትሽ ነዉ እኔ በባዶ ሆዴ ኣብዝቼ ጠጥቼ ከዛም ኣበዛሁት መሰለኝ ከርቤ ወፍራም ነዉ እዉነት ልቤ መታኝ እያሳለኝ ከዛ ኣቋረጥኩት ስለኣጠቃቀሙ ምንም ሳላዉቅ ነዉ የጀመርኩት
@SaraSara-zu2vl
@SaraSara-zu2vl 22 күн бұрын
​@@ethiopiaenathager781ትንሽየ ሳታበዙ ማለታ መስለኝ ሽምብራ
@aschalw
@aschalw Ай бұрын
አጅግ መልካም መልእክት. ትምህርት ነዉ. የእንዬን. ሰልክ. አሰቀምጭልን. አናመሰግናለን
@SaraalemuHagos
@SaraalemuHagos Ай бұрын
❤ በጣም ነው ሚጠቅመው እኔ በሲኒ ነው ሚጠጣው እና ሆድ ውስጥ መነፋት እና አለው የተባሉ ፋንገስ ዘር ይጣፋሉ 100% የጌታ ስጦታ ነው።
@selamassefa4522
@selamassefa4522 Ай бұрын
ስንት ቀን እንዘፈዝፈዋለን?
@aumrazanbintislam671
@aumrazanbintislam671 Ай бұрын
​@@selamassefa4522ጧዋት ለመጠጠት ማታ ብትዘፈዝፊው አርፊ ይሆናል
@lemlemhailu5247
@lemlemhailu5247 Ай бұрын
ከምግብ ቡሀላ ነው ወይስ ከምግብ በፊት ነው የሚወሰደው?
@heranalemu5987
@heranalemu5987 Ай бұрын
Tezafzefo or tefelto
@HiwotNega-w2r
@HiwotNega-w2r Ай бұрын
መርካቶ አለ እኔ ገዝቸ አለሁ አትጠራተሪ
@hannatsehaye5097
@hannatsehaye5097 29 күн бұрын
ስለ ከርቤ መነሳቱ በጣም ደስ ይላል በጣም አደነቅካችሁ የኔም ሀሳብ ስለ ነበር እናመስግናለን አያቴም በስኒ ተነክሮ ያድርና ጥዋት ጥዋትበባዶ ሆድ መጠጣት ለብዙ ነገር ይፈውሳል ትል ነበር እኔም እጠቀማለሁ እናቴ የህክምና ባለሞያ ነበረች ግን በከርቤ ውጤት ስላገኘች ለስው ስትነግር Anti inflammation,anti infection እንዲሁም ለጠቀሳችኅቸው ይፈውሳል ትላለች እና እውቀትሽን ስላካፈልሽን እግዛብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ተባረኩልን
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 27 күн бұрын
ከበዛ ጉበት ያፈርሳል
@Zewdeneshkass1240
@Zewdeneshkass1240 Ай бұрын
በጣም ቀና ሰው ነሽ ሁላችሁም ተባረኩ
@enanutola6486
@enanutola6486 25 күн бұрын
🙏
@mershayemane1656
@mershayemane1656 Ай бұрын
እጅግ መልካም መልዕክት ተላልፎልናል ተባረኩልን።
@bizuneshassefa5533
@bizuneshassefa5533 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህቴ ጥሩ ምክር ነው እኔም እህቴ ካናዳ ስለምትኖር ዜናውን የሰማሁት ከዚያ ነው የተወሰነ እኔም እወስዳለሁ ለሆድ ህመም ሁሉ መድሃኒት ነው እና እንደተባለው ለብዙ ነገር መድሃኒት ነው
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 Ай бұрын
እንዬ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥሽ ኑሪልን እህቴ ❤
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
🙏
@emamah4239
@emamah4239 21 күн бұрын
ሠላም ጤና ዮሦጥልኝ ቤተሠብ በጣም ጥሩ መረጃ እናመሠግናለን።
@MameWeldearegay
@MameWeldearegay Ай бұрын
ሞክሼ ከርቤ በጣም ነው የምወደው
@Jet1972p
@Jet1972p Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ምሮሻል ተመስገን አምላኬ ሁል ባንተ ሆን
@fikrtfkrt3793
@fikrtfkrt3793 29 күн бұрын
ተመሰጌን እግዚአብሔር እረዳሸ
@berhanubedane461
@berhanubedane461 Ай бұрын
አልተጠቀምንበትም እንጂ ስለመድሀኒትም ሆነ ስለሌላዉ እዉቀት ካለፈዉ ትዉልድ የምንማረዉ ብዙ አለ ወጣቱ ትዉልድ ንቃ
@enanutola6486
@enanutola6486 25 күн бұрын
እውነት ነው የኛ ትውልድ ሃላፊነት ነው ባህላዊ ነገሮችን ለተተኪው ትውልድ ማስተላለፍ!!!
@zewdineshhaile196
@zewdineshhaile196 Ай бұрын
እንዬ እንዴት ነሽ ቀና እህት ስለሆንሽ አንች ያለፍሽበትን የምህረት መንገድ ለኢትዮጵያ ህዝብ ስላካፈልሽ በጣም እናመሰግናለን በሰላም ተመለሺ🙏
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
አሜን ዘውድዬ!
@mestawetakalu93
@mestawetakalu93 Ай бұрын
እንይዬ በጣም እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽን። እንወድሻለን ❤
@enanutola6486
@enanutola6486 25 күн бұрын
እኔም እወዳችሁአለሁ
@DmmKaa
@DmmKaa 3 күн бұрын
በጣም እንመስግናለን ❤❤
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 28 күн бұрын
ሁለታችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ 🎉ቃላት የለኝም ባመሰግን ባመሰግን ያንያንሳል🎉🎉🎉🎉🎉
@enanutola6486
@enanutola6486 28 күн бұрын
🙏🙏🙏
@ta-sy6up
@ta-sy6up 26 күн бұрын
እናታችን እድሜና ጤና ይስጥሽ ❤❤❤
@MitkeMiteke
@MitkeMiteke 22 күн бұрын
እነም በመሐጰኔ እያሳደርኩ እጠቀም ነበር በመሐጰኔ ፈሳሸ ጠረን ያለዉ ይወጣ ነበር ብዙ በመዉለዴ ይመሰለኛል መሐጰኔ ይሰፋ ነበር በዚህ ምክኒያት ከልጆቼአባት ጋር ፋቅር ቀንሶ ነበር ከርቤ ከተጠቀምኩ በዃላ መሐ ኔ አንደነበር ተመልሶ ትዳሬንም ሰየሸፈርሰ ለአምሳ አምሰት አመት ኑሬአለሁ በእዉነትም ለክርሰቶሰ የተሰጠ አጅመንሻ ሰለሆነ ፈዋሸነቱ አያጠራጠርም ብላ ጓደኛዬ ሰላጫወተችኘ ማጋራት ፈለኩኘ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enanutola6486
@enanutola6486 22 күн бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው! እግዚአብሄር ምክንያት አድርጎን በሰፊው ልምዳችንን ለወገን እነድናካፍል ስለረዳን የማያቋርጥ ምሥጋና ይድረሰው🙏
@RamelaaadmeAdm
@RamelaaadmeAdm 16 күн бұрын
Bmacene endet nwe mare negrnyi bnateshi
@abebaeyob3056
@abebaeyob3056 6 күн бұрын
Please give me the phone no I want to be a member I live in west end tank u
@FantayeCheru
@FantayeCheru Ай бұрын
ማሜዬ ተባረኪ በጣም ትልቅ ት/ቤት ነዉ እናንዬ በጣም ተባረኪ እንኻን አ/ር ማረሽ ከርቤ በእዉነት ቡዙ ጥቅም አለዉ ቡዙ ለተቸገሩ እናቶቻችንና እህቶቻችን ሼር አድርጎ
@enanutola6486
@enanutola6486 29 күн бұрын
ለጊዜው አርዕስታችን ካንሰር ሆነና እንጂ ከርቤ በምድር ላይ ላለ በሽታ ሁሉ ይሆናል::
@-jm5273
@-jm5273 Ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ እናታችን🙏🙏
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Ай бұрын
ዋው በጣም እናመስግን አለን
@ትዱማር
@ትዱማር Ай бұрын
Thank you so much for you share everthing you know , CT scan madicen you are right it's
@hayat3890
@hayat3890 29 күн бұрын
አደሬዎች በጣም ይጠቀማሉ
@TiruyeShif
@TiruyeShif 20 күн бұрын
Betam konjo timhrt new enamesgnalen eshi Ehte tambgnalechi ebakshi erdatashin efelgalehu fekadegna kehonshi
@enanutola6486
@enanutola6486 16 күн бұрын
እሺ በምን ልርዳ? ስልኬን ከGwaro Tube በመውሰድ መደወል ይቻላል።
@azebg328
@azebg328 Ай бұрын
ሰዉ እንዳህ የሚጠቅም ወገን የሚያንጽ ትምህርት ያስተላልፋል
@SaraTesfay-s8n
@SaraTesfay-s8n Ай бұрын
Kareba from Arabia country is the best
@makdawood3621
@makdawood3621 25 күн бұрын
Thank you so much for sharing. God bless you and your family.
@enanutola6486
@enanutola6486 25 күн бұрын
🙏
@tenaneshantoniarega8976
@tenaneshantoniarega8976 Ай бұрын
አመሰግናለሁ እህቶቼ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው።
@ewnetutesfaye74
@ewnetutesfaye74 27 күн бұрын
መምርት እናኑ ቶላ በጣም እናመሰግናለን የንግሉዘኛ መምህሬ ስለነበረች በጣም ደግ የደግ ሰውና ናት አባቷም ለ ኢትዮጵያ ባለውለታ ናቸው ግን ምንይሆናል ኢትዮጵያ ለሚሆናት አትሆንም በሴረኞች የተገደሉ ናቸው እናኑ ቶላን ስመለከታት ኢተዮጵያን ትመስለኛለች።እናኑየ ኑሪልን ያገር መከታችን ነሽ።አመሰግናለሁ ተስፋዬ ብርሃኑ ከቶሮንቶ ካናዳ
@enanutola6486
@enanutola6486 25 күн бұрын
ሰላም ተሰፋዪ እንደምነህ በጣም ደስ አለኝ የአባቴን የአገር ባለውለታነት የሚየውቅ መኖሩ እጅግ ደስ ይላል እጀግ አመሰግናለሁ ባገኝህ ደስ ይለኛል።
@makdawood3621
@makdawood3621 25 күн бұрын
I use like tea. I just boil hot water, cool it and drink it. we have it in Ethiopia 🇪🇹
@sofiarufael9444
@sofiarufael9444 22 күн бұрын
Where in Ethiopia you are buying it from ? Please phone # or address plss. Thx
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ትክክል ነው እኔም ሲቲ ስካን ስነሳ ተረብሼ ሊያስመልሰኝ ስሰቃይ የረዳችኝ ነርስ ተለቅ ያለች ነርስ አልኮል ስትሰጠኝ ተስተካከለ ከዛን ወዲህ አስቀድሜ ጠይቄ አፍንጫዬ ስር አድርጌ ምርመራዬን ጨርሼያለሁኝ:: እግዚአብሔር ይስጥልን
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 Ай бұрын
ፈጠሪ ጨርሶ ይማርሽ።
@hiwothiwot5154
@hiwothiwot5154 Ай бұрын
አሜን የኧኔ ውድነት ተባረኩ❤❤❤❤
@birhankefelegn9762
@birhankefelegn9762 Ай бұрын
መልካም ሰዉ ነሽ እንዬ እናመሰግናለን
@Melisew-i1w
@Melisew-i1w Ай бұрын
እናንዬ በጣምነዉ እምናመሰግነዉ እድሜናጤና ይሥጥልን ።
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
🙏
@ሙናሲሆን
@ሙናሲሆን Ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን
@bestallwaysful
@bestallwaysful 28 күн бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ተዘፍዝፎ ነው ተፈልቶ ነው አልገባኝም አጠቃቀሚ በማንኪያ ቢሆንም አሰራርሩን እናመሰግናለን
@enanutola6486
@enanutola6486 25 күн бұрын
ለማንኛውም ዓይነት ህመም አነስ ያለውን የባቄላ ፍሬ የሚያከል 3 አንኳር ከርቤ አለቅልቆ በአንድ ብርጭቆ ውሃ ዘፍዘፎ ከ15 ደቂቃ በሁዋላ በጥበጥ አድርጎ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመጠጣት መጀመርና የቀረውን በጠርሙሰ ፈሪጅ ውስጥ አስቀምጦ መውሰድ ሲጎድል ውሃ እየሞሉ ጣዕሙ እስካለ ድረስ መጠቀም ይቻላል Expiry Date የለውም::
@SaraSara-zu2vl
@SaraSara-zu2vl 20 күн бұрын
​@@enanutola6486በማህፀን ሲሉ እንዴት ተደረጎ ይሆናል ምንጠቀመዉ
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 7 күн бұрын
ይቀኔልና እናመሰግናለን
@genetzeray6985
@genetzeray6985 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይህን የመሰለ መልዕክት ስለሰጣችሁን በቸር እንሰንብት 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@enanutola6486
@enanutola6486 25 күн бұрын
🙏
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 Ай бұрын
Very Wonderful and Tucheble Bless you 🙏
@adhanetdesta1891
@adhanetdesta1891 Ай бұрын
Enkqae tenashn setsh egzabiher xbkti sebeyti🥰🖐
@ruthymeglas
@ruthymeglas Ай бұрын
ከዱባይ የገዛነው በጣም ቆንጆ ነው፣ የደም ግፊት ላለበት ሰው ነበር የገዛነው፣ አሁን ግን ለራሴም እገዛለሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ እንኳን ነገራችሁን🙏🙌
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Ай бұрын
ለግፊት እንዴት እንጠቀም
@ruthymeglas
@ruthymeglas Ай бұрын
@ehilitutilahun3708 እኔን እንዳመጣላቸው ነግረውኝ እንጂ እንዴት እንደሚጠቀሙ አላወኩም🙏
@ehilitutilahun3708
@ehilitutilahun3708 Ай бұрын
አመሰግናለሁ መልስ ስለሰጠሽኝ ​@@ruthymeglas
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ Ай бұрын
እማ ከርቤ በአረብኛ ምንድ ነወ
@ruthymeglas
@ruthymeglas Ай бұрын
@@እሙየልጃናፋቂ አልሙሩ ይባላል (المر)
@HayatMussaAli
@HayatMussaAli Ай бұрын
Betam mert nwe kreba lbhuda aeyn also
@ArA-nq4od
@ArA-nq4od 23 күн бұрын
እናመሰግናለን
@mihretyonatan9497
@mihretyonatan9497 4 күн бұрын
❤❤❤ Tebareki.
@Naciimajoogdher
@Naciimajoogdher 11 күн бұрын
Salam abezagna ke Somaliya naw ye miimetau legna wade harar ena betam neu medaninetu🙏🏽Tekekel lebuzu neger medanit new 🙏🏽❤️🌹 Le kunjiina fitachenem ene qebaalen
@leylasuleymansuleyman2076
@leylasuleymansuleyman2076 Ай бұрын
ትክክል ነው ከርቤ አረቦች ሙር ይሉታል አረቦች ሙሉ ፍርማሲ ነው ይሉታል ሲጠጣ መብዛት የለበትም በሳምንት ወይ በወር ነው ጉበት ይጎዳልሲባል ሰምቻለሁ አነጅ ከርቤ ለቁስል ላፍነጫ አስም ቁስል ለተባለ ነገር ሁሉ ፊት ላይ ለሚወጡ የጉረምስና ብጉር አጥቦ ዘፍዝፎ በስፕሬየ መጠቀም ሽንት ቤት መውጫ ፊንጢጣ ላይ ለሚወጡ ክንታሮት ቁስሎች ያጠፍል ከርቤ ሙሉ ፍርማሲ ነው
@aldanadaba4669
@aldanadaba4669 Ай бұрын
እንዴት ተደርጎ ነው ለኪንታሮት የሚደረገው
@bestallwaysful
@bestallwaysful 28 күн бұрын
ለአሰም እንዴት ነው አጠቃቀሙ?አመሰግናለሁ
@zainabomar2238
@zainabomar2238 18 күн бұрын
ለፊጢጣ እንደት ነው የሚጠቀመው እህቴ
@SerenePrairieAnimals-bf3ug
@SerenePrairieAnimals-bf3ug 12 күн бұрын
ከርቤ በአረቦቹ መስቲካ ይባላል ሙር ደግሞ ሌላነው ሽተውም በጣም መራራነው ከርቤ ግን ሽታው እንደ እጣን ጣፋጭ ነው
@fikrieshitie230
@fikrieshitie230 Ай бұрын
መልካም እናት ነሽ ።ምክርሽን ቀጥይበት።
@enanutola6486
@enanutola6486 27 күн бұрын
እሺ
@alembekele7331
@alembekele7331 Ай бұрын
GOD BLESS YOU AND YOU'R FAMILY ❤
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@tsehaytesfahun4564
@tsehaytesfahun4564 Ай бұрын
Thank you for the information and advice 🙏
@zedaweke2989
@zedaweke2989 28 күн бұрын
Mameya selayhose des belwegal terwo temerte new zed 👍
@gwarotube
@gwarotube 27 күн бұрын
ዝውድዬ እዴት ነሽልኝ
@alemitualem-me6xj
@alemitualem-me6xj Ай бұрын
የናንዬን የቀደመ ኢንተርቪው ከሰማሁ በኋላ በማግስቱ ከርቤውን ገዝቼ ጠጣሁ ፊቴን ተቀባሁ እዚህ ድሬዳዋ ላይ እንዳየሁት በጣም ውድ ነው
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
ፊት ስለመቀባት እንዴት እንደሆነ አላውቅም እባክሽ አብራሪልን ምን ጥቅም እንዳገኘሽበት
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Ай бұрын
አጠቃቀሙን ብታስረጂን
@lidya4781
@lidya4781 19 күн бұрын
ምን ለውጥ አየሽበት
@mesafintargaw6858
@mesafintargaw6858 Ай бұрын
ከርቤ በሀገራችን ይመረታል ። ስለ ግዥውና ጥራቱ መረጃ ካስፈለገ እኔን ማውራት ትችላላችሁ ። ምክንያት እኔ የተማርኩት Forestry ሲሆን ከ21 አመት በላይ በእጣን፣ ሙጫ፣ ከርቤ እና አበከድ ምርቶችን እያስመረተ፣ እየገዛ ፣ እያበጠረና በደረጃ እየለየ ለውጭ ገበያ በማቅረብ የውጭ ምንዛሪ የሚያስገኝ ድርጅት ነው ።
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 Ай бұрын
❤❤❤
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya Ай бұрын
@@mesafintargaw6858 ስልክ ቁጥርህን ብታስቀምጥልን
@hannichotess
@hannichotess Ай бұрын
I know Axum, Oman and Somalia have the best and medicinal Myrrh. From my understanding it’s best to drink it on empty stomach early in the morning for optima health. Sorry Amargana Fidel yelegnme leza newe
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ Ай бұрын
ኦን ላይን ገዝቼ ምንም የከርቤ ሽታ የለውም
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ Ай бұрын
አድራሻህን
@herut-asefatsige4510
@herut-asefatsige4510 Ай бұрын
ናንዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ከርቤ አገራችን ውስጥ አለ የሚገኘው ጅጅጋ ውስጥ ነው እጣን ወደ ውጭ ይሸጣል እንንዬ ሰው ካወቅሽ ከጅጅጋ አስመጭ ንፁህ ታገኛለሽ ::
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
እናመሰግናለን ሁሉም ስለከርቤ የሚያውቀውን ሲያካፍል የበለጠ ዕውቀት ይገኛል:;
@jamparound68
@jamparound68 Ай бұрын
እናመሰግናለን ስለ ምታዉቂዉ ስላካፈልሽን
@frezewdmengesha9116
@frezewdmengesha9116 Ай бұрын
ከርቤ በውጋዴ ከጅጅጋጨምሮ ይመረታል
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 Ай бұрын
edimena tena yistote egziaber yistilin
@addisabinet3463
@addisabinet3463 Ай бұрын
መልካም ሰው ነዎት እግዚአብሄር ይስጥዎት። አምላክ ጨርሶ ይማርዎት። ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ። አመሰግናለሁ። በርቱልን
@azebaagame1712
@azebaagame1712 26 күн бұрын
ትግራይ ይመረታል። መቐር ይባላል። gum Arabic in English
@TsiTsi1111-h8u
@TsiTsi1111-h8u Ай бұрын
ውይ ከርቢን በጣም አጠቀማለው ኢቭን ቁሰል ለማድረቅ ፍቱን መዳኒት ነው ኣንቲ ባዮቲክ ነአ ግን ልኩን ማወቅ ኣለባችሁ❤❤❤
@helenabdulshikur6677
@helenabdulshikur6677 23 күн бұрын
selam ehete ebakesh wede kanada kelija gar yemehedebeten menged betamechachilegn
@enanutola6486
@enanutola6486 23 күн бұрын
ብችል ደስ የለኝ ነበር!! ልጆች በትምህርት እያመለከቱ ሲሄዱ የታያል በሱ ልጅዎ ቢሞክር/በትሞክር!
@SenaytHabtegebriel
@SenaytHabtegebriel Ай бұрын
Mame selayehush des belognal senait negn Dubai Tera Mame yene protocol komesh yedareshegn
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
ሰንዬ እዲት ነሽ ሰላም ንሽ ወይ
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 Ай бұрын
Areb hager Kerbe ale areboch le bizu beshta yitekemubetal.
@kidistkahsai6266
@kidistkahsai6266 Ай бұрын
Thanks for sharing us God Blesses you, it’s very powerful Message,
@user-nx5do5fk1z
@user-nx5do5fk1z Ай бұрын
I use to drink one finjal
@hiwetendewazayasaznal1295
@hiwetendewazayasaznal1295 Ай бұрын
ጥርሳችሁ ሲያምር። በተለይ እናኑ። በዚህ እድሜሽ በረዶ የመሰለ ጥርስ። ይመችሽ። ከርቤውን። እሞክራለሁኝ እናመሰግናለን
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
እናመሰግናለን🙏
@godisgoodallthetime.326
@godisgoodallthetime.326 27 күн бұрын
Can you tell me please ከርቤ in ENglish
@gwarotube
@gwarotube 26 күн бұрын
@ Myrrh (መር)
@SG-or9uo
@SG-or9uo 28 күн бұрын
Eneye, weder yelesh melkam set. Hule eske betesebish sselamishin yasemagn. 🤎🤎
@marthat6031
@marthat6031 Ай бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን ከርቤ ለድብርት ስትረስ ማስወገጃምጠቃሚ ነው በቤት ውስጥ ትንሽ በማጨስከነበረብን የአየር ዌዘር ድባቴ ያስለቅቃል ሲባል በቅርብ ነው የሰማሁት ይገርማል
@genetzeray6985
@genetzeray6985 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ሰጠሽን 10 ሲቲ እስካን እስፈሪ አሰቃቂ ነበር ያለኝ ልምድ እና አላረግም በብዙ እመም ላይ ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁን አለሁ
@lolygiorgis6315
@lolygiorgis6315 Ай бұрын
🎉🎉🎉አይዞሽ እመብርሃን ትርዳሽ🙏🙏🙏በርቺ❤
@ሙናሲሆን
@ሙናሲሆን Ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ ጨርሶ ይማርሽ
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 Ай бұрын
እግዚአብሔር ፈውስን ይስጥሽ።
@gwarotube
@gwarotube Ай бұрын
ፈጣሬ ጨርሶ ይማርሽ 🙏
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እሕቴ ❤
@asegedechkidane6944
@asegedechkidane6944 Ай бұрын
Konjoset ahuenm yegzeiabeiher tbeka ayleysh❤😘❤😘❤😘
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
🙏
@Masie145
@Masie145 3 күн бұрын
What is the name in English, ከርቤ
@shkorinaBowey
@shkorinaBowey Ай бұрын
Kerbe is found in Dubai also,
@semretgirmay5590
@semretgirmay5590 Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ሁለታቹውም
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 Ай бұрын
Somaleya Ena minalebati Jejega . Ale yebalale.
@mimiabebe5564
@mimiabebe5564 6 күн бұрын
አለድሬደዋ
@AlmazAbate-k2b
@AlmazAbate-k2b Ай бұрын
Bale Qola. Organic Ala .
@haimanotalemu6624
@haimanotalemu6624 Ай бұрын
❤❤❤Thanks
@BerhaniNaser
@BerhaniNaser 21 күн бұрын
ሙር ይባላል
@Mahibuba-i2r
@Mahibuba-i2r Ай бұрын
Thanks how about for breast cancer how we use it Please
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
“Soak it, take a tablespoon daily, and keep the rest in the fridge. Add water and continue using it as long as it retains its taste. It does not have an expiry date.”
@hannaabdisamad3560
@hannaabdisamad3560 Ай бұрын
Yes in ogaden
@IynalemSelemone-jx5dd
@IynalemSelemone-jx5dd Ай бұрын
ከርቤመርካቶምሞልቶአልምንአልባትጥራቱላያሰተማምንይችላል
@munaalhabesha8147
@munaalhabesha8147 Ай бұрын
Awon kerbea Ethiopia wist ale
@hirutokubamichael1862
@hirutokubamichael1862 Ай бұрын
Thank you ❤
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 Ай бұрын
The pure one is found in Saudi Arabia
@smoothclan3342
@smoothclan3342 Ай бұрын
God bless you 🌹🌹🌹
@Miminega674
@Miminega674 Ай бұрын
ምርጥ ነሽ ጥሩ ምክር ነው
@Zeynebawel
@Zeynebawel Ай бұрын
አወ,ትክክል,ለብዙበሽታወች,መድሀኒት,ነዉ
@hzbawitdamte
@hzbawitdamte Ай бұрын
ከብዙ አመት በኋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ሕዝባዊት ነኝ
@enanutola6486
@enanutola6486 Ай бұрын
እንደምነሽ ህዝባዊት የGwaro Tube ቁጥር ፖስት ስለተድረገ ድውይላትና ቁጥሬን ውሰጂ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማንነትሽን ስለነገርሽኝና እጅግ አመሰግናለሁ::
@deqeyalemey5087
@deqeyalemey5087 Ай бұрын
Kerbe is tradetional Islamic medicine since long time ago❤
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
ፓስተር ቸሬ ባንቺ ምክንያት ተወቅሻለሁ ብሎ ቤቴ ድረስ መጣ።
44:42